Рет қаралды 3,074
This video details the nutritional benefits of tef. White or red tef higher in iron content? why is white tef more preferred by Ethiopians? ይህ ቪድዮ ስለ ጤፍ የጤና ጥቅሞችን ያትታል።
ከነጭና ከቀይ ጤፍ በኣይረን ይዘት የትኛው ይበልጣል?
ጤፍ መመገብ ከደም ማነስ በሽታ ይከላከላል? ያድናልስ? ይህ ቪድዮ ለነዚህ ጥያቄዎች መለስ ይሰጣል።