ቫዝሊን እና እቁላል ብቻ በመጠቀም የ18አመት ልጅ ይመሰሉ ዱቡሽሽቡሽ ይበሉ እመኑኝTrust me , you'll look like 10year- old kid us

  Рет қаралды 1,031

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
ሰላም ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ ነባር ቤተሰቦቼም ላክ እያደረጋችሁ ማስተካከል ያለብኝ ነገር ካለ ኮመት እያደረጋችሁ ይህ ቪዶወ እመኑኝ በጣም ነው የምቶዱት አይታችሁ ተጠቀሙት ቪዶውን በትእግስት አዳምጡት በውነት እኔ በጣም ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ 💚💛❤🙏
@hanichotube
@hanichotube 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ንብረት አሪፍ ይህ መጠቀም ለሚፍልጉ ሻዓላ በበብዙ ነገር የሚተላለፍው እና እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን ምንም ነገር አልጠቀምም እናመስግናለን ስለአካፍልሽንም 😍❤️❤️
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤️❤️❤️
@aklilnews
@aklilnews 3 ай бұрын
ንብረቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 3 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽየኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ሁሌም የተለያየ ነገር ለፊታችን የሚጠቅመንን ሥለምታሣይን እናመሠግናለን በርቺልኝ ፈጣሪ ከፈቀደ ነገ እሞክረዋለው❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤❤
@yenemartube1
@yenemartube1 3 ай бұрын
ንብረዬ ደናነሽልኝይሄ እንቁላል በቫዝሊን ድሮ ሰምቼው ነበር በጣም እንደሚያሳምር ግን ሽታ የለውም ወይ በተረፈ ፈልፈል አርገሽ አምጪልን አንደኛ😊
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤
@hanytwin
@hanytwin 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ንብረትዬ እንቁላል እና ቫዝሊን አድርገሽ ቆንጆ የፊት ማስክ ነው የሰራሽው አንቺ ተጠቅመሽ ወደሽው ለኛም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ እህቴ
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 3 ай бұрын
ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ባልዚን እና እንቁላል ነጩን ክፉል እና የሩዝና የተልባ ክሬም ያዘጋጀሽውን አዋህደሽ ተቀባሽው ምርጥ ነው ሙቀት ስላለ ይቀልጣል ባልዚኑ ግን እንቁላል ስላለው ያጣብቃል ነጠብጣብ ያነሳል ያለሰልሳልም ትክክል ነሽ ቀርዳዳ ነገር ሲፈገፍጉት ራሱ ብግሩም ያጠፋል በፎጣ አፀዳሽው ለብ ባለ ውሀ አድርገሽ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ንብረቴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ተናፋቂ ❤❤😍
@ayudawudtube
@ayudawudtube 3 ай бұрын
ንብረትዬ ዋዉዉዉ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን 💝
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 ай бұрын
የኔ ውድ ሁሌም የምትሰሪቸው ጠቃሚ ናቸው❤❤❤ እጅሽ ይባረክ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 3 ай бұрын
የኔ ጀግና እህት እናመሰግናለን👌👌👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤
@Hana_tube
@Hana_tube 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ የፊት ማሳመሪያ ነው ዋው ንብረትዬ ትንሽ እንቁላሉ ሽታ እንጂ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
አይሸትም ውዴ ❤❤
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h 3 ай бұрын
አቺልጂ ተባረኪ ቆጆቆጆ ነገር ነው እምሠሪው የኔውድ❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤🙏
@konjonesh
@konjonesh 3 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረቴ እጅግ በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው ያካፈልሽን እናመስግናለን ውድ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤
@BezaFamilies
@BezaFamilies 3 ай бұрын
Selamshe yibza yekonjo enkan dehna metashe waw Arif koyita neber bercilgn yeni balemuya Arif Astemari new yizeshe yemetashew kelb enamesegnalen bela video eskemngenagn baleshebet semshe wude 🌿💐🌻
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
አሜን ፫❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 ай бұрын
ንብሩዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ቫልዥን ባለዉለታችን ነዉ ለማንኛዉ ቆዳ ተስማሚ እሱ ባይኖር ምን እንሆን ነበር ሕፃን ያስመስላል ከልጅ እስከ አዋቂ ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን ስላጋራሽን 👍👌❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤❤
@kalyeyoutube7508
@kalyeyoutube7508 3 ай бұрын
በርች ንብረትዬ ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤
@zeritutube
@zeritutube 3 ай бұрын
ንብረታችን የኔ ቆጆ በጣም ቆጆ ባለን ነገር ቫዝሊን እቁላል ነጩ አቀላቅለን በቀባት እሞቅረዋለሁ ወደልጅ ከመለሰኝ እማ ቀልድ የለም በቶሎ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤❤
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 3 ай бұрын
ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ ነው የምር ከትናት ወዲያ ተቀብቼው ነበር በጣም ጥርት ነው ያሚያደርገው ባሊዚኑን መጀመርያ የሞቀ ውሀ አድርገሽ በቃሽ እውሱጡ ቁጭ ብታረጌው ለአንድ ደቂቃ ይቀልጣል ከዛ በጅሽ ቸክ አድርገሽ እንቁላሉን ብትመችው ቶሎ ቶሎ አንድ ላይ ለመዋሀድ ይቀልሻል ግን እንዳይግል በጣም ባልዚኑ በተረፈ አሪፍነው እናመሰግናለን 🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳንም ሰላም መጣሽ አሪፊ ቆይታ ነበርን እናመስግን አለን በጣም ቆንጆ ነው❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ግን ጠፍተሽ ነበር ውድ ❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 3 ай бұрын
@@nibrettube8913 አዎን አልተመቻኝም ነበር
@هبهالله-ق7غ
@هبهالله-ق7غ 3 ай бұрын
⚘👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 3 ай бұрын
ዎውውውውው😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏👍👍👍💛❤😊በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
@RuhamaAhmed-u4q
@RuhamaAhmed-u4q 3 ай бұрын
ለወዛም ፊት ይሆናል ብጉር አያመጣም ቫልዚንኑ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
አያወጣም የኔ ውድ እቁላሉ ስለማደርቀው የኔም ወዛማ ፊት ነው እሩዝ ጨምሪበት ባልዚኑን አታብዢ ውዴ ❤❤
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 127 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН
ተልባ ሳይቀቀል ለተሸበሸበ ቆዳ 100% መድሃኒት ነዉ :: ተጠቀሙት ! FLAX SEED FOR FACE.
14:50
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
በዙ ሰው ለውጥ ያየበት ጸጉራችንን ዋው ያስባለው
19:46
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 93 М.
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН