የ 14 ዓመቱ ታዳጊ ዊንታን ገሏታል ? Hanna Yohannes: ለማመን የሚከብደው እና ህዝቡን በእንባ ያራጨው የታዳጊዋ ታሪክ

  Рет қаралды 35,983

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Жыл бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayohannes
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 140
@MimiTube442
@MimiTube442 Жыл бұрын
መግስት አልባ ሀገር ገዳይ ደረቱን ነፍቶ ይኖራል ቤተሰብ በሀዘን ቅስሙ ተሰብሮ ይኖራል በትዝታ እባክህ ፈጣሪያችን ኢትዮጲያንና ህዝቦቹአን ጠብቅልን እቺን ብላቴናም በሂዎት አስገኝልን ❤❤❤
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
አላህ በሰላም ወደ ቤቱዋ የመልሳት
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
መሬ ወዳጀ ናፍቆኛል ሰሞኑን አይችወ አላውቅም ደህና ነው
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
አረ ወይኔ ምንድነው መጨረሻችን ለምን ይህ ሁሉ ጭካኔ ለምን ህግ ካለ እውነት ይውጣ አረ ጭካኔ ሀገሪ ወዲት እያመራሽ ነው
@netsanetgebremariam8410
@netsanetgebremariam8410 Жыл бұрын
Amen.
@MimiTube442
@MimiTube442 Жыл бұрын
​@@user-od6kz2rq6z ❤❤አለ ምሬ ፈጣሪ ይጠብቅልን ጀግናችንን
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን በአለም ያልሰማነው ያላየነው ዘግናኝ መከራ በአገራችን ሰማን😭😭😭😭😭😭
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
ሙዚቃውን ነው ሰዎቹን እንድንሰማ የፈለጋችሁት ሙዚቃው በጣም ይረብሻል
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
በርግጥ መንፈስን አረጋግቶ መፀለይ ባላችሁበት ሁኔታ ከባድ ነው ሆኖም እንደምንም ብላችሁ የሶስት ቀን ሱባኤ ይዛችሁ ለእመቤቴ ማርያም ተስላችሁ ምልክት እንድታሳያችሁ ፀልዩ እግዚአብሄር አምላክ ያፅናናችሁ።
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታርክ ይቀይራል እሶ ትገኛለች አይዞቹ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
እፉፉ አሁንስ ግራ ገባን እባክህ አባት ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን😢
@SuperThankyougod
@SuperThankyougod Жыл бұрын
አባቷን ትመስላእች ይእኔ ቆንጆ ቤተሰብ ስንት መስዎእትነት የከፈለባቸውን ልጆች አንድ ከንቱ ህይወታቸውን እንዲህ ሲያመሳቅለው ያማል ያማል እግዚአብሔር ያፅናችሁ ያበርታችሁ በሰው ሰውኛ አይቻልም የልጁ እናት ግን እቤት የሚያመጣልትን ሁሉ ስለምትቀበል የሰው ህይወት እስከማጥፋት ደርሷል የእንቁላሉ ለት አይይነት ወይኔ ይቆጫል ክፉ ቀን
@algayeberbe8310
@algayeberbe8310 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን አገራችንን ስላም አርግልን
@nesantetizazu5325
@nesantetizazu5325 Жыл бұрын
እንደው አምላክ ይርዳቹህ የልጅ ነገር ከባድ ነው
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ያሰማቹ
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Keep praying hopefully you will find her alive
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
አይ ወላድ እረ እንደው ምን አይነት መከራ ነው በናቶች እየደረሰ ያለው ወልዶም አሳድጎም ይሄ ነው ምላሽ እግዚአብሔር አባቴ እባክህ ይችን መላክም ወጣት ለወላጆቿ አብቃት 😢😢
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Жыл бұрын
ሀኒ ስወድሺ አላህ አገራችንን ይጠብቅልን
@friotestory2335
@friotestory2335 Жыл бұрын
ፈጣሪ ቸር ያሠማን
@samrawitbelayneh
@samrawitbelayneh Жыл бұрын
አግዚአብሔር ያውቃል ትገኛላች አመቤቴ ማርያም አንች ቅደሚ አርዳትሽ አይለያችሁ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
የ16 አመት ልጅ ነው፣ እስዋ ናት 14, አትቸኩሉ ።
@sipharatube8594
@sipharatube8594 Жыл бұрын
ሀኒ ሙዚቃው ይረብሻል እነሱን እንዴት እንስማ? ቢቀርስ?
@zenatsaid265
@zenatsaid265 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@hhfj9761
@hhfj9761 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማችሁ🤲
@bibe26483
@bibe26483 Жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ አምላኬ ሆይ በቃ በለን ምን ይሻላል ፍትህ ፍትህ
@kidistabraham8757
@kidistabraham8757 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሙዚቃው ባይኖር ጥሩ ነው
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ደጉን መልካሙን ጊዜ አምጣልን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በሃገሬ ምድረ ውስጥ ምን አይነት ሰይጣን ገባብን ያሳዝላል ፈጣሪ አምላክ አደራውን ምንም ሳኮን እድትገኛ
@maggyabata4294
@maggyabata4294 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስገኝላችሁ
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
አላህበሰላም ያምጣላቹ ያረብ😢😢😢
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
በጣም ያመዝናል 😭😭😭😭😭😭
@yatiyati4747
@yatiyati4747 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም እድትገኝ እርጂን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
የሚገርም ነው
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
እናትየዉ ግን ጥቁር የለበሽዉን አዉልቂ እባክሽን ተስፋ አድርጊ በእግዚአብሔር። ሰዉ የተመኘዉን ነዉ የሚያገኘዉ ትገኛለች ፀልይ ለጌታ እሱ ከአሳሪዎቿ ነጥቆ ያመጣልሻል አይዟችሁ ከገደላት መሀተቧን ልብሷን ጫማዋን አያወልቅም ተስፋ እንድትቆርጡ ነዉ ለሌላ ሰዉ አሳልፎ ሰጥቷት ነዉ በገንዘብ ገደልኩ እንዲል ተደርጎ ነዉ። እመቤቴ በእቅፋችሁ ታስገባላችሁ።
@user-pw4di7sg7y
@user-pw4di7sg7y Жыл бұрын
የህጉ እንዝናልነት እኮ ነው ያች ሀገር መጨረሻ እንድህ ይሁን😓😓😓
@yordanoshaile5672
@yordanoshaile5672 Жыл бұрын
Egziabhr wede welajochwa eqf ymelsat
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሃናዬ ወይኔ እግዚአብሔር ይርዲችሁ ኢትዮጵያ ህግ ይለም 😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 Жыл бұрын
The music is too loud
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
ሁላችንም በየ እምነታችን ድዋ ና ፀሎት እናርግላት ዉዶቼ በጣም ነዉ ሚያሳዝኑት በአላህ አተ አዛኙ እርዳቸዉ
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
በሱባዬ ጠይቁ እግዚአብሔር መልስ እዲሰጣትሁ
@NigistBirhanu-zm8mu
@NigistBirhanu-zm8mu Жыл бұрын
ልጁ ግን ጉደኛ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሰላም እንድትገኝ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ምናይነት ጊዜ ደረስን ወይ ጊዜ ምናይነት መጨካከን መጣ
@marthamande
@marthamande Жыл бұрын
Abet Ethiopia min aynet gud metabat ???? Egziabher hoy yihenin kifu gize beka belen. 🙏 🙏 🙏
@NoRa-bk5nh
@NoRa-bk5nh Жыл бұрын
ጌታ ሆይ 😢😢
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 Жыл бұрын
ኡፍ የተረገመ ዘመን የአላህ ምርርርርር አለኝ እኔ😢😢😢😢
@genetadem7795
@genetadem7795 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም የልጅን ነገር ታወቀዋለችና እመበረሀን ትርዳቹ የልጅን ነገር የወለደ ያቀዋልና
@zikrabedruhussein
@zikrabedruhussein Жыл бұрын
Allah yizenilish
@KunaMekonnen-ne4gk
@KunaMekonnen-ne4gk Жыл бұрын
The music in the background is distracting
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
ክላሲካሉ ምን ይሉታል በጣም ይረብሻል እንዴት የሚያወሩትን እንስማ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
አረ የት ፍትህ ያአላህ አዘንልን 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
እፋፋፋ አይ ዘድሮ ምን ያልሆነው አለ😢😢😢😢 ❤ሰላም ለአገራችን የዘሜወዳጂ እኮን ደስአላችው
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 Жыл бұрын
Wallahi uffff betam new yasazenechign yichi lej ufffff ya rabi idew.erdat ya rab😢
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቸር ወሬ ያሰማችሁ
@tzetamekonen
@tzetamekonen Жыл бұрын
geta hoy dreselachew😭😭
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen Жыл бұрын
Emebrhan behiwet tagenagnachihu😢😢😢😢😢😢
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
አላህ እንባሽን ይበስልሽ እህቴ እሶም በጣቱ አይምሽባት የልጁአዘን ከባድ ነው
@tttmimi6417
@tttmimi6417 Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ህግ የሌለበት ነብስ የረከሰበት አገር እኛጋ ቢቻ ነዉ በጣም ልብ ይነካል የገደለ ቢገደል ይህ አክል አንደርስም ነበረ
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ ምን አይነት ክፉ መንፈስ ነው የገባው 🥺🥺🥺🥺እዴ አንቄ ገደልክዋት ብሎ ካመን ፖሊስ ለምን እርምጃ አይወስድም 🥺🥺🥺አይ እምዬ ኢትዮጵያ ፈትህ የሌለብሽ ብችኛዋ አገር 🥺🥺🥺አሁንስ ሰቀቀን ገደልኝ ልጄን ትቼ ተሰድጄ 🥺🥺🥺
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj Жыл бұрын
😢😢😥😥Bee hiyewot nora yee betesabin dasita lamayet yabikan😭😭
@abest4396
@abest4396 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አልተገደለችም ምክንያቱም ምንም ምልክት አልታየም አላህ በሰላም ያገናኛቹ
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
አጀቴን ነዉ የበሉት ያረብ አተ እርዳቸዉ ያረሂም
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም እንባችውን ተብስለችሁ እፍፍፍፍ ምን አይነት ጊዜ ለይ ደረስን በፈጣሪ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ሰላም ሃና ዮሐንስ ጎዩ በጣም ያሳዝናል ሁልግዜ በዚህ አምሰት አመት ውሰጥ የምንሰማው ሁሉ በጣም የሚዘገንን ነው መቸ ይሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ መከራ ሰቃይ ሀዘን እግዚአብሔር የሚገላግለን አየ ምን ማት ይዞብን ነው የመጣው የኦነግ ሸኔ ብልጽግና ሰው ሳይሁን ሰይጣን ነው ያመጣብን
@waffiki
@waffiki Жыл бұрын
እግዜር ቸር ወሬ ያሰማችኡሁ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ልጅቱ አልሞተችም በእርግጠኛናት ከልጅ ጋር ሊላ አጋር አለው አፍነዋት ነው 😭😭😭💔💔💔አይ ሀገሬ መንግሥት አልባ ሆናሺ ሰቃይ ሆንሺብን
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Жыл бұрын
Enem endeza new yemtereterew egziabher yedereslat becha
@gulumealemu3769
@gulumealemu3769 Жыл бұрын
Abet yene geta 😢😢😢😢😢😢
@wengelhiwot5301
@wengelhiwot5301 Жыл бұрын
ሙዚቃውን እንስማ ወይስ ቃለመጠይቁን ምን ማለት ነው????
@Brukhhh
@Brukhhh Жыл бұрын
😢😢
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ አረ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
እር ወገን ወዴት እየሄድን ነዉ ሀገሬ በቃ መሪ አጣሺ😭😭😭😭
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Ufffffff endet yasezinal 😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@rahimatube1288
@rahimatube1288 Жыл бұрын
እኔን ገርሞ የሚገርመኝ በየሂድንበት ፍትህህህህህህ እንላለን ፍትሀችንን የሚስማን ምንግስት መቸም የለንም ፍትህህ ከፈጣሪ ብቻ እንለምን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
😥
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
እናት እመቤታችን ተምር ትስራልሽ መዳኒ አለም ተአምርህን ስራ
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Abetu bekachu belen😢😢😢😢😢😢
@sadaha7863
@sadaha7863 Жыл бұрын
ላንቻ ሳንቴ አካባቢ በዚ ልጅ እድሜ የሚገኝ አካባቢ ያሰቃየ ልጅ አለ ምን አልባት እሱ ከሆነ ግን እያንዳንዱ እንቅስቃሴው እናቱ ታውቃለች ከትልልቅ ማፊያዎች ይውላል እንዳለው ገሏት ላይሆን ይችላል ለአጃከሮቹ አሳልፎ ሰጥቷቸው ሊሆን ይችላል አላህ ይርዳቹ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa Жыл бұрын
ለማን ይነገራል ማንስ ይሰማል ይብላኝ ለቤተሰብ ስንቱ ልጁን አጣ ስንቱ እናት አባት እህት ወድሙን በሰው እጅ አጥቶል አቤት መቃጠል 😭😭💔💔 የአብይ ግዜ አገር አለማለሁ ይላል ሰው እየወደመ ፍርድ የሌለባት አገር 😭😭
@zedted1368
@zedted1368 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
በቴሰቦቹን በድብቅ መከታተል ያስፈልጋል፣ the back music is annoying
@yemimamo3189
@yemimamo3189 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ እባክህ ይቅር በለን። ለወደፊቱ ቢዲዮ ኤዲት ስታረጉ ሙዚቃ አታብዙ በጣም ይረብሻል
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ?
@saraengidawork8105
@saraengidawork8105 Жыл бұрын
ምን አለ ክላሲካሉ ቢቀር ምንም አይሰማም ሰውዬው የሚያወራው
@xxxx-ob8gg
@xxxx-ob8gg Жыл бұрын
😭😭😭😭
@NoRa-bk5nh
@NoRa-bk5nh Жыл бұрын
Very hard to listen waht they are saying with the classical😏
@tensaegeleta160
@tensaegeleta160 Жыл бұрын
Emebete anchi yeljen neger tawekewalsh azayetu anchi mela amchi ebakesh dengel
@tataselam678
@tataselam678 Жыл бұрын
Asalfo setewo yalewo wondmu wondmun maser maser newo wondmu genzebun atfetot Leza yewonal so wondmun wondmu eserwot
@user-po7gh5in1k
@user-po7gh5in1k Жыл бұрын
Winta yetei nesh eghia guadeghiosh betesebosh eyefelegenesh new mndenew erei mndenew menesemawei menayewei mengesetei mefetehei enfelefalen
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@asegidameka9164
@asegidameka9164 Жыл бұрын
Ayizosh enateeee
@burtugalburtugal6168
@burtugalburtugal6168 Жыл бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
❤️💛💚😭😭😭😭
@qaa1717
@qaa1717 Жыл бұрын
አየ ግዚ😭😭😭😭
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 Жыл бұрын
አይ ሀገር
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 Жыл бұрын
Egzbehr yerdachu😭😭😭😭😭
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 Жыл бұрын
ከጀርባ ያለው ድምፅ በጣም ይረብሻልልልል
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
ፖሊሶችማ የተበደለ ማስረጃ ይዞ ለክስ ሲሄድ ማን እንደዚህ አይነት መረጃ ልትቀርጽ አዘዛችሁ ብለው ለወንጀለኛው ነው ተባባሪ የሆኑት። እግዚአብሔር ባለችበት ይጠብቃት ምን አይነት ጊዜ ደረስን።
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 Жыл бұрын
ሃኒቾ ፕሮግራሙን ከመልቀቅሽ በፊት አዳምጠሽዋል ሙዚቃው እኮ ይረብሻል
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ 😭😭አሁንስ ደከመን ምንጉድ ነው !! ኧረጌታሆይ በቃ በለን ተለመነን 🤲🤲
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
😢 አዎ በጣም አሜን
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Жыл бұрын
እመቤቴትርዳሽእናቴ
@akberettesfay-ft8sg
@akberettesfay-ft8sg Жыл бұрын
እመብርሃን ጽናቱን ትስጣችሁ
@waenaa9487
@waenaa9487 Жыл бұрын
ሁፉ የኔ ትንሽዬ እግዛቤር ሆይ ድረስል
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 Жыл бұрын
ክላሲካሉ. ቢቀርስ.
@hiwotnegash2145
@hiwotnegash2145 Жыл бұрын
Eigzeabher yerdahu
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ጭካኔ ነው ኡፍፍፍ
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 166 М.
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 17 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 3,6 МЛН
ልጆቼን ስቀጣ መሃል አትግባ Hanna Yohannes:
51:42
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 23 М.
ጉድ ሆነናል Hanna Yohannes:
26:45
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 95 М.
Steve's Snack ⛏ pt.3
0:46
Sushi Monsters
Рет қаралды 1,6 МЛН
🪄✨️He Got A Magic Can Of Sprite😃👍🤠
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 14 МЛН