ወንጌላዉያን ለኤርሚ ፍቅራቸዉን በተግባር አሳዩ | ተናገር እዉነቱን | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | abel abuna

  Рет қаралды 14,119

el ቃል tube 1

el ቃል tube 1

Күн бұрын

Пікірлер: 245
@woinewoine5413
@woinewoine5413 8 ай бұрын
በመገረፉ ቁስል ተፈውሳችኋል ተብሎ ተጽፏል በእየሱስ ስም ኤርሚ ተነሳ እና ተመላለስ ተብሎ ተጽፏል ኤርሚ እንወድሃለን ተባረክ
@sabaantewan9975
@sabaantewan9975 8 ай бұрын
ኤርሚዬ የኛ ወንድም አይዞህ! ጌታ አለ
@workineshdilnessaw5556
@workineshdilnessaw5556 8 ай бұрын
ኤርሚ መታመምህን ስሰማ አዝኛለሁ ጌታ አግዚአብሔር ይማርህ! አሜን!!!
@tesfaneshchirkohaile5648
@tesfaneshchirkohaile5648 7 ай бұрын
ኤርሚ የአግዚሐብሄር እጅ አብዘዝታ አቁማሀለችና በርታ የጌታ ጀግና ልጅ ነህ በጌታ አወድሃለው ተባረክ 😊☺️❤️💖
@bethelhemnigussie2762
@bethelhemnigussie2762 8 ай бұрын
ወንድሜ መታመሞህን ስሰማ አዝኜ ሳለሁ አንድ መዝሙር ወደ ውስጤ መጣ ያም ደግሞ የመስፍን ጉቱ እንዲሁ እንደዋዛ መሞት አለ ወይ የሚለው መዝሙር አበረታኝ እና መፀለዬን ጀመርኩ።ያ ያገለገልከው እየሱስ እንደገና አቅም ይሁንህ።
@tearelemlem5049
@tearelemlem5049 8 ай бұрын
Amen❤❤❤
@alemnegash8998
@alemnegash8998 8 ай бұрын
Amen ጌታ ጣልቃ ይግባለት 🙌🙌🙌🙏🙏
@frewetdesalegnFre-ib5yl
@frewetdesalegnFre-ib5yl 8 ай бұрын
ወንድማችን በፀሎታችን እየደገፍን ነው ኤርሚዬ ጌታ ይፈውስክ
@yeshiwagiso7804
@yeshiwagiso7804 8 ай бұрын
ገና በጧት ከፍቼ እንደሰማሁ ደንግጫለሁ ግን እግዚአብሔር አለ አያሳፍርም አንድ መዝሙር ልዘምር ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ ዘላለም የምኖር የከበረ ከእኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ምስጋናውም ብዙ ብዙ ነው እግዚአብሔር አለ አለ ከእኔ አለ አዎ አለ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥ ዘንድ ነው
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 8 ай бұрын
ወንድሜ ኤርሚ በጣም ደንግጪያለሁ የጌታ እጅ ይዳስስህ ፈፅሞ ተፈወስ ፈዉሱዋን በሰዉነቱዋ አወቀች ተብሎ እንደተፃፈ ፈዉስህን በሰዉነትህ መወቅ ይሁንልህ በኢየሱስም
@wubjmberie
@wubjmberie 8 ай бұрын
አሜን አይዟችሁ ኤርሚ ወንድሞቼ እህቶቼ ጌታ ድንቅና ተአምራት አድርጎ ፈውሶ ያስደንቀናል ለምስጋና እንቆማለን ስሙ ይባረክ ይወደስ ይቀደስ
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 8 ай бұрын
አሪሚ በጣም ነው የምንወድሕ በአንተ በጣም ተጠቅመናል ጌታ በምሕረት እጅ ይዳብስሕ አሜን
@adissbelete403
@adissbelete403 8 ай бұрын
ኤርምዬ ያባቴ ልጅ የትኛውም ችግር አያስቆምህም። እውነት አባታችን ለብዙ ይበቃል አይደለም ለልጆቹ ለአለም የሚተርፍ አባት አለን።
@Zion100
@Zion100 8 ай бұрын
እንዲህ ነው ወንድም ማለት በጣም ነው ደስ የምትሉት ኤርሚ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ ይፈውስህ ወንድሜ
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 8 ай бұрын
ኤርሚ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይጐብኝህ፡፡ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን፡፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😃
@NatnaelSolomon-k9s
@NatnaelSolomon-k9s 8 ай бұрын
እግ\ር ሆይ ኤርሚን በጌታ በኢየሱስ ሥም ፈዉሰዉ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 ай бұрын
ኤርምዬ የወንጌል አርበኛ የምታገለግለው ጌታ ጨርሶ ይማርህ እንፀልያለን ታክመህ ወደ ጌታ እንደ ምትመለሥ በጌታ ሙሉ ተሥፋ አለኝ
@Abt943
@Abt943 8 ай бұрын
ኤርሚ ክርስቶስ ኢየሱስ ፈፅሞ ይማርህ፡፡ፈውስን ያድርግልህ፤ድነህ አገልግሎትህን ትቀጥላለህ፡አይዞህ በርታ፤ በጸሎታችን እናስብሀለን ወንድማችን፡፡ትልቅ አክብሮት አለኝ ለአንተ፡፡
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 8 ай бұрын
ይሄን ያህል እንደምወድህ አላቅም ነበር ልቤ ቀጥ ያለ ያህል ነው የተሰማኝ ወይ ኤርሚዬ አቅም አጣሁ የማወራበት 😢❤❤❤
@yonasmichael7957
@yonasmichael7957 8 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ሙሉ መዳን ይሁንለት ለኤርሚ ወንድማችን ኣሜን
@nishanraday7062
@nishanraday7062 8 ай бұрын
ወንድማችን ኤርሚ አንተ የወንጌል አርበኛ አይዞህ ያገለገልከው ጌታ ይፈውስሃል እንደገና ድነህ ታገለግለናለህ እየሱስ ጌታ ነው!!❤
@sophiewolde3053
@sophiewolde3053 8 ай бұрын
እግዛብሔር መንገድ አለው❤:: በሁኔታ እየተጠቀመ የተራራቀን አንድ የሚያረግ በኢየሱስ❤ ኤርምያስን የሚጠቀምበት እግዛብሔር በኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን ::በወንጌል ለወንጌል በሂወት ትኖራለህ❤ አሜን🙏
@temesgenabate9270
@temesgenabate9270 8 ай бұрын
አሜን ፀሎቶቻችን በኢየሱስ እግዚአብሔር ይሰማል ።አምናለሁ ❤
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይቅደምልህ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ገና ብዙ ስራ ይጠብቅሀል ወንድሜ ።በጌታ በእየሱስ ሰም ፈውስህ ፈጥኖ ይምጣ ። እግዚአብሔር ያደረከውን ተጋድሎ ይረሳ ዘንድ እርሱ አመፀኛ አይደለም
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 8 ай бұрын
ኤርም የምትወደው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡፡ ያለምንም ጥርጥር ጌታ ኢየሱስ ይፈውስኃል አሜን፡፡
@selam-rs1ob
@selam-rs1ob 7 ай бұрын
Begeta BEEYESUS SM Mhret yihunlh wendme❤
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 8 ай бұрын
ኤርሚ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይዳስህ ይፈውስህ በጣም እምንወድ ወንድማችን
@tesfayebirhanu9669
@tesfayebirhanu9669 8 ай бұрын
ኤርሜዬ መታመምህን ሰምቼ በጣም ደንጌጫለሁ ኤርሚዬ አትሞትም በእዉነት በህይወት ትኖራለህ እንፀልይልሃለን
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 8 ай бұрын
ኤርሚዬ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማር😥😢😢😢😢🙏
@FethanegesAbay
@FethanegesAbay 8 ай бұрын
ኢርማስ ወንድማችን እግዛብሂር ምህረቱን ያብዛልህ እወድሀለው
@febid1679
@febid1679 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ ጌታ እየሱስ እጁ ይምጣልህ ለብዙዎች መዳን ይሆን ዘንድ የእግዚአብሄር ክብር ይገለጥ በየሱስ ስም :: ጠላት ያለው አይወርስህም : እግዚአብሄር ያለው ይሆናል በታላቅ ክብር ትገለጣለህእኔና ቤተሰቤ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwottakele2900
@hiwottakele2900 8 ай бұрын
ኤርሚ የምሕረትእጁ ይዳሥሕ ወንድሜ
@aviya5907
@aviya5907 8 ай бұрын
አትሞትም በህይወት ትኖራለህ የክርስቶስን ማዳን ትናገራለህ ። እናሳክምሃለን ወንድሜ!!
@awetbariagaber
@awetbariagaber 8 ай бұрын
May God be with you day and night ermi 🙏 love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 8 ай бұрын
ኤርሚዬ በፍጥነት ተፈውሰህ ወደተጠራህበት አገልግሎት ትመለስ ዘንድ ጸሎቴ ነው ። እጅግ በጣም እንወድሃለን ! ❤❤❤
@ShahadAli-w3w
@ShahadAli-w3w 8 ай бұрын
እርምዬ ያገለገልክውጌታ ምረትህን ያደርግልክ ወድካለው
@user-vw883
@user-vw883 8 ай бұрын
Erimiye tidinale geta eyesusi kate gari naw ye eyesusi wotadari eyesusi ende mirada aminalaw100%😢😢❤❤❤😢😢
@AstkrTilhul
@AstkrTilhul 8 ай бұрын
ጌታ አምለክ ምህረት የድርግልህ
@enshishi23
@enshishi23 8 ай бұрын
ኤርሚ ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልኸ ምንም እንኳን በእምነት ብንለያይም ዛሬም በጸሎቴ ከጎንኸ ነኝ
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 8 ай бұрын
እርሚዬ መታመምህም ለእግዚአብሔር ክብር ነው ጌታ ክብሩን ይግለጥልህ
@woynshettessema792
@woynshettessema792 8 ай бұрын
ኤሰምዬ እግዚአብሔ የሰማይአመላክ ያድንህ እንደምትድን እርረግጠኛነኚ አይዞህ ኤርሚ በታማኚነት ያገለገልከዉ አምላክ አይተዉህም አይዞህ ኤርምዬ !
@girmabekele5811
@girmabekele5811 8 ай бұрын
ኤርሚ የገለገልከዉ የነዝሬቱ ጌታ ኢየሱስ በፈዉስ እጁ ያድንክ ይድረስልክ አይዞክ በጸሎት ከጎንከቀ እንሆነለን ኤርምዬ!
@hirutpetros8113
@hirutpetros8113 8 ай бұрын
የጌታ እጅ ይዳስህ ኤርሚ ምህረት ይግነንልህ ወንድሜ
@BeziBe
@BeziBe 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይማረው🙏
@woynshettessema792
@woynshettessema792 8 ай бұрын
ኤርምዬ ጌታ ከአንተጋርነ ዉ አይዞህ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 8 ай бұрын
በአውነት ዶ/ር ሻውል አንድነት እንዳይበተን ትምህርት እንዲዘጋጅ የሄድክበት እርቀት ጭንቀት ልብ የሚያሳርፍ ና ግሩፐኝነት እንዲጠፋ ትልቅ አሰተዋፅኦ ያለው ነገር ሲሆን አሁንም እንደ ልማድህ ለበጎ ስራ ተነሳህ እየተሳካልህም ነው ተባረክ ተመባረክ። ኤርሚዬን ከድሮ ጀምሮ በጣም የምወደው አገልጋይ ሲሆን እድሜ እንዲጨመርለት ከየአንዳዳችን ተቀንሶ ቢጨመርለት የሚቻል ቢሆን ለአገልግሎቱ ካለኝ ስስት የተነሳ ። እንደዚ አየወደድኩት ግን ባለፈው መራራ ሆነ መለየትን መረጠ ምነው ኤርሚ ብየ ተቀይሜው ነበር አሁን ስሰማ መታመሙን ልቤ ስጥቅ ነው ያለው ሁላቹም ተባረኩ ።
@mimibekele6979
@mimibekele6979 8 ай бұрын
ኤርሚ ወንድሜ ጌታ አምላክ በነገር ሁሉ ይጎብኝህ በአንተ ብዙ ተጠቅሚለሁ እግዚያብሔር ይማርህ እወድካለሁ
@abeoumer7933
@abeoumer7933 8 ай бұрын
ኤርምዬ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርክ
@tewabechhaile7205
@tewabechhaile7205 8 ай бұрын
Armyeeee egziabher tgengen argo yakuh wendmee🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@minewjal
@minewjal 8 ай бұрын
ኤርሚ ታገለግላለህ!
@merafmelaku
@merafmelaku 8 ай бұрын
ኤርሚዬ የኔ ጅግና አትሞትም በህይወት ትኖራለህ❤❤❤❤ጐይታ አለ❤❤❤
@aboneshbenti9528
@aboneshbenti9528 8 ай бұрын
ኤርሚዬ የእግዚአብሔር ጣት ትንካህ የእንደገና አምላክ እንደገና በፍፁም ጤንነት ያግኝህ ወንድሜ ❤️
@tesfayemohammed8318
@tesfayemohammed8318 8 ай бұрын
በእርሜ ላይ እግዚአብሔር ጣት በእርሱ ላይ ይሁንለት በኢየሱስ ስም
@mershuminda8944
@mershuminda8944 8 ай бұрын
ኤርሚዬ እኔን አንተ ምንም አትሆንም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሁሉም በላይ ካንተ ጋር ነው አይዞህ አላዛርን ያስነሳ ጌታ አንተን እንደሚፈውስህ ምንም አትጠራጠር
@MeseretHaile-vt6mm
@MeseretHaile-vt6mm 8 ай бұрын
የምታመልከው አምላክ ያድንሀል መፈወስዋን በሰውነትዋ አወቀች እንደሚል ተፈወስ ኤርሚዬ ትድናለህ
@lizatolesa4837
@lizatolesa4837 8 ай бұрын
Ine lante tsiliyelihalehuu bee megerefuu qusiili teefewosii yee kiristos deemi 100 ixifiii isatun 100 ixiifii seefuunii 100 ixiifii Axintoochii yiifeewosuu..Amen
@meseluabera5616
@meseluabera5616 8 ай бұрын
የኔ ዉድ የአባቴ ልጅ በነገር ሁሉ ጌታ መልካም ነዉ
@tsigekahsay4865
@tsigekahsay4865 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይፈውሳል ኤሚም ይፈወሳል
@senaitajema3531
@senaitajema3531 8 ай бұрын
እንደሱ የታመመ ሰው አውቃለሁ ትልቅ ቀበቶ ታዞልት ።አየተፀለየለትጌታ አድኖት አየዞረ ይመሰክራል ወንጌል ይሰብካል።በኤርም የተሠራ መሳሪያ አይከናውም።በደሙ ተሸፋን አልጋ የእንጨት ፍራሹ ጠንካራ ጥጥ ላይ መተኛት አለበት እስፓኝ ራሱ ወገብ በሽተኛ ያደርጋል ኤርምዬ የኢየሱስ በጎ ወታደር የወንጌል አርበኛ ተባረክ የምወድህ ወንድሜ ሰርጀር ሳታደርግ በጌታ በኢየሱስ ስም ተፈውሰሐል። Jesus Steel healing Jesus saves I belong to Jesus በፆም ፀሎት ወደ ጌታ መፀለይ ለሴጣን መንገድ አታውጁ ኤርምሻ ተፈውሳል ተባረኩ ይሞታሉ የተባሉ አሉ ዶክተሮቹና ነርሶቹ መሳሪያው ላይ ፀልዪ ጌታ ታምር እንድሳይ
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 8 ай бұрын
አንድነታችሁ፡፡የሚገርምነው❤ጌታብርክያርጋችሁ😢😢😢ሰብሊተባረኪ፡፡አስተዋሴትነሽ❤ኤርዬጌታይፈውስህ❤
@ShewanGezaw
@ShewanGezaw 8 ай бұрын
ermiyeee we love you so much yene weddddd wendem !!!! seytan yaferal !!! behemem yetechenekew lebego yehonal !!!!
@woinshetbuta2503
@woinshetbuta2503 8 ай бұрын
ኤርሚዬ ጌታ አብዝቶ ይማርህ ገና ጌታን ገና ብዙ ታገለግለዋለህ
@gessesebegifeye3757
@gessesebegifeye3757 8 ай бұрын
የምታገለግለው አምላክ ይማርህ! ይፈውስህ ተፈውሰህ ለምስጋና እንደምትቆም በእግዚአብሄር ተስፋ አደርጋለው
@Eagle1503
@Eagle1503 8 ай бұрын
ወንጌላዊ ከማንም እግዛብሄር ይዳስህ😢
@HelenTesfaye2575
@HelenTesfaye2575 8 ай бұрын
Ermiachen Aizon Geta Melkam Yadergal.😘🤗
@etaferahuwendimu
@etaferahuwendimu 8 ай бұрын
አርምዬ። ጌታእየሱስ። ፈጸሞ። ይፈውሰህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 8 ай бұрын
ሰውን በክርስቶስ ነው የምናውቀው ኦርቶዶክሳዊያውያንም ወንድሞቻችን ናቸው ዶ/ር ሻዎል ሃሳባቸውን እስጨርሳቸው ወንድሜ ኤርምያስ ጌታ ኢየሱስ ይፈውስህ ድነህ ቅር በኢየሱስ ስም አሜን 🙏🏾
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 8 ай бұрын
ሰብለ እንኳን ይቅርታ ጠየቅሽ እኔም ውስጤ ተፈወሰ ኤርሚን በመሳደብሽ ለረጅም ጊዜ ክርስትናሽን ስጠራጠር ነበረ ኤርሚያችን አይዞህ ሁሌም ከጎንህ ነን ስሜትህ ይገባኛል ጌታ ክብሩ ይገለጣል
@fekadegebremeskelalketa264
@fekadegebremeskelalketa264 8 ай бұрын
ኤርምዬ! ከልብህ የምታገለግለው ኢየሱስ የፈውስ እጁን ይዘረጋልህ!!
@wegewegitiabe3035
@wegewegitiabe3035 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የፈውስ እጁን ይዘርጋለት
@ketemuezmur9536
@ketemuezmur9536 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ትድናል እንደገና ቆመ ታገለግላለ እግዚአብሔር መልካም ነው እንፀልያለን
@Rib-xr5zl
@Rib-xr5zl 8 ай бұрын
ኤርሚዬ አይዞህ ገና ታገለግላለህ :: ጌታ ፈፅሞ ይማረው
@user7494a
@user7494a 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስክ ወንድሜ ምህረቱንም ይላክልክ::
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 8 ай бұрын
አዎ። እግዚአብሄርን የምለምነው፣ እንደ ቸርነትህ ይሁን ብለን ነው እንጂ እንደሀጢያታችን ብዛት አይደለም። ለአኤርሚያስ እኔ እፀልያለሁ። የምፀልየውም፣ ሌላው ደፋርም ከእሱ እንዲማር ጭምር ስለሆነነው።ኤርሚያስ የኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ካለ እውቀት የደፈረ ነው። እንደ እግዚአብሄር ፍፁም ምህረትና ታጋሽነት፣ ወደ ቀድሞው ጤናው መልሶት፣አፉን ሞልቶ ሲሰድባት የኖረችውን የ ኦርቶዶክስን ሀይማኖት በገሀድ ወጥቶ ይቅርታ ይጠይቅ።በተረፈ ከልቤ እፀልይለታለሁ። ይቅርታም አደርግለታለሁ። ያደረገውን በደንብ ያውቀዋል። ቀይ መስመር ያለፈ ድፍረት አብዝቶ ነበር። እግዚአብሄር ቅርብ ነው ይቅረታውን ጠይቅ።
@TezetaWorku-x9n
@TezetaWorku-x9n 8 ай бұрын
Ermiye Beyesus Sem Tewes .Betam Azegnalew
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 8 ай бұрын
ወንድማችን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። ግን ወንድሜ ክፉህን አልፈልግም። የዓለም መድሃኒት የሆነው ክርስቶስ በፈውስ እጁ ይዳስህ እወድሃልሁ ባለኝ እቅም እረዳሃለሁ ፀልይልሃለሁ እምናለሁ በቅርብ ምስክርነትህን እንደምሰማ
@ruhamaruhama
@ruhamaruhama 8 ай бұрын
Ermiye this hard news for me😔😔😢❤ but God is Good all time🙏🙏 ❤❤
@AberashWol
@AberashWol 8 ай бұрын
ይህ መተዛዘን ርህራሄ ፍቅር ምን ብንከፋፋ መገለጫችን ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደግሞ ሁሉ ለበጎ ነው
@shettaethiopia2382
@shettaethiopia2382 8 ай бұрын
ፈፅሞ ጌታ እየሱስምህረትን ያድርግለት
@seidmohammed-vj2gh
@seidmohammed-vj2gh 8 ай бұрын
ወንድሜ ኤርሚ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ።
@nancyjm7787
@nancyjm7787 8 ай бұрын
Erimy እግዚአብሔር የማርህ ዎደማቼን
@meselechbekele3289
@meselechbekele3289 8 ай бұрын
ኤርምዬ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
@berhanuketema5185
@berhanuketema5185 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ !
@solmimila3780
@solmimila3780 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ፈውስ ወደ እርሱ ይፍጠን ወንድሜ ኤርሚ ተፈወስ ተፈወስ ተፈወስስስስስስስ
@rosinateame2561
@rosinateame2561 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@almazguta4665
@almazguta4665 8 ай бұрын
ኤርሚ በበገረፉ ቁስል ተፈውሰአል ያገልገልከው ጌታ ካተ ጋር ይሁን አሁን ተነስ ተመላለስ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ታሪኩ-ኰ9ተ
@ታሪኩ-ኰ9ተ 8 ай бұрын
ጅል
@temesgenakessa
@temesgenakessa 8 ай бұрын
I believe 100% he will healed
@ethiopiayimer379
@ethiopiayimer379 8 ай бұрын
ወንድሜ ኤርሜ ጀግና አይዞኝ❤
@yemegnushal
@yemegnushal 8 ай бұрын
እውነት ነው ። እባካችሁ ከልባችሁ ይቅር ተባባሉ !!!
@EtsegenetMeseret
@EtsegenetMeseret 8 ай бұрын
ኤርሚዬ እግዚአብሔር እርሱ መዳኒትህ ነውህም ህመማችን ነው አይዞ በርታ
@rashidjula6314
@rashidjula6314 8 ай бұрын
አንተ ውድ ወድሜ የጌታ እጅ በአንተ ላይ ነው በየሱስም ተፈወስ!!!!
@yeshiwagiso7804
@yeshiwagiso7804 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይዋጋለታል!!!!
@TarikwaTilahun
@TarikwaTilahun 8 ай бұрын
ጌታይማርህ
@fikirtebiks4385
@fikirtebiks4385 8 ай бұрын
Ermi Ante ende Paul's neh .Geta yfelghal egnam .tefwseh tagelglaleh .Gena yelij lij tayaleh❤❤❤❤
@ZewdituWeyesa-iz7ei
@ZewdituWeyesa-iz7ei 8 ай бұрын
Bante lay yemiwerewer kefu kal be Eyesyse sem yeteshare yehun geta eyesuse yefeweseh
@hiwotgirma-xu7eb
@hiwotgirma-xu7eb 8 ай бұрын
ኤርሚ አይዞክ እግዚአብሔር ይማርክ
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 8 ай бұрын
Ermie enwedhalen !!!!!Geta Eyesus mihret tsegawun,fewusun yawurdlih!!!!!
@Semblessed
@Semblessed 8 ай бұрын
Beyesus sim Ermi ahun fews yhun 🙌
@hanag8198
@hanag8198 8 ай бұрын
No no no Ermiya geta hoye no ermyia ❤😂❤ wedema menem ayhonem begeta beysus seme fewes yehnelat🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 8 ай бұрын
ደንግጫለሁ እግዚያብሄር እዲፈዉስክ እፀልያለሁ
@astergezawe191
@astergezawe191 8 ай бұрын
ኤርሚ የጌታ ባሪያ ጌታ ኢየሱስ ይፈዉሰሃል። በጸሎት አንቁም ጌታ ኢየሱስ መልካም ነዉ
@MeseretAmareGebrmedhen
@MeseretAmareGebrmedhen 8 ай бұрын
ወገኖቼ ወንገላዊ ይድናል ግን ውስጤ የሚለኝ ጌታ ልጆቹን ሊፈትን ነው የሚመስለኝ ስለዚህ በርቱ
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,1 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 4,7 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН
Frehiwot Abebaw/ nefese yemtwedh (ነፍሴ የምትወድህ)
6:12
Frehiwot Abebaw
Рет қаралды 10 МЛН
ፈጣሪ የሌለበት ጨለማ ህይወት ነበረኝ::ቲክቶከር ቃልኪዳን ክፍል 1....
29:37
የዘይት እና የገስት ሀውስ ጉዶች || ZEYIT ENA GUST HOUSE GUD ነብዮት ሰላም
11:02
Righteousness Tv - Prophetess Selam Mesele
Рет қаралды 75 М.
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,1 МЛН