ምነዉ ገለህ ሳትቀብረኝ ሄድክ በልጄ መደንገጤ ሳያንሰኝ አባቷ እምጥ ይግባ ስምጥ አላወኩም የእርቅ ማእድ Ethiopia

  Рет қаралды 10,161

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

በወለድኳት ልጄ መደንገጤ ላይበቃኝ የአባቷ ድርጊት ደግሞ ባሰ።#Ethiopia #የእርቅ_ማእድ #sami_studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ምነዉ ገለህ ሳትቀብረኝ ሄድክ?
ፈጣሪ የማትናገር የማትሰማ ልጅ ሰጠኝ። በልጄ መደንገጤ ሳያንሰኝ አባቷ ደግሞ ንብረቴን ዘርፎ እምጥ ይግባ ስምጥ አላወኩም።
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0913845549 የባንክ አካዉንት 1000165565607 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
#story
#የሰላም_ገበታ
#habesha
#አስታራቂ

Пікірлер: 21
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
በእንደዚህ አይነት ወንዶች ነው ዛሬላ ህፃናት የጎዳና ተዳዳሪ የሚሆን መኪና ይብላህ አቦ እሳት ይሁንብህ ሁሉ ነገር ባለጌ አይዞሽ አንቺ ጎበዝ የስራ ሰው ነሽ ፈጣሪ ልጅሽን ጨርሶ ይማርልሽ በርቺ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
ጆሮዋና አፏ ችግር ቢኖረወም ዋናው አእምሮዋ ጤነኛ መሆኑና ማየት መቻሏ ደስ ይላል አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ከመዳም ስራ በሃላ ከባድ ስራና ህመም የሆነብኝ የወንዶች ስራና ግፉ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭በጣም
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Жыл бұрын
Ka arab indamaxachehu taxadifachchehu yamitagabu nagarissa
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Жыл бұрын
ወንዶች ግን እግዚአብሔር አያይም አይሰማም ብለው ነው መሰል የሚያስቡት እረ እግዚአብሔርን ፍሩ እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ አይዞሽ እህቴ
@asnimola77
@asnimola77 Жыл бұрын
ዋዉ!! ዶክተሩ ፈጣሪ ይባርከው🙏🏾
@LuchiaMeasho-hz7qh
@LuchiaMeasho-hz7qh Жыл бұрын
Fetari yibarikchihu,..
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ስታሳዝን, ☹️😭
@etaneshtesfaye424
@etaneshtesfaye424 Жыл бұрын
እግዜር ይማርልሽ
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጣም የእርቅ ማእዶች
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Obrdshin 😊
@mantegboshbelachew9556
@mantegboshbelachew9556 Жыл бұрын
Egziabher yemarlse
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 Жыл бұрын
Egziabher ymarlish
@lemlemhagezom4173
@lemlemhagezom4173 Жыл бұрын
Egziabher yimarlish
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
አይዛሽ😢😢😢
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
ፈጣሪ የማትናገር የማትሰማ ልጅ ሰጠኝ። በልጄ መደንገጤ ሳያንሰኝ አባቷ ደግሞ ንብረቴን ዘርፎ እምጥ ይግባ ስምጥ አላወኩም። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0913845549 የባንክ አካዉንት 1000165565607 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Lju kebd new.😢
@shwaalem6542
@shwaalem6542 Жыл бұрын
Very confusing the story
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Жыл бұрын
Ka woladish bohala nawe higawe yamiyadargish kkkkkkkk mine gude nash ?
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
እና በዛሬ ግዜ ሽሮ ተገኝቶ ነው አረ ብቻ ትኑርልርሽ ሽሮ ክትፎ በሆነበት ዘመን
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 18 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 15 МЛН
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 94 М.
ጀማሪ እና መካከከለኛ ከሆናችሁ ልታዩት ይገባል!!!!
30:29
ወደ አዳም ህሊና/psyche ገብቼ ያየሁት ልንገራችሁ
47:45
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3 М.
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 8 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 311 М.
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 539 М.
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды
3:39
Райымбек Нысанбек
Рет қаралды 60 М.
Bakr & Бегиш | TYTYN
3:08
Bakr
Рет қаралды 782 М.