የጉርድ ሾላ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 47,848

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ትዝታችን በኢ ቢ ኤ ስ ይመቸኛል ዮኒ በጣም ጎበዝ ነህ ዮኒ እና ትዝታችን በebs💚💛💛💛💛💛💛? ?🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛💛💛
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 2 жыл бұрын
ዮኒ በርታ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ 👍👍🕊🕊ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን ።🦚🦚🦚
@zubairaahmed2604
@zubairaahmed2604 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም ነው የምናመሰግነው እንወድሀለን በርታ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
ግን እንደኔ አትወዱትም ይሁንና ከሁላችንም ይገባዋል ።🤗👑😍😁
@tigistikibreab6177
@tigistikibreab6177 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም የምትመች ነህ እድሜና ጤና እመኛለሁ። ልክ እንደ የ አስመራ አራዴ ውድድድድድ ቀጥልበት ጎበዝ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው በጣም ነው እማከብርህ ልጅነቴን አስታወስከኝ ከትምህርት ቤት ስንለቀቅ ወደ ሾላ ለቀማ ነበር እምንሰማራው 😀 ወደ ቤታችን ከመመለሳችን በፊት የኛ ሲስተማችን ደሞ ትናንሽ ድንጋይ እንለቅምና እየወረወርን ነበር ፍሬውን እምናወርደው በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ያሳለፍነው በጣም ነው እምናመሰግነው ዮኒዬ ኑርልን አላህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 жыл бұрын
አንተ እራስህ ቆንጆ ለዛ ያለህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ😍
@romiromina5003
@romiromina5003 2 жыл бұрын
ጉርድ ሾላ እሰከ አያት ሰፈሬ ነው ምርጥ ሰፈር ነው እናመሰግናለን ዮኒዬ ሰለአሰጎበኝከን🙏😍
@satenawkassa3825
@satenawkassa3825 2 жыл бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን ሠፈራችንን ስላስጎበኘህልን !!! በተረፈ ኢንተርቪው ካደረክለት መካከል ዘሪሁን አሰፋ ጎረቤቴ ነው ነባር ነው ፋኒም ተጫዋች ነው አባቱም ታዋቂ ካህን ነበሩ ማየት የተሳናቸው ልበ ብርሀን እንደዛሬው ሰባኪ ሳይበዛ ሰርክ ሳላተ ምህረት የሚዬስተምሩ ነበሩ ቄስ አብርሀም
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
ሁሌም ይመችህ ዮኒ።👑😍
@siltewtube572
@siltewtube572 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ነው የሚወድህ የእውነት በጣም እወድሃለው። ተመልካቾች ላይክ እያደረጋችሁ
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ስልጤው ቤተሰብ እንሁን
@siltewtube572
@siltewtube572 2 жыл бұрын
እሺ አደረኩህ! አንተም
@ዳግምዓዲስዓለምዓየሁ
@ዳግምዓዲስዓለምዓየሁ 2 жыл бұрын
"ኢቢኤስ ቴሌቪዥን እናመሰግናለን ዮናስ ጥሩ ማስታወሻ ነዉ ከሞላ ጐደል ጉርድሾላን ቃኝተሀታል ።
@bezabihondu5276
@bezabihondu5276 2 жыл бұрын
ትዝታ በኢብኤስ በጣም ነው የማደንቀው
@zollohalphaaddis8263
@zollohalphaaddis8263 2 жыл бұрын
ዘወትር የምናፍቅሽ፣ ቤቴ ጉርድ ሾላ፣💕
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 жыл бұрын
🌟Yoni Betam enamesegnal bertalin🙏. Endezih betachin kuch belen hagerachenin endenay selemetaderg 🤗🌟🌻🌻🌾🌻❤🌟
@አጌሪአምላክይጠብቃት
@አጌሪአምላክይጠብቃት 2 жыл бұрын
የኒ ምነው ትዝታችን ቀስቀሰብን ጉርድ ሾላ ያደኩት የተማርኩበት ሁለት ልጆች ወልጄ ያሳደኩበት ግን የኒዬ በኛ ግዜ 5pmላይ መዉጣት አንችልም ነበር እር ትላልቅ ስው ብትጠይቅ የጉርድ ሾላ ታሪኩ ብዙ ነበር እነ አለማየው እሼ አባቴ ሞተዋል እጅ የኒዬ ትላልቅ ስው እተርቢ አርግ እኔ እራሴ25አመት ሆኖኛል ከወጣዉ ከአጌሬ ዮኒዬ ራሱ መገናኛ ሩኤል ደርሰን ከመጣን ከተማ ደርሰን መጣን እንል ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በውነት የአሁኑ አካባቢ አሎዶውም
@elldanategegn2765
@elldanategegn2765 2 жыл бұрын
Yoniye thank you seferachen beze program selakerebekelen gash tefera selayehot betam des belognal
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
very entertaining, educative program that brings back so much memory for those who have known the place and it lets others to know the place. Thanks a lot Yoni!
@NaturalRainSoundsFordeepSleep
@NaturalRainSoundsFordeepSleep 2 жыл бұрын
Youni I really appreciate for your good work keep it up. አንድ ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር ደርስህ ደርስህ ስለ ምሽን ትምህርት ቤት ስፍር ሳታወራ መጨረስህ ቅር ብሎኛል maybe next time you will continue from where you left it. Thank You again
@zollohalphaaddis8263
@zollohalphaaddis8263 2 жыл бұрын
ሚሽን ተምረሐል? እኔም እዛ ሥለተማርኩ ነው፣
@melakudargie3599
@melakudargie3599 2 жыл бұрын
ዮኒ ፕሮግራም ከመስራትህ በፊት ቀድመህ በጣም ጥናት አድርግ ለፕሮግራሙ ድምቀት ስንት የጉርዴ ልጆች አመለጡህ በለብ ለብ እንደሰራህው ያስታውቃል ለማንኛውም ይመችህ
@ll8432
@ll8432 2 жыл бұрын
Gurdshola my neighbor I grow up. Love it thanks for memory. Didn’t even know why it was Gurdshola lol 😆. Question why the winter has to do with eating Hambsha ? Lol
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ይወኒ
@ኡምራየንየወደፍትህልም
@ኡምራየንየወደፍትህልም 2 жыл бұрын
ስራትህን ስወዲልህ
@ConCourseAB
@ConCourseAB 2 жыл бұрын
ዮኒ ሓወይ በጃኻ መዓስ ኢኻ ኣስመራ ክትመጽእ? ( when are you coming to Asmara)? I will host you so proudly.
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 2 жыл бұрын
We Love you yone
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 2 жыл бұрын
What about sholla milk? Is the name of milk related to this place ?
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 2 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ ነህ
@getachewreta3334
@getachewreta3334 2 жыл бұрын
The best erea
@abrahamasfaha5651
@abrahamasfaha5651 2 жыл бұрын
Shola wst.menamnte slale new !!!!
@sisman6491
@sisman6491 2 жыл бұрын
#ዮኒ መቼ ነው ጎንደር የምትመጠው!!
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Yone Eko weder yelelek Gazetgha Amelake yetbek ken ♥melaw beteseboch
@nigeman3897
@nigeman3897 2 жыл бұрын
Sheger yefikir hager
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@romiromina5003
@romiromina5003 2 жыл бұрын
አርቲሰቶቻችን አሉ 👌
@abebekevese2662
@abebekevese2662 4 ай бұрын
ያራዳ ልጆች መገኛ
@bethlhemmerawi55
@bethlhemmerawi55 2 жыл бұрын
የኔ፣ ቆንጃ ዬኒ፣ ሰወድህ
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 2 жыл бұрын
I love you so much girl please call me
@yunus7860
@yunus7860 2 жыл бұрын
ጉርድየ ስፍሬ አግብቼ ወልጄ የኖርኩብሺ
@ethiokokyalemayehueshete8965
@ethiokokyalemayehueshete8965 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️💔
@ayenadisabebe1848
@ayenadisabebe1848 2 жыл бұрын
😭😭💔
@beza1994mer
@beza1994mer 2 жыл бұрын
የ ጉለሌስ ትዝታዎች መድሐኒአለም ትምሕርት ቤትስ???????????
@seifuabubaker2450
@seifuabubaker2450 2 жыл бұрын
ya sholawun kibir qanasachihu,yihuna
@adibez236
@adibez236 2 жыл бұрын
ተመቸኝ አምባሻው
@yaredyesfayebutele3128
@yaredyesfayebutele3128 2 жыл бұрын
Bole mikeal atemetam ke gurd sholla befit ye nbere sefer nw btm bezu mehabereseb yalebet
@ethiopianbestvideo8087
@ethiopianbestvideo8087 2 жыл бұрын
1ኮሜንት
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
መስፍን በቀለ የአዲስ አበባ ልጅ አይደለም። ተከራይ ነው
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 Жыл бұрын
😂😂😂
@asratgebremichael3441
@asratgebremichael3441 2 жыл бұрын
Yonas azz segomejehen
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
Yoni ejehen satetatb😳belah
@bobbykassa5401
@bobbykassa5401 2 жыл бұрын
Anchis tatbesh new yemitbeyiw ende?
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 Жыл бұрын
የተመታ ሰፈር
@tesfayebogale6169
@tesfayebogale6169 2 жыл бұрын
አብይ አህመድን ትነግረው ዮኒ ብዙ እያፈረሰ ነው ከነ አዳነች ጋር
@zetunajamal2569
@zetunajamal2569 2 жыл бұрын
Des sil
@tamrutedla5043
@tamrutedla5043 2 жыл бұрын
this show is a complete garbage, because of the following reasons: it is not professionally designed,
@እግዚአብሔርሁሉንቻይ
@እግዚአብሔርሁሉንቻይ 2 жыл бұрын
ዛሬስ ተጃጃልክ!
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 28 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
ያስገርማል የድመቶች ሀገር ገባሁ abel birhanu vlog
32:38
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 109 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 28 МЛН