የድንግል ማርያምን ምልጃና ክብር ለመካድ የሄዱበት ጥግ || መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 23,339

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 298
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ክብርና ምስጋና ይድረሰው። ላሰተማሩን ለመከሩን መምህራችን እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን 🙏🤲🙏🤲🙏🤲
@eritreanpatriot1892
@eritreanpatriot1892 Жыл бұрын
የ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችንም ጋር ይሁን
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን
@ሳራየጃማዋ
@ሳራየጃማዋ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
አሜን
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tesfaneshsisay752
@tesfaneshsisay752 Жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ለእኛ ለሀጢያተኞቹ ልጆቹ የሰጠን መምህራችን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን!!!
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
የ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ኣይለየን 🙏💙❤️
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እመብርሃን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰወርሪን🙏🙏🙏🙏
@melesseyetsedaw3070
@melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜያቹህን ያርዝምልን ድንግል ማርያም የጎደለውን ትሙላልን አሜን
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 Жыл бұрын
❤❤❤Abatachin qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen.
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን 🙏
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️ ቅዱስ አሐዱ አምላክ✝️🙏 ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይድረስ ለዘለዓለም አሜን🙏 አሜን✝️🙏አሜን✝️ 🙏✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት 🙏ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ርህሩህ ደጋ ክብር🙏 ምስጋና ይድረሳት ይገባታል✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘነበ እመብርሃን በወርቅ ዘርፋፋ ልብሳ ትሸፍኖት አትለዮት🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን አሜን☀️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ፣ በረከትዋና ጸሎትዋ ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@n.f.fn.f.f7390
@n.f.fn.f.f7390 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@hashim7147
@hashim7147 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እመብረሀን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ታድልዎት
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ
@tibebtsehay
@tibebtsehay Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ መምህራችን ዘመኖት ይባረክልኝ🙏🙏🙏
@adamtiruha9249
@adamtiruha9249 Жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልኝ አሜን!!!
@habitam
@habitam Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ብራህኔ እወዳት አለው በሷ ነው ሰው የሆቁት 🥺🥺ለናታችን ክብር ምስጋና ሁሌም ይገባታል 🙏🙏🙏ብራሃናችን ናት ❤️❤️❤️
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔርን እናት እመቤታችን ማርያም ምልጃዋ አይለየን 💒🙏🇪🇹
@bangalbangla2083
@bangalbangla2083 Жыл бұрын
እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃሽ ከህዝበክርስቲያኑ ይሁንልን እኛ እንወድሽ አለን🙏🙏🙏
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
የኔውድ አባት በሥደት ሀይማኖቴን አሣወቁኝ የተዋህዶልጆች አንድ ነገር ልገራችሁ እኔ ያለሁት ሳውድ አረቢያነው እናም ለአንድ አመት ያህል ነሥር አሞኝ ነበር እና ሀኪቤትሥሂድ ምንእደሆነ አያቁትም እኔግን በፅኑ ታምሜ ሀገር ለመግባት ጦርነት ያዘኝ እያመመኝ በጭንቀት ሥራእየሠራሁ አንድ ቀን ማታ ተኝቸ አባታችን ትምህርት ተምሪ ሥጨርሥ የሜሥጨንቃችሁን ከእግራችሁ ሥር ይጣልላችሁ ሥሉ አሜን ቤየ በመሥቀላቸውም ሥቤርኩን ሥልኬን ሣም አደረግሁ ጥዋት ሥነሳ እደድጋይ የጠጠረነገር ወጣልኝ ከዛች እለት ደምሮ ህመ ም አሞኝ አያውቅም ይህ ከሆነ 2 አመትሆነው ❤❤❤❤
@edkihaedkiha9640
@edkihaedkiha9640 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ። እንኳን ደስ አለሽ።
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዳንሽልን እህታለም❤
@ckh8256
@ckh8256 Жыл бұрын
እግዛብሔረ ይብረከወት
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
@@ckh8256 እግዚአብሔር ሲጻፍ እንደዚህ ነው ውደ እግዛብሔር አትበይ ዚን እና አን አስተካያቸው🙏
@mesfintadesse3308
@mesfintadesse3308 Жыл бұрын
ዘማሪ እንግዳወርቅ እመቤቴን በጣም ይወዳታል እል ነበር መዝሙሮቹን እየሰማሁ ትንሽ ቆይቼ እረ ዘማሪ ቴዎድሮስ የበለጠ ይወዳታል አልኩ አሁን ግን እንደ መምህሬ መምህር ዘበነ ማንም የበለጠ የሚወዳት የለም አልኩ የኔ የህይወቴ መሰረት ኪዳንዬ ነች ኪዳነ ምህረት የምኖረው በሷ ነው ስለዚ መምህሬ ኪዳንዬ እርሶ እንደሚሉት አሁንም በወርቅ ልብሷ ከክፉ ትሸፍኖት እንደ እርሶ ብወዳት እመኛለሁና የኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን የኪዳንዬ ጠበቃ ለእርሶ ረጅም እድሜና ጤናን እመኝለሁ
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ 🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Жыл бұрын
እባታችን እንደምን አሉልን ክብርት ልዕልት ተናኘወርቅ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን ❤️❤️ እባቴ እኔ ብዙ ትምህርት አግንቻለው መምህር ባጠቃላይ ሲታይ የተሥተካከል የመጳፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል አስተምረውናል መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን አሜን እባታችን ቃል ሕወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፣ መ/ራችን፣ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልን፤፤ በእርሶ፡ ላይ፡ አድሮ፡ የመከረን፡ የገሰፀን፡ ልዑለ፡ አምላክ፡ ፈጣሪ፡ ክብር፡ ምስጋና፡ ይድረሰው፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
@Yoniyemane
@Yoniyemane Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን የመአምላክ ምልጃ ለሁላችን አይለየን
@selamawitkibert62
@selamawitkibert62 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጀም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን 🙏🏽🤍🙏🏽💐በእውነት ኦርቶዶስ በመሆኔ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለው እስከ ፍፃሜው እሱን በማምለክ እመቤቴን በመማፃን ያፅናን አሜን ድንቅ ትምህርት እናመስግኖታለን አባታችን
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ምልጃዋ አይራቀን 🤲🤲🤲🤲😢😢🙏🙏
@masreshakeleb-pq7eh
@masreshakeleb-pq7eh Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በድንግል ማርያም ምልጃ በረከት ከአፀደ ቤተክርስቲያን አይለየን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን አሜን 🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@jaredsimegn491
@jaredsimegn491 Жыл бұрын
በጣም በጣም ግሩም ትምህርት ነው መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@teferimekonnen195
@teferimekonnen195 Жыл бұрын
My Father Respect to you all the time !!! Your teachings got me going on. You are the Shepherd and defender of the Tewahdo Ethiopian Orthodox Church... I can't wait to see you again.
@esubalewababu-ti9jg
@esubalewababu-ti9jg Жыл бұрын
መምህር ፡ ቃለ ፡ ቃለ ፡ ህይወትን ፡ ያሰማልን ፡ ዘመኖትን ፡ ይባርክልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመኖትን ፡ ያርዝምልን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን።
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጂምእድሜናጤና ይስጥልንየጠፉትንእመቤቴ ትመልስልን ፈጣሪ ይቅር ይበለን በምህረቱ መልከተን.🙏✝️⛪️❤️
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጡ ይፍቱን ይባርኩን ቃለእይወት ያሰማልን የመቤታችን ፍቅራን ያብዛልን የጠፉትን እእት ወንድሞቻችን ይመልስልን አይነ ልቦና ያድልልን ያለነውን በመቤቴ ፍቅር ያፅናን ❤❤❤❤❤❤አሜን
@ritaafework9432
@ritaafework9432 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teddylemma9284
@teddylemma9284 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን። ድንግል በመግባትዎ በመውጣትዎ ትጠብቅዎ። ሊቃነ መላእክት ጠላቶችዎን ሰይጣናትን አጋንንትን በሥላሴ ስም ያርቅሎዎት ወደ ጥልቁም ይጣልሎዎት። እንወዶዎታለን እድሜ ከጤና ጋር ልዕል እግዚአብሔር ያድሎዎት።
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች እድሜና ጤና ይስጥልን የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የእናታችን ድንግል ማርያም ፀሎት ልመና ኣይለየን
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ትምህርት❤❤❤❤
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын
እንደ ስለ እመብርሃን ድንግል ማርያም መስማት እንደት 400ሰዉ ብቻ የተዋህዶ ልጆች የት ሄደን ነዉ? በስደት ያለንም የስደት ስንቃችን በሀገር ዉስጥም ያለንም ተርበን ስሟን ጠርተን ጠግበን እያደርን አቤት ሰር ዜና ላይ አንደኛ እኛ ነን በላይክ በሸር በመስማት እዚህ ግን ለነፍሳችን ለስጋች የሚጠቅመን ላይ የት ገባን እረተዉ የተዋህዶ ልጆች እረ የሚጠቅ መንን እንወቅ
@fitsumzelalem461
@fitsumzelalem461 Жыл бұрын
መምህ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡልን የእመቤቴ በረከትዋ አማላጅነትዋ አይለየን እንክዋን ለበዓታ ማርያም መታሰብያ አደረሰን እመቤቴ ወደ መቅደስሽ እንደገባሽ በኔም በቤተሰቤም በሀገራችንም መከራ መሀል ገብተሽ ምህረትን ሰላምን በረከትን ይቅርታን አሰጪን ወላዲተ አምላክ ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከአምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅርታን ምህረትን አሰጪን አሜን አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fikrtemanyahlale8324
@fikrtemanyahlale8324 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 kalehywat yasemalene.
@elsaderiba5135
@elsaderiba5135 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzbare himagan achi kaliyoti yasamaLi 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን በየቀኑ ስለሚያስተምሩን ቃለህይወት ያሰማልን ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብዎ ይስጥዎት ።
@adanedenekew5235
@adanedenekew5235 Жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቅህ አሜንንንንንንን
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታችን
@liltya3613
@liltya3613 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@febanlove2876
@febanlove2876 Жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@sollyanateyobesta2971
@sollyanateyobesta2971 Жыл бұрын
ፕሮፌሰር ዶክተር መምህር ሊቀመእምራን አባታችን የተዋህዶ ኩራት ቄስ ዘበነ ለማ የመናፍቃን እራስ ምታት በውስጥም በውጭም ይሄ ሁላ ስምዎት የሚያስደነግጣቸው በረከትዎ በኛ በኦርቶዶክሳውያን ላይ ይሁን እረጅም እድሜ ይስጥዎት ደግሞ አባታችን አረ ዱባይ ያለን ምእመን እንናፍቅዎታለን ምንአለ አንድ ቀን ቢያዩን መተው አያውቁም ❤❤❤❤❤
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማል መምህር ❤ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን ለጠፉትም ምህረትን ይስጥልን 🙏😢
@sintayhonirega434
@sintayhonirega434 Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏❤
@ሜላትሜላትበለጠ
@ሜላትሜላትበለጠ Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በደንብ አስረድተውናል አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን
@iceyzeke
@iceyzeke Жыл бұрын
ድንቅ፡ትምህርት፡ነው፡ጆሮ፡ላለው፡ቃለህይወት፡ያሰማልን።
@MKIYA-7
@MKIYA-7 Жыл бұрын
እድሜ ይጨምርሎት መምህር!!!! ብዙዎች ከዕውቀት ማነስ ከጠፉበት ትምህርቶ ይመልሳል።
@Mohammed-ez5fw
@Mohammed-ez5fw Жыл бұрын
መምህረ መናፍቆች ተንጫጫ በረታ እድሜ እና ጤና❤❤❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መቼም መናፍቅና ተሀድሶ ነጋዴዎችናቸው
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤❤❤❤
@yohahmichael1442
@yohahmichael1442 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ✝️
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን :: ትልቅ ትምህርት ነው :: አሁንም እምቤታችን ባማላጅንቷ አትለየን :: አሜን :
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በአወነተ ደሰ ሲል ክርስቲያኖች መታደል
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemaln Tsegawen Yabzalot Ba Tselot Asebug Memeher❤❤❤❤
@ephremalemayehu7587
@ephremalemayehu7587 Жыл бұрын
መመምህር ደር ዘበነ በጣም ነዉ የምንኮራብህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።ልልጆቸ እንዳንተ እንዲሆኑልኝ እመኛለሁ።እግዚያብሔር ይርዳኝ
@alemnehtefera3060
@alemnehtefera3060 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 Жыл бұрын
አሜን
@sisaynashkase3207
@sisaynashkase3207 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
🇪🇹🤲አሜንንንን❤ቃለሄወት🌹💒ያሠማልን💒🌹ላባታችን🎉መፈስቅዱሥ🌹💒በሳቸውላይ🎉አድሮቃሉን🎉እድሠማ💒🌹የፈቀደልን🎉ልኤል🎉እግዚአብሔር 💒🌹ይመሥገን💒🤲🇪🇹አትረሣምና🎉እናቱእናታች💒🤲ኔጼተንጹሀን🤲💒እመብዙሀን💒🤲🇪🇹አገራችን🎉ሀይማኖታችን💒🤲🇪🇹በድነት ይጠብቅልን🤲🇪🇹🤲🇪🇹💒🇪🇹🤲💒🇪🇹🤲💒
@workiegataye7732
@workiegataye7732 Жыл бұрын
እንቁ መምህር አቤት አገላልፅ ፀጋውን ያብዛሎት ሁሌም የምጠየቀው ጥያቄ ነበር🙏🙏🙏
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Memeher Egezhaber yekeberelene
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
✝✝✝🌷🌷🌷አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🌷🌷🌷✝✝✝🌷🌷🌷
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelot zekruna amen amen amen ❤❤❤
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
እኳን ደና መጡልን የኛ እቁ አባት ቃለህይወትን ያሠማልን💚💛❤⛪
@almazabrah4893
@almazabrah4893 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት አይለየን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን።
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen ❤
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጤና ይጠብቅልን
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ይወህትን ያሰማልን❤❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤የኛ ዉድ መህምሬ ፀጋዉን ፈጣሪ ያብዛልን
@hannayabraham
@hannayabraham Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጡት አባታችን እንዲህ እንድንማር ረጅም እድሜ ይስጡት ሁሉም ስው ወደ እውነተኛው አርቶዱክስ እምነት ተከታይ በዝቶ ያሳዮት የእርሱ ድካም ትልቅ ውጤት እያሳየ ነው ቃለ ህይወትን ይሰማልን አባታችን እኛን ለማስተማር እግዚአብሔር ልከዎታል በድጋሚ ቃለ ህይወትን የሰማልን አባታችን
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ፈጣሪ ስለታረቀን እንደገና አማላጅ አንልክበትም
@molomole9790
@molomole9790 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም ተገናኘን ቅድስት ድንግል ማሪያም በምልጃዋ አትለየን አባታችን ልዑል እግዝአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድሎ አባቴ እኔንም አጥያቴኛዋን በፀሎቶ አትለዩኝ ስደተኛዋ ነኝ ወ/ማሪያም
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
ስለ ቃና ዘገሊላ እንዴት አድርገው በተሳሳተ ሁኔታ እንደጻፉት ዝርዝሩን እንደዛሬ አልሰማሁም:: በጣም ያሳዝናል:: ዓይን ገላጭ ትምህርት ነው:: አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት::
@hanaworku-sz9ds
@hanaworku-sz9ds Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፆሎት ምልጃዋ አይራቀን 🙏💒❤
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 2 ай бұрын
🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
አሚገርም ነው እነዚህ ሰይጣኖች ፈጣሪ ይገስፃቸው 🙏 እድሜ ይስጥልን አባታችን 🙏❤ ድጋሚ ቢለቀቅ ጥሩ ነው ሰው ገና አላየውም 🙏❤
@EmebeT315
@EmebeT315 Жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን
@promobil5835
@promobil5835 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen abatachin berketo yiderben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
በውነት ቃላት🎉የለንም🎉ምንገልጽበትም ማስተዋልን🎉ያድለን🎉የጠፎ🎉እህቴወድሞቻችን🎉ወደእውነተኛ🎉ምገድ🎉ይመልሥልን🎉አባታችን🎉እድሜይሥጥልን🎉🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🌹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🌹💒🌹💒🌹
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛንም የሠማነወን በልባችን ይፃፍልን Amen amen amen ❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@n.f.fn.f.f7390
@n.f.fn.f.f7390 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜነ
@የማርያምህይወትቲዩብ
@የማርያምህይወትቲዩብ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለዛሬዋ እለት በሰላም አደረሰዎት በረከቶት ይደርብን አሜን!
@besratteferra4906
@besratteferra4906 Жыл бұрын
Amen amen amen
@yonasegirema8973
@yonasegirema8973 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Egzabher yimasgen Abatechin ❤❤❤
@mulualemzenebe4001
@mulualemzenebe4001 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Жыл бұрын
Denq timhert new Memher. Qale hiwot yasemalen ❤️ ♥️♥️
@yiheyestegegne6874
@yiheyestegegne6874 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን።
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 82 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 12 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 34 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 11 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 82 МЛН