No video

ወንድሟ ከካናዳ እህቷ ከሳውዲ ደወሉ !በድንገት 2 ልጆቿን ጥላ ያረፈችው ወጣት ቤተሰቦቿ ተገኙ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 120,953

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 230
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
እራሷን የደበቀችበት ምክንያት ይኖራታል እውነቱ ያለው እሷ ጋር ብቻ ነበር እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት እሷስ ወደ ማይቀረው ዓለም ሄዳለች ልጆቿን ፈጣሪ ያሳድጋቸው እናንተ ግን በጣም መልካም ስራ ነው የሰራቹት ቸሩ መድሃኒአለም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mahletnegre9133
@mahletnegre9133 2 жыл бұрын
💕💕💕😭😭😭😭😭😭👩‍👦‍👦
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እውነትነው በጣም ታሳዝናለች ነፍስዋን ይማራት🙏🏾
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@melkamsew4082
@melkamsew4082 2 жыл бұрын
👉መስዬ፣ እስኪ ተመልከች እንደዚህ አይነት ህዝብ ነው ኢትዮጵያዊነት💚💛♥ የሰፈሩ ሰዎችም እግዚአብሄር ብድራቸውን ይክፈላቸው🙏አሜን/3
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 2 жыл бұрын
ሰዉን የሚበላ ህዝብ ነዉ እኔ ማዉቀዉ
@melkamsew4082
@melkamsew4082 2 жыл бұрын
@@bezaanteneh5649 የአንች የአሁኑ ትውልድ ነው ሰው እየበላ ያለው የምታውቂው።
@amarche5385
@amarche5385 2 жыл бұрын
አይ እናት ከለለች ሁሉ ነገር ጨለማ ነው 😭😭💔 ፍትህ ለወለጋ አማራወች 😭☝
@sisaynegash9668
@sisaynegash9668 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የተባረከ ማህበረሰብ ነዉ ክብረት የይስጥልን ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት መገለጫው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 2 жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ለልጆቿም ፈጣሪ ያሳድጋቸው
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
አሜን መሲዋ !!!በጣም ደስ የሚል ዜና ነው። ሁሌም ከመልካም ነገር ሁሉ አትጉደሉ።
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
የሚገርም እና በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ነብስሽን በገነት ያኑረዉ አንዳንድ ቤተሰብ እኮ ለእህታቸው እና ለወንድማቸው ምንም ዴንታ የላቸውም ይሄ የብዙ ቤተሰብ ችግር ነው ወይ ጉድ አሁን አያፍሩም ሊያለቅሱ ይሆናል በህይወት ያልጠየቋት ሁሉ ተቀደመች በጣም ያሳዝናል
@mahderk8288
@mahderk8288 2 жыл бұрын
True
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 жыл бұрын
አድራሻዋን የአባቷን ስም ቀይራ በምን ያግኟት ቆንጅት
@etneshabebe8701
@etneshabebe8701 2 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል። እግዜርና እነሱ የሚያውቁት ወይ አድራሻዋ ጠፈረቶ ወይ ባዳድ አለመግባባት ይሆናል ያም ሆኖ ቤተሰብ ማል ቀስ አይቀርም አዳዴ ሳናጣ ጥጋብ ይለያየናል። አምላክ ነፍሷን ይማር
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
@@etneshabebe8701 አሜን
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ቤተሰቦቿ ተገኑ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ነፍሷን በገነት ያኑረው 😭😭😭እንኳን ተገኙ ደስ ይላል ለልጆቿ ጥሩ ነው እሷስ ወደማይቀረው ሄዳለች የሆዷን የምታውቀው እሷ ናት የኔ ከርታታ እህቴ😭😭😭
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ትክክል
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ልጆቿን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ ሰዉ ከንቱ😭😭 የዉስጧን ቁስል እሷ ነች የምታቅ ይዛዉ ሔደች ሳታወራዉ😭
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ቤተ ሰቦቿ ተገኙ እሷንም ነፍሷን ይማር
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
በጥፍጣፋ ደንጋይ ክተዝጋ ብሩ እናት አትገኝም እንደወፍ ቤብሩ😭😭😭😭😭😭
@mahilove6043
@mahilove6043 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያሳርፍ
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
አይ ሀገራችን እምዬ ኣትዩጵያ ስንት ሀይነት መልካም ስው አለ ክፉዎች ከነዚህ መልካም ስው ቢማሩ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ በጣም ደሰ ነው የሚለው እሷም ነፍሷን ይማረው ለልጆችም እንኳን ደሰ አላቸው ቤተሰብ በማግኘታቸው እግዚአብሔር ይመሰገን
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
እነዚህ ሰወች መመስገን ይገባቸዋል ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ። ክፋት ቢነግስም ደግነት ሲያፈራርሰዉ እንድናይ አድርጋችሁናል። እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ።
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
ጎረቤቶች እግዚአብሔር አምላክ ብድራታችሁን በሰማይ ይክፈላችሁ
@askaletesema2978
@askaletesema2978 2 жыл бұрын
የኛ የአበሻ መጥፎ ጸባይ በቁም እያሉ ያስቀይሙና ሲሞትው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት ብዝዎች ናቸው መቸም ለልጆችዋ ዘመድ መገኘትው መልካም እስዎ ግን ውስጥዋ የተሽከመው ቀየሜታና ብሶት ይኖራታል እንጂ ዝም ብላ እራስዋን አትደብቅም።
@woinshetdebebe9574
@woinshetdebebe9574 2 жыл бұрын
ንፁህ ኢትዮጵያኖች ዘራችሁ ይባረክ ::
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 የኔ እናት ችግሯን ሳትተነፍስ ዋጥ አድርጋ ኡፍፍፍፍፍፍ ነብስሽን በገነት ያኑረው
@kalikdan2240
@kalikdan2240 2 жыл бұрын
እቶ እዳነ እግዚአብሔር ይባርኮት መልካም ስው ጥሩ እስተሳሰብ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
ነፍሷ በሰላም ትረፍ የቤተሰብ መገኘት በጣም ደስ ይላል ለጎረቤቶቿ ለአቶ አዚዝ እና ለአቶ አዳነ ትልቅ ክብር አለኝ ። እግዚአብሔር እንዲህ አይነቱን ኢትዮጵያዊ ይጠብቅልን !!!
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ተደገተኛ አደጋ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን 😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 жыл бұрын
ሀበሻ ሲሞት ውድ ነው በህይወት እያለ 1 ብር ውሀ መግዥያ የማይሰጥ ሁሉ ሲሞት የ1 ሽ ብር የሬሳ ሳጥን ይገዛል
@user-ex8bk3ss1x
@user-ex8bk3ss1x 2 жыл бұрын
የሟች ጎረቤቶች ኮራሁባችሁ እኔስ ኢትዬጵያዊነት ሙጥጥ ብሎ ያለቀ መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አሁን ተስፋዬ አንሠራራ። በተለይ ባለፈው ሳምንት ከተፈጠረው የዘር ተኮር ጭፍጨፋ በኋላ። ተመስገን እግዚአብሔር ኢትዬጵያንና ኢትዬጵያውያንን ይባርክ🙏🙏🙏
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
ጨፍጫፊዎቹ ኢትዩጲያዊያንንም ብሄርንም አይወክሉም ሰይጣን የሚጠቀምባችው የዲያቢሎስ ወኪሎች
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
እኔ የማውቃት ሀገሬ ይህቺ ናት ኢትዮጵያዬ በዘር በሀይማኖት ከየትነሽ ሳይል እናት ስትሞት ልጆች እዳይበተኑ ትምህርታቸው እዳይስተጓጎል ካለው አካፍሎ እቅፍ ድግፍ አድርጎጎ በጉያው የሚይዝ ይህንን ሠላምና ፍቅር ይመልስልን አሜን
@tadesseeshete9417
@tadesseeshete9417 Жыл бұрын
እመቤት ትጠብቅሽ መስዬ ለእየሩስም ነፍሷን በገነት ያኑርላት የኔ ከርታታ በጣም ነበር የምታሳዝነው ይገርማል ይሄ ሁሉ ዘመድ እያላት መንገላይ እስክትለምን ድረስ ምን ቢያደርጓት ነው
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያመው እግዚአብሔር ነፍሰ ይማር እህቴ ውስጧ ብዙ ነገር አለ ወገን እያላት ብቸኛ ሆኖ መሞት ያማል እግዚአብሔር ይሰጣቸው በዚህ ዘመን መልካም ሰው መገኘት ደስ ይላል ማን ያቃል ልጆች ጥሩ ቦታ ደረሰው አገር ህዝብ የሚጠቀሙ ይሆናሉ በጣም ነው የተሰማኝ በችግር ውሰጥ ሆና መሞቷ ብቻ ምን ይደረጋል ታሞ መሞት እድል ነው በአሁን ጊዜ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
አቶ አዳነ ማህበራችሁን ይባርክላችሁ
@mattewe492
@mattewe492 2 жыл бұрын
እባካችሁ ከቤተሰብ እርቃ የቆየችነት ምክንያት አላት ጥሩ ቤተሰብ ቢኖሯት ኖሮ ልጆቾን በችግር አታሳድግም ነበር። ልጆቹን ዝም ብላችሁ ኣትስጡ ህይወታቸው ይበላሻል።
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ማን ጥሩ ማን መጥፎ መሆኑን በምን አወቃችሁ በጭፍን አትፍረዱ
@medimedia8719
@medimedia8719 2 жыл бұрын
@@felenuna8034 በትክክል አላህ ነው ምያቀው በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ
@tersite858
@tersite858 Жыл бұрын
ኧረ ተው የትኛዋ እናት ነች የልጇን ልጅ ምትበድል? የልጅቷ ነገር ራሱ የእግር እሳት ነው የሚሆንባቸው!
@lovenature4241
@lovenature4241 2 жыл бұрын
GOD BLESS ATO ADANE AND AZEZ AND OTHERS WHO HELPED
@semharyacob2764
@semharyacob2764 8 ай бұрын
ነፍሷን በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ አጠገብ በክብር ይረፍ ❤❤❤❤
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 Жыл бұрын
በስማም መልካም ጎረቤት ከዘመድም በላይ ነው ተባረኩ እግዛብሔር ለናንተም ጥላ ከለላ ይሁናችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እነዚህ ቢያንስ በሚዲያ ተላልፏል ችግራቸው ስንቶች በጫካ በግፍ እንደዶሮ ሚታረዱ ስንቶች ይሆኑ???? 😭😭😭😭😭እግዚኦ በቃ በለን እንደቸርነትህ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@sarabrara1262
@sarabrara1262 2 жыл бұрын
የኔውድብዙቦታኮመንት አይሻለሁ ከቻልሽቁጥርሽን አሥቀምጭልኝበውሥጥ ላውራሽሥደተኛ እህትሽነኝ ከሣውዲ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@sarabrara1262 እዚህ ጋር ቁጥር መፃፍ ስለማይቻል በfb ገብተሽ Ethiopia ነው ስሜ ፕሮፋይሌ ደግሞ ኢንጅነር ስመኘው ነው ሚሰንጀር ላይ ሀይ በይኝ ወይ ያንችን የfb ስም ንገሪኝ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 የኔውድ የፋቢሥሜsara Braraነው ፕሮፋይሌ ባንዴራ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@sarabrara1262 እስኪ የኔን fb ሞክሪ እህቴ ያንች አልመጣ አለኝ እኮ ፕሮፋይል ቀይሬያለሁ የሃዘን መግለጫ 😢👈አሻንጉሊት ያለበት በትልቁ አድርጌ ዋለሁ ብጫ ከለር
@solomonassefa6003
@solomonassefa6003 2 жыл бұрын
የምታዘጋጂው ሁሉ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ኢትዮጵያን አላህ ይባርክ 🇪🇹🇪🇹
@susulove2688
@susulove2688 2 жыл бұрын
እሰይ እኔራሱ ብዙ ቦታ አፈላለኩ ዘመዶቿን
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l 2 жыл бұрын
እሷ የሞተ ተጎዳ እንጂ ልጆቿማ እንኳንስ ዘመድ ተገኝቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ያሳድጋቸዋል, ነብስ ይማር
@ekmaahmed5286
@ekmaahmed5286 2 жыл бұрын
ውይ ሳትሞት ምናለ ቢደርሱላት ውይ የኔ ቤጤ ከርታታ ኡፍፍፍ
@seblewengeljemal8586
@seblewengeljemal8586 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@martakonjo4526
@martakonjo4526 2 жыл бұрын
ምስኪን ይኤኔ የመጀመርያ ልጅ ስትወልድ ቤተሠብ አልተቀበላት ይሆናል ጥላ መጥታ ራሷን ደብቃ የኖረችዉ 😓 እዉነቱን እሷ ይዛ ኤዳለች ያሳዝናል
@kalkidanyaregal6657
@kalkidanyaregal6657 2 жыл бұрын
ታዲያ ሀብታም ቤተሰብ ቢኖራት መች አተረፏት 😥 ይሄኔ በቁሟ ረስተዋት ነበር ይሄኔ እርዳታ ጠይቃ እንዳልሰማ ትተዋት ይሆናል
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ችግሩን ሳታውቂ በመሰለኝ አትፍረጂ ጉዳዩን የሚያውቁት እግዚአብሔር ሟቿና ቤተሰብዋ ናቸው
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
እኳንም ተገኙ ቤተሰቦቿ
@tarikambaw2001
@tarikambaw2001 2 жыл бұрын
ነብሶን፡ይማር፡እናመሰግናለን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጣችሁ፡ልጆቹን፡ያስጠጋችሁ🙏
@lovenature4241
@lovenature4241 2 жыл бұрын
WOW ETHIOPIA HAS LIKE THESE WONDERFUL PEOPLE WHO SAID UNLESS THEY ARE SURE IT IS THE RELATIVES OF THESE KIDS THEY ARE NOT GOING TO GIVE THEM TO ANYONE. THAT IS SO AMAZING PRAISE GOD FOR THESE WONDERFUL MEN. ETHIOPIA HAS HOPE MAY GOD KEEP ETHIOPIA SAFE FROM OTHER POLITICIANS WHO MAKE US FIGHT EACH OTHER.
@lovenature4241
@lovenature4241 2 жыл бұрын
AMEN!! GOD IS GOOD. SHEGERINFO GOD BLESS YOU. THANK GOD
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ይሄኔ አሳክሙኝ ብላቸው ዞር ብለው ያላይዋት ናቸው አሁን አለን የሚሉት ዘመዶቿ 🙄ነፍስ ይማር እህቴ 😭😭😥
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
በጣም አንዳንድ ዘመዶች እያላቸው የሌላቸውን ዘወር ብለው አያዮም ስላየሁት ነው 😢 እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ሱ በሱ አለፈ🙏
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
እውነት ነው ስትሞት ተገኙ፤ ያለፈችበትን መንገድ እግዚአብሔር ይወቀው ፤ እንደ እኔ የቤተሰቡ ጥቁር በግ ትሆናለች ወይ እህቴን ስንቱን በሆድሽ ይዘሽ የሆን የሄድሺው
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ኧረ ሳታውቁ አትፍረዱ እባካችሁ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
@@felenuna8034 we are just assuming ምክንያቱም ልጅ ይዘሽ ደሀ ሆነሽ ብዙም ፈላጊ አይኖርሽም አንንዶቻችን ጨክነን ወጥተን አልፎልናል ፤እንደ እሷ አይነቱ ያላደለው እንደወጣ ቀርቷል ፤ ለመፍረድ አይደለም፤ በአሁኑ ጊዜ በአገራችን እናትም የሌለውን አትወድም
@jamilayassin8645
@jamilayassin8645 2 жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 ስለማታውቁት ነገር አታውሩ እህቷእራሱ ስትፈልግ ነበር ሳኡድም አምጥታት ነበር በዘመድ አትፍረዱ
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 жыл бұрын
ያካባብዉን ሰዎች ያለማመስገን አይቻልም🙏🙏🙏አንደዚ አይነት ማህበራዊ ሂዎት ኢትዮጵያ ብቻ ነው ያለው ሌላው ዓለም የመንግስት ስራ ነው.
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
ነፍሷን ይማረው ኡፍፍፍ ተባረኩ አቶአዳዳነ እግዚአብሔር ይክፈላቹሁ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ጎረቤቶቿ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለክ ነው ነግ በኔ ነው
@tirngoabebe1221
@tirngoabebe1221 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይች ናት የእኛ ኢትዮጵያ ጌታ ሆይ እንድህ አይነት የተባረኩ ሰወችን አብዛልን?!?!?!?!?!?!
@user-vp5wq1wy2g
@user-vp5wq1wy2g 2 жыл бұрын
አይ ማይርዳ ቤተሰብ ምንም ስለሚያርጉላት የው የባዳ ጥግ ይሻላል
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 Жыл бұрын
የኔ እናት የሆዳን ሳታወጣ ሂወታ አለፈ ያሳዝናል ምስኪን ከርታታዋ ጌታ ነው የሚያውቀው ነፍሳን በገነት ያኑራት ምስኪን እናንተም የጣራችሁላት ሁሉ ጌታ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 2 жыл бұрын
ፍትህ።ለንጹሀን።ሀገሬ።ሰላምሽ።ናፈቀኝ።እምየ።ጠበበኝ።አሁንስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 2 жыл бұрын
መሲየ እውነት አንች ትለያለሽ። ሸገር ኢንፎ የብዙ ኢትዮጵያን እምባ የሚታበስበት ፕሮግራም ነው። ፈጣሪ የእህታችንን ነብስ ይማር
@admerkato1603
@admerkato1603 2 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ተገኙ እእእልልልልልልልል😭😭😭😭
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እውነታን ይዛው እስከ ወዳኛው የደች ነብስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍሽ 😥😥😥😥
@zetamful
@zetamful 2 жыл бұрын
Heat breaking most of the time economie probleem. She is so beatiful .
@genzebmolloa7001
@genzebmolloa7001 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይችናት ኢትዮጰያ ይችናት አገሬ ይችናት ሰውነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነት ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሰው ሆኖለመገኘት አብቃን ወገኖቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቿን እግዚአብሔር ያሳድግልን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
እራሧን የደበቀችበት ምክንያት ይኖራታል ግን በቁሟ የቸገራት ጊዜ የራባት ጊዜ መች ደረሡላት እውነቱን አላህ ያውጣላት በጣም ይገርማል ልጅ ከተወለደ ያድጋል ተበድላም ይሆናል የውስጧን ማን ያውቃል ይዛው ሄደች ምስኪን
@saneahs539
@saneahs539 2 жыл бұрын
ተበረክ መስዬ ምርጥ ፒሮግረም ነዉ የመትሰር
@haytadem4885
@haytadem4885 2 жыл бұрын
እረጀምእረሜ የኔቅን ኢትዮጲያዋይ እደሕነው ክፉአይካቸሑ አላሕቤተሠቦቻችሑን ከክፉይጠበቃችሑ
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 жыл бұрын
እናት ለምንትሙት ትሄድ አጎብሳ ተባይ ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ ያለእናት ይች ምድር ከባድ ናት ለልጅቹ አላህ ሶብሩን ይወፍቃቸው መልካሙን ሁሉ ይግጠማቸው ከቤተሠብ ቢገናኝ መልካም ነው
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 2 жыл бұрын
ተመስገን ነው መቸስ ጨርሶ ከማጣት ይሻላል
@adomaraya8800
@adomaraya8800 2 жыл бұрын
እሰይ እንኩዋን ተገኙ እልልል
@user-xt8xf6hv1h
@user-xt8xf6hv1h 2 жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል ዜና ነው
@rahelgebre100
@rahelgebre100 Жыл бұрын
Ati Adane kene gudegnochachu GOD BLESS YOU
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 2 жыл бұрын
ነብሧን ይማረዉ ለጆችሺን እግዚአብሔር ያሣድግልሺ ።
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
ወይ ተመሰገን አምላኬ እኔስ እሰክዛሬ እንዴት እንደተጭንኩ ልጆቾ ቤተስብ አለባ ቀርተወ ነገ የማይፍታ ህልም የሆንባቸዋል ብየ ሰጭንቅ ተመሰገን እናታቸወ ክሞተች አይቆጥርም
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Жыл бұрын
ወገኖቸ ፈጣሪ ይባርካቸሁ እሷም ነፍሷን ይማር ልጆቿንም ፈጣሪ ያሳድግላት
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 2 жыл бұрын
ተመስገን እንኳን ተገኙ
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 2 жыл бұрын
እኔም መሰዬ ከፈጣሪ ጋር ልጆችዎን ልጆቼ አድርጌ ባሣድግላት ሀላፊነት ወሠጂ በህጋዊ ደሠ ይለኛል እህታችንን ነፈሰ ይማር 😭😭😭💔💔💔
@sarabrara1262
@sarabrara1262 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽእህቴ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
የኔናት ነፍሷን ይማር 😭
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 2 жыл бұрын
RIP her soul my sister. She has risen. She knows the truth. May God be with her children.
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 2 жыл бұрын
ተመስገን ቤተሰቦን ስላገኘች
@etneshabebe8701
@etneshabebe8701 2 жыл бұрын
አምላክ ይርዳችሁ ቤተሰብ ያግኙ ይርዳችሁ
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ችግር ብዙ አለ
@memett564
@memett564 2 жыл бұрын
በጥም ደስ ዪላል ፈጣሪ ያሳድጋቸው
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ድንቅ ነው የልጆቹ አምልከ ትልቅ ነው
@memegreimi9226
@memegreimi9226 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው በራባት በታመመች ሰአት አልደረሱላይ ዘመዶችዋ
@semharhaile9908
@semharhaile9908 2 жыл бұрын
ችግራቸውን ማንም አላወቀም አትፍረጅ
@jenbertefera1822
@jenbertefera1822 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር 😭
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 Жыл бұрын
መሲ ተባረኪ
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
የኔ እናት የውስጧን አላህ ነው የሚያወቀው
@user-bc7ro9bb7x
@user-bc7ro9bb7x 2 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች እድህም ቤተሰቦች ሁላችንም ሳላም ብያለሁ ሰላማችሁ በዝዝት ይበልልኝ ተሰምቶ የማይጠገብ ልብን የሚያለመልም መዝሙሮችንና ስብከቶችን በደስታ ልባችሁ ይረካል ሁላችሁም ፍሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁን ትችላላችሁ
@yodittekeste
@yodittekeste 2 жыл бұрын
ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑር
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብሷን ይማራት በውነት ሴት ልጅ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ካልሆነች በቀር ማንነቷን አትደብቅም የሆን የራሷ ችግሮች ይኖራታል እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ተገኙላቸው ዘመዶች
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ከርታታዋ እህቴ።
@zd1803
@zd1803 2 жыл бұрын
ይገርማል ምን ዋጋ አለው አብዛኞቻችን ቤተስብ ከሞተ በሆላ ነው አለን አለን የምንለው እባካችሁ በሂወት እያለን እንጠያያቅ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
እንደነዝህ፣አይነቶች፣መልካምስውች፣ያብዛልን፣ለሞተችው፣እህታችንነፍስይማር፣ልጆቻነም፣እግዝያብሄር፣ያሳድጋቸው
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
ውይ ስታሳዝን ነብስሽን ይማረው ምን ሁና ይሆን እራሲን የደበቀች ወይኔ እህቴን አዘንኩ በጣም
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
እህት ወንድም እያላት እንዲ መሰቃየቷ ያሳዝናል አሁን ያለቅሳሉ አንዳንዴ ህይወት እንደዚህ ነው
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነብስ ይማር ልጆችዋን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ያሳድጋቸው
@jenbertefera1822
@jenbertefera1822 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 жыл бұрын
የሷ ነፍሷ ትርፍ ለልጆቿ ግን ቤተሰብ መገኘታቻው ጠቃሚ ነው።
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ተመስገን።
@zedzed7830
@zedzed7830 2 жыл бұрын
ያንድማገኝት ላድ አይሆንም. ባይብሳት እደምዚህአደርስምነበር
@user-on2xv6sn2p
@user-on2xv6sn2p 2 жыл бұрын
መሢየ የኔ ቆጆ ቁምነገርኛ ነሺ
@ddd1993d
@ddd1993d 2 жыл бұрын
ፈጣር ነፍሷን በገነት ያኑራት
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН