No video

#የቢሾፍቱ_ባለስልጣናት_የቃለ_ህይወት_ቤተክርስቲያን_አመራሮች_ላይ_የፈፀሙት_በደል

  Рет қаралды 6,524

Evangelical MEDIA /Council

Evangelical MEDIA /Council

Күн бұрын

ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Пікірлер: 38
@amanahmed8838
@amanahmed8838 Ай бұрын
በሰላማዊ መንገድ መብታችሁን ለማስከበር የምታደርጉትን ጥረት መልካም ነው። ጌታ ይርዳችሁ። በጻሎት አብረናችሁ ነን።
@samuelfiga
@samuelfiga Ай бұрын
ተባረኪ ወይም ተባረክ
@KukuAlemayhu
@KukuAlemayhu Ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ስሙም እግዚአብሔር ነው ,ከእርሱም ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ
@MenfeMilke
@MenfeMilke Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የቅዱሳን ጩኸት ስማኝ ቤተክርስቲያን የአንተ ናት ብዙዎች መተው ሰለም፥እረፍት ያገኛል ።
@yakoball5672
@yakoball5672 Ай бұрын
God 🙏 bless you all our leaders I am happy for your response for Bishoftu ketema Manicipality and for those who responsible government body peacefully. Well done you show us the way how to respond during hard times. Our God is faithful to answer this issues. With praying for Beshoftu KHC.
@kenaketime3491
@kenaketime3491 Ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ።!!!!!
@amanuelmathewos6186
@amanuelmathewos6186 Ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ስሙም እግዚአብሔር ነው!! ከእርሱም ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ!!
@SelamShalom-r7z
@SelamShalom-r7z Ай бұрын
እግዚአብሔር አለ❤
@AkliluAk
@AkliluAk Ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ ጌታ ይርዳችሁ።
@aregahegnpetros9736
@aregahegnpetros9736 Ай бұрын
እየተደረገ ያለዉ ጥረት መልካም ሲሆን። አጥሩን ለማስቆም ግን እገዳ ከፍርድቤት መዉጣት አለበት ምክኒያቱም አሁን በይዞታችን ሁከት ተፈጥሯል መቆምም አለበት።
@abiyalemayehu6049
@abiyalemayehu6049 Ай бұрын
ክርስቲያን ዕርስቱ በሰማይነው። እልፍ ብሎ ሌላ ቆፈረ የሚለውን አትርሳ ለስታውስህ ዛሬም ቃሉ ህያው ነው
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Alehe Ba Zufanu Hullumi mallakami Yehonale Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
@zerihuntekletsiyon938
@zerihuntekletsiyon938 Ай бұрын
ያሳዝናል ጠላት ከቤት ነው በእኛ ላይ ስደት እያስነሱ ያሉ የራሳችን አመራሮች ናቸው ጌታ ይፍረድ ቀዝቃዛው የስደት ዘመናት መጣ በአማኞች ላይ ከውስጥ ከውጭ ፍላጻ እየተወረወረብን ነው፡፡
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም ሚጠራበትን ቦታ በግድ ቀምቶ እግዚአብሔር ይበቀላል ይፈርዳል ።ይብላኝ ለቀማው ሰው እኛ ጥያቄውን አንተውም ግን አስተውል ይሄን ቦታ ለመቀማት ምትሞክር እንኳን ለቤተክርስቲያን ቦታ ለግለሰብ ቦታ ይፈርዳል።ሀቅ ሀቅ ነው !!!!
@user-bd3je6kg2y
@user-bd3je6kg2y Ай бұрын
Yasazenal
@keneangezahegn
@keneangezahegn Ай бұрын
አሁንም እራስን በመግዛት መንፈስ ሆናችሁጌታን በማስከበር ለተደረገውህገወጥበህግ መጠየቁ መልካም ነው ጌታይርዳችሁ
@tilahuntabor
@tilahuntabor Ай бұрын
የቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵ ምድር ላይ ላበረከተችው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ታሪኳ በይፋ ተገልጾ ልትሸለምና ነጻ መሬት ድጋፍ ሊሰጣት የሚገባት ቤተክርስቲያን ናት አንጂ ለብዙዎች የሚተርፍ የልማት መሬት ሊወሰድባት አይገባም ፡፡ ባይሆን ይሄን ይሄን አልሚ በማለት በስምምነት መነጋገር አንጂ፡፡ ይሕች ቤተክርስቲያን ቀን ቀጥራ የጸሎት አዋጅ ልታውጅ ይገባል ፡፡ እግዚአብሄር ከፈቀደ መሪዎቻችንን ዘንበል አድርጎ ሊያስመልስ ይችላል ፡፡ መሪዎች በስጋዊ አካሄድ አትቸኩሉ ፡፡ጌታን አስቀድሙ፡፡ ሁሉን በፍቅር አድርጉ፣ ሁሉን ለእግዚአብሄር አሳውቁ ፡፡ የተቻላችሁን አድርጉ ፡፡
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Ай бұрын
እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው።
@abiyalemayehu6049
@abiyalemayehu6049 Ай бұрын
ለመፍረድ ይከብዳል ምን እየሆነ እንደሆነ። ግን አንድ ነገር አውቃለሁ መጀመሪያ ቤተ/ያኗ ያለ ሥራ አጥራ የያዘችው ሠፊ መሬት ካለ ሥራዋ መሬት ንግድ ሥላልሆነ ትልቀቅ። ለምን አልኩ መሠላችሁ መግለጫው ላይ 20 ሺ ሄክታር መሬት ተቆርሶ ተወሰደ የሚል ነው። 20 ሺ ሌላም መሬት አላት መሬት ለመያዝብቻ ጌዜውን የማይመጥን ነገር ከተሠራ ህጋዊ ሥለሆነች ብቻ አታመልጥም ። ሥራዋ መሬት አይደለም ነፍሳት መሰብሰብ ና አካል አድርጋ ሠርታ ለሙሽራው ማዘጋጀት ነው። ሌላኛው;- በእውነት መሬቱ እግዚያብሔር የሚከብርበት ለትውልድ የሚጠቅም ሥራ አየተሠራበት ሥልጣንን ተገን በማድረግ ያለ አግባብ ለመውሰድ ከሆነ እመኑኝ ሠጪውም አካል ሆነ ተቀባዩ የጃቸውን በትልቅ ውርደት ይሠጣቸዋል ። የነኩት የእግዚያብሄርን ቤትነውና። የመጨረሻው ሃሳቤን ሳስቀምጥ ቤተ/ያን ትጠንቀቅ ባልተገባ ነገር ጊዜ ባታጠፋ እስካሁን ምንም ሳትሠራ ብር በካዝና አስቀምጣ አገልጋይ እያስራበችና እያስጠማች ብሩን ምንም ሳትሠራበት መንግስት ጊዜውን የሚመጥን ልማት ሲያመጣ ነቃ ለማለት መሞከርአደጋ አለው። እግዚአብሔርም አይጠየቅበትም ለሠው ልጅ የሠጠው የሥራ ድርሻምሥላለ ።ማደጋችን በነገር ሁሉ መሆን ሲገባ ብዙ ሃብት ይዘን ሃገርን በሚመጥን እድገት ልክ እንዳንሄድ በቤተ/ያን ውስጥ ባለ አመራር ምክንያት የተፈጠረ ችግር እንዳይሆን ስጋት አለኝ።ብዙ የሚታዩ ችግሮች ስላሉ የተጠራንበትን አላማ አንርሳ።
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal Ай бұрын
እግዚአብሄር አለ በዙፈኑ😢
@sectoralcouncel8996
@sectoralcouncel8996 Ай бұрын
I am a resident of Bishoftu and follower of Protestant.. I support the decision of the city administration. It has been many years since you owned the land but that prime land of the city remains inefficient. Most residents of the city were regretting about the inefficiency of that place. Should we weight for the coming of Jesus for the utilization of the place. Even you did not make it convenient for the worship of God and dissemination of the Gospel. We knows what is the priority of the leaders of the church don’t make us express what is in our hearts. Let the PRIME LAND of the city be appropriately utilized
@gechlemma2000
@gechlemma2000 Ай бұрын
አይባልም ወንድሜ የተሻለ ነገር እንዲሰሩ መግፋት እንጂ መቀማት ተገቢ አይደለም
@fikhaile9609
@fikhaile9609 Ай бұрын
በመጀመሪያ እንግሊዝኛውን ለጊዜው ለተናጋሪዎቹ ተወውና የኢትዮጵያ ህዝብ በሚችለው ቋንቋ ተናገር።
@tewabechaniche6252
@tewabechaniche6252 Ай бұрын
እግ/ከሁሉም የበላይ ነው
@user-nq9wr5ji8h
@user-nq9wr5ji8h Ай бұрын
enezih bexelachana begenizeb fiqer yabedu balesilxanaten enigaredachewalen!!!!!
@derejetadese8175
@derejetadese8175 Ай бұрын
No more
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z Ай бұрын
እግዚአብሔር ያያል። ቁጥሩ ከዚህም በላይ ነው ምነው ደነገጤችሁ እግዚ ክከቁጥር በላይ ነው
@yabezgift3785
@yabezgift3785 Ай бұрын
የቃለህይወት ቤ/"ክ ለሀገር ያበረከተችው አስተወጾኦ ግንዛቤ ውስጥ ሳይገባ በህግ የተሰጣት ይዞታ በዚህ ዘመን እንዲህ መገፋትዋ 35ሚሊየን ወ/ዊያን አማኞቾ የሚያሳዝን መሆኑን መንግስት ተረድቶ ይህንን ጉዳይ ሊያርም ይገባል።ፍትህ ለቤ/ክ፧
@alexoabebewa6368
@alexoabebewa6368 Ай бұрын
ኢትዮጲያውያን አማኞች ነን የምንኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፣ ለምን ይገፋናል? ቤተክርስቲያንን መግፋት ይቁም!!
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t Ай бұрын
ሰላማዊውንና በጠቅላላው 35,000,000 የሆነውን የወንጌል አማኝ የሆነውን ማሕበረሰብ ከመንግሥት ጋር ለማጋጨት የሚንቀሳቀሱት የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ እና አስተዳደር ለፍርድ ይቅረቡ ።
@mebatmebat6305
@mebatmebat6305 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
ቃለ - ሕይወትም ሆነ መ ኢ ያደኩበት ዐይኔ የበራበት ነው ዛሬ ግን ብዙ ነገሮች ተበላሽቷል አንድ ብቻ ማቴ 23 ÷ 23 ላይ እንደ ኤየሱስ አነጋገር 3 ዋና ነገሮች አሉ ከ3 ቱ አንዱ ፍትህ ነው " ፍትህን አታደርጉምና ወየውላችሁ " ነው ያለው ወደገደለው ልግባ ለትግራይ ( ለሕወሀት) ፈረዳችሁለት ወይ ? ወይስ በፕሮቴስቶች እምነትም ወያኔ ሰይጣን ስለሆነ የደረሰበት ዋጋው ነው? " ወየውላችሁ " የተባለንበትን ጉዳይ ጉዳያችን እንዳልሆነ ቆጥረን ? ? ? የነፃፍትና ፈሪሳዋያን አገር ብትንትኗን ወጥታ የለም ወይ? የጌታ ልጆች ሆይ " ከየት እንደወደቃችሁ አስቡ " ከሽመልስ አብዲሳ በላይ የራሳችን ጠላት ራሳችና ከሆነስ ?
@godisgooddamtewkebede625
@godisgooddamtewkebede625 Ай бұрын
ወዳጄ እውነቱን ታውቃለህ ወይ? በጥቅስ አታጠጋገው ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያናት ከወያኔ በላይ ጠላት አለ ወይ? ይህ እየሆነ ያለው የእነርሱ ፍሬ አይደለም ወይ? ምናልባት ከእነርሱ አንዱ ካልሆንክ ነው ሚገባህ
@shewatesfaye4542
@shewatesfaye4542 Ай бұрын
ነገ ዋጋ ይከፍሉብታል
@user-pmlord22
@user-pmlord22 Ай бұрын
በትህትና ፍትህን መጠየቅ አግባብ ነው የሚበረታታም ግን የምእመና ን ቁጥር ላይ 12 ሚሊዮን የተጋነነ ይመስለኛል ምክንያቱም ሙሉ ወንጌልም፣ መካነ እየሱስም፣ መሠረተ ክርስቶስም፣ ሁሉም ጋር የቁጥር አገላለጥ ስለሚሰጥ
Yummy Lifehack 😋 @artur-boy
00:19
Andrey Grechka
Рет қаралды 4,5 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 193 МЛН
Yummy Lifehack 😋 @artur-boy
00:19
Andrey Grechka
Рет қаралды 4,5 МЛН