ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅

  Рет қаралды 601,054

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 925
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
መፍጫው www.amazon.com/dp/B07P78SVJ4/ref=cm_sw_r_awdo_EWGRGAER9PCFV53NGG92 መቁያው www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q dehydrator amzn.to/3txrn6F 12 ኪሎ የሽሮ እህል 2 ኪሎ በርበሬ ብዙ ፍሬ የሌለው እርጥብ ቅመም 6 ኪሎ ነጭ ሽንኩርት 1 ኪሎ ቀይ ሽንኩርት 1 ኪሎ ዝንጅብል ግማሽ እስር ቤዝል (የበሶ ብላ ቅጠል) ደረቅ ቅመም አብሽ 1 የሾርባ ማንኪያ ከግማሽ ድንብላል 1 የሾርባ ማንኪያ ከግማሽ ኮረሪማ1 ኩባያ ነጭ አዝሙድ 1 ብርጭቆ ከግማሽ ጨው 2 ኩባያ ትንሽ ጥምዝ ከሙን ሩብ ብርጭቆ
@Hailu918
@Hailu918 2 жыл бұрын
እሺ ፡ እግዜር ያክብርልኝ።
@letlovelead5024
@letlovelead5024 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ በሶብላ ዘሩ ካለሸ አሁን ዝሪው ይበቅላል
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ለምንድነዉ ምክንያት ካለሽ መጀመሪያ አጥበሽ ያቆላሽዉ ቆልተሽ ነዉ ያጠብሽዉ ዉሀ ሳይነከዉ ከተፈጨ በጣም ጠንካራ ነው በቀላሉ አይፈጭም ። ነገር ግን ከተቆላ በኋላና በፊት መሆኑ ምን ልዩነት አለዉ ካለዉ።
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 2 жыл бұрын
Where did You get your ወንፌት ሁሌ እምትጠቀሚባቸው the straw strainers?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
@@letlovelead5024 እሽ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾❤️
@meseretkumela565
@meseretkumela565 Жыл бұрын
ይሄ ሞያ ብቻ ሳይሆን ስጦታ ነው!!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት
@hayemiethio2723
@hayemiethio2723 2 жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያ እውነትም እናት ብቻ አይገልፅሽም በጣም ድንቅ ነሽ በቃ ቃል የለኝም በእውነት አዘገጃጀትሽ ልዩ ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ቤቴ ጎራ በይ
@mentaabebe6283
@mentaabebe6283 2 жыл бұрын
የእቃሽ ፅዳት የአገላለፅ ለዛ ትህትና የኔ ሙሉ ሴት እጅሽ ይባረክ ❤️
@letlovelead5024
@letlovelead5024 2 жыл бұрын
በውጪው አለም የኢትዮጵያን ምግብ ማዘጋጀት ትልቅ ወኔ ና ጊዜ ይጠይቃል ። በተለይ ሽታው። ይህን ሁሉ ተቋቁመሽ በማዘጋጀትሽ ትደነቂያለሽ። በተለይ የጥንቱን አዘገጃጀት ዘይቤውን ሳትለቂ በማየቴ አንቺን ብቻ ሳይሆን እናትሽን ፤ማመስገን እፈልጋለሁ። እግዚአብሔር አንቺንና ቤትሽን ይባርክ!
@genettesfa9418
@genettesfa9418 2 жыл бұрын
ወይ ሽታው አገራችን ላይ በሩቅ ይጣራ ነበር እዚህ ቤቱ አያስገባም እጅግ በጣም ከባድ ነው ግን ከውጭ መሥራት ይቻላል በግል መኖሪያ ቤት ለሚኖር ሰው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 2 жыл бұрын
ይሄን ያህል መድከምስ በዛ ላይ ሀገራችን ላይ ተሰርቶ መምጣት የሚችለውን ነገር መድከሙ አስፈላጊም አይመስለኝም ደግሞ እዚህ ዩትይቡ ላይ አዲስና ቀላል ነገር ለመማር እንጂ ህይወትን ከሀገራችን ይበልጥ የሚያከብድ ነገር አየር በማያስገባና በማያሰስወጣ ቤት ውስጥ እንዲህ መልፋቱ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል
@Ethiopian-5313
@Ethiopian-5313 2 жыл бұрын
@@frehiwotwoldyohanes4467 የኔ እህት ለኔ ይህ ይቀለኛል ምናልባት አንች ማስመጣቱ ይቀልሽ ይሆናል ይህ ሞያ ማሳያም ነው ሀገር ቤት ያሉም ይከተሉኛል የሚቀልሽን መንገድ መምረጥ ነው እኔ ደስ እያለኝ ነው የምሰራው ስመገበውም እንደዛው
@forgivebeforeyoupray6053
@forgivebeforeyoupray6053 2 жыл бұрын
@@frehiwotwoldyohanes4467 why not just watch it and say thank you. You choose Best for you but not for others. She did it because she is able. You don’t know anything if she has ventilation in her house. Please don’t discourage people.
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
ፅዳትሽ አሰራርሽ ኣወራርሽ ሁሉ ነገርሽ አንደኛ ነዉ በርቺ የኔ ቅመም 👏👏❤️❤️❤️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏 ❤
@hassenoumer1672
@hassenoumer1672 2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 good job
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 2 жыл бұрын
Sabscrayeb arguje
@terytill3652
@terytill3652 Жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 sis if there more than one subscribe I will do 1000 times 🤣🤣🤣🤣I love you
@ethiopielemma27
@ethiopielemma27 Жыл бұрын
እናት ተባረኪ! አነጋርሽ ስርዕት ያለው አሰራርሽ ጽዱ ሁላችንንም የምታኮሪ ነሽ። ይሄን የምለው ያቀረብሽው የሽሮ አዘገጃጀት ሞያና ጽዳት እንደሚፈርግ ያስተምራል።
@tedwon4942
@tedwon4942 2 жыл бұрын
እናት የእናቶቻችንን ሲዋርድ ስዋረድ የመጣ ሙያና የማእድ ቤት እቃዎች ጊዜው በሰጠን ቴክኔሎጂ አሳድገሽ/upgrade አድርገሽና አሳምረሽ ምግብ ሠርተሽ ማስተማር እጅግ በጣም ከፍ ያለ እውቀትና ተሠጥዖ ነው!!! ዕግዚዓብሔር ብርታቱን ይሥጥሽ ኑሪልን!!!
@cecet745
@cecet745 2 жыл бұрын
እራስን እንደመቻል የመሰለ ነገር የለም:: አገር ቤት እህል አዘጋጁልኝ ብሎ ሰውን ከማስቸገር ሳምንትም ቢወስድ እራስ ተቸግሮ እንደዚህ ማዘጋጀት ጥሩ ነው!! Thank you for sharing Enatyeee!!!🙏🙏🙏👍🏼👍🏼👍🏼💕
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 жыл бұрын
ችግሩ ንፁህ ሰርተው አይልኩም የራስ ቤተሰብ ወላጆች ካልሆኑ ዘንድሮ የሚያሳምም ምግብ ያልሆነ ነው የሚጨማምሩት
@yared7699
@yared7699 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ሴት እጅሽ ይባረክ።
@Selamawit79
@Selamawit79 2 ай бұрын
Yeah btam
@Selamawit79
@Selamawit79 2 ай бұрын
Show as the keke or ater name or snbra ?
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ እኔ የጥንቱንም ዘመናዊዉንም ማጥናት የምወድ እናት ነኝ ግን የልቤን ስለ ሞላሽልኝ እንዴት ወደድኩሽ መሰለሽ ከስራ እስከ ቤት ዕዳትትሽ ምንም አይወጣልሽ ጌታ እግዚአብሔር አሁንም ቅንነትሽን ያብዛልሽ በረጅም እድሜ ባረኩሽ !!!!!!
@reflection9636
@reflection9636 2 жыл бұрын
Waw I am impressed that you have studied skills our mothers had and modified it to this environment. Makes me appreciate what our mothers had to go through to prepare shero. Makes the dish more. Remember complaining if they prepared shero. This makes the dish special considering the amount of effort that goes in it. Thanks for the patience it took to do the vedio. Bless you, you are beautiful.
@Luna23official
@Luna23official 2 жыл бұрын
ወይ ቀላል ??? ሥራው ብዙ ነው በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ለመሥራት ሞራሉ እና ጊዜው ላለው ሰው ግን በዝርዝር በሚገባ መልኩ ነው ያሳየሽው እጅሽ ይባረክ
@diresmd
@diresmd 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ ባለሙያ ነሽ። እናትሽ ወልደዋል እጅሽ ይባረክ። እንኳን ውጭ ሀገር ኢትዮጵያም እንደዚህ የሚያዘጋጅ የሚኖር አይመስለኝም። ኑሮውም ሰውን ተስፍ ስላስቆረጠው። የሽሮ አድናቂ ስለሆንኩ ሽሮውን ሳስበው ምራቅ ያስውጣል። ሰርተሽ ብንቀምሰው ብዬ ጠብቄ ነበር። ወኔውን ፣ጥንካሬውን እና እንደዚህ ጥንቅቅ ያለውን ሙያሽን ያስተማረሽ ቤተሰብ የተባረከ ይሁን። እንችም እንደዚህ ያስተማርሽበትን ፀጋውን ያብዛልሽ።
@yeshitadesta2632
@yeshitadesta2632 9 ай бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ።ከንፅህናሽ ስነስርአትሽ ይደንቃል።ለተመልካችሽ ክብር ብለሽ ሁለትና ሶስት ቪድዮ የሚሆን በአንድ ቀን ታያለሽ።ጉልበትሽ ይባረክ።
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
Dear Enat, I have been watching your whole video with great pateint. It is really a great idea. You are well organised and a real "Mechanised"! woman. God knows where you collect all those gagets, as well as well designed containers and bambu baskets. You must have done a lot of reserch to achive this. I have seen other similar video by the person called "Rediet" just a few days ago, on that channel the woman did not do roasting as you have done, it was just row but yours is well cooked and roasted. I think you mentioned that you are also doing the "berbere" (chilli) as well. That is really a wonderful idea. You are our hero. Bravo! Gobeze! and thank you for showing us your great skills.
@nardoslamesgin2571
@nardoslamesgin2571 7 ай бұрын
እናት ኢትዮጵያ እጅሽ ይባረክ። አንች ባሳየሽን መሰረት ለመጀመሪያ ጊዜ ሽሮ አዘጋጅቼ ጣዕሙ ዋው። የምር በጣም ልዩ ነው። እና ሲበዛ አመሰግንሻለሁ ቆንጅዬ❤❤። ከቻልሽ የአንድ ፈረሱላ በርበሬ አዘገጃጀት ብታሳይን በጣም ደስ ይለኛል።
@bareehadesta2162
@bareehadesta2162 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል እህታችን እግዚአብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 9 ай бұрын
እጅግ ነው የማደንቅሽ እጅሽ ይባረክ እጅግየተረጋጋሽ ሴት ነሽ ይህን ሽሮ በልቼ የምጠግበው አይመስለኝም ይሄን እንኳን አገር ቤት ስሄድ ነው የማዘጋጀው❤
@orthodoxtewahido4853
@orthodoxtewahido4853 2 жыл бұрын
Wow..that's a lot of work sister. I admire your patience. Many of us don't try this outside of Ethiopia. I'm really impressed!! Gobez balemuya! Berchi!
@elizabethzamanuel6245
@elizabethzamanuel6245 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሸ በእውነት ባለሙያ ነሸ ለብዙ ሰው ትምሕርት ሰለምትሰጪ አምላኸ ያብዛልሸ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው እውነትም እናት ይህን ሁሉ ትግስት ካለ እናት ማን ይችላል በጣም ጎበዝ ነሽ የቡና መቁያው በጣም ምርጥ ነው ሊንኩን በማኖርሽ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖
@amsaleyigezu3398
@amsaleyigezu3398 8 ай бұрын
ሰላም እናት በጣም ሰድናቂሽ ነኝ ከአንቺ ብዙ ትምህርት ነዉ የተመሸርኩት በጣም ባለሙያና ትሁት ሴት ነሽ ብዙ የኪችን እቃዎችን አንቺን አይቼ ገዝቻለሁ በጣም የተረጋጋሽ ሰዉ ነሽ ቨርቺ በጣም አመሰግንሻለሁ አደንቅሻለሁም እግዚአብሔር ኑሮሽን ይባርክልሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እናትዬ እንኩአን በሰላም መጣሽ ዛሬም እንደሁሌውም በጣም የሚያስደንቅ ስራ ንው ያሳየሽን :: የኪችን እቃዎችሽ ጽዳትሽ አረ ስንቱ ሁሉም ነገር አንደኛ ንሽ እላለሁ:: 👍🏽🙏🏽🙌🏽👏🏽💐❤️ 👍🏽
@fasikameshesha8744
@fasikameshesha8744 2 жыл бұрын
Keep doing good job I am proud of you
@menberebekele2374
@menberebekele2374 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ እቃዎችሁ ሁሉ ያምራሉ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@እሙአብደሸኩረ-ሐ2ኈ
@እሙአብደሸኩረ-ሐ2ኈ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስየሚል አዘገጃጀት ነው 😍😍
@andinetgezahegn5372
@andinetgezahegn5372 2 жыл бұрын
እናት እንኳን ደህና መጣሽ የሁሉም ሰው ሙያ ይለያያል ካንቺ የበለጠ ባላውቅም አብሹና ድንብላሉ በዝቷል እና ደሞ ቀረፋ ቅርንፉድ እና ገውዠ ወይም በተለምዶ የውጭ ኮረሪማ የሚባለዉን አልተጠቀምሽም እነዚህ ቅመሞች ደሞ ለሽሮ በጣም አስፈላጊ ናቸው ብየ አምናለው ከአሁን በፊት ያዘጋጀሽውን ሽሮ አይቼ አዘጋጅቼ ነበር እና በጣም ቆንጆ ሽሮ ነው የሆነልኝ እና በጣም አመሰግናለሁ ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ አወ ሞያ እንደቤቱ ይለያያል ግን እኔ የማቀው ወይም የተማርኩት ይህን የሽሮ አዘገጃጀትና ቅመም ነው ያልሻቸው ቅመሞች እናቴ አታስገባም ያስተማረችኝም እንዲሁ ነው መጠኖቹም አልበዙም ልኬታው ነው የኔ ሽሮ የቀመሰው ሁሉ ነው የሚወደው ሪሲፒውንም ለቀመሱት አጋራለሁ እናም ያንችን ሞያ አከብራለሁ ግን መጨመርም መቀነስም አልፈልግም ከልጅነቴ ጀምሮ ሲዘጋጅ የማቀው እንዲህ ነው መሰረታዊ ለሽሮ እርጥቦቹ ናቸው ለምሳሌ ነጭ ሽንኩርት🥰
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እናትዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ትእግስትሽ የሚደነቅ ነው ለተመልካች 33:36, ግን ምን ያክል እንደለፈፎፋሽበት መገመት አያቅትም በጣም አድካሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ👏👏💕💕💐💐💐 በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ሀንዮ አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️ በጣም ረጅም ሰአት አልፎ ቀናትን ነው የፈጀው እህቴ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 ትክክል ነሽ በሰአታት የሚሰራ አይደለም እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤🌷
@rahelw4920
@rahelw4920 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣሽ ባለፈው ጥያቄ ነበረኝና ፅፌልሽም ነበር ስለ መፍጫው ማሽን ለማንኛውም መፍጫውን ማድረቂያውንም ገዝቼ በርበሬውን ለማዘጋጀት እየተቀራረብኩ ነው አንቺን ካየሁ በኅላ አሁን ደግሞ ሽሮን ሰራሽልን እንዴት ደስ እንዳለኝ አትጠይቂኝ እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ እመቤት ሁሉ ነገርሽ ይባረክ ቃላትም የለኝም::
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም ይቅርታ ብዙ አስተያየት ስለሚፃፍ አላየሁትም ነበር ደስ ይላል መፍጫውን እያሳረፍሽ ፍጭበት እንዳይበላሽ🙏🏾❤️
@sindu9361
@sindu9361 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከውው ልብ ያላት ሴት ቀርቶ ወንዶች ይስሩታል
@seadashawl5632
@seadashawl5632 2 жыл бұрын
አቤት ፅዳት አቤት ሙያ ያስገርማል በጣም ትግስተኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@zufeele807
@zufeele807 2 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይባርክልሽ ድምፅሽ ትዕግስትሽ ሙያሽ ከመልካም ቤተሰብ እንደመጣሽ ታስታዊቃለሽ ተባረኪልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ መቁያውን የት ገዛሽው ስሙ ማን ይባላል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️ Amazon ሊንኩ Comment መጀመሪያ ላይ አስቀምጫለሁ
@yigebashalkassa2077
@yigebashalkassa2077 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስራርሽ የቴክንዬሎጂ እድገትን ያማከለ በመሆኑ ትልቅ ነገር ነው ።ልመክርሽ የምፈልገው ለንጽሕና የምትጠቀሚባቸው ኬሚካሎች ላንችም ሆነ ለቤተሰቦችሽ አደገኛ መሆናቸውን ነው።
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም በጣም በጣም ባለሙያና ጎበዝ 100%
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
አቤት ትግስትሽ እጅግ ገራሚ ባለ ሞያ ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ እጆችሽን ክፉ አይንካቸው ።በጣም ነው የምወድሽ በርች ቆንጆ
@meskeremkidanemariam88
@meskeremkidanemariam88 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን ።ሽሮውን የምትቆይበትን መሳሪያ እንዴት ማግኘት እንችላለን ?በጣም ጥሩ እቃ ነው።
@elsa7399
@elsa7399 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ደስ ስትይ እኔ ካንቺ አይቼ በርበሬ ደልዤ አዘጋጅቼ ግን በርበሬው እንደ ኢትዮጵያ አይደለም አያቃጥልም ውሃ ውሃ ይላል ከሌላ በርበሬ ጋር አድርጌ ወጥ ስሰራበት በስመ አብ በጣም ነው የሚጣፍጠው በጣም ነው የማመሰግንሽ♥♥♥♥♥
@fisehamisganaw424
@fisehamisganaw424 2 жыл бұрын
wow , Mostly Ethiopian food preparation does not have recipe , but you are doing an exemplary way of preparation to keep consistency of taste for our lovely food recipe. Your kitchen hygiene and sanitation also very nice. Thank you very much .
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 2 жыл бұрын
Sab tababeruje
@lilyfekade0230
@lilyfekade0230 Жыл бұрын
እናት ሞያ እንዴት ነሽ ምነው ጠፋሽ በጣም የምግብ አሰራርሽን በጣም እወደዋለሁ ባጠቃላይ አቀረባበሽን ትህትናሽን የድምፅሽን ጨዋነት አከብራለሁ በሰላም እንደሆነ እመኛለሁ ።God bless .
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
ዋዉ አንቺን አለመድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ👌👌👌👌👌👍👍👍👌
@aregyehussen2573
@aregyehussen2573 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ከነጥንቃቄው ከነንጽህናሽ እጅሽይባረክ የሴቶች ቁንጮብዬሻለሁ እናመሰግናለን🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@meseretathens
@meseretathens 2 жыл бұрын
በጣም የምትደነቂ ባለሞያ ነሽ ቻናልሽን ስላገኘሁት i'm lucky 🥰 Thank you so much❤❤❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
🙏🏾❤️
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
እንዴት ኑሽ እናት በሰላም ነው እንደዚህ የጠፋሽው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በጣም ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነሽ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ ነሽ
@Ethio22
@Ethio22 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼ጒበዝ በርች👍👍👍👍
@eletderash
@eletderash Ай бұрын
ጌታ ይባርክሸ በእውነት ባለሙያ ነሸ ለብዙ ሰው ትምሕርት ሰለምትሰጪ ጌታ ያብዛልሸ❤❤❤❤❤🙏
@emmasethiopiankitchen
@emmasethiopiankitchen 2 жыл бұрын
This is just amazing! I appreciated your diligence and creativity. You are the best! Thank you!!!
@ethiopia8852
@ethiopia8852 2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ .በጣም ጥሩ ገለፃና አሰራር ነው. አብሹ የበዛ ይመስለኛል በበኩሌ አብሽ ሽሮ ውሰጥ ሲገባ አላየሁም ከሆነም ትንሽ ይሁን. አንድ ከአገር ቤት የተላከ ሽሮ እንዴት እንደሚመር አትጠይቂኝ አብሽ ሳያበዙበት አልቀረም. እንዳልሽው ግን ለራሳችን በሚስማማን መንገድ ማዘጋጀት እንችላለን. እግዚአብሔር ይስጥልን እንኩዋን ደህና መጣሽ
@IteractionsNet
@IteractionsNet 2 жыл бұрын
You are a blessing to the world! May god bless you with more knoledge, skills e.c.t.😍😍😍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Amen thank you 🙏🏾❤️
@Fanosdebebe-z1g
@Fanosdebebe-z1g 9 ай бұрын
የምርእደነዚህ አይነት ልጆች እያሉ ትርኪ ሚሪኪ አይናችንን እናፈዛለን ጀግናነሽ የምር በጣምነዉ የተደመምኩት በስደትማዘጋጀት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
እንኻን በሰላም መጣሽ እናት ማሽኑን ወድጃታለው አሰራር ሽም ምርጥ ነው ከተቆላ በኅላ ከማጠብሽ በስተቀር የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ የሞቅያው የማሽኑ ሊንክ ብታስቀምጭልን ካላስቸገርኩሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ለኔ ያ ስለሚቀለኝ ነው ሁሌቴ ላለማድረቅ ነው ኢትዮጵያም የተቆላ ሽሮ ገዝተን አጥበን ነው የምንደልዘው አሜን አመሰግናናለሁ 🙏🏾❤️
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
Hello my dear welcome back. Thank you for sharing this is amazing 👍🏽💯👌🏽💝
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Thank you so much my dear 🙏🏾🥰
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
እናትዬ እንኳን ደህና መጣሺ💚💛❤
@salamalemu3423
@salamalemu3423 2 жыл бұрын
ዋው የኔባለሞያ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ሰውከሰራው ቤትሽ ያዘጋጀሽው ምንም ይሁን ለራስ ደስብሎሽ ትመገቢዋለሽ አንቺደሞ ትለያለሽ የኔ ልዩ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 2 жыл бұрын
Sab tababeruje
@Yourfavoriteyoutubebanana
@Yourfavoriteyoutubebanana 2 жыл бұрын
You are amazing great job👏👏 but me I can’t too much work😂😂
@mekdesmulugeta1421
@mekdesmulugeta1421 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ባለሞያ ትዕግስተኛ ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ
@itsmelina4576
@itsmelina4576 2 жыл бұрын
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️
@richeshetu9499
@richeshetu9499 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አዘገጃጀት ነው። የተለያየ የኩባያ ሳይዝ ስላለ በኪሎ ብትጠቅሺልን የደረቅ ቅመሞቹን መጠን።
@SofiyaKemal-pj4nk
@SofiyaKemal-pj4nk 11 ай бұрын
ነጭ ሽንኩርት ለ2 ኪሎ እህል 1ኪሎ ነጭ ሽንኩርት ማለት ነው ቅመምሽ አልበዛም ምክንያቱም ሽሮ ቅመም ሲበዛ ሽሮ ቆየት ሲል የመምረር ባህሪ አያመጣም
@Rippedsad
@Rippedsad 2 жыл бұрын
እንኳንስ፡መጣሽ፡ምን፡አይነት፡ነገር፡እንዳቀለልሽኝ፡አታውቂም፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ አብዝቶ፡ይባርክሽ፡እህቴ፡ካሰላ፡ሽሮ፡በርበሬና ሚጥሚጣ፡ልካልኝ፡ያንቺ፡የኦንላይን፡ትምሕር ት፡ትልቅ፡አገልግሎት፡እየሰጠሽ፡ነው፡ያለሽው፡ በጣም፡አመሰግንሻለሁ።
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
Thank you so much Enat A mile start with a single step ....I learn a lot from you 💯 stay Blessed Dear
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Amen thank so much my dear 🥰🥰🥰🥰
@rahelgebreselassie9500
@rahelgebreselassie9500 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ዛሬ ነዉ ያየሁሽ ጎበዝ ከናቶቻችን ዉጪ ይሄንን ከባድ ስራ ደፍሮ የሚያዘጋጁት ጥቂት ይገርማልዛሬነዉያየሁሽጎበዝከናቶቻችንዉጪይሄንንከባድስራደፍሮየሚያዘጋጁትጥቂት ካሉ ለዛዉም
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እናትየ።
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 2 жыл бұрын
Sabscrayeb tababeruje
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከንግግርሽ ጀምሮ ለዛ የተሞላሽ ባለሞያ እነደ አንቺ አይነት እልፍ እላፍ ይብዛ ተባረኪ
@yohanayemane2782
@yohanayemane2782 2 жыл бұрын
ላይክ በጣም ያንሳታል ላይክ ኣርጉላት የኔ ባለሞያ እናመስግናለን የኔ ውድ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
🙏🏾❤️
@tigisttilahun8964
@tigisttilahun8964 2 жыл бұрын
በጣም ያደነኩልሽ መቁሊያሽን እና መፍጫሽን በተረፈ ባለሞያ ነሽ በርቺ🙏🙏🙏
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 2 жыл бұрын
Canala bamegebate abartatuje
@titifamlytube7386
@titifamlytube7386 2 жыл бұрын
ዉይ የኔ ቆንጆ እህት በጣም ደስ ትያለሽ ሳይሽ የመጀመሪያየ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ካላስቸገርኩሽ የቅመሞቹን ስም በእንግሊዝኛ ብትፅፊልን በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እስከ ቤተሰብሽ🥰🥰
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
እናትዬ እንኳን ደህና መጣሸ የኔ ባለሙያ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆያተለችሁኝ አመሰግናለሁ🙏 ❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
እናመስግናለን!ባለሙያ ነሽ በ እዉነቱ የ ቅላሽዉን ፕላስቲክ እና ቡረት ላይ ከምታረጊ እንዳይለዝቡሽ የ Cooking ወረቀት ላይ ቡታደርጊዉ ወይም ቡትዘርሪዉ ጥሩ ይሆንልሻል።
@betha3044
@betha3044 Жыл бұрын
Where can I get the grinder and what is the name ? And also the toaster that you toasted
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
ሰላም እናትዬ በቴክቶክ አይቸሽ በምንላግኛት እያልክነበር በጣም ሲበዛ ጀግና ባለሞያነሽ ገራሚነሽ በዝህ መልኩ ሽሮና በርበሬ ዱሮ ቀረ የሚሉትን ስላሳየሻቸዉ ሰዉ የሰራዉን ከመግዛት እዳች ሰርቶ መጠቀም 👌👌
@adiamadal7780
@adiamadal7780 Жыл бұрын
Hi! Where did you buy your coffee roaster and the Shiro mill? Thanks!
@maregasgedon2478
@maregasgedon2478 Жыл бұрын
You are very organized and neat woman preparing shero from scratch your kitchen is spot less I don't know how you do it God bless your hands
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 2 жыл бұрын
You are a gift. Thank you for sharing
@geneteden4343
@geneteden4343 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ በጣም ሽሮ በጣም ነበር የማፈቅረው 💞 ላኩልኝ በሚል ሰው ኣሰልችቼ ነበር ገላገልሽኝ Thankyou 🙏💞💞
@tsehayeo312
@tsehayeo312 2 жыл бұрын
እናትዬ Please መቁያውን ማድረቂያውንና መፍጫውን ሊኩን አስገቢልን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
መፍጫው www.amazon.com/dp/B07P78SVJ4/ref=cm_sw_r_awdo_EWGRGAER9PCFV53NGG92 መቁያው www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q dehydrator amzn.to/3txrn6F
@tsehaymeshesha3950
@tsehaymeshesha3950 2 жыл бұрын
Welcome back my dear. You doing good and I wish you the best. You are Awesome and well done.
@Hailu918
@Hailu918 2 жыл бұрын
Thank you for sharing. You are good. Would you please put the link where you purchased the machine (grinder)?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Thank you www.amazon.com/dp/B07P78SVJ4/ref=cm_sw_r_awdo_EWGRGAER9PCFV53NGG92
@nanynegatu3423
@nanynegatu3423 2 жыл бұрын
I don't jave enough words to describe you. You are very intelligent. Egzabhbher yebarkish kekefu yesewresh.
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አዘገጃጀት ነው አመሰግናለሁ
@amsalugebrekidan6386
@amsalugebrekidan6386 6 ай бұрын
እንደተለመደው በጣም በለጋስነት ለምታስተምሪን ሞያ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ‼️ ያለኝ አስተያየት ደረቅ ቅመሞቹ ላይ ኮረሪማው ያነሰ ሌሎቹ ደግሞ ትንሽ በዛ ያሉ መሰለኝ ስትቀምሽው እንዴት ሆነ❓
@akramgader5467
@akramgader5467 Жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰላም ላገራችንኢቶጲያ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ሽንይብዛልኝየኔባለሙያ❤
@aynabebamikre7838
@aynabebamikre7838 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምትደነቂ ባለሙያ! መቁያውና ማድረቂያው የት እንደሚገኝ ብትጠቁሚን እናት እመሰግናለሁ!!!
@mneyabeyene5658
@mneyabeyene5658 2 жыл бұрын
Yet new migzaw masehnu
@ahelmatube7975
@ahelmatube7975 Жыл бұрын
አሰላምአሌኩም እራሕመቱላሒ ወበረከቱ ማሽአላሕ ተበረክአላሕ በጣም ደስየሜልአሰራርነው እጀሽን አይቆረጥምሽ የኔባለምይ በጣም ቆንጀነው
@tsegatilhahun4440
@tsegatilhahun4440 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ተንፋፋ ሲት ነሽ ካንቺ ብዙ ሙያን ተምሪያለሁ በርቺ እጅሽ ይባረክ በተለይ ሽሮውን ያደረቅሽበትን ከየት እንደገዛሽ ብታሳውቂን መልካም ነው እጅሽ ይባረክ።
@atesedeyoutube234
@atesedeyoutube234 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አዘገኛጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ መልክ ስጠኝ እንጄ ሙያ ከጉረቤት የሚባለው ለዚህ ነው በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በርች እህቴ
@raheladamu5119
@raheladamu5119 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ከሙያሽ ፅዳትሽ ኡፍ በጣም ወድጀዋለሁ የሽሮዉ ቀለም እንዴት እንደሚያምር በርችልኝ
@meseretberhanu6042
@meseretberhanu6042 Жыл бұрын
አንቼ ማለት ምርጥ እናት ምርጥ ባለሞያ እና ጎበዝ ሴት ነሽ ትመቼኛለሽ በርቼ እህቴ
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው እጅሽ ይባረክ እውናት ያለማድነቅ አይቻልም ጎበዝዝ♥♥♥♥
@EriAsmara6011
@EriAsmara6011 2 жыл бұрын
ኣሰይ ዋሓለ እኺ ኣድኒቐኪ ጥዕና ይሃብኪ ፈጣሪ።
@tsehay6178
@tsehay6178 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። ትልቅ ሞያ ነው። እናመሰግናለን። ማሽኑ መግዛት ፈልገን ሱሙ እና ሞደሉ ቢጽፉልን። ዋጋዉም ጭምር ብዶላር ፕል
@tsehaymurga163
@tsehaymurga163 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እንዴት ደሰሰሰሰሰሰሰሰ እንደምትይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ጽድት ያልሽ የሀበሻ ልጅ ኮራሁብሽ የኔ ማር !!!!!
@ASterWolde-n1s
@ASterWolde-n1s 10 ай бұрын
የኔ ባለሞያ አብዮትዬ እናመሠግናለን ዘመንሽ ይባረክ
@tinsaehaile5832
@tinsaehaile5832 Жыл бұрын
በእውንት የማጋነን አይደለምበጣም በጣም ጎብበዝ ነሽ እኔ አሜሪካን እገር ትንሽ ቆይቻለሁ እስካሁን ከአግር ቤት እናቴ ባስተማረችኝ መንገድ ከሃገር ስወጣም ለቤትስብ ፅፌ እስቅምጬ ነው ተዝጋጅቶ የሚመጣልኝ አሁን ግን ይንችን ዝግጅት ስለወደድኩት ለመሞከር እስቤአለሁ በርች በርች እቃዎቹን ማለትፍጫው መቁያውን ማድርቅያያው ከየት እትር እንዳገኘሽ ፃፊልን አመስግናለሁ:::
@tirhastekle7215
@tirhastekle7215 Жыл бұрын
አንበሳ ነሽ በእውነት ከመግዛት ቤትየተዘጋጀ ምርጥ ነው።ንፅህናሽ ደስ ይላል።ግን እንደሃሳብ ሰንደል ሁሌ መጠቀም ሳይነስ እንዳያመጣብሽ ተጠንቀቂ።እኔ የምመክርሽ የሻዪቅመም በውሃ ድስት ውስጥ ጨምረሽ ብታፈዪ የቤቱን ሽታ ይቀይርልሻል ተባረኪ የኔ ባለሞያ
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 Жыл бұрын
✍️👍 את מיוחדת איזה ידיים איזה תפיסה של תבלינים ✍️👈 סטטיקה טוב אין מילים לתאר 🙌🙌את דוגמא לאשת חייל אֵשֶׁת חַיִל הוא שיר הלל לאישה כמוך👍🌞⭐🌟💫 ✍️ 🌍👆🙏🫶💫✨🥘🕎💟🙌🙌👍👏👏👏 אלופה פשוט צוואר האוכל המטבח ✍️🫶🌠
@saraabraham7039
@saraabraham7039 2 жыл бұрын
እርጥ ቅመሙ ትንሽ የበዛ ይመስለኛል ክይቅርታ ጋር በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እህታችን❤
@ameleworkdamete8635
@ameleworkdamete8635 28 күн бұрын
ከአገላለጽ ጀምሮ በጣምጎበዝ ለብዙ ዎቾ ሞራል ነሽ።
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤናን አንጣ እዴት ነሽ የኔውድ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ የኔውድ ዋዋዋውውው የኔ ባለሟያ እጅሽን ይባርከው እህታለሜ እዴት ነው የሚያምረው እባካችው ጉድ ነው ኑኑኑኑኑ ሟያ ተመልከቱልኝ የኔውድ እዴታባቱ ነው የሚያምረው አሰገጃጄት አቤት ሟያ ኧረ ሴቶችዬ ኑ ተመልከቱ ሟያ በነፃ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ሟያ በነፃ ኑቶሎ ብያችዋለው የኔውድ ማርያምን እዴት ደስ ይላል. ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው አዘገጃጀት ወይኔ ታዳ እዴት እናዘጋጀው መኪናው የለነም ወይኔ እህታለም ያለሽን ሟያ ስላሳየሽን እናመሰግናለን የኔውድ
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
እናትየ እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ ባለሙያ ነሽ ሁልግዜም አድናቂሽ ነኝ ጽዳትሽ የቪድኦው ጥራት ንግግርሽ በቃ ደስ ይላል ።ማሽኖችሽ ደግሞ ገራሚ ናቸው ።ነጭ ሽንኩርት ግን ይህን ያክል እንደሚገባ አላቅም ነበር።እስከመጨረሻው ተከታትያለሁ ደስ እያለኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ነጭ ሽንኩርት ለጤናም እንዲሁ ለሽሮው ያጣፍዋል እኔም ከቤተሰብ ነው የተመለርኩት 🙏🏾❤️
@fatuma6
@fatuma6 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ነሽ የኔቆንጆ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችን የነበረን ቆይታ በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር ወዴኔ ቤት ብቅ በይ እሽ የኔእህት 💐 💐 💐 💐
@WudetsegawWudetsegaw
@WudetsegawWudetsegaw 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሺ እቃወችን መግዛት እፈልጋለሁ ማድረቂያውን እና መፋጫውን የማሺኖችን ሊንክ ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 163 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 25 МЛН
ምጥን ሽሮ እንዴት እንደማዘጋጅ ethiopan food miten shiro
2:58
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 153 М.
የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት/How to make meten Shero flour
17:34