No video

ወንዶች (የሚወዱት) ሴቶች ሲያደርጉት የሚወዱት ነገር Cute Things Girls Do That Guys Love

  Рет қаралды 119,668

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

5 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 810
@farehayimam6488
@farehayimam6488 5 жыл бұрын
ሁሌም ሳቂታ ነኝ የሳቀ ኑሮ ይስጥሽ በሉኝ እስኪ ♥
@user-uk8qs8cj6b
@user-uk8qs8cj6b 5 жыл бұрын
Fareha Yimam ይሰጥሸ ማማየ እኔም መሳቅ ነዉ ሰራየ 💓
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 жыл бұрын
@@user-uk8qs8cj6b እኔን ከፍቶኛል እናንተ በሳቅ😥😥😥
@shahdshahd4422
@shahdshahd4422 5 жыл бұрын
Wew
@user-wx8cy2sg2g
@user-wx8cy2sg2g 5 жыл бұрын
እኔም እዳችው ነኝ አላህ ይጨምርልን
@farehayimam6488
@farehayimam6488 5 жыл бұрын
@@user-wx8cy2sg2g አሚንንን
@user-fk6nl9rv6s
@user-fk6nl9rv6s 5 жыл бұрын
የዛሬ ወንዶች የምወዱት ብር ያላትን ሴት ብቻ ነው
@mariyamenateye7049
@mariyamenateye7049 5 жыл бұрын
ewnet new
@user-gc8sh2lt4z
@user-gc8sh2lt4z 5 жыл бұрын
hawa hawa ትክክል ማር
@mno7757
@mno7757 5 жыл бұрын
ትክክል
@nemamuhammed1015
@nemamuhammed1015 5 жыл бұрын
ትክክል
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ትክክል
@yordanosgatnet3222
@yordanosgatnet3222 5 жыл бұрын
በየሄድኩበት የሱን ስም የምጠራው ምን በወጣኝ ስደነግጥም የምጠራው ፈጣሪየን ነው
@wee3905
@wee3905 3 жыл бұрын
👍👍
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@belii6523
@belii6523 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@zinetyesuf1583
@zinetyesuf1583 5 жыл бұрын
የዘመኑ አብዛሀኛወቹ ወንዶች ሴቶች ላይ ሲያዩት የሚወዱት ብር ነው ወንድሜ ፍቅር በብር ተቀይሯል አላህ እውነተኛ ፍቅርን ይመልስልን
@user-lf7cq9cn5x
@user-lf7cq9cn5x 3 жыл бұрын
አባዛሀኛወቹ አወ የኔባል ወላሂ ለአዚም አልሀምዱሊላ ከኔአምሳቲም አይፈልግም ንፁህፍቅርብቻነዉየሚፈልገዉ
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 2 жыл бұрын
@@user-lf7cq9cn5x መሽአላህ፣አላህይጨምርልትአቦ፣ዴሥይላል።
@elisayimer2910
@elisayimer2910 Жыл бұрын
ገንዘብ
@user-uk8qs8cj6b
@user-uk8qs8cj6b 5 жыл бұрын
ሴቶች ኑ ሰሙ ወንዶች የሚወዱት ነገር አበዛዙ 😂😂😂 😂😂እኔ ልሙትልህ ምክርህ ይመቻል በዝየ ባሌ ሲነጫነጭ እደት ደሰ እደሚለኝ ብታዩ 😂😂ላይክ አትጨክኑብኝ ሰወዳችሁ ❤
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 5 жыл бұрын
ማር
@user-uk8qs8cj6b
@user-uk8qs8cj6b 5 жыл бұрын
መሲ የማሪያም ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ፈቅርነው ❤❤ፍቅር 💋💓
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 5 жыл бұрын
ክክክክ
@lolleady2775
@lolleady2775 5 жыл бұрын
ክክክ
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
አቦ አለህ ይጠብቅ ቆንጅ ነክ ምክርህ ይመቸል
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
Well..እስኪ እንደ እኔ ከሜካፕ ንፁህ የሆነ በተፍጥሮ ውበቱ ሚተማመን ማን ነው?😊 ኮፍያ ያልከው ግን በሳቅ😂😂😂😂😂
@user-rh3ru2rs9r
@user-rh3ru2rs9r 5 жыл бұрын
Ena alwels konjo😂😂😂🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😝😝😝😝😝😝
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 жыл бұрын
Zem Assfa me
@meransiyume806
@meransiyume806 5 жыл бұрын
yihene eko ayt new yemtmesyw
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
Emanuel Schöttle 😂😂🤣🤣🤣
@user-rh3ru2rs9r
@user-rh3ru2rs9r 5 жыл бұрын
@@meransiyume806 kkkkkkkkkkk ayt ras
@mesilove124
@mesilove124 5 жыл бұрын
የዛሬ ወንዶች ብር ብቻ ነው የሚወዱት
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 5 жыл бұрын
ሣህ😂😃😃😃😃😃
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@ddt826
@ddt826 5 жыл бұрын
ክክክክክከሴቶችምአሉ
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
@@ddt826 አሉ ግን ማን እንደወዱች ድሩ ነበር ሴቶች አሁን ግን ግዜው ተቀይሩን
@mulutube1713
@mulutube1713 5 жыл бұрын
በትክክል 😃😃😃
@user-jp2rj1kf5h
@user-jp2rj1kf5h 5 жыл бұрын
የዛሬ ትምህርት እኔ አልተቀበልኩበትም አሁን ወንዶች ብር ብቻ ነዉ የሚወዱትትትትት የኔ ትክክል ነሽ ሚትሉ ብቻ ከስር ኮሞንታቹ አሰቀምጡሉን
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 жыл бұрын
Enammeshnaln bezye
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 5 жыл бұрын
እኔ እደግፈዋለሁ ማሻአላ የኔ ባል እረጂም እደሜ ተመኘሁለት ለውዱ ባልተቤቴ አልሀምዱሊላ እደፈለኩ ነው ብር የሚባል ጣጣ የለበትም
@fatimafatima3749
@fatimafatima3749 5 жыл бұрын
l love you tigray Mekelle 😁😁😁
@nemamuhammed1015
@nemamuhammed1015 5 жыл бұрын
ትክክል
@fameislam5123
@fameislam5123 5 жыл бұрын
ትክክክክክክክክክል ማር
@amytube1013
@amytube1013 5 жыл бұрын
ከቆንጆ ልጂ ቆንጆ ምክር ወንዶች ከኛ ምን እማይወዱት አለ ግን ሁሉም ማለት ይቻላል ሌቦች ልብ ሰባሪዎች ናቸው
@fuwjiyafuwjiya9258
@fuwjiyafuwjiya9258 5 жыл бұрын
ልክነሽ
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 5 жыл бұрын
ልክ ነሸ እህቴ
@user-ei5kk7ku8l
@user-ei5kk7ku8l 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ የሜካብ አይነቶችን አላውቅም
@sandraethoipia6466
@sandraethoipia6466 4 жыл бұрын
እኑም
@markdooms9686
@markdooms9686 5 жыл бұрын
የዛሬ ወንዶች የሚያስደስታቸው እሳ ደም ተፍታ ያገኘችው ቁጭ ብሎ መብላት ብቻ ነው ጥሩም ወንድ ሊኖር ይችላል እኔ ግን አልገጠመኝም
@user-jh5qs5nm8m
@user-jh5qs5nm8m 5 жыл бұрын
"No " በስም መማል ሀራም ነው በእኛ በኢስላሞች ውንድሜ እኔ ባሌ የሚውደኝ በጅግንነቴ ብቻ ነው ሶ በጥርሴ፣ በእግሮች ፣በእጆች ነው ወ ዘ ተ ይመስጣል ግን ሜካፕ ጥላቱ ነው ሄይ እባክህ ውንዶች የሚውዱት ሴትን ልጅ አደብ ያላትን ነው መናፂርና ኮፊያ የፊራ ነው 😬
@umreyanjemela9996
@umreyanjemela9996 4 жыл бұрын
Tadeya men kominet asetas alamayet weyim tegibarawe alamaderag nawe enije sela hayemanote ayeteyekim mekabelem alamekebalem mebites nawe esu yemmakerawe lebizu sawe tekami nawe
@alhamdulillah3178
@alhamdulillah3178 4 жыл бұрын
😅😅😁😁😁😃ኡኡኡኡ።
@wee3905
@wee3905 3 жыл бұрын
👍👍🌺🌺🌹
@snsnsxxx3032
@snsnsxxx3032 5 жыл бұрын
የዛሬ ወንደች ብረ ብቻ ነዉ ያሚዉዱቱ
@samiradxb2483
@samiradxb2483 5 жыл бұрын
Unatish new
@mimiethiopie4277
@mimiethiopie4277 5 жыл бұрын
wow you are right
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
ወንዶች ከሴቶች ምን እማይወዱት አለ ብለህ ነው በዛብህ ደግሞ ወንዱን ሲወዱ ወይም ሲያፈቅሩ ነው የፈለጉትን እሚያደርጉላቸው ግን ሲጠሉ ወፍ የለም እስኪ ሴቶችየ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@fuwjiyafuwjiya9258
@fuwjiyafuwjiya9258 5 жыл бұрын
ስጠሉማ
@user-fz1kb4so8i
@user-fz1kb4so8i 5 жыл бұрын
እንዴው ውድድኩህ መሰል አንቀጠቀጠኝ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
@@user-fz1kb4so8i 😜
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 5 жыл бұрын
እሸደሰይበልህ
@Withoutavideo-xk9uh
@Withoutavideo-xk9uh 5 жыл бұрын
Wo
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
ያሁን ጊዜ ወድ ምኑም አይገባኝ ። መጣ ሲሉት ይሄዳል ሄደ ሲሉት ይመጣል ላላገባን ፈጣሪ የባረከዉን አዳም ይስጠን በተለይ ከስደት ተመልሰን የምንደሰትበትን ሂወት የምር ሂወት እዴት እደከበደችኝ😢
@user-ec9zl3ls5u
@user-ec9zl3ls5u 5 жыл бұрын
😅😅 ወዶች ሴዩት ደስ የሚላቸው ዶላርነው። መስማትን የሚወዱት ሰለዶርል 😛😛 በነገራችላይ ሁሉንም አይወክልም
@user-vn3gg9cp7d
@user-vn3gg9cp7d 5 жыл бұрын
ሁሉም ያው ናቸው
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ክክክክልክ ነሽ ሁሉም አይደል
@emaneman821
@emaneman821 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከ
@user-ec9zl3ls5u
@user-ec9zl3ls5u 5 жыл бұрын
@@emaneman821 😁😁😁😁
@user-ec9zl3ls5u
@user-ec9zl3ls5u 5 жыл бұрын
@@user-vn3gg9cp7d እእእእእእ
@mayrammad329
@mayrammad329 5 жыл бұрын
ወንድማችን እንወድሀለን የአሁን ግዜ ወንዶች ብር ብቻ ነው የሚወዱት ያለህበት ቦታ በጣም ያምራል
@user-iz9ss2sl3y
@user-iz9ss2sl3y 5 жыл бұрын
በዜ ደስስስስ የምትል ልጅ እኮነህ የምር ፍቅር እና አተ ዝምድና ዐላችሁ መሰለኝ ጥቅቅ አርገህ ነው እኮ የምታቀው በዜ
@ambaw1004
@ambaw1004 5 жыл бұрын
*my beloved brother welcome* 🙏 የዛሬ ቀረፃ በጣም ተስማምቶኛል:: ደስ የሚል መረጃ ነው ያቀበልከን ወንድማችን እራትና መብራት ይስጥልኝ: እናመሰግናለን::
@user-md9pr2yk7e
@user-md9pr2yk7e 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን እኔ በጣም የምወደው ምግብ መስራትና ቤት ማፅዳ ነው
@sablassable2560
@sablassable2560 5 жыл бұрын
ወይዛሬበጣምዉብነህ
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Eni yegetere lege nege aga agere yemewedot regeme qemese emetelbesen segoron emetwsaerana berrrrr yalaten nwe
@user-gs7wg3ut2e
@user-gs7wg3ut2e 5 жыл бұрын
ያኔ ድሮ ቀር መካሪያችን ዛሬ ላይ እንኳ የሚወዱት ብር ነዉ እህህህህህህ አየ ዘመን ስወ በብር ተቅይሯል ሠለ ምክርህ thanks very mach 😍😍😍😍
@user-pp5xd8ru3j
@user-pp5xd8ru3j 5 жыл бұрын
እኔ የለበሰውን አሷልቄ ነውምለብሰው በቃ ደስ ይለኛል በተለይ ቲሸርቶቹ እና ሾርቶቹ ሀሀሀ ውስጤ ናቸው
@user-fx3oy1hh3v
@user-fx3oy1hh3v 5 жыл бұрын
እኛ አከባቢ መነፀር እና ኮፍያ የምታድርግ አትወደድም ፀጉርዋ ስትስራ ነው የምትወድደው ከፀጉርዋ አስራር ቀምስ ስትለብስ ነው የምትወድደው ለምክርህ ፡እናመስግናለን
@user-nt4un2ht5y
@user-nt4un2ht5y 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ሳቂታ ነኝ ግን አለም ሳቄን ለመቀማት እየታገለችኝ ነው አብዛሃኛውን ጊዜ ሳቄ እንባ ሆኖብኛል😢😢😢
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 5 жыл бұрын
አገራችን ስታምር አረንጓዴ አገራችንን ሰላም ያርግልን እግዚአብሄር አምላክ
@fifiyedestalij4613
@fifiyedestalij4613 5 жыл бұрын
ውይ ባታው ግን ስያምር ኡፍ አገሬ ናፈቀኝ አሁንስ ስለ ትምርትህ ደሞ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ዋው አተም ቦታዉም ያምራል ስለመልካም መልክትክ አመሰግናለው
@alamcharkosse7683
@alamcharkosse7683 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ደንጋጣ ነኝ ተመችቶኛል በርታ ሰብለና በዛብ
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ተመሥገን ዛሬ እየተንቀሣቀሥክ ነው ደሥ ይላል ቪው ዋው
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት. ነው አልሀምዱሊላህ እኔ ሊቢስቱክ አልውድም በሂወቴ ሜካብ ተጠቅሜ አላውቅም. ♥
@user-cw4bd3sy8h
@user-cw4bd3sy8h 5 жыл бұрын
እኔም
@eslamnewhiwt6794
@eslamnewhiwt6794 5 жыл бұрын
እህትእየኔም አሊሃድላሂ ተጠቅምአላወቅም
@azebitadesse918
@azebitadesse918 5 жыл бұрын
enam
@user-pr7rr9mg2p
@user-pr7rr9mg2p 5 жыл бұрын
enema.bsal.mnm.altewu.bloial.smun.stera.yhewu.26.amet.tekotere
@hagerenengiethiopiakemojo1538
@hagerenengiethiopiakemojo1538 5 жыл бұрын
WOW very Nice Idea's Thank You So For The Great Video!
@konjofeker7348
@konjofeker7348 5 жыл бұрын
uffffffff አንታ ልጅ ትምህርት ምችት ይለኛል እነመሠግነለን በርታ
@y9gh956
@y9gh956 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍነዉ እረ ይመቸህ
@user-sz1uz5do1o
@user-sz1uz5do1o 2 жыл бұрын
ይመችክ😘😍
@tijilimar5702
@tijilimar5702 4 жыл бұрын
Thanks arif negar new tabri
@lemlemngess5670
@lemlemngess5670 4 жыл бұрын
ፍቅረኛ ባይኖረኝም ትምርትህ በጣም ይመቸኛል በዜዋ
@mambarasnoehow3737
@mambarasnoehow3737 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሁሌ የምሰጠው መረጃ አስተማሪ ነው
@samiasalimalmsmary8547
@samiasalimalmsmary8547 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
የኔ ፍቅረኛ ደሥ የሚለኝ ብር ላኪልኝ ሥጪኝ የሚል ቃል አይወጣውመ🙆🙆🙆😋
@damakoharjak6510
@damakoharjak6510 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@betibeti9459
@betibeti9459 4 жыл бұрын
BAxam. Konjo daisy. Barita
@hanahanicho8894
@hanahanicho8894 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዚዬ
@martakasaye2636
@martakasaye2636 5 жыл бұрын
Waw arife temerte new enemsgenlen
@user-xg9mw4jt9k
@user-xg9mw4jt9k 4 жыл бұрын
ዋዉ ስፈሩ ያምራል
@jesusislord409
@jesusislord409 4 жыл бұрын
Wow Melkam Mkr New Bze Berta
@nemamuhammed1015
@nemamuhammed1015 5 жыл бұрын
ወንድም አሳክኝ አረ እነሱ ከእኛ ከሴቶች ምን የማይፈልጉት አለ በተለይ ብራችንን ኮመንት ውስጤ ነው
@Aftakintubehabesha
@Aftakintubehabesha 4 жыл бұрын
እንኳን ለሀገርክ አበቃክ አቦ፡፡ የበዛብህ ወዳጆች ወደ አቦል ቻናላቺን ብቅ ብቅ በሉልን
@najan8397
@najan8397 4 жыл бұрын
ዋውው ባታውሲያምር
@mya3985
@mya3985 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@user-rw1ur9lx4e
@user-rw1ur9lx4e 5 жыл бұрын
ማዳም የሰጠችኝ 4 መነጸሪ አለኝ ልጥለዉ እያልኩ ነበረ በቃ ይዠው ልግባ 😊😊😜😀😀😂
@user-jt4sc5kr1f
@user-jt4sc5kr1f 5 жыл бұрын
40 ኢንች ቲቪ የሚያክለው እንዳይሆን ብቻ!!!
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 5 жыл бұрын
@@user-jt4sc5kr1f ክክክክክክ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@sadhalsadh8209
@sadhalsadh8209 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-rw1ur9lx4e
@user-rw1ur9lx4e 5 жыл бұрын
@@user-jt4sc5kr1f kkkkkkk
@user-yl9og1uq1b
@user-yl9og1uq1b 5 жыл бұрын
ሀሪፍትምህርትነው ወንድም በርታ እውነት ነውየኔባልያልካቸውን ሁሉ ይወዳል ሜካብ ግን እኔም አልወድም እሱምእንደዛው ግልግል
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
#ወንድሜ እናመሰግናለን #ግን ሜካፕ ምንጠቀመው ለራሳችን ነው #ወንድ ለመሳብ አይደለም ለማንኛውም #ለወንድ ብዙ መጨነቅ አያስፈልግም ሲፈልጉ ይኑሩ
@mamalove6579
@mamalove6579 5 жыл бұрын
ተመቸሽኝ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
👍😍
@marimarimari9215
@marimarimari9215 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነዉ
@sofya6539
@sofya6539 5 жыл бұрын
ልክ ነህ አተ ልጂ ግን አዋቂነህ አላህ ይጨምርልህ
@ayinalemaebebe8077
@ayinalemaebebe8077 4 жыл бұрын
So nice video
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 5 жыл бұрын
ዋውበትክክል እናመሰግናለን በዚሽ በርታ
@kuwait2105
@kuwait2105 4 жыл бұрын
ደስ ስትል እስካዛሬ ሳላይህ
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 5 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣህ
@user-yv7xh5mj3g
@user-yv7xh5mj3g 5 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ፃጋዉን ያብዛልህ
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ጎበዝ ነክ
@sofiyamustefa5795
@sofiyamustefa5795 4 жыл бұрын
ዋውጡሩትምህርትነውእናመሰግናለን
@maranawitshemelis4977
@maranawitshemelis4977 5 жыл бұрын
ፍቅርኛ ሲኖረኝ አዳምጠዋለሁ😍😍
@user-rv8pj7kv5x
@user-rv8pj7kv5x Жыл бұрын
ነይ አብረን እናድምጠው
@umreyanjemela9996
@umreyanjemela9996 4 жыл бұрын
Betam wedejwalhu enamesagenalen wenat betam eyatekemag nawe yemisatawe agaligelote sabelan edelaga nes beleleg
@ethiopia7131
@ethiopia7131 5 жыл бұрын
እነመሰግነሌን ወ/ 💞👍 ጥሩ ነው እኔ ብዙ ጌዜ ሜካብን አልጠቀምሚ በስድስት ያሌን እህቶቼ ግን እንድ ዚህ ለአገርችን በሰለም እስካምመልስ ድርስ ጌታ ይጣብቄን
@LoveLove-lu4nm
@LoveLove-lu4nm 4 жыл бұрын
መልክትህ ደስ ይላል እናመሠግናለን ያሁኑ ወድ እደዛ አያስብም በዜ
@user-ce3wi9wz9q
@user-ce3wi9wz9q 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንአለን በርታልን
@yalikewyihun3603
@yalikewyihun3603 4 жыл бұрын
simun sititera ignam inodalen simachinin siterun wendochu
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 жыл бұрын
በዜ ቡታው ሢያምር የኔውድ
@user-tw2ot6wm1m
@user-tw2ot6wm1m 4 жыл бұрын
ቀጥልበት በጣም ጥሩ ነው ሙከራህ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥
@katrindubai5055
@katrindubai5055 5 жыл бұрын
Woooo tamachatugnale bertu
@mambarasnoehow3737
@mambarasnoehow3737 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይብራ በድም በጤና ያኑርህ
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው
@mekdesteka6513
@mekdesteka6513 5 жыл бұрын
Wowwwwwww betam des yemilil megilecha new enamsgenalen
@makdasterefe5352
@makdasterefe5352 4 жыл бұрын
Betam yemwedew drgit new wawaw
@hasabhasab8952
@hasabhasab8952 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
@hermifikr5762
@hermifikr5762 5 жыл бұрын
yene wendem tnx gn fikr ale belh new
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 5 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣህ በዝየ. ምክሩ ምርጥ ነው. ግን ብዙዎች አይገባቸውም. እናመሰግናለን.
@tgytarekegne3015
@tgytarekegne3015 5 жыл бұрын
ጎበዝ ። እየበረታህ ነው!
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 5 жыл бұрын
Bezyee betam aref nw demski yemchgal enamsgnaln ❤❤👍👍
@user-tz8jh2zx3g
@user-tz8jh2zx3g 5 жыл бұрын
ውይ ወንዶች ዘንድሮ ምን የሚጠሉት አለ ምንጊዜም ሙያ ያላት ሴት ተፈላጊ ነች
@nggh2993
@nggh2993 5 жыл бұрын
ሰወድክ ወንድም ሰላምክ ያበዛልክ ትክክል ነህ ትምህርት ነውየምተለቀዉ
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
እንኮን ስላም መጣህ ትክክል ትሽራተቸውን ስትለብስ በጣም ደስ ይላቸዋል ለማነኛውም ትዝትኤን ቀስቀስክ እኔ ምንም ነገር ሲወድቅብኝ የሱን ስም ነው ምጠራው ዛሬ የስራአው ቨድዬ ቦታው ዋው ነው ትምህርትህ ውስጤ ነው እናመስግናለን
@user-rj6wn2pd8f
@user-rj6wn2pd8f 5 жыл бұрын
በድንግል ማርያም ቦታው ሲያምር እናመሰግናለን
@alhaddad706
@alhaddad706 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግ ናለን አሪፍ ምክርነው
@abeabe1903
@abeabe1903 5 жыл бұрын
ዋው ዛሬ አለባበስህ አምሮብሀል
@hareggulilat4841
@hareggulilat4841 5 жыл бұрын
Thanks
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን
@aabdulla2229
@aabdulla2229 5 жыл бұрын
አተልጅጎበዝነህ እድሜናጤና
@kalkidanlemma6085
@kalkidanlemma6085 5 жыл бұрын
ስሙን ስትጠራው ያልከውን ወድጄዋለው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 5 жыл бұрын
ትክክል ጠቃሚ ትምህርት ነው ወንድም
@berkedemelo7833
@berkedemelo7833 5 жыл бұрын
ዋው ሠላምህ ይብዛ ወንድም ቀጥልበት
@tuihtasahger6788
@tuihtasahger6788 5 жыл бұрын
ደፍር ጭራሽ አባቴን ትቸ በሱ እድምል ይፈልጋል
@tube-bq3jp
@tube-bq3jp 5 жыл бұрын
😂😂😂
@user-rh3ru2rs9r
@user-rh3ru2rs9r 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ቱ
@marrytt6301
@marrytt6301 5 жыл бұрын
Tuiht Asahger በሳቅቅቅ !!!'!
@Tube-qc7or
@Tube-qc7or 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
Eko malmot
@mambarasnoehow3737
@mambarasnoehow3737 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ መልህክት ነው
@adiman5119
@adiman5119 5 жыл бұрын
አይበዝየ የወዶች ፍላጎት በዛእኮ እናመሰግናለን አተን እኔ ሁሉም የማደረገውነው መነጽር ብቻ ማረግ አልወድም ሌላው እኔደስየሚለኝ ነገርነው ለማስደሰት ብየሳይሆን በራሴደስስለሚለኝ ብቻነው
@fekrfekr5799
@fekrfekr5799 5 жыл бұрын
ከምንም በላይ ያለህበት ቦታ ተመቸኝ
@sahertaisser767
@sahertaisser767 4 жыл бұрын
ውይይይ ማይካብስ እኔም አልወድም ሴት ብሆንም እንካን ማይካብ አልጠቀምም እግዚአብሄር ይመስገን ስለትምህርትህ እናመሰግናለን
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው እጥር ምጥን ያለች ምክር ነች ልብ ያለው ልብ ይበል ሴቶችየ በጣም እናመሰግናለን በዜ በርታ
@rahmamohamed1447
@rahmamohamed1447 4 жыл бұрын
Enamesegnalen wendm
@salamabraha1475
@salamabraha1475 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂የዛሬ ግን ምገርም ነው😂😂😂😂
@user-pb4jv3pj4d
@user-pb4jv3pj4d 3 жыл бұрын
Selamik yebeza yihun wendime beze
ወንዶች ለምን አደገኛ ሴቶችን ይወዳሉ 3 ሚስጥሮች  3 Reasons Why Men Like Difficult Women
13:53
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 44 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
የብዙወችን ቀልብ የምትስብ ሴት ባህሪያት 6 signs she’s a high quality woman
15:19
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 135 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 44 МЛН