ነጭ ጤፍ በሱፍ ቆንጆ እንጀራ (sunflower seeds with teff injera)ቁ,8 Ethiopian Food

  Рет қаралды 51,749

Wow Ethiopian Food

Wow Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 305
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
እርሾ አዘገጃጀት👉kzbin.info/www/bejne/rXuTi6Gfhsp7i7c
@misrakbeyene4640
@misrakbeyene4640 4 жыл бұрын
ሻሎም አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Amen thank you 🙏❤️
@habshawimedia47
@habshawimedia47 4 жыл бұрын
ሱፍና እንጀራ ላይ ሲገባ ለመጀመርያ ግዜ ሳይ በጣም ጎበዝ ባለሙያ በርቺ ቤተሰብ ነን
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ይሄ እንጀራ በተለይ ኢትዮጵያ ላሉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ ነው ምን ያህል ስጋ እና እንቁላል ውድ እንደሆነ ሁላችንም የምናውቀው ነው ስጋ እና እንቁላል በልቶ የሚያድር በጣም ጥቂት ሰው ነው እንዲህ በቀላሉ ፕሮቲን ያለው ጤነኛ ምግብ ስጋ እና እንቁላል መብላት ለማይችለው ህብረተሰብ በጣም ጠቃሚ በመሆኑ ሁሉም ሰው ሼር ሼር ሼር
@adanechwako8245
@adanechwako8245 4 жыл бұрын
Bryan denk yehone enjera new leten Teri yehone setabokw bekezkaz wehañew yemtabokw selam yebZalesh
@adanechwako8245
@adanechwako8245 4 жыл бұрын
Betam konjo enjera letun bemuk weha new yemtabokw?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
@@adanechwako8245 ለብ ባለ ውሀ ነው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
@@adanechwako8245 በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️
@alemayehufenta6981
@alemayehufenta6981 4 жыл бұрын
ሰሊጥም ይሆናል ማለት ነው
@האחדושמואחד
@האחדושמואחד 4 жыл бұрын
ጎቨዝ የእስራኤል አምላክ በረከቱን በደስታ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣሜን እህቴ በጣም ኣመሰግናለሁ ተባረኪልኝ🙏❤️❤️❤️
@nuraynin
@nuraynin 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ የሚያምር ነው የሆነልሽ በርቺ ጥሩ ስራ ነው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Sunflower seeds benefits 👇👇👇👇 Good source of protein Reduce blood sugar levels Vitamin e Good source of B_complex Vitamins Folic acid Rich source of minerals Anti oxidants and more
@addisabinet3463
@addisabinet3463 4 жыл бұрын
I shared on my what's app. I admire you and follow you.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
@@addisabinet3463 በጣም ኣመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰🥰
@shalomagape5457
@shalomagape5457 4 жыл бұрын
Konjiye, is it sunflower seed or safflower (suff)? The two are different. Yegna suff is safflower. Did you use sunflower?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
@@shalomagape5457 yes I use sunflower seeds
@האחדושמואחד
@האחדושמואחד 4 жыл бұрын
በሰማይና በምድር ይመችሽ አንዱ እግዚሓብሔር የአለም ንጉስ የእስራኤል አምላክ አዪለዪሽ በጤና ያኑርሽ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን እናንተንም በሰላም በጤና በያላችሁበት ያኑርልኝ ተባረኩልኝ ውድ የሃገሬ ልጆች🙏❤️❤️❤️
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ሲያምር አይኑ ,በሱፍ ደግሞ አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ ሰላምዬ🙏❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
ባለሞይ በጣም ጤነኛ እንጀራ በርቺ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤️
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 4 жыл бұрын
ያምራል እጅሽ ይባረክ ተልባውን ሞክሬ በጣም ወደንዋል አሁንም ሱፉን እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ የጤና ምግብ እየስራን እንድንበላ አያደረግሽ ነው በርቺ ይእኔ እህት👍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለሁ እህቴ ሞክረሽ ስለወደድሽው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤️❤️❤️
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ፣እኛ አገራችን ላይ ሆነን እንዳንቺ አልተመራምርንም።ሞያ እስኪያረጁ ነው።ተባረኪ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ🙏🥰❤️
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የገረመኝ። ጤፍ ግን ሙያ ነዉ እንጂ የሚፈልገው፤ ከብዙ ነገር ጋር ይዋሀዳል ማለት ነዉ።ደግሞ ብዙ ቀን አይፈልግም ለመብካት። ይገርማል 👏👏 በጣም ነዉ የማደንቅሽ።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ሜሪዬ ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ🙏❤️❤️
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Wow! በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር ነው:: Thank you for sharing 🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you hanye 🙏❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ጤናማ የሆነ የእንጀራ ሞያሽ አልተቻልሽም አይኑ ሁሉ ሲያምር እጅሽ ይባረክ::
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Amen jerye betam amesegnalhu 🙏❤️
@adanechtena6049
@adanechtena6049 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ እኔ መቼም እርቀሽ ባትኖሪ መጥቼ አጠገብሽ ከጉልበቶችሽ ስር ዝቅ ብዬ ምስጋና ባቀረብኩልሽ ደስ ባለኝ ነበር።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔስ ምን ያን ያህል ትልቅ ነገር ኣላረኩም ግን በጣም ኣመሰግናለሁ ተባረኪልኝ🙏❤️❤️❤️
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም ወድጀዋለው እሞክራለው የኔ ውድ እናመስግናለን ተባረኪ 😍😍🥰👌🏼
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ በጣም ቆንጆ እንጅራ ነው ያሳየሽን 😍❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለሁ 🙏❤️
@mezismeals2477
@mezismeals2477 4 жыл бұрын
wow balemuya. Thank you so much for sharing.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ እንጀራ አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ሼር ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏❤️❤️
@sabamtube1095
@sabamtube1095 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምርጥ እንጀራ ነው የሚገርም ነው ለመጀመርያ ጊዜ ነው ሱፍ የገባበት እንጀራ ያየሁት አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ቆንጆ ባለሞያ ነሽ ተባረኪ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣሜን ሳቢዬ በጣም ኣመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤️
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 2 жыл бұрын
Thanks sister! I will try it.👏👏👏
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
በጣም ያሚየምር እንጀራ ለጤና ተስማሚ እጅሽ ይባረክ 👍👌😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣሜን ፋንትሽዬ ኣመሰግናለሁ🙏❤️❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነው የሚያምረው ባለሙያ ፍርዬ ጎበዝ እናመሰግናለን👍👍👍👌👌👌
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Wowww yehene momker albgne tnx dear
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም ኣመሰግናለሁ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤️❤️❤️
@Marta-od3jb
@Marta-od3jb 6 ай бұрын
ቆንጆ እንጀራ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
ውይው በጣም ጤናማ ነው ባለሞያ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏❤️
@meazaagedew8630
@meazaagedew8630 2 ай бұрын
I’ll definitely try that!!! Tebarekielign!!🙏🏽👏🏽👍🏽
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 ай бұрын
@@meazaagedew8630 🙏❤️
@hiwitube5781
@hiwitube5781 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ውዴ ጥሩ ስራነው ሼር የምታረጊው በርቺ ማሬ👌👌👌👌❤❤❤❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Amen Thank you hiwiye 🙏❤️
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 4 жыл бұрын
Unbelievable it looks so good. You are amazing I’m telling you.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏❤️
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
ልዩ ነው ለጤና ተስማሚ እንጀራ እናመሰግናለን ውዴ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️
@abebahaile1061
@abebahaile1061 4 жыл бұрын
Key Tef betelba zare mokrew betam new yemiyamrew tebareki🤩
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣሜን እህቴ እንኳን ሆነልሽ ደስ ብሎኛል🙏❤️❤️
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 4 жыл бұрын
Wow balemoya neshi gobez mare
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you yena konjo🙏❤️
@zewditukahsay8309
@zewditukahsay8309 Жыл бұрын
WOW it’s amazing
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የእውነት እጅሽ ይባረክ🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🥰
@lililetel9128
@lililetel9128 4 жыл бұрын
You'amaizing thank you
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሬፍ ነው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው ተባረኪ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Amen thank you 🙏❤️
@mesmak826
@mesmak826 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ፍሪዬ እጅ ይባርክ እናመሰግናለን ስላጋራሽን
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️
@Aberash-o5n
@Aberash-o5n 7 ай бұрын
ቆንጆ የሚያምር እጅሽ ዬባረክ
@maryzaenhaset3139
@maryzaenhaset3139 5 ай бұрын
ተባረኪ
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 4 жыл бұрын
You take enjera to another level. Amazing job thank you for sharing 🙏🏻
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️🥰
@ellineleges8976
@ellineleges8976 4 жыл бұрын
በጥምአመሰግንሻለሁኝ ቆንጆ እንጀራ ነው ግሩም ባለሙያ ነሽ Tanks እግዚአብሔር ይስጥሽ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
@@ellineleges8976 ኣሜን እህቴ በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 9 ай бұрын
Great idea, will try it. Thank you for sharing. ❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 9 ай бұрын
🙏❤️
@lanteTV1
@lanteTV1 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 9 күн бұрын
Gobez❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 7 күн бұрын
🙏❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ጥሩ ተዋቶልሻል 👌
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@mahletwoldemichael5463
@mahletwoldemichael5463 4 жыл бұрын
Thank you for sharing beautiful 😍 😘
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
You welcome thank you for watching 🙏❤️
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 4 жыл бұрын
I will try this too ....I did make with flaxseed it was amazing ....thank you sister
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
You welcome eshi thank you 🙏❤️❤️
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 4 жыл бұрын
Wow betam Arif nw emokrewalew egeshe ybarek yena balemuya
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️
@alemtadesse4289
@alemtadesse4289 4 жыл бұрын
Thank you for your wonderful information. I tried the flaxseed it was wonderful . I will try this one too.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
You are welcome thank you for watching ሞክረሽ ስለወደድሽው በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪልኝ🙏❤️
@shalomagape5457
@shalomagape5457 4 жыл бұрын
Did you try it? Where did you get the suff? 😀
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
ዋዉ ሙያሽ ልዩነዉ እጅሽይባረ የኔ ቆንጆ 😍😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤️
@ayateethio8808
@ayateethio8808 4 жыл бұрын
like adergu enj kewdedachut asetyayet becha men yadergal wegnoch💚💛❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እንዳይታይ ስላረኩት ነው እንጂ ብዙ ሰው ላይክ ኣድጎኣል 🙏❤️❤️
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 4 жыл бұрын
Thank you for sharing 😊
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏❤️🥰
@temesgenmelese726
@temesgenmelese726 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርትጸእንጀራ ነዉ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️🥰
@BezTube1627
@BezTube1627 4 жыл бұрын
Konjo injera! Thank you for sharing dear! Keep it up 👍♥️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you yena konjo🙏❤️
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 4 жыл бұрын
It’s amazing good job 👏 love ❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you so much 🙏❤️
@kukutesfaye5452
@kukutesfaye5452 4 жыл бұрын
Gobez creative mind
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️
@sungetahun6311
@sungetahun6311 4 жыл бұрын
Hi I am new, how do start ersho? Thank you for sharing 💛💚❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
🙏❤️ kzbin.info/www/bejne/rXuTi6Gfhsp7i7c 👈ሊንኩን ተጫኝው
@EthioPrecious
@EthioPrecious 4 жыл бұрын
Wow betam Konjo injera 👌👍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️
@MelatDeen
@MelatDeen 4 жыл бұрын
Wow so creative I will definitely try it.great job👌🏽 Thank you for sharing yene konjo ❤️😍❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
You welcome thank you for watching meluye 🙏❤️❤️
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Nice injera!
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you brother 🙏😍
@danicaseriote8423
@danicaseriote8423 4 жыл бұрын
Beautiful PRESENTATION, nice sharing ma'am, have a wonderful day,lots of love@danica ❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you so much 🙏❤️
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 4 жыл бұрын
ይደርቃል
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ከቆየ እንደ ማንኛውም እንጀራ ይደርቃል እስከ 3 ቀን ድረስ ቆንጆ ነው
@kidistkassa8416
@kidistkassa8416 4 жыл бұрын
I tried with flaxseed I love it 😀 Thank you so much 🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
You too thank you yena konjo ደስ ብሎኛል ስለወደድሽው🙏❤️❤️
@alemabebe1795
@alemabebe1795 4 жыл бұрын
How is the result with flaxseed?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
@@alemabebe1795 በጣም ቆንጆ ነው ሞክሪው የጤናም ጥቅም ኣለው
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 4 жыл бұрын
mert new ehete bercilegn selasayeshen enamesegenalen
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️❤️
@hlinatube5665
@hlinatube5665 4 жыл бұрын
Thanks for sharing
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you for watching sis 🙏❤️❤️
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
በጣም ጤናማ የሆነ እንጀራ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏🥰❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
I love ur creativity
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you yena konjo 🙏❤️
@aidah832
@aidah832 4 жыл бұрын
Thank you sister this is amazing creation. By the way the telba injera was just like you showed us. I was very happy! Thanks again. Will give this a try as well.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you so much yena konjo thank you for your feedback I am so happy God bless you 🙏❤️❤️❤️
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 4 жыл бұрын
Great job well done 👏👏👏👏👍👍👍👍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️❤️
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
Watching yene bale muya
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Yena konjo welcome 🙏❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you so much 🙏❤️
@adanechwako8245
@adanechwako8245 4 жыл бұрын
Betam gobez berche
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you sis 🙏❤️
@kaderyatube4782
@kaderyatube4782 4 жыл бұрын
ሳለም እህት ጎባዚ ባርች እኔ ዳምሬሻለሁ አንችም ወዳኔ ጎረ ባይ 🙏😘
@Hara-tube12
@Hara-tube12 4 жыл бұрын
ተክነሽበታል መቼም በጣም ጎበዝ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️❤️
@ElizabethAbebe-d4x
@ElizabethAbebe-d4x 2 ай бұрын
ምርጥ ነው!!!
@freytube2731
@freytube2731 4 жыл бұрын
You are such a good cook.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you freye 🙏❤️🥰
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
This is supper healthy Injera. Thank you my dear!
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለሁ ሊሊዬ🙏❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
You’re welcome!
@etalemkassa358
@etalemkassa358 8 ай бұрын
የሱፍ እና የጤፉዱቄት መጠን እና የሱፉ ዱቄት አዘጋገጀት እንዴት እንደሆነ ብትገልጬዉ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 8 ай бұрын
መጠኑ እዚሁ ቪዲዮው ላይ አለልሽ የሱፍ ዱቄት ሳይሆን የሱፍ ውሀ ነው የተጠቀምኩት ቪዲዮው ላይ በግፅ አለልሽ
@rakiHT
@rakiHT 9 күн бұрын
But you just added the flour in the video. It is not suf water.​@@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 8 күн бұрын
@@rakiHTwatch the video please
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Very good idea konjo🥰🥰
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you selamye 🙏❤️
@membiadal8355
@membiadal8355 4 жыл бұрын
ቆንጆ እንበር ነው እግዚኣብሔር እጅሽን ይባርክ ክ ሰን ፍራወር ከማለት የሱፍ ፍሬ ማትይው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣመሰግናለሁ ኣዎ ሰንፍላወር ሲድ ሱፍ ነው ኢትዮጵያ ሱፍ የምንለው ማለት ነው🙏❤️
@tigistgirma575
@tigistgirma575 4 жыл бұрын
Thank you😘😘😘
@respondtoday2038
@respondtoday2038 4 жыл бұрын
Thank you so much
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
You are welcome thank you for watching 🙏❤️
@TespaTespa
@TespaTespa 3 ай бұрын
Demirrr❤❤❤
@mimibogale171
@mimibogale171 4 жыл бұрын
Can you please tell us the temperature of pan .
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
400
@abebaberhane9852
@abebaberhane9852 4 жыл бұрын
Thanku u god bless you
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
You welcome thank you for watching 🙏❤️
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 4 жыл бұрын
Thank you for sharing!
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you for watching sis 🙏❤️❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
Watching
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Welcome 🙏❤️
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
Thanks sweetie. What we have the sunflower seeds are different how we are going to use back home?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
You welcome sis thank you for watching 🙏❤️አገር ቤት ለሚኖር ሰው በሱፍ ውሃ ጤፉን ማቡካት ይቻላል
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
I'm watching🥰
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Welcome 🙏❤️
@HaniTerefe
@HaniTerefe 4 ай бұрын
Wey yezendero muya bezu gud ayen enjera west suffffffff
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 4 жыл бұрын
Wow!!!
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@lililetel9128
@lililetel9128 4 жыл бұрын
አርሾ አንደት ይዘጋጃል አብክሽን ? አህት
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rXuTi6Gfhsp7i7c 👈ሊንኩን ተጫኝው
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 4 ай бұрын
የ ተልባ እንጀራሽን አድንቄ በመቀጠል የ ሱፍ እንጀራም ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ሲበዛ የምትመሰገኚ እህት ነሽ 🌷🌹💕🌺🤗🥰🙏🏽🙌🏽
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 ай бұрын
@@rosetteesso8244 🙏❤️
@yelfignbogale4114
@yelfignbogale4114 2 жыл бұрын
Bekezekaza newe bemuk weha yetebokaw?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 жыл бұрын
ለብ ባለ ውሀ የዚህ የውጪ ሀገር ጤፍ አስቸጋሪ ነው ቶሎ እንደ አገርቤት ጤፍ አይቦካም ለብ ባለ ውሀ አቡኪው እንዲቦካልሽ
@enawgatube
@enawgatube 4 жыл бұрын
Betam gubez
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
Ferye I hope u are doing well🙏🏾
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ሰላም ነኝ በጣም ኣመሰግናለሁ ስለጠየቅሽኝ 🙏❤️❤️❤️ኣገራችን ሰላም ያርግልን እስኪ ዩቱቡ ይደርሳል ብዬ ነው ብዙ ኣሳሳቢ ጉዳይ ኣሁን ስላለ ምንም ኣይምሮዬ እምቢ ኣለኝ ዩቱብ ለመምጣት ግን እግዚአብሔር መልካም ያሰማን እስኪ ሰሞኑን እንገናኛለን
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
@@WowEthiopianfood2018 አዎ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው እሱ መድሀኒያለም በቸርነቱ ሰላሙን ያውርድልን 🥰
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
@@EasyMixlemlem ኣሜን🙏🙏
@anchinalu3250
@anchinalu3250 6 ай бұрын
አንችየ, እንጀሬ ያለ ወጥ ልንበላ ነው ማለት ነው !!ይገርማል.. እምክርዋለሁ.. ተባርኪ.❤❤❤.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 6 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ🙏❤️አንችንአሉ የማማ ዝናሽ ጏደኛ ነሽ እንዴ 🤣🤣🤣
@muzeygigi3478
@muzeygigi3478 Жыл бұрын
Selam Enatu sufu yet new yegezashiw? Yegna sufu almesl alegn yegna tsegur ymimesl alew aydel? Lezihh new yaschegerkush
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
የኛም ቢሆን ይሆናል ቀቅለሽ ፍጭው እና አጥይው በውሀ
@tigistgirma575
@tigistgirma575 4 жыл бұрын
Where do you get the sun flowers seed like that I like it?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
You can get it any store
@Ejigalem
@Ejigalem 2 жыл бұрын
Walmart, Amazon, Indian store
@augusta7771
@augusta7771 9 ай бұрын
በቅድሚያ በጣም ልመስግንሽ እህቴ! ይህ በጠም ብልህ ስራ ነው ።በተለይ ለጾም ጊዜ። ለመስራት አስቤ ነበር ግን የማቡኪያው ውሀ ምን ያክል ሙቀት አለው! የርሾው ውሀስ በሙቅ ውሀ ነው የተቀጠነው ወይስ በቀዝቃዛ! በዚህ ጾም ጊዜ እንዲደርስልኝ መልስ ትሎ ይነገረኝ። በቅድሚያ እያመሰገንኩ!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️😇😇😇👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 9 ай бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️ ማቡኪያውንም ለእርሾ ማቅጠኛም የተጠቀምኩት ለብ ያለ ውሀ ነው ለብ ያለ ቢሆን ቶሎ እንዲቦካ ያግዘዋል እንደ እኔ ቀዝቃዛ አገር የምትኖሪ ከሆነ
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН