Track 01 Fera Firhate | ፈራ ፍርሃቴ | Aster Abebe Vol 2

  Рет қаралды 809,102

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер: 516
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 3 ай бұрын
ፈራ ፍርሃቴ ደረበልኝ በላይ አለበሰኝ ጸጋ እንዲሆነኝ አቅም እስክደርስ እርሱ ጋ በአቅመኞች ጉልበት በብርቱዎች ማደም የማትገፈፍ ልብሴ ለኔ እንዳንተ የለም ደረበልኝ በላይ አለበሰኝ ጸጋ እንዲሆነኝ አቅም እስክደርስ እሱ ጋ በአቅመኞች ጉልበት በብርቱዎች ማደም የማትገፈፍ ልብሴ ለኔ እንዳንተ የለም 1- በህብሮች ቀለም በተንቆጠቆጠች ከወንድሞች መሃል ለዮሴፍ ለተባለች ቢውልባት ደምቆ ለብሶ ቢያምርበት ቢያሳብቅ ሞገሱን አይንህ እንዳረፈበት ዛቻ ሲጠብቀው መልካም እያሰበ እንጀራ አቀብሎ ጉድጓድ ለተቸረ ለሰው ሃገር ሰዉ ጠብቀህ ዘመንን በአንተው እጅ ለበሰ የማይገፈፈውን 2- የንጉስ ልብ ከፍቶ ጦርን ሲወረውር የተቀባው ቅባት ሲያስነሳ ስደትን በእባብ ጊንጥ መኖሪያ በአዶላም ዋሻ ስንቱን አስጀገነ ሆነኸው ድል መንሻ መጠጊያ ለሌለው ማስገቢያ ለአንገቱ ስንቱ ተማምኖብህ ተረፈ ለስንቱ ሸለቆው ጠገበ በጠልህ ረስርሶ ቀን እስኪወጣለት አንተን ተንተርሶ ፈራ ፍርሃቴ ቃልህን ስትናገር ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በእኔ መንደር ጥንካሬ አገኘኝ ፊትህን በማየት ደመቀ ህይወቴ ከአንተ በመቆየት ፈራ ፍርሃቴ ቃልህን ስትናገር ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በኔ መንደር ጥንካሬ አገኘኝ ፊትህን በማየት ደመቀ ህይወቴ ከአንተ በመቆየት ከላይ ከውሽንፍር ጥላ ከሃሩሩ የጸናልኝ ቤቴ መርከብ በማዕበሉ የማይደፈር አጥር ለጎመጀኝ አውሬ ትልቁን ወግድ ባይ የማይነቀነቅ በሬ ከላይ ከውሽንፍር ጥላ ከሃሩሩ የጸናልኝ ቤቴ መርከብ በማዕበሉ የማይደፈር አጥር ለጎመጀኝ አውሬ ትልቁን ወግድ ባይ የማይነቀነቅ በሬ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ ምን ይሆናል ለጸጋው ታልፎ የተሰጠ መንገድ ጎዳናውን ለእግዚአብሔር ይኸውልህ ያለ ምን ይሆናል ለጸጋው ታልፎ የተሰጠ መንገድ ጎዳናውን ለእግዚአብሔር ይኸውልህ ያለ ያየህለት እንጂ የሚያልፍ የሚያገድመው አያገኘው ቃሉ እንዳለ እንደተጻፈለት ነው የሚኖረው ያየህለት እንጂ የሚያልፍ የሚያገድመው አያገኘው ቃሉ እንዳለ እንደተጻፈለት ነው የሚኖረው አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው
@brkyegeta
@brkyegeta 3 ай бұрын
ጌታ አንቺን ተጠቅሞ በቃሉ የታጨቀ በመንፈስ ቅዱስ የተደረሰ መዝሙር ጥንቅቅ ያለ መዝሙር ስለ ሰጠን ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁን እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ይህን መዝሙር ስሰማ
@samsonyirgalem3930
@samsonyirgalem3930 2 ай бұрын
ቃል የለኝም ለፀጋ ዉ ባለቤት ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ። አንቺ በረከታችን ነሽ አስቱዬ ፀጋ ይብዛልሽ የሚያፅናና ,የሚያበረታ ,የሚመክር ዜማ ቅኔ ጌታ ያፍስስልሽ።
@KelkiasSolomon
@KelkiasSolomon 2 ай бұрын
Tebareki
@kumnegerAyenew-bm7yr
@kumnegerAyenew-bm7yr 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 2 ай бұрын
𝒂𝒏𝒄𝒉𝒊 𝒕𝒆𝒍𝒆𝒚𝒂𝒍𝒆𝒔𝒉𝒆 𝒂𝒉𝒖𝒏𝒆𝒎𝒆 𝒆𝒈𝒆𝒛𝒊𝒉𝒂𝒃𝒆𝒉𝒆𝒓𝒆 𝒂𝒃𝒆𝒛𝒆𝒕𝒐 𝒚𝒆𝒃𝒂𝒓𝒆𝒌𝒆𝒔𝒉𝒆!!!
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 ай бұрын
የቱን ሰምቼ የቱን ላስቀድም የቱን አቆይቼ ልስማ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ እሳት የተለወሱ ናቸው ከመውጣቱ በፊት ብሰማውም እንደ አዲስ ሰምቶ እንደማያውቅ ነው እየሰማውት ያለሁት አስቱ ብዬ ነበር እንደዚ እንደሚሆን ተባረኪልኝ አቦ 🥁🎷💎🙏🏽🎻🪈🪗🎤🎬🎼🎧🎸🥁🪇🎺🪘🎹🙌🪕💎💎💎
@aklilwola3973
@aklilwola3973 3 ай бұрын
አታሽቃብጥ here and there
@OfficialNattye
@OfficialNattye 3 ай бұрын
@@aklilwola3973 ይሄ ማሽቃበጥ ከተባለ ላንተ ኧረ አሽቃብጣለሁ!!! በደንብ ነው ምናሽቃብጠው ገና ሰማይ እንዘምረዋለን ገና ብዙ ታነባለህ እንኳን 26t አይቼ ድሮም ዝማሬ አፍቃሪ ነኝ Uuuuuuuy🙆🏻🙆🏻🙆🏻 እናሽቃብጣለን ለኢየሱስ እንሮጣለን እናሸረግዳለን...አውቃለሁ ለኔ እንዳልሆነ ግን እወቅልን እንልሀለን ለኢየሱስ ነው ቅኔ ዝርቁ እናሽቃብጣለን ገና ብዙ ታነባለህ ተባረክልኝ🙌🥰🥰
@YewondwosenBeyene
@YewondwosenBeyene 3 ай бұрын
sure Tebrek ቅን ሰው❤❤❤
@Tomno319
@Tomno319 3 ай бұрын
​@aklilwola3973 leave him alone bro😊
@esayasworku1672
@esayasworku1672 3 ай бұрын
@@aklilwola3973newer nw ayibalem
@MisganaAregawoldemariam
@MisganaAregawoldemariam 3 ай бұрын
ኧረ ወየው 🙆🙆🙆 የመላእክት ዝማሬ እንዴት ይሆን እኔ ግን ይሔ ሳምፕል ይመስለኛል❤❤❤❤❤❤
@eyuel5
@eyuel5 3 ай бұрын
ደረበልኝ በላይ አለበሰኝ ፀጋ እንዲሆነኝ አቅም እስክደርስ እሱ ጋር ባቅመኞች ጉልበት በብርቱዎች ማደም የማትገፈፍ ልብሴ ለኔ እንዳተ የለም (2) በህብሮች ቀለም በተንቆጠቆጠች ከወንድሞች መሃል ዮሴፍ ለተባለች ቢውልባት ደምቆ ለብሶ ቢያምርበት ቢያሳብቅ ሞገሱ አይንህ እንዳረፈበት ዛቻ ሲጠብቀው መልካም እያሰበ እንጀራ አቀብሎ ጉድጓድ ለተቸረ ለሰው ሃገር ሰው ጠብቀህ ዘመንን ባንተው እጅ ለበሰ የማይገፈፈውን የንጉስ ልብ ከፍቶ ጦርን ሲወረዉር የተቀባው ቅባት ሲያስነሳ ስደትን በእባብ ጊንጥ መኖሪያ በአዶላም ዋሻ ስንቱን አስጀገነ ሆነኸው ድል መንሻ መጠጊያ ለሌለው ማስገቢያ ለአንገቱ ስንቱ ተማምኖብህ ተረፈ ለስንቱ ሸለቆው ጠገበ በጠልህ ረስርሶ ቀን እስኪወጣለት አንተን ተንተርሶ ፈራ ፍርሃቴ ቃልህን ስትናገር ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በእኔ መንደር ጥንካሬ አገኘኝ ፊትህን በማየት ደመቀ ህይወቴ ካንተ በመቆየት (2) ከላይ ከውሽንፍር ጥላ ከሃሩሩ የጸናልኝ ቤቴ መርከብ በማዕበሉ ማይደፈር አጥር ለጎመጀኝ አውሬ ትልቁን ወግድ ባይ ማይነቀነቅ በሬ (2) አዎ ስምህ ነው አዎ (4) ምን ይሆናል ለጸጋው ታልፎ የተሰጠ መንገድ ጎዳናውን እግዚአብሄር ይኸውልህ ያለ (2) ያየለት እንጂ የሚያልፍ የሚያገድመው አያገኘው ቃሉ እንዳለ እንደተጻፈለት ነው የሚኖረው (2) ምን ይሆናል ለጸጋው ታልፎ የተሰጠ መንገድ ጎዳናውን እግዚአብሄር ይኸው ሁሌ ያለ (2) ያየለት እንጂ ሚያልፍ ሚያገድመው አያገኘው ቃሉ እንዳለ እንደተጻፈለት ነው የሚኖረው (2) አዎ ስምህ ነው አዎ (4) አሜን!!!
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 ай бұрын
Thank you so much 🙏🙏
@beemnetyishak6802
@beemnetyishak6802 3 ай бұрын
አንተ ሰው ተባረክ 🙏
@hayagona9697
@hayagona9697 2 ай бұрын
Thank you
@YegetanehHG
@YegetanehHG 2 ай бұрын
The way she expressed about David's life Just WOW. የንጉስ ልብ ከፍቶ ጦርን ሲወረውር የተቀባው ቅባት ሲያስነሳ ስደትን በእባብ ጊንጥ መኖሪያ በአዶላም ዋሻ ስንቱን አስጀገነ ሆነኸው ድል መንሻ መጠጊያ ለሌለው ማስገቢያ ለአንገቱ ስንቱ ተማምኖብህ ተረፈ ለስንቱ ሸለቆው ጠገበ በጠልህ ረስርሶ ቀን እስኪወጣለት አንተን ተንተርሶ God bless you Astuyye - our blessing
@betelehemmoges
@betelehemmoges 3 ай бұрын
ፈራ ፍርሀቴ ቃልን ስትናገር ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በኔ መንደር ጥንካሬ አገኘ ፊትህን በማየት ደመቀ ህይወቴ ካንተ በመቆየት❤❤❤❤
@Ephrame1
@Ephrame1 3 ай бұрын
እኔ እድለኛ ነኝ በዚ ዘመን እንደዚህ አይነት መዝሙር መስማት በመቻሌ ተባረኪ ❤❤astye
@Egege-gg6uh
@Egege-gg6uh 26 күн бұрын
እኔም እድለኛ ነኝ
@saraabebe5288
@saraabebe5288 3 ай бұрын
አሰቱዬ በዚህ በመጨረሻው ዘመን ባንቺ ውሰጥ ባሰቀመጠው ፀጋ ራሱን ኢየሱስን ትኩር ብለን እንድንቀጥል ያደረገን የፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት 🙏🙏🙏 አሰቱዬ ዘመንሸ ይለምልም ትውልድሸ ይባረክ💓💓💓💓
@bettyalexsis8987
@bettyalexsis8987 3 ай бұрын
አስቱዬ ስስታችን ነሽ! ፀሎታችን ውስጥ ርዕሳችን ሆነሻል😭😭 ቅዱሳን ስንንበረከክ እናስባት! እልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ💜💜💜😭😭😭😭😭😭 አስቱ ሴት እህቶችሽ ልባምነትን ስላየንብሽ መዝሙሮችሽ ልባችንን እግዚአብሔርን ለመምሰል ስለሚያነቃቁልን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!! እወድሻለሁ ለምልሚ ብዢ በኢየሱስ ስም!!!
@joyunspeakable8667
@joyunspeakable8667 3 ай бұрын
የማትገፈፍ ልብሴ ለእኔ እንዳንተ የለም። የክርስቶስ ወንጌል ይህ ነው። በአለም የተራቆታችሁ፣ የተገፋችሁ፣ ኑ ፀጋው ብቃት ይሆንላችኋል፣ ያቆማችኋል፣ ይሸልማችኋል፣ ለራሳችሁ የማትበቁትን ለብዙዎች መዳን ያደርጋችኋል። ❤
@ephremagebre7009
@ephremagebre7009 2 ай бұрын
ከሀሉ በላይ ፀጋውን ያለገደብ አብዝቶልሽ ለቤተክርስቲያን በረከት እንድትሆኚ የረዳሽ ጌታ ይባረክ። አንቺ እህታችን ደግሞ ከጌታ የተቀበልሽውን ጸጋና ሀይል በታላቅ ትህትናና ምሳሌ በሚሆን መንገድ ለፍጥረት ሁሉ በማድረስ ላሳየሽን በለአደራነት ጌታ በብዙ ይባርክሽ። እንዲሁም ሙዚቃውን እዲህ አሳምረው ያቀናበሩ እጅችም ይባረኩ።
@Egege-gg6uh
@Egege-gg6uh 26 күн бұрын
አሜን ለሁላችን ቤተሰብ
@tesfatsiongebreigziabher8224
@tesfatsiongebreigziabher8224 Ай бұрын
አስቱየ ከሰማይ ወደ ምድር የተለቀቀ ገደብ የለሸ የአምላካችን ጸጋ ብህይወትሽ እንደጎርፍ ጎረፈ በተዘጋጀ ህይወት እንዲህ ያደረገ ጌታስሙ ይባረክ
@kalebtesfaye415
@kalebtesfaye415 3 ай бұрын
ዜማሽ, ግጥሞችሽ, በአጠቃላይ መዝሙሮችሽ በሙሉ የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ በጣም powerful ናቸው ተባረኪ
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 3 ай бұрын
Amazing ❤❤❤❤
@sophiyashemsu
@sophiyashemsu 3 ай бұрын
@Lemlem-b9k
@Lemlem-b9k 3 ай бұрын
Hg❤hmhhky❤❤❤❤❤❤❤
@SamuelMengistu-n3n
@SamuelMengistu-n3n 3 ай бұрын
አስቱዬ በየለቱ ሰጠብቅ ነው አሁን በኤርፎኔ ኢየኮመከምኩ ነው የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 3 ай бұрын
አስቱ የሰማይ አምላክ እንደገና እንደገና ደግሞ ደጋግሞ ደጋግሞ ይባረኪሽ ሌላ የሚለው ቃል የለኝም በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተሞሉ መዝሙርችሽ እጅግ እጅግ ባርኮናል 🎉🎉
@BereketB-c1i
@BereketB-c1i 3 ай бұрын
ለዚህ ቃል የለኝም የጸጋው ባለበት ይባረክ አስቱ ፀጋ ይብዛልሽ
@hiwotgetahun9005
@hiwotgetahun9005 3 ай бұрын
ከልብ የጀገንኩበት መዝሙር❤
@derejemuskrat2978
@derejemuskrat2978 3 ай бұрын
አንቺ ልጅ መዠሙሮችሽ እነደእርጎ ናቸወ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@SoloKing-x5p
@SoloKing-x5p 2 ай бұрын
Same here
@rollnati
@rollnati 2 ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን🙏🙏🙏 .........ምን ይሆናል ለፅጋው ታልፎ የተሰጠ መንገድ ጎዳናው ለእግዚአብሄር ይሄውልህ ያለ ያየለት እንጂ ሚያልፍ ሚያገድመው አያገኘው ቃሉ እንዳለ እንደተፃፈለት እንዲሁ ነው:: ተባረኪ የተባረክሽ ነሽ🙏
@misgu03asrat
@misgu03asrat 3 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው መዝሙር አስቱዬ ብርክ በይልኝ።❤❤❤❤
@Daneiltesfaye-w6d
@Daneiltesfaye-w6d 14 күн бұрын
የፀሎት ሰዉ መዝሙር እንዲህ ይባርካል ጌታ ስለሰጠሽ ቅኔ እግዚአብሔር ይመስገን።
@ermiasgashu1950
@ermiasgashu1950 3 ай бұрын
I can't stop listening this very powerful and wonderful song. This tells me that you have been spending a quality tiime in the heavenly places with Jesus and those mighty men of God like Joseph and David. I am definitely sure that all these songs are directly fetched from the everlasting river in the kingdom of God. You have given us what you have recieved without greed. I am very grateful on behalf of those who are deeply thirsty and hungry of the pure and uncorrupted messages. Stay blessed. May my Lord Jesus bless the rest of your days along with your family!
@nahombiniam7281
@nahombiniam7281 2 ай бұрын
Thank you , you spoke my mind.
@Sisualex
@Sisualex 28 күн бұрын
አስቱዬ ከወጣ ጀምሮ ሌላ መስማት አልቻልኩም 23ውጪ ሁሌም የእግዚአብሔር ሀልዎት የሚያኖር መዝሙር ተባረኪ ❤❤❤❤❤
@yessehakwondwossen4145
@yessehakwondwossen4145 3 ай бұрын
አስትዬ ቃል የለኝም። ብቻ ምን ያህል ከጌታ እንደምታሳልፊ ዝማሬዎችሽ ይናገራሉ። ተባረኪ
@minteepter8488
@minteepter8488 3 ай бұрын
My god ከ 5:16 በኋላ ባለው ዜማ ራሱን የቻለ ሌላ መዝሙር ያስፈልገናል አስቱ❤
@ephremagebre7009
@ephremagebre7009 2 ай бұрын
Exactly
@elsabetdereje5698
@elsabetdereje5698 15 күн бұрын
አስቱዬ የቱን እንስማው ብቻ የፀጋው ባለቤት ጌታ ስሙ ይባረክ🥁🥁🎺🎺🎸🎷🎷🥁🥁
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 3 ай бұрын
አስቱዬ ስለበዛልሽ ፀጋ ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤
@MeskevemMatiwos
@MeskevemMatiwos 3 ай бұрын
የምለውን አጣውት የቱ ስምቸ የቱን ልቶ ብቻ ተባረኪ የእኛ ውድ ስጦታችን አስኮ❤❤
@NEGATUTEMESGEN
@NEGATUTEMESGEN Ай бұрын
ከGod ጋር እንደቆየሽ ያስታውቃል የመንፈስ ቅዱስ መዓዛ አለው❤❤ blessed ❤❤❤
@asratmulachew690
@asratmulachew690 3 ай бұрын
ማትገፈፍ ልብሴ፣ ኢየሱሴ ❤
@tesfayatefera2338
@tesfayatefera2338 3 ай бұрын
ዋውው ድንቅ መዝሙር ስምህ ይባረክ ኢየሱስ ....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አዎዎ ስምህ ነው ...አዎዎ ስምህ ነው....አዎዎ ስምህ ነው ኢየሱሴሴሴ.... ተባረኪልኝ ውዷ ዘማሪት አስቱዬ❤❤❤❤
@MindayeShone-cs8eo
@MindayeShone-cs8eo 2 ай бұрын
ምን ልበል በቃ መንፈስን የምያድሱ ድንቅ መዝሙሮች ናቸው አሱቱየ ዘመንሽ ይባረክ ጸጋውን ያብዛብሽ❤❤❤❤
@SeblewengelLemma
@SeblewengelLemma 3 ай бұрын
አስቱነት ጣፋጭ ዝማሬ በመንፍስ የተሞላ ❤❤❤❤ስወድሽ!!!!!!!
@leulhabte8824
@leulhabte8824 3 ай бұрын
ምን ይሆናል ለጸጋው ታልፎ የተሰጠ መንገድ ጎዳናውን እግዚአብሄር ይኸውልህ ያለ ያየለት እንጂ የሚያልፍ የሚያገድመው አያገኘው ቃሉ እንዳለ እንደተጻፈለት ነው የሚኖረው ! Amen Amen Amen! አስቱዬ በረከትሽ ብዙ ነው በጣም.. እንዴት እንደምትችይው አላውቅም
@mesfindemissie2071
@mesfindemissie2071 3 ай бұрын
@abebatekola7667
@abebatekola7667 3 ай бұрын
ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን የረዳሽን የተናገረውን በአንቺ አድርጎአልና አመሰግነዋለሁ ክብር ለእሱ ሁሉን ላደረገ ይሁን ተባረኪ የልቡን ሀሳብ የምታገለግይ ዘመንሽ በመንግስቱ ሀሳብና ፈቃዱ ዘንድ ይለቅ ይብዛልሽ ።
@yosephgebeyehu4525
@yosephgebeyehu4525 3 ай бұрын
ደረበልኝ በላይ አለበሰኝ ጸጋ እንዲሆነኝ አቅም እስክደርስ እርሱ ጋ በአቅመኞች ጉልበት በብርቱዎች ማደም የማትገፈፍ ልብሴ ለኔ እንዳንተ የለም 1- በህብሮች ቀለም በተንቆጠቆጠች ከወንድሞች መሃል ለዮሴፍ ለተባለች ቢውልባት ደምቆ ለብሶ ቢያምርበት ቢያሳብቅ ሞገሱን አይንህ እንዳረፈበት ዛቻ ሲጠብቀው መልካም እያሰበ እንጀራ አቀብሎ ጉድጓድ ለተቸረ ለሰው ሃገር ሰዉ ጠብቀህ ዘመንን በአንተው እጅ ለበሰ የማይገፈፈውን 2- የንጉስ ልብ ከፍቶ ጦርን ሲወረውር የተቀባው ቅባት ሲያስነሳ ስደትን በእባብ ጊንጥ መኖሪያ በአዶላም ዋሻ ስንቱን አስጀገነ ሆነኸው ድል መንሻ መጠጊያ ለሌለው ማስገቢያ ለአንገቱ ስንቱ ተማምኖብህ ተረፈ ለስንቱ ሸለቆው ጠገበ በጠልህ ረስርሶ ቀን እስኪወጣለት አንተን ተንተርሶ ፈራ ፍርሃቴ ቃልህን ስትናገር ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በእኔ መንደር ጥንካሬ አገኘኝ ፊትህን በማየት ደመቀ ህይወቴ ከአንተ በመቆየት ከላይ ከውሽንፍር ጥላ ከሃሩሩ የጸናልኝ ቤቴ መርከብ በማዕበሉ የማይደፈር አጥር ለጎመጀኝ አውሬ ትልቁን ወግድ ባይ የማይነቀነቅ በሬ ከላይ ከውሽንፍር ጥላ ከሃሩሩ የጸናልኝ ቤቴ መርከብ በማዕበሉ የማይደፈር አጥር ለጎመጀኝ አውሬ ትልቁን ወግድ ባይ የማይነቀነቅ በሬ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ ምን ይሆናል ለጸጋው ታልፎ የተሰጠ መንገድ ጎዳናውን ለእግዚአብሔር ይኸውልህ ያለ ምን ይሆናል ለጸጋው ታልፎ የተሰጠ መንገድ ጎዳናውን ለእግዚአብሔር ይኸውልህ ያለ ያየህለት እንጂ የሚያልፍ የሚያገድመው አያገኘው ቃሉ እንዳለ እንደተጻፈለት ነው የሚኖረው ያየህለት እንጂ የሚያልፍ የሚያገድመው አያገኘው ቃሉ እንዳለ እንደተጻፈለት ነው የሚኖረው አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው
@Jesus-saves-4
@Jesus-saves-4 2 ай бұрын
weyne i cant stop listining this mezmur mn aynet menfes new ybzalsh astuye😇🤌
@glorytube28
@glorytube28 2 ай бұрын
አንቺ በጌታ ፀጋ የተሞላሸ zelalemsh yetebarek yehun geta zemeneshen yebarkow Astuyee
@MillionGebeyehu-nc9rj
@MillionGebeyehu-nc9rj 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም ደስ የሚያሰኝ የጌታ መገኘት ያለበት መዝሙር ተባረኪ ቅመም
@ense7025
@ense7025 3 ай бұрын
አስቱዬ ዝርዝር የለኝም እንጂ ብሸልምሽ ደስ ባለኝ ነበር። ጌታ የሸለመሽ ፀጋው ይበቃሻል ለነገሩ። ብሩክ ነሽ። ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤
@nebyudaniel5749
@nebyudaniel5749 3 ай бұрын
የዘመናችን ጌታ የሰጠን ክስተት ነሽ አስቱ ጌታ ፀጋሽን ይጠብቅልሽ ❤️❤️❤️
@SurafelKedo
@SurafelKedo 21 күн бұрын
tebareki ehitachin astu be ewnet mezmuru menfes alebet
@tamratbogale
@tamratbogale 3 ай бұрын
የተወድድሽ እህታችን ዘማሪ አስቴር አበበ ከጌታ እግር ስር ጊዜ ወስደሽ በተቀበልሽው ዝማሬዎች ተባርከናል ። ለዘላለም በጌታ ህልውና መዋል ማደር በጌታ ጸጋ ማደግ መጨመር ይሁንልሽ ።
@surafelgirma8221
@surafelgirma8221 3 ай бұрын
አስቱ ይህን ፀጋ የሰጠሽ እግዝያብሔር ይባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@buchilove5600
@buchilove5600 2 ай бұрын
My God........🙏🙏🙏🙏🙏 ምን ይሆናል ለጸጋው ታልፎ የተሰጠ መንገድ ጎዳናውን ለእግዚአብሔር ይኸውልህ ያለ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!
@saroneyegeta8246
@saroneyegeta8246 Ай бұрын
ፈራ ፍርሃቴ ቃልህን ስትናገር ሽሽ ጨለማዬ ነጋ በእኔ መንደር ጥንካሬ አገኘኝ ፈትህን በማየት ደመቀ ህይወቴ ከአንተ በመቆየት❤
@munaamazingspich7123
@munaamazingspich7123 3 ай бұрын
Bezemene kesemahut mezmuroche hulu yeleyal astuye enkuan geta eredashe
@MekdesAekel
@MekdesAekel 2 ай бұрын
አስቱዬ እወድሻለሁ የዝማሬዎችሽ ጥልቀት ጠንካራ የሆኑ የቃላት አመራረጥሽ ዝማሬዎችሽ ላይ ያለው የመንፈስ ፍሠት❤❤❤❤ የቱን ብዬ የቱን ልተው የዘመናችን ድንቅ ስጦታችን ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AberhamKolla
@AberhamKolla 3 ай бұрын
ጌታ ለዘላለም ያው ነው ተባረኪ አስቱ
@Ethiopia_Leikun
@Ethiopia_Leikun 3 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ❤❤❤❤❤
@thiya5360
@thiya5360 3 ай бұрын
Thank you, Abba! ❤
@MaruZeneba-i8s
@MaruZeneba-i8s Ай бұрын
አሜን!!!! አዎ ስምህ ነው ። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።!!!!
@mezkeiraddisu171
@mezkeiraddisu171 3 ай бұрын
አንደኛ ነሽ እህቴ ብቻ ሌላ ምን እላለሁ ጌታ ይባረክ
@Nlmethiopia
@Nlmethiopia 2 ай бұрын
ርቦኝ ነበረ ደጋግመ ሰማሁት አሁንም መጥገብ አቃተኝ እንዴት ያለ መባረክ ነው🎉🎉🎉
@BiniyamTadese-et1hu
@BiniyamTadese-et1hu 2 ай бұрын
የማይጠጋብ ዝማሬ ነው የኢየሱስ ፍቅር እኮ ይልያል።
@JesusMyHealer
@JesusMyHealer 3 ай бұрын
ክፋ የራሱ የሆኑትን ተጠቅሞ የጥፋት ሚሳዬል ያወርዳል ምንም እንኳን መጨረሻው ሽንፈት ቢሆንም። እነሆ የተባረክሽ ስጦታችን የሆንሽ እህታችን አስቱ ይህን የመላክት የሕይወት ዝማሬ እንደዝናብ ስላዘንብሽልን ዘመንሽ ልምልልም ይበል ❤
@yehualashetsahile223
@yehualashetsahile223 2 ай бұрын
አዎ ፈራ ፍርሃት አንተ ስትናገር ጌታ ተባረክ። አሜን!!!
@hirutgebu6321
@hirutgebu6321 3 ай бұрын
አስቱዬ በሬከታችን ነሽ ተባረክ❤
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 3 ай бұрын
Dear Sister Aster, You are Truly Blessed and we are Blessed with your songs . Keep soaring for Jesus . God Bless you abundantly!
@AmareAbera-u2v
@AmareAbera-u2v 3 ай бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y Ай бұрын
አሜን አሜን ምን ይሆናል ለፀጋ ታልፎ የተሰጠ❤
@betelhembekele8231
@betelhembekele8231 3 ай бұрын
This song is my addiction to love the grace of God
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 3 ай бұрын
አሁንም አሁንም በብዙ ተባረኪ፤ መላው ዘመንሽ ይባረክ።
@tamrattalamo9361
@tamrattalamo9361 Ай бұрын
Sheshe chelamye nega benesefer ,awooooo❤❤ Amen
@chuchutesfu
@chuchutesfu 3 ай бұрын
አቤት መዝሙር አቤት ስጦታ ሲሰጥ እንዲህ ነው እግዚአብሔር።
@eniyewtsegaye4058
@eniyewtsegaye4058 2 ай бұрын
Spirit filled song
@samsonabebe9875
@samsonabebe9875 3 ай бұрын
thank you for serving the body of Christ and all the nations you are a blessing Astuye
@samsonseifu5625
@samsonseifu5625 3 ай бұрын
ድንቅ ቅኔ ድንቅ ግጥም የተከሸነ ቃል አስቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!!
@yordanosjudi
@yordanosjudi 2 ай бұрын
Gudguad wist talugn sil, nigus argo yemishom geta bicha nw, firhaten ena chelemayen hulu be kibr ena birhan keyrolignal, Astuye God bless you❤❤
@amharicBs
@amharicBs 3 ай бұрын
እንዲም አለ እንዴ! 27 track in a single album, Its a proof that God is still graciously giving gifts for those seeking it through prayer and His word. The songs are very strong and biblical. Honesty I have to listen 2 or 3 times to really understand them😁 God bless you dearly and may he take all the glory.
@HabameAmanuel
@HabameAmanuel 3 ай бұрын
Oww Astu, Another blessing for the next years. I am amazed by how you write your songs! Thank you for listening the lord and letting us hear him too in such amazing way.
@maziferenje
@maziferenje 3 ай бұрын
እድሜሽ በቤቱ ይለቅልሽ
@yewalabekele5559
@yewalabekele5559 3 ай бұрын
ይሄኛው ደሞ ይለያል ከ ቅባት ውጪ ምንም ልሆን አይችልም ተገርማለው በጣም ተባርካለው ዘመንሽ ብሩክ ይሁን ጸጋ ይብዛልኝ
@amharicmezmurcollections3796
@amharicmezmurcollections3796 3 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን አስቴር 🙏 በነጻ የተቀበልሽውን ያለስስት ሰጥተሽናል 🤲 በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበር 😍 በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልሽ 🙌
@meketamamo2057
@meketamamo2057 2 ай бұрын
asterye tebarkebetalewugn zemensh ybarek😇😇😇😇😇🥳🥳🥳🌎🌍🌍balemust gobez zemarinesh
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@iamcrazyaboutjesus.areyou237 3 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን ዳግም በእውነት እና በመንፈስ እንድዘምር ስላረግሽን 🙏
@Royal_elrohi
@Royal_elrohi 3 ай бұрын
አስቱዬ እግዚአብሔር ተመንሽን ይባርክ የዘመናችን በረከት ነሽ በኡነት ሌላም ሌላም ከአንቺ እንጠብቃለን ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤
@natoleworkissa1566
@natoleworkissa1566 3 ай бұрын
Zare church nebern ena albumshin eyeseman betam eyetebarekn neber geta yibarksh tebareki enwedshalen ❤❤❤❤❤❤❤
@dawitdesta3d
@dawitdesta3d 2 ай бұрын
Utuma eebbifamtuu eebbifami Astu, u r so blessed.
@YomifGemechu-v9i
@YomifGemechu-v9i 3 ай бұрын
Amen Ferra firhatee, tenketekete firhateee WOW. Astuyyeee 26 Track !!!! Geta indet indereddash ikko .... Geta Iyesus Tebarek ❤❤❤ Iyesus Tebarek ❤❤❤ Iyesus Tebarek ❤❤❤. Iyesus Tebarek ❤❤❤. Iyesus Tebarek ❤❤❤. Iyesus Tebarek ❤❤❤. Iyesus Tebarek ❤❤❤. Iyesus Tebarek ❤❤❤. Iyesus Tebarek ❤❤❤. Iyesus Tebarek ❤❤❤. Yene wudd Iyesus Ewdihallewuuu. Astuyyen degme degagme barkaaat
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 2 ай бұрын
,ፈራ ፍርሀቴ እግዚአብሔር መጣባት
@mihrettilahun5503
@mihrettilahun5503 3 ай бұрын
ፈራ ፍርሃቴ ቃልህን ስትናገር ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በእኔ መንደር ጥንካሬ አገኘኝ ፊትህን በማየት ደመቀ ህይወቴ ካንተ በመቆየት
@hiwotgetahun9005
@hiwotgetahun9005 3 ай бұрын
ፈራ ፍርሀቴ ቃልህን ስትናገር ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በእኔ መንደር ጥንካሬ አገኘኝ ፊትህን በማየት ደመቀ ህይወቴ ከአንተ በመቆየት አዎ ስምህ ነው አዎ ስምህ ነው
@zewdiedessie1465
@zewdiedessie1465 3 ай бұрын
እህታችን ሆይ! ተባረኪ፤ በመዝሙሩ ተባርኬአለሁ።
@HayniTesfayemenjiye
@HayniTesfayemenjiye 7 күн бұрын
Geta zemenshn brk yargew yenawd❤❤❤
@henokabera6317
@henokabera6317 3 ай бұрын
ተባረኪ የእውነት ❤❤❤
@TsionMaileKinfe
@TsionMaileKinfe 2 ай бұрын
ምን ይሆናል ለፀጋው ታልፎ የተስጠ መንገድ ጎዳናው ለእግዚአብሔር ይሄውልህ ያለ
@GreatFuLLL
@GreatFuLLL 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ውድ እህቴ በነገራችን ላ በአባት አንድ ነን ከአስቱ ጋር
@lensefayera1649
@lensefayera1649 3 ай бұрын
Oh wow, girum dink huluuum, Geta yibarek yihen yemesaselu, menfesin yemiyadisu, miyatsnanun, miyaberetun mezmurochin be wuduwa ihitachin tetekmo sile seten, Amen!!
@Bae_Novaa
@Bae_Novaa 3 ай бұрын
ምን ጉድ ነሽ My God🤯🤯 What a blessing 🤩🤩❤
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 3 ай бұрын
ምን አይነት ብሩክ ነሽ አስቱየ ዘመንች ይለምልም❤❤❤❤🙏
@mikiyasadane4834
@mikiyasadane4834 Ай бұрын
ብርክ በይልን አሁንም ለምልሚ
@HirutTamirat-b3n
@HirutTamirat-b3n 3 ай бұрын
Tebareki astereye geta ahunm yebarkesh ❤️❤️❤️❤️❤️
@mersysolomon2562
@mersysolomon2562 2 ай бұрын
ደግሞ ያለምንም ማስታወቂያ ሳንረበሽ እንድናዳምጥ ስላደረግሽ ተባረኪ ብዙ❤
@diboramelaku4694
@diboramelaku4694 3 ай бұрын
Wow Astuye tebareki..... banchi selanorew tsega geta semu ykber❤❤
@Ameyuwak-h1p
@Ameyuwak-h1p 3 ай бұрын
I don't have words!!! Just stay blessed!!!
@meronbezabh8688
@meronbezabh8688 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን :: ዘመንሽ ይለምልም Astu❤❤❤
@YenataYenu
@YenataYenu Ай бұрын
Abet abet abet❤❤
@Wakgaridamesudemissie
@Wakgaridamesudemissie 3 ай бұрын
5:50❤❤❤❤❤ምን አይነት የሚባርክ መዝሙር ነው!!!! ተባረኪልኝ አስቱዬ ❤❤❤
@genethaileyesus8415
@genethaileyesus8415 3 ай бұрын
ምን ይሆናል ለፀጋው አልፎ የተሰጠ.... Astu my special
@lidiyakasa6752
@lidiyakasa6752 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ🙏🙏 በሷላይ ስላስቀመጥከው ጸጋ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን 🙏🙏ተባረክ አስቱ በርቺ ጌታ ከአንቺ ጋራነው.. 🙏🙏
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
Track 13 Samuelin Enka | ሳሙኤልን እንካ | Aster Abebe Vol 2
9:14
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
Helina dawit | ፍቅር አጋብተህብኛል | feker agabtehbgnal 2025
7:15
Helina Dawit Official
Рет қаралды 134 М.
Track 07 Eredashalehu |እረዳሻለሁ| Aster Abebe Vol 2
7:11
Aster Abebe Official
Рет қаралды 620 М.
Track 02 Gudaye  | ጉዳዬ | Aster Abebe Vol 2
5:34
Aster Abebe Official
Рет қаралды 604 М.
Track 11 Kemuse Yemilike | ከሙሴ የሚልቅ | Aster Abebe Vol 2
6:30
Aster Abebe Official
Рет қаралды 750 М.
Track 03 Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2
6:40
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,7 МЛН