KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዶሮ ወጥ |doro wot |Ethiopian traditional food
22:20
አልጫ ዶሮ ወጥ አሠራር (Ethiopian food doro wat)
9:47
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
00:57
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
የአልጫ ዶሮ ወጥ ወጥ አሰራር
Рет қаралды 32,869
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 204 М.
Adot አዶት tube
Күн бұрын
Пікірлер: 49
@kassywedajo3077
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሁሌም የምትሰሪውን እከታተላለው ጽድት ያለ ስራ
@ኤማ-ጠ3ሐ
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሲያዮትም ያምራል መልካም በአል እግዚያብሄር ቤትሽን በ በረከት ይሙላው።
@nebiyahussen3249
3 жыл бұрын
ሰላም ቆንጆ አልጫ ዶሮ ቀምሼ አላውቅም ያስጎመጃል አመሰግናለሁ
@asterberhe6061
3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወደው አልጫ ዶሮ እጅሽ ይባረክ Thank you for sharing ❤️
@wollow6877
3 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ወጥ ነው ጎበዝ በርች
@ሐናሐና-ቘ3ከ
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዶሮ ነው አዶትዬ እጅሽ ይባርክ👏😘🌻🌻🌻🌻🌻 አመሰግናለሁ
@chefabdulkerim9906
3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ወድጀዋለሁ
@marylamb8926
3 жыл бұрын
አዶት እንካን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የብልፅግና ከመላዉ ቤተሰብሽጋ እመኛለዉ
@hanaethiopia1059
3 жыл бұрын
የአልጫ ዶሮ ወጥ በጣም ነው የምወደው::🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽🌺
@adiyemetehara1558
3 жыл бұрын
እህቴዋ በጣም በለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@marylamb8926
3 жыл бұрын
አዶት ሽንኩርት ስታበስሂ ካጠገቡ የቡርቱካን ልጣጭና የሲነመን እንጨት አርገሽ ብታፈሂ ቤትሽ አይሸትብሽም ከፈለክሽ ሮዝመሪም ትችያለሽ እኔ ተጠቅሜዉ ሽታዉ ስላጠፋልኝ ነዉ
@arsemabamkaku3275
3 жыл бұрын
Tnx It helps a lot
@AdotEthiopianfood
3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@sss7921
3 жыл бұрын
ትንሽ ማንኪያ ቫኒሊያ የሎሚ ልጣጭ ቁርንፍድ ሄል እና ቀረፋ ምግብ መስራት ከጎን በትንሽዬ ድስጥ እሳቱን በትንሹ አርገሽ ብትጥጅው አሪፍ ኢሴንሻል ነው ሌላው ዘወትር ምትጨምቁት ሎሚ ልጣጭ አለመጣል በፌስታል አርጋቹ ፍሪጅ በረዶው (ፍሬዘር)ውስጥ ማስቀመጥ
@solletv8525
3 жыл бұрын
የን በላ ሙያ 🥰🥰👍
@selam7643
3 жыл бұрын
እንቁላል ግን ወጥ ውስጥ ሲገባ ሲያድር አያበላሸውም ?እኔ ቀቅዬ ለብቻው አስቀምጨው ለማቅረብ እየቀነስኩ ሳሞቅ ነው የምጨምረው
@arsemabamkaku3275
3 жыл бұрын
Beteley key wet lay Pyehabesha enkulal chemeresh seyader brown yehonal yameral
@marylamb8926
3 жыл бұрын
አብሮ ሲብላላ የበለጠ ይጣፍጣል የተወሰነ እንቁላል መክተት ትቺያለሽ
@selam7643
3 жыл бұрын
ልክ ነው እርድ በጣም እሳት ላይ ሲቆይ ይጠቁራል
@shewaethio-baking6923
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
ድጋሜ ልሰራው ነው ምርጥ ነው 👏👏👍👍👍 አዶትዬ እናትሽ ነግረውሽ የሰራሽልን የገብስ ብርዝ ነበር አጣሁት አስታውሰዋለሁ በእርግጥ ግን እያየሁ መስራት ፈልጌ ነበር ልሰራውነው ሰሞኑን በጣም ቆንጆ ነበር ያኔ ሰርቼው ። ያያችሁ ሊንኩን ተባበሩኝ 👏👏👍👍 እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@kltgeospace
3 жыл бұрын
ድስቱ በጣም ያምራል ክየት ነው የገዛሹ
@marylamb8926
3 жыл бұрын
አልጫ የመስራት ፍላጎት ነበረኝ እሰራዋለዉ
@ethimaryam9617
3 жыл бұрын
Waw ejish yebarke
@be8cab
3 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ።
@SemiraShamile
Жыл бұрын
ምርጥ ነው❤❤❤
@abebayehuestifanos7809
3 жыл бұрын
Yadoteye enekuan aderesesh, yetebarek zemen yehunelesh, hulu negereshen wedeleshalew , betam wedeshalew .enede comment sayehon just hasb lemesetet new. Enedene enedene, ye doro eger ke tateb behuala wede kuletu kemegebatu befit chaf chafu yekoretal .kezyam enedegena demun tefeto esekyalk tezefezefo tatebo ke steda behual yegebal. Tebarekilegne. Begugut vedioshen kemitebekut follower anedua negne.
@AdotEthiopianfood
3 жыл бұрын
Amesegnalew betam sela astayetsh takabyalew tbarekilegn
@kime3780
3 жыл бұрын
Can u please share us ur mothers recipe of turmeric?! Awaiting for your reply 🙂
@AdotEthiopianfood
3 жыл бұрын
Okay I will
@samira7639
3 жыл бұрын
Wow 👍💞👍💞👍💞👍💞
@selamtadle
Жыл бұрын
betam enamsgenaln dorow koelat weste kemarga befet bekeklews men yhonl???
@elroiytegegn1505
3 жыл бұрын
Thank you so much 🌼🌼🌼🌼
@adiyemetehara1558
3 жыл бұрын
በውሰጥ መስመር ላውራሽ ሰልክ ቁጥርሽን ሰጪኝ ወይ ልሰጥሽ እህቴ እርዳታሽ ያስፈልገኛል
@selamtesfa
4 ай бұрын
❤❤❤
@Loveafricalovetheworld
7 ай бұрын
Konjo new gn kinat bezabet
@rahelzergaw9406
3 жыл бұрын
Enkuan aderesachu adotye
@samritube9007
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አዶት ምን ማለት ነው ንገሪኝ
@erityousuf3509
3 жыл бұрын
እናት ማለት ነው በጉራግኛ
@arsemabamkaku3275
3 жыл бұрын
@@erityousuf3509 Des sel
@haymanoutabayeyoutub565
Жыл бұрын
ቅመሞቹን በአረበኛ ንገሪን
@dessiemichiel5765
2 жыл бұрын
Gobez
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
11 ай бұрын
አህለኔእኮሠላመጣሺ
@bekelach2679
3 жыл бұрын
Yaanche doroo demoo egerii bechanew ender lelawuun yet argeshiii new
@EteneshErigete
11 ай бұрын
እግር ብቻውን ስለሚሸጥ ነው መሰለኝ
@le1785
3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@apayaapaya8346
2 жыл бұрын
😘👌👍🏻
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
3 жыл бұрын
ኸረ አዶት ምናለ እናትሽን እርድ እንዴት እንደሚያዘጋጁ ብትጠይቂልን
@AdotEthiopianfood
3 жыл бұрын
እሺ እጠይቃታለው
22:20
ዶሮ ወጥ |doro wot |Ethiopian traditional food
Melly spice tv
Рет қаралды 191 М.
9:47
አልጫ ዶሮ ወጥ አሠራር (Ethiopian food doro wat)
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 241 М.
00:57
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:19
У вас там какие таланты ?😂
Карина Хафизова
Рет қаралды 13 МЛН
00:25
Ouch.. 🤕⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 29 МЛН
01:00
This dad wins Halloween! 🎃💀
Justin Flom
Рет қаралды 41 МЛН
13:26
የበሬ ስጋ ዝልዝል አልጫ ወጥ አሠራር / sga alcha /wet asera /Ethiopian food
kine ቅኔ media
Рет қаралды 58 М.
22:21
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
Kelem - Ethiopian food
Рет қаралды 805 М.
9:53
የበግ አልጫ ወጥ አሰራር //Ethiopian Food
MARE & MARU
Рет қаралды 23 М.
16:36
ቀላልና ፈጣን ዶሮ ወጥ አሰራር
Melly spice tv
Рет қаралды 36 М.
27:20
Ethiopian Food - Final Step, Doro Wat (Wet) Cooking "የዶሮ ወጥ አሰራር"
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 978 М.
12:59
ዶሮ ወጥ አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
10:01
የደሮ አልጫ አሰራር(Chicken recipe)#ethiopian food
Mesi መሲ Tube
Рет қаралды 6 М.
5:30
የዶሮ አልጫ ወጥ አሰራር//Ethiopian food doro wat/stew
Ayu tube
Рет қаралды 10 М.
15:21
እኔ ነኝ ያለ ዶሮን መተካት የሚችል የአሳ ቀይ ወጥ‼ #Ethiopian food Fish stew✅
Adot አዶት tube
Рет қаралды 21 М.
7:50
ምርጥ አልጫ ዶሮ ወጥ (Ethiopian Alicha Doro)
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 3 М.
00:57
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН