KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//የቤተሰብ መገናኘት// "ልጄ ቀላ ያለ ወንድ ሁሉ አንተ ትመስለኝ ነበር" ወ/ሮ አዱኛ ልጃቸውን ከአመታት ፍለጋ በኋላ አገኙ /ቅዳሜን ከሰዓት/
22:11
//የቤተሰብ መቀያየር// "እንደዚህ አይነት ህይወት ያለ አይመስለኝም ነበር..." //እሁድን በኢቢኤስ//
43:38
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
VIP ACCESS
00:47
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
//የቤተሰብ መገናኘት// "የስራ ባለደረባዬ ደውላ ኢ.ቢ.ኤስ ላይ ልጅህ ይፈልገሃል አለቺኝ ..."አባት እና ልጅ ተገናኙ /በቅዳሜን ከሰዓት/
Рет қаралды 502,775
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 709
@Mimisyum2813
Жыл бұрын
ማነው እደኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው ለህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@መካያላህባሪያ
Жыл бұрын
እኔ ወላሂ በጣም ያሳስባል አ
@AlmazEyeye
Жыл бұрын
እኔም ማርያምያ😢 አገረ ልገባ አሰብ እና ሰላም የለም እላለሁ 😢እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ይደረጋልን🙏🙏
@zወሎየዋ
Жыл бұрын
👍👍👍👍
@meseretteshome3468
Жыл бұрын
አሜን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ህዝብሽም ወደ ቀደመው ፍቅርና ሰላሙ አንድነቱ ይመለስ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Gigi-vd9gl
Жыл бұрын
አባትየው በጣም ግልጽ ሠው መሆናቸው ለዛሬ ጠቅማቸዋል የቀድሞ ታሪካቸዉን ለባለቤታቸው አስቀድመው መናገራቸው ደስ የሚሉ ቤተሰብ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ።
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
Жыл бұрын
የምወድሽ ደምሪኝ❤❤
@woderTUbe
Жыл бұрын
እውነት ነው❤ ደምሩኝ❤❤
@fhgdddvghy9275
Жыл бұрын
አረ DNA የወሰድትን ቤተሰቦች አቅርቡልን እኔ እቅልፍ እንኳን መተኛት አልቻልኩም 😭😭 መጨረሻቸዉን እደኔ ለማየት ልቡ የተንጠለጠለ ማነዉ
@yyyyynvjv4657
Жыл бұрын
የኔም ጥያቂ ነው በጣም አሳዝነውኚል 😢😢😢
@zemzemmustefa5012
Жыл бұрын
እኔ
@tube-sn3gl
Жыл бұрын
በጣም
@hiwetaneshedengel2484
Жыл бұрын
3ሳምንትኮ ያሰፍልጋል
@ሰአድቾ-ጨ8ቈ
Жыл бұрын
እኮ ልጆች በጣም ያሳዘኑኝ 😢😢
@اممعتصم-ك4و
Жыл бұрын
እንኳንንንንን ደስስስስስ አላችሁ የመዳም ቅመሞች አይናችሁን እዳትታመሙ ስታለቅሱ የኔ የዋሆች መልካም ሚስት እዲህ ናት ልጆቻችሁን ከሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ
@وَاِلیٰرَبِّكَفَارْغَبْ-غ4ت
Жыл бұрын
ደስ ሲል ያአላህ ላንተ ምንም የሚቸግርህ ነገር የለምኮ አልሀምዱሊላህ አሁንም የተለያዩ ቤተሰቦችን አንተ አገናኛቸው ያረብ እኛንም ከስዴት በቃ ብለህ ለእናት አባታችን ለእህት ወንድሞቻችን ለዘመድ ወዳጆቻችን ለሀገራችን አብቃን ያረብ።
@ራቢሠይድነኝየባቦዋ
Жыл бұрын
አሚን
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
Жыл бұрын
አላህ እኛንም ያስዴስተን አይዞን የመዳም ቅመሞች
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
Жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ የመዳም ቅመም ነኝ😂❤❤
@woderTUbe
Жыл бұрын
@@ፋቲአሕመድወሎየዋማሬ ደምሩኝ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
Жыл бұрын
@@ፋቲአሕመድወሎየዋ አንቺማ ትዴምራለሽ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
Жыл бұрын
@@woderTUbe የመዳም ቅመም ነሽ ወይስ
@tube5986
Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@fatimashsh1741
Жыл бұрын
ወንድሜ ዋናው አባትህን በህይወት ማግኘትህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ
@sofyatewodros-bo2ug
Жыл бұрын
የጎረቤታችን ልጆች እናት በባህር ወደስደት ስመጣ ጠፍታለች ግን ሞቷንም ሆነ ደህንነቷን ሰምተው አያውቁም በጣም ያሳዝኑኛል ሁሌም ቤተሰቦች ሲገናኙ የነሱም በትገኝ ብየ እመኛለሁ ግንምንም መረጃ የለቸውም ፎቶም ቢሆን የላቸውም ሁሌም ይሄን ፕሮግራም ፈልጌ የማየው አሷ ትመጣይሆን ብዬ እጠባበቃለሁ ልጆቹ ትንሽ እያሉ ጥላቸው ነበር የሄደችው አሁን ትልቅ ሁነው አባታቸውም ሌላ አግብቶ እነሱግን ሁለቱም ትምርታቸውን ለመማር የሚረዳቸው ስለለለ አድስ አበባ እሰው ቤት ተቀጥረው ነው የሚኖሩት አይማሩም😭😭ፈጣሪየን የምለምነው ነገር ቢኖር የነሱን እናት ቢያመጣት ብዬ ነው ፈጣሪ ያስገኛት በሉኝ እስኪ
@سارهالحبشي-ش8ن
Жыл бұрын
ለልጆቻ ስለ እግዚአብሔር ይመልስላቸው እናት እናት ናትና
@demwezeassefa5221
Жыл бұрын
አሜን እር ይርዳቸው
@alnejoum7442
Жыл бұрын
e r bselam yasgnte
@sofyatewodros-bo2ug
Жыл бұрын
@@سارهالحبشي-ش8ن አሚን
@shita4992
Жыл бұрын
የኔ መልካም አሚን
@selamtadese2942
Жыл бұрын
የሚገርመው ወንድማማቾቹ ይመሳሰላሉ👌 እንኳን ደስ ያላችሁ🙏🙏
@Bt-Y2XLO
Жыл бұрын
አይመሳሰሉም ትልቁ ምንአልባት እናቱን ይመስል ይሆናል ታናሹ ግን ቁርጥ አባቱን ነዉ የሚመስለዉ።
@012345678952645
Жыл бұрын
አባትና ልጅ ከመገናኘታቸው በአሻገር የታዳሚዎች በኢትዮጵያ ባንዲራ ደግሞ አሸብርቀው መታየታቸው በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት ልዩ ቀን ነው ተባረኩ !
@TAl-z8n
Жыл бұрын
በጣም የሀገራችን ባንዲራ ❤ ደስ ማለቱ እኮ እነ ገለቱ ያማቸዋል ግን
@FjfFjfj-wf4oc
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤i
@radicalv2720
7 ай бұрын
እኛ ሀገር ባንዲራ የከበረውን በየጨርቀቁ ጽፎ ማንም ያንጠለጥለዎል በሌላው አለም በተለይ በህንድ ያከበሩትን በተገቢው ቦታ ብቻ ያኖሩታል ባንዲራ በቲሸርት ለብሶ የተገኘ ባንዲራውን ያልተገባ ቦታ አውሏል በማለት የእስርና የገንዘብ ቅጣት ይጠብቀዎል !!!!!
@hannatawolda5966
Жыл бұрын
መልካም ሚስት ለባላ ዘውድ ናት❤
@Temir-ky7dk
Жыл бұрын
ማነው ፎጣውና ባንድራው የታየው💚💛❤️💪
@esubalewgete1356
Жыл бұрын
2T new yewum
@ShaSha-eo6ci
8 ай бұрын
አህ ጨርቅ አምላካችሁ😂😂😂😂
@radicalv2720
7 ай бұрын
ደብተራው ከንቱ ህለመኛው ብቻ
@radicalv2720
7 ай бұрын
እኛ ሀገር ባንዲራ የከበረውን በየጨርቀቁ ጽፎ ማንም ያንጠለጥለዎል በሌላው አለም በተለይ በህንድ ያከበሩትን በተገቢው ቦታ ብቻ ያኖሩታል ባንዲራ በቲሸርት ለብሶ የተገኘ ባንዲራውን ያልተገባ ቦታ አውሏል በማለት የእስርና የገንዘብ ቅጣት ይጠብቀዎል !!!!!
@mekdeslemma2599
Жыл бұрын
እናቱ እንዴት በስርአት እንዳሳደገችዉ አይ ያዘመን ከአስተማሪ እስከጎረቤት አክብሮ ያደገ ትዉልድ ወዙ እራሱ ያስታዉቃል ጌታ የአሁኑን ወጣት እርዳዉ የተረጋጋ መንፈስ ስጥልን
@saronabi1387
Жыл бұрын
ካለወላጅ አድጎ እንዲ ለቁምነገር ሲበቁ እንደማየት የሚየስደስት ነገር የለም .እግዛብሄር ይመስገን
@kalkidan-t3j
Жыл бұрын
በጣም በእውነት በጣም ደስ ይላል
@kidisttsige9877
Жыл бұрын
እንግዱ አብረን ተምረናል, አባትህ አግኝተህ እዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ አለህ
@engidaworkterefe7690
Жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ ደስ አለን አመሰግናለሁ
@ጥሩየያማኑኤልልጅ
Жыл бұрын
ኢቢ ኤስን ሳይ ሁሌም በለቅሶ ነው ያው ደስታም ያስለቅሳል አይደል እና ከብዙ አመት በሀላ መገናኘት በጣም ደስስ ይላል ❤❤
@hayutube3193
Жыл бұрын
የባለፈው ሳምንት የቀረቡት ቤተሰቦች ከህሌናየ አልጠፋ ብሎኛል ምን ተብለውይሆን ሳምት አቅርቡልን 💔
@mulualemshimelash1374
8 ай бұрын
የወናስ ከበደ ሰው አክባሪ ነው እግዚአብሔር ይረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፀጊም❤❤❤
@IfaMenda-zx9gh
Жыл бұрын
EBS ቅዳሜ መዝናኛ በጣም ነው የሚናመሰግነው። እኔ ትውልዴም ዕድገቴም ኦሮሚያ ወለጋ ነው፡ ሀላባ ለአንድ ዓመት ስራ ነበር የሄድኩት ነጠር ግን ልጅቷ እንዳለችው የሕዝቡ ፍቅር ለ12 ዓመት እንዲቆይ አደረገኝ። ሀላባ ማለት እንዴት እንደሚገልጸው ቃላት ያጥሩኛል፥ የተባረከ ሕዝብ፥ ሰውን እንደ ሰውነቱ የሚቀበሉ ሕዝብ ናቸው። አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቸው እላለሁ።
@zerituamusha767
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zindzind3952
8 ай бұрын
ሀገራችንሰላምያድርግልን🎉
@zaidsamid9870
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን
@batikonjo2254
Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@almaze214
Жыл бұрын
ትናት ቅዳሜ መስሎኝ ማታ ለይ ገብቸ ሳይ ምንም የለ ማርያምን ክዉ ብየ ተመለስኩ እና አሁን ቅዳሜ ዛሬ መሆኑን ሳቅ እንዴት ፈጥኘ እደገባዉ ደሞም ቀናኝ እንኳን ደስ አላቹ ይህ ሁሉ እሩጫየ የሰዉ ደስታ ስለሚአስደስተኝ ባቻ ነዉ የሰዉ ደስቴ ደስታቹ የሆነ የታላቹ👍
@MdAlauddin-yj8nz
Жыл бұрын
ክክክክእኔምቸኮየትናትገባሁ
@aminahali5585
Жыл бұрын
ያለ አባት ማደግ ከባድ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ❤❤ የተጠፋፋ ሲገናኝ በጣም ደስ ይላላ እኔም እደዚህ አባቴን ባገኝው 😢
@ElifazShumgesa
Жыл бұрын
Yene abat be 5 ameta new yemotew gen mnal kememot yelik tefito bnbrna feliga bagegnehut beya temegnehu
@tigisth.gebriel
Жыл бұрын
እንግዳወርቅ መልካም ሰው እንኳን ደስ አለክ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመናቹን የደስታ ያርገው ፡፡
@hiyabalay2742
Жыл бұрын
ልዩ ነው ለተጠፋፉ በሙሉ ይህን ቀን ይሁንላችሁ ፈጣሪ ይጨመርበት
@mahiletmekonnen5794
Жыл бұрын
Oh ! ጌታ ሆይ እንዴት ደስ ይላል ከአባትህ ጋር ተገናኝተህ አባትህ ሲመርቁህ ትልቅ በረከት ታገኛለህ ❤❤❤ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@showa8370
Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ የአባታ ስም እና ደብረ ዘይት ሲል ልቤ ደንግጦ ነበረ። ዳግም አቶ መኮንን ጉርሙ አባቴ የሚያውቃቸው ሞክሼዎች ሳይሆኑ አይቀሩም። ይህንን ስም በተደጋጋሚ በልጅነት ሰምቻለው። እስክጠይቃቸው ቸኩያለሁ።
@amasnaku2738
Жыл бұрын
አባቴ ቆንጆ ልጅ መሰሎዎ ያገኙት ግልፅ የሆኑ አባት ቀድመው ለባለቤትዎ መንገረዎ በጣም መልካም አባት ነውት ይብላኝ ልጃቸዎን ሽምጥጥ አርገው ለሜከዱ
@מקונןמקונן-צ4ג
Жыл бұрын
በጣም የትስሩት ስራችሁን በተለብጅን ስደራችሁን በጣም ደስ ይለኛል እና በጣም እከታተለሁ እና ከዝህ በመቀጠል ልጠቅስው የምፈልገው ሰው ሥላለ እንዴት ነው መወያየት የሚቻለው ግልጥ ብታደርጉልኝ የተፈላግውን ስም የምሽብሀው ስም እንዳተላልፍላችሁ ብታብራሩልኝ ደስይለኛል ስል የስላምታ ውይም የልመና ማስተዋሻ ድብድቤ ጽፌላችሁ አለእሁ ክቡር ወንድማችሁ ብርሐኑ ቦጋለ ከየሩሻሌ ም ከዝህ በተረፈ የስላም ወሬ ያስማነን አማን አሜን።
@rukiykemal1543
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቡ🎉 ኢቤሶች እናመሰግናለን ተባረኩ🎉
@BamlakTselot-
4 күн бұрын
እናንተ ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይባርካችሁ!!! ልዩ ስራ እየሰራችሁ ነው!!!!! እኔ ዘወትር ነው የምከታተላችሁ በጣም እጅግ ይገርመኛል !!! አሁንም ከዚህ በበለጠ ለመስራት ጤና፣ ዕድሜ ከፀጋ ጋር ይስጣችሁ!!!
@anvsnv9586
Жыл бұрын
ዮኔ የኔ ምርጥ ሰው አተን ደስ ሲልህ ደስ ይለኛል ስታለቅስ ኣለቅሳለሁ ወድሜ ብሆክ ብየ ተመኘሁ እኔስ ወድሜ ብሆክ ብየ ተመኘሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ፣ኢትዩጲያውይ በመሆንህ ደስተኛ ነኘ
@titinatitna7812
Жыл бұрын
ምንም አሰትያየተ አሰፈለገወም መደረኩ አሺብረቆልል በባሀላችን እና በባዲራችን❤❤
@sishaia6875
Жыл бұрын
ትክክል❤❤
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት እንኳን ደስ አላችሁ
@kathijakathija9035
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ደስታቹ ደስታችን ነው የባለፈው ቤተሰቦች አቅርቡልን DAN የወሰዱት
@peace2all51
Жыл бұрын
ለሚገናኙ ሰዎች ወንበር ትይዩ ብታደርጉላቸው ጥሩ ይመስለኛል
@thinkpositive5040
Жыл бұрын
You guys need to give credit for his mother. she was smart enough to get the picture of him(father)
@samimmsamimm7281
Жыл бұрын
እደው የባለፈውን ውጢት አሳዩን እኔማመተኛትም አልቻልኩ ቀን እራሱ ስራ እየሰራሁ ስልኬ ከጀመለየት አልቻልኩም ትለቆይሆናን እያልኩኝ 😢😢😢😭😭😭😭😭
@Setotaye2024
Жыл бұрын
ዬኒዬ የኔ ትሁት ኡፍፍፍ ፍቅርቅር ያልክ ልጅ እውነተኛ ሙሉ ሰው ማለት አንተ ነህ እናትህ የተባረከ ማህፀን ነው ያላት🙏🏾
@alexjijo9080
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአዳራሹ ተጋባዦች በጣም ደስ ይላሉ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ክፍዋን ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
@user-jz3br8ur5g
Жыл бұрын
ዛሬ አለባበስ የታዳሚወቹ ደስ ስል የተጣፋፉ ቤተሰቦች ሲገናኙ እደት ደስ ይላል ድኤንኤ የደረጉትን በጉጉት እጠብቃለን
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
Жыл бұрын
የተጠፋፍትን የሚያገናኝ ጌታ የሀገራችን የንፁሀን ሞት ምናለ ቢያስቀርልን
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@tigisttamiru5213
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
Жыл бұрын
@@tigisttamiru5213 ደምሪኝ እማ
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
Жыл бұрын
እንኮን ደሳላችሁ አባት ሞገስነው ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤አባትህም ሊመሰገኑ ይገባል እደርስወ አይነት አባቶችን ያብዛልን ባለቤትህም እግዚአብሂር ይባርክሽ❤❤❤ውብነሽ
@woderTUbe
Жыл бұрын
❤❤ውዴ ደምሩኝ
@Setotaye2024
Жыл бұрын
የልጁን ባለቤት በጣም አከበርኳት ፍቅር ማለት ለሌላዉ መሆን ነዉ ፈጣሪ ደሞ የጎደለበትን በሌላ ይሰጠዋል አንድአንድ ሰዉ ፍቅሩን መግለፅ ይከብደዋል ሰዉ በሂወት ሲኖር ነዉ ፍቅርን ማሳየት እወድሀለሁ ተባባሉ
@hafizah8495
Жыл бұрын
ልጁ በጣም አንደበተ ቁጥብ ነው ደስታውንም ሀዘኑንም ይደብቃል ለማንኛውም እንኳን ደስ ያላችሁ
@Simere-tube.21
Жыл бұрын
ቤተሰብቡ ለተጠፋፋበት ለሁሉም እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ መገናኘትን ደስታን ያብስራቸው🎉❤
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
Жыл бұрын
አልፍልኝ ሳላለቅስ ወጣው እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤❤❤መልካም የቤተሰብ ዘመን ይሁንላቹ ❤
@blueblue8966
Жыл бұрын
ኢቢኤስ በ ፎጣ እና በባንዲራችን አሸብርቋል የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ❤
@EmuHiba
Жыл бұрын
ወላሂ ማማራቸው
@rechilove6490
Жыл бұрын
እኔ ራሱ መጀመሪያ ልቤ ውስጥ የገባው እሱ ነው
@MeriBlhatu
Жыл бұрын
እና የጦብያን ህዝብ ኮ ኣይወክልም😂የፎጤ ባንደራ
@RtyRyy-k5h
Жыл бұрын
@@MeriBlhatuየበቴችነትስሜት ከባድነው ቻይውእንግዲህ😂😂😂
@taralema6070
Жыл бұрын
ድምቅ🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@እሙአኗር
Жыл бұрын
ሠላም ዉድ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ የተገናኛችሁ ያልተገናኙት አላህ ያገናኛቸዉ 🤲
@woderTUbe
Жыл бұрын
አሜን❤❤
@aschalechtesfaye4687
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን ደስ ያላችሁ ። እኔም አባ የምለው አገኘሁ 🙏 አስለቀሰኝ 😍 እንዴ ደስ ይላል ።
@TsegeLegesse
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kemkemyoutube
Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊ እህት ወድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ
@samrawitstegay5376
Жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣላቹ የድኤንኤ ምርመራው የት ደረሰ ሁሌም እንደጓጓሁት ነው ባለፈው ሳምንት የተላለፈው የደሰው እናት
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@woderTUbe
Жыл бұрын
ውዴ ደምሩኝ❤❤❤
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
Жыл бұрын
❤❤❤ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ተገናኛቹ ሲገናኝ እንደት ደስ እንደሚለኝ ወላህ
@MalhetDejene
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ሲል ሑሉም ደስታቸውን ያሠማን በተለይ የሳምንቱ ልጆች በጣም ነው ያሣዘኑኝ 🙏
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
Жыл бұрын
ማነው. እደኔ የጓጓው የዛሬ ሳምቶቹ. ያረቢ. አላህ. ቤተስብ ያርጋቸው. ዛሬ ይቅርባሉ ብየ ነበር. እናተም ማሻአላህ እንኳን ድስ አላቺሁ
@YoditTekeleab
4 күн бұрын
ተረጋጋ ጊዜ ስጣት ወደ ራሳ እስክትመለስ አይዞህ ብሪኬ ❤❤❤
@zaharz611
Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እረጂም እድሜ ከጤና ጋር
@altayebeyene3983
Жыл бұрын
እኚህ አባት ሀቀኛ እና ከአቅማቸው በላይ ሆኖባቸው የቆዩ መሆኑ በደንብ ያስታውቃል ።
@romangeneme7831
Жыл бұрын
Thanks Yoni and Tsgi your program make us very happy
@seada5485
Жыл бұрын
እንኳን ደስአላቹህ ልጆቹህንምአላህያሳድግልህ አበትህንም እረጂምእድሜናጤናይስጥልህ በደስታየምትኑርያርግላቹህ የተጠፋፋዉሁሉይገናኝ
@Aynalove3382
Жыл бұрын
መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ከናቴ ጀምሮ ❤❤❤ በውነት መልካም ቅን ሴቶች ክበሩልን ❤❤❤
@assa3100
11 ай бұрын
እንኩዋን ደስ ያለህ። አድርገህ ለዚህ ክብር መድረስህ ደስ ብሎኛል። አሳዳጊህ ጋሽ ተረፈ ለኔ አጎቴ ነው። እኔ ትንሽ ሆነህ አስታውስሀለው። ጌታ ሁላችንም ይባርካችሁ። ልጆችም ባለቤትህም ይባረኩ።
@699sosi
Жыл бұрын
የእናቴ ልጅ እህቴ ሀያት አማን ትባላለች። ሀሰብ ከተማ በ1984 ዓ/ም ነው የተወለደችው። እናታችን አሚናት ወይም ፀሀይ ሰይድ ሀያት ታናሽ እህቴን ወልዳ በሶስተኛው አመት በ1987 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ስትለይ የሀያት የአባቷ ቤተሠቦች ወስደው ስልጤ ከተማ መናኸሪያ አካባቢ አሳደጓት። ትምህርቷንም እስከ ሁለተኛ ክፍል እዚያው አካባቢ አልከሶ የሚባል ትምህርት ቤት ተምራለች። ሃያት አማን እህቴ ብቸኛዋ የእናቴ ልጅ አሁን ስሟ ይቀየር አይቀየር እርግጠኛ አይደለሁም ብቻ እሷን ፍለጋ ያልሄድኩበት ርቀት የለም። አሁንም እየፈለኳት ነውና ስለ ሃያት አማን የሠማችሁ ወይም የምታውቋት እባካችሁ አሳውቁኝ። ውለታችሁን እከፍላለሁ። ፈላጊ እህቷ ሶስና
@Merci-m8v
Жыл бұрын
አቤት እርጋታቸው በማርያም❤❤❤
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
Жыл бұрын
ስለማይነገር ሰጦተው እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤
@ኡሙሙባረክ-ገ7ጀ
8 ай бұрын
ኢሻአላህ እኔም አንድቀን ቤተሰቦቸን አገኝይሆናል
@RUKIYATube485
Жыл бұрын
አቤት አባትና ልጅ መመሳሰላቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adddddddd
Жыл бұрын
የቡናው ማስታወቂያ ጥሩ ነው ግን መኪና ውስጥ ሁና የምትጠጣበት ኩባያ ቢቀየር መኪና ስለሚነቀንቅ በተጨማሪም ስለሚቀዘቅዝ በማሰብ ነው🙋♂️🙋♀️😁
@ቢንትነስረዲን
Жыл бұрын
ችግር የለውም
@NeimaEndris-fg1bf
7 ай бұрын
😅😅😅😅
@NeimaEndris-fg1bf
7 ай бұрын
@@ቢንትነስረዲን😅😅
@salaaj7501
Жыл бұрын
የበቀደም ወደ ዲኤኔ የሄዱት አላህ መልካም የሰማን ልጂቲዋ ልቤን ሰበራለች አዘንኩላት ፈጣሪ የገናኛት
@mhmh7628
Жыл бұрын
ተባረከች ምሽት 👍❤
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ
@tirhasasefa640
Жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣላቹ ፈጣሪ ቤተሰቦቻችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@eteneshyosef1052
Жыл бұрын
የማከብርህ ወንድሜ ቀና ልብ ያለህ ቀኑ የምትጀምረዉ ፈጣርየ በማመስገን ነዉ
@saadayimer8273
Жыл бұрын
ማሻአላህ ለኔ መንታ ልጄች ይስጠኝ የናንተንም ያሳድግላችሁ እኮን ደስ አላችሁ
@anwarmohamed-gf9kx
Жыл бұрын
ከሁሉም የቤተሰብ ፍቅር ይበልጣልና እንኩዋን ደስ አላቹ ። Happynes With Your Family Contra !!
@ቃልዬይቱብ
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ዛሬ ሳላለቅስ አለቀ በርቱ አይናችንንን ታመመእኮ
@fatimaa6463
Жыл бұрын
በጣም በጉጉት ነው እምጠብቀው ይሄንብሮግራም
@bmm72
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ
@tube379
Жыл бұрын
የባለፈወቹን አግርቡልን ወላሂ እየጠበኩ ነው
@EndashawAyenewGemechu-my6hh
8 ай бұрын
የምሰሩት ስራ በጣም ያኮራል በርቱ
@alimaothman9700
Жыл бұрын
የአላህ እዴት ደሥ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@የራያዋ
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የናተ ደስታ እኛንም ያስደስተናል🥰🥰🥰🥰
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ እግዚአብሔር ይመስገን ይችልበታል እግዚአብሔር እድለኛ ነክ
@adisswesene5626
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@asterworkuwoldeyes5625
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል እኔም አባቴን ሳላውቅ ነው ያደኩት ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤❤❤
@woderTUbe
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤❤
@hassenhussensabri8075
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ባለቤቱ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ
@hafizah8495
Жыл бұрын
ወላሂ ደስስስስስ ሲል አልሀምዱሊላህ ኢቢኤሶች ግን ተባረኩ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቘ1ዸ
Жыл бұрын
አይ ወዶች ልባቹሁ እኮ ሴራሚክ ነው እሄኔ ሴት ብትሆን በለቅሶ መድርኩ ተቀውጦ ነበር ዮኒዬ አንተም ከማልቀስ ተገላገልክ😂😂
@ሀዩነኝተስፈኛዋ
Жыл бұрын
😂😂😂😅
@mekdelawitnigatuzwelenchit9963
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@semirabinthussen4555
Жыл бұрын
😂😂😂
@mayatube1107
Жыл бұрын
ሳይሆን ወንድ ልጅ ሲደሰትም ሲያዝንም በውስጡ ነው በቃ ተፈጥሮ የሰጠን ነገር ነው የሴት አንጀት የላቸውም እናት ህፃን ሲወድቅ እኔን ልጀ ትላለች እህት እኔን ወንድሜ ትላለች
@ቃልዬይቱብ
Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ አመትያስቃል
@rosarosa9032
Жыл бұрын
በጉጉት እየጠበኩ ተለቀቄ ❤❤እንኳን ደስ አለህ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@techawatch
Жыл бұрын
እነ ዮኒ ትወናት ትችላላችሁ ለካ አጋጣሚ ቡና እየጠጣሁ ነው በዮቱብ እያየኋችሁ ያለው።ደስ ይላል አባቱን ማግኘቱ ወላድ አይክፋው የተጠፋፋ ይገናኝ።ፎቶዋ ህይወት ቀይራለች ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት።ሚስቱ ግን ተባረኪ እግዚአብሄር መርቆ ሲሰጥ እንዲህ ነው።
@abab-ql9zo
Жыл бұрын
አቤት መታደል አቦ ኢቢኤሶች❤❤❤❤❤ ማስታወቂያዉ ግን ምነዉ ባያቋርጠን🙄
@halimahalima9707
Жыл бұрын
ዮኒዬ ፀዲዬ እባካችው መቼም የወለደ ያውቀዋል አንድ እናት እርዳታችውን ትሻለች እርዳት በፈጣሪ በስደት በሰው ሀገር በሽተኘ ሆነች አንድ ልጆን አታ በብዙ መንገድ ፈልጋ ልታገኘው አልቻለችም መቸም የወለደ ያውቀዋል ዮኒ እርዳት ለአንዴና ለመጨረሻ በፈጣሪ ስም
@tewebechhaile9159
Жыл бұрын
እግዚአብሔር :ዘመናቸውን ይባርክ ።
@dajsikkoo7269
Жыл бұрын
እኔም እህቴን ባግኚት እነደ እግዚብሔር ፈቃደ❤❤❤
@saraaamarech5920
Жыл бұрын
በጣም ደስ፡ይላል፡እንኳን፡ደስ፡ያላቹሁ፡ተመስገን፡መገናኘታቹሁ፡ትልቅነገርነው
@fitsumalayu6787
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እንንኳን ደስ አላቹ🙏🙏🙏
@baftahadas1264
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላህ ወንድማችን አባታችን በጣም ደስ የምል እስተዲዮ ❤❤❤❤
@fgff4871
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቅዳሜን በጉጉት ነው ምንጠብቀው የማዳም ቅመም ነኝ 👌
@gigitubeweloo
Жыл бұрын
ደስታችሁ ደስታችን ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤የኔ ዉዶች እኔንም አበረታቱኝ በተክልየ
@hirutayele5030
Жыл бұрын
ደስ ከምላችሁ ጋር ደስ ይበላችሁ❤❤❤
@fekadetessera3412
Жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም በማዘጋጀቱ ከሁለታችሁ የተሻለ ጥምረት የለም። ለፕሮግራሙ ውበት ፈርጦች ናችሁ።❤❤❤❤❤
@seadaseada-bb1og
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እኩዋን ደስስ አላችሁ ❤❤
22:11
//የቤተሰብ መገናኘት// "ልጄ ቀላ ያለ ወንድ ሁሉ አንተ ትመስለኝ ነበር" ወ/ሮ አዱኛ ልጃቸውን ከአመታት ፍለጋ በኋላ አገኙ /ቅዳሜን ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 424 М.
43:38
//የቤተሰብ መቀያየር// "እንደዚህ አይነት ህይወት ያለ አይመስለኝም ነበር..." //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 248 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
50:23
"ለባርሴሎና እንዳልጫወት ያደረገኝ ሚስጥር...የመጠጥ መለኪያ ሰቀልኩ ... ከ8 አመት በኊላ ከካናዳ መጣ..አሸናፊ ግርማ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 142 М.
34:06
"አባቴ ሳላውቅህ በአንተ እምል ነበረ ! "አባት እና ልጅ ከ30 አመት በኋላ ተገናኙ /በቅዳሜን ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 431 М.
26:27
//የቤተሰብ መገናኘት// የ12 አመት ልጇን እና ወላጅ እናቷን ይቅርታ ጠየቀች..."እናቴ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል" //በቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 431 М.
28:11
//የቤተሰብ መገናኘት// "ጨርቅሽን ይዤ ይዘሽኝ ሂጂ ብዬ ለምኜሽ ነበር እናቴ ..." እናት እና ልጅን ያገናኘ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 294 М.
33:50
//ቤተሰብን ፍለጋ// ከአውስትራሊ ድርስ እናትን ፍለጋ!!…ልብ ሰቃይ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 123 М.
18:07
“ዐቢይን አመስግኑ” ሽመልስ፣ ስለጌታቸው ረዳ የብልፅግና አነጋጋሪ ቪዲዮ፣ በአዲስ አበባ ጭንቀት የፈጠረው ዉሳኔ፣ የ200 ሚሊየን ዶላር ኪሳራ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 90 М.
32:41
"ችግርህን መንግስት ያየዋል ውረድ የሚለውን የፖሊስ ዘገባ አልዘነጋውም..."😁 ልዩ ቆይታ ከኮማንደር አበበ ሙሉጌታ ጋር //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 34 М.
29:22
ልጅ ሆና የእናትነት ሸክሜን አሸከምኳት! #lijenafekegn #ህይወት #movie #comedianeshetu #saudi
Donkey Tube
Рет қаралды 157 М.
30:20
"ሞቼ ነው የተነሳሁት!!...ዛሬ እኔ አላዛር ነኝ" ...እናት ልጇን አገኘች ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት //
ebstv worldwide
Рет қаралды 606 М.
30:38
//አዲስ ምዕራፍ// “የእህቶቼን ረሀብ ላለማየት ወደ ቤት መሄድ ይጨንቀኛል” /እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 283 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН