የቤት ውስጥ HIV AIDS ምርመራ(ከአፍ ከሚወሰድ ፈሳሽ ብቻ)(HIV Self Testing at Home)

  Рет қаралды 9,831

Art and Health Media - ጥበብ እና ጤና

Art and Health Media - ጥበብ እና ጤና

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@KumalMohamed
@KumalMohamed 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ መርማሪ መሳሪያ ነው ዶክተር እናመሰግናለን
@AtatuAtatu.bzuwerq1990
@AtatuAtatu.bzuwerq1990 9 ай бұрын
tnx
@MuleManYe
@MuleManYe 5 ай бұрын
የት ነው የሚገኘው
@dhuvtvfhihg1725
@dhuvtvfhihg1725 19 күн бұрын
ዶክተር እዳታልፈኝ አንድ ሰው በበሽተው ከተያዘ ለስንት አመት የመቆየት እድል አለው ማለቴ ሳያቅ መድሀኒትም ሳይጠቀም ❤
@Shortlife-m5x
@Shortlife-m5x Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የበሽታዉ ተጠቂ ነኝ ብዙ ህልም አስብና በሱ መያዜ ትዝ ሲለኝ ጭልም ይልብኛል😢
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
የኔ እህት አሁን ባለንበት ዘመን በዚህ በሽታ መያዝ ካልተያዘ ሰው ምንም አይነት ልዩነት የለውም። ይህ በሽታ (በሽታም አልለውም) ሰላለብሽ ያሰብሽውን ነገር ለማድረግ ምንም አይነት ምክንያት አያግድሽም። እዚህ ዘመን ላይ በመሆንሽ እድለኛ ነሽ ተስፈኛ መሆን አለብሽ ህልምሸን ብቻ አስቢ ምንም የማታሳኪው ነገር የለም። በርቺ።
@tsegagebru2211
@tsegagebru2211 Жыл бұрын
​@@artandhealthmedia- ሰላም ዶክተር እኔም እንደዛው ነኝ ወደ ካናዳ መሄድ እፈልጋለሁ እና እዛ የመኖሪያ ፉቃድ ሳያገሉን እንደማንኛውም ሰው በነፃ መኖር ይፈቀድ ይሁን ምከንያቱም አረብ ሀገር መግባት መኖርም ስለማይቻል ብትነግረኝ
@Samera-kd7bs
@Samera-kd7bs Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@KidyGudissa
@KidyGudissa 10 ай бұрын
ካወኩ 6 አመት ይሆናል ግን አሁን በጣም እየታመምኩ ነው ምን ላድርግ እባክህ😢😢😢
@Shortlife-m5x
@Shortlife-m5x 10 ай бұрын
@@KidyGudissa መድሃኒት ተገኝቶለታል እኮ አለመጨነቅ ጥሩ ነገሮችን መመገብ ነው
@የቲም
@የቲም 6 ай бұрын
አሁን በስልከችን ይሰራሊን አሄም አርፊ ነዉ
@JamanYasufa
@JamanYasufa 7 ай бұрын
doctor 3wer kalefa basintagnaw kan mirmara bidareg now mimaretaw? ine 3wer ka 10 kan simaremar yelam. min tilalek pls malisilign
@FikaduMolla-sp8xt
@FikaduMolla-sp8xt 5 ай бұрын
የትነው ሚገኘው ዶ/ር
@TheKid-k6o
@TheKid-k6o 4 ай бұрын
Selam doctor ke 4 wer befit unprotected sex arge nber keza ke 2 wer buhala mlktochun mayet jmerku keza hakim bet shed typhoid ena bird new tebalku ena medanitun swesed wedyaw teshalegn keza ahun malte ketakemku ke 2 wer buhala znab metagn ena keza hiv binorbgnis beye mchnek jmerku keza ahun btam dkam ysemagnal,i have body pain,ena mlase nech honual,ena btam chnket wst gebchalew doctor ebakh ngregn ena demo ymjmrya gizeye new sex sadereg doctor be chnket lmot new
@ashenafinigussie544
@ashenafinigussie544 Жыл бұрын
ዶክተር ባጋጣሚ ከተዋወኳት ልጅ ጋር ያለኮንዶም ግንኙነት አድርጌ ነበር እናም በ2 ወር ከ15 ቀን ላይ ሲጨንቀኝ ተመረመርኩ እና ነፆ ነሕ ተባልኩ አሑንም ግና እፈራለሑ ውስጤ ይጨነቃል ምን ትመክረኛለክ ? ምክር ሥጠኝ እባክሕ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
3 ወር ጠብቀህ መመርመር ትችላለህ። ወይ ቤትህ ራስህ ወይ ጤና ተቋም ሄደህ።
@HawiAklilu-s9v
@HawiAklilu-s9v 9 ай бұрын
በቤት ውስጥ እንዴት መሳሪያውን ከየት እናገኛለን
@MikiyasMikiyasmoges
@MikiyasMikiyasmoges 4 ай бұрын
ዶክተር መመርመሪያው የት ይገኛል ስንትስ ነው
@ShewaA-vx8kc
@ShewaA-vx8kc 7 ай бұрын
መመርመሪያው የት ነወይ የሚገኘው?
@MudinAhmed-by8gm
@MudinAhmed-by8gm 6 ай бұрын
የአገልግሎት ጊዜው ካለፈ ውጤቱ ምን ይሆናል ባዶ ወይስ?
@sanidelegeba8296
@sanidelegeba8296 Жыл бұрын
የት ነው ሚገኘው እባክህ ዶክተር
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 11 ай бұрын
Pharmacy ወይም የጤና ተቋማት ላይ ታገኙታላችሁ
@ibromuz2441
@ibromuz2441 7 ай бұрын
ፋርማሲ አጣሁት የት ፍርማሲ
@FikrBicha
@FikrBicha 6 ай бұрын
የደም መመርያው ነው ሚሻለው
@LubabaMamo
@LubabaMamo 6 ай бұрын
​ውጪ ያለንዉስ
@LubabaMamo
@LubabaMamo 6 ай бұрын
​@@artandhealthmedia-እዴት እናገኛዋል ዶክተር እኔየ የሆነ የማምክርህ ነበረ ዉጪይ ነኝ
@NeimaMohammed-b6o
@NeimaMohammed-b6o 3 ай бұрын
yet nw benath ngeregn
@SelamawitYeshu
@SelamawitYeshu Жыл бұрын
እባክህ ዶክተር የት ይገኛል
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
የግል Pharmacy ይገኛል። ማንኛውም ጤና ጣቢያ ማግኜት ትችያለሽ። ora quick Hiv test ስጡኝ በያቸው።
@ibromuz2441
@ibromuz2441 8 ай бұрын
ዋጋው ስንት ነው
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 6 ай бұрын
መሳሪያው የት ነው የማገኘው
@YosefYosi-q9n
@YosefYosi-q9n 5 ай бұрын
@SaquiraAli
@SaquiraAli 7 ай бұрын
ዱባይ yegagnle
@SeniAs-rf4wm
@SeniAs-rf4wm 7 ай бұрын
ሰላምደኩትረእኔከበደቴቀነሰብኚአንድአመትሆንኚልጨምረአልቻልኩምምክረፈልጋነበረ
@AbdurohmanEshetu
@AbdurohmanEshetu 5 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ምክርህን እፈልጋለሁ ወሲብ እየፈፀምን ኮንዶም ፈንድቷን ግን ውዳው አቸው ቀይራለሁ ግን ፈራሁ ምን ትለኛለህ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 5 ай бұрын
@@AbdurohmanEshetu ይህ ቀላል ነው። መጨነቅ አያስፈልግም ። ሶስት ወር ጠብቀህ/ጠብቀሽ ምርመራ ማድረግ ነው።
@tube3923
@tube3923 3 ай бұрын
ቤተሰብብብብብብብ
@TenyGatluakLual
@TenyGatluakLual 7 ай бұрын
Hiv virs yatatk saw madnit yindat naw miyaginaw rasu gazito naw ways kamingist osptale digafe allhaw
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 7 ай бұрын
በነፃ መድሃኒት ይሰጠዋል የጤና ተቋማት ላይ...
@የጅማዋቅመም
@የጅማዋቅመም Жыл бұрын
የትነው ሚገኘው
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
የትኛውም ፋርማሲ ጋር መግዛት ትችያለሽ። ካልሆነ ማንኛውም የጤና ተቋም ጋር በነፃ መውሰድ ይቻላል።
@hihi-i5f7p
@hihi-i5f7p Ай бұрын
​ሳዉዲ አለደ ንገረኝ
@فاطمةفااطمة-و3ط
@فاطمةفااطمة-و3ط Жыл бұрын
1:07 1:15 እ
@JcFu7
@JcFu7 3 ай бұрын
የት ነው የሚገኛው
@الحمدللة-ح1ض
@الحمدللة-ح1ض Ай бұрын
የትነው እሚገኘው ዶክተር
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Ethiopia | የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
17:15
ስለ HIV ህመም የተሳሳቱ 5 መረጃዎች
10:43
Biruk Media
Рет қаралды 9 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН