ልወቅጥ ነዉ አስቂኝ የገጠር ድራማ( Liwekit Nw New Ethiopian Comady) 2022

  Рет қаралды 391,233

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 773
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
የማንንም ፖለቲከኞች ከማየ የናንተን ማየት ይበልጣል በጣም ነው የምታዝናኑት ስወዳችሁ 🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ትክክል 😁😁😁
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp ሰበር ዜና እያሉኮ ቅንጭላታችን እረፍት አጣ እነዚህ ማየት ይሻላል በጣም ነው የሚዝናኑት
@vipvp4386
@vipvp4386 Жыл бұрын
ትክክል
@hayat1500
@hayat1500 Жыл бұрын
ትክክል 👍👍👍
@user-xu6hl2ro4j
@user-xu6hl2ro4j Жыл бұрын
የትልቅ ሰው ወሬ ይጥማል
@mss5258
@mss5258 Жыл бұрын
ወለሂ እናቴን መሰለችኝ እናቱ😍አይ ስደትን 😥 እማዬ እድሜ ሰቶሽ ከስደት መልስ እንዳገኝሽ አለህ ይጠብቅሽ ከስደት መልስ በሰላም ለቤተሰቦቻችን ያገናኘን
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
አሜን
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
አገጋገሯ አስተጣጠቋ እኔንም እናቴን ትመስለኛለች
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
አሚን ያረብ😢
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
አሚንንን
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
እመዋ(የልጁ እናት) ግን ካሜራ ፊቷ ላይ እንዳለ የእውነት ታውቃለች ወይ😃የእውነት ሁና እኮ ነው የምትሰራው ድራማ የምትሰራ አይመስልም አቦ ኑሪልን እመዋዬ የድራማው ነፍስ ነሽ እኮ......
@dinkalemayele7723
@dinkalemayele7723 Жыл бұрын
በትክክል እኔ ራሱ የምገረምባት ሴት ነች
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
ቤቢው😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆አንደኛ ምርጦች 👌ከከተሜ ፊልም ደጋገሜ ባየው የናንተ ይበልጣል😍😍😍😍😍
@ethune6995
@ethune6995 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkll
@helenbaba2870
@helenbaba2870 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@hanakiya7711
@hanakiya7711 Жыл бұрын
የቤቢው ነገርማ አይነገር😂
@Robinhood-bk7pg
@Robinhood-bk7pg Жыл бұрын
@@helenbaba2870 ፐ
@shalushalu58
@shalushalu58 Жыл бұрын
ልጅ ሆኖ የሚሠራው ትወና ሳይሆን እውነት ነው የሚመስለው ስወዳችሁ😘😘😘😘😘
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
አሁን ስንተኛ ክፍል ነህ አንድ ከርሞስ አንድ አንዳና አንድ ስንት ነዉ ትልቅ አንድ 😂😂 ደስስ ሲሉ😘
@hawaali174
@hawaali174 Жыл бұрын
በሳቅ 😂😂😂
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ትችላላችው ትችላላችው አይገልፀውም ወይኔ ደስ ስትሉ ስታስቁ 1 እና 1 ትልቅ አንድ ነው አከተመ😂😂😂
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@user-tb5qp5fr5w
@user-tb5qp5fr5w Жыл бұрын
ወይኔ እኔኮ ያስገርሙኛል የምር የገጠር ልጅ ስለሆንኩ በቃ በደንብ አውቀዋለሁ ይኸን ኑሮ አንድ ደብተር ይዞ መሔድ ልጁ በጣም ያስቀኛል እናቲቱማ ዋው አንደኛ ከ10 ዓመት በፊት የተውኹትን ሕይወት ወደ ኃላ መለሳችሁኝ እኮ ልጅነቴ ናፈቀኝ
@nigusbekelezewde1357
@nigusbekelezewde1357 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደሉይ ስታምሩ በርቱ አይ ትምህርት ስጨርስ ከብት እጠብቃለው 1+1 ትልቅ አንድ
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
😂😂😂😂
@meseretmeseret3505
@meseretmeseret3505 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kedobelay2875
@kedobelay2875 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 Жыл бұрын
ክክክክ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
😂😂😂ደምሩኝ
@user-mt4bm2sv6p
@user-mt4bm2sv6p Жыл бұрын
በሳቅ ተጀምሮ እሰኪጨረስ😂😂😂 እንደው መቸም የማትጠገቡ ሁናችኋል ተወዳጆች ሆይ🥰
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
ፀይሞ ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ባድላይ ሲሆን የምሰሩት በጣም ደስ ይላል 😍😍😍በርቱልን እንወዳችሆለን
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
ለምን ግን ስማቸውን አይናገሩም
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
@@medinatube2080 እዴጃ ቢናገሩ ደሞ የበለጠ ♥️
@bemntamen9894
@bemntamen9894 Жыл бұрын
ማሪያምን የተለማመዱት እኮ አይመስልም እዉነተኛ ታሪክነዉ የሚመስለዉ ከርሞም 1ድ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ ቆንጆ እንኮን በሰላም መጣሽ ይህ እንድ ትንሽ ልጅ ሁኖ የሚሰራው ሲያስቅ ስንተኛ ክፍል ነህ እባክህ 😂😂😂
@user-lt8vw7hy2o
@user-lt8vw7hy2o Жыл бұрын
አቤቱ ከንደዚህ ሴሰኛ ወንድ ጠብቀን ስወዳችሁ ከልቤ ነው ግን ዝሙት አታስተምሩ የትም ሀገር የዝሙት ባህል የለም ለዛውም ጎጃምን ሆናችሁ ነው የምትሰሩ አማረኛችሁ አለባበሳችሁ ይመስላል ጥሩ ነው ቀጥሉበት ግን ዝሙቱ ባህል ያበላሻል አይቸም ሰምቸም አላውቅ የዝሙት ባህል
@getanie6591
@getanie6591 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ እኳን በሰላም መጣሽ❤❤ ለምድነው ሰው ወደ ስራ ሲሄድ የምትለቁት ከጠዋት ወደ ማታ ይሻላል እይታ እዲኖረው
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 Жыл бұрын
Egziabhern Yenen hassab awotashiw!!! Danna
@lemlemabebaw6952
@lemlemabebaw6952 Жыл бұрын
በጣም ተወጂ ናችሁ በርቱልን በተለይ ሞኙ ልጅ ያሳምራል በርቱ!
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
በጣም ይችላል ሁሉም አደኞች ናቸው
@maranamarana459
@maranamarana459 Жыл бұрын
የሳቄ ምጮች የገጠር ሙሉ በሙሉ አነጋገራቸዉ አለባበሳቸዉ ሁሉ ነገር የኔ ዉዶች ኑሩልን ሳያችሁ እደት ደስ እደሚለኝ የኔ ዉዶች
@habibanuru9068
@habibanuru9068 Жыл бұрын
ከልቤ ከውጤ ደስ እየለኝ የማያው ብቻኛው ድራማ።
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
እኔም😂😂😂😂
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
ልጅ ሆኖ የሚተውነው ቲያስቅ 😂😂😂አይዞሽ በቀጣይ በሬ ገዛልሻለሁ ብሎ ይመጣል አበደች አይ ውሽሜ😂
@rahelnesro792
@rahelnesro792 Жыл бұрын
ስቄ ማለፍ አልቻልኩም😆 ሁላቸሁም ምርጥ ተዋናይ ናቹህ ልጅየው ግን ግራሚ ተዋናይ ነው፡ ሁሉንም ገፀ-ባህሪ አስመስሎ ሳይሆን ሁኖ መስራት ይችላል፡፡👏👍
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@user-kl6rf8vy7h
@user-kl6rf8vy7h Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ አፍነዱኝ ሁሉም ምርጦች ናቸው ልጁ ይችላል አይገልፀውም ሚንፍራፍረው እና ሚያለቅስበት ፓርት በሳቅ ያንፍራፍራል 😂😂😂
@btube9600
@btube9600 Жыл бұрын
የምር ግን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ። መምሰል ሳይሆን ሁነህ ነው ምትተውን። የአይምሮ እደገት ውስንነት ያላቸውን ልጆች የሚያበረታታ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ።
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እሺ አመሠግናለሁ
@hanaromanytube2180
@hanaromanytube2180 Жыл бұрын
ይሄን ኮመንት የምታነቡ መላው የእትዮ.....ህዝብ በሙሉ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ሰላሙን ሁሉ ያብዛላችሁ በቅንነት በተን ጎብግኝ በ ቅንነት ብቻ እትዮ ... ለዘላለም ትሳቅ ካገር ውጭ ያላችሁ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ ✈✈✈✈✈✈
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
አሜንንን
@valeriimahu8852
@valeriimahu8852 Жыл бұрын
አሜን
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣 ለዘንድሮም እንድ ለከርሞም አንድ እንድና አንድ ሲደመር ስንት ነው ትልቅ እንድ 🤣አይ ብርቁዬ ደብተሩን ሲቀማ ቀወጠው 🤣 እኮ
@kidstkidst5682
@kidstkidst5682 Жыл бұрын
ልጁ በሳቅ ነው የሚገለኝ የኔ 1ኞች ናቹ ስወዳቹ
@user-sp9ej7mk3v
@user-sp9ej7mk3v Жыл бұрын
የምር ድራማኮ አይመስልም በጣም ነው የምትችሉት በርቱ
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@mogesworku3632
@mogesworku3632 Жыл бұрын
በእጅጉ ያምራል ተደራጅቶ በተውኔት የሚሰራበትና ወደ መድረክ ቢመጣ ም/ም ትክክለኛ ቱፒካል ካልቸሩን ነው ያየነው ፡፡
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንደምትችልበት ቀይዋ am watching you from Canada 🇨🇦
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 Жыл бұрын
በቃ ሌላ ሰው አታስገቡ እናንተ ትሰሩት ነው ድራማው ውበት የሚኖረው ዋው አንች የፀይም ጠበለል መጣሽልን
@umsadat7681
@umsadat7681 Жыл бұрын
አይባልም
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
አንድ እና አንድ ስንት ነው ትልቅ አንድ ኧረ ወይኔ በሳቅ ነፈርኩ ኧረ ይመቻችሁ የኔ አደኞች 🤩🤩🤩😁😁😁😁😁
@kedobelay2875
@kedobelay2875 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
ሃገሬ ከገጠሩ ማማሩ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
የጂሉን ካራክተር የሚጫወተዉ ማንነቱ ይሂ እየመሰለኝ ነዉ 😂😂😂😂😂
@user-lt8vw7hy2o
@user-lt8vw7hy2o Жыл бұрын
አቤት ችሎታ ቀጭኗየ ትችያለሽ የኔ ማር
@alem23able
@alem23able Жыл бұрын
ስወዳቹህ ከልቤ ነው❤ በጣም ነው የምታዝናኑኝ😁😀
@mumuyegetahun4848
@mumuyegetahun4848 Жыл бұрын
ትምርትክን ስጨር ምን ትሆናለህ ስለው ከብት እጠብቃለሁ ብሎ እርፍ😂😂😂😂😂😂
@hananethiotube4121
@hananethiotube4121 Жыл бұрын
ስችሉበትኮ ተናፍቃችሆን 🤣🤣 ይህልጅ ማነው አሳምሮታል።ክክክክ
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ እኔግን አይምሮ ዘገምተኛ መስሎ ንግግሩ እና ሁኔታው ፍርስ ነው ሚያረገኝ እማዋ እያለ😄
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ክክክ በጣም
@user-li6ot6fr5w
@user-li6ot6fr5w Жыл бұрын
አንድና አንድ ስንት ነው ትልቅ አንድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-tp3mt7hk5m
@user-tp3mt7hk5m Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እዝዝዝዝዝዝዝአለ ልጂ አታረገኝ አለ የዋህልጂ ምረጥ የገጠረልጂ ፊልም ብሠራ ያዋጣሀል ❤❤❤❤❤
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ፀይሙዋ ደርባባ እኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁም ውብናችሁ በርቱ ጩጮው በሳቅ ገደለኝ
@wagibelete4163
@wagibelete4163 Жыл бұрын
እኔ እኮ እንዴት እንደምትመቹኝ እንደምወዳችሁ! ልጅም በሳቅ ነው እሚገለኝ! ጠይሟ እንኲን በሰላም ወጣሽ ስወድሽ ሁላችሁም በጣም እምትወደድ
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z Жыл бұрын
ትምርቴን ሰጨርስ ከብት እጠብቃለሁ አላለም😂😂😂😂😂😂ኧረ ወይኔ በሳቅ
@user-mk2dh3vo5l
@user-mk2dh3vo5l Жыл бұрын
በጣም ድስ ምትሉ ናቸ ትችላለሁ ጉብዙች ነች 👍👍👍👍👍👍👍👍
@darikenye2290
@darikenye2290 Жыл бұрын
ሜላት እንኳን ሄኖክ ድንቁን ትታዋለች አረፍቺው 😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆😆😂😂😂
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ አንድ እና አንድ ስንት ነው ትልቅ አንድ🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🙏
@user-zn2is3uw5i
@user-zn2is3uw5i Жыл бұрын
😂😂😁
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
እነዚ ቤተሰቦች በሳቅ ነው የሚገሉኝ የልጁ ደሞ እህህ ሀሀሀሀሀ ደብተሩን ሲቀማው እደት እደሆነ
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እናተን ሰይ የሚሰማኝ ስሜት ማርያምን❤❤❤❤❤❤
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ስወዳችሁ የሳቅ ምጮች ሀሀሀ የገጠር ድምቀቶች የልጁ ጀለፍነት አክቱ በሳቅ ሀሀሀሀሀአድና፣አድ ስት ነው ሲለው ትልቅ አድ አላለም ሀሀሀሀ በሳቅ
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
ብርቁ እና እናቱ በጣም እሚገርሙ ትወና እናቴን ትመስለኝ አለች ንግእግሯ ጎበዝ ነሽ በርች😂😂🙏❤️
@rakrak4060
@rakrak4060 Жыл бұрын
እውይ ልጁ ሲያስቅ ውነትህን ተምረን ጨርሰን ከብት መጠበቅ ይሻልነበር ያረብ ገረድ ሆንእህህህህህህህህ
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 Жыл бұрын
Hahahahahaha its really amazing woooww natural language of Ethiopia
@sablasabla7069
@sablasabla7069 Жыл бұрын
ያንቺን ችሎታ አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ ተዋናይት ናት በእውነት♥♥♥♥♥♥♥
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 Жыл бұрын
😂😂😂ስወዳችሁ ልጁ ግን እንዴት እንደተወነው❤️❤️❤️❤️❤️
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@mumuyegetahun4848
@mumuyegetahun4848 Жыл бұрын
አድ አና አድ ስት ነው ስለው አድ ትልቅ አላለም አይ እድሌ 😂😂😂😂😂😂
@ephremterefe9934
@ephremterefe9934 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ትችላላችሁ የልጅነት ትዝታ ማያ መነፅሬ!!
@user-oj3co7yz2w
@user-oj3co7yz2w Жыл бұрын
ብሩ ሲጐድሎበት እኮ ነው ምክንያት የፈጠረው ኧረ ቀላል አትመቸም ልጁ ግን በስመአብ የመጨረሻ እንከፍ ሆኖ ነው ሚሰራው
@udayuday4858
@udayuday4858 Жыл бұрын
አይ ንግግራቸው ኦሪጅናል ደስ ስትሉ👌👌👌👌
@user-wh8cn1ki5y
@user-wh8cn1ki5y Жыл бұрын
አንድና አንድ ስንት ነው ትልቅ አንድ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@shegamuhabaw6472
@shegamuhabaw6472 Жыл бұрын
mareyamin Teleyalachiw 🥰🥰🥰1 &1 set now yilewal Telek 1 alalem🤣🤣🤣🤣🤣😂ewnet betam techilalek ❤❤🧡🧡💚💚💚💚
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
እዛም ሄደህ እኮ አገልግሎት አትሰጥም እንደው ዝም ብዬ ነው እንጅ ማርያምን ቁርጥ የኔን እናት እታበባዬን ሰውድሽ ❤❤❤
@maranamarana459
@maranamarana459 Жыл бұрын
የፀይሟ ቆጆ እኳን ደህና መጣሽ
@abay8803
@abay8803 Жыл бұрын
ኃይልየ ጎበዝ ነህ እነዛ የመድረክ ስራወችን አምጣና ስራቸው በተለይ የእብድ ዘመን
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 Жыл бұрын
ደጉ ወገኔ አሁን ክናንተ ጋር ሰውይጣላል!!ሲገሉ አቺሁ ምንም የማታውቁ ብሉ ጠጡልኚ ተንኮል እማታውቁ ትክክል ባህላቺሁንነው የምታስተዋዉቁት በርቱ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ እውነት ትለያላችሁ በርቱልን
@MariamMariam-id9fz
@MariamMariam-id9fz Жыл бұрын
ልጁ አሳቀኝ ደብተሩን ሲቀማ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜😜
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 Жыл бұрын
😂😂😂😂1 እና 1 ስንት ነው ትልቅ 1 ኡኡኡኡኡኡ
@kareemakareem7751
@kareemakareem7751 Жыл бұрын
አድ እና አድ😜🙈 ትልቅ አደ🤭🤣
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Жыл бұрын
ክክክክክ ትምህረትስጨረስከብቶችህን እጠብቃለሁ አውቆሞኝመሆንብዙያስተምራል በርቱ
@ethiofield3481
@ethiofield3481 Жыл бұрын
ሻይ በዳቦkkkkkk ሰወዳችሁ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
እውይ የሳቄ ምንጮች እኮ ናችሁ 😂😂😂 ግን ምሽት ላይ ልቀቁልን
@yeshiayanaw3399
@yeshiayanaw3399 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳቸው ማሪያምን የኛን አካባቢ አነጋገር እፍፍፍፍፍ የኔ ማሮች
@kedirmoges9033
@kedirmoges9033 Жыл бұрын
እስከሚሞቅ በእጀ ልያዘው አላለም 🤣🤣🤣😂😂😂
@mekdiewasihun3668
@mekdiewasihun3668 Жыл бұрын
ሥወዳቹህ አቤት የትወና ብቃታቹህን ሣላደንቅ አላልፍም ሁናቹህ ነው ምትተውኑት ሁላቹህንም እወዳቹህአለሁ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 Жыл бұрын
ውይ ይሄ ድራማ ሊገለኝ ነው ኧረ ሆዴን ታመምኩ ክክክክክክክልክክክል ሁሁሁሁሁሁሁ
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 Жыл бұрын
እመዋ ❤❤ምስኪን ስዎዳቸው ኮ በርቱልኝ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ns8691
@ns8691 Жыл бұрын
ጀምሬ እስከምጨርስ በሳቅ 😄😄😄😄😄😄በርቱ ደስ ይላል
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
ዋው ያበደ ነው😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😘😘😘😘😘😘❤😁😁😁
@gyry1985
@gyry1985 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምጮች
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
እናት እኮ!! ልጅ ግን አሪፍ ነው ይችልበታል!!❤
@hasnak9030
@hasnak9030 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ልጁ እንዴት ነው ማስመሰሉን የሚችልብት ደብተሩን በትንፋሹ ይከፍተዋል የጫማውስ ነገር በጣም ትችላላችሁ
@user-gw5hm2lj3e
@user-gw5hm2lj3e Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉጉት የሚጠብቃቸው ሁላችሁንም እወዳችሁዋለሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 Жыл бұрын
እረ በሳቅ ገደለኝ አረ ደብተሩን መልሺለት
@fisehamersha2289
@fisehamersha2289 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት እንዴት እንደምወዳችሁ ሁሌም እየተከታተልኩ ነው የማያችሁ በርቱልን
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-lt8vw7hy2o
@user-lt8vw7hy2o Жыл бұрын
እሰይ ፀይሜ መጣሽ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጤዋ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Жыл бұрын
አንድ እና አንድ ትልቅ አንድ ይመችህ የኔ ጣፋጭ ስወድህ
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
ትችላላችሁ አይገልፀውም .ወላሒ . አለባበሳችሁ አነጋገራችሁ ሁሉነገራችሁ ቁጭ ባህላችን ያደግንበት 😁😁ልጁደሞ በጣም ገራሚነው
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤️ ሴቷ😂😂👌
@allahkerm9436
@allahkerm9436 Жыл бұрын
የኔ ውዶች በጣም ትችላለሰችሁ ሁላችሁም አራታችሁም ምርጥ ትወና ነው ደቂቃውንም ሰላረዘማችሁልን እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰
@Kassahun321
@Kassahun321 Жыл бұрын
ወገቡ ሲላጥ ይነሳል 🤣🤣🤣🤣
@uaeuae282
@uaeuae282 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@nunusha8971
@nunusha8971 Жыл бұрын
ወይኔ ጅል ሆኖ የሚሠራውልጅ ወላሂ ትዎና አይመሥልም እውነትነው ሚመሥለው በጣም ትችላላችሁ 😂🥰🥰💃
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Жыл бұрын
ማሮችየ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Жыл бұрын
የሳቄ ምንጭ ስወዳችሁ በርቱ ጎበዞች
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v Жыл бұрын
I usually come here to watch those two young ladies❤ ✨
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ይህንን ድራማ እደኔ እሚወድ ላይክ
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke Ай бұрын
አበጀሸማሪያምን.እደዉ.ልክእንደእናቴ.እወድሻለዉ.የኔናት.እንዳቺ.ጀግና.ናት❤❤❤❤❤
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u Жыл бұрын
አንድና አንድ ስትነው ትልቅ አንድ ደስ ይላል😂😂😂😂😂ትምህርት ህን ጨርሰህ ምንድነው የምትሆነው ከብቶች እጠብቃለው😂😂
@degwaleyigzaw9845
@degwaleyigzaw9845 Жыл бұрын
Thank you for getting her back. you guys are the best
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
ትልቅአድ አላለምወይንበሣቅ ሞትኩኝ የኔቢጤነው የምር
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 Жыл бұрын
የኔ ማሮች በጣም ነው ዘና የምታደርጉን በርቱ 💐💐💐💐💐💐💐
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
የሳቅ ሚጮች እኳን ደና መጣችሁ ጥሎብኝ ስወዳችሁ እኮ ግን ወፍራሟንም አጡልን
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Жыл бұрын
ገና ሳላያቹህ ነው ኮሜት እምፅፈው ደስስትሉ ሰላማቹህ ይብዛ ❤❤❤🤣🤣
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
የቤት አይወድም አስቂኝ የገጠር ድራማ(Yebat Aywedim New Ethiopian Comady) 2022
35:14
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 427 М.
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,3 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 78 МЛН
ባንቺ አይምጡብን አዲስ ትይንት (Banchi Aymtubin) New 2024
1:04:01
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 29 М.
"የተፈጨ" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Yetefeche) New Ethiopian Comady  2022
15:45
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 168 М.
አሻፈረኝ የአበጀሽና የአያ ታዴ ግርግር (Ashaferegn Abejesh Ena Aya Tade Girigir) 2024
1:31:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 34 М.
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 73 М.
የአርባ ቀን እድል  ገራሚ ትይንት(Yearba ken Edil Gerami Tiyint) 2024
1:22:16
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 66 М.
"እቃዉ ሲሰናዳ" አስቂኝ የገጠር ድራማ(Ekaw Sisenada New Ethiopian Comady) 2022
24:26
❗️QIZI UCHUN TAYORLAPTI OTA
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,6 МЛН
Instant Karma in Armwrestling #armwrestling #motivation #karma #edit #shorts
0:28
Deadpool Joins Squid Game
0:57
MelosQuest
Рет қаралды 26 МЛН