KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
💥👉[አታስመስሉ ቲክቶከሮች ስሙ]🔴👉በመምህር ብርሃኑ አድማስ
1:07:13
Ethiopia - በአማራና ኦሮሚያ አስደንጋጩ ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን ያስደሰተው የትራምፕ ሹመት፣ የዲላው ዩኒቨርሲቲ ውዝግብ፣ 40 ሰዎች የገደለው አደጋ
16:06
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
VIP ACCESS
00:47
⭕️የዓለም አቀፍ ሚዲያ የዘገው ብሎም ውዝግብ ያልተለየው የአእላፋት ዝማሬ❗️የፕሮቴስታንቶች ድንቅ ምስክርነት
Рет қаралды 14,000
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 60 М.
Tsegaye kiflu
Күн бұрын
Пікірлер: 125
@selamawitmengistu4349
8 күн бұрын
እኔ የአእላፋት ዝማሬ ተቃዋሚ ነኝ።አሁን የምንዘምረበት ወቅት አይደለም፣በገዛ ሃገራችን ባእድ ሁነናል፣ ሌላ ተልእኮና አላማ ከሌላችሁ በስተቀር በሳት ተሆኖ እንዲህ አይደረግም። የሰውን እይታና ተቀባይነት አግኝታችሁ ህዝቡን የምታዘናጉ ሰዎች ግን አደብ ግዙ! ዘምብላችሁ የምተከተሉም አስተውሉ! እኔ ውስጤ በጣም እያዘነ ነው።
@GetieGera
16 күн бұрын
የአእላፋት ዝማሬ በዋናነት በላሊበላ የሚከበረውንም የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ቀስ በቀስ እንደሚጎዳው አምናለሁ::ህዝባችንን ከቤተመቅደስ ሊያወጣውም ይችላል ምክንያቱም እንደዚህ አይነት የበዓላት ዝግጅት በተለያየ ቀን እየጨመረ ከሄደ ማስቀደስ እና ቤተክርስትያን ማደር እየቀረ ሊሄድ ይችላል::
@Tsegayekiflu
16 күн бұрын
ሁሉን ነገር አጣመን እንችለው ይሆን?
@selinaendale5803
15 күн бұрын
@@GetieGera ስለዚህ በኣሉ በኮንሰርት በጭፈራ ይከበር?
@Temiro.Mastemar
15 күн бұрын
@@Tsegayekiflu ማጣመም ሳይሆን እየተነገረ ያለውም ይኸው ነው አምናም ዘንድሮም የሚያስቀድስ ሰው የለም ወጣቱ ቀዝማሬ ደክሞ ከአረጋውያን በቀር እየተባለም ነው መፍትሄ መፈለግ ነው እንጂ ተወያይቶ አኔተስ ለምን ነገሩን አጣመህ ታየዋለህ ?
@ሀብታምእዳለው
16 күн бұрын
መምህር ፈታሁን የተናገረው የዛሬ አመት ነው እዳዲስ አታምጣው ከዚህ ነገር አትቆስቁሱ ለዩቱብ ብር ብላቹህ
@EmebetHailemeskel
16 күн бұрын
ዛሬም ቢናገር ትክክል ነው ።ጎን ለጎን ፅም ፀሎት ምህላ ያስፈልጋል ሰው በጦርነት እየተሰቃየ ነው በረሀብ እያለቀ ነው ዝማሬው ምስጋናው እንዳለ ሆኖ እነሱንም ማሰብ ያስፈልጋል
@malattedrose
15 күн бұрын
የአላፍ ዝማሬው በክርስቶስ ልደት መደረጉ ፤ ትክክል ነው ፤በዚህ ሰአት ወጣቱ ወደ ጭፈራ ሄዶ ህይወቱን ከማበላሸት ፤ይልቅ ፤ በቤተክርስትያን ተገኝቶ ህይወቱ እግዛብሄርን በማመስገን ትለመልማለች ፤፤በሌሎችም በአላት ሊሎች ነገር በመፍጠር ወጣቱ በመፈሳዊ ህይወቱ እየጠነከረ እየለመለመ ይመጣል ፤፤
@Temiro.Mastemar
16 күн бұрын
ወንድሜ መምህር ፋንታሁን የተናገረው ዛሬ አይደለም ሲቀጥል እሱ የተናገረው አንተ ባሰብከው መልኩ አይደለም ከዲ ሀይሌ ዘርጋም አያይዝዞ የተናገረበት አውድም የለም መምህር ያለው በቤተክርስቲያናችን ውስጥ ያለውን ዘረኝነት በተለይ ዘርን ያማከለው ጵጵስናን ነው ገናን አናክብር ሳይሆን ያለው ጥቁር ለብሰን በቤተክርስቲያን ውስጥ በፀሎትና በምህላ እናክብር ብሎ የነነዌ ሰዎችን ምሳሌ አድርጎ ነው የተናገረው እና የቆየና የተቆራረጠ ንግግር እያመጣችሁ ባልተነገረበት አውድ ባታውሉት መልካም ነው ሙሉ ንግግሩን መስማትም በተለያየ አንግልም ማየት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
@EmebetHailemeskel
16 күн бұрын
ትክክል ነው መምህር ፋንታሁን የተናገሩት ትክክል ነው ምክነያቱም ሰላም ያለባቸው ቦታዎች የእላፋት ዝማሬ እጅግ ደስ የሚል ነው በዛውም ልክ ብዙ ቦታ ሰላም የለም በተለያየ ምክነያት እነሱንም ማሰብ ያስፈልጋል ሀገራችን ቤተክርስቲያናችን ሰላም እንድትሆን ህዝም ሰላም እንዲያገኝ የተራበ እየተሰቃየ ያለ ህዝም አለ ፆም ፀሎት ምህላ ያስፈልጋል ነው ያለው መምህሩ እና የሱንም ሀሳብ በበጎ ማየትም መልካም ነው።
@AaBb-kr3bi
16 күн бұрын
@@Temiro.Mastemar ይቅር በሉኝ እኔ ደግሞ አሁን የተናገረ መስሎኝ ተናድጄበት ነበር ንግግሩ ልክ ቢሆንም አእላፋትዝማሬን መቃወም የለበትም ብዬ ማለት ነው
@teferiwoldegiorgis2941
15 күн бұрын
እኮ መምህር ፋንታሁን ቆየ ይህንን ሲያሳስብ! ዛሬም ቢሆን በመምህር ፋንታሁን ሀሳብ እስማማለሁ! ይህ ታይታ እና ጭፈራ የሚወድ ህዝብ ግን ዝማሬ እንጂ ጸሎት እና ስግደት ለባህሪው አይስማማውም! እርግጠኛ ነኝ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከተገኙት 75% ገላቸውን ሳይታጠቡ ራሳቸውን ሳያጸዱ ነው የተገኙት!! ወይኔ ቤተክርስቲያኔ እንደዚህ ህግ የሚጥስ ሁሉ ደፈሩሽ 😢😢😢
@teferiwoldegiorgis2941
15 күн бұрын
@@AaBb-kr3biኧረ እሱ ድሮ ገና ቡራዪ እና ወይ ብላ ማርያም ላይ ከደረሰብን በደልና ጭፍጨፋ ጀምሮ ነው መናገር የጀመረው! አሁን እንዳው ይህ የአዕላፋት ዝማሬ ወደ አዕላፍ ጸሎት ተቀይሮ ቢሆን ኖሮ ምን ያክል ዋጋ እንደሚኖረው አስበኸዋል?
@Temiro.Mastemar
15 күн бұрын
@@AaBb-kr3bi አንተ የመደገፍ መብት እንዳለህ ሌላውም የመቃወም 100% መብት እንዳለው አትዘንጋ
@The110303
16 күн бұрын
ዘመኑን ያልዋጀ ጊዜው የሀዘን መሆን ሲገባው ማደንዘዣ እንጂ ዝማሬ አይደለም ጥቁር በመልበሻችን ጊዜ እንደ ሰርገኛ ነጭ ለብሶ ጭፈራ
@Tsegayekiflu
16 күн бұрын
አንተ ጥቁር ለብሰኽ እየተንቀሳቀስክ ነው?
@The110303
16 күн бұрын
@Tsegayekiflu የኔ ብቻ ጥቁር መልበስ ለውጥ ያመጣል አንድ እጅ አያጨበጭብም የሚባለውን ሰምተኽዋል ሌላ ቢቀር አብሬ አልጨፍርም ዝማሬውም በዓል አከባበሩም ልክና መጠን አለው የብልጽግናው መንግስት ጭፍጨፋ ጎልቶ እንዳይታይ መሸፈኛ ሰው ነጭ ለብሶ በአደባባይ በሰላም በአል አክብሮ ይውላል ማሳባያ
@malattedrose
15 күн бұрын
@@Tsegayekiflu እንዴ ምን ነካህ ፤የፍክክር አረከው እኮ ፤ አኦርቶዶክስ የህብረት እንጂ የአንድ ግለስብ ህሳብ አይድርለችም ፤ በመሰረቱ ቤተክርስትያን ችግር ላይ በሆነች ግዜ የአባቶች ጥሪ ነው እንጂ የግለሰብ አይደልም ህሳብ መቅረቡን አትጥላው ፤፤ የሲኖዶሱ ግዜ ጥሪ ልክ እንደ ነነዊ ግዜ በለው የአባቶች ናቸው የጠሩት ፤ ፤የአላፋት ዝማሬውን በገና በአል መደረጉም ጥሩ ነው ለወጣቱ አልባሌ እርዳይሄድ ፤በመንፈሳዊ ህይወቱ በዝማሬ ትለመልማለች ፤፤ ግን ሌላ ወንድሞች ሃሳብ ሲያቀርቡ ፤ህሳባቸውን ወደ ዳር ከመግፋት ፤ ለበጎ ነው ፤ በሎ ማለፍ ይመረጣል፤፤የትቢት መልስ ከመስጠት ወይም እንደ ፕለቲከኛ ከመፎካከር ፤፤
@abelberhanu-qo2sd
15 күн бұрын
Mindnw mtaweraw wendm. Ere besmam be mink huneta wst eko nw le feteri mezemr yalebet.
@AhmedRabih-s9m
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮአደረሰን ስደት ጨርሰን ወደሀገራችን ስንገባ እንድናከብር ይርዳን❤❤❤
@ametemecheal8193
16 күн бұрын
መምህር ፋንታሁንን ዋቄ ትክክል ነው ወንድም ኹሉ ነገር ደስስስስ ካለ ህ ነገር አለው ጌታችን ሐዋርያት ወይንስ ጻድቃን ወይንስ ሰማእታት ???? ክርስትና ሾው ማሳያ የፈንጠዝያ አይደለችም ዝማሬ ቢኾን ወቅቶ አለው የአእላፋት ዝማሬ ለቅዱሳኑ ሰማያውያን ብቻ እና ብቻ ነው የትም እየተንዘላለዘሉ ንስሐ እንኳ መግባት ዳገት የኾነበት ህብረተሰ የአእላፋት ዝማሬ እያላችኹ """ የባስ ይህን ሕዝብ አታደንዝዙት""""
@BertukaBe
16 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ፀንታ ትኖራለች 🙏🙏🙏🥰🥰🥰💒💒💒👈
@Neww452
16 күн бұрын
አእላፋት ዘማሬ ደስ ይላል ግን ቤተክርስቲያን እውነት ነው ሰው ብዙም አልነበረም፡፡ በአል ከ እናት ጋር በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ መላው ቤተሰብህ ጋር
@Tsegayekiflu
16 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@FevenAyalew
16 күн бұрын
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ወንድማችን ስለ ሀሰተኛ አባቶች ነን ባዬች ሰው እስኪነቃ ማቅረብክን እንዳታቆም የአእላፋት ዝማሪ በጣም ደስ የሚል ይህንን ወጣት ከሱስ ከጭፈራ ከኮንሰርት ነው ያተረፈው ትንሽ ቅር ያለኝ ቤተክርስቲያን አድረው ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን የሚቀበሉት ወጣቶች ይቀንሳሉ እንጂ ምናለ በኖርኩኝ ብዬ ነው የተቆጨሁት
@Ayn-r3j
16 күн бұрын
የአእላፋት ዝማሬ የአብይን ገፅታ ይገነባል ማለትም በጦርነት ውስጥ ሆነን ሰላም ነን በማለት በአንድ ምላስ ሁለት ነገር መናገር ስለሆነ የመምህር ፋንታውንን ሀሳብ እንስማ መፀለይ ሲገባን ዝማሬ ሰዓቱ አይደለም ።ምክንያቱም የትግራይ ቅሬታ በአማራ ክልል እንዳይደገም እፈራለሁ ስለዚህ እባካችሁ እናስተውል እንደማመጥ
@mekedessenbete5967
15 күн бұрын
ትክክል ነው
@mekdesjaleta522
16 күн бұрын
ውድ ወንድሜ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱሰ ክርስቶስ የልደት በዓል ከነቤተሰብህ እና የሥራ ባልደረቦችህ አደረሰህ
@Tsegayekiflu
16 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@The110303
16 күн бұрын
ለቤተክርስቲያን መቃጠል ለካህናት እና ምእመናን መጨፍጨፍ ደንታ የለንም ለጨፍጫፊዎቻችንም ቀጥሉ እንደ ማለት ነው
@tiruberehantsegaye175
16 күн бұрын
እኔ ያልገባኝ የተዋህዶ ልጆች አብይ ኦርቶዶክሰን አፍረሼ እሰራታለሁ ብሎ ቤተክህነት ውሰጥ ያሉትን አባቶች መንጋውን እንዳይጠብቁ፣ በዘር፣ በጥቅም ይዞ ምእመን እየታረደ፣ እየተራበ፣ እየተሰደደ አእላፋት አባቶች ዝም ሲሉ። ዝማሬ በሚል ማዘናጊያ አብይ ካድሬዎቹን ተጠቃሞ ሲያደነዝዛችሁ ለምን፣ እንዴት ብላችሁ አጠይቁም? ክርሰትና ትግል ነው። በመዝሙር ሸፋን እያዘናጋችሁ፣ረሀብ፣ሰራ አጥነነቱ የኑሮ ውድነቱ ኧረ ሰንቱን እናንሳ። ህዝብን በረሀብ እየፈጀ ለእኩይ ተግባሩ ሽፋን ለመሰጠትና የአለም አቀፍ ማህበረሰብን ለማዘናጋት መዝሙር ደግሶ ሲጠራችሁ እሺ ብላችሁ ስትሳተፋ በሌላው ቦታ ህዝብ በረሀብ፣ ጦርነት እረገፈ መሆኑን ልብ ለማለት እንዴት አቃጣችሁ። ትግሉን ተቀላቅላችሁ ሀገርና ቤተክርስቲያን ነፃ እንዲወጡ የበኩላችሁን ድርሻ ካልተወጣችሁ ነገ አብይ እኔን ካላመለካችሁ አትኖሩም ሲላችሁ እምትሆኑትን ማየት ነው። Saint Paisios ጀግና ትውልድ ያሰፈልጋል ሲሉ በቤተክርሰትያ፣ ህዝብና ሀገር ላይ የሚመጣውን እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ሰለተረዱ ነው።
@atlabachewmoges1920
16 күн бұрын
ይህ ሚዲያ እየተበላሽ ነው። በፋንታሁን ዋቄ ላይ የተሰጠው፡ አስተያየት ተገቢ አይደለም :: ለእውነት ሳይሆን ለሆድ ማደር ስለሆነ በዚህ ሃቀኛ ግለሰብ ላይ ትችት ያውም አንተ መስጠት አትችልም :: አንተ መስቀል ይዚህ ፀልዩ ያልክ ሰው፡ ነህ። በአሁኑ ጊዜ እኛን አምላካችን አይሰማንም :: መጀመሪያ ይቅር እንዲለን ያለ ማቋረጥ ወደ እግዚአብሔር መጮህ አለብን : እልልታ ሳይሆን በለቅሶ ዘወትር መልስ እስከሚስጥ ድረስ ፈጣሪያችንን ማስቸገር አለብን :: አሁን የአዘን ጊዜ ነው ። ምን ተገኝቶ ነው ነጭስ የሚለበስው? ዘረኝነትን ቃል ከአፍህ በማውጣትህ ያሳዝናል :: ፋንታሁን ዋቄ ህሊና አለው :: አንተ ግን ህሊናህን መርምር። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@አዲስዓለምሰለሞን
16 күн бұрын
ለምን ማቅ ለብሰን እያለቀሰን ፣ እያዘንንና ንስሐ ገብተን ወደፈጣሪ ብሎም ወደ እናቱና ቅዱሳኑ አናለቅስም፣አናዝንም ነው የተባለው ። መቼም ሀገራችንና ቤተክርስቲያን ውስጥ የገባውን ዘረኝነትና ኦርቶዶክስያውያን እየታረዱ ወደ እግዚአብሔር ማልቀስ ይሻላል ነው የተባለው።ከመናገር በፊት ደውለኸ ለምን እንዲኸ አልኸ/አላችሁ ብለኸ ጠይቅ።
@asresbitew7105
15 күн бұрын
የቅድስት ድንግል ማሪያምን በእግዚአብሔር መመረጥና ልዩ ዕድለኛ ሰው መሆኗ የማያስደስተው አንድም ክርስቲያን የለም። የእግዚአብሔር ወልድ በእሷ ሠርፆ ሰው ሁኖ መወለዱ ዕፁብ ድንቅ የአምላክ ፈቃድ እና ውሳኔ ነው። ይኽም ለእኛ እንጂ ለእርሱ ቀላል ነው። ስለሆነም ነው በእንደዚያ ኹኔታ የተከናወነው።
@genethagos6789
16 күн бұрын
ልጅ ፀጋዬ እንኳን አደረሰህ ከፐሮቴስታንት የመጡ ሰዎች አስተያየት ሲጠየቁ አንድ ቀይ ልጅ ሲገልጽ ግን የልጆች ድምጽ ኃይለኛ በመሆኑ ምንም አልተሰማም እና ችግር አለበት ማለትም መቃወም ሳይሆን መስማት አልተቻለም ነዉ።
@asmerakitchen7501
15 күн бұрын
መልካም በዓል 🙏ወንድሜ ጸጋየ የ ጆሲ ምስክርነት ብለህ ያመጣሀው ጥሩ ነበር ግን የድምጽ ጥራት የለውም ለመስማት በጣም ተቸግረን ነበር የሚሰማው የህጻን ልጅ ለቅሶና ጫጫታ ነው ።እቤት ህ አይደለህም ይገባኛል ግን እሱ ፓርት ጥሩ አልነበረም
@Tsegayekiflu
15 күн бұрын
ደግሜ ለቅቄዋለሁኝ
@The110303
16 күн бұрын
ለቤተክርስቲያን መቃጠል ለካህናት እና ምእመናን መጨፍጨፍ ለጨፍጫፊዎቻችን ማበረታቻ ቀጥሉ ማለት ነው
@tewodrosnegussie8180
16 күн бұрын
የጼንጤ ምስክርነት ምን ሊሆነን ነው አቦ 😡 ከሌላ መንፈስ የሆነ ሲመሰክርልህ ገስፀህ ሂድ ጥፋ ነው እምትለው መሰከረልኝ ብለህ አታወራም !
@GeminiOneStar
15 күн бұрын
እላፋት ዝሜሬ ምንም ምንም እንከን የማይወጣለት ትልቅ ሰማያዊ ብርሃን የሚታይበት የሚያኮራ ዝግጅት ነዉ። ክብር ለዓለም ንጉሥ መድኃኒዓለም ይሁን። ሰይጣን ወሬኛዉ እረፍት የለዉም።
@alemTilahun-k4f
16 күн бұрын
ጥሩ ነበር እናመሰግናለን❤እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@eyarusgatechewwajo2612
16 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen Enkane aderscho lamalew batesebeke ezame lategaghete hulu
@اياداسبر-ت5ذ
16 күн бұрын
Enquan adereseh kenemelaw betesebhe ❤️❤️❤️❤️ yamet sew yebelen 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
@fekaduneka
15 күн бұрын
አዕላፋት ዝማሬ ከጠንካራ ጎኑ ደካማና አደገኛ ጎኑ ይጎላል በሃገራችን ውስጥ ያለውን ረሃብ ስደት ሞት በተለይም የህዝበ ተዋህዶ በማንነታቸው እየተለዩ መገደላቸውን ገዳማዊያን እገዳማቸው ድረስ ተኪዶ የደረሰባቸውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ የገዳማትን መውደም ወዘተ ለመሸፈን ከአለፈው ዓመት በዕቅድ ተይዞ የሚሠራ የመንግሥትንና የቤተክህነቶችን ሰዎች ገጽታ መገንቢያ ፕሮግራም ነው ያውም ነጭ ተለብሶ በይዞታዋ በመስቀል አደባባይ በጃንሜዳ እንዳታከብር መከልከሏን ተቀብለው ልደቱን በቤቱ የምትል ግን ውስጠ ወይራ የሆነች አደንዛዥ መልዕክት የያዘ ፕሮግራም ነው ግን ዲያቆን ሄኖክ የቫቲካኑ ፓፓው ጋ ለምን ሄደ
@S-G.19
16 күн бұрын
Enkwan abro adressen ! Enat behiwot eyalech endih eyehedu meteyek yemiyasmesegen new! Tabarek abo!
@Tsegayekiflu
16 күн бұрын
አመሰኛለሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@aemi576
16 күн бұрын
Yes, Fantahun egzihabher ysth
@TiumelisanAbebaw
16 күн бұрын
እመ ተናገርኩ ጽድቀ ሰብአ ዛቲ ዓለም ይጸልዑኒ : ወከመ ኢየንብብ ሐሰተ ኩነኔ ዚአከ ያፈርሃኒ፡ ወእምኩሉሰ አርምሞ ይኄይስ ወይሤኒ።
@setteamenedo6397
15 күн бұрын
ትዝታው ፡ ጥሩ ፡ ነወ ፡ ያለው ፡ አስተያየት ፡ ሁለትነገር ፡ አጭሮብኛል ፡ አንደኛው ፡ ይህ ፡ ዝግጅት ፡ የመናፍቃን ፡ ሴራ ፡ እንዳለበት ፡ ፀናፅል ፡ የለበትምና ፡ የኢትዮጵያ ፡ መለያ ፡ ማህሌቱ ፡ አልታየበትም ና ፡ የኢትዮጵያ ፡ ባንዲራ ፡ የለበሰ ፡ አላየንምና ፡ ሁለተኛ ፡ ወንድማችን ፡ ትዝታው ፡ መልካም ፡ ሰው ፡ ቢያገኝ ፡ ለመመለስ ፡ ልቡ ፡ ቀና ፡ ነው ፡ ክፋት ፡ የለውም ፡ እልክ ፡ ብቻ ፡ ከሲኦል ፡ ፡ የማይተናነስ ፡ እምነት ፡ ውስጥ ፡ እንደከተተወ ፡ ሁላችን ፡ በደለኞች ፡ ስለሆነ ፡ በይቅርባይነት ፡ እናቅርበው
@tadelenegash9128
16 күн бұрын
ቤተክርስቲያናችን ከጥንት ጀምሮ በውስጥ ሆነ በውጪ ሃይሎች ፈተና ያልሆኑበት ጊዜ የለም ለማንኛውም በጥመት ስሟን ለማጠልሸት ለሚሞክሩት ምላሽ ለመስጠት ከመጠመድ ይልቅ በፆም እና ፀሎት ተወስነን ንስሃ እየገባን ስለሰላም እና ፍቅር እንስበክ በቃችሁ ይበለን
@FekaduGirma-r3i
16 күн бұрын
We should give important answers for protestant
@haregteferi5645
16 күн бұрын
Telate diablose afroale! Ye Aelafate zemare tekenawnuale yiketilalem ❤
@raheltamrat8190
16 күн бұрын
እስኪ ለሄኖክ ንገርልኝ ስለሚረገጠዉ መስቀለ ስለሚታረዱት ካህናት እስተላልፍልን ንገርልን በልን ለምን ከብልፅግና ጋር አብሮ የመሰራዉ እሱ ስለሆነ ሲቀጥል ለገና ቤተክርስቲያ ቅዳሴ አስቀድሰን ነዉ ዋዜማዉን ተካፈለን አሁን የሔን ምን ይሉታል ከስርአት ወጪ ማሽቃበት ስትወዱ መሬት እየተንቀጠቀጠ ማቅ መልበስ ይሻላልደግሞ ሴቶቹ ሊፒስትካቸዉ ምንድነዉ ኸረ ሊቃዉንቶች ወዴት ነዉ ያላቹት
@tersite858
12 күн бұрын
ሔኖክማ አይናገርም የእንጀራ ገመዱ ይዘጋል
@Meseret-j5t
14 күн бұрын
አስተውል መጨረሻላይ የሰጠኽው አስተያየት ልክ አይደለም ሰውየውንም ብሔራቸው ምን እንደሆነ እያወክ አትሳሳት ቤተ ክርስቲያ ያራሷ ይሆነ ሥርዓት አላት ባጭሩ በዚሕ ሰዓት በሓዘንና በእንባ እንዲሁም በንስሀ በተሰበረ ልብ ተበርክካ ምህላ የምታውጅበት ወቅት ነበር
@FekaduGirma-r3i
16 күн бұрын
I am happy when you are with your family.
@GeminiOneStar
15 күн бұрын
የአላፋት ዝማሬ ዓላማዉ ኦኮ ወጣቲን ከብክነት ለማዳን ነዉ። ከፕሮግራሙ በኋላ ለ ሌት ስድስት ሰዓት ቅዳሴዉን እንዳካፈል ወደቤት እንዳይሄድ ተነግሯል።
@solomongessesse5854
16 күн бұрын
አይ ክርስትያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ ይቺን ቅድስት አገር አንድ የሚያደርጋት አጥታ በዘር እና በቋንቋ ዝቃጭ አስተሳሰብ ውስጥ ተዘፍቃ በጦርነት፣ በችጋር እና በመፈናቀል አዙሪት ውስጥ ከመኖር ብላችሁ ዩጋንዳ ትሰደዱ!? ወይ አገሬ ኢትዮጵያ! እግዚአብሔር ይማርሽ!!!
@tekaligntamrat7568
16 күн бұрын
ከቤተክርስቲያ ሥርዓት ውጪ የሆነ ሥርዓት አልበኝነትን ማበረታታት አርቲስቶችን እዩ ብለህ ስታስተዋውቅ ነበር በቤተክርስቲያን ዓይን ተራ ምዕመን ናቸው አጉል ልወደድ ባይነት ማሽቀበጥ ነው ትኩረትህ መሆን ያለበት ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓትን የጠበቀ ለክርስቶስ የሚገባ በረከት ምህረት የሚያሰጠን ምስጋና ቀረበ የሚለው ነው ሊያስጨንቅህ የሚገባው አጉል ሆያሆዬ የትም አያደርስም ሥርዓት አልበኝነትን አታበረታቱ።
@Tsegayekiflu
16 күн бұрын
በቤ/ክ ተገኝቶ መዘመር ስርዓት አልበኝነት ሆነ እንዴ? አርቲስቶቻችን በቤ/ክ ተገኝተው መዘመራቸው ለምን አስከፋኽ? ሰዉ ወደ ቤ/ክ ሲመለስ ደስ የማይለው አንድ አካል ብቻ ነው
@atlabachewmoges1920
16 күн бұрын
@@Tsegayekiflu ነነዊ ነነዊ ነነዌ ነነዌ !!! -~-~
@BetelhemGirma-dd2sr
16 күн бұрын
Betikikil chigiru gin yegna hizib hule wedenefesebet new
@Tsegayekiflu
16 күн бұрын
@@atlabachewmoges1920 ነነዌ ምን ሆነች?
@SamiLondon
16 күн бұрын
Amen (3)❤❤❤
@yeshitamrat4405
16 күн бұрын
ጆሲ ቤንጤ ነው እንዴት እንደሚያምር ብትልም አሰመሳይ ነው እጀህን ከኦርቶዶክሰ እጀህን ምላሰህን አንሳ ሰለራሰህ ጴንጤ ብቻ ነው የሚመለከትህ አንተ ያምራል ብትል ለቲክቶክ ብር ነው ብዙ የራሰዋ አማኞች አሉ አንተ ልትመሰክር አትችልም ከመናፍቃን ጋር ህብረት የለንም
@MatiMan-ty4qt
16 күн бұрын
በፍቅር እና ትክክለኛውን በማስተማር ማሳመን ይቻላል አንተ ግን መናፍቅ ትመስለኛለህ ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@aemi576
16 күн бұрын
Bezmare mknyat sew kidase sahed kere ygermal yetu new yemibeltew ?
@yyfff4809
16 күн бұрын
እኔ ምኑም ደሰ አይለኝ ቤተክርሰትያን መከራላይ ሑና እነሱ ይዘምራሉ ንሰሐ ግቡ ማለት አይሻልም ሕዝቡን የአዕላፍ ዝማሬ እያሉ ያደነዝዛሉ ለሑሉም ግዜ አለው የትኛውን ድል ተጎናጽፈን ነው የምዘምረው በዘረ እያተባላን እደቁራ ልባችን ጠቁሮ በየሚድያው እየተስዳደብን ጧፍ አብርተን ነጭ ለብሰን ሰለዘመርን ክርስቶሰ አይደሰትም
@The110303
16 күн бұрын
ሚዲያዎችም ህዝቡ እንዳያዝን ለቤተክርስቲያን እንዳይቆም ይሄንን ጭፈራ እየተቀባበላችሁ ምእመኑን አደንዝዙት
@Tsegayekiflu
16 күн бұрын
እስከ አሁን እያዘንክ ነው? ዘምረኽ ምንም አታውቅም እስከ አሁን?
@hailatdam5604
16 күн бұрын
ወንድሜ ስራዎችህን ሀሉ እከታተላቸዋለው መመልከትና መመርመር ያለብኝን በተለይ ከዘመኑና ከወቅታዊ ጉዳይ ጋር የተያያዙትን። "እርኩሰት በተቀደሰው ስፍራ ቆሟል፤ የእርኩሰ እርኩሰትም በኢኦተሃ እና በዓለም የኦተሃ ቤ/ክ እና አገልጋዮች እና ምእመናን ላይ ተፈጽሟል። /በ7ቱም አሃጉር ፦በ7ቱም አብያተ ክርስትያናት ተፈጽሟል።/ እኔ ከዚህ አንጻር ነው የአእላፋት ዝማሬ ዘመኑን እና ወቅቱን ያልዋጀ ነው የምለው !!!
@tenulozameba7266
16 күн бұрын
Ere men honeh new gen bezi serahe manen lemasedeset new gen tekawemon demo baltebalbet awed .Mecham lalayhe wesenku
@frehiwotbulto2046
15 күн бұрын
አገራችን ወደትንሳኤ እየሄደች ለምን ጥቁር ልብስ የምንለብሰው ነጭ ነው እንጂ ጥቁር የምትመኙ እናንተን ጌታ ጥቁር ያልብሳችሁ በሉልን
@malattedrose
15 күн бұрын
መምህር ፍንታሁን ቢናገሩም ቤተክርስትያን ከደረሰባት ችግር እና ከሞቱ ካህናት እና ዳቆናት ፤የቆሎ ተማሪ ከሚታረዱ ህፃናንት አንጽስር ነው ፤ ህሳባቸው ቤተክርስትያን ከመንግስት ቀኝ ገዛት እንድትወጣ እና በራሳ እንድትቆም ነው ፤ ለቤተክርስትያን በማሰብ ነው ፤፤ግን የዛሬ አመት የትናገሩትን ፤ ለዩቱብ ሽቅውላ መጠቀም እና የሳቸውን ህሳብ ማጥላላት ትክክል አይደለም ፤ በግና ብቻ ዘምሮ መሄድ በቂ አይደልም በተክርስትያን ምህላ እና ፀሎት ያስፈልጋታል ፤ ሴጣን የሚረታው በፆም በፅሎት በምህላ ነው ፤የቀደሞ አባቶች ፤ ሚስጥራዊ መሳርያቸው ይህ ነው ፤፤
@tsegazenebe2379
16 күн бұрын
ፀግሽ ስለጆሲ ከጩኸት በቀርበቀር ምንም መልክቱ አይሰማም ኤዲት ሳታረግ ነው የላከው ??
@muluworkbesha5406
15 күн бұрын
Betekiristiyan yalechibetin yematawuk ke Jupiter new yemetahewu??? Memihir fantaye yetenagerutin koriteh akiribeh tseb lemachar Egziabher yikir yibelih. Memihir egir sir kuch bileh temar. Mikochachihu gize yimetal.😭😭😭
@samsonkebede8385
16 күн бұрын
መምህር፡ፋንታሁን፡ዋቄ፡ትክክል፡ነው።ሁላችሁም፡የሚመጣውን፡ታዩታላቹህ።የሚነቃ፡ካለ፡ካሁኑ፡ይንቃ።ምዕመኑን፡ከቤተ፡መቅደሱ፣ከቅዳሴው፣ከማሕሌቱ፡የሚነጥል፡አካሄድ፡ነው።ሚስጥር፡ያለውን፡ሰንደቃችንን አረንጓዴ፣ቢጫ፣ቀይን፡ከትውልዱ፡የማስጣል፡ኘሮጀክት፡ነው።ንቁ!!!!!!
@somemeash-ot8yy
16 күн бұрын
Enqon adrsehi wendimachin. ..... Zimari wekitun yaltebek nw bezih sehat yemnalekisibet mihila miyazibet neber dehina Ergha binor. Betekirstiyan Ena Ager mekera west nw yalut.
@Tsegayekiflu
16 күн бұрын
ለገና ጊዜ ነው ማልቀሱ ትዝ የሚለን ወይስ ለምን ተዘጋጀ ነው? ጦርነቱ ከጀመረ ስንት ግዜው ነው? ለምን አውደምህረት ላይ ስለሚደረገው ዝማሬ አትቃወሙም ታዲያ? ለምን ጥምቀት ሲወጣ አትቃወሙም? አሁን ለምን ፅ አላችሁ?
@somemeash-ot8yy
16 күн бұрын
@Tsegayekiflu enimlehi ye Betekirstiyan yewkitu angebgabi guday..... Zimari nw wey?
@Tsegayekiflu
15 күн бұрын
አለመዘመርስ መፍትሔ ይሆናል?
@somemeash-ot8yy
15 күн бұрын
@Tsegayekiflu mezemeris meftihi nw wey? Show bicha
@firaolmilkessa333
16 күн бұрын
ahun lay qidmiya mihila new yemiyasfeligew.
@tekaligntamrat7568
16 күн бұрын
በሴቶቹ ሲገርመኝ የወዶቹ የከንፈር መቀባት እኔ ድሮ የማውቀው ባር ሌዲዎች ከማህበሩ አኗኗር ያፈነገጡ እዚያ ላይ አስተያየት ሳትሰጥ ፕሮሞት ያደረከው ነው የመሰለኝ
@Tsegayekiflu
16 күн бұрын
ጌታ ስለምን አይንህ ምቀኛ ሆነችህ አለ
@MmmTyty
16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️✝️💒✝️💒❤️✝️👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒✝️💒🙏🙏
@atlabachewmoges1920
16 күн бұрын
ምን ማለትህ ነው ? ይመስለኛል ብለህ የዘር ን አባዜ ከአንተ አፍ በመውጣቱ ያሣዝናል ። ችግር ይታይብሃል ፀልይበት ።
@Fekadu-wh5nl
16 күн бұрын
ምንድነው የሕፃናት ድምጽ ነው የሚሰማው።
@biniamtafesse
16 күн бұрын
Kagizawi studio Dire Dawa nw. Sildimtsu tirat yikirta entyklan
@mekonnenkassa1976
16 күн бұрын
ይሄ ያለፈ ነው የዛሬ አይደለም ሲቀጥል አንተም እራስክን መርምር ከሳሽ ሰይጣን ነው የሆነውን የሚሆነውን ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚደረገውን የማናውቅ ይመስልካል አትሳሳት ለመክሰስ እኔ ንጹህ መሆን አለብኝ መጀመሪያ አለዛ መመጻደቅ ነው ስለዚ ፍርድን ለእግዚአብሔር ነው መስጠት እሱ ጊዜ አለው ማህሪ ነው ይቅር ባይ ነው ለኔ እና አንተን እንደታገሰን እነሱንም ይታገሳል ስለዚ ጊዜህን በዚ ባታጠፋ
@Tsegayekiflu
15 күн бұрын
ለራስ ገብቶኻል የጻፍከው?
@Meskerem-oz5oh
16 күн бұрын
Ye ewunet rational sewu nek. Tebarek ! lemen Egziebiheren tamesegenalachehu bilo... egni tadiya ... bicha Egziabiher lebona yestachewu!yestene!
@AndualemGetachewu-o2x
16 күн бұрын
አእላፋት ዝማሬ በጣም ደስ ይላል። በዚሁ ከቀጠላችሁ ወደናንተ ለመጉረፍ ዝግጁ ነን።፣ ነገር ግን ለፍጡር ዘምሩ ያላችሁ እለት ነገር ተበላሸ። በጭራሽ ለአምላኬ በዘመርኩበት አንደበት ለፍጡር አልዘምርም፣።
@zerihunodda2202
15 күн бұрын
መምህር ተብዬው ለምን ፀበል አትሄድም??? ለምን ጌታ በመዝሙር ተመሰገነ???ቤተክርስተ ቲያንን ጠለፋችሁ ለፖለተካ አላማ መስፈፀሚያ በተደጋጋሚ ሞከረችሁ እኮ!! አልሠራም::: ቤተክርስቲያንን ለቀቅ አድርገህ÷ሳይገባህ መምህር ተብለህ ላጭህን ከምታዝረከርክ እንዲያው ፀበል በትሞክር???😜
@selinaendale5803
15 күн бұрын
መምህር ፈንታ ሞዐ ተዋህዶ ብላችሁ ከነ ወንደሰን ጋር የጀመራችሁት እንቅስቃሴ እንዳሰባችሁት ስላልሆነ ዶ/ር መንደሰንም ስለታሰረ አንተም ወዲያው ሸሸህ😂 እንቅስቃሴአችሁ ሁሉ ውሃ በላው። ስለዚህ ሌላ ትውልድ ማንቋሸሽ የሚሰራን መተቸት ጀመርክ😂😂😂😂
@teferiwoldegiorgis2941
15 күн бұрын
አንተ ዶማ "መምህር ፋንታሁን ለምን እንደዚህ አይነት ተቃውሞ እንዳነሱ ባላውቅም" ነው ያልከው? ለነገሩ አዎ አታውቅም፡ ምክንያቱም ማሰብ የሚችል አዕምሮና Analyze የሚያደርግ ብቃት የለህም! መምህር ፋንታሁንኮ ለምን ተዘመረ አላለም አለ እንዴ? ደግመህ ስማው እስኪ፡፡ መቅደም ያለባቸውን እናስቀድም አለ እንጂ፡ የሆንክ ጫታም!! መምህር ፋንታሁን ትክክል ነው! ቆየኮ ይህንን ሲናገር፡ እነዚ ታይታ የሚወዱ ኦርቶዶክሳውያን መስማት ባይፈልጉም እኛ ግን እንሰማዋለን!! የዘፈን እና የጭፈራ ጥማት ያለበት ሁሉ ንስሀ ሳይገባና ሳይጾም ሳይጸልይ ተሰብስቦ ቢዘምር ጥቅም የለውም! በአዕላፍ ጸሎት ነበር ትርጉም ያለው! እግዚኦ ቢሉ ቢያለቅሱ ኖሮ ነበር ወደ ክርስቶስ የሚደርሰው! ክርስቶስኮ ሰው አይደለም ቲፎዞ ሳይሆን የተሰበረ ልብ ነው የሚያየው፡ ምን ነካችሁ? ኧረ ተዉ ኧረ ተዉ?!!!
@fassilassefa625
16 күн бұрын
አእላፋት ዝማሬን ሊምፒስቲክ የሚቀባም ወንድ ይሳተፋል ወይ ? ኧረ እባካችሁ ወዴት እየሄድን ነው ? አርቲስቶቹም ለሾው ነው የመጡት ፤ ይሄ መታወቅ አለበት።
@Tsegayekiflu
16 күн бұрын
ቢጨፍሩ ይሻላል ወይስ እስከነ ድክመታቸው ይምጡ?
@tsionture429
16 күн бұрын
የኛ ሰው እኮ በጣም ከባድ ነው እንከን ይፈልጋል😡
@fassilassefa625
16 күн бұрын
@@tsionture429 ይቅርታ እንከን መፈለጌ ሳይሆን የተሰማኝን ነው የገለፅኩት። ሀሳቤ አስከፍቷችሁ ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
@tebeyenderes4447
13 күн бұрын
እባክህ ዝም በል እንዴ በጌታ ልደት የምን ጥቁር ልቡሰ ነው አላበዛሀውም
@mekedessenbete5967
15 күн бұрын
የሄ ልጅ ቀለም ተቀብቶነው?
@Tsegayekiflu
15 күн бұрын
Filter ነው ቲክቶክ ላይ ያለ
@MesfinMekonen-m8q
16 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ድሬዳዋ እረ ውሸት ተው አሁን ዝንብ የለም ግንቦት አይደለም ።ለማንኛውም በአላፍ ዝማሬ ምክንያት ይሔው ሰውን በዝማሬ ብለው አድክመውት ቅዳሴ ላይ የተገኘው ጥቂት ሰዉ ነው።እኔ እምለው ከዚህ በፊት በነበጋሻውና በነትዝታውም ጊዜ ጥቂት ሰዎች እረ እነኚ ሰዎች ተው ሲባል ልክ እደዛሬዉ እደ አእላፋት ዝማሬ የሔው አባቶች ተገኝተው ነበር ምናንም ይባል ነበር ግን ያው መጨረሻውን አየነው አሁንም ያው ነው የሚሆነው አንተ አቅራቢው ሰዉ ከአሜሪካን ሲመጡ እዚህ ያሉት ግን ያልመጡ አሉ ትላለህ አዎ መብታቸው ነው ፈጣሪ ሰለገለፀላቸዉ በተመሠረተው ላይ የሚመሠርተውን የሚለውን ታዉቃለህ?በተረፈ ለሽቀላ ሳይሆን ለሐይማኖት የምትቆረቆር ከሆነ ዋናው የአእላፍ አዘጋጁን ለምን ቫቲካን ፖፖቹ ጋር ሔድክ በለውና ከፍተሐ ነገሥት ጋር አያያዝና መልስ አምጣልን? በተረ ጃደረባ ማለት በሁለት ይከፈላል አንዱ እዉነተኛው ጃደረባ ባኮስ በረከቱ ይደርብንና ሑለተኛዉ ጃደረባ ስልብ ማለት ነው። የተፈለገውም የተሰለበ ወጣት መፍጠር ማለት ነው የታል በበአሉ ላይ ባዲራ ከብዙ በጢቂቷ?
@Tsegayekiflu
15 күн бұрын
በማታውቀው ነገር ላይ አስተያየት ባለነስጠት ራስህን ጥውብቅ 🙏
@dengelmaryam2508
15 күн бұрын
@@MesfinMekonen-m8q esti ante askedesehale
@S-G.19
16 күн бұрын
Telat bicha new Le Egzeabeher Misganam sidereg yimekena yemincherecher. Mezmurem eko tselot new lemenan new. Lehonewum lalhonewum Egzeabeheren mamesgen tegebi new.
@hiruttefera5621
15 күн бұрын
ከንቱ ውዳሰ
@اياداسبر-ت5ذ
16 күн бұрын
Memehre wake yemibalut hule tekawmo yastelale 🤔🤔🤔
@atlabachewmoges1920
16 күн бұрын
ለአንተ ብቻ ነው የሚያስጠላው ። እባክህ ፀለይበት ።
@The110303
16 күн бұрын
ለቤተክርስቲያን መቃጠል ለካህናት እና ምእመናን መጨፍጨፍ ደንታ የለንም ለጨፍጫፊዎቻችንም ቀጥሉ እንደ ማለት ነው
@አዲስዓለምሰለሞን
16 күн бұрын
ለምን ማቅ ለብሰን እያለቀሰን ፣ እያዘንንና ንስሐ ገብተን ወደፈጣሪ ብሎም ወደ እናቱና ቅዱሳኑ አናለቅስም፣አናዝንም ነው የተባለው ። መቼም ሀገራችንና ቤተክርስቲያን ውስጥ የገባውን ዘረኝነትና ኦርቶዶክስያውያን እየታረዱ ወደ እግዚአብሔር ማልቀስ ይሻላል ነው የተባለው።ከመናገር በፊት ደውለኸ ለምን እንዲኸ አልኸ/አላችሁ ብለኸ ጠይቅ።
@አዲስዓለምሰለሞን
16 күн бұрын
ለምን ማቅ ለብሰን እያለቀሰን ፣ እያዘንንና ንስሐ ገብተን ወደፈጣሪ ብሎም ወደ እናቱና ቅዱሳኑ አናለቅስም፣አናዝንም ነው የተባለው ። መቼም ሀገራችንና ቤተክርስቲያን ውስጥ የገባውን ዘረኝነትና ኦርቶዶክስያውያን እየታረዱ ወደ እግዚአብሔር ማልቀስ ይሻላል ነው የተባለው።ከመናገር በፊት ደውለኸ ለምን እንዲኸ አልኸ/አላችሁ ብለኸ ጠይቅ።
1:07:13
💥👉[አታስመስሉ ቲክቶከሮች ስሙ]🔴👉በመምህር ብርሃኑ አድማስ
ጊዜ ቲዩብ gize tube
Рет қаралды 24 М.
16:06
Ethiopia - በአማራና ኦሮሚያ አስደንጋጩ ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን ያስደሰተው የትራምፕ ሹመት፣ የዲላው ዩኒቨርሲቲ ውዝግብ፣ 40 ሰዎች የገደለው አደጋ
Feta Daily News
Рет қаралды 18 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
ጭራሽ አስገዳጅ የውትድርና አፈሳ?!➙ የሻዕቢያ ወኪሎች የሤራ ሰንሰለት ይፈተሻል !
Addis Minch // አዲስ ምንጭ
Рет қаралды 257
14:29
#ሙስሊሙ ለመምህር ያቀረበው ጥያቄ | የእርስዎን ትምህርት አያለሁ |መምህር ፋንታሁን ይቅርታ ጠየቁ | Memeher Fantahun
ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Рет қаралды 14 М.
27:02
ዓለም ሁሉ ያስደነቀው ሚልዮኖች የተመለከቱት አስደናቂው ቪድዮ| Ethiopian Orthodox Mezmur@kidanmedia27
Kidan Media ኪዳን ሚዲያ
Рет қаралды 300 М.
28:58
በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ከመፈጠሩ በፊት ዶክተር ወዳጄነህ ህዝቡን እንደዚህ ብሎ ነበር! Eger Media, doctor wedajenh
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 271 М.
1:35:05
bermel Georgis 24 አመት በፖስተርነት ክርስቶስ በየት እንዳለ አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 78 М.
1:16:26
bermel Georgis በጥምቀት መቅሰፍት ይመጣል በዚሁ ስርዓት ከቀጠላቹ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 122 М.
1:46:10
♦️የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰው የአባታችን ትምህርት || ገና ብዙዎች ይመለሳሉ || አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 473 М.
1:03:42
አሜሪካ ተቀሰፈች😭የመቅሰፍቱ ምንጮች/እኛም ይሄን ካላደረግን‼️ ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ
መንክር ሚዲያ-Menker Media
Рет қаралды 13 М.
2:09:50
አለም የተደመመበት የአዕላፋት ዝማሬ
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 113 М.
1:00:16
አለም ትናወጣለች እሳቱም ይቀጥላል ተጠንቀቁ ለ3 ጳጳሳት መልዕክት አለኝ ! #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 122 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН