KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የበገና መዝሙር ሙሉ አልበም ዲ/ን አቤል ተስፋዬ
1:02:23
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
7:42
“Don’t stop the chances.”
00:44
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
የበገና መዝሙር ዲ/ን አቤል ተስፋዬ ላንዴ እስከወዲያኛዉ ግጥም መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ቴዎድሮስ በለጠ ዜማ ዲ/ን ዘላለም ታከለ (ዘጎላ)
Рет қаралды 144,395
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 55 М.
Abel Begena
Күн бұрын
Пікірлер: 267
@Tigist22
8 ай бұрын
ደጋግሜ ብሰመው አልጠግበው አልኩኝ አቤቱ ጌታሆይ አይነ ልቦናየን አብራልኝና በምስጋና ላገልግልህ
@netsanetmergia4778
8 ай бұрын
Amen yehulachininim Ayine libona yabralin.
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@antenehdmek9292
7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@MaHi-mg5nm
18 күн бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘ዝማሬዎችህ በጣም ድንቅ ናቸው 🙏🙏የማይጠገቡ መንፈሲን ነው የሚያድሱት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏q
@tuio2898
13 күн бұрын
በእውነት ቃል የለኝም ብቻ መንፈሴ ሐሴት አድርጋ በውስጤ ሰላም ሰፍኖ በሐሴት ነው ያዳመጡኩት መነሻ መታደል ነው የሂወት ቃልን ያሰማልን ቸሩ መድሐኒአለም ፀጋውን ያብዛልህ ወየይኔ መታደል🙏💚💙💙💙💙
@abelbegena
13 күн бұрын
አሜን የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን
@nunuabate1667
13 күн бұрын
@@abelbegenaአሜን አሜን አሜን የኔ ሰው አክባሪ ትትናህን አይቶ ነው አባቴ ይህንን የመሰለድምፅ የሰጠህ ከዚ በላይ የምታገለግልበትን እዴሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ 🙏💙💚
@astro.ab7068
8 ай бұрын
This is a Master Piece 👏 ራሴን እንዳይ ያደረገኝ መዝሙር
@rahelsime6257
8 ай бұрын
በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ምን አይነት ድንቅ ግጥም፣ ድንቅ ዜማ ፣ ድንቅ በገና አደራደር፣ ድንቅ ድምፅ ነው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጣቹ። ወንድማችን አቤል ዝማሬዎችህ ሁሉም ድንቅ ናቸው ሰውን ወደ ንስሀ እና ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ይመራሉ። በርቱልን። ብዙ እንጠብቃለን። ጸጋውን ያብዛላቹ።
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@elroitube27
8 ай бұрын
ላንዴ እስከ ወዲያኛው ያንን ሰው ባረገኝ ያችንም ሴት በሆንኩ ላልወጣ ገብቼ ላልመለስ በሔድኩ ምነው እርሱን በሆንኩ ያን የቀኝ ወንበዴ እመስለው ላንድ ቀን ባየው በመንገዴ ለመስረቅ አይደለም ንብረት ለመቀማት አልያም ለመዝረፍ ህይወትን ለማጥፋት በዚያ መንገድማ ከእርሱ ብበልጥ እንጂ መች ከርሱ አንስና እኔን ታውቀኝ የለ የወንበዴ አለቃ የኃጢያተኞች ዋና አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ መምህር
@wengellealemu5054
8 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ዝማሬ ❤ ጌታ ፀጋውን ለኛ ጥቅም ሲል ያብዛልህ 🙏🏻 ለገጣሚውም ጥበብን ያጎናፅፈው። በእውነት ፀሎት ነው የሁላችንም ህይወት የሚዳስስ ፀሎት።
@antenehdmek9292
8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@chalacheweshetie8248
8 ай бұрын
በገና ትክክለኛ የመንፈስ ቅዱስ ዜማ መሳሪያ እንደሆን በአንተ እና በአባቶቻችን አየሁ...ውስጤን፣ ሰላሜን የሚሰጠኝ ሁኖ አግኝቸዋለሁ።
@hlinazeleke8827
4 ай бұрын
የእግዚዓብሔር የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው፤ ለዘማሪ ወንድማችን የተሰጠው ስጦታ እጅግ ይገርማል!! የአገልግሎት እድሜክ ያርዝምልን🙏🙏🙏❤❤❤
@ZewduAnagaw
8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የብገና ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን 🙏🤲❤🤲❤🤲❤🙏
@tuio2898
13 күн бұрын
እድሜ ጤናውን አብዝ ይስጥልኝ ዘመኑን ጭንቅ ብሎኝ ይህው በገናዬን እያደመጥኩ ማርያምን እባዬ ይፈሳል የምወደውን ወድሜንሂዳር ሰላሳ ማታ ነው ያጣውት አመቱ ሲደርስ ልቤ ሰላም አጣ ፈራሁ ድንገት ስለሆነ እስካሁን አላመኑኩም ገብረ ፃዲቅ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስበቡት ነብስ ይማር እያላችሁ🙏😭😭😭
@Akotet1
8 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ግሩም መልእክት እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏻
@Deaconzelalemtakele
8 ай бұрын
ግሩም ነው አቤሌ.! ተባረክ ወንድሜ !
@abelbegena
8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@meta9756
2 ай бұрын
ደጋግግሜአዳመጥኩት እማይሰለች መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
@senaitgebremedhin7460
8 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር ወንድማችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@በደስታ
8 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏 ጎልጎታ ቀራንዬ እለተ አርብ ተዘከረ ነ እንደ ፍያታዊ ዜማ።።።።።።።።። ዝማሬ መልአከት ያሰመልን 🙏🙏🙏
@medheneliyas8726
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን::
@KidmealemTadele
8 ай бұрын
ውብ ጥልቅ ግጥም ውብ ስል ድምፅ ነፍስን የሚያሸፍት መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@adanemedhanit2851
8 ай бұрын
በዝማሬህ ነፍሴ እያረሰረስክ አይኖቼ ውስጥ አደክ!🙏🙏🙏 አሜን አሁንም ማደግህ በሁሉ ይገለጥ🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን። ከአውደ ምህረቱ አንጣህ🤲🤲🙏
@ምንጊዜምተመስገን
8 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ወዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ወንድማችን የልበ አምላክ የቅዱስ ዳዊትን ሀብትና ጸጋ በረከት ያድልኽ !በዕድሜ በጤና በቤቱ ያጽናልን ያቆይልን ይጠብቅልን 💙✝️💜
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@YasminYodet-uj4jx
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤❤❤
@deaconmelakuberihun
8 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልኝ መምህሬ🥰🥰🥰🥰
@mekdistube
8 ай бұрын
ገጣሚ ዘማሪው አቀናባሪ ግሩም ነው ብዙ ጊዜ አዳመጥኩት አቤት ሲጣፋጥ መምህር አቤላ እናመሰግናለን❤❤❤
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@milenamehari2256
8 ай бұрын
አንድ ቀን እንደዚ ልብ የሚነካ እንድዘምር ፈጣሪ እባክህን ለዚ ፀጋ አብቃኝ!!!! ዝማሬ መላእክት አሰማልን!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ፀጋዉን ለዘላለም ይስጥሕ ፈጣሪ ድንቅ የሆነ ጥበብ ነው የሰጠህ!! 🙏🏽🙏🏽
@ዘማሪዲንተስፋዬሺገማየሚካ
8 ай бұрын
በስመአብ ምን አይነት ዝማሬ ዉበቱ ሁለመና በደስታ የሚያላብስ በምድር ሆና ሰማይን የሚወስድ ጥኡም ዝማሬ በጣም ዉብ መልእክቱ እጅግ የተለየ ደስ የሚል እመብርሀን በምልጃዋ ትጠብቅህ አቤል
@meseretbezabih5433
8 ай бұрын
መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ ከልብ እናመሰግናለን
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@mahlethargwoin2607
8 ай бұрын
ለዘመሩት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤ ለገጠሙትም ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@ሄለንቃል
8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ቀኑን ሙሉ ስሰማው ዋልኩኝ መንፈስ ያድሳል እባክህ አባቴ ከቤትህ አታውጣኝ ድንቅ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ❤🙏
@helinaabebe5223
8 ай бұрын
ምናለ እኔን ላንተ ብቻ እንዲያድር ልቤን ብታበራ 😢😢😢😢😢😢
@gizeethiopia3845
8 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን ወንድሜ ቃላት አጣሁ ላአተ የተጨነቀን ያዘነን ልብ ያጽናናል ዝማሬዎች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልክ አባቴ ❤🍃🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐💐💐💐💐🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@truwrkdefaru5434
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ነፍስን የማርስርስ እፁብ ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን💞🙏💞⛪💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@temesgenbantie2905
8 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ዳዊት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡ውዱ መምህራችን” ምድራችን በበገና ዝማሬ ከጭንቀቷ እድትፈወስ ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን የሠሎሞንን ጥበብ የቅዱሳን አምላክ አድሎ በእድሜ በጤና ያኑርልን፡፡
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@ማርያምእምነ2791
8 ай бұрын
ለገጣሚው ቃለ ሕይወት ያሰማልን እጅግ ጥልቅ ግጥም ነው!💞🙏 ለዘማሪውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selamrita
7 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤሎ ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይጠገብ መዝሙር ሁሌም እግዚአብሔር ያኑርህ።
@amahaselase1856
7 ай бұрын
የመጀመሪያ ቀን ስሰማው ለመጨረስ አቅም አጣሁ ልቤን ሰበረው ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ
@Msaemibit
8 ай бұрын
የመንፈስ ቅድስ መዝሙር ስሰማው ልቤ እርፍ 😢 🌹🕊
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@WarkiWarki-u2q
8 ай бұрын
ልብን የሚነካ የምመስጥ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
@chalacheweshetie8248
8 ай бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህራን...እኔ በአንተ የተነሳ ሙሉ ዓመቱን ሁሉ በገና ነው የምሰማው..እግዚአብሔር ቢፈቅድ በእጆችህ እማራለሁ ። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፣ ለአንተ የሁለጊዜ መሻቴ ነው መምህር።
@FasikaSileshi-xp1oe
8 ай бұрын
በእውነቱ ድነቅ ጥበብ መምህር ዝማሪ መላእክት ያሰማል የስንቱ የእኔ መሰል ጠማማ ህይወት እደተቃና።
@fikir1627
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ አቤል ። ነብስ የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@ሳርቤትቲዩብ
8 ай бұрын
በእውነት የሕይወት ቃል የሆነውን ያሰማህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን 😢😢😢😢 ድንቅ ነው የሁልጊዜ መፅናኛ መማፀኛ ይሆነናል
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@higtug6
8 ай бұрын
በስላሴ ቃልም የለኝ 😭😭 እራሴን እዳይ አደረገኝ
@amaamm7487
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@Genetyosef-c7d
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@tsigerdaagezawe
8 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መ/ር😢🙏
@agerejagiso7984
8 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋ ላይ ፀጋ ጨማምሮ ይስጥህ ተባረክ ወንድማችን ብዙ ዝማረዎችን ካንተ እንጠብቃለን 🙏
@TsionKonjo
8 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን መላእክት ዝማሬ ያሰማህ መምህር
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
8 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
8 ай бұрын
ሰብስክራብ እንዲያደርጉ እናነሳለን የለን ለመስጠት አቅማችን ይህ ነው ማጋራትማ የወዴታ ግዴታ ነው በርቱ እናንተም
@AlemnshAyalew-nu8td
8 ай бұрын
ከተለቀቀ እስካሁን ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረኩ በጆሮ ብቻ አይደለም በልብ የሚደመጥ መዝሙር (ጸሎት) ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@mistregirma8881
8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከቅዱስ ዳዊት በረከት ያድልክ ጸጋውን ያብዛልክ🙏
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@ayenalmgetahun9708
8 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያስማልን ነብስን የሚያለመልም የበገና መዝሙር እኔስ መቼ ይሆን እንዲህ ፈጣርዬን የማመስግነው በእኔ ሀጥያተየሙ አንደበት😢😢
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@FekaduMelkie
8 ай бұрын
መምህር ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።መንግሥተ ሰማያት ያውርስልኝ። እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅ።በሞገስ በጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን ።
@abelbegena
8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ፍቄ
@asterteklearegay9938
8 ай бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን!!
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@hanatefara5751
8 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@abebetemesgen5895
8 ай бұрын
እንኳንስ አጥንትን እሚያለመልም ርቱዕ አንደበት ተሰጥቷችሁና ልባችንን በዝማሬ ረትታችሁት! በገናውን መደርደር እምትችሉ እህት ወንድሞቻችን ምን ያህል እድለኞች ናችሁ!! በዜማና ግጥሙ በዝማሬውም ለምታገለግሉ ሁሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ኑሩልን።
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@alemaztube
8 ай бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መምህር በቤቱ ያፅናክ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አይለይክ ❤❤❤
@eyobmolla4404
8 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህር ድንቅ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@hailiyekifle8117
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. ያገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን
@ORTHO2119
7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን
@MogesAbebe-dp1ux
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢ኣምላኬ ሆይ ልቦናዬ ኣንተ ብቻ እንድያይ ኣብራልኝ 3ቀን ሙሉ ነዉ ያዳመጠኩት በስመኣብ 😢
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@rediyalew
7 ай бұрын
እጹብ ድንቅ ዝማሬ ተባረክ
@higtug6
8 ай бұрын
እጅግ ግሩም ዝማሬ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
@YeMaryam492
8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 😢😢😢እኔን ታውቀኝ የለ ስንቴ እንዳቆሰልኩህ 😢😢ወየውልኝ ለኔ 😢የአብርሃም አምላክ ለንስሀ ቁርባን ያብቃን አሜን
@Tis9632
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእዉንት ልብን ሰርስሮ የሚገባ ጥዑም ዝማሬ😢😢😢😢😢😢
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ልብን ያሳርፋል
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@sarahmariam7987
8 ай бұрын
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክቱን ዝማሬ ያሠማልን!
@bayoushmekuria2897
8 ай бұрын
ለሁለቱም መምህሮቻችን (ለገጣሚውም ለዘማሪውም) ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ElizabethAddisu
8 ай бұрын
በመዳኒ ዓለም ስንቴ መላልሼ እንዳምጥኩት ዝማሬ ምልእክትን ያሰምልን😇😍🙏🏻 በእውነት ዳ/ን አቤል ተባረክልን!
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@helinaabebe5223
8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምን እላለሁ አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ላንዴ ላልመለስ እስከወዲያኛው ላልወጣ ገብቼ ላልመለስ በሄድኩ።ይህስ የሁሌ ምኞቴ ነው እንደ ቅዱስ ጸውሎስ እንደ ዘማዊትዋ እንደዚያ ወንበዴ ፍጹም ተቀይሬ ፍቅርህ ገንዘብ አርጎኝ ላልመለስ በሄድኩ።
@abrhammekuant2319
8 ай бұрын
ዋው ግሩም ዝማሬ ነው በርታ❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bekeleteddy5154
8 ай бұрын
_እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ ወንድማችን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ አሜን_🤝🌹 በእውነት ለወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🌷🕊️😢😢😢
@mulubelay3831
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬዎችን መንፈስን ያድሳል ❤
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@ABIGAIL12562
8 ай бұрын
እእግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ :ዝማሬ መልኣክት የስምዓልና
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@bayushtube7706
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ነፍስን እሚያረሰርስ መንፈስን የሚያስደስት 😢😢😢😭😭😭
@BetelhemGirma-d3f
8 ай бұрын
Zemenh bebetu ylk Wendmachin🙏🙏🙏
@danielyosef4951
8 ай бұрын
❤አሜን❤ አሜን ❤አሜን❤ ዝማሬ❤መአሜንዝማሬመልአክትያሰማልን❤ዕድሜዌን❤ያርዝምልን❤❤❤
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር አቤት ዝማሬ 😢😢😢😢😢
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@sebleabebe400
8 ай бұрын
😢😢😢😢ምን ብየ ልፃፍ ይብላኝ ለኔ 😢😢ለረከስኩት ለአደፍኩ እሱን ላሳዘንኩ
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@meazahaileysus2318
8 ай бұрын
ከበገና መዝሙር ውጭ እንዳላዳምጥ አድርገህኛል 🙏
@aklil_zesolomon
8 ай бұрын
ያንን ሰው ባረገኝ ያቺንም ሴት በሆንኩ ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mt-tube21
8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@simeneshtesfaye2013
8 ай бұрын
ጥዑም ዝማሬ ወንድሜ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ አምላከ አበው
@gdihdjbj4728
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን የሰማልን👏👏👏💚😘
@wubetebelayworkie5767
8 ай бұрын
Leabde eskwedyagawe 😢 amen ,abetu geta hoye sente akiselkuhe 😢😢😢yekere belge ftage eseratene 😢 aye zende ewedalkue 🤲🏽🤲🏽🤲🏽👆🏽👆🏽👆🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽😭
@Aiyda2023
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማክ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይክ አሜን መልካም የአብይ ፆም ይሁንልን
@africabeyene6795
8 ай бұрын
እንዲህ ሲሆን ጥሩ ነዉ ዉስጥን የሚያነጋግር ወደ አምላክ የሚያስጠጋ ወደ ንስሃ የሚጠራ መዝሙር ።ዝማሬ መላእክትን በረከተ ሰማዕታትን ይስጥልን
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@Absera_19
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እንወድሃለን ወንድማችን መልካም ፆምን ለመላው ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን እመኛለሁ ❤❤❤
@shaamsusdinshaamsusdin3866
8 ай бұрын
ፀጋው ያብዛልክ ግሩም የንሥሀ መዝሙር❤❤
@christinastube1667
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🥰🥰
@Rakb553
8 ай бұрын
😢 በእውነት ጣእመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን ወንድማችን 🙏🙏❤
@Abreham21birte-jg8sv
8 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እስቀከመጨረሻው ያጽናልን
@Setna1312
8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተባረኩ።
@LiyaLiyu-s5z
8 ай бұрын
እውነት ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ ❤❤❤❤❤❤♥❤♥♥♥♥♥♥♥♥♥🥰🥰
@girumasrat7576
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤላ የቅዱስ ዳዊት በረከተ ጸጋን ያልብስህ።
@salamrita2646
8 ай бұрын
ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤
@genetberihun-h4d
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእዉነት ፀጋ በረኩቱን ያብዛላችሁ በቤቱ ያኑራችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@bizumahery1015
8 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@Cghh-d7x
8 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@13EmeyeEthiopia21
8 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን! ትክክለኛ ግጥሙ ወንጌል፣ ዜማው ያሬዳዊ ፣ በገናው የዳዊት ስርዓት ነው። ይብለን ነው እንደህ ነው መዝሙር መዝሙር ፀሎት ነው መዝሙር ምስጋና ነው መዝሙር ወንጌል ነው። ብርቱልን! ለእኛም ለሰሚዎቹ ማሰወተዋልና ጥበብን ያድለን!
@abelbegena
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
@Ayu_tube
8 ай бұрын
ዝማሬ ደዊትን ያሰማልን የበገና መዝሙር መንፈስን ነው የሚያድሰው መስታወት ነው ራስን ያሳያል
1:02:23
የበገና መዝሙር ሙሉ አልበም ዲ/ን አቤል ተስፋዬ
Abel Begena
Рет қаралды 134 М.
7:42
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 17 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 40 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 131 МЛН
9:25
የበገና መዝሙር ያንተ ይሁን ምርጫዬ መምህር አቤል ተስፋዬ
Abel Begena
Рет қаралды 132 М.
24:22
🔴 ለሕማማት የተመረጡ የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ የንስሓ መዝሙራት ስብስብ Part 2 @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 561 М.
7:49
🛑 አዲስ ዝማሬ "በአባቴ ቤት" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur Babate bet Zemari D Zelalem Takele (Zegola)
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Рет қаралды 100 М.
34:49
Ethiopia - የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ቁጥር 1 ንስሃ አልበም ዝማሬዎች like mezemran yilma no.1 mezmur album
Yilma Hailu
Рет қаралды 191 М.
7:27
ደግፊኝ ልቁም አግዢኝ ማርያም || በዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ "ነይ ሶልያና" አዲስ የእመቤታችን መዝሙር || ሊደመጥ የሚገባው (ney solyana )
Abba Heylemelekot yhays Tube አባ ኃይለ መለኮት ይኄይስ ቲዩብ
Рет қаралды 4,1 МЛН
8:17
አዲስ አመት “መረጥኩ ያንተን መንገድ” መምህር ዲ/ን አቤል ተስፋዬ
Abel Begena
Рет қаралды 62 М.
15:12
''ታብሷል እንባዬ'' የዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ(አልረሳውም ያንን እለት) አዲስ መዝሙር || Akiyamos tube muluken kebede
Akiyamos አኪያሞስ
Рет қаралды 913 М.
5:46
ወዳንቺ የመጣው | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
Janderebaw Media
Рет қаралды 535 М.
14:50
“ ክብሬ ነው ክብረህን መናገሬ “ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ በአየር ጤና ብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን
ፍኖት ሚዲያ
Рет қаралды 32 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН