KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሚጥሚጣ ቅመሞች(Ethiopian mitmita)
13:17
ጤፍ እንደሚወራለት ለጤና ጠቃሚ ነው? [ Ethiopian Food ] Is tef really healthy food?
14:27
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
Жездуха 42-серия
29:26
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
0:10
ለ ጤፍ ለተለያየ እህል እንዲሁም በርበሬ ሚጥሚጣ ቆንጆ አርጎ የሚፈጭ መፍጫ (koMo FIDIBUS)
Рет қаралды 15,753
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 26 М.
Wow Ethiopian Food
Күн бұрын
Пікірлер: 165
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
የወፍጮ ሊንክ 👉www.grainmillsandorganics.ca/KoMo-FIDIBUS-CLASSIC-Grain-Mill_p_18.html
@fatheeyakajidya6417
2 жыл бұрын
ዋጋዉ ስትነዉ ማሚ
@fatheeyakajidya6417
2 жыл бұрын
የት አገር ነዉ ያለሽዉ ለማዘዝ ፈልጌ ነበር ያዉ እደ አገር ይለያያል እኔ ያለሁት ኢማራት ነዉ ያለሁት
@WowEthiopianfood2018
2 жыл бұрын
@@fatheeyakajidya6417 ካናዳ ነኝ
@WowEthiopianfood2018
2 жыл бұрын
@@fatheeyakajidya6417 ዋጋው እዛው ሊንኩ ውስጥ አለ የተለያየ ነው
@fatheeyakajidya6417
2 жыл бұрын
@@WowEthiopianfood2018 እሺ ማማዬ አመሰግናለሁ ፈጥኖ ደራሽ ነሽ ኮመት አመሰግናለሁ
@zedkitchen
3 жыл бұрын
wow በጣም የሚገርም ማሽን ነው ልክ ነሽ ምንም ግዜ ቢሆን እቤት ውስጥ የተዘጋጅ ነገር ጤናማ ነው በጣም ነው የወደድኩት🙏❤❤ ሼር የኔ ቆንጆ
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you zedye 🙏❤️
@bethelinfo1966
3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ገላግሌ ነው👌🏽❤️እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን🙏❤️
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You are welcome thank you 🙏❤️
@fevenshow9824
3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በእውነት ቃላት የለኝም በጣም ጎበዝ የምታቂውን ይጠቅማቼዋል ብልሽ ያወቅሽውን ስለምታካፍይን በጣም እናመሰግናለን የኛሰው አይቶ ብዙነገር ተጠቅሞ ላይክ ለማድርግ የሚሰስት ህዝብ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ በርችልኝ ❤️❤️❤️ሼር
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
ቬቩዬ በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ ተባረኪልኝ🙏❤️
@weynikitchen
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ መፍጫ ነው የኢትዮጵያ ወፍጮ የመስለ ከግልፅ አገላለፅ ጋር እናመስግናለን ተባረኪልኝ ፍርዬ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Amen weyniye thank you 🙏❤️
@amena4176
2 жыл бұрын
የት ነው የሚገኘው ዋጋውስ ስትነው በርቺማማየ ጥሩስራነው
@sumayatube8284
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መፍጫ ነው እናመሰግናለን ውዴ በርቺ 👌👍
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you you konjo 🙏❤️
@fantishmekbib3828
3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ 👌👍❤️
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
አሜን ፋንትሽዬ አመሰግናለሁ🙏❤️
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ ነው ጥሩ እቃ ነው እቤት መዘጋጀቱ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ላይክ👌👌👏❤️🙏
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️
@netsiskitchen7169
3 жыл бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ ነው ጤፉ ከተገኝ
@lulitlula4290
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ መፍጫ ነው ስላካፈልሽን እናመስግናለንጥሩ መፍትሄ ነው እኔም እንዳንቺ ነው የማስበው ተባረኪልን👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽❤️❤️
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you lulaye 🙏❤️
@yemiten
3 жыл бұрын
ፍርዬዬ ዋዉ በጣም የሚገርም ወፍጮ ነው ዱቄቱም በጣም ቆንጆ ነዉ ወድጄዋለሁ ከጥሩ ገለፃ ጋር እንጀራዉ ሲጋገር ለማየት ጎጉቻለሁ እቤት በተፈጨ ጤፍ 💯😍የኔ ባለሙያ ሼር 😍👌
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏❤️
@sitotatube-
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ 👌👌👌👍👍 ወድጄዋለሁ በርቺ የኔ ቆንጆ
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@ElsiGojo
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ መፍጫ ይመስላል ፍርየ እኔም ፈቲ ስትፈጭበት አይቼዋለሁ መፍጫ ወሳኝ ነገር ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🥰👌👏🏼👏🏼ሼር
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you elsiye 🙏❤️
@netsiskitchen7169
3 жыл бұрын
Thank you so mutch for sharing
@selaminalifestyle4593
3 жыл бұрын
Wow arif idea new kwechi kemgzat ferya thanks for sharing.
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You are welcome thank you Selamye 🙏❤️
@EasyMixlemlem
3 жыл бұрын
ፍርዬ እውነት ነው እቤት ውስጥ የተዘጋጀን የመሰለ ነገር የለኝ ደሞ እንዴት ያምራር ጌጥ ነው የምመስለው ፅድት ያለ ስራ ከቆንጆ አገላለፅ ጋር በርቺ እህቴ 🥰🥰
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏❤️
@AyniA1
3 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ቆንጆ መፍጫ።እቤት መፍጨቱ በጣም አሪፍ ነው
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@Addistubehttps
3 жыл бұрын
ምርጥ ምላ ነው አሪፍ ማሽን ነው እናመሰግናለን
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@bettyethiopian6177
3 жыл бұрын
ዋዉ የሄ እዉነተኛ የኢትዮጵያ ወፎጮ ቤት ነዉ ወድደዋለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 👍👍👍
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You welcome bettye thank you for watching 🙏❤️
@Tizbt8733
3 жыл бұрын
ምርጥ ማሽን ገላግሌ ነው ሰብ
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@ethiomimitube7507
3 жыл бұрын
Betame arife negere newe yasayeshe ketrue gelesa gare thank for sharing weda
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You welcome thank you 🙏❤️
@tsiontube4174
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ማሽን ሁሉንም አይነት መፍጨቱ ደሞ እቤት ሁሉንም አይነት ነገር ለማዘጋጀት በቀላሉ ጥሩ ዘዴ ነው thanks 👌😍
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you tsionye 🙏❤️
@mesmak826
3 жыл бұрын
ውይ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ፍርዬ እቤት ያዘጋጀሽውን ነገር የመሰለ የልም ገላግሌ ማሽን ነው እናመሰግናለን ፍሪ👌👌👍👍👍
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You are welcome 🙏❤️
@luliya6032
3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😍😍❤❤
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Amen thank you 🙏❤️
@habeshamomkitchen51
3 жыл бұрын
ፍርዬ እንዴት ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ። ወፍጭ በቤታችን
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏❤️
@yenefamilytube9721
3 жыл бұрын
Betam arif nefecha new thank you for sharing 🙏❤❤❤
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You are welcome thank you 🙏❤️
@LelliyoCooks
3 жыл бұрын
Wofcho bet bebetaching :-) Thank you for sharing!
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You are welcome liliye thank you 🙏❤️
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳዬሽ እውነት ነው እቤት የተዘጋጀን የመሰለ የለም ከአመታት ቡሀላ የሀገሬን የአድባሩን ወፍጮ ቤት አስታወሽኝ ዱቄቱ ሲወርድ እናመሰግናለን እምወድሽዋ መልካም በአል ለአንችም🙏💕🥰❤️
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
ምሳዬየኔ ቆንጆ እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እኔም ውድድድድ🙏❤️
@meseretbelay1556
3 жыл бұрын
Thank you so much
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You are welcome thank you for watching 🙏❤️
@rahelasmerinabelalifestyle5566
3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራና ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ፍርየ🙏🏽😘😍
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You welcome thank you 🙏❤️
@elsabeautynt
3 жыл бұрын
Enquan abro aderesen
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
🙏❤️
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ለምታሳዩኝ ፍቅር ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤️❤️ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያርጉት ለቻናሌ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ🙏🥰🥰ላይክ ላይክ ሼር ሼር
@TinaHabeshawit
3 жыл бұрын
Very helpful video. I think I might order the grain mill grinder & grind teff at home. Thank u for sharing 😊
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You welcome Tinaye thank you 🙏❤️
@liyumead-2345
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ማሽን ነው የኔ ውድ👍🙏
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@LuliLemma
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በስማም እንዴት ደስ ይላል ገላግሌ ወፍጮ ነው ስላካፈልሽን እናመስግናለን አዋ እኔም አይቼው ነበር ድንቅነሽ ላይ በጣም ቆንጆ ነው 💗🙏
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏❤️
@weynikitchen
3 жыл бұрын
Watching Freya👍❤️
@الحمدللهالحمدلله-ل8ط
2 жыл бұрын
ስሙን አስቀምጪልን
@kg2121tube
3 жыл бұрын
wow its nice keep it up!
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@chefselamkitchen5026
3 жыл бұрын
Wow በጣም አሪፍ መፍጫ ነው ያሳይሽን በጣም ወድጄዋለሁ ፍርዬ እናመሰግናለን 🙏💗👍👍🏼
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you Selamye 🙏❤️
@Habibahabiba1990.
3 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ የሆነ መፍጫ ነው ግልግል አይደል እንዴ ቆይ ባስቀመጥሽው ሊንክ አማዞን ላይ ገብቼ እገዛዋለው እናመሰግናለን 🥰
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ🙏❤️
@hanaretta9428
3 жыл бұрын
Wow...what a nice idea👌! Thank you for sharing Freye🙏😘😘😘
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You are welcome hanye thank you 🙏❤️
@chefdawit
3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You are welcome 🙏❤️
@bettytube2366
3 жыл бұрын
እያየሁ ነው
@kelem-ethiopianfood
3 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ጥሩ ገላግሌ ማሽን ነው ቤታችንን ወደ ወፍጮ ቤት መቀየራችን ነው😁 እናመሰግናለን 👍🥰❤️❤️ሼር
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
ቀለምዬ አረ ቤቴ ወፍጮ ቤት ሆኖ እኔ ጤነኛ በበላሁ😄😄thank you for watching 🙏❤️
@bettytube2366
3 жыл бұрын
እኔም እርሷን አይቼዋለሁ። ዋ ዉ !!! እኔም እፈልገዋለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሼር ስላረግሽን
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
You welcome thank you 🙏❤️
@yemiten
3 жыл бұрын
Watching firyeee
@yemiten
3 жыл бұрын
ፍርዬዬ ዛሬ በጣም ቢዚ ነበርኩ ተመልሼ መጥቼ ነው 😍😍😍😍😍
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
@@yemiten የኔ ማር አረ በተመቸሽ ሰአት ነይ አውቃለሁ ቢዚ ስለሆንሽ እንጂ በአል አይደል ሁሉም ቢዚ ነው የበአል ስራ አለ ብዙ ነገር አለ የሚዬ አታስቢ የምወድሽ ምርጥ ሰው ተባረኪልኝ🙏❤️❤️
@tsehaimekonnen8816
3 жыл бұрын
Addrashawne btglichlen mulu addresune
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
ይሆንን ሊንክ ቼክ አርጊው ይቀንሳል👉www.grainmillsandorganics.ca/KoMo-FIDIBUS-CLASSIC-Grain-Mill_p_18.html
@zedkitchen
3 жыл бұрын
👌❤🙏
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
Watching Freye🥰
@fatiyaabduladir8339
2 жыл бұрын
Akka yeet gaazasha
@WowEthiopianfood2018
2 жыл бұрын
አማዞን ሊንክ ከታች አለልሽ
@Mbxhkgsyj
2 ай бұрын
Siniti yweini mashinu
@meseretdaba6890
3 жыл бұрын
የማሽኑ ወይንም የወፎጮን ዋጋ ግለጫልኘ አደራሸን ከነካኖፖኒው በጣም አደነኩሸ ዘዴ ማግኘትሸን
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏❤️ይህው ሊንኩ በዚህ መግዛት ትችያለሽ ይሄ ነው ቅናሽ ያገኘሁት ሊንክ👉www.grainmillsandorganics.ca/KoMo-FIDIBUS-CLASSIC-Grain-Mill_p_18.html
@LelliyoCooks
3 жыл бұрын
Watching!
@AyniA1
3 жыл бұрын
Watching ፍርዬ
@kelem-ethiopianfood
3 жыл бұрын
Watching Freyee ❤️
@abdisabane2366
2 ай бұрын
Indet magegnt inchilal?
@WowEthiopianfood2018
2 ай бұрын
@@abdisabane2366 ሊንክ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አለ
@om-sc1hy
3 жыл бұрын
ዬት ነዉ ምጋኝዉ መመዬ
@meserettaddesse1120
3 жыл бұрын
Waw
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
🙏❤️
@fantishmekbib3828
3 жыл бұрын
ሊንኩን ላኪልኝ ፍሬ ❤️🙏
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
ሊንኩ የመጀመሪያ ኮመት ላይ አለልሽ ፋንትሽዬ❤️
@chefselamkitchen5026
3 жыл бұрын
Watching💗
@nefisa
2 жыл бұрын
ዋጋዉ ስንት ነው በኢትዮጰያ እህቴ መልሽልኝ በአስቸኳይ ተባረኪ መፍጫዉን ስለወደድኩት ተባረኪ
@hiwotgaredew9317
3 жыл бұрын
Please sister Can you send for me the website for the grinder? God bless you
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you for watching sis here is the link 👉www.grainmillsandorganics.ca/KoMo-FIDIBUS-CLASSIC-Grain-Mill_p_18.html
@adanechendale224
3 жыл бұрын
Betam aref new.yet agegnewalew mashinu?ehet.Ethiopia wst ale?
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
አማዞን ላይ ነው ኢትዮጵያ የለም
@adanechendale224
3 жыл бұрын
@@WowEthiopianfood2018 eshi ehet begegn betam tru neber.thank u❤
@Mengie-u6fff
2 ай бұрын
Address and price please!?
@our_life4825
3 жыл бұрын
👏👏👏
@hiwetendewazayasaznal1295
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብሽ ይፈጫል ? ወፍጮው
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏❤️ዘይት የሚያወጡ እህሎችን ብቻ ነው መጠንቀቅ ያለብሽ እኔ በርግጥ አብሽ ብቻውን ፈጭቼበት እላውቅም ግን ከጤፍ ጋር አንድ ላይ መፍጨት ችግር የለውም
@eskuschoice1730
3 жыл бұрын
Watching
@sakina3547
2 жыл бұрын
ስንትነው ዋጋው ለመግዛት ፈልጌ ነው
@freytube2731
3 жыл бұрын
Very impressive, can we use it for Berbere and shiro?
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Yes thank you for watching 🙏❤️
@edenjemal9805
3 жыл бұрын
@@WowEthiopianfood2018 no you can't use it
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
@@edenjemal9805 eden why not I already try it ዱቄት ከፈጨሽ በሃላ ማሟሸት ብቻ ነው ያለብሽ ከማሽኑ ጋር አብሮ የመጣው መፀሃፍ ተጠቅሷል መፍጨት ይቻላል እኔም ሞክሬበታለሁ ለወደፊቱ ቪዲዮ ይዤ እመጣለሁ
@edenjemal9805
3 жыл бұрын
@@WowEthiopianfood2018 ok thanks share the video
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
@@edenjemal9805 ምንአልባትም ይሄን ያልሽበት ምክንያት በርበሬ እና ሚጥሚጣ ትልልቅ ስለሆነ ይሆናል የማሽኑ ቀዳዳ ጠባብ ስለሆነ ስለማያሳልፍ በተሸከሽከ ሚጥሚጣ ሞክሬው በደብ ፈጭቶልኛል ሚጥሚጣም በርበሬም በዚህ ማሽን ለመፍጨት ሁለቱም የትሸከሸከ መሆን ብቻ ነው ያለበት እንዳልኩሽ ትልልቅ ነገር ቀዳዳው ማሳለፍ ስለማይችል
@aynetadsse7399
2 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም እናመሰግናለን ግን መፍጫው ለመግዛት ቢፈለግ የት ማግኘት ይቻላል
@WowEthiopianfood2018
2 жыл бұрын
Thank you for watching sis የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ሊንክ አለልሽ ክሊክ አርገሽ እይው
@tigistshumet7021
2 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ ዉዴ ግን ጤፍ አማዞን አንድ ኪሎ ስንት ነዉ የገዛሽ
@ሙስጠፋያመዞሪልጅ
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hekmakh2624
Жыл бұрын
Ethiopia yet yegenyaal pls
@WowEthiopianfood2018
Жыл бұрын
Amazon (አማዞን) ላይ ፈልጊ ኢትዮጵያ አይደለም
@dawedahemad4047
2 жыл бұрын
ለስራ በትልቁ የለም ወዴ
@DelinaMedhanie
2 ай бұрын
ማሽኑ ከየት ይገኛል ለሐግዛት
@WowEthiopianfood2018
2 ай бұрын
ሊንክ ኮመንት ላይ አለ
@ግዜለኩሉጩና
Жыл бұрын
መፍጫው የት ይገኛል ዋው
@WowEthiopianfood2018
Жыл бұрын
ሊንክ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አለልሽ
@gennysol6539
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
🙏❤️
@hiwetendewazayasaznal1295
3 жыл бұрын
ኢትዮጲያስ ብንልከው ?
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
ይቻላል ያው ውስጡ ያለውን ወረቀት በደንብ እንዲያነቡት መንገር ነው አብሮት የሚመጣ መፀሀፍ አለ ምን ምን እንደሚፈጭ እና አጠቃቀሙን የሚናገር
@mesmak826
3 жыл бұрын
👀😍
@serkalemabebe6613
2 жыл бұрын
ባይከደንስ
@sakina3547
2 жыл бұрын
ሌላ እህሎች ይፈጫል
@WowEthiopianfood2018
2 жыл бұрын
አዎ ይፈጫል ሊንኩ ከታች ኮመንት ላይ አለልሽ
@edenjemal9805
3 жыл бұрын
This only mill grains it is not for spices
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሞክሬበታለሁ መፀሃፍ አለው አብሮ የሚመጣ መፀሀፉም ላይ ምን ምን መፍጨት እንዳለብሽ ይጠቅሳል
@አፆኪያመኮይ
2 жыл бұрын
ኢቶቢያ ይገኛል ውይይይይ
@WowEthiopianfood2018
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለ አይመስለኝም ግን አማዞን መግዛት ትችያለሽ
@አገሬኢትዪጽያ
3 жыл бұрын
አንበሳ ነሽ
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Thank you so much agerye 🙏❤️
@bettwascorner
3 жыл бұрын
Watching
@toteytam1091
3 жыл бұрын
thank you very much
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
🙏❤️
@genetsolomon4358
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Tizbt8733
3 жыл бұрын
Watching
@EasyMixlemlem
3 жыл бұрын
Watching
13:17
የሚጥሚጣ ቅመሞች(Ethiopian mitmita)
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 76 М.
14:27
ጤፍ እንደሚወራለት ለጤና ጠቃሚ ነው? [ Ethiopian Food ] Is tef really healthy food?
Dr.Habtu: Know your Food
Рет қаралды 4 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
0:10
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
Tool Items
Рет қаралды 69 МЛН
14:36
ዝኮነ ሰብ ክሰርሓ ዝክእል ሶፍት ዝኮነት ኬክ ሕንባሻ ወይ ፓናቶነ
ቤetna Tube
Рет қаралды 20 М.
8:09
ወፍጮ የጥራጥሬና ቅመሞች Grain & spices mill, Getreide & Gewürze Mühle Vevor Hegnacher Oats
Selam Habesha
Рет қаралды 23 М.
14:04
Ընկույզով գլանակներ/Սիգարետ/ համեղ փխրուն արագ պատրաստվող քաղցրավենիք /сигареты или трубочки
Аза Геворгян На Армянском Языке
Рет қаралды 175 М.
17:45
ነጭ ጤፍ በሱፍ ቆንጆ እንጀራ (sunflower seeds with teff injera)ቁ,8 Ethiopian Food
Wow Ethiopian Food
Рет қаралды 51 М.
22:17
Խրճիթ խմորեղենի ամենահամեղ տարբերակը @TatevKarapetyanVlog -ի բաղադրատոմսով☺️😋👌
Karin Vlog
Рет қаралды 74 М.
22:57
طرز تهیه نان بربری: دستور نان بربری خانگی با مریم امیری
maryamamiri.atreseeb
Рет қаралды 126 М.
15:43
Մրջնաբույն/ Մանրամասն բացատրել եմ ամեն մանրուք/ Муравейник/ вкусный десерт
IRA’S WORLD CHANNEL
Рет қаралды 89 М.
16:18
የለውዝ ቅቤ በቤት ውስጥ | How to make peanut butter at home Ethiopia
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 71 М.
11:31
ሚጥሚጣ አዘገጃጀት how to make mitmita Ethiopian spice food @zedkitchen
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 55 М.
17:11
Թթվասերով փախլավա/ Հյութեղ, ծորացող միջուկով/Հարցերի պատասխաններ
Arusyak Hokhikyan
Рет қаралды 85 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН