KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እሮብ 5 ሰዓት? በቀጠሯችን ሰዓት ያልጠበቅነው ገጠመን! የቤት እቃ በመኪና ጭኖ ወዴት ሄደ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
17:43
የታዋቂዋ ኤልሳ አሰፋ የህይወት መንገድ! ሰላም ስለሰጠኝ ባለቤቴን አመሰግናለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
1:02:11
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
1:05:24
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
00:58
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
1:03:11
“ፎቶዋን አደባባይ ለማውጣት እገደዳለሁ!” እባካችሁ ልብሴን እንኳን እንዳወጣ ይፈቀድልኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Рет қаралды 145,304
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 750 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер: 911
@zedishakonjo7985
9 ай бұрын
እንደኔ ይቺን ምስኪን ልጅ ሚያስባት ማነው ማርያምን ሁሌም አስባታለው ምን ላይ ደርሳ ይሆን እያልኩ አይ ከሌለክ የለህም ነው የምዬ ልጅ ጨከነች😢😭😭😭💔💔💔
@rodibayou1352
9 ай бұрын
እኔም ሁሌ ትዝትለኛለች
@MeriMTube
9 ай бұрын
ይቱብይከፋትላት።እምትሉ።እኛሰብሰክራብእናረጋትአለን።አለምሰገድይቱብክፋትላት
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
9 ай бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ የት ገብታ ይሆን ምን ሁና ይሆን እያልኩ አስብ ነበር አቡ አላህ እርፍ ደስተኛ እምትሆኚበትን ርዚቅ ጤና ይስጥሺ
@hailem9116
9 ай бұрын
እኔ እራሱ ውስጤ በጣም ነው የሚጨነቅላት ምን አድርገን እናግዛት?
@zedishakonjo7985
9 ай бұрын
@@መኪነኚየእናቴናፋቂ ገዘብ አዋተን ሻይ ቡና ቁርስ ምሳ ቤት ተከራይታ ብትሰራ መልካም ነው
@ደሊናደሊና
9 ай бұрын
ይሄ ሁሉ የወረዳው ቸልተኝነት ነው ያጠገባቸው 😢😢ፍትህ ለምትንከራተተው እህታችን
@taduchannel5238
9 ай бұрын
ትክክል
@kiflegebre169
9 ай бұрын
እውነት ነው ማንም ከህግ በላይ አይሆንም ጉቦ የለመዱ አመራሮች ውጤት ነው
@fatimaabdallah1397
9 ай бұрын
👍🥰
@fatimaabdallah1397
9 ай бұрын
@@kiflegebre169👍
@ClassAbc-b2j
9 ай бұрын
በሙስና ምክንያት ፍትህ የት አለና ገንዘብ እየስጡ ፍትህን አጠፏት ግን እውነት ተቀብሮ አይቀርም።
@Tinchi9
9 ай бұрын
ቢኖረኝ ለስርጉት ቤት ገዝቼ ብሰጣት ብዬ ተመኘው የእውነት የስደትን ኑሮ ያየው ብቻ ነው ሚረዳው ❤❤❤❤❤ህእቶቿንም ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር !!!!!!!
@hirutnekonnen7079
9 ай бұрын
አመሰግናለው እንደተሰጠኝ ነው የምቆጥረው❤❤❤
@saratube7626
9 ай бұрын
እኮ ነገ ንብረቴ ብለሽ ልታሰክሪያት ነው ሰው እንዴት ይታመናል
@Tinchi9
9 ай бұрын
@@saratube7626 እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@asterweldegibrial1625
9 ай бұрын
እኔ ግን ከዚህ የተለየ ሃሳብ ነው ያለህኝ ያ ማለት ስርጉት ቤት ቢኖራት ደስስ ይለህኛል ግን ማንም ሰው ለተበዳይ ስሙዋገት ተበዳይን ገለል አድርጎ ሲያግዝ በዳዮች ግን ተደላድለው ሲኖሩ ያስገርማል ሁሉም እኩል ተፈጥረው ቤተሰብ ሆነው 1ጉልበተኛ ሌላው ተገዝህ ሲሆን ደስ አይልም ምንም ጥግ ድረስ ሄዳችሁ የልጅቱዋን ድርሽ ማስወሰን በትብየምገዛበትን የሆን መቁዋቁዋሚያ መስጠት እና የሆን መገርሳ ከፍታ ሥራ ላይ እንድትውል ማድረግ ነው ስርዓት መያዝ አለባቸው
@SerkiSerki-u2r
3 ай бұрын
አይባልም ስንት መልካም አለ@@saratube7626
@barokbarok996
9 ай бұрын
እኔ ገንዘብ የሚወድ ቤተሰብ ውስጥ መፈጠር ይህው ነው እኔ እናቴ አባቴ ሲሞት ጠላት አደረገችኝ ንብረት እንኳን ለሌሎቹ ስትሰጥ ለኔ ከለከለችኝ ለሰውሁሉ ሰደበችኝ እያለች አሳደመች አንድም ቤተሠብ እህት አልገናኝም ይሄን ሁሉ ሰብሬ ዛሬ የ5ልጆች እናት ኑሮዬን አሜሪካ ኢ/ያ እያልኩ እየኖርኩ ነው ተመስገን ጌታዬ ላንተ የምከፍለው ይህው ነው
@zedishakonjo7985
9 ай бұрын
የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ ታሪክሽን ይቀይረው ለነሱም አይምራቸውን ይመልሰው ምስኪን
@Helenabebe-fu5sl
9 ай бұрын
አሜን😢😢😢
@emuadmasu873
9 ай бұрын
Amen Kidus Gebreal Yerdat
@genetgenet4250
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
9 ай бұрын
Amen 🙏
@hcjth1747
9 ай бұрын
አሜን 🙏😥😥
@coolnassa1420
9 ай бұрын
እቺ ልጅን በጣም ነው የምወዳት ታሳዝነኛለች ስሜን ሳልናገር ገንዘብም በአካውንቷ ልኬላት ነበር እንደገባ ተነግሮኛል እንደዚህ ተለውጣ በማየቴ ደስ ብሎኛል እናቱ ይመችሽ good luck
@jdcell63
9 ай бұрын
❤
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
9 ай бұрын
አላህ በወጣ ይተካሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ የተቸገረን መርዳት መታደል ነው
@ሜላትጌታሁን
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@سارهالحبشي-ش8ن
9 ай бұрын
በወጣ ይተካልሺ
@mimilove4367
9 ай бұрын
Hulem yemtsechiw ayasatash tebareki
@kidestmisganaw9567
9 ай бұрын
እንዴት ያሉ እስስት የሆኑ እህቶች ጨካኞች 😡😡😡😡የእኔ እህት እግዚአብሔር መፍትሄውን ይስጥሽ ❤
@edmalemberihun9100
9 ай бұрын
ስርጉት እዲ አምሮብሽ ስላየሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ አይዞሽ እግዚአብሔር ከተበደሉ ከተከፉ ጎን ነው ጠካራ ሁኝ እ/ር ቀን አለው
@hirutahirut6496
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MartaSiraw
9 ай бұрын
ኧረ እንሞታለን ዘመዶቼ እባካቹ አንጨካከን ግፍ ለልጅ ይተርፋል መልካም እንስራ ለሁሉ የአዳም ልጅ
@HayatshamilHayu-mu7iq
9 ай бұрын
ሁሌ ሳስባት የነበረች ሚስኪን ልጅ በስደት የደከመች በእህቶችዋ የተከዳች ያለ ስሟ ስም የተሰጣት እህታችን አላህ ስቃይሽን በቃ ይበልሽ እኛ የእዮኋ ቤተሰቦች ሚቀርቡ እንግዶች ምናያቸዉ እንደ ቤተሰብ ስለሆነ በንደራሳችን ጉዳይ ያሳስበናል እዮኋዎች አላህ ይጠብቃቹ አሌክስ የምንወድህ የምናከብርህ❤❤
@Hundumak
9 ай бұрын
ስጀምር በወረዳ በኩል ነገሩን ለመፍታት አልፈለጉም እንጂ በህጉ መሠረት የራሳቸውን ቤትና ኮንዶሚኒየም እያላቸው በቀበሌ ቤት መኖር አይፈቀድም ። ወረዳው እነሱን በማስወጣት ለዚህች ልጅ መስጠት አለበት ።
@SENAYITTUBE
9 ай бұрын
ጉቦተቀብለነሚሆን ወርዳ ወራዳው
@RihanaHassen-lh5em
9 ай бұрын
ውረዳውማ ጉቦውን ላፍ አርጎ ነዋ ገንዘብ መጥፎ ንገር ነው
@MaarY-zg7ni
9 ай бұрын
ህጉ የደሃን ነግግር መስማት ማደማጥ አይፈልግም የኢትዮጲያ ህግ እኮ እህህህህ
@GodisGoodallthetime-u3b
9 ай бұрын
ስርጉት በጣም ነው የምታሳዝነኝ እነሱ ምን አይነት አውሬዎች ናቸው ? ደሞ እምነት አለን ይላሉ ? እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ ጠማሞች😢😢
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
9 ай бұрын
ልጅ ቢኖራትኮ ግን ትንሽ ትፅናና ነበር አላህየ አንተ ልጅ ስጠን ዱአ አርጉልኝ ልጅ በልጅ እዳረገኝ 😢
@tsehayarega848
9 ай бұрын
Egzabhar. Becha.
@Oceanluvqueen
9 ай бұрын
Amen❤❤❤❤ ihit yisetishal
@tsehayarega848
9 ай бұрын
@@Oceanluvqueen Ena. alane. Amesgnalu. gen. tamsgan yaw now. egzabhar. hulnm. yehonal. Yemesgan
@coolnassa1420
9 ай бұрын
Thank you አለምሰገድ በእውነት እስከመጨረሻው እርዳት ...No,matter what
@fatimaabdallah1397
9 ай бұрын
አለምሰገድ ምርጥ ትሁት ጋዜጠኛ
@enenegn5719
9 ай бұрын
የኔማር ሁልጊዜም ሳቂልን አትጨነቂ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ አይዞሽ
@fatmasaeed6043
9 ай бұрын
ምን አይነት የተመታ ቤተሰብነው ምስኪን ስርጉት የተሻለ ሂወት ይስጥሽ ሌላ ማለት ይከብዳል
@መቅደስአበባዬ
9 ай бұрын
ወረዳዉ ነዉ ግቦ እየበላ የሚዘጋዉ ፈጣሪ አደበታችሁን ይዝጋዉ የዝች ምስኪን እባ ይፋረዳችሁ 😢😢😢😢😢
@hayatyalhamedlla4561
9 ай бұрын
እኮ ለኸሊናቸዉ ሳይሆን ለሆዳቸዉ ነዉ የሚሰሩት አላህ ይፍረድባቸዉ
@genzebjemal1051
9 ай бұрын
ውይ ይቺ ሚስኪን ልጅ ዛሬም ፍትህ አላገኘችም ማለት ነው እረ ውይይይይ አይዞሽ የኔ እናት ስርጉት ለሁሉም ቀን አለው ❤❤❤
@Sara-iw2uk
9 ай бұрын
ምን ሆነ ነው ምስኪን 😢
@genzebjemal1051
9 ай бұрын
@@Sara-iw2ukለ 26 አመታት ያህል በስዴት ለቤተስብ ኑራ ሀገር ስትገባ ንብረቷንም እህትነቷንም የካዱ እህቶቿን በህግ ፍትህ እያለች ሚድያ ላይ ከወጣች አመት ሊሞላት ነው 😢😢😢
@Oceanluvqueen
9 ай бұрын
Are betam new yemitasazinew❤❤❤ Selam lemindinew yemayihonut
@ሰብሪናእናቴንናፍቂ
9 ай бұрын
ወይኔ ይች ልጂ እሰካሁን መፍትሄ አላገኝሺም የእኔናት ሁሌም የማሰታዉሰሺ ምን ላይ ትሆን እያልኩኝ ማማየ
@user-bl9vt8yr9C
9 ай бұрын
እነዚህ የተመቱ ቤተሰብ ምንአይነት እንቅልፍይተኙ ይሁን😢😢😢
@SaSa-wh6oy
9 ай бұрын
የጌታ ናችሁ ምን ነካቸው
@ruhamabarkot4802
9 ай бұрын
አቤት የኔ ጌታ ምን አይነት ጊዜ መጣ እስኪ ይችን እህታቸው ስንቴ ሚድያ ትቅርብ እንደደደ አይከብዳቸውም ባዳ እንኳን እንድህ አይደርግም እንኳን እህት በስመአብ ያሳፍራል ያሳፍራል 😢😢😢
@AXUM13
9 ай бұрын
እረ በእግዚአብሔር ስም እግዚአብሔር ፍሩ በገዛ እህታቸው እንደዚህ አይነት መጨከን 😢 ለዚች አጭር እድሜ 💔💔💔💔💔💔💔💔እባካችሁ ሰዎች ለዚች የማትረባ አለም ክፉ ነገር ኣንስራ እባካቹ የዘለለም መኖሪያችን ሰማይ ቤት እግዚአብሔር ፍሩ የሰይጣን ስራ ይቅርባችሁ 😢 እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ክብሩ ጋዘጠኛ ትህትናህ ወንድሜ እባካችሁ እንግዛት
@addisalemfeleke4637
9 ай бұрын
አለምሠገድ አንደኛ ነህ እግዚአብሄርም ይጨምርልህ
@godislove8937
9 ай бұрын
አይዞሽየኔ ጠንካራ ራስሽ ጠብቂ አሁን ሰውነትሽ ለውጥ አለ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የሰላም ይሁን በርች! እህቶችየ መጀመሪያ ለራስቹ ቁሙ ተማሩ❤!
@dawitwoldetsadik4718
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን
@meseretgebriye2963
9 ай бұрын
ተው ግን አጭር እድሜ ነው ያለን ዛሬ እንሙት ነገ አናውቅም እህታችሁን አትጨክኑባት ሳናጣቸው እንተሳሰብ 😢😢😢😢😢😢
@abebuwoldeyes5475
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላኬ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል ኢቺን የመስለች ቆንጆ ሴት ብዙ ውጣ ውረድ ያየች በደንብ ለኑሮ የምትሆን ሴት መልካም ባል የምትሆኑ ስዎች የትዳር ኣጋራቹ ኣድርጏት እና ከ ጎኗ ቁሙ ከ ፈጣሪ ታገኛላቹ
@onelove1703
9 ай бұрын
እቺን ልጅ የሚጫወቱቦት ወገን የላትም ብለው ነው እባክሽ ፎቶዋቸውን ሼር አርጊ አካባቢሽን ንገሪን እነሱ በምክርም በህርቅም የማይስማሙ ከሆነ ዶሮ ጠባቂ ነው የማረግልሽ በጣም የሚገርሙ ናቸው
@kidjakidja272
9 ай бұрын
ይገርማል የኔም አሳብ ይሄ ነው ገንዘብ የማይሰራው የለም ግፋ ቢል አንቺ ማሳረፍ ቢቻል እባክሽ ፎቶአቸውንና አካባቢውን
@enenegn5719
9 ай бұрын
ምንም ነገር እንዳይሰማሽ የኔ እህት ሰዉ አዉሬ የሆነበት ዘመን ነዉ። እራስሽን ጠብቀሽ ኑሪ አትጨነቂ እህቶችሽ ስለከዱሽ አይግረምሽ ክፉ ስለሆኑ ነዉ እግዚያብሄር የስራቸዉን ይስጣቸዉ ብለሽ ተያቸዉ ከዝንብ አትትቁጠሪያቸዉ እንደደረቁ እንጨት ቁጠሪያቸዉ ። ግንኙነትሽ መመኪያሽ አለኝታሽ ድጋፍሽ ሁሉ ከእግዚያብሄር ጋር እና ከደጋጎች ሰዉ ጋር ብቻ ይሁን። አይዞሽ
@user-rr1ld8dy1f
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምሮብሻል አለምዬ ብድርህር እግዚአብሔር በልጆችህ ይመልስልህ ክብር የተጎዱ ሰዎችን ለሚደግፍ ሚዲያ🙏🙏🙏🙏
@senigi530
9 ай бұрын
ከእንደዚ አይነት ቤተሰብ ይጠብቀን ልጅቷ ግን መፍትሄ ያስፈልጋታል አለምዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@MaarY-zg7ni
9 ай бұрын
በመጀመሪያ በባለፈው በጀርባ ሲቀረፁ ምንም እውነት እንደሌላቸው ያስታውቃል እህታለም ያለሺበትነ ሁኔታ ማንም ይረዳሻል አይዞኝ 😢
@rozaroza4288
9 ай бұрын
አለም ስገድ በእውነት የምትደነቅ ነህ
@yordanoszewdu6838
9 ай бұрын
ቅንና እርህሩህ ሕዝብ ያለውን ያህል ክፋዎቾ እየበዙ ነው።እግዛብሄር ልቦና ይስጣቾሁ ከማለት ውጪ ሌላ ምን ይባላል።
@ሳራየልጄእናት
9 ай бұрын
ሁሉም አልፎ ለዝች ልጅ የተስተካካለ እና የአማረ ህይወት የድንግል ማርያም ልጅ ይስጣት ጌታን ነገሮችን የሚለውጥ አምላክ ከፍ ያለ ቦታ ያስቀምጥሽ የኔ ስደተኛ❤😢❤. ሁሉም ጥሩ ይሆናል አይዞሽ እማዋ❤❤
@OfficialKidist
9 ай бұрын
ፍቅርን የመሰለ ነገር የለም ለየትኛው እድሜ ነው የምንጨካከነው😢😢
@emenettesefafiker1627
9 ай бұрын
በጣም ይገርማል ስርጉት አምሮብሻል እነሱን በውበት ስለምትበልጫቸው እርር ብለው ነው ከደላሽ ከተመቸሽ እነሱን ስለምታስንቂ ቀንተው ነው።
@user-Weynua
9 ай бұрын
አረ ጌታ ሆይ የዚችን ሚስኪን ልጅ እንባ ተመልከት እነዚህን ግፈኞች ፍረድባቸዉ
@ክእሎትክህነት
9 ай бұрын
እንደው ደና አገር ያላቹ እስፓንሰር ሆናቹ ብታወጡአት እነዚ ከባዶች ናቸው በእውነት ሰንት አመት ለመኖር ነው ያለምዬ መልካም ሰብና ያለክ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ❤
@ጌደራዩቲብ
9 ай бұрын
እምታሥታምማት እህትአለችእኮ. እሷንለማንጥላ
@Oceanluvqueen
9 ай бұрын
Ihit alechat yetamemech indemimesilegni
@hailem9116
9 ай бұрын
ወንዶቹ በጣም ዘልዛላ በመሆናቸው ነው እንጂ ኢቺን የመሰለ ቆንጆ አሁን ተሻምተው የሚያገቧት ቆንጆ እናት የምትሆን ልጅ ናት ወንዶች እረ ፍጠኑ
@hshhehsge7113
9 ай бұрын
ነበር አሁንእኮ እድሜዋም ትልቅሆነ የሤትልጅእድሜ የሚሻሙባት20ዎቺ እድሜላይነው
@billenabate997
9 ай бұрын
@@hshhehsge7113 sante yaragwo match agetwo ygbalwo.bzwo option ale negative athoge
@AnthonyT-vr3ug
9 ай бұрын
Eshy thank you batame azenashelatale
@enenegn5719
9 ай бұрын
@@hshhehsge7113ልጅ ለማግኘት ብቻ አይደለም ትዳር። ትዳር ተሳስቦ ለመኖርም ጭምር ነዉ።
@aminaethiopia1968
9 ай бұрын
ምን አይነት አረመኔነት ነው ሰርጉቴ አይዞሽ ፈጣሪ የእጃቸውን ይሰጣቸዋል በዋላ ሚፀፀቱበትን ነገር ነው እየፈፀሙ ያሉት 😢
@EdenAbebe1969
9 ай бұрын
እኔ ግን ምን አርጊ ነው የሚላት ለዝች አጭር ሂወት ምናለ ሰላም ብታወርድ ይቺ እህታችን በአረብ አገር እንደሻማ ቀልጣ ነው እናተን ለዚ ያበቃችው እስዋ ናት በርቺ እህቴ❤❤
@menaalemayehu4188
9 ай бұрын
አቤቱ ምረትህ ይብዛልን ሰው ለሀብት ለንብረት ብሎ ህሊናውን የሚሸጥበት ግዜ ላይ ደርሰናል የኔ እናት አይዞሽ እ/ር ፊትን አይቶ አያደላም ትክክለኛ ፍትህን ከርሱ ጠብቂ እምነትሽ በሱ ላይ ይሁን መልካም ሁሉ ይግጠምሽ
@hirutahirut6496
9 ай бұрын
❤❤
@KaluMulualem
9 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማስተዋልን አድለን ንፁህ ልብን ስጠን እንኳን ከገዛ ቤተሰብ ጋር ከወገን ጋር በምድራዊ ነገር እንዳንባላ እርዳን አንተ 😢😢 እህቴ እግዚአብሔር መገፋትሽን ሀዘንሽን ይቁጠርልሽ አይዞሽ ❤
@amasnaku2738
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ገባድ ነው የእናት ልጅ እንደዚህ ያለ ጨካኝ አረመኔ መሆን ይህ የዳቤሎስ ስራ ነው
@warkwark6096
9 ай бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸዉ!!አረ ያንከራታችሁ የገዛ እህታችሁን የአናታችሁ አጥንት ይዉጋችሁ አቡ
@FreTadesse-t6c
9 ай бұрын
እባክህ አለምሰገድ እስከመጨረሻው እርዳት አቃታለሁ በጣም መልካም ልጅ ናት እህቷቾ እዚህ ሊባኖስ ሰው እያስቸገሩ ነው የኖሩት። እባክህ እቤቷ አስገብተህ አሳየን😊
@user-Weynua
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እምርብሎብሻል እንደዚህ እራስሽን ተንከባከቢ❤❤❤
@hirutnekonnen7079
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤eshi
@sameri7503
9 ай бұрын
እምነትማ የላቸዉም እምነት ያለዉ ሰዉ ከሀዲ አይደለም ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ ለዚች ልጅ እመቤቴ አንድ ነገር ታድርግላት
@ZainbOmr-c7d
9 ай бұрын
የኔ እህት ትንሽ ተለዉጠሽ በማየቶ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
@selinahagos3510
9 ай бұрын
የኔ እናት የኔ የዋህ ፈጣሪ በነገር ሁሉ ይርዳሽ አይዞሽ ሁሉም የጁን ያገኛል
@TtTt-xp6rh
9 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ በሰደት ያላቺሁ እባካቺሁ ከቤተሰብ ከህት ከወንድም በፊት ለራሳቺሁ ኑሩ እናትም ብትሆን ሲኖረን ትወደናለቺ በኢኮኖሚ ከፍ ከሚለዉ ልጇ የሌለዉን ታሳንሳለቺ እባካቺሁ ቅድሚያ ለራሳቺሁ ሁኑ እኔም በህቴ በኩል የደረሰብኝ አሳዛኝ ታሪክ አለኝ ግን ፈጣሪ ይፋረዳት እኔሰ ምንም አልላትም በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ ሆድ ይቻለዉ አይዞሺ የኔ ከርታታ እግዚአብሄር ነገ የሚሰጥሺን የሚክሰሺን አታዉቂም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FikerFiker-di5fm
9 ай бұрын
አለምሰገድ እንደዛሬ ተናዶ አይቼው አላውቅም ምን አይነት የተረገሙ ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር ይፈረድባቸዋል ነውረኞች
@sewmehon9860
9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ እንኩአን አይይይ😢 እግዚአብሔር ፍሩዱን ይስጥ 😢አይዞሽ ይሄም ያልፋል 😢
@marmedia-ly3nx
9 ай бұрын
ስርጉት አምሮብሽ ስላየንሽ ተመስጌን። እህቶቿ የምታምኑት አምላክ እሱ ስለሚቀጣችሁ፣ ይቅርታ ብላችሁ ሰላም ፍጠሩ። የእህታችሁ መንከራት ዋጋ ያስከፍላችኋል
@hirutnekonnen7079
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@taduchannel5238
9 ай бұрын
መናፍቅ ሆዱን እንጂ እምነት የለውም ወረዳው ደግሞ ሊከስስ ይገባል በገንዝብ ነው የሚስሩት ወረዳዎቹ😢
@mamanegu1324
9 ай бұрын
የዞንድሮ ጴንጤ ምላሳቸው ላይ ማር እየቀቡ በልባቸው ተንኮል ተሸክመው የስንቱን ቤት አፈረሱት ስንቱን ሰው ጎዱት
@SaSa-wh6oy
9 ай бұрын
ትክክል ማርያም ሊባ ናችሁ
@hiwotluel3026
9 ай бұрын
ሞትን የሚባለውን እረሰተን 😭😭😭😭😭,
@Seni1286
9 ай бұрын
Migrmew yehe eko New
@Warknish-kz3gf
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድበጣም የሚያሳዝና የገዛ የእናታችሁ ልጅ ስንት ዋጋ የፈለች ልጅ እንዲ ማድረግ😢😢😢እመቤቴ ታሪክሽ ትቀይረው ፀሎቴነው😢😢ለቤተሰቦችሽ ልብ ይስጣችሁ😢😢
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
9 ай бұрын
ሰታዛዝን የእኔ ከርታታ😢😢😢 ምን አይነት ጨካኞች ናቸዉ እህቶችሺ😢😢
@yeshiasnake6012
9 ай бұрын
በጣም አምሮብሻል ለእህቶችሽ ጌታ ይድረስላቸው
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
9 ай бұрын
አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሺ ለበጎነዉ በርች ስርጉድየ ህወት አጭር ናት በፍቅር ኑሩ
@hayatyalhamedlla4561
9 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ ፍትህ ለህታችን ይዘገያል እጂ እዉነት አድ ቀን ይወጣል ተደብቆ አይቀርም
@yayahala615
9 ай бұрын
እህቶቿ ያሰታወቃሉ ተንኮለኞች ናቸው ።።።ሰርጉት ቢቻልሸ ጥለሸ ውጭላቸው ።።።😢 አንከራቷት ።።።እነሱ የዘሩትን ሲይጭዱ በአይንሸ ያሳይሻል ለጌታ አሳልፈሸ ተይው
@yemaryamlij7242
9 ай бұрын
ሁሌ ነበር ስላንቺ የማስበው ስርጉቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
@Mesdes1977
9 ай бұрын
አለም ሰገድ ተባረክ የአንድ ሰው እንኳን መስማት ይሰለቻል እግዚአብሔር ይርዳህ
@gfg4073
9 ай бұрын
እህቴ ጂግና ሴት ነሽ ሌላው መፊቴ ያረገው ህይወት ማጥፈት እምነትመቀር መፊቴ ሳረጉ አንቺ በጣም ጠካራ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HazebMenjo
9 ай бұрын
እውነት በጣም ያዛዝናል ልቦና ይስጠን ዛሬ ሰትቆጣ አየው እውነት አለክ እንደሰው ሲታሰብ ያማል እኛም እኮ ቤተሰብ አለን እባካቸው እግዛበሔርን ፍሩ🙏🙏
@Hundumak
9 ай бұрын
ታማሚዋንም እንዲትታመም ያደረጉ እነዛ ክፉዎቹ ሁለቱ እህቶች ሊሆኑ ይችላል ። በዚህ ዘመን ለሀብት ስባል የገዛ ቤተሰብ እርስበርሳቸው መተት ያሰራሉ። መጠርጠር አይከፋም። በልጅቷ የአይምሮ ህመም ጃርባ እጃቸው ይኖራል ።
@ነፃነትየድንግልልጅ
9 ай бұрын
ትክክል
@ሰላምታደሰ-ጨ9ረ
9 ай бұрын
የኔ ምስኪን ሁሌ ነው የማስብሽ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
@heymanothemanot2317
9 ай бұрын
እግዛብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ እሕቴ የኔ ከርታታ ለእሕቶሽም ልቦና ይስጣቸው
@ethiopiakebede5931
9 ай бұрын
እንደው ምን ጉድ ነው የመጣብን የእናት ልጅ እንዲህ ሲጨካከን እባካችሁ ታረቁና ሁላችሁም ስላም አግኙ አለበለዚያ ወረዳው ቤቱን ይቅማና ለተቸገር ይስጥ
@semutimohamed8744
9 ай бұрын
አሁን ላይ ድንግተኛ ሞት በበዛበት ጊዜ መልካም ስራ ብንሰራስ ለየትኛው እድሜያችን ነው ሞት እያለ ይሄን ያህል ክፋት Please የቀራቹህን ጊዜ በፋቅር አሳልፉ!!
@zedgetahun9763
9 ай бұрын
ይሄንን ምክር ቤተሰቦቿ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ተግባር ብትቀይሩት ታተርፉበታላችሁ አለበለዚያ ግን እየመሸ ነው
@semutimohamed8744
9 ай бұрын
@@zedgetahun9763 በጣም ታሳዝናለች እኔ ግን የገመትኩት እህቶቿ ካልሆኑ ብዬ ነው
@promobile1638
9 ай бұрын
አለምዬ ምን አይነት ቤተሰብህ ነው መድሀንያለም ይሁናት ፍትህ ለእህታሽን ስርጉትህ
@ENATMitku-bv7nk
9 ай бұрын
አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ ትግሥትህ የሠውንችግር መረዳትህ ጌታ ኢየሱስ ይጨምርል እሥቲ እንደኔ አለምሠገድ የሚወደው በላይክ ያሣየኝ❤❤❤
@Maroha-wy5mz
9 ай бұрын
በጣም ነው የምታሳዝ በቤተሰብ መካድ ሂሌም ቢሆን የዋህን ሰው የጠላት እንጅ ወዳጅ የለውም አለም ሰገድ የተባረክ ጋዜጠኛ እውነትን ይዘህ የምትጎዝ ሰው ነህ
@emebetbalechow2387
9 ай бұрын
እግዚኦ በእናት ልጅ እሄን ያህል ጭካኔ😢ሞትን እናስታውስ አረ
@hiwotetadesse9100
9 ай бұрын
አለምሠገድ ዘመንህ ይባረክ ወረዳው ሁሉንም አስወጥቶ አከራይቶ መከፋፈል ይሻላል እነዚህ እርጉሞች ናቸው ስርጉት ህይወቷ ያሳጠዝነኛል
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀቅሸን ይሰጥሸ ሰው በገዘብ ታውሯል እግዚአብሔር የሠራችሁን ይሰጠው 😢 የጭካኔ ጥግ ነው 😢 ካለን ላይ እንረዳት የመዳም ቅመሞች 😢 ታሳዝናለቸ በሰደተ ላይ ላለንው ሁሉ ትምህረት እንወሰደበተ ብራችሁን ያዙ ሰው አተመኑ በቃ ለኛ የሚያሠብ የለም 😢😢😢😢😢
@LiyaFanta
9 ай бұрын
አረ ምን አይነት ጊዜ ደረስን የእህት ጠላቶች አምላክ፠ይፋረድባቹ በጣም ተሳዝናለች
@Semirahome950lifestyle
9 ай бұрын
እሰይ የኔ ቆንጆ 💕 ዛሬ ደግሞ እምር ብለሻል 🪴🪴አብሽሪ የኔ ማር ነገም ሌላ ቀን ነዉ ✍️☂️☂️☂️ፈጣሪሽ ይርዳሽ 🙏🏼
@hirutnekonnen7079
9 ай бұрын
❤❤❤aman
@hirutahirut6496
9 ай бұрын
❤❤❤
@ማራኪየማዳምቅመም
9 ай бұрын
ወይኔእቺ ልጅ ቤሩት አቃታለው ስርኩትን ድግ ሁሉምየማወዳት መለሎ መስለቻቹ
@elsiejigu8395
9 ай бұрын
ጽሁፉ አልገባኝም
@ማራኪየማዳምቅመም
9 ай бұрын
@@elsiejigu8395 ጥሩ ልጅ ናት ቤሩት አብረን። ስርተናል
@mehbobamahnooba
9 ай бұрын
ሱባሀን አላህ ሁል ጊዜ አስባት ነበር እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ሁላችንም ልብ ውስጥ ነው የገባችው የኔ ከርታታ ሰው በሀገሩ ላይ መኖሪያ ያጣል እንደ በሞቴ በመዬ ልጅ በእህቶች ምክንያት ያአላህ ፈረጃውን ያምጣልሽ ሀቢበቲ😢😢😢😢😢😢😢😢የጭካኔ ጥግ የጃችሁን ይስጣችሁ አቦ ቱ
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
9 ай бұрын
አደራ አለምሰገድ የዚህችን ልጅ ነገር ተከታትለህ ከዳር ሳታደርስ ተስፋ እንዳትቆርጥ:: እንዚህን ለህሊናም ሆነ ለህግ የማይታዘዙትን እህቶቿን አጋልጣቸው:
@user-kz9id4xj8o
9 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን በጣምም አምሮቡሻል ተመስገን ፈጣሪ ይጠቡቅሽ ሀይል ጉልበት ይሁንሽ እዮሀ ሚድያም ምርጥ ታማኝ ሚዲያ አስታራቂ ነዉ።
@fuziyaademseid
9 ай бұрын
እውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ ደግ የጁን አያገኝም ይገርማል በጣም
@asterymarymleji6094
9 ай бұрын
ወይኔ በእግዚያብሔር ሰዎ በጣም ተጨካክነዋል በቱ ለስርጉድና ለበሽተኛ እህቷ እንዲኖሩ ቢፈቀድላቸው ደስ ይለኛል
@Salam-m7u
9 ай бұрын
ፈጣር እህትሽን ይማርልሽ ምንላይ ደርሳይሆን እያልሁ ነበር እረ ልቦና ይስጣቼው
@የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ
9 ай бұрын
እህቴ ከቻልሽ አብረሻት እየተጠመቅሽ ሱባየ ግቢ በሱባየ ጠይቂ መንፈስ ነው የሚጫወትባችው የመምህር ተስፈየን ትምህርት ተከታተይ ማነህ እያልሽ ስገጅ ፁሚ ንስሀ ግቢ አስተካክልልኝ ብለሽ ለግዚያብሄር ስጭ ይመለስልሻል ካጠፍው ይቅርታ
@helanhelan50
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍትህ ያሰጥሺ እህቴ 🙏🙏🙏 በዚህልክ ክፋት በጣም ከባድ ነው ልቦና ይስጣችሁ
@selamshimels9287
9 ай бұрын
በባለፈው ቪድዮ ላይ መታረቅ እንፈልጋለን እኛ አማኝ ነን ሲሉ አለነበር እንዴ አማኝ ማለት ይሄ ነው እንዴ እህታቸውን ደም እንባ እያስለቀሱ እንደዚ እያረጉ በተ እምነት ሄደው ሲቆሙ አይሰቀጥጣቸውም አረ አግዜርን ፍሩ ፈጣሪን ፍሩ እቺን የመሰለች ልጅ አታሰቃዩ በፈጠራችው ።እግዝአብሔር ይርዳሽ እህቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ሰላሙን ያውርድልሽ
@MuhammadMuhammad-xp5xc
9 ай бұрын
ስደት የወጣሁበት ቀን የተረገምሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በስደት 11 ኣቴ17አመት ልጅ ሁኔ 2005 ግቦት 8 የወጣሁ 28አመት ሊሆነኝ ነው እድሜየም ይህን ያህል አመት የለፋሁበትን ገዘቤን በተሰብ ከዱኝ አባቴ ከዳኝ እራሴን ላጥፋ እልና የሚጠብቀኝ ቅጣት ነው ምን ልሁን ተሰባበርኩ ደከመኝ😭😭😭😭😭😭😭😭እረ የወገን ያለህ እርዱኝ በዱአ አልቻልኩም በስደት
@سارهالحبشي-ش8ن
9 ай бұрын
አይዞሺ እህት ነገም ሌላ ቀን ነው. አባትሺንም ልቦናቸውን እግዚአብሔ ያራራልሺ.
@AlemTeka-ej3yq
9 ай бұрын
አረ አትናደጂ የበሉት አባትሽ ስለሆኑ የተሻለ ነው ። የአረብ ሀገር ሴቶች አብዛኛዎቹ በወንድ ነው የሚበሉት ። አባትሽ ከተናዘዙ ለአንቺ እንዲናዘዙ በሽማግሌ አስጠይቂ ።
@Ergoye
9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ያበርታሽ አባትሽም ልቡንን ያራራልሽ
@titiyoutub6254
9 ай бұрын
አቤት ግፍ እድህም እማርግ አባት አለዴ የእናናት አይዞሽ ነገ ሌላ ቀነው እሽ ትንሽ ግዜ ሠርተሽ አገርሽ ግቢ በዛች ሥር እነሡን ተያቸው በቃ
@RahmaRahma-tx1vk
9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ከተበዳይ ጋር ነው በጪራሽ ወደዚህ መጥፋት አትግቢ ዱኒ ላይ የተካድሽውን በአኼራ ትቀበያለሽ ከአላህ እዳትጣሊ
@youtubia7406
9 ай бұрын
ውይ ሁሌ የማስባት ምን ደረሰች ሰል ስናፍቅ የነበረች ምስኪን እህቴ እንዲህም ፈገግታሽንም ማየት ተመስገን ነው❤
@bitubitu2374
9 ай бұрын
ፍርድ የመዳኒህአለም ነዉ😢😢😢😢
@emuadmasu873
9 ай бұрын
Egizabher Yerdat
@tetinakelemeworq9118
9 ай бұрын
በጣም የግርማል ማርያምን አኔ ጠላቴን አሰብሽ ናበር መን ላይ ናት በይ ናበር ዛር ደም አቼ መጣሽ የገርማል የ ፈጣሪ ሰራህ
@Hana-3838
9 ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔መጨረሻው የእሕታችን ምላይ ደረሰ ያማል ወይ ሥደት ዘርሕ ይጥፍ
@ta-sy6up
9 ай бұрын
ፈጣሪ ወደ ልባቸው ይመልሳቸው አረሜን የሆኑ እህታሞች አጋጠምሽ እህቴ ፈጣሪ ከሁሉም በላይ ጤና ይስጥሽ ሁሉም ያልፋል From ERi…, GBU bro…❤
@rozalove7257
9 ай бұрын
ወላሂ ይችን ልጅ ሁሌ አስባታለሁ ነገሮች ተስተካክሎውላት ባያት ብዬ እመኝ ነበር የኔ ከርታታ 😢😢😢😢
@SisHop-e8z
9 ай бұрын
እኔ የነዚህ ሰዎች ነገር ግራ ይገባኛል ለየትኛው እድሜ ነው እንደዚ የሚሆኑት ጠዋት ታይተን ማታ ለምንጠፋው እረ ፈጣሪ እኮ ፍቅር ነው የሚያስተምረን ልቦና ይስጣቸው
@tizuethiopia7894
9 ай бұрын
የኔ እህት ስርጎትዬ አምሮብሻል ደስ ብሎኛል ስላየውሽ ❤
@yeshyemarr8303
9 ай бұрын
አወ❤ ደምሪኝ በቅንነት
17:43
እሮብ 5 ሰዓት? በቀጠሯችን ሰዓት ያልጠበቅነው ገጠመን! የቤት እቃ በመኪና ጭኖ ወዴት ሄደ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 163 М.
1:02:11
የታዋቂዋ ኤልሳ አሰፋ የህይወት መንገድ! ሰላም ስለሰጠኝ ባለቤቴን አመሰግናለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 9 М.
1:05:24
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
Marat Oralgazin
Рет қаралды 744 М.
00:58
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
ASMR FOOD
Рет қаралды 68 МЛН
00:43
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 133 МЛН
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 448 М.
58:43
ጥር ላይ መተሽ እንዴት በመስከረም ትወልጃለሽ? ብሎ 2ኛዉ ልጅ የኔ አይደለም አለኝ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 72 М.
1:34:13
Lualawi ሉዓላዊ-ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምሕርት ሚኒስትር) ከሉዓላዊ ሚዲያ ጋር
Lualawi ሉዓላዊ
Рет қаралды 116 М.
38:58
ከጎንደር እስከ ኖርዌይ! ስንቱን ውጣ ውረድ አይቼ አውሮፓ ብገባም በገዛ ባሌ ጨካኝነት ‘ዲፖርት’ ተደረኩኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 321 М.
1:39:08
7 ዓመት ሙሉ የፀባችን ምክንያት እንጋባ ማለቴ ነበር! ስለ ባሌ ማንም አስተያየት መስጠት አይችልም! #jamfamily#gizachewashagrie#love
Maraki Weg
Рет қаралды 185 М.
50:41
እህቴን እና ባሌን እጅ ከፍንጅ ያዝኳቸው! የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሆነብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 213 М.
32:04
ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት ክፍል 7
Sile HiwotTV
Рет қаралды 7 М.
58:44
የሙሽራው እና የሚዜው ሴራ ተጋለጠ!!ሙሽሪት በጫጉለዋ ቀን የተሰራችው ጉድ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 86 М.
53:11
‘እኔ እኮ እናታችሁ ነኝ’ ይሄን ታሪክ የምትሰማ እናት ትፍረደኝ ለልጆቼ የምነግራቸዉ የማያዉቁት ታሪክ አለኝ የእርቅ ማእድ Ethiopia Habesha
Sami Studio
Рет қаралды 60 М.
1:31:20
ወርዷል የተባለው ኤልያስ የት ነው? | የእነ አርቲስት ጀማነሽ ውዝግብ መቋጫ | እምነ አስራተ ዳዊት ጀማነሽ ሰለሞን | Haleta tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 103 М.
51:23
ከአሰሪዋ ጋር የጠረጠርኳት ባለቤቴ ላይ በፈፀምኩት ነገር ሕይወቴ ወደ ሞት ተሸጋገረ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 48 М.
1:05:24
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
Marat Oralgazin
Рет қаралды 744 М.