Рет қаралды 10,492
የበጎች እርባታ በጣም አሰፈላጊ ነው
በተለይ የበጎች ወተት ለሰው ልጅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው በውሰጡም ለሰው ለጤናና ለአይምሮ ,ለአካል ብቃት ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው
1,የበለፀጉ ሚንራሎቹ ውሰጥ
A,ባይታሚን mmineral D
B, ባይታሚን ,MINERAL C
C, ባይታሚን ,M8NERAL B1
D, ባይታሚን ,MINERAL B6
E, ባይታሚን ,MINERAL B12
F, ባይታሚን , MINERAL E
የተፈጥሮን ውበት በከፍተኛ ሁኔታ የበጎችን ወተት መጠጠት ይጠብቃል
በጎችን ከሚያጠቁ
1 ,sheep pox ( የበጎች ፈንጣጣ )
2,lamp skin ( ሰወችንም የሚያጠቃ በባይረሰ የሚመጣ በሸታ ነው
3, ORF (sore mouthe infection contagious erthyma is common diaseas in the world
4, R.V.F IS acute viral disease of sheep ,goat ,cattel and human
5, ort virus is member of the parapo virus family
የበጎች በሸታ በዋነኝነት በክትባት የምንከላከላቸው ውሰጥ በዋነኝነት
bacteria diasaseas
black leg
brucellosis
braxy
caseous lympha
contagious caprine
calamydiosis
salmonellosis
toxoplasmosis
እነዚህና ሌሎችም የበጎች በሸታ ቢኖሩም ከበረታን ከተከታተልን በጣም ውጤታማ እንሆናለን
ክትባቶችን ማሰከተብ
የውሰጥና የውጭ ጥገኛ (parasitology sarcoptic mange
ringworm ወዘተ