🔴 ወዳጅህ ማነው??

  Рет қаралды 4,704

Zikere Kedusan official Channel

Zikere Kedusan official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ሰላም መጡ ፡አሜን አሜን አሜን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ ይማሮት መምህር🙏✝️
@user-mi9ex5xc2r
@user-mi9ex5xc2r Ай бұрын
አጥት የማለመልም ዝማሬ መላእክት ቅዱስ ዳዊት ወቅዱስ ያሬድን ያማልን
@user-hx9sk1zr6m
@user-hx9sk1zr6m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመብርሀን ታቆይልን እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረቱ እንደቸርነቱ ብዛት አይቶ ይማረን ይቅር ይበለን አሜን
@mekdimekdese
@mekdimekdese Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ዳዊት በረከቱን አይሳን ሰላም የሚሰጥ ቅዱስ አባት ክርስቶስ ወዳጅ እደልቤ ብሎ የመረጠው! ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋን አብዝቶ ይስጥስጥልን የመነኩሳናት አባቶቻችን ፀሎታቸው በረከት ሰላም ፍቅርን ያሰጠን አሜን❤🙏🙏🙏
@Aaaa-e3r6j
@Aaaa-e3r6j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኦሎምፒክ መክፈቻ አለማየቴ እግዚአብሄርን አመሰግናለው ክፉ ከማየት ይሰውረን ። ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን።
@rozaalemnew6864
@rozaalemnew6864 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@mekdimekdese
@mekdimekdese Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እመብርሃን ትዳብስልን ልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ይጠብቅልን የቅዱሳኑን በረከት ያድልልን እኛንም ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እግዚያብሔር ይማርህ በእድሜበጤና ያቆይልን አሜን ከእመቤታችን ቅድስት ድንግልማርያም እረዴት በረከት ያሳትፈን አሜን
@addiseayalneh5885
@addiseayalneh5885 Ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ ይስጥልነ የአገልገሎት ዘመነህን ያርዝምልን ጤናህን ይሰጥህ ወንድሜ [ገብረመድን]
@stc6291
@stc6291 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወትቃለበረከትን ያሰማልን የዱሳኑንበረከትያሳድርብን እግዚአብሔር ጤናዎትንይስጥልንመምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት መህምራችን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አይ እደሳል ያለ የከፍ በሽታ የለም😢 እግዚአብሔር ይማርህ ወላድተ አምላክ ትፈዎስህ
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@munalegese
@munalegese Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስበመምህራንን ያድልልን ጨርሶ ይማርዎት መምህራችን በተለይ በስደት ላለን ከእግዚአብሔር በታች በእርስዎ ላይ ነው አሁን ላለሁበት የደረስኩት በስመአብ እንኳ አላውቅም ነበር ክፉ አይንካብኝ❤❤❤
@MasaretMulu
@MasaretMulu Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ሕረትን ይስጥወት
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
🙏 ፈጣሪ ይሠውረን ከሚመጣው ቁጣ ሁሉ ለመምህራችን ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏 ዕድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏 እባካችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ጤናውን ተንከባከቡለት እረፍት የአስፈልገዋልና 😍
@yn3401
@yn3401 Ай бұрын
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልዎት መ/ር ገብረ መድኀን አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን የሕይወት ቃል ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ተስፋ የምናደርጋት ገነት መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን መምህር እኔን😢😢😢 እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርዎት በእዉነት እግዚአብሔር በሚያቀዉ እንደዚኽ ሲያስላችኹ ድምጻችኹ ሲቀንስ በጣም ይጨንቀኛል 😢😢 የቅዱሳን አምላክ በየቀኑ የምታዎሷቸዉ በአማላጅነታቸዉ ይፈዉሷችኹ በእርግጥ እርስዎም አባቶቻችን ሲያስተምሩ አንዳንድ ደዊያት ለተግጻጽ እንደሚሆነ ነዉ ግን ለእኛም በስደት ላለን ተስፋ ባይገባኝም አዳምጨም ርዕሱንም ባማላስታዉሰዉ መጽናኛዬ ነዎት 😢😢ሲነጋም ሲመሽም 😢እሰማዎታለኹ አንድቀንም እቀየር ይሆናል የሚቆጨኝ እንደዚኸ እያመዎት አስተምረዉን አለመቀየሬን ሳስበዉ ምን እላለኹ የሰማንዉን እንድንኖረዉ አምላከ ቅዱሳን አእምሮዎን ልብዎዉን ይሳልብን ይቅር ለእግዚአብሔር መ/ር እርስዎን ይማርዎት እንጂ እኛማ እየሰሙ ፈሰስ ነንን
@sarataye8812
@sarataye8812 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ምረቱን ይስጥወት 🕊🕊👏👏👏
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
@ሐረገወይን
@ሐረገወይን Ай бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@samrisamri9563
@samrisamri9563 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን ❤❤❤
@mesismart1332
@mesismart1332 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይማርህ
@user-ul4fn6up6o
@user-ul4fn6up6o Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን🤲
@all-one1219
@all-one1219 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይስጥዎት
@youTubesunDay
@youTubesunDay Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤
@Fekertube16
@Fekertube16 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@lidiyat
@lidiyat Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏 አሜን እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን
@Gsyf-v6e
@Gsyf-v6e Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-mi9ex5xc2r
@user-mi9ex5xc2r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Ай бұрын
አሜን እግዜአብሔር ይመሰገአን መአምሕር
@user-zd8bk3lk6g
@user-zd8bk3lk6g Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ዘመኖትን ይባረከው
@chimelak
@chimelak Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@atsede7592
@atsede7592 Ай бұрын
kalhiwoten yasemalen, mezemuru endetedeseyelale zemaremelaketen yasemalen🤲
@mtt733
@mtt733 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን መምህራን አግዚአብሔር ይማረዎት!!
@yemisrachayele4571
@yemisrachayele4571 Ай бұрын
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር1፡
@kareemaretshoon4514
@kareemaretshoon4514 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን ቸሩ አምላክ ምህረት ያድርግልዎት
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን።ለአንተም ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@assefatensay1538
@assefatensay1538 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን።
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 Ай бұрын
Kalehiwot yasemalen Egziyabhare yemarote memeherachen
@user-gn4ni3ne8r
@user-gn4ni3ne8r Ай бұрын
እኔን። እኔን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ
@user-mi9ex5xc2r
@user-mi9ex5xc2r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን የሰማንውን ለህይወት ያድርግልን
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f Ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይማርህ ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@user-gl6eg9iq1d
@user-gl6eg9iq1d Ай бұрын
be ewunetmemirachin kale hiwen yasemalin men amenamen
@yemethio6961
@yemethio6961 Ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ይማርህ ወንድ ሜ❤,,የሚያስቀኑኝ ከግርህ በታች የሚማሩት❤
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን::ገብረ መድህን ::አይ እኛማ ስንቱ ቅዱሳን ስማእታት በኖሮባት ምድር እኛም ይህን ሁሉ ነገር እያየን ዝም ምን ይሆን መጨረሻችን እረ ያስፈራል እረ ለንስሀ አብቃን::
@YemariyamLig
@YemariyamLig Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TlahunTlahun-qf2ct
@TlahunTlahun-qf2ct Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤
@user-mi9ex5xc2r
@user-mi9ex5xc2r Ай бұрын
እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችኁ
@user-lg1iv8zr5w
@user-lg1iv8zr5w Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማር ወንድማችን 🤲🤲🤲
@user-pv4si7ri1f
@user-pv4si7ri1f Ай бұрын
እሺ አዳምጣለሁ
@Agenda-2016
@Agenda-2016 Ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን ። ኤዶም ማለት ግን በእብራይስጥ ቀይ ማለት ነው።ይኸውም አዳም የተሰራበት አፈር ተብሎም ይተረጎማል። ኤሳውም ኤዶም ተብሎ የነበረው በኩር ሆኖ ሲወለድ ሰውነቱ በቀይ ጸጉር ተሽፍኖ ስለነበር ነው። በኩርነቱን የሽጠውና የበደለውም በኤሳውነቱ እንጂ በኤዶምነቱ አይደለም። በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሥርም ደብረ ኤዶም የሚባሉ ቅዱሳን መካናት እንዳሉ ሳይዘነጋ።
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-mi9ex5xc2r
@user-mi9ex5xc2r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 166 М.
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 47 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 35 МЛН
🔴ኹሉም ከንቱ ነው::
1:28:57
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 7 М.
ሲያመሰግኑ የሚያዩት ተዓምራት። Keiss Ashenafi
24:01
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 29 М.