አዋዜ አሰራር -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 253,419

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Red Chili Powder
Chili Powder
Oil
Vinegar
Fresh Garlic & Ginger
Mustard
Black pepper
Salt
Cardamom
lemon

Пікірлер: 203
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 4 жыл бұрын
መአዙ እህቴ በቅድሚያ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰሽ የምትሰሪያቸው ምግቦች እጅግ ያስደስቱኛል እጅ ይባርክ እልሻለሁ
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 3 жыл бұрын
መአዚዬ በጣም ምርጥ ነው አመሰግናለሁ ቀጥታ እያየሁሽ እየሰራሁ ነው አሪፍ እየመጣልኝ ነው አመሰግናለሁ።
@goldenpainecl1468
@goldenpainecl1468 3 жыл бұрын
መአዝዬ የእኛ አስተማሪ በጣም እወድሻለሁ ለዘለአለም ኑሪልን የእኛ ቆንጆ ባለሞያ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@yohanneschendo
@yohanneschendo 2 жыл бұрын
አንቺን ያገባ ታደለ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ማዚዬ
@saragee8428
@saragee8428 4 жыл бұрын
የዛሬ አይድርገውና በስደት ሁኜ ልጅ እያለው ከእማዬ ጎሮ እሰርቅ ነበር በጣም ነው ምወደው ሲበዛ በጣም ያምራል እህቴ
@metyyayesh6590
@metyyayesh6590 4 жыл бұрын
ስነስርዓት ከሙያጋር እመሰሪው ሀሉ በጣም ነው እሚያስደስተው
@hannacake9822
@hannacake9822 4 жыл бұрын
ጎራ በይ ቆንጆ
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አዋዜ በጣም ነው የምወደው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ 💗💗💗💗
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Betesbe enhune subscribe enderarege
@fantuassefa9761
@fantuassefa9761 4 жыл бұрын
God bless you I like your food very much balmuy I am watching oll the time thank you batch egzabher kanch gar
@አህሜየመድናው
@አህሜየመድናው 3 жыл бұрын
ለኛ ለሙስሊሞች አልኮል ስለማይፈቀድ ምርጥ አሰራርነው የሠራሽው እህቴ
@asaasefa1467
@asaasefa1467 4 жыл бұрын
የምትሰሪውን እየቀመስሽ ብታሳይ የበለጠ ጥሩ ይሆናል። አስተያየት ነውና በተረፈ ጥሩ ነው ። ወድጅዋለሁ።
@fbpfeb1010
@fbpfeb1010 4 жыл бұрын
Thank you very much. I was looking alcohol free awaze recipe. I'm glad I found your channel
@natitaye4265
@natitaye4265 4 жыл бұрын
I loo
@kflietemanu8064
@kflietemanu8064 4 жыл бұрын
@@natitaye4265 9
@kflietemanu8064
@kflietemanu8064 4 жыл бұрын
@@natitaye4265 øm
@merimamohammed5573
@merimamohammed5573 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
@hannacake9822
@hannacake9822 4 жыл бұрын
በጣም አሪፉ ነዉ እጅሽ ይባርክ ጎራ በይ ቆንጆ
@meritagifts
@meritagifts Жыл бұрын
it looks nice👍 but i dont have refrigerator so can I put out side ? Doesn’t it stale?
@רחלאלסה
@רחלאלסה 2 жыл бұрын
את מכינה ממש טעים. מזה אציטו? רחל אלסה מישראל
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
መአዚዬ ዋዉ ሲያምር እጅሽ ይባረክ
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 3 жыл бұрын
እኔ መቼም የማከብርሽ በጣም ባለሙያእጅሽን ይባርክ እርግት ብለሽ በስነስርአት የምታስረጅ ታልቅ ሰውነሽ አሁንም በድጋሚ እጅይባርክበዝሁ ቀጥይ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@atsedemerga6146
@atsedemerga6146 2 жыл бұрын
Konjo balamuya nash ayatochan astawashgh ejsh ybarak
@azeb2809
@azeb2809 4 жыл бұрын
ስርቼው በጣም አሪፉ ነው ዋው እጅሽ ይባርክ በርቺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Thank you dear❤😊
@roseismil6142
@roseismil6142 4 жыл бұрын
Thank you for sharing , it looks delicious , I will try it 👍
@زينات-ي2د
@زينات-ي2د 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ከምንጋር ነው የሚበላው
@almazhafte8187
@almazhafte8187 4 жыл бұрын
Meaziye you are very special and a mother of many. I would like to tell to your husband that he has a very precious wife. Respect! May Gid bless you with more knowledge and strength. We love you.
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
Sorry I didn’t see it thank you 🙏
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Жыл бұрын
I agree 👍
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 3 жыл бұрын
Betam balemuya nesh God Bless You 🙏➕🛐⛪❤💐🌻🌷
@Addistoday
@Addistoday 2 жыл бұрын
All this ingridients, omg! this must be super food!
@kidaraya4513
@kidaraya4513 4 жыл бұрын
Thank you i like it it's yamme.
@sarawonidmu452
@sarawonidmu452 2 жыл бұрын
Wowowowoow baxamii yamiirali QoJiye😘
@meribayru2312
@meribayru2312 2 жыл бұрын
በርበረና ምጥሚጣ ምንድነው ልዩነቱ ኣንድ ይመለኝ ነበር
@ezraephrem6791
@ezraephrem6791 3 жыл бұрын
Thx the secret I was looking for is finally found
@zaidgeb8897
@zaidgeb8897 2 жыл бұрын
0
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 3 жыл бұрын
Thankyou zare new yeyehut serahut wowwww
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 жыл бұрын
መአዚ አሁን ነው ያየሁት ፍሪጅ ውስጥ ነው መቀመጥ ያለበት ?ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም እችላለሁ ?
@richrich2307
@richrich2307 4 жыл бұрын
I have tried this Awaze but the vinegar goes through the ears! it was so overwhelming. Not so good ingredient for Awaze. So I couldn't test the spice, ginger, and garlic. I would recommend water. Please do another version with Tej etc.
@xnmmxmfnjskdk9668
@xnmmxmfnjskdk9668 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ መዓዚዬ
@hannacake9822
@hannacake9822 4 жыл бұрын
ጎራ በሉ
@fasicaalemayehu9389
@fasicaalemayehu9389 4 жыл бұрын
Try to be a little quick. Thank you.
@mesraknega7717
@mesraknega7717 4 жыл бұрын
Look good how do u eat this..?
@ayekuku4640
@ayekuku4640 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩአይነት አዋዜ ይመስላል
@Addistoday
@Addistoday 2 жыл бұрын
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆great👏👏
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 жыл бұрын
Vinger semeche alwekeme lomi neber yemaekwe.
@zeinabteshome
@zeinabteshome 4 жыл бұрын
Muyash arif hono eyale dekika betam ybezal betam asatriln abzagnochachin ke Ethiopia 🇪🇹 wchi snnor yhin dekika lemayet yesew bet aymechim dekikaw kasr 10 dekika betachi argiw just mesrat wedefelegshiw Sra tolo megbat letemelkachim ayselechim
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
እሽ እሞክራለሁ።
@zeinabteshome
@zeinabteshome 4 жыл бұрын
Bahlie Tube thank you my dear 😍😍
@Kk-qy1ey
@Kk-qy1ey 4 жыл бұрын
Madreg yalebaten nw yasayechen serawan betenekake terawen tebeka kalasayech men waga alew
@sarasa5371
@sarasa5371 3 жыл бұрын
Enmsegenalne ejesh yberak ehet betam yimreal
@zabiba3445
@zabiba3445 9 ай бұрын
Sirash❤❤
@mekedesgetachew4885
@mekedesgetachew4885 4 жыл бұрын
Thanks. This is the best Awaze recipe.
@amen593
@amen593 4 жыл бұрын
Acheto??? Is it white Venegar? I mean Venegar is too acidic and not safe to eat. If l'm not mistaken.
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
Amlake # 1 አዎ ግን ለብዙ ነገር እንጠቀመዋለን አይደል እዚህ ውስ የገባው መጠን አነድ ማንኪያ አዋዜ ውስጥ ምን ያህል ይኖረዋል በዛ ላይ በየቀኑ አይበላ።
@hodanamen7083
@hodanamen7083 4 жыл бұрын
I am a big fan of you!😍 I appreciate and like your cookings. And i just want to let u know that CARDAMOM is not CORORIMA. And i think it is just a mistak so that is all. Thanks!
@Amina12_-
@Amina12_- 4 жыл бұрын
It’s corerima she is right,black cardamom yibalal
@bircruz555
@bircruz555 3 жыл бұрын
CARDAMOM is English a) for korerima, b) for hel (Arab countries and Iran etc.) They are two separate spices. The comment above only knows cardamon for "hel". Cardamon is korerima.
@aselfechyimam9196
@aselfechyimam9196 2 жыл бұрын
Wow Impressive
@ንግስትዮሴፍ
@ንግስትዮሴፍ 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል🇪🇷😙
@hannacake9822
@hannacake9822 4 жыл бұрын
ጎራ በይ ቆንጆ
@አህሜየመድናው
@አህሜየመድናው 3 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው አሰራር
@minnina6985
@minnina6985 Жыл бұрын
አቸቶ ምንድነው?
@gadisahabtom6856
@gadisahabtom6856 2 жыл бұрын
መዓዛ አንድ ግዜ ተሠርቶ ምን ያህል ግዜ ይቀመጣል
@abebehailu4465
@abebehailu4465 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አዋዜ
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
Excellent job ❤
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Thank you for sharing! Beacheto serche alawkim. Sibela aykometitim?
@richrich2307
@richrich2307 4 жыл бұрын
Betam enji!
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም
@asnaasna2924
@asnaasna2924 3 жыл бұрын
አቸቶ ማለት ሎሚ ናዉ ሥንት ወር ዪቀመጣል
@Ryuku692
@Ryuku692 2 жыл бұрын
I’ll try it
@ffss4488
@ffss4488 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህት
@hannacake9822
@hannacake9822 4 жыл бұрын
ጎራ በይ ቆንጆ
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض Жыл бұрын
👍❤️
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም የምፈልገውን ነገር ስላስተማርሽኝአመሰግናለሁ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 7 ай бұрын
ረመሥራትእፈልግነበርባጅቶየምትይዉነገርአልገባኝም
@lemlemtesfamicael4134
@lemlemtesfamicael4134 4 жыл бұрын
Amlak yibarkish, jonjo dilih.
@udjrhdhdh9706
@udjrhdhdh9706 3 жыл бұрын
አሽቶ ከል ነው ሠናፍጩ ምንድን ነው
@roserose7097
@roserose7097 4 жыл бұрын
Thank you so much very yummy 👌
@rawdahyirdaw5297
@rawdahyirdaw5297 4 жыл бұрын
Sweet enamesegnalen
@hannacake9822
@hannacake9822 4 жыл бұрын
ጎራ በይ ቆንጆ
@aselfechyimam9196
@aselfechyimam9196 2 жыл бұрын
Yum
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
Wedejiewalehu betam berchiln
@ammylife9831
@ammylife9831 4 жыл бұрын
ዋዉ👍
@menberkifle8677
@menberkifle8677 4 жыл бұрын
አቸቶ ምንድን ነው እቃውን ብታሳይን ጥሩነው እመስግናለሁ
@frayroston7028
@frayroston7028 4 жыл бұрын
This was my question too. Thank you for asking. Somebody please answer it for us
@semuyazeru1220
@semuyazeru1220 4 жыл бұрын
ቬንገር
@tubeumumahirtube2234
@tubeumumahirtube2234 2 жыл бұрын
ኸል ባረበኛ
@selamhaile5370
@selamhaile5370 3 жыл бұрын
Gobez nesh berchi
@bisratteklay9145
@bisratteklay9145 4 жыл бұрын
thanks Good job God bless you
@destamuche8570
@destamuche8570 4 жыл бұрын
You used easy way thanks
@jebbbbbbzs1399
@jebbbbbbzs1399 3 жыл бұрын
@ወሎወግዲዩቱብ
@ወሎወግዲዩቱብ 4 жыл бұрын
ባለሙያአላህይጨምርልሺበርችእንደመር
@woinshetasegdew2065
@woinshetasegdew2065 2 жыл бұрын
Anidegna. Balemuya wide
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 3 жыл бұрын
Acheto mendnewu please?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
ሆምጣጤ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 4 жыл бұрын
አሪፋ ነዉ እህቴ አመሰግናለሁ
@rigattekle5375
@rigattekle5375 3 жыл бұрын
Good job Bella.
@abucastle
@abucastle 2 жыл бұрын
የፕሬዥር ኩከር አጠቃቀም ብታሳይን፣ ሽንኩርት ለማቁላላት ለመጠቀም ፈልጌ ነበር።
@hawatulu5480
@hawatulu5480 4 жыл бұрын
Yene sweeeeeeeeeeeeeet👍👍👍👍👍👍👍👍
@almetueb3239
@almetueb3239 4 жыл бұрын
Woww
@samisas4880
@samisas4880 4 жыл бұрын
ዋው
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 7 ай бұрын
ምድነዉባቾኮ
@netsanettfantaye3236
@netsanettfantaye3236 4 жыл бұрын
I think I know you @Yekatit 12 Med school. Or did I confuse you with someone else?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
Netsanet T Fantaye አልተሳሳትሽም ታውቂኛለሽ ትምህርቴን አቆርጨ በዲቪ አሜሪካ ልጆቼ ቢማሩ ይሻላል ብየ እናም እንደቀልድ የተጀመረ ዩቲዩብ ይሄው እዚ ደረሰ ሆስፒታል ውስጥ በሳምንት 20 ሰአት ብቻ እሰራለሁ ለልጆች ቅድሚያ ለመስጠት እና መስራት የምትፈልጊ መሰለኝ ፕሮፋይልሽ ውስጥ ስገባ ስሪ ዩቲዩብ ከምታስቢው በላይ ይከፍላል እኔም ተጨማሪ Meaza tv የሚል ከምግብ ውጭ በሙያየም ሌሎችንም የሚዳስስ ጀምሬአለሁ እኛ ነን እንጂ እዚህ አገር ዶክተሮችም በትርፍ ሰአት የሚሰሩ ብዙ ናቸው ፎቶ ሽን ሳይ አስታውሸሻለሁ እርዳታ ከፈለግሽ Instagram worku_meaza
@rozatajunuru6642
@rozatajunuru6642 4 жыл бұрын
👌👌👌💚
@eyesaidit5195
@eyesaidit5195 4 жыл бұрын
What is it? Who do you use it?🙂💗
@julianasam5668
@julianasam5668 3 жыл бұрын
It's ethiopian spicy sauce which can be eaten with raw meat and sauted meat what we call it tibs in ethiopia
@meskimeski4212
@meskimeski4212 4 жыл бұрын
ገና ዛሬ ያዬውት ይሄን አሰራር ተባሬክ ግን አልኮል መጨመር ለምን አሰፈለጌ ????
@mmg5475
@mmg5475 3 жыл бұрын
What is Archeto?
@fenothayelom5648
@fenothayelom5648 2 жыл бұрын
ኮምጣጤ
@tubeumumahirtube2234
@tubeumumahirtube2234 2 жыл бұрын
አቸቶ ኢዝ ኸል ቢአረቢክ ኢዝ ኸል
@kadirabatemam9419
@kadirabatemam9419 2 жыл бұрын
Thank you
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 3 жыл бұрын
ምንድነው አጄቶ ማለት venegar ነው ወይ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
አወ
@ሀዩነኝተስፋያደከመኝ
@ሀዩነኝተስፋያደከመኝ 4 жыл бұрын
ጎበዝዝ
@Kk-qy1ey
@Kk-qy1ey 4 жыл бұрын
👍💯
@hawatulu5480
@hawatulu5480 4 жыл бұрын
Maaaaaaaaaaar
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 4 жыл бұрын
Acheto keleln bemin enabukaw pls negerign sis
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
ቀይ ወይን / አረቂ / ጠጂ / ከሌለ ሁሉም ሙቅ ውሀ
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 4 жыл бұрын
@@bahlietube1358 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ከልቤ የኔ ባለሞያ♥♥♥
@yidenekuteruneh2048
@yidenekuteruneh2048 4 жыл бұрын
I love you
@eshanegash8421
@eshanegash8421 3 жыл бұрын
Thankyou Meza
@jyearsiilij7076
@jyearsiilij7076 4 жыл бұрын
Thkyou marr😍
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነው
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ
@ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ 4 жыл бұрын
አዋዜ ማለት ደቁስ ነውዴ ሰወቼ የበረበሬ ደቁሴ ማለት ነው ደፍሮ የመነጠቀመው እናቶቻቸን ????
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 жыл бұрын
አወ ድቁስ ማለት ነው
@feriedebelle9935
@feriedebelle9935 4 жыл бұрын
የውነት ጀግና
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 8 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Ethiopian food how to make awaze | የአዋዜ አሰራር
7:58
Melly spice tv
Рет қаралды 103 М.
የጥብስ ቀይ ወጥ(Tibs Wet)  - The Best Ethiopian Lamb Stew
17:31
በጣም ቆንጆ የአዋዜ አሰራር//የድልህ አሰራር
8:09
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 81 М.
Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
9:16
Bahlie Tube
Рет қаралды 24 М.
ፈጣና Ethiopian Food ቆንጆ አዋዜ አሰራር
10:39
የባህል ገበታ Ethio Tube / Yebahl Gebeta
Рет қаралды 88 М.
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26