ወንድሞቼን እና የወንድሞቼን ማስቶች ሰርፕራይዝ አረኳቸው

  Рет қаралды 117,630

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@heniandtsi
@heniandtsi 10 ай бұрын
እናተም ማሰራት ለምትፈልጉ 0911095545 ይደውሉ ልብስ ለመምረጥ👇🏼 t.me/henokdesign
@نجاةالإدريسي-ت5ش
@نجاةالإدريسي-ت5ش 10 ай бұрын
እስኪ አድ የጉራጌ ልብስ ጀባ በለኝ
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 10 ай бұрын
ሄኖክ ዮቱብ ከፍ እዲልልህ እመኛለሁ ለምን የልጆች አባት ነህ በረከት እቤት ይግባ
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
የልጅ አባት ባይሆነስ ዝቅታውን ልትመኚ ነው😏😏😏😏
@seblet148
@seblet148 10 ай бұрын
ጥበቦቹ መቼስ ልዩ ናቸዉ, ታምራላቹህ እግዚያብሄር አይለያቹህ......የሄኖክ ባለቤት አለባበስሽ ያምራል ለነገሩ ሄኒም ዘናጭ ነዉ 👌
@abebabelda1319
@abebabelda1319 3 ай бұрын
እህቱ ናት ባለቤቱ እዚጋ አልመጣችም አትሳሳቱ
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 10 ай бұрын
ፈጣረ ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን🙏ደምሪኝ ወዶች🥰
@Dagilovee
@Dagilovee 10 ай бұрын
Amen.ab❤❤❤
@User-ye5iw9hh9f
@User-ye5iw9hh9f 10 ай бұрын
Amenn the same to u
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 10 ай бұрын
Ameen❤❤❤❤❤
@fatiyagerma-mf1gq
@fatiyagerma-mf1gq 10 ай бұрын
አሚንን
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አቢተስፉ
@አቢተስፉ 9 ай бұрын
ይገርማል መነን ደዋሪ ነበርኩ መነን በጣም ከመቅጠኑ የተነሳ ለመደወር ያስቸግር ነበር ...በነገራችን ላይ በጣም ምርጥ ሸማኔ ነኝ
@Hanantube847
@Hanantube847 10 ай бұрын
ቆንጆ ሰራ አላችሁ በርቱ የሰው ልጅ ሲሰራ ደስ ይላል ለመኖር ከባድ በሆነች ሀገር
@ዓለምሢሳይ
@ዓለምሢሳይ 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 10 ай бұрын
አቤል ያዝናናል ቀልድ ሄኖክ ምርጥ ሚስት እርጋታዋ❤❤❤❤❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 10 ай бұрын
ምንም እንካን ያስፊቲ ምት ቢያቃጥለኝም በናተደም ዘና ብያለው ደስ የምትሉ የምትፉቀሩ ቤተሰቦች ናችው ከቁጥር አያግድላችው መልካም በአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
በፍቅር እና በሞያ ሙሉ የሆነ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ ❤በጣም ደስ ትላላችሁ ❤
@TseaTsea
@TseaTsea 10 ай бұрын
የሶስቱም ወንድማሟቾች ድምፃቸው በጣም ይመሳደላል
@TseaTsea
@TseaTsea 10 ай бұрын
ይመሳሰላ
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 10 ай бұрын
ሄንዬ በርታ የመዳም ቅመሞች ሄኒን ወድማችንን እናበረታታው
@fatuma381
@fatuma381 10 ай бұрын
ሁሉም ሴቶች አሪፍ ናቸው ግን የሄኖክ ባለቤት ሁሉንም ትበልጣቸዋለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 10 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ተወዳጆችየ 😘❤️
@KalebGameofbrone
@KalebGameofbrone 10 ай бұрын
እርግፍ አድርጌ የምወደውን ስራ የተውኩት በሴቶች ባህሪ ነው።አይረዱም እኔም ሴት ነኝ በተለይ ክፍለ ሀገር ለሰፊ ያላቸው ክብር ተቸግረህ አጥተህ የምትሰራ ነው የሚመስላቸው በተረፈ በርቱ ደስ የሚል ስራ ነወ።
@Enei3
@Enei3 4 ай бұрын
ሄኒዬ እመብረህን ከነባለቤትህ ከነልጆችህ ትጠብቅልኝ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምነዉ የምወዳችሁ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ሁላችሁ ታምራላችሁ የሄኖክ ግን ልጆች የወለድች ሁሉ አምስለም ስቢዛ ቆንጅየ ነች 😍
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 10 ай бұрын
Wellllcome .እንኳን በደህና መጣችሁ በጣም ነው የማደንቃችሁ ❤❤❤
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሞች እህቶች በጣም ደስ የምትሉት ፈጣሪ ሰላማችሁ ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
@genetbelete9303
@genetbelete9303 10 ай бұрын
ሁሉም ያምራሉ ግን የእዮባ ዋው❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 10 ай бұрын
👍❤
@fatumaseid3497
@fatumaseid3497 10 ай бұрын
የሄኖክ ሚሥት ፀባየ ሠናይ ነች እርጋታዋ ደሥ ሲል
@tfdd6157
@tfdd6157 10 ай бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤❤❤❤❤
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 10 ай бұрын
ወይ ስታምሩ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gunatube
@Gunatube 10 ай бұрын
ስታምሩ የፍቅር አምላክ ፍቅር ይጨምርላችሁ❤🎉
@ጎጃሜዋ-ወ6ጐ
@ጎጃሜዋ-ወ6ጐ 10 ай бұрын
እህአ የእዮብ አሳሳቅ ያስቀኛል ታምራላችሁ ተወዳጆች❤❤❤❤
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ 10 ай бұрын
ማሸአሏህ በሶስት ቪድዮ 15K
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 10 ай бұрын
እናንተ የተባረካችው ቤተቡች እንካን አደረችሁ ለብርሃን ጥምቀቱ ሁሊ በፍቅር ያኑራችሁ
@زمزمزمزم-ح1ك
@زمزمزمزم-ح1ك 10 ай бұрын
ቃልዬ ናፍቃኝ ነበር የኔቆጅ❤❤
@HelmaHemsu
@HelmaHemsu 10 ай бұрын
ወለህ❤ የሄኖክ ምስት ስታምር❤❤❤❤❤
@SemuGrace45
@SemuGrace45 10 ай бұрын
ረዲም ከቤተሰብ አድርጋችኅታል ደስ ይላል❤
@Yichalaltube
@Yichalaltube 10 ай бұрын
በስሉስ ቅዱስ በአብርሃሙ ስላሴ ያደረሳችሁ ደምሩኝ ጋይስ😢❤❤❤
@ዮወርድ
@ዮወርድ 10 ай бұрын
በስሉስ ቅዱስ ብለሽማ አላልፍሽም ደመርኩሽ
@Yichalaltube
@Yichalaltube 10 ай бұрын
@@ዮወርድ ስሉስ ቅዱስ በልብሽ ቢሆንልኝ ብለሽ ያሰብሽውን ይፈፅሙልሽ እማ በዘመንሽ ሁሉ መንፈሳዊ ደስታን ይስትሽ💋❤❤
@ዮወርድ
@ዮወርድ 10 ай бұрын
@@Yichalaltube ከመከመጫየ ብድግ ብየ አሜን🤲 ብያለሁ እህታለም 🥰🥰🥰
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 10 ай бұрын
በስሉስ ቅዱስ ስላል አደረኩሽ ግን አስተማሪ ነገር ስሪበት እማ
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 10 ай бұрын
በሆነ ባልሆነው የአምላክን ስም አትጥሩ እኛንም ሀጢአት አታስገቡን የፈለገ ይደምራችሁ
@abebechseyoum397
@abebechseyoum397 10 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ከዓን ያዉጣችሁ፣
@eenyuuakkawaqqaa9268
@eenyuuakkawaqqaa9268 10 ай бұрын
በጣም ደሲ ትለልላቹ እግዝአብሔረ ይበረከቹ
@likehagos3724
@likehagos3724 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅ እንኳን አደረሰን ደሰ ነው የምትሉኝ
@ሳራየማሪያምልጅ-ሐ3ቐ
@ሳራየማሪያምልጅ-ሐ3ቐ 10 ай бұрын
እንኳንአብርአደረሠንደስትላላችሁፈጣሪይጠብቅችሁበጣምደስትላላችሁእመቤቴከቁጥርአይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kalkidan362
@kalkidan362 10 ай бұрын
እናድስ ጠፍተዋል ለበዓልም አልመጡም በሠላም ነው ❤❤❤❤
@sameraali5685
@sameraali5685 10 ай бұрын
ውይስታምሩእግዚአብሄርይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@seadseid-eo9kx
@seadseid-eo9kx 10 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ አይለያችሁ
@markeTUbeዬቶብ
@markeTUbeዬቶብ 10 ай бұрын
ተመሥጌን እዬባም ተቀላቀለ😂😂😂😂
@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ
@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ 10 ай бұрын
ረድኤት ለምን አለካሀትም አቤል
@ZamZam-dg5vf
@ZamZam-dg5vf 10 ай бұрын
የሂኖክሚሥት እርጋታዊ ማሸአላ❤❤❤
@azebetaye3635
@azebetaye3635 10 ай бұрын
አድራሻውን የሰልኩን ቁጥር ብትነግሩን ጥሩ ነው
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 10 ай бұрын
BERTU HENI AMBESSAW KEGONEHE NENE EZGIYABER YITEBEKACHOU💚💛❤
@amanueltube2101
@amanueltube2101 10 ай бұрын
የሄኖክ ሚስት ቆንጆ ናት ከሁሉም
@Diboraethio21
@Diboraethio21 10 ай бұрын
እውነት አቤላ እኔም መንንና ሳባን አላቃቸውም የሆነ አፈ ታሪክ መሰለኝ😂
@suzyweynishet8858
@suzyweynishet8858 5 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 10 ай бұрын
አላህእናተቤትያለንፈቅረእኛቤትያጣው😢
@eyersalem2051
@eyersalem2051 10 ай бұрын
አዲስና ቃል ጠፍታችሀል በሰላም ነው
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 10 ай бұрын
ሄኒ ምርጥ ሰው
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 10 ай бұрын
አቤልኮ በጣም ነዉ የሚያዝናናዉ😂😂
@elaneaddis
@elaneaddis 10 ай бұрын
እረድሙ ያምርባችዋል
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 10 ай бұрын
አድስ የያዘው ያምራል ዋጋውን ከዚህ እስከ እዚህ በሚሊ
@AyenyaAssefa
@AyenyaAssefa 10 ай бұрын
ወይኔ እዴት እሚያምር ጥበብ ነው ዋው
@AladanhAldnah
@AladanhAldnah 10 ай бұрын
ሳባ ምንድነው መነን ምንድነው ልዩነታቸው በደንብ አሳየን
@muredaworku3497
@muredaworku3497 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜ ይመስላ
@maheletethio1154
@maheletethio1154 10 ай бұрын
Yet new adrashaw ke 2 were bhula emtalehu please wey be posta telkalachihu?
@abebechseyoum397
@abebechseyoum397 9 ай бұрын
በጣም ታምራችሁ፥
@haymimulgeta-uq4ol
@haymimulgeta-uq4ol 10 ай бұрын
ሔኒ ቤተሰብ ሆኛለሁ ለኔም አድ ቆንጆ መነን ይገባኛል
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haregmak1519
@haregmak1519 10 ай бұрын
ለጥምቀት ያሎነ ልብስ ይበጣጠስ
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያብዛችሁ❤❤❤
@kirubeladugna392
@kirubeladugna392 10 ай бұрын
ረዱ የማን ሚስት ናት የወንድሞቼ ሚስት ስላልክ ነው ሄኖክ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 10 ай бұрын
😢waoewoooo መልካም፡ሰው፡ይብዛልን
@tigestworkneh1312
@tigestworkneh1312 10 ай бұрын
Mnanem ayenat alew kwmetare mnen the best 👏👏👏👏👏👏
@ያረብአተእረዳኝ
@ያረብአተእረዳኝ 10 ай бұрын
ሴቶቺ ሁሉምቆጆ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 10 ай бұрын
ምርጥችዬ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 10 ай бұрын
Henok la sariga Esponsar efaligalw 😄🙋🙋🙋
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 ай бұрын
እዮብ አመርር እንዴ 🙆🙆 ስታምሩ 😍😍😍😍 ተስርቶ ለብሳችሁት ለማየት ጓጎሁ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 10 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እንወዳቹዋለን
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 10 ай бұрын
Wow Oll nice no Comment heni 👍
@amrankan5901
@amrankan5901 10 ай бұрын
አቤል ለምን ረድኤትን አለካሀትም ከሷ ስትደርሽ አቆምክ 😡 ዙሮ ዙሮ የአቤል ሚስት ናት 👨‍👦እኛ ወደናታል 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😁😁😁
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 ай бұрын
እዴ ምን አገባችሁ በሰው ይውት። ሆ
@fitsumhaile5052
@fitsumhaile5052 10 ай бұрын
ጥበቦችህ ያምራሉ ስንፈልግ ኦርደር እናረጋለን ችግሩ ሳይዜን አላቀውም ቁመቴ ግን እነግርህና በቃል ልክ ታደርግልኛለህ።
@Magi_koo
@Magi_koo 10 ай бұрын
በናታቹ ሲለካው የነበሠውም ዩቱብ ይክፈት እዴት እደሚያደክም በየቪዲዮው 🤣🤣🤣🤣🤣
@MOMINAAWOL
@MOMINAAWOL 10 ай бұрын
አቤል አዝግ😂😂😂
@nacciitdasalew8238
@nacciitdasalew8238 10 ай бұрын
Baxamii tamiiralachuu faxarii yiibarkachuu
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk 10 ай бұрын
ስልክ ትሰጣላችሁ ሥደዉል አታነሱም
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ታምራላችሁ❤❤
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ 10 ай бұрын
እዮብ አመረረዴ😂😂😅❤❤❤
@Shewayeammanu
@Shewayeammanu 9 ай бұрын
እኔም ሰው ያለበሰው ነው ደስ ሚለኝ
@weto5477
@weto5477 10 ай бұрын
Wwwww sewedachu Enkuan abro adersan ❤❤❤🎉🎉🎉
@ፂፍቅር
@ፂፍቅር 10 ай бұрын
ደስስትሉአይለያቹ❤❤❤❤ስወዳቹ
@gravitymobile7472
@gravitymobile7472 10 ай бұрын
ዋውውደስይላልል
@GENEBYIMERዪቲብ
@GENEBYIMERዪቲብ 10 ай бұрын
ዋጋችዉ ጠብ አይልም ሆ 😊
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 10 ай бұрын
ስንትነው
@amen1978
@amen1978 10 ай бұрын
አዲስ ነገር ነው የምወደው እኔ
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
ምርጥቤተሠቦች🎉🎉🎉
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
ምንድነው ሙፍዋቸት አር ተው ክላሳችሁን ይቀንሳል!!!
@tgmakbel8056
@tgmakbel8056 6 ай бұрын
መታደላችሁ❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 10 ай бұрын
የፍቅር ሠወች ምችት ይበላችሁ❤❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 10 ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰንደሰሰትሉ❤❤❤❤
@abebechseyoum397
@abebechseyoum397 10 ай бұрын
ወርቃማዉ ዋጋዉ ?
@RutaTube472
@RutaTube472 10 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ😊ቤተሰብ አድርጉኝ😊👍👍👍
@ዮወርድ
@ዮወርድ 10 ай бұрын
እነ ስም አይጠሬ እዳያዩሽ እና እዳይወርዱብሽ 😅
@fozefeker6964
@fozefeker6964 10 ай бұрын
ቃልየ ጡት ነው እንዴ የሚታጠቢው😢
@abebechseyoum397
@abebechseyoum397 10 ай бұрын
ስንት ነዉ ዋጋዉ ?
@Lehulumgzealew
@Lehulumgzealew 10 ай бұрын
የምትናፈቁ ምነው እነ አዲስና ቃል ጠፉ🎉
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q 9 ай бұрын
የተርገመች ቃልን አታሳዩን ይድፏት መተታም ነፍሰሸ አይማር
@salamsami1988
@salamsami1988 10 ай бұрын
Wey menini egan yetiyekun enabiteru nebir
@asedmngashe315
@asedmngashe315 10 ай бұрын
ስላም ስላም አንዃን አቡሮ አደረስና ደምርኝ ብቅኒንት ስብስክራብ አዱረግለኝ
@VjdHhjd
@VjdHhjd 10 ай бұрын
❤❤❤❤መሸአለ ❤❤❤
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 10 ай бұрын
ስንት ነው ዋጋው
@HayatTub-i3d
@HayatTub-i3d 10 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ
በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን
13:55
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 230 М.
ያደጉበትን ቤት ውርስ አከፋፈሉን
17:59
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 88 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 3,1 МЛН
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 39 МЛН
የእኛ ቀናት #214 ያንገሸገሸኝ የልጆቼ አሰልቺ ፍላጎት::
9:47
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 37 М.
ረዱ እዮብን አስጨፈረችው - ቡሄን ቀወጥነው
16:34
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 115 М.
ሚስቴን ሰርፕራይዝ አረግናት
14:53
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 49 М.
በጣም ተጨነቀች ምግብሽ አይጥምም
19:13
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 117 М.
ቃል ጉድ አረገችኝ
47:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 188 М.
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
ገንፎ አገነፋን የአጥር ወፍ አትስማሽ የማይረሳ ጊዜ
32:06
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 165 М.
የቃልን ልደት ሰርፕራይዝ አረግናት
38:44
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 166 М.
ከረዱ ጋር ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍን
11:32
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 69 М.