ወንድምሽን አግብተሻል ተብላ በአባቷ ከቤት የተባረረችው ሴት አሳዛኝ ሽምግልና። | የጥንዶች ሽምግልና |

  Рет қаралды 310,977

Zena Jokers

Zena Jokers

3 жыл бұрын

ወንድምሽን አግብተሻል ተብላ ከቤት የተባረረችው ሴት አሳዛኝ ሽምግልና
በዚህ የጥንዶች ሽምግልና እኛንም ጭምር ልባችንን ነክቷል። ወንድሞቿ ከአባቷ ጋር እንድታተረቅ ቢፈልጉም በጣም ከባድ ሽምግልና ነበር። ልጅቷ ያሳለፈችው ችግርና መከራ አይጣል ነው። እውነትም እችህ አለም ለሴት ልጅ ጽኑ ፈተና ናት። የሽምግልናውም ሂደት በጣም ከባድ ነበር።

Пікірлер: 1 100
@ZenaJokers
@ZenaJokers 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። ለየትኛውም ጥያቄ በፌስቡክ ፔጃችን ልታጋሩን ትችላላችሁ። ፈጣሪ ምድራችንን ይባርክ። Intagram page Zena_Jokers m.facebook.com/Zena-Jokers-102209218155200/?ref=opera_speed_dial
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
አሚንን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
አሜን
@tsiontsion7882
@tsiontsion7882 3 жыл бұрын
Betam des yeml nw ❤️
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 3 жыл бұрын
betam yasazinali yesew liji chikana ayizoshe lebego new yeyikirta libi ysteni
@astergizat7652
@astergizat7652 3 жыл бұрын
እኔም ፈልጋቹህ ነበር
@user-xy6sx1gp2l
@user-xy6sx1gp2l 3 жыл бұрын
ሲገናኙ አሳዩንየምትሉበላይክ ቤተስቦቿጋ
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@user-xy6sx1gp2l
@user-xy6sx1gp2l 3 жыл бұрын
@@meriemtube4869 እሽ
@user-xy6sx1gp2l
@user-xy6sx1gp2l 3 жыл бұрын
@@meriemtube4869 ሊክሽአልወጣአለኝ
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
@@user-xy6sx1gp2l ውድ ፕሮ ፋይሌን ተጫኝው
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለት የለቀቅ የምትሉ ✋️✋️✋️
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@careyjarey8971
@careyjarey8971 3 жыл бұрын
✋✋✋✋✋👍👍👍👍💟😭😫😭😭😫😫😭😫😭😭😭
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ ዊዴ
@tube6995
@tube6995 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማ
@tube6995
@tube6995 3 жыл бұрын
@@meriemtube4869 እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማ
@user-wx6is7jp9n
@user-wx6is7jp9n 3 жыл бұрын
እኔ አባት የለኝም ስላባት ሲነሳ አለቅሳለሁ አባት ያላችሁ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ
@ababaalali2964
@ababaalali2964 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አይዞሽ እማ ፦፦ሁላችንን ፦፦😭😭😭😭😭ወደዛዉ ነን
@user-sb7uy8pb5g
@user-sb7uy8pb5g 3 жыл бұрын
Amiiiiiiin Amiiiiiiiiin
@user-ij8ct9vk1s
@user-ij8ct9vk1s 2 жыл бұрын
አይዙሽ አህቴ እንየም አንደ አንቺ ነኝ አባት የለኝም ግን ሁሉም ነገር የእግዚብሔር ስራ ነው
@bywbywbyw8413
@bywbywbyw8413 2 жыл бұрын
ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🌿
@edombezaedom5241
@edombezaedom5241 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ግን ሲስማሙ ሲታርቁ እንዲው ብታሳዬን በጣም አሪፍ ነው ይበልጥ አሪፍ ይሆናል
@user-rv4gt6wj1u
@user-rv4gt6wj1u 3 жыл бұрын
ያሳዝናስ የሁላችንም አስተሳሰብ የተለየ ነው እኔ ግን አባቴን በጣም ስለ ምወደው ተይ ያለኝን እተዋለሁኝ አባቴን እማያስደስት ነገር አላደርግም የሚጎዳኝምነገር ቢሆን ለኔ ሂወት ትቼ ላባቴ እኖራለሁኝ የኔ እህት አላህ ያፅናሽ ፍቅር ይባልጣል አባት ማለት ቀልድ አይደለም እዚህ ምድር ለመምጣትሽ ከፈጣሪ ቀጥሎ የአባትሽ አሻራ አለበት ታረቂያቸው ሲታረቁ ብታሳዩን የበለጠ ያማረ ነው እድሜ ጣና ፍቅር ይብዛላቹሁ መልካም የምትሰሩ ትን
@ayok4563
@ayok4563 3 жыл бұрын
የኔም ፈለገት ነው
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዴማሜሪ
@habtemichaelalem1780
@habtemichaelalem1780 3 жыл бұрын
እኔም ስራቸውን ወደድኩት ከምር ያ የደጉ ዘመን ሽምግልና መቀያየም የለለበት ታረቅ በል ሲሉት ለይቅርታ ሰፊ ልብ የለው የደጋጎቹ ጊዜ ናፈቀኝ
@tirsitwalga6759
@tirsitwalga6759 3 жыл бұрын
@@user-rv4gt6wj1u 0 bgg
@dinuabdulkerimdidi2408
@dinuabdulkerimdidi2408 3 жыл бұрын
የሴት ልጅ ልብ እኮ ይቅር ባይ ነው የእውነት ለመናገር በጠም ፍቅር ነሽ። ወንዶች ሚስቶቻቹን ከልብ ውደዱ ምክንያቱም መክፈል ያለባቸውን ነገር ከፍለው ለፍቅራቸው መስዋዕት ይሆናሉ እስቲል ቤተሰቧንም ጭምር
@Saad-jp5cl
@Saad-jp5cl 3 жыл бұрын
ይህው ሆንኩ
@hayat5052
@hayat5052 3 жыл бұрын
የኔማር ወላሂ በጣም አሰለቀሽኝ ባል ሲሆን ሲናፍቀኝ በርቀት አየዎለሁ ነው ያልሽው አይሽ ቅንሽ በቅንም ሰለሆነሽነው አላህ ጥሎ ያልጣለሽ
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
@@Saad-jp5clዴምሪኝ
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
የኔ እእናት እንኳን ደስ አለሽ ከቤተሰብ ተለይቶ መኖር ከባድ ነው ተደብቄአ የዋለው ስትል እቦኤ አነቀኝ አቤቴ እዴሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ አቤቴ በጣም ነው የምወደው እስኪ ክብር ላባቶች 👍👍👍
@ruth2649
@ruth2649 3 жыл бұрын
Endezih aynet beteseb yikirbat. Bechigrua yalderesu
@ambaselmedia3576
@ambaselmedia3576 3 жыл бұрын
የኔ እናት 😭...ሁላችንም ስለ ሀገራችን እንፀልይ 😭
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
አወ ወላሂ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@user-rh9bp5uk2s
@user-rh9bp5uk2s 3 жыл бұрын
Ewe wellah
@tesnimbintbaba445
@tesnimbintbaba445 3 жыл бұрын
በዘር በብሄር ትዳርን ለሚከለክሉ ወላጆች አላህ ልቦና ይስጣቸው ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ቅሪ ሂወትሽ ይመርልሽ ልጂሺንም አላህ ያሺርልሽ ።
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ነፃ ነሽ እህቴ ስናፍቀኝ በሩቅ አየዋለሁ ብላ አስለቀሰችኝ አይዞሽ ወላጆቻችን እኮ የምመርጡበት መንገድ የወለደው ልጅ ክፉ እንዳያገኘው አይፈልጉም ተባረኪ።
@degefefeleke9183
@degefefeleke9183 3 жыл бұрын
Truthfully
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ጋሽ ግርምሽ እድለኛ ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልን
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
አሚን ውዴ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዴማሜሪ
@tube6995
@tube6995 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢት
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
@@tube6995 ተደምሬአለሁ
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
በጣም አሚንን
@tutuutut4293
@tutuutut4293 3 жыл бұрын
እኔ ከሷም በላይ የባለቤቷ አዲናቂ ነኝ ባሏን ሸልሙልን ታማኝ ነው
@teruyewasihun1101
@teruyewasihun1101 3 жыл бұрын
9 I'm
@claraayaw4041
@claraayaw4041 3 жыл бұрын
ወገኖቼ፡እየገባችሁ፡ላይክ፡አድርጓቸው፡ስራቸው፡መልካም፡ነው
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ
@qaws9848
@qaws9848 3 жыл бұрын
She's hero
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ይለቀቅልን የዝች የልጅ የምትሉ ላይክ
@tube6995
@tube6995 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማ
@sauodhassan8517
@sauodhassan8517 3 жыл бұрын
Wayne aslqeshig
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
ያሳዝናል አይ ጊዜ አባትና ልጂ የማይስማማበት ዘመን መጣ ያረቢ ሲቀጥል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አጣዬ ሽዋሮቢት ካራ ቆሪ እና አካባቢዋ ላሉ ህዝቦች ፍትህ ፍትህ ምናለ ተስማምተን ብንኖር ለዚች አጭር ህይወት ኡፍ እህታችን አይዞሽ የምር ያማል አባት በልጁ እደዚህ የሚጨክንበት ይገርማል የኔ እህት እንኳን ይቅርታ አደረግሽላቸው ኡፍፍፍፍ ውስጤን ነካሽኝ የምር
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ እህቴ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 жыл бұрын
😢😢
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
የድሮ ጊዜ ይመለስ የምትሉ እስኪ👍👍
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
ይመለስ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
@@azizainternational9719 ኢንሻአላህ ማማዬ
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 3 жыл бұрын
እረ ወዳ
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 3 жыл бұрын
ሼሪአ መች ይከተ ላሉ ዘመድነ ን አትጋቡም እያሉ ሌላዉ ግን ይመለሥ
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
@@user-bs1tk9ij1d እውነት ከሆነ ጋብቻ ከውምድና አይፈቅድም የድሮ የመለስ ማለት ፍቅር ሠላም አንድነት ነው
@asaaislam2152
@asaaislam2152 3 жыл бұрын
አባታችን ጋሺ ግርማ አላህ እድሜና ጤና ይሰጠወት
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
ሁሌም ከሽምግልና በኊላ ሲታረቁም ያለውን ነገር እንድታሳዬን እንፈልጋለን
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ ሳሐራ
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 3 жыл бұрын
አያሳዩም ሲያሥጠሉ ትወና ነዉመሰል
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 3 жыл бұрын
@@user-qg6uw7di9m መሀይም
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 3 жыл бұрын
አይዞሸ የኔ እህት ግን ይቅር ማለት ጥሩ ነው ትዳርሽ ይባረክ የኔ ጀግና ነሺ 😍
@Enen550
@Enen550 3 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አባቴን በጣም ነው የምወደው በዛላይ እሱም የኔን ስሜት ይረዳኛል አባቴ ሁሌም ኑርልኝ ወድሀለሁ ያሳቤን የልቤን ስላደረክልኝ ምስጋናየ ከልብ ነው አተ ዝቅ ብለክ እኔን ከፍ ስላደረክኝ የኔ ልዮ አባት
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 3 жыл бұрын
እህቴ የገጠመሽ ነገር በጣም ከባድ ነዉ ይህ ሁሉ አልፎ ይቅር ማለትሽ ንፁ ልብ ስላለሽ ነዉ እና እግዛብሄር ኑሮሽን ይምራዉ ካለሽ ይጨምርልሽ ልጅሽንም ይባርክልሽ የዉነት ጠንካራ ነሽ👏👏👏
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 3 жыл бұрын
እንዚህ ቤተሰብ ተገናኝተው ማየት እንፈልጋለን በእውነት አደራ !
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 жыл бұрын
ጉድነው እሱን እንዴት እንደዚህ ያስባል አይምሮአችንን እግዚአብሔር ይፈውሰው አይዞሽ እማ..ይቅርታን መቀበል አዋቂነት ነው
@titititi1313
@titititi1313 3 жыл бұрын
Mn lemn new gn marrrrr,,,,,,,???
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር
@seadatube5368
@seadatube5368 3 жыл бұрын
ያረብ ከራሱ በላይ ለሙሉ አይኑ ከሚሳሳልኝ አባቴየሚያራርቅና የሚያለያይን ነገር አንተ ያዝልኝ አባዬ ሁሌም ተስፋዬ መመኪያዬ ኩራቴ ድምቀቴ ሁሉ ነገሬ ነህና ለእኔ ያለህ ምኞት ተሳክቶ እንድታየኝ ፈጣሪ ፍቃድ ይሁን
@tube6995
@tube6995 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኬይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ
@richtube5245
@richtube5245 3 жыл бұрын
ሲገናኙ አሳዩን ማየት እንፈልጋለሁ
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ጋሽ ግርምሽና ወንድማችን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 жыл бұрын
አቶ ግርማ የእኔ አባት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በዘመኖዎ ድንቅ ስራ እየስሩ ነው ማስታረቅ የቅዱሳን የመላይክት ስራ ነው እርሶም ይህንን ስራ መስራቶዎ መመረጥ ነው ሺህ አመት ኑሩ።
@user-co9zs5cv5k
@user-co9zs5cv5k 3 жыл бұрын
😭😭😭እንዴት እንዳስለቀሽኝ የኔ ውድ ሲናፍቀኝ አየዋለሁ ከሩቅ ስትይ አንጀቴን ነው የበላሽው አይዞሽ የኔ ውድ ይቅር በይሉ ይቅር እንድላቹ ብሏል አምላክ ❤️
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
ዘመንሺ ይባረክ ተባረክ እድለኛ ነሺ አባትሺ በሂወት በመኖሩ ብቻ ላንቺ ትልቅ ክብር ነው እናንተም ተባረኩ በርቱ ዘመናችሁ ይባረክ በተለይ አንተ ወጣቱ በርቱ
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
እናትየው ግን የእንጀራ እናቷናት ወንድሞቾስ አባትየው ባይፈቅድም ተደብቀው እንዴት አያዩትም እንዴት ልባቸው ጨከነ
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 жыл бұрын
ሲናፍቀኝ ሄጄ አየዋለሁ ስትይ አንጀቴን በላሽው አባዬ የፈለገ ክፉ ሆኖ ቢኖርልኝ ደስ ይለኝ ነበር 😭😭😭😭😭
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 жыл бұрын
😢😢😢😢ኡፍፍፍ ትዝታ ብቻ 💔
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 жыл бұрын
@@user-bb7nl2bl9l በጣም ደሞ መጥፎ እድሜ ላይ ነው የሞተብኝ ሁለት ወንዶች ነበሩት እናቴ ሳትወልድ 7አመት ቆይታ እኔን ወለደች በጣም ደስ ብሎት አአ ይዞኝ ሄዶ እያሳደገኝ ሞተብኝ ገና በ7አመቴ እና ሁሌ ይመጣ እል ነበር ዝናብ ሲዘንብ አባቴ ዘነበበት እያልኩ አለቅስ ነበር ግን አይመለስም ምን አመጣለሁ 😭😭😭😭
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 3 жыл бұрын
@@haninegnyeeinatenafaki9687 😢😢😭😭
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 3 жыл бұрын
ጋሸ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ እንኳን ሰላም ወረደ በመሀላችሁ ቤተሰቦች ከውሳኔ በፊት አስተውሉ አላህ ለሀገራችን መረጋጋትን ይላክላት ዱአ አርጉ ወገኖቸ
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
አላህ ያግዘን እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዴማሜሪ
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
@@meriemtube4869 ደምሪኝ
@user-uk4sc8vp9e
@user-uk4sc8vp9e 3 жыл бұрын
ወላሂ ሲናፍቀኝ በሩቁ ሁኔ አየዋለሁ ስት ል በጣም ነው ያስለቀሰቺኝ እፍፍፍፍ እኔስ አባት በልጅነቴ ነው የሞተብኝ ሁል ግዜ ስለአባት ሲወራ እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል 😭😭😭😭😭😭😭
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
እኔም አሥለቀሠችኝ አባት የጀነት ያርግልሽ
@fatmaazooz2590
@fatmaazooz2590 3 жыл бұрын
እኔምበጣምነዉያሳዘነችኚ እኔምአባቴንበህፃነነየቴነዉ ያጣሁት ነብስይማርልኚ
@tutuutut4293
@tutuutut4293 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም አለቀስኩኝ ወሏሂ እኔም የ7 አመት ልጂ ሆኘ ነው አባቴን ያጣሁት እፍፍፍፍፍፍ
@saadasaid2665
@saadasaid2665 3 жыл бұрын
አባትሽንጀነተልፈርዶስንይወፍቃቸውእኔምሙቶብኛልአላህይወፍቃቸው
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ ራህመት
@melakutaye6258
@melakutaye6258 3 жыл бұрын
ምን አይነት የዋ ሴት ነሽ እግዛብሔር ልጂሽን ይባርክልሽ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
ይቅርታ ከምን ነገረ በላይነው ፈጣሪ ይቅር የሚል ልብ ይስጥን
@wesenayalew6528
@wesenayalew6528 3 жыл бұрын
ጋሽ ግርምሽ አነጋገራቸው ችሎታቸው እንዴት ደስ እንደሚሉ ተባረክ ጋሼ❤❤❤
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 3 жыл бұрын
አዉ ኢድሜቻዉ ይርዘም ራጋ የሉ አባት ናቻዉ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት በአል ሲሆን ከርቀት አየዋለሁ ሲናፍቀኝ አለች የእውነት አስለቀሰችኝ የአባት በደል ያስጨክናል በራሴ አውቀዋለሁ
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
በጣም
@user-ks7op9jb8e
@user-ks7op9jb8e 3 жыл бұрын
እኔም እዲህ ስትል አለቀስኩ
@tikethabibi5951
@tikethabibi5951 3 жыл бұрын
እህቴ ይቅርታ ተቀበይ ለአንች ሰላምን ይሰጥሻል❤❤❤
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አረጊኝ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 жыл бұрын
አቤት የመዳም ቅመሞች ስራ ጨርሳችሁ ነዉ በኮሜንት ብቅ ብላችሁልኛል🇪🇹
@denmarkkoliyyan6079
@denmarkkoliyyan6079 3 жыл бұрын
አዎ ዉዴ💋
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 3 жыл бұрын
ክክክክ
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
አልጨረስንም በመካከል እየቆምን ነው 🤣❤❤👌
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam 3 жыл бұрын
እንደምር ውደ
@wyehhwgrhfh9103
@wyehhwgrhfh9103 3 жыл бұрын
@@mlove4025 ግጨሁሽ
@mahletmahi1094
@mahletmahi1094 3 жыл бұрын
በፈጣሪ ጣራና ግድግዳ ያልቻለው ጉድ የለም በየቤቱ እናተ ግን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እባካችሁ በዚህ ስራችሁ ቀጥሉ ስንት ቤት ተበትኗል በፀብ ውስጥ ምንም አይገኝም ፍቅር ይበልጣል እኔም ከአባቴ ጋር በቅርብ ነው የታረኩት በጣም በድሎኛል ግን በይቅርታ ውስጤ ታክሟል ይቅር የማይል ልብ ሁሌም እንደታመመ ነው የሚኖረው ሰላም አይሰጥም
@user-ek1og7kc9k
@user-ek1og7kc9k 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ በጣም ያማል አይዞሽ እህቴ
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 жыл бұрын
ልብ ይነካል እኔ ምፈራ ከቤተስብ ተልያይቶ ተጣልቶ መኖር
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቤተሰቦቸ ሁሉነገሮቸ ።
@user-rz2io5wm2p
@user-rz2io5wm2p 3 жыл бұрын
እም በጣምነው የምፈራው
@girma.huseinibrahim6443
@girma.huseinibrahim6443 3 жыл бұрын
Fati salami biyrshalo
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-rz2io5wm2p Enem😢Endamer wede
@Betu535
@Betu535 3 жыл бұрын
ሰላም ለህዝባችን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@denmarkkoliyyan6079
@denmarkkoliyyan6079 3 жыл бұрын
አሜን⛪⛪🙏🇪🇹
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
@@nebilabeauty ደምሬሻለሁ ነይ
@belayneshakele4628
@belayneshakele4628 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሽማግሌ አያሳጣን ይቅር የሚል ልቦናም ይስጠን እሙየ አንች ግን ጀግና ነሽ በመንገድሽ ሁሉ እናት እና ልጁ ይቅደሙልሽ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@fayzahseid8628
@fayzahseid8628 3 жыл бұрын
የኔቆጆ ምርጥ ሰዉ ነሺ አባታችንና ወድማችን እድሜና ጤናይሰጣችሁ
@yuoutube6448
@yuoutube6448 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ከእኔጋ የሚመሳሰል ነገር አለ ግን እኔ አባት ልዩ ነዉ ነበር እኔ በድዬ ይቅርታ ተባባልን ልጆም አሁን አባቴጋ ነዉ ፈጣሪ ይመስገን🙏
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
ያሳድግልሽ ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@degefefeleke9183
@degefefeleke9183 3 жыл бұрын
Yesuham abati liyu now
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 3 жыл бұрын
እግዝብሔር ይመስገን ሽማግሌዎች ሊተገበሩት ወይንም ሊሠሩት የሚገባችዉ በተዘነጋበት ዘመን እኚ ወንድማችንና አንተ ወጣት ልጅ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርኽችሁ ኽብር ለፈጣሪ ይግባው:: በጣም አርአያ የምትሆኑ ሰዎች ናችሁ:: በርቱ ::
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር🙏
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v 3 жыл бұрын
የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸው እግዚአብሄር ይባርካችሁ ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሄር የሚደሰትበት ስራ የእውነት እኔ ዛሬ ገና ነው ያየዋችሁ በጣም ተነክቸበታለሁ የአባት ነገር ሲነሳ ልቤ ይነካል እውነት በርቱ ጋሼ እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ወንድማችን አንተም ተባረክ እግዚአብሄር ይባርካችሁ🙌🙌
@angesommeasho3709
@angesommeasho3709 3 жыл бұрын
በእውነት የምትሰሩት ስራ እጅግ በጣም ጥሩ ተግባር ነው፡፡ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እላለሁ፡፡ ጋሽ ግርምሽ እድሜዎን ያርዝምልኝ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
ወይ በጣም ከባድ ነው አሰለቀሰቺኝ የኔ እህቴ አይዞሸ የኔ ውድ ትልቅነት ነው ይቅር ባይነት ነው ይቅርታ አድረጊለት በጣም ጀግና ነሸ የኔ እህት ሁሉም የብጎ ነው
@user-xc5oo8bu7n
@user-xc5oo8bu7n 3 жыл бұрын
ወደቤተሰቦቿ ስትሄድ አብራችኃት ሂዱና ያለውን ሁኔታ አሳዩን
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዛሜድ
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g 3 жыл бұрын
የኔ እህት በእውነት ልቤን ነካሽው. አይዛሽ. ስው ቢተው እግዚአብሔር አይተውሽም. ።እህትየ እግዚአብሔር የውስጥሽን ያያን ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እህትየ በእውነት በእርቀት አየዋለሁ ሲናፍቀኝ ስትይ በጣም ነው ያለቀስሁት የኔ መልካም. ይቅርታውን እንኳን ተቀበልሽ አባት ምን ቢልም. ከእግዚአብሔር በታች ህወታችን ነው ግን ለፍቅር ያርግሽው መስዋእት በጣም ድስ ይላል ጅግና ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ. አባቴየ. እውደሀለሁ ናፍቆቴ በስላም ያገናኘን
@harunissa7339
@harunissa7339 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ፕሮግራም ነው
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
ምነው ያገሬ ያገር ሽማግሌዎች ይት ሄድ 7 ዓመት አባትና ልጅ እናት ሲለያዩ ጋሽ ግርማ አንተም ከድሜክ በላይ የምታስብ ወጣት እግዛቤር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ላይክ ላይክ አርጉላቸውሲታረቁ ሲገናኙ እባካችሁ አሳዩን ቤተሰብ ማለት ሀገር ነው
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንዴማሜሪ
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 3 жыл бұрын
🌹🌷ቃልአጣሁልሸ 🌹🌷 ቃልአጣሁልሺ 🌹🌷የኔማር 🌹🌷ቅንልብሺን ወደደኩት🌹🌷
@tubebb8358
@tubebb8358 3 жыл бұрын
እረ አትሂድ አብራችሁ ሂዱና እኛም እንያቸው ሲገናኙ የሚፈጠረውን ሁኔታ
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@tubebb8358
@tubebb8358 3 жыл бұрын
@@meriemtube4869 eshi achim adrgegn
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 3 жыл бұрын
ይህንን መከራ እንድታዳምጡ እግዚአብሔር ልቦናችሁን ሰፊ ያድርግላችሁ እውነት ይህንን ስሜት ማዳመጥ ከባድ እኮ ነው ።
@halaahlen3081
@halaahlen3081 3 жыл бұрын
ጀግና ናት እናትም እግዝይቤር ይጠብቃቹ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር
@sirgutshawull9106
@sirgutshawull9106 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና የልጂቷ ባል ነው ባሁን ግዜ እንዲህ አይነት ባል ከየት ይገኛል
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኪ እኔ ከልጀነቴ ጀምሬ ማንም ዞሬ ብሎ አላየኛም ሙሉ ቤተስብ እያለኛ ግን ሁሌም ይስመማኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንድ አባት እንድ እናት ሆኖ እግዚአብሔር አስደገኛ ምንም አልነካኛም ምንም ስግድት ቢበላኛም እህቴ በጣም አሳዘንሽኛ አይዛሽ ሁሉም ያልፋል ቢያንስ ባልእና ልጀ አለሽ ከእግዚአብሔር በታች ይህን ፕሬግራም አዘጋጆች በጣም ጥሩ ስራ ነው የምተስሩት በሩቱ ይቅርታ ለእግዚአቤሔር ጥሩ ነው ይቅር በያችው ግድ የለሽም ግን እንድ በፊቱ እንዳትሆኛ።
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
ከባድ ነው 7አመት በስመአብ ምን ጉድ ነው አባት ቢጨክን እናት መችም አትጨክንም ግን እንዴት ?ኦ ፍጣሪ የይቅርታ ልብ ይስጠን ሲታርቁ አሳዩን
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር
@ethiohagere8225
@ethiohagere8225 3 жыл бұрын
ሲናፍቀኝ ከሩቅ አየዋለሁ ሲያልፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዘመንሽ በደስታ ይሞላ😭
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እባክህ ድረስልን ህዝቤ አለቀቀቀ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-zv1oj5gp6x
@user-zv1oj5gp6x 3 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይድረስልን 🤲🤲🤲🤲አሚንንን
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢
@hamdiahkamal7530
@hamdiahkamal7530 3 жыл бұрын
ያረብ አው ድረስላቸው
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
የሚያሰታርቁ ብጹአን ናቸው ይላል የእግዝአብሄር ቃል ዘመናችው ይለመልም እንደእናንተ አሰታራቅን ጌታ ያብዛልን
@abebelewete3247
@abebelewete3247 3 жыл бұрын
ዜና ጆከርስ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የምትሰሩት ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ። ግን ሰዎችን በአካል እያገናኛችሁ ብታስታርቁ የሚል አስተያየት አለኝ። በተረፈ እወዳችኋለሁ።
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ሲገናኙ ብታሳዮነስ
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 жыл бұрын
እኔ ላልቅስልሽ እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭እናት እንደት አስቻላት ሰባት አመት ሙሉ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይቅርታ ታላቅ ነዉ☝️😭🇪🇹
@fdghhahmad8898
@fdghhahmad8898 3 жыл бұрын
1
@semirabintbaba1424
@semirabintbaba1424 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ልብ ይነካል 😢😢😢😢ጋሽ ግርምሽና ብሩኬ በሄዳችሁበት ሁሉ ክፉ አይንካችሁ በልጅቷ ሥሜት ዉሥጤ ተረብሿል ብሉ እዳሣለፈች ልቤ ተረድቷታል አባቴ ለኔ አባት ብቻ ሣይሆን ሚሥጥርኛየ ጉደኛየ ነዉ ባንድ ወቅት ከታላቅ ወንድሜጋ ተጣሉ ሠበቡ ግን ድግምት የሚባል ነገር ነዉ አባቴን እናቴን ካገባ በ11አመታቸዉ ነዉ የወለዱን የሥሥት ልጆች ነበርን ግን አባቴ በጣም በራሡ የሚተማመን ሠርቶ አዳሪ ምርጥ አባት ሥለሆነ የገዛ ወንድሞቹ ይቀኑበታል ከወንድሜጋ ተጣሉ መጨቃጨቅ ተፈጠር ከሆነ ግዜ ብሁላ ከቤት ወጥቶ እድኖር በሽማግሌ ፊት አባቴ ተናገር በጣም ሠወች ገርማቸዉ በቅርብ አባቴን የሚያዉቁት ይሄ ያንተ ባህሪ አደለም አሞህ ይሆናልጅ እያሉት አመታት ተቆጠር ወንድሜም ሊያገባ ወሠነ አባቴ ኒካህ ለማሠር አልቀርብም አለ ትልቁ ወንድሜና የቅርብ ዘመዶች ኒካ አሠሩለት እቤቴ አይሞሸርም አለ ዱላ ሣይቀር ተደባድበዋል ከዘመድ ቤት ተሞሸር የዛኔ ሞቴን የተመኘሁበት ግዜ ነበር ከፍቶኝ በሥደት ነበርኩ በቃ አባቴ ወንድሜን በአይኑ ለማየት አይፈልግም እናቴም ወንድሜን ሂዳ እዳትጠይቀዉ ከለከላት ሽማግሌ ቢባል ቢባል አንገቴ ቢቆርጥ አለ አባቴ በመካከል ከአመታት ቡሀላ እረፍት ሀገር ገባሁ የመጀመሪያዉ አላማየ አባቴንና ወንድሜን ማሥታርቅ ነበር አባቴን ቁጭ አድርጌ ነገርኩት በቃ ነገ እኔንም ትጠ ላኛለህ ሀገር ጉድ አለህ በቃ ከሥደት መጥቸ ልታሣብደኝ ነዉ ብየ ኡኡ አልኩበት ወንድሜጋ ካልታርክ እናቴንም ፍታት ንብረት አካፍላት በቃ ቤታችን ፍርሥርሥ ይበል ይሄን አይደል የምትፈልገዉ አልኩት ለአንድ ቀን እድያሥብ ግዜ ሠጠሁት በሽምግልና ዘመድ ጎርቤት አሻፈረን ያለዉን እኔ ልጁ እሽ እድል አደርኩት የዛኔ የተሠማኝ ደሥታ መቸም ልገልፀዉ አልቻልኩም ከዛ ወንድሜን ጠርቸ ቆንጆ ራት ሠርቸ ቤት ጠራሁት ወንድሜ አባቴ እግእ ላይ ወንድቆ ይቅርታ አለዉ በጣምምም ደሥሥሥሥ አለኝ ጎርቤት ዘመድ ሁሉ አቺ የትንሽ ትልቅ እያሉ ደሥታቸዉን ገለፁልኝ አሁን አልሀምዱሊላህ ወንድሜም የ1ልጅ አባት ሆነ አባቴምጋ እየተመካከሩ እየኖሩ ነዉ አባቴ ለኔ ኩራቴ የመኖሬ ትርጉም ምን ብየ እደምገልፀዉ አላዉቅም ከእናቴም ከተጣሉ እኔዉ ነኝ የማሥታርቃቸዉ ማንም ሌላ ሠዉ ጣልቃ አይገባም አባቴ ለኔ የመኖሬ ተሥፍ ሁሉ ነገሬ ነዉ imiss you baba 😢😢😍😍😍😍😍😍
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እህት አላህ መጨረሻውን ያሳምረው ቤታችሁ በደስታ ይሙላ እህትየ በየ ቤታችን ነው ይህ ድግምት እሚባል ነገር ግን ታሪክሽን ሁሉንም አነበብኩት ካንች ባልተናነሰ የኔም እናት ብዙ አይታለችችችችች ብቻ አልሀምዱሊላህ መጨረሻው ሲምር ነው እህትየ
@semirabintbaba1424
@semirabintbaba1424 3 жыл бұрын
@@user-xf4gr7fv5v የኔ ዉድ እህት አሚንንንን ያርብ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
እናንተ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ። ወንጌል የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው ይላል ድንቅ ነው ። ፀጋውን ያብዛላችሁ እኔ ድራማ መስሎኝ ነበር ያውም በዚህ ሰው በሰው በጨከነበት ዘመን ሰው ለሰው ደንታ ባጣበት ዘመን ይንን ማረጋችሁ ፈጣሪ ያበርታችሁ ጤናችሁን ዕድሜያችሁ ይብዛላችሁ በቸርነቱ። ከሰሜን አሜሪካ ።
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 3 жыл бұрын
ወላሂ እባየ መጣ አይዞሺ ማማየ ምነው አባቴ ኑሮልኝ ብሆን በሂወት
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
ስራቹህ መልካምነው በዚህ ቀጥሉበት በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሴት ስንቱን ትቻለዉ እኔ አንገት ልድፋልሽ ቤተሠብ የድሮ ባህል አለቅ ብሎ አስቸገረ እኮ አንጀቴ ነዉ የበላሹት ጀግና ነሽ በቃ👍👍👍👍👍👍
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 жыл бұрын
ስራችሑ ጥሩ ነዎ ግን ስታስታርቁ አሳኑን 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dinkydinky683
@dinkydinky683 3 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሠቢረል እሷ ጥፍት የሌበትም ቤተሠበ ግን በጠም ጨከኝ ነው
@user-gz2pp6iu6s
@user-gz2pp6iu6s 3 жыл бұрын
Baga nagaan dhuftaan 🇪🇹
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
የኔ ናት ታዛዝኛለሽ ግን ጀግና ሴት ነሽ ወድቀሽ አልወደቅሽም ከባልሽ እንዳትጣይ ከዚህ በኃላም ከታረቃቹሁ በኃላ ሊረብሹሽ ይፈልጋሎ ልጂሽን ባልሽ ብቻ ዘመድ አድርጊ ይቅርታ ማድረግ ደግሞ ጥሩ ነው ከእግዚአብሔርም ጋር ያስታርቅሻል የኔ ውድ ጎበዝ ነሽ በርች
@hayttube5476
@hayttube5476 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ተቀድመሻል እያዳድሽ ላይክ ይህንን ፕሮግራም የምትወዱ
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-gn5tu3sm5u
@user-gn5tu3sm5u 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሑን
@user-gn5tu3sm5u
@user-gn5tu3sm5u 3 жыл бұрын
@@fkrtech እንዛመድ ውዴ
@user-fb9hc1cp8e
@user-fb9hc1cp8e 3 жыл бұрын
እድሜ ለቃጣ እና ለልብስ ለዛ ተቀደምኩ
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@tubebb8358
@tubebb8358 3 жыл бұрын
እደዚህ አይነትን ቪድዮ ሲገናኙ ብታሳዪን ደስ ይለናል
@haj9623
@haj9623 3 жыл бұрын
ኧረ ሲገናኙ ቀጥሉበት ክፍል ሁለት እንጠብቃለን ሲታረቁ ማየት ጓጉቻለሁ
@user-mx7tp6ns3v
@user-mx7tp6ns3v 3 жыл бұрын
እኔም
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
የኔ እህቴዋ አታልቅሺ አሰለቀሸኝ የኔ ማር አይዛሸ ሁሉም አለፍ ጠንካራ ሆኔ የኔ ማር ቤተሰብ እኮ ሀብታም ባል እንደናገባ ነው የሚፈልጉ ት እሺ ያንቺ ብቻ አይደለም እሺ ማሬ በየ ቤቱ አለ ይህ ነገር ቤተሰብ ሀብት ነው የሚፈልጉት ፈቅር ሰለ ማያውቁ ነው አተፈረጀባቸው ውደ ጠንካራ ሆኖ ይቅርታ አደሪጊላቸው አንቺ ልጀ ነሸ ብዙ ታውቂለሸ አባትሸ ጥልቱሸ አይደለም ሀብታም አገብትሸ ቁጭ እንዴት የ ነው በነሱ አሰበውልሸ ነው ሁላችንም ላይ አሉ እኔም አጋጠመኝ ነበር ነገር ግን ቶሎ ወደ አረብ አገር መጣሁ ሳልናገረ አሁን እራሱ ልጀን ወደደው አሁን የራሳችን ሂወት መኖር ጀመርን ደህነት ይቀየራል አይምሮ ድሀ ነው የማይለወጥ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር🙏
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
@@weyni7527 እደምረሻለሁ ውደ ችግር የለውም ግን ሙስሊም ነኝ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z የኔ ቅን አመሰግናለው እንዳች አይነቱን ያብዛልኝ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
@@weyni7527 ምንም አይደል ማማየ እኔ አልጠቀምም የቱብ ግን እንኮን ሀበሻ የውጭ አገር ሰወችን ሰብሰክረፕ አደረገላችዋለሁ ምክንያቱም እኔን የሚጉዳኘ ነገር የለ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z 💔💔💔💔💔
@user-wv9cg5dl3m
@user-wv9cg5dl3m 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
@sadesada7861
@sadesada7861 3 жыл бұрын
ሲገናኙ ቀርፁልን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚወደው ነገር በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናት ምንም አማራጭ የለም ይቅርታ ማድረግ ጥሩ ነው
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 3 жыл бұрын
እሰይ የልጅ ሽማግሌ ማግኘት ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ሽማግሌው እንኳን በባሕላችን ደንቡን እያደረሰ ነው ሽማግሌም አያሳጣን እግዚአብሔር ይባርካቺሁ ልጅቷ ግን ታሳዝናለች
@hsjehwjwje2861
@hsjehwjwje2861 3 жыл бұрын
በጣም ጠካራነች የኔናት እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 3 жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ስራ ነው የምትሠሩት
@user-gn5tu3sm5u
@user-gn5tu3sm5u 3 жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ ይቅር ባይነት ተወዳጅ ነው ይቅር በይ !!!!😘😘😘
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 3 жыл бұрын
እሰይ ዲያብሎስ አፈረ እልልል የፕሮግራሙም አዘጋጆች ተባረኩ።
@danimandani8809
@danimandani8809 3 жыл бұрын
መልካም ስራ ለራሥ ቢሆንም በጎ ሰራተኞች ይብዙ እያልኩኝ የኔ ቆንጅዬ ልጅ የምላት ሠው ሢናደድ፣ባህሉ ምናልባትም በእዛ ጎሣ የሚደርስባቸዉ ተቀባይነት ማጣት ከእዚ ሁሉበላይ ደግሞ ሠይጣን ፍቅርና አንድነትን አይወድምና እህቴን የምላት ክርስቲያን ነሽና ጸሎቱ የበደሉኝን ይቅር እንደምል በደሌን ሁሉ ይቅር በለኝ የሚለው ህያው የሆነው ቃል በቂ ነው ይቅርታን የማይወድ ሠይጣን ነው እየሱሰ ያሁሉ በደል እንኳንይቅር ብሏል የኔ ቆንጆ በደልን ማዉራት እራሡ አይገባም ተባረኩ
@user-jk3fs4td7j
@user-jk3fs4td7j 3 жыл бұрын
ዋውው ክማጣላት ወዴ እርቅ ማድ ዴሥ ይላል እርጂም እድሜና ጤና ግርምሺ በርቱልን
@SamiraSamira-ob5vz
@SamiraSamira-ob5vz 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢🙇🙇🙇🙇
@user-gr9hu4lv7f
@user-gr9hu4lv7f 3 жыл бұрын
ወገኔ አለቀ እሥኪ በየሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ ጨቆኛል 😭😭😭😭😭😭
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-mq3qx5rt8l
@user-mq3qx5rt8l 3 жыл бұрын
uuuuuuuuuuuuuuufffffffffffffffffffffffffff
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
እዉነትሽነዉ 😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢
@momenadawude1207
@momenadawude1207 3 жыл бұрын
ኡፍፍ እኔም ጭቁኛል ያአላህ
@user-cs2js5iq6d
@user-cs2js5iq6d 3 жыл бұрын
እኔምጨንቆኛል።አላህ።እዝነቱን።እራህመቱንያወርድላቸው።ለኢዮ።ህዝብ
@user-ld4ks7wx2w
@user-ld4ks7wx2w 3 жыл бұрын
በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው ሥራችሁም ይልጥ እሚደነቅ ነው፠
@genetreta6418
@genetreta6418 2 жыл бұрын
እኔ የባለቤቷ አድናቂ ነኝ እግዚአብሔር አለያችሁ ተባረኩ ልጆቻችሁም ይባረኩ
@user-by5fm2pc8o
@user-by5fm2pc8o 3 жыл бұрын
እፍ አልቅሳ አስለቀሰቺኝ ይቅርታ ማድረግ እና ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ፀጋ ነዉ እንየስ በን አባቴ ገብቸ ይህ ኩፉ ልቢ በቂም የተሞላ አባቴ ይቅርታ ልጠይቀዉ አባቴ ቢበድለኝም በቃ የ13ዓመት ቂም እንቅልፍ ነፍጎኛል ሰላም የለኝም ለይምሰል ካገት በላይ ግን ሰላም ንባባላለን ግን እዉነታዉ የቀይሜ የምኖር ኩፉ ነኝ እንደ ተቀየምኩኝም አባቴ እና ቤተሰቦቼ ያዉቃሉ አዝባችዋሎ አረ አስታርቁኝ በእንባ ታጠብኩኝ😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔
@ZenaJokers
@ZenaJokers 3 жыл бұрын
0968400443 በኢሞ አዋሪን
@user-dl2lm9sg4n
@user-dl2lm9sg4n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ማር ሳይሞቱ። ይቅርታመጠየቅ ትልቅ ሀብት ነዉ❤❤
@user-dl2lm9sg4n
@user-dl2lm9sg4n 3 жыл бұрын
@@ZenaJokers ❤❤❤❤❤❤
@user-ze1yj8kb6c
@user-ze1yj8kb6c 3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይሰጦት ባባዬ 👏👏👏
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
እኔ ብሆን 7 አሜት ይቅርና 7ወር ተጣልች አልችልም ግን አሁንም ብሆን በልጅታ ጥፍት የለም በበተስቦች እንጅ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ደስ ብላል ❤😍
@sabrihassenhussen5719
@sabrihassenhussen5719 3 жыл бұрын
በርቱ ተባረኪ ፍቅር ያሸንፋል እውነትም ከእውነኞች ጋር ነው በመጨረሻ አሸንፋለች አባትየውም ለሷ የተሻለ በማሰብ ነው ግን ያልታሰበ እልህ ውስጥ ገብተው ነው የተፈተኑት በዚህ እርቅ ብዙ ያስተምራል
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 3 жыл бұрын
Yene konjo😰😰ግን አዳድ ወላጆች ምን አለ በፍቅር ባምኑ💙ስለ እውነት የባለቤቷ ጸናት ሳላዴቅ አላልፍም አዳዶቹ እኮ ትንሽ ቆይተው የራስሽ ጉዳይ ነው የሚሉት ለማይከዳ ወንድ ምንም መሰዋት ብታዴርጊ ያስዴስታል
@user-qv8ux6wd6j
@user-qv8ux6wd6j 3 жыл бұрын
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሺ
@AbduKings3
@AbduKings3 3 жыл бұрын
አሚን እናመሰግናለን
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 86 МЛН
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 121 М.
Betoch |  የአሸናፊ ማህሌት (ይበቃል) የአሸኛኘት ፕሮግራም
27:50
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 983 М.
ሰበር ዜና ሰኞ ሀምሌ //8/20/16/አዳሩን የደረሰን መረጃ//
Tsehay Tube ፀሐይ ዩቲብ
Рет қаралды 328