የበሶ ፍርፍር ለቁርስ Ethiopian food Beso

  Рет қаралды 1,416

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

Күн бұрын

#ethiopianfood #food #recipe #breakfast #yummy #youtubefood #ethiopian #cooking

Пікірлер: 29
@Rozaguraga
@Rozaguraga 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም ምርጥ የበሶ ፍርፍር ነው እጅሽን ይባርክ እናመሰግናለን❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 5 ай бұрын
ዋውውው ፍቅርዬ እንዴት የሚያስጎመዥ ነዉ. በጣም በጣም ቆንጆ የሆነ መልኩ ነዉ ያዘጋጅሽው በደንብ በሚስማማ ና በጤናኛ መልኩ ሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ እናመስግናለን❤❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
ፍቅርዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አር በሶ አለኝ እንኩዋን አስታዋሽኝ እንዳንቺ ሰርቼ እበላለሁ እጅሽ ይባረክ like share ❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 5 ай бұрын
እሞክረዋለው ግን ቪድዬ የምትለቂበት ሳት አስተካኪ እይታ እንዲኖርሽ ኢትዮጵያም ቢሆን የስራ ሳት ነው ሀረብ ሀገር የመኝታ ሳት ነው እኔ ስለሞከርኩት ነው በኢትዬጵያ ከምሽቱ ሁለት ሳት በሁዋላ ብትሞክሪ እላለው❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 5 ай бұрын
ፍቅርህ እንኳንም ሰላም መጣሽልን ድንቅ የሆነ የበሶ አሰራረ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶ በዚህ ባአማር ሙልኩ ተሰርቶ ሳይ እጆችሽ ይባርክ ፊቅርዬ amazing❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 5 ай бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እውነት በጣም ለየት ያለ ይበሶ ፍርፍር ነው የሰራሽው የሚጣፍጥ እጅ የሚያስቆረጥም ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር እሞክረዋለውኝ እኔማ ይህንን የመሰለ አሰራር ሺር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 ай бұрын
የፍቅርዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ የሆነ የሰንበት ቁርስ ነዉ ሰርተሽ ያጋራሽን ቦሶዬ የባህላችን ምግብ ተጭብት አልፎ ፍርፍር ይገርማል ሲያምር የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን 👍👌❤🙏❤
@Azzistyle
@Azzistyle 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ፈቅር በጣም ቆንጆ አሰራር በሶ እንዲህ ትሰራለች ለየት ያለ ነው እውነት ሰላካፈልሸን እናመሰግናለን 😘👍👍👍👍👍
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 5 ай бұрын
ሰላም የፍቅርየ እንኳን ሰላም መጣሺ የምታውቂውን ሰላካፈልሺነ እናመሰግናለን እሞክከዋለሁ በሶ አለኝ ኢትዮጵያ ደርሸ ሰቸመጣሁ😂 በተረፈ👌
@emamah4239
@emamah4239 5 ай бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ እውነት በጣም ጥሩ አሠራር ነው የሠራሽው።
@mulutube2116
@mulutube2116 5 ай бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እህቴ ዋውው በጣም ቆንጆ ተወዳጅን የበሶ ፍርፍር ነው ሲያዩት እራሱ በእውነት በጣም ያስጎመጃል ይህንን ለቁርስ ለመክሰስ መጠቀም የምንችለው አሰራር ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@seblekitchen
@seblekitchen 5 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ለየት ባለ መልኩ የጣፈጠ እንዲሁም ጤናማ የሆነ የበሶ ፍርፍር ሰርተሽ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን👍👍
@adona21adona16
@adona21adona16 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ለየት ያለ የበሶ አሰራር ነው ሽንኩርት በርበሬ ጨምረሽ አቁላልተሽ ኮረሪማ ጨምረሽ ዋው የሚገርም አሰራር ነው ቆንጆ አድርገሽ ነው ያፈረፈርሽው የቡላ ፍርፍር ነው የሚመስለው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
@jonimercy
@jonimercy 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ ዋው ልዩ የሆነ የበሶ ፍርፍር ነው የሰራሽው ቀምመሽ አቁላልተሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እሞክረዋለሁ ለየት ያለ አሰራር ነው በጣም ነው የሚያምረው ለቁርስ ለመክሰስ በሻይ አሪፍ ነው እጅሽን ይባርከው ❤️😋🙏👌
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 5 ай бұрын
ስላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በእውነት ለየት ባለ መልኩ ቆንጆ ፣ ፈጣን የሚያስጎመጅ ሽንኩርት አቁላልተሽ በዘይት በበርበሬ አርገሽ አቁላልተሽ ከቅመሞች ጋር አርገሽ የሚያምርና የሚጣፍጥ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም እጅሽ ይባረክ ወድጀዋለሁ ።❤❤❤
@elanahermontube
@elanahermontube 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ ዋውው ለየት ያለ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የበሶ ፍርፍር ዋው ዘለመጀመርያ ጌዜዬ ነው ያየሁት እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ሳየው በጣም ማረከኝ ይሄማ ይሞከራል ቆይ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@bigold
@bigold 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ ለቁርሽ ለመክሰስ የሚሆን በጣም ቆንጆ ለየት ያለ የበሶ ፍርፍር ነው የሰራሽው ሽንኩርቱን በበርበሬ ጥብስ አድርገሽ በኮረሪማ ጥፍጥ ያለ ምርጥ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤️🙏👍
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 5 ай бұрын
ሰላም የፍቅርዬ ! ዋውውው በሶ ለየት ባለ መልኩ ነው ሰርተሽ ሼር ያደረግሽን። ታየኝ እንዴት እንደሚጣፍጥ ። በሽንኩርት በደንብ ከበርበሬ ጋር ከተቁላላ ቁሌት ጋር ሲቀላቀል ልዩ ጣዕም ይኖረዋል። የሰሩ እጆች ይባረኩ ። እሞክረዋለው❤
@kiddycake9138
@kiddycake9138 5 ай бұрын
Selame Lanechi yehune Fekereye Enkuwane Dehena metashe zarem yetelemedewen merete moyashen selakafeleshen mechime deneke new ayeche alawekewem beşo benedezihe meleku Ejeshe yebare Enamesegenalen ❤❤❤❤❤
@BezTube1627
@BezTube1627 5 ай бұрын
Fikir Enkuan dehna metash selamish bizit yebel wow leyet yal ye Beso aserar new shinkurt ke Berbere gar akulltesh konjo ye Beso firfir new leyet yal taem yeminorew yemeslegnal enamesgnalen share selaregshin ejish yebarek ❤
@adem364
@adem364 5 ай бұрын
سلام سلام مره حلو اللي سويتي في الطريقه عجبني جدا ان شاء الله اشوف اجرب انا كمان والله عجبني الطريقه حقك شفته اول مره تسوي كذا شكرا انه اعطينا وصفه لذيذه يعطيك الف عافيه❤
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 5 ай бұрын
Selam edet neshi selamna fkr yabzalshi yewnet grim new
@medihntube
@medihntube 5 ай бұрын
Waooo Fikrye grazie mille per aver condiviso con noi like share ❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 5 ай бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw fikrye betam konjo ena leyet yale aserar new yeserashiwu waw byalehu ❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 5 ай бұрын
Amsegnalu hanay❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 4 ай бұрын
ፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋው የሚገርም ልዩ አሰራር ነው በሶ በዚህ መልኩ ሲሰራ የመጀመሪያዬ ነው የማየው ከአቀራረብ እስከነ ከለሩ በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ ከአንቺ ብዙ እማራለሁ እየተማርኩም ነው ❤❤
@adona16
@adona16 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ተወዳጅ የሆነ የበሶ ፍርፍር ነው ያዘጋጀሽወሸ ለየት ያለ ጤናማ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን የበሶ ፍርፍር ነው ዋው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
በሰዉ የተለየ ነዉ ወይስ ዋዉ በጣም ወደድሁት ደስ ይላል ጎጎሁ እጅሽ ይባረክ
@kershfood8611
@kershfood8611 5 ай бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻43 welcome good night Very good ❤
የበሶ ጭብጦ አሠራር (Ethiopian Beso Food)
6:45
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 50 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
🛑ከእናቴ የተላከልኝ /ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ  /unboxing
15:41
Fryat Yemane | ፍርያት የማነ
Рет қаралды 163 М.
የሽሮ ፍርፍር ወጥ |Ethiopian shiro ferfer recipe|
13:02
Melly spice tv
Рет қаралды 894 М.
Он Знает Кто Дома Главный 😂
0:32
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
СЛУЧАЙ В ЛИФТЕ (@l_1u - TikTok)
0:15
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 10 МЛН
Терпилу унизили на работе 😂#Сериалы #Фильмы #Нарезки
0:53
MixFilm | Фильмы и Сериалы
Рет қаралды 1,4 МЛН
ЭТОТ КРОЛИК ВЫРОС ДО ОГРОМНЫХ РАЗМЕРОВ! 😳
0:59
And he was counting on something?
0:29
MarryLOL
Рет қаралды 11 МЛН
СЛУЧАЙ В ЛИФТЕ (@l_1u - TikTok)
0:15
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 10 МЛН