ዉብዬ በበዓሉ ጥላኝ ሄደች ናሂ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ😭😭😭

  Рет қаралды 102,066

Nahi Tube

Nahi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 868
@mlokm1938
@mlokm1938 Жыл бұрын
ግን ዉብየ ቤተሰቦችሸ የት ናችው አድቀንም ሰለቤተሰቦችሸ ስታወሪ ሰምተንም አናውቅም ለምንድነው የት ናችው ቤተሰቦችሸ እናት አባት ወድም እህት የለሸም ??!!
@TigistbelihuTigist
@TigistbelihuTigist Жыл бұрын
Ewnit ena erasu tiyaka yehonibegnal
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ
@amuhabeshawit3787
@amuhabeshawit3787 Жыл бұрын
የኔምጥያቄነው
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Жыл бұрын
ቤተሰቦቻ ይመስለኛል ካረብአገር መታ ስታገባ አልተስማሙም ያው ጥቅም ስለሚቀር ተቀይመዋል 😢😢😢😢😢
@እመቤትተስፋዬ
@እመቤትተስፋዬ Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 Жыл бұрын
የፈለገ ቃል ቢሁን ከባል ሀቅ እሚበልጥ ነገር የለም
@HalimaTurke
@HalimaTurke Жыл бұрын
Tekikel ewnet new hubiye tekikel aydelachem
@meserettilahun7036
@meserettilahun7036 Жыл бұрын
Ahe dedebe denekoro bale newe weyese gwadenga mebeletew esewa nege tehadaleh baleshe gene yezelaleme newe
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
እስቲ እህቶች ምክራችሁን ለግሱኝ የባል ሀቅ ይሄን ያህል ከባድ ከሆነ እጮኛዬን ስትመጪ እኔ እኔልቀበልሽ ብሎ ሲያስጨንቀኝ ጊዜውም ገና ስለነበር እሺ አልኩት አሁን መሄጃዬ ሲደርስ ደሞ አይሆንም ቤተሰብ ነዉ የሚቀበለኝ ብዬ ስነግረዉ በጣም ተናደደ ሊረዳኝ አልቻለም አኩርፏል እኔ ደሞ ይሄን የሚያደርግ አይምሮ የለኝም ምን ትመክሩኛላችሁ እባካችሁ መልሳችሁን እጠብቃለሁ 🙏
@HawaHawa-ke4mf
@HawaHawa-ke4mf Жыл бұрын
​@@tigitube3 ቤተሠቦችሽ ይቀበሉሽ እሕቴ ስላልተጋባችሑ ሐቅ የለብሽም
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
@@HawaHawa-ke4mf አመሰግናለሁ ዉድ እህቴ 🙏😘
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
ምንም ቢሆን ከባል አይበልጥም ተይ ውብዬ ናሂዬ ምርጥ ባል ነው አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@Mነኝየዱባይዋቀበጥ
@Mነኝየዱባይዋቀበጥ Жыл бұрын
በጥፊ ነበር ማለት ወደደኝ ብላ ትጨማለቃለች😏😏😏😏ባልኮ ክብር ነው😢😢😢
@Sነኘየተዋህዶልጂ
@Sነኘየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
አበዛችዉ
@HaymanotAmare-g6n
@HaymanotAmare-g6n Жыл бұрын
በጣም አይ ሰው እኮ ሲወደድ ____ብቻ ይሄን መልካም ልጅ ጥሎላታል ናሂዬ እኮ የተመረጠ ሰው ነው🙏🙏🙏🙏
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Aman-jh8rd
@Aman-jh8rd Жыл бұрын
😂😂😂😢😢
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Жыл бұрын
በጣም እሱ ግን አንድ ጊዜ ቢያነዳት
@LamrotTamer
@LamrotTamer Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ የከፋዉበአል በስደት😢😢 በዛ ላይ የወገኖቼ ሲቃይ እፍፍ😢😢 ሠላም ለሀገራችን😢😢
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw Жыл бұрын
እኔም 😢😢😢
@ሠኒYOUTUbe
@ሠኒYOUTUbe Жыл бұрын
😢😢💔 በጣም
@sadaabr6035
@sadaabr6035 Жыл бұрын
አይዞዋቹ ያልፋል
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
🌻2016🌻 የታመመ የሚድንበት 🌻 የታሰረ የሚፈታበት 🌻 የተራበ የሚጠግብበት🌻 የተጨነቀ የሚያርፍበት 🌻 የተጣላ የሚታረቅበት 🌻 ያላገባ የሚያገባበት 🌻 ያገባ የሚወልድበት 🌻 በስደት ያለን እቅዳችን ተሳክቶ ለሀገራችን የምንበቃበት 🌻 የሀገራችን ሰላም የሚመለስበት ያጣነዉን ፍቅር የምናገኝበት የተወለዱ ቦርቀዉ የሚያድጉበት የሰላምና የስኬት አመት ያርግልን 🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hiwo8831
@hiwo8831 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@shetajordan7141
@shetajordan7141 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ayalbeaubatie1939
@ayalbeaubatie1939 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Жыл бұрын
ምንም አዲስ አመት ያልመሰለኝ ነገርስ እፍ. እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ስላም አንድነትን ያንጣልን ባልን እንደዚህ አይነት ፕራንክ የለም አይመስልም ምክንያቱም አስቀድሞ አውቆ ተነጋግርሽ ተወያይተሽ እንጂ እንደ ሰራተኛ ዝም ብሎ ልሂድ የለም እንዲህ በድንገት. የሚያስኬድ ሀዘን ብቻ ነው
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb Жыл бұрын
የስደት እቶቼ አላህ የእረፈት. እንጀራ. ይስጥን. አድሡን አመት. የፍቅርየሰላም የአንድነት. ያርገልን. ያረብ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ እማ
@MozainAbdo
@MozainAbdo Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@Mo-rm7kx
@Mo-rm7kx Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Wusisu
@Wusisu 5 ай бұрын
Nahi is a great Christian good guy
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
የፈለገ ቃል ብትገቢላትም ከትዳር አጋርሽ አይበልጥም ውብዬ አትቀልጂ ይህ ህይወት ነው አዲስ አመትን አብራችሁ አሳልፉ ከበዓል በኃላ መሄድ ትችያለሽ ውብዬ ግን በጣም ትቀብጫለሽ ምርጡን ባልሽን አክብረሽ ያዥው❤
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ብቻሽን የወስንሽው።
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ Жыл бұрын
እፍፍ ፕራክ የሚባለው ነገር በጣም ይደብራል ሲያስጠላ.ለተከታይ ክብር ይኑራችሁ. እስከኛ አታዝጉን 😞😞 ውድ የሀገሬ ልጆች እኳን2016 🌻🌻🌻🌻 የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንልን አሜን፫ ለሀገራችን አድነቷን ይመልስልን አሜን፫🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥😥🙏🙏🙏❤❤
@ሀዉይYouTubeቻናል
@ሀዉይYouTubeቻናል Жыл бұрын
አቺ ልጅ ወላሂ ጠግበሻል እኔ የፈለገ ይሆን እጂ ባል ትቸ አላሄድም አቺ ቀባራራ ወላሂ በጣም ነው የጠገበችው ጥፍ የስፈልጋታል😂😂😂
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
😢😢😢
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
😢😢😢
@ErgoyeKassaw-et2fk
@ErgoyeKassaw-et2fk Жыл бұрын
😅😅😅
@assistanthome578
@assistanthome578 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@smirahussain3227
@smirahussain3227 Жыл бұрын
😂😂😂አወነትነዉ አሰፈልጎታል እኛ ሴቶቸ ጥፊ ሴሥፈልገን ሰበብሰበብ ይለናል😂😂😂
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ለሠው ዘር በሙሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ❤❤
@fatenmolly5613
@fatenmolly5613 Жыл бұрын
የአንችን ቤተሰቦች አስተዋዊቂን 😢
@BetiyeMulugeta-wj9tr
@BetiyeMulugeta-wj9tr Жыл бұрын
𝐘𝐞𝐬𝐞
@betiasefa4463
@betiasefa4463 Жыл бұрын
የስ
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ 💋💋💋🥰🥰🥰
@Hነኚየወሎዋየመዳምአቡላስ
@Hነኚየወሎዋየመዳምአቡላስ Жыл бұрын
የምር ውብየ ናሂን የመሰለ ወንዲ የትም ቦታ አይገኝው ወላህ የምር በጣም ጡሩ ሰው ነው ወላሂ ተክባከቢው
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለ2016 ዓ.ም የሰላም የጤን የፍቅር የመተሳሰብ ሐገራችን ሰላም የሚሆንበት ይሆን ይሄንን ኮመንት ምታነቡ ሁላችም አሜን በሉ ውዶቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤ናሂ ቻለው እንግዲ ብድር በምድር
@zenebeh
@zenebeh Жыл бұрын
አሜንአሜን
@-ic5zr
@-ic5zr Жыл бұрын
አሜን አሜን
@ሉሉሻነኝወሎየዋ
@ሉሉሻነኝወሎየዋ Жыл бұрын
ውብየ የኔማር ከባልሺ ተለይተሺ በአሉን ከማሳለፍ እሷን አንችጋር አምጫትና ከናተጋር ታሳልፍ በአሉን ከዛም አብረሻት ሄጂ❤❤❤ባባየ እድግ በል የኔማማር
@ማርያምየእናቴ
@ማርያምየእናቴ Жыл бұрын
እረ nahi ወንድ ሁን በፈጠረህ ምንድነው የሚያነፋርቅህ ትግስቱን ስጠኝ 🙆
@fkbf7788
@fkbf7788 Жыл бұрын
እማይረባ ቆፈጠን ቁጭበይ ብሎ አይቆጣትምደ መበሣበስ ክክ
@GelilaGetachew-wl5wt
@GelilaGetachew-wl5wt Жыл бұрын
እህቱ ሄለን እዛ ታለቅሳለች እሱም እዚህ ይነፋረቃል😅😅😅😅😅😅😅
@ማርያምየእናቴ
@ማርያምየእናቴ Жыл бұрын
@@GelilaGetachew-wl5wt እረ የሷዉ ይሻላል መሰል የወንድ አልቃሻ አታሽብኝ 😂😂😂😂
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk Жыл бұрын
ዉይ ሴቶች አሁን ብቆጣት ለምን እያላቸው ትጮሁ ንብር 😂😂😂
@ማርያምየእናቴ
@ማርያምየእናቴ Жыл бұрын
@@Hiwi-zw2qk እኔ ይቆጣት መች አልኩኝ ግን ኮስተር አይልም እንዴ ምን አስለቀሰዉ 🤔
@meserettadese5741
@meserettadese5741 Жыл бұрын
ምንም ቢሆን ከባልሽ የበለጠ የለም እናትየ❤❤❤😂
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs Жыл бұрын
ባባዩ እደግ በለልኝ መልካም ባአል❤❤❤
@نورهالدوسري-ظ6ر
@نورهالدوسري-ظ6ر Жыл бұрын
ውሸት መሆኑን አዊቄ ናበር. ፍትህ ለባቢ❤
@hairme5723
@hairme5723 Жыл бұрын
*ምን አሱን ብቻ ባንቺቤት እኛንም ፕራንክ አሮገሻል ውብዬ😂እኔ ገና ስትጀምሪ ፕራንክ እንደሆነ ገብቶኛል*
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ Жыл бұрын
እኔስ ምንም አዲስ አመት አይመስለኝም ምክንያቱም ህዝባችን እጭንቅ ላይ ናቸው ፍትህ ለህዝባችን 😢😢ቤተሰቦቼ ጭንቅ ላይ ናቸው በፀሎት አስባቸው ተከበዋል በክፉዎች😢😢😢😢😢😢
@kiyaaslmon
@kiyaaslmon Жыл бұрын
የትነዉማማየኡፋፋፋፋአኔአራሱጭቀትልምትቀጥታአደአልደዉልሴምየለኝኝኝኡፋፋፋፋሰላምለተጨቆነዉለምስጊኑአማራየ❤😢😢😢
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl Жыл бұрын
አላህ ይድረስላቸው
@kiyaaslmon
@kiyaaslmon Жыл бұрын
@@Danish-pz3pl Amen🙏🙏🙏
@GelilaGetachew-wl5wt
@GelilaGetachew-wl5wt Жыл бұрын
ከቤተሰባችሁ ነው እንዴ ይሄ ለቅሶ ሄሉ እዛ ታለቅሳለች😢 እረ ቆፍጠን በል ናሂ😮
@emutube9137
@emutube9137 Жыл бұрын
😂😂ለኔም ጥያቄየነዉ😢😂
@foziyakassaw9531
@foziyakassaw9531 Жыл бұрын
ኤጭ ውድልጅ ወድ ወድ ሲመሥልነው የሚያምርበት ተማልቀስ ስርአት አታሲዛትም😮
@hshd6729
@hshd6729 Жыл бұрын
በእውነት ልጁን በጣምነውያሳዘነኝ እደዚህ ብለው ልጆቻቸውን የሚያስለቅሱ ስትነቸው እየተፋቱ 😢😢😢😢😢
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ Жыл бұрын
እውነት ለመናገር. ወድልጂ. ቆፍጠን. ሲልነው. እሚያምርበት. እርግጠህ. ባግባቡ. መያዝ. አለብህ. ከባልበላይ. ልኮን. አይገባትም. ሴትልጂ. በቁጣ የምትመለሰ. መሆንግድነው. ናሂየ. የዋህነህኮ. ውብየግን. ቀንሸን ጠብቂ😂😂😂
@HaymanotAmare-g6n
@HaymanotAmare-g6n Жыл бұрын
😂😂😂መደብደብ አቅቶት ነው እንዴ መልካም ስለሆነ ነው እንጅ
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ Жыл бұрын
@@HaymanotAmare-g6n ገብቶኛል. ነገር ግን. አደ ደም ጓማለት. ጥሩነውክክክክ
@webalumfeqadi2066
@webalumfeqadi2066 Жыл бұрын
እኔምለው የውብዬ ቤተሰብ ማየት እሚፈልገው ማነው ቤተሰቦችሽ ግን አታስተዋውቂንም
@ነገንበተስፍእንጠብቅ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ Жыл бұрын
አይውብዬ ነፍስሽ አይማርም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተይግን ተመልካች አክብሪ
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 Жыл бұрын
ውዶቼ ፕራክም ቢሆን ባባዬ ፊት አታርጉ. ፍትህ ለባባዬ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ሳህ
@byky3031
@byky3031 Жыл бұрын
ቅመሞችየ እሥከ መጨርሻዉ አይታችሁ ከምቱ እሺ የኔ ከርታቶች ሲያለቅሱ አልቅሰን ሲሥቁ ሥቀን የኛ ነገር ቀያለንበት አላሄ ይጠብሸን
@kdeoj1075
@kdeoj1075 Жыл бұрын
😢😢😢😂😂ኤየ ወላ አሚን
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
እኔምኮ እሰከመጨረሻወ እዬጠበኩ ነበር እወንት ነዎይ እያልኩ የኔ ውዲ ትክክል ነሸ ሳለቅሱ ማልቀሰ ሲስቁ መሳቅ የኛ ነገር
@samiraali8679
@samiraali8679 Жыл бұрын
የል ልዬ አቢዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ አደግ በል ❤❤❤❤ አዲስ አመት በሰላን በፍቅር ጠላታችን አስወግዶ የሰውልጅ በፍቅር በሰላም የምንኖረበት አዲስ አመት ያምጣልን ድል ለጀግናው ፍኖ ፍኖ ያሸንፋል ሞት ለወራሪው ጠላታችን ።ፍኖ ይችላልል 💪💪💪💪💪
@hshshshsh7509
@hshshshsh7509 Жыл бұрын
እኔ የምለው ብራክ ምሁኒን እያወቁ ማልቀስ ሁሌ አንድ ዓይነት ነገር እፍፍፍፍፍ😂😂😂😅😅
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Жыл бұрын
አንተልጅ እህትህን ለምን አንድ አትላትም የምታላዝነውን ነገር ለምር አታስቆማትም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wewee6506
@wewee6506 Жыл бұрын
ሀራም አሌኪ ውብዬ እንዴት ያምንሻል ግን ናሄ😅 ባባዬ የኔ ፍቅር አላህ ይጠብቃቹ መልካም አዲስ አመት
@meretechhassni305
@meretechhassni305 Жыл бұрын
ሺ ግዜ ጓደኛ ቢቶንም ከባል አትበልጥም ምን ናይ ብቻ እናም እዉነት መስሎኝ በጣም ተሰጥቶኝ ነበረ ግን አይደረግም ውብዬ ምድር በዓል ላይ😌❤❤
@makeehmakeeh
@makeehmakeeh Жыл бұрын
ደስ የሚል ድንቡሼ የሆነ ልጅ ያሳድግላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ፋሚሊዎች ስወዳችሁ❤❤❤
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye Жыл бұрын
እድግ በል ቤቢየ ሀገር ወዳድ ያድርግህ አድገህ ለቁም ነገር ብቃ የባልሽን ቃል አክብሪ
@ummlky1994
@ummlky1994 Жыл бұрын
በስመአብ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ልጁንእኮ ጨምራችሁ እያስለቀሳችሁት ነው ምስኪን ናሂ 🌻🌻🌻🌻
@kisanetghebre8901
@kisanetghebre8901 Жыл бұрын
ክክክ በባሉ ደሞ ትተሹ ልትሄዲ ውብየ 😅😘😘😘 እግዚአብሔር ትዳራቹ ይብስርክ ካብ ሃገረ ኤርትራ 💗
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h Жыл бұрын
በመጀመሪያ እኳን አደረሳችሁ ዉብየ ከባል እሚበልጥ ነገር የለም አታናጅዉ ምርጥ ባል ነዉ ያለሽ
@alimaalima1988
@alimaalima1988 Жыл бұрын
የኔ መልካሞች ስወዳችሁ አላህ ያሳድግላችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
😂😂😂ቤቢ የኔ ረባሽ ቤት ታሞቃለክ 😘😘😘ጌታ ያሳድግህ
@youtube1745
@youtube1745 Жыл бұрын
ቃል ማክበር የእግዚአብሔ ሕግን ማክበር ነው ግን ከባልሽ ጋር መስማማት ነው በሃሳብ ሌላው በቃል መገኛት እግዚአብሔርን እና ሰውን ማስደሰት ክብር ነው መልካም አድስ ዓመት ይሁንልን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በመሉ❤❤❤
@ታደ
@ታደ Жыл бұрын
ውብየ ቤተሠብ የለሽም ልበል😢ለሠርጋችው ለክርስትና ም አላየውም❤
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Жыл бұрын
የሌለው አለዴ? የማይጠየቅ ጥያቄ ካረብአገር ስትመጣ አልተስማሙም ይሆናል ምክንያቱም ጥቅም ስለሚቆም😢😢😢ስለዚህ ተጣልተው ይሆናል❤❤❤
@betiasefa4463
@betiasefa4463 Жыл бұрын
​@@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንትክክል።አብዘሀኛው።ቤተሰብ።ከባድ።ነው
@gerliemaycoronel3970
@gerliemaycoronel3970 Жыл бұрын
ስታስጠላ በጌታ አዲስ አመትን ከባልሽ ከልጅሽ ጋር መቀበል ሲገባሽ ተጨማለቅሽ ናሂን የመሰለ መልካም ሰው አታስለቅሺ ስነስርዓት ይኑርሽ ከባልሺ ፍቃድ ውጪ አትወስኚ
@yeshichekole6302
@yeshichekole6302 Жыл бұрын
መጨረሻውን አይተሽ ኮምቺ ቅመም😂😂😂😂😂
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ባባዬ የኔ ቦቦልኖ ልጅ በጣም ነው የምወደውው❤❤❤
@Mdridwan-ft6nm
@Mdridwan-ft6nm Жыл бұрын
ናሂ አድርጋለች አባት እናቷን አንዳዶች ያፍራሉ በማንነታቸዉ እንድህ ናቸዉ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
ቤተሰቦችን መጠየቅ በህይወት ስኖሩልን ነው መጠየቅ አንደ ስያመልጡን ፀሃይ ያቃጠለው ድጋይ ላይ እደመቀመጥና መቃጠል ነው😢😢😢
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Жыл бұрын
አድስ ዓመት አንቺ ቤት አክብሩ ከዛ ሁለተኛ ቀን ወደ ሀገሯ ውሰጀት
@hanatilahun798
@hanatilahun798 Жыл бұрын
ስለቤተሰቦችሽ የሆነ ነገር በዪን የለሽም 😢😢😮😮😮
@endriyasmethiwos2539
@endriyasmethiwos2539 Жыл бұрын
ቃል ለምን 7 ግዜ አይነጠፍም ያበለቤትሽ ክብር ይበልጠል ደግሞም በዓል ነዉ እንደት ያለ ሀሰብ ነዉ ኖ ዉብዬ ከትደርሽ ያምበልጥ ቃል ያለም
@ረድኤት
@ረድኤት Жыл бұрын
ለልጁ ያለው ፍቅር ❤❤😍😍
@mekdestens4401
@mekdestens4401 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ከባልሽ የበለጠ ነገር የለም የፈለገ ነገር ቢሆን አርፈሽ ተቀመጪ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
❤🎉😢 እንኳን❤ለአዲሱ አመት🎉በሰላም ❤🎉አደረሳችሁ❤🎉 ለመላው ሀገራችን ህዝብ❤
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb Жыл бұрын
Aceee Lemayreba Prank Belesh New Lijun Metasleqesut Anchi Demo Tabeziwalesh!Wey Lijun Zor ataregutm Yeheee Gef New!Lijuu Endet Endasazenegn Ataslkesheeew Leprank Belesh!
@RahelR-gj5sv
@RahelR-gj5sv Жыл бұрын
ወይ እኛ ሴቶች የሚረግጠን ወንድ ነው የምንወደው ከምር ውብሄ እረፊ ከምር ተአጋጊ እንዲ አይነት ቀልድ ይቅርብሽ😮😮😮
@zuzuzuzuyzuzut
@zuzuzuzuyzuzut Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፕራክ ነው
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 Жыл бұрын
ጥግ የሌለሽ ባለጌ ነሽ እሱም አይገልጽሽም እብራችሁ ሄዳችሁ እድርሳችሁ ተመለሺ ።እስዋ ባል እንዳለሽ እያውቅሽ ብቻሽን መወስንሽ ምን ይሚባል ነውና ሁለተኛ እራስሽን ማወቅ አለብሽ። ብጣም ሴቶች ስንባል ገድባችንን እናውቅም
@mulu5
@mulu5 Жыл бұрын
ግን ዉብዬ ናሂንም ቤተሰቦችሽ ጋር አስተዋዉቂዉ ወልዳቹሀል ቤተሰብ ጋር አብራችሁ እንያችሁ እደሱ ቤተሰብ አንችም አብረሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር አድስ አመት ከባልሽ ጋር አሳልፊ መስቀል ቤተሰብ ጥየቃ ነዉ እሚያምረዉ እንጅ አድስ አመት ከባልሽ ጋር አክብሪ መስቀልን ቤተሰቦችሽ ጋር ከባልሽ ጋር አክብሩ ዉይ ልጁ እንዴት እደተረበሽ ዉይ አባቱን ይፈልጋል እናቱን ይፈልጋል ዉይ ተዉ ግን ይህ ፕራንክ የትዳርን ገመድ ያላላል እንሰብ
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Жыл бұрын
ባባየ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ማር
@نورهالدوسري-ظ6ر
@نورهالدوسري-ظ6ر Жыл бұрын
ግን ለምን ተለቅሰለክ ምንግዜም ቢሆን ጠንከር መለት አለብህ ወንድ ልጅ አያለቅስም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ፍትህ ለቤብይ 😅ኤረ ውብዬ ግን የስራሽን 😀ናሂ እኮ ምስኪን እና ምርጥ ባል ነው እውነት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክላችሁ 🥰
@HelenDemisse-ze9ss
@HelenDemisse-ze9ss Жыл бұрын
አረ ይሄ ፕራንክ ቅጥ አጣ ተመልካቾች ማልቀሰ ይነሰው እንዴ ውብዬ በጣም አድናቂሸ ነኝ ግን አጠፍሸ በጣም ወይ ጎድ የሚያሰቅ ፕራንክ አለ እኮ እናንተ ሰውን ታሳቅቃላቹ
@mmmmmm-pq8vt
@mmmmmm-pq8vt Жыл бұрын
ከርናሂ ቆፈጠን በል ወድልጂ ሲያለቅስ አያምርበትም 😂 ከተሳሳትኩ እርሙኝ ሀባይቢ
@ኢክራምያላህባሪያ
@ኢክራምያላህባሪያ Жыл бұрын
ውይኔ ልጃችሁን ውደድኩት ሰውደው አላህ ያሳድግላችሁ ፎሎ አድርጉኘ ሰውዳችሁ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ውብየ ከተነቃም ይቀራል መሻአላህ ባባየ አላህ ያሳድግላችሁ ብርድነው ይላሉ በደብ ያጁይ
@zainp1247
@zainp1247 Жыл бұрын
ይሄን የምታነቡ እህት ወንድሞች ቤትም አለም ዙሪያ ያላችሁ እንኳን አደረሳችው መጀመሬያ የአገራችን ሰላም የሚታወጅ ዘመን ይሁንልን በስደት ሆነን በአገርም ውስጥ ያላችው አገሬ ልጆች የሰላም ዓመት ይሁንላቸው ይሁነን የእረፍት መዘን ያድግልን ግን ውብየ ይቅር አድርግልኝ ና ማለት ባለቤትሽ ትተሽ ከሜሄድሽ ይልቅ ልጅቷ ወዳች ትምጣና አመትባል ከወጣ ቦኋሏ ትሄዳላችው በይ ነኝ ናሆም አታስከፍዩ💓💓💓🙏🙏🙏
@እሙሂራ
@እሙሂራ Жыл бұрын
ክክክክየምክክርስራይልሀልይህነው ምንአስርታጋሺወንድቢሆን በዚህየሚተገስየለም እኳንሊያለቅስ ያጠናግርሺነበርሀሀሀሀ
@asna6087
@asna6087 Жыл бұрын
እንኩዋን አድርሳችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊን ❤❤❤እግዚአብሔር የሃግርቺን ደስታ የምምልስ ዓመት ያድርግልን 🙏🙏
@birtukanyimer8403
@birtukanyimer8403 Жыл бұрын
ውብዬ በባአል ምነካሽ ጥሩነገር ነው ማቅረብያለብሽ በትዳር መቀለድ ጥሩአይደለም ትዳር ማለት እደምትቀልዱት አይደለም በዝህ ባትቀልዱ ደስይለኛል ያሳዝናል ፀሎት እየተባልን እናተ በትዳርትቀልዳላችህ እግዚአብሔርልብይስጣችሁ አሚን
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Жыл бұрын
ዉነትም አባት ነህ ወይኔ ናቴ
@habelsolomon1085
@habelsolomon1085 Жыл бұрын
Hiwtachaw hulu prank egezyo sinte nager masrate sichale tidare lay kaled teru ayedalem
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁየሀበሻ ኩራቶች🌻🌻🌻👈🌻🌻🌻👈ውብየ ተራሽን ሰራሽለት 😂😂😂😂❤👈👈👈👈👈👈ተበላህ 😂❤❤❤
@Rimbintbaba7160
@Rimbintbaba7160 Жыл бұрын
ውንድ ልጅ ስየልቅስ ውስጤ አይውድም 😢😢
@ሰላም-ፀ4ተ
@ሰላም-ፀ4ተ Жыл бұрын
ውብየ ስለ ቤተሰባቸሽ አንድም ቀን አውርተሽ አታቃም ለምን❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
ባሎቻችሁእደዚህ ስብርብርሲሉበፍቅር የሴቶቹ መጨማለቅኤጭ በጥፊባጠናገርሽ አበዛሽው ቲሽ
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 Жыл бұрын
ባባየ የኔ ወዴ እፍፍ እር አታሰለቅሱት ልጀን ነው የመሰለኝ 😢
@makia9242
@makia9242 Жыл бұрын
ማሻአላህእድግበልልጃችሁ❤❤❤❤❤
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Жыл бұрын
እር ተየይ ወብየ ምንም ቢሆን ባል ባል ነው እኳን ናሆን የምሥል ባል እርገገጥ ቃል ማክበብር ጥሩ ነው ቢሆንም ክራሥ በላይ ነፋስ ነው ውብየ❤❤❤❤❤❤❤
@BirhaneshbirhaneshIlore
@BirhaneshbirhaneshIlore Жыл бұрын
የምር ፕራክነው 😢❤ውብዬ❤ እውድሻሎ 😢❤
@serklma4551
@serklma4551 Жыл бұрын
ቃልሽን ማክበር መልካም ሁኖ ሳለ ግን ከባልሽ አይበልጥም በዛላይ በበዓል ቀን
@SamiraBrahan
@SamiraBrahan Жыл бұрын
አተነህ ያባለካት እያለቀስህ አስለምድሀት ሙርጥ አለችብሀ
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
በጣም
@eezx5065
@eezx5065 Жыл бұрын
የኔም ጥያቆ ነዉ ዉብዪ ባተሰብቸሽ ወይት ናቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
ልእጅ እንድዝህ አያታቀፍም ምክንያቱም ወግብን ያጉዳል።እጅሽን ተወገብልየ አድርጊ።እሽ ታጠፍው ያቅርታ
@mesemese3004
@mesemese3004 Жыл бұрын
ሲጀመር ፕራክ መሆኑ ከመግቢያው ያስታውቃል ደግመሽ ደግመሽ አታውሪ ቪድዎ ስትሰሪ
@helenhele3055
@helenhele3055 Жыл бұрын
ውብዬ አንቺ እና ባልሽ በጣም ነው የምታምሩት ግን የባልሽን ሲሰተር በጣም አስጠላች ምከሮት
@altg3558
@altg3558 Жыл бұрын
ውብዬ ዴሞ አበዛሽው ወደድኩሽ ሲልሽ በመጄመሪያ ባል መከበር አለብሽ ስድ
@mhronimulatu7144
@mhronimulatu7144 Жыл бұрын
Ara yefalaga zamadi kabalishi ayibaliximi gini hunati bhoni noro gudishi nabara😂😂😂❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
እረ ይቅር ይበልሽ ያስጠላል ብራክ ጠፋብሽ ውብዬ በባአል ጪቅጪቅ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ Жыл бұрын
እረ ፀልዩ በየሀይማኖታችሁ ለሀገራችን
@BellyenshShawel
@BellyenshShawel Жыл бұрын
ለትዳርሽ ክፍተትት አትስጪ ከትዳር የሚበልጥ ምንም የለም
@zenebeh
@zenebeh Жыл бұрын
ወይኔ አቢ አባቱእደከፍዉ ሆዱነገረዉ እናተለፕራክነዉ አብግንከፍዉ ፈጣሪያሣድግአቢዬ ብድሪክነዉናሆም ልጁአታሥለቅሡብን
@mywollraya
@mywollraya Жыл бұрын
ውይ ናሂ እና ሄሉ ግን አበዛችሁት ምንድነው መሽለጥለጥ😂😂😏
@XhhhCchj
@XhhhCchj Жыл бұрын
ደሞ የኔ መናደድ አይ ውብዬ እንኳን አደረሳችሁ ባባዬ መልካም አድስ አመት❤❤❤❤❤❤❤
@MozainAbdo
@MozainAbdo Жыл бұрын
አረውብየአትሳሳች ባልከምንምበላይነው ማክበርያለብሽባልሽንነው
@newcyberia3330
@newcyberia3330 Жыл бұрын
Nahi yne miskin😢😢😢😢aboooo uuuuuffffaaa enante setoch be wend lij aticheknu🤔😢
@AbrehamEsheteAbrehamEshete
@AbrehamEsheteAbrehamEshete 2 ай бұрын
ፍቅራችሁ ያምራል ግን ፍራክ አንዴ ብቻ ነው እሚሆነው
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
ዉብዬ&ናሂ እባካችሁ በትዳራችሁና በልጃችሁ ምንም አይነት ፕራንክ አትስሩ ሌላ ነገር መስራት ይሻላል ዉብዬ ጥሩ ባል ነዉ ያለሽ አንቺም እንደ ስምሽ ዉብ ነሽ ግን ተጠንቀቁ የኸ ፕራንክ ችግር እንዳያመጣባችሁ::በጣም ነዉ ምወዳችሁ
@aminaharake5556
@aminaharake5556 Жыл бұрын
ፍትህ ለልጁ እጭ ይሄ ፕራክ አሥጠላ😊😊😊😊
@tamryytube9793
@tamryytube9793 Жыл бұрын
ወይሰፖረክነው ቢሆን ደሰይላል መጀመሪያ እሸከማለትሸ በፊት ባልሺን በማክረሸ
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 40 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
ሪች እዮብን አስጠነቀቀችው
21:14
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 129 М.