No video

እኛም ኮራን በናንተ!!

  Рет қаралды 116,239

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

እኛም ኮራን በናንተ!!
FM: Walta FM 105.3
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 177
@abebagebre4897
@abebagebre4897 2 жыл бұрын
ጎይቶም የኛ ምርጥ ጀግና አይዞሽ ህመምሽ ይሰማናል ደስታሽ ሙሉ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው የኢትዮጵያ አምላክ ደርሶልሻል 💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@hanlove412
@hanlove412 2 жыл бұрын
90ዎቹ ትዝ አለኝ አቤት ያኔ ሩጫ😭 ኡፍፍፍፍ ደጉ ግዜ ልጅነቴ ናፈቀኝ😭😭 እናመሰግናለን ወደዛ ግዜ መለሳቹን🥰🙏🙏
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ! 😍🥰የኔ ቆንጆ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ሙዚቃውን ስሰማ ያ ግዜ ነው ትዝ የሚለኝ🌺♥️ዋዉ ስንቱ ግዜ አለፈ? ያኔ የት ነበርኩ? ዛሬ የት ነኝ?????? ከፍከፍ በይ ሀገሬ ኢትዮጵያ💚💛♥️🙏🏾🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@truthseeker8399
@truthseeker8399 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን ተደሰችልን:: እንደ ቆንጆ ጥበብ የሚደቁምቁሽ ልጆች አሉሽና እጅግ አድርገሽ ተፅናኚ:: 🎊👏🏽☮️💞🇪🇹💞☮️🎉👏🏽
@asiaasiatub8268
@asiaasiatub8268 2 жыл бұрын
Wowwwowwwow
@alemedebela5342
@alemedebela5342 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ኮራንባችሁ በአለም አደባባይ አኮራችሁን ምስጋና ለጆሲ እና ቡድኖቹ
@SemiraKemal-kx2zy
@SemiraKemal-kx2zy 3 ай бұрын
አልችልኩም😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤
@mekdiayele3669
@mekdiayele3669 2 жыл бұрын
የተሰማኝን ደስታ ለመግለጽ ቃላትም የለኝ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ወደ ነበረችበት ሰላም አንተ መልስልን ላንተ ይቻልካልና
@selamawit7917
@selamawit7917 2 жыл бұрын
Amen
@selamsewkibew612
@selamsewkibew612 2 жыл бұрын
This is Ethiopia 🇪🇹 I wish forever its like this, but right now its nothing like that. I'm praying 🙏 Ethiopia can be like before.
@martabelete2121
@martabelete2121 2 жыл бұрын
የተሰማኝ ስሜት እውነት ስሜቴን መግለፅ ኣቅቶኛል እንባየን እንደ ወንዝ ነው የፈሰሰው ግን ምን ዋጋ ኣለው የትግራይ ህዝብ በርሃብ እያለቀ ሃገር እንዳይኖረን ኣረገችን ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ሰላም እንዲሰፍን ምኞቴ ነው
@Bezibrook
@Bezibrook 2 жыл бұрын
Wow this is how it feels to be Ethiopian I’m in tears 😭 we look beautiful together.
@ethiofungroup
@ethiofungroup 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ከፍ ብላ ትኑር!
@amanuelburu429
@amanuelburu429 2 жыл бұрын
በትግሬዎች ኩሩ
@abebewolde3979
@abebewolde3979 2 жыл бұрын
እንዳትጥሏት እሷ እራሷ ኢትዮጵያ ናት!! Congratulations!!
@Kindness4allhumans
@Kindness4allhumans 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው! ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!!!
@mellmell9954
@mellmell9954 2 жыл бұрын
ጆሲየ እግዝብሐር እድሜና ጤና ለዘላልም ኑርልን
@muletadiriba7617
@muletadiriba7617 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ሌላው ሀገር ችግር ላይ እያለች የሰውን ስሜት እየጠበቀ ቢዝነስ ይሰራል።
@alemdesta6494
@alemdesta6494 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያነ የሚያኮራ የሚያስከብር ና የሚያስጠራ ስራ የሰሩ ሁሉ ስማቸው ለዘላለም ሲነሳ ይኖራል።
@lifeisgood8634
@lifeisgood8634 2 жыл бұрын
90s ገራሚ ጊዜ
@efratanega2292
@efratanega2292 2 жыл бұрын
የሁልግዜም ምርጥ ሙዚቃ ።
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 3 күн бұрын
የ2አመቱ ድጋሚ
@asya782
@asya782 11 ай бұрын
ጌታየ ሀገራችን ሰላም አድርግልን እባክ
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 Ай бұрын
መሮጥ እንጂ ዳንሱ ላይ የሉበትም
@igo1071
@igo1071 7 күн бұрын
እናመስግናለን💚💛❤️🙏👌ዘር,ቋንቋ , ሀይማኖት, የግል ሀገር ግን ግን ግን የጋራ ነው::
@nuzumahari409
@nuzumahari409 2 жыл бұрын
ቡነት ደስ ይብላል ከ ኤርትራ ነይ ኢንኻን ደስ ኣላችኡ
@igo1071
@igo1071 7 күн бұрын
💚💛❤️👌We love ደራርቱ አቤት ስንወዳት ጫና ያለባት ይመስለኛል እንጂ ደራርቱ ጎበዝ ሀገር ወዳድና ህዝብ ወዳድ ናት::
@mulubirhanyohannes8424
@mulubirhanyohannes8424 2 жыл бұрын
😭😭😭 አይዞሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@mnegussberhan2514
@mnegussberhan2514 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታዎች የ18ኛው የአትሌቲክስ ሻምፕዮና በአሜሪካ ኦሪገን ከተማ በተካሄደው በማራቶን ሩጫ በዓለም 1ኛ🙏 በማራቶ ሩጫ ሪከርድ በመስበር በዓለም 1ኛ 🙏 ይህን ዓይነት ጥምረት የማራቶ ድል ለማሸነፍ ለውደፊቱ ዓለም ምን ያህል ዓመታት ያስፈልጋታል? መልሱን ላስተዋይ ልተወውና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንካን ደስ ኣላችሁ ጉይተቶም ገብረስላሴ ታምራት ቶላ እንዲሁም ብርቅየ አትሌቶቻችን ሁሉ በጣም አስደስታችሁናል ለመላው በማለት ለዚህም ውጤት ከመንግሰት ኣካል ጀምሮ በፌደረሽኑ የነበራችሁ አስልጣኞች አማካሪዎች ተባባሪዎች ሁሉ ትልቅ ምስጋና ይገባችኃል እንዲሁምፈጣን አርቲስቶቻችን ደስታችሁም የኢትዮጵያ ህዝብ ሲደሰት ነው ትልቅ ዋጋ ከፍላችሁ ይህ ውጤት ተገኝታል በበለጠ አንድ ስንሆን ያምርብናል በማለት አትሌት ጉተቶም ገብረስላሴ በኢንተርቭዩ ላይ ሁና ቀደም ሲል ያስተላለፈችው መልእክት የሰማና በአሁኑ በቤተመንግስት አቀባበል ላይ ያሳየችው የቤተስብ ናፍቆት ለቅሶ ሌሎቻችንም ሳይሰማን አይቀርም ብየ እገምታለሁ የሰላም ማጣት እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ያህል እንደጎዳን ማወቅ አለብን ሰለዚህ በዚህ ዓመት ከኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌደረሽን እንድነትን ፍቅርን ትጋትን አይቸ ኮማንደር ድራርቱ ቱሉንም በሰሜን ያሉትም ሆን ስለሁለቱ አትሌቶች ያስተላለፍሽው መልእክት ሳላደንቅ አላላልፍም ይህ ትልቅ የሰላም መንፈስ በዚህ አትሌቲክስ ያየነው ትልቅ ጎህ የሰላም መስመር ቀዳጅ ነው ለመላው ኢትዮጵያ በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምእራብ እንዲሁም በመሃል አገር ሰላማችን ይስፍን::
@igo1071
@igo1071 7 күн бұрын
We love ደራርቱ አቤት ስንወዳት ጫና ያለባት ይመስለኛል እንጂ ደራርቱ ጎበዝ ሀገር ወዳድና ህዝብ ወዳድ ናት::
@amashewakena8378
@amashewakena8378 2 жыл бұрын
አገሬ ሁሉም አያደሙሽም እዲዚህም ስምሽን የማስጠሩ አሉ ይብዙልንንንንን አገሬ ኮርታለች በጣም በልጆችዋ 🇪🇹
@kokkestapper4025
@kokkestapper4025 2 жыл бұрын
❤❤❤ውነት ኮራን.
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ያላኛ ላማግላጽ ቀለት ያጥረኝል
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
ከሀማኖት በላይ አይደለይም ።
@tirewerknigse1160
@tirewerknigse1160 2 жыл бұрын
Ethiopian💚💛❤️💯✅💪
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 жыл бұрын
*Ethiopia 🇪🇹 needs love ❤️!*
@gediongirmachew11
@gediongirmachew11 2 жыл бұрын
Well done guys. Good job.
@user-iv3cb8tr3u
@user-iv3cb8tr3u 7 күн бұрын
Fatare.salamahene.maleselne
@wachatube1009
@wachatube1009 2 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ ሰው
@SalamSalam-bt5kd
@SalamSalam-bt5kd 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሠላሟ ይብዛ
@mikum9477
@mikum9477 2 жыл бұрын
DERARTU TULU the heroine, you have no idea how much I love you. I still remember Barcelona Olympics in 1992. Jossie the best dressed talk show host with a patriotic heart, thank you for letting us celebrate the great war heroes of Ethiopia from Gen Jagama Kello all the way to Olympians like Geremew Demboba. But most of all the current world champions, this is for you. And Solomon and the others, there is always another run, so chin up and stay healthy
@aynalemh9590
@aynalemh9590 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ መልካምን ነገር ያድርግ እሱ ካረዳን አይሆንም
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እትዮጵያ ይባርክ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሁሌም አሸናፊ ነች🇪🇹💪
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
እውነት ኮራን ኩራቶቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💃🏃🏃
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 2 жыл бұрын
ከሀይማኖት በላይ ነች ክክክክክ ኢትዮጵያንየፈጠራት አላህ ነው የሀይማኖቶች ፈጣሪ
@miskiabawari8162
@miskiabawari8162 2 жыл бұрын
Alhmduli Ethiopian 🕋🇪🇹❤️
@user-hc3ig6be6u
@user-hc3ig6be6u 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fldfkjki-tr5bm
@fldfkjki-tr5bm 27 күн бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን
@ethiopiaethiopia3217
@ethiopiaethiopia3217 2 жыл бұрын
ሁሌም አንድ ብንሆን
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
ግሩም ነው
@aazz2412
@aazz2412 2 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል በተለይ ስደት ላይ ሰላሙን መልስልን
@harrottube379
@harrottube379 5 күн бұрын
ደከኸኮ
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 2 жыл бұрын
Love you all so much. Thanks to the mighty Lord!
@tewachewdessie9108
@tewachewdessie9108 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለን። እኛም ኮርተናል። ይገባችኋል ጀገኖቹ።
@betelhemgetachew4697
@betelhemgetachew4697 2 жыл бұрын
breathtaking ❤
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
❤❤❤❤Bakka jibbii hiree dhabee athletic ilaallee kibrat library Onneen gorsaan DaqonDanielkibrat&ArtTamagn Bayyanaa
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ኢትዮዽያዊነት እኮ ልዩ ነው😢😢😢😢
@selamsewkibew612
@selamsewkibew612 2 жыл бұрын
Derartu you can do a lot ! We are expecting you gonna change oromo,amara,Tigre...we don't need that only Ethiopia. This is your assignment pls 🙏
@user-oq7mi2dy3i
@user-oq7mi2dy3i 2 жыл бұрын
ሀገሬ ስላምሸ እብዛ አልሀምዱሊላህ
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 11 ай бұрын
Jegnaweche❤❤❤
@SemiraKemal-kx2zy
@SemiraKemal-kx2zy 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂አልችልኩም😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aazz2412
@aazz2412 2 жыл бұрын
ኡፍ ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን አብይንም ሰላም ይሁን
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
አብይ 🤣🤣🤣
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ሐይሚ ግን ድሮም አሑንም የው ነች ምንድን ነው ሚስጥሩ???
@aynalemh9590
@aynalemh9590 2 жыл бұрын
Gad bless Ethiopian 🙌 🙏
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 ай бұрын
❤❤❤Yaannii Eegumsaa qofaan wargamee
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f Жыл бұрын
እውነት ኮርተናል
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
እውነት ኮራን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
እሚዋጣው ክልል ሳይሆን በአንድነት ኢትዮጵያዊነት
@temeanjelo
@temeanjelo 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ😍😍😍😍😍😍😍
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 ай бұрын
❤❤TOKKUMMAAN Namoomaa aswrwb/yooyaa Dhalootaaf Onneen dhibeen fayyadhas gaafa ofii eegaan
@sakeenaahmad5169
@sakeenaahmad5169 Жыл бұрын
ያሬድና ጆሲ ስወዳቹ
@kokkestapper4025
@kokkestapper4025 2 жыл бұрын
ዎው ደሥ ይላል
@user-fb4hb8nv1g
@user-fb4hb8nv1g 2 жыл бұрын
ኧረ ወገን ! እንዴት ምድራዊ ሃገር እንዴት ከሃይማኖት በላይ ይሆናል እኛ ሃገራችን በሰማይ ነው ይላል መጽሐፍ ቅዱስ
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 6 күн бұрын
አይ የዋሆች ሀገር ሲኖር እኮነው ሀይማኖት የሚኖርው ሀገር ከሊለ የት ይመለካል እግዚአብሔር ማምለኬያ ሀገር ያሰፈልጋል
@SemiraKemal-kx2zy
@SemiraKemal-kx2zy 3 ай бұрын
❤❤❤አለችለኩም😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልል
@mulubirhanyohannes8424
@mulubirhanyohannes8424 2 жыл бұрын
አለባብስህ ብታረስ ጆሲ ሆንክ ብዙ አርቲስቶች በታሪክ ይፃፋል ይብላኝ ለክፉዎች እግዚአብሔር ባንድም በሌላ ይናገራል ደራርቱ የእውነት የእናት ህመም ያላት ስው ከስውም በላይ ሆና የተገኘች የህሊና ስው የፍቅር ስው እግዚአብሔር ዘመነሽ ይባርክ ሁሉም ያንቺ ጥረት ነው ሁሌም በትግራይ እናቶች ልብ በታሪክ ማህደር ትኖራለሽ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@bahaylugebrmarim4998
@bahaylugebrmarim4998 2 жыл бұрын
Nice keeping it up guys long lived Ethiopia 🇪🇹
@tesfayebogale6169
@tesfayebogale6169 2 жыл бұрын
እውነት ኮርተናል በእናንተ አንድነት ግን ይህ ሰው በላ የሰው ደም መጣጭ ከአቃባጮቹ ጋር ካልተወገደ አንድነታችንን ሊያጠፋ ይፈልጋል ግን አይሆንለትም እሱ ይጠፋል እንጂ ይህንንም ፍቅር ያየነው እንዲሁም አንድ ደም ሳይፈስ እና ሳይታረድ የከረመው እሱ ባለመኖሩ ነው እግዚአብሔር አይመልሰው ( ደራርቱ እድሜ እና ጤና ከቤተሰቦችሽ ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ ፍቅር ነሽ አንቺ )
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ጆሲ 💝💝ጌዲ❤ ሃይሚዬ 💝ጆሲዬ 💝የኔ ጣፋጭ
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 жыл бұрын
Tank you heis best ethiopian actress
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
@@robbarobi2784 Love 💝him 👄
@danielbirhanu.
@danielbirhanu. 2 жыл бұрын
Yaredos??🤣
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
@@danielbirhanu. ውይ 😁የኔ ቢጫ ወባ እረስቼው 🌹ያሬዶ መርካቶ 👌እሟ ተብለካል!
@harrottube379
@harrottube379 5 күн бұрын
አአሠከአጀአአአኘኘከከአአአአአከከኸኸኸከከአከኘከመኸከከአረከከከአከሠረጀሠከሠኸወሠከሠከደከአአደአጀኸኸኸኽ
@sikosilo6549
@sikosilo6549 2 жыл бұрын
ኮራን አወ ሁላችንም ኮራን ወላሂ እያለቀስቁ ነው ያየኋችሁ ።ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር ።በዘር መከፋፍል ቀርቶ አንድ ሁነን ደስታችን ሙሉ ሆና ሀገሬ ዘላለም ከፍ ብላ ምትኖር አላህ ያርግልን
@ejigayhuayana7435
@ejigayhuayana7435 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 2 жыл бұрын
ልብ ብላችሁ እዩት ጎላ ብሎ አልብሰውት የወጡትን የኢትዮጵይባንድራ በመስቀል ዲዛይን አድርገውት
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 ай бұрын
❤❤fayyaa dhoksinee Injifannoo DrDebratsiyon gufuudha DaqonDanielkibrat&ArtTamagn kkkk
@sikosilo4611
@sikosilo4611 2 жыл бұрын
እባየመጣ ስታለቅስ ሳይ ሰላሙን ይፍጠርልን
@zamzamkader603
@zamzamkader603 2 жыл бұрын
Ok👍👍👍👍🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳
@yibeyibe389
@yibeyibe389 2 жыл бұрын
Fikir endet des yilal! Thank you all .
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ወደ ቤታችሁ ሲትሄድ እናቶቻችሁ እህቶቻችሁ ታገኛላችሁ እነሱ ግን እናቶቻቸውን እህቶቻቸውን ማየት በስልክ ማውራት አያችሉም በናንት መንግስት ተከበዋል ተደፍረዋል ተገደዋል ልዩነት እዚህ ላይ ነው ኢትዮጵያውያን ከትግራይ ነው የተቀዳችው ማለታችን ይህ ነው
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
ሽፍታው ህዋት በቀሰሰው ጦርነት ነው መንግስት ምንያርግ እስኪ የአገር ክብር ለማስጠብቅ ሲል እርምጃ ወሰደው ግድ ይለዋል ሰለራቹ ብቻ ለምንታለቅሳላቹ ያለቀው ወታደር አገር ሰላም ብሎ የተኝቶ ያረዱት ዘሮችህ ሰው በላዎችህ ናቸው
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 4 күн бұрын
ወያኔን ጠይቁ መንግስት ምን ያድርግ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 2 жыл бұрын
Bewnet betam koretenale' lene jocey rejeme edeme temegnen.❤kiberulen
@hayatmohamad1270
@hayatmohamad1270 2 жыл бұрын
እኛምኮራን
@user-dd4dz2vj1u
@user-dd4dz2vj1u 3 ай бұрын
Waw🥰🥰🥰ሰና ም ር እ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@birhanebefikadu8450
@birhanebefikadu8450 2 жыл бұрын
Wede mirtu zemen melesachun des yilal🥰🥰🥰
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 2 жыл бұрын
👌🏿 👏
@getachewamedie6330
@getachewamedie6330 2 жыл бұрын
They deserve it….Ethiopiayeyeyeyeyyeeeee !
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 2 жыл бұрын
💚💛❤💪🏿💪🏿💪🏿
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l 2 жыл бұрын
💪💪👏👏
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 2 жыл бұрын
የባህል ልብስ ብላችሁ የጎንደሬ ኦርቶን ለብሳችህ ትመጣላችሁ ከንቱዎች መቼ ነው በሀገሬ ስም ማጭበርበር የምታቆሙት
@hawakasa6635
@hawakasa6635 2 жыл бұрын
👍❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
BEEKUMSII HUNDEE EEGUMSAA BEELLIS IFAA BAGA GAMMADAAN AGARII TULLUU TOOFTAA BARNOOTAA IJAA YAADA DHABIN STAND UP FOR ATHLETES AND TIENS
@bezahabesha4429
@bezahabesha4429 2 жыл бұрын
🤩
@chemirolkeba2508
@chemirolkeba2508 23 күн бұрын
Ewunet destayen megilats aqitonyal
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 ай бұрын
❤❤CNN namni osoo beeknee yakkan wal biraadeemnee quba qeensii du'aa leenjii waraanaaf gurruma/riqicha Eegumsaatu dursaa teettuus Eegumsaa Athlete ko yaannii ifaa
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН