የድንግልና አይነቶች፣ ድንግልና በምን በምን ይሄዳል? የራስን ድንግልና ማየት ይቻላል?

  Рет қаралды 362,604

Dr. Tena

Dr. Tena

Күн бұрын

For more information follow on
Facebook / dr-tena-2197532833641967
Telegram t.me/DrTena
You tube / drtena
_____________________________________________________________
Visuals: Dr. Tena
-Voice-over Recording, Audio and video Production by Dr. Tena
---------------------------------------------------------
DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only.
-------------------------------------------------------
ዶክተር ጤና, #DrTena, dr tena, doctor tena, DR HABESHA INFO, ሴክስ, ሀበሻ ኢትዮፒያ, Dr. Tena Z Habesha Abel Birhanu, Ethiopia Ethio Habesha Amharic, Health, Kana፣ Fana፣ OMN, Television, internet, Hope music Drama Films, EBS, Sodere, Seifu, Amharic Music, #ድንግልና, ድንግልና መኖሩ በምን ይታወቃል, ድንግልና ሲወሰድ ታሪክ, ድንግልና እንዴት ይወሰዳል, ድንግልና እንዴት ይመለሳል, ድንግልና መውሰድ, ድንግልና እንዴት ይጠፋል, ድንግልና ሲወሰድ, ድንግልና እንዴት ይታወቃል, http //ድንግልና, ድንግልና pdf, የሴት ድንግልና መኖሩ በምን ይታወቃል, ድንግልና እንዴት ይሄዳል, ድንግልና በምን ይጠፋል, ድንግልና ምንድነው, ድንግልናን መውሰድ, የወንድ ድንግልና እንዴት ይታወቃል, የወንድ ልጅ ድንግልና እንዴት ይታወቃል, ድንግልና መኖሩ እንዴት ይታወቃል, #ክብረንጽህና, ድንግልናሽን በስንተኛው እድሜሽ አጣሺው, ድንግልናና እርግዝና, ድንግል በምን ይጠፋል,ድንግልና በኢስላም, ድንግልናን, ድንግልናን መመለስ, ድንግልናን በቀላሉ ለመውሰድ,ድንግልናና ወሲብ, ድንግልና ምንድር ነው, Zhabesha TV, Sodere TV, Arada Cinema, Arada Movies1, Ethio app, Yoni Magna, Sebele Bekele Gizaw, BeteClass, Addis Neger, Addis Films, New Ethiopian Films 2019, New Ethiopian Music 209, Hope Music Ethiopia, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, Abrelo HD, Liji Bini Tube, EBC, Ethiopian Tube, Amharic Music, Amharic Film, Feta Daily, Selu Tube, Yegna Tube, Yeneta Tube, DR HABESHA INFO, EthioInfo, yesuf app, Ashruka, Ethiopian Music, Ethiopian Music 2019, Dana Drama, Betoch Comedy, ZEMENTV, Mogachoch Drama, DR HABESHA INFO 2, Zhabesha Online, Comedian Tomas, Ethio Vine, muday tv, ADDIS INSIGHT, Umi tube, Addis neger top 10, endeworede tube,
Helen Haile, Miko Mikee, Ethiopia girl, Donkey tube, RAMA Media, Fana Television, Nahoo TV, Kana TV, Kana Drama,Kana Television, EBS, ebstv worldwide, Seifu on EBS, SBA Babba, HABESH NATION, miki Show, TST APP, Abel Birhanu, Zhabesha Official, BogasTube, BogasTube, ላዛ ትግርኛ Laza Tigrigna, OMN, ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder, Addis neger top 10, Amleset Muchie, Yhalashet Woldesilassie, Arts Tv World, ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ, Tsega Media, ጂጂ ኪያ, Ethiofirst201162, Fani Samri, Ethio celebrities, MERY SHOW, Top beauty products and house remedies, ውበቶት በእጆት በማጀቶት webatote be Ejote, Abby and Nathy, Yeshiber Fentahun, Zagol Family ዛጎል ቤተሰብ, Tina Habeshawit, Sosi Habeshawit, TG TUBE,

Пікірлер: 939
@JemilYa-d9l
@JemilYa-d9l Жыл бұрын
ዶክተር ብሎ ዝም ቡዙ ሰዎች የፈተ የበጠበጠ ትልቅ ጉደይ መፍቴ ተገኘ አለሀምዱሊላህ
@JemilYa-d9l
@JemilYa-d9l Жыл бұрын
ሌላ ሰዉ ቸግዘወል መለት ሼም ትልቅ ስተት
@enyameendachehable146
@enyameendachehable146 4 жыл бұрын
D/r ye በስደት ነዉ ያለሁት አገሬ ገብቸ በአክልል ላገባነዉ ህልሜና ምኞቴ ነዉ ከተፈጠርኩ ጀምሬ ወንዲ ጋር ግንኝነት አርጌ አላቅም በጣም አፈራሎሁ በእዉነት " አሁን ግን እንደ እ/ር ፊቃዲ አገርየ ገብቸ እንደ ማገባ " ቃል ገብቻሎሁ በሰዉ አገር ላይ ምንም ሳልሆን በሰላም ወደአገሬ ይመልሰኝ ፈጣርየ "ሰላምየ የምትመኝሉኝ እስክ በ like &coment txxxD/r
@DrTena
@DrTena 4 жыл бұрын
መልካም ምኞትሽ ሁሉ ይሳካልሽ
@enyameendachehable146
@enyameendachehable146 4 жыл бұрын
Amennn amennn amennn D/r so txx mor and mor
@hirutethioa828
@hirutethioa828 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም እንዳቹ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቀን
@mariammariancell9833
@mariammariancell9833 4 жыл бұрын
እኔም ግን ጥያቄ ልጠይቃቹሁ እህቶቸ እኔ ድንግል ነኝ እሡ ግን አይደለም እና በቁረባን እንገባ ብለው እኔ ድግል አይደለሁም አለኝ ችግረአለው እንዴ እሡ ድንግል ባይሆን እኔ አልገባኝም ለምን እንደዛ እንዳለ
@ፅጌማርያም
@ፅጌማርያም 4 жыл бұрын
@@mariammariancell9833 ሰላም እህቴ እኔ ኮሜት ማንበብ እወዳለውና አይቸሽነው እና ልጁ ድንግል አይደለም እሱ እሺ በቁርባን ማግባት ይችላል ንሰሃ ገብቶ በቁርባን ያገባሻል ያው ድንግል ያልሆኑና ድንግል የሆኑ ራሱን የቻለ ተክሊል አሎ
@Musaelectricalwork45
@Musaelectricalwork45 4 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እስከ ዛሬ ሴት ነክቼ አላቅም ምስጋና ይገባው ብቸኛ የሁሉም ጌታ ለሆነው አላህ❤
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 4 ай бұрын
ማሻአላህ ትክክለኛ ሙስሊም ስትሆን እዲህ ነው አላህን ትፈራለክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 4 ай бұрын
አግባኝ🙄
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 4 ай бұрын
😂​@@hayatmohamed801
@Musaelectricalwork45
@Musaelectricalwork45 4 ай бұрын
@@hayatmohamed801 😁እረ
@ያአሏህ
@ያአሏህ 4 ай бұрын
​@@hayatmohamed801እ አረ ሰቶች ኣላህን ፈሩ በሌላነገር ቀልዱ ዋ👀
@ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ
@ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሀሳቤን ታውቃለህ እና ወደ ቅድስት ሀገሬ በሰላም በቅድስና ትዳር ለመመስርት አብቃኝ በቸርነት ጠብቀኝ የድንግል ማርያም ልጅ
@ሴፌድሚድያ
@ሴፌድሚድያ Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ዋናው እምነት ነው
@SaSa-lv6jt
@SaSa-lv6jt 4 ай бұрын
Yanma minyota isu naw❤😢😢
@ስደትመምህሬ-ደ8ወ
@ስደትመምህሬ-ደ8ወ Жыл бұрын
እግዚአብሔርን በጣም እምፈልገው መረጃ ነው ግን በምንም ነገር ማወቅ አልችልም ፈጣሪ ያቃል እንግዲህ 🥺
@MohammadAli-k8i
@MohammadAli-k8i 6 ай бұрын
😂😂😂
@SmilingBluebonnetFlowers-nu4ni
@SmilingBluebonnetFlowers-nu4ni 6 ай бұрын
yeshalal
@SolaneAdinsa
@SolaneAdinsa 4 ай бұрын
😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 4 ай бұрын
😂😂
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ በጣም የሚገርም ነው እኔ ሰሞኑን ነው ያገባሁት እና ከዝህ ቀደም ማንም ነክቾኝ አያውቅም እና ከባኔ ጋር ስገናኝ እስከሁለት ቀን ነው ደም የፈሰሰኝ እና በጣም ስላስቸገረው እኔን ወቀሰኝ 😥😥
@taibaals2443
@taibaals2443 Жыл бұрын
😥ወዪ
@asqualkidanemariam8449
@asqualkidanemariam8449 Жыл бұрын
🤣🤣 ያንቺ አስቸጋሪው ነው ማለት ነው
@አዲስአለም-ሰ2ጐ
@አዲስአለም-ሰ2ጐ 9 ай бұрын
የኔም ነው ማርያምን 8ቀን ድረስ ነበር የፈሰሰኝ ግን እሱ ምንም አላለኝም የኔ ውድ ባል😢 ሀኪም ልውሰድሽ ሲለኝ እቢኝ አልኩት ፈርቼ😂😂 በሽተኛ ሆንኩ ብዬ ሰግቼ ነበር
@yoeeran3286
@yoeeran3286 9 ай бұрын
እኔ እምላችሁ በልጅነት የተደረገ ግንኙነት ድግልን ያሳጣልዲ ማለት ለምሳሌ እስካስር እስከአስራሀድ ያለችሴት ብታደርግ ግን ደምምናምን የለም በዛሰአት ስለዚህ አሁን ድግል ይገኝባታል ወላ
@Aster-s3s
@Aster-s3s 7 ай бұрын
Yamewal
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ንፅህናችን ይጠብቅልን 😘😘😘😘ሴቶችዬ በስአራት ጠብቁ ከአንድ ወንድ ወጭ ለማን አትስጡ😐🧐🧐🧐ክበርልኝ እናመሰግነለን
@YeshYuoTube
@YeshYuoTube 5 ай бұрын
እኔ ለማንም አልሰጠሁ😊
@AliYimam-v9g
@AliYimam-v9g 3 ай бұрын
😂😂😂👍
@ZaharaZara-nv3ew
@ZaharaZara-nv3ew 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አሁን ድረስ እወድጋ ደረሸአላቅም❤
@YaredawiZema-yy5mc
@YaredawiZema-yy5mc 28 күн бұрын
በትክክል ሁላችንም እንጠብቅ
@HgjHhbvv
@HgjHhbvv Ай бұрын
ዶክተር ተበረክ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ እኔ የምኖረው አረብ ሀገር ነው በስራ ይሄዳል ሲባል በጣም እፈራ ነበር አንተ በአስተማርከን መሰረት ዛሬ አይቼ ደስታዬን አልቻልኩም 🙏🙏🙏 እኔ ባታወለድኩት ብሄር ባይሉ በጣም መጥፎ ነው ድንግልና ከሌላት እሷ ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቿንም ጭምር ነው የምታዋረደው ዛሬ በእውነት ተገላገልኩኝ🥰🥰🥰🥰
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ስፈልገው የነበርኩት ጠቃሚ መረጃ ነው ብዙ ትምህርቶች አግኝቸበታለሁ እናመሰግናለን ብሮ🙏
@drtame7530
@drtame7530 2 жыл бұрын
Beziye sechign
@MikiyasTsagaye-rz9sn
@MikiyasTsagaye-rz9sn Жыл бұрын
አንድ ሴት የ ወር አበባዋ 5 ቀን ሚቆይ ከሆነ ከዛ በላይ ከጠቀስካቸዉ የድግል አይነቶች የትኛዉ ሊሆን ይችላል ? ሲቀጥል የወንድ ብልት በ ድግልና አወሳሰድ ጊዜ በደብ ወደ ውስጥ መግባት አለበት ? Tnx for as tell me a quiz you are fathr of studant and helth
@አዲስአለም-ሰ2ጐ
@አዲስአለም-ሰ2ጐ 9 ай бұрын
እኔ ሰሞኑን አግብቼ ሰጥቼ አርፌለሁ ኧረ እሱ ጉደኛ ነው በምንም አይሄድ ኧረ ዶክተር😂በስራ ብዛትና በስፕርት ይሄዳል ሲሉ ሰግቼ ነበር ግን አለ የኔ ውድ ባል አስደሰትኩት😂😂ሴቶችዬ ክብራችን ድግላችን ነች ጠብቁ በደብ❤
@yoeeran3286
@yoeeran3286 9 ай бұрын
በህፆንነት የተደረገ ግንኙነት በዛሰአስ ደም ያልፈሰሳት ያስር ወይ ያስራሀድ አመትልጅ አሁን ካደገች ወድ የማታቅልጅ አሁን ድግልትሆንይሆን ወላ
@Fatoya202
@Fatoya202 4 ай бұрын
12 አመትኮ ትልቅ ነሽ😅​@@yoeeran3286
@hin157
@hin157 3 ай бұрын
​@@yoeeran3286አይሄድም አይዞሽ😅😅
@MeemiMeem
@MeemiMeem Ай бұрын
እዉነትሺን ነዉ በሸክም ቢሔዲ የኔ አይቀመጥም ነበር ግን እኔም እዳቺዉ አገባሁ አዴራየን አስረከብኩ አ
@GikfbnBj
@GikfbnBj Ай бұрын
😂​@@MeemiMeem
@firefiretube8987
@firefiretube8987 2 жыл бұрын
Dr አምሰግናለሁ ክብር ንፅን ድንግልን ክብር ነው ለ ሴቶቺ ሴቶቺ ታብቁ በ ድንብ አግዚአብሔር ይመስገን 😆🥰
@سبيلهب
@سبيلهب 2 жыл бұрын
እግዞ መሀረነ ክርስቶስ ነፍስ መስራት ነዉ የቀራችሁ ልክ እደፈጣሪ ሁሉን እናቃለን አላችሁ ምነዉ በመድሀኔ አለም አይኮሜት ኖሩሉኝ ዘና እኮነዉ የምታደርጉት
@Soyad-k6q
@Soyad-k6q 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ አመሰግናለሁ እኔ የታባቱ ሄደ ብየ ተጨንቄ ነበር ምንም ደም የለም ብዙም አላመመኚም ግን ምናልባት ከስራ ብዛት ሄዶ ይሆናል ብዬ ነበር ደግሞ የወር አበባየን ዘግቶብኚ ነበር ወደዛው ግንኙነት እንደፈፀምኩ መጣ
@fhfh965
@fhfh965 Жыл бұрын
እኔ ግን ደም አልፈሰሰኝም ግን በጣም ህመም ነበረብኝ ግን ደም ስላልፈሰሰኝ ግራ ይገባኝ ነበር አሁን ገባኝ ደሞ 3ኛ ነበርኩ እና በጣም ያስቸግራል
@ያአለህበሪያነኝ
@ያአለህበሪያነኝ 2 жыл бұрын
እኔ ዘሬነው የደመትኩክ እኔ ሰገበ ምንም ደም አልፈሰሰኝም ከለገበ በፊት ወድ ሚበል አለቅም አለህ ሸይዴ ነው ከተገበው በሌ ዬለሽም አለኝ ደሞ አለመመኝም ለረሴ ጥያቄ ሆነብኝ እስከሁን ስለ ድግል ስነሰ ይቆጪኘል ግን ሀረብ ሀገር የሚከብድ እቃ እሸከም ነበር ሰለገበ አለቅም ዲግል እደ ሚየነሳ ቦሀለ በሌ አረቤት ምን ተነሺ ነበር ሲለኝ ጋዝ ውሃ አስቼ እሰቅለለው አልኩት እሱም ከመጀመረ እስከ መጨረሸ ስለ ሚየቀኝ የንቺን ስራ ነው የነሰቢሽ ይለኘል እኔ ግን ይቆጪኘል
@gggrvheve
@gggrvheve Жыл бұрын
እኔም አልፈሰሰኝ ግን ጥያቄ ያድርብኝ ነበር ካዛ በፊት ወድ አሊዉቅም ግን ያሸማቅቃን ድንግል ነኝ ለማለት🥺🥺🥺
@rabitube5961
@rabitube5961 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ
@blaegondrwa828
@blaegondrwa828 Жыл бұрын
እኔስ ገና አላየዉትም
@monoroviat
@monoroviat Жыл бұрын
Masha-Allah
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ለካ እንደኔ ግራ የሚጋባ አለ እኔም አለቅሥ ነበር ለምን አልፈሠሠኝም
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እኔን ግርም የሚለኝ ወንድ ሲወስደው የዛን ያክል ህመም ካለውና ደም ካለው በቀላል ነገር እንዴት ይሄዳል ታዳ
@uri0168
@uri0168 5 ай бұрын
አብዛኛውን ጊዜ ድንግል ሴትን የሚያማት ሴቷ በጣም ለሴክስ ዝግጁ ሳትሆን ብልቷ በደንብ ሳይረጥብ ስለሚያደረጉ ነው በጣም የሚያማቸው
@almazwubante8220
@almazwubante8220 Жыл бұрын
እኔ እስካሁን ወንድ አላውቅም ነገር ግን የወር አበባ ሲፈሰኝ በጣም ነው የሚያመኝ ከሚገለፀው በላይ አንዳዴ መተንፈስ እስኪያቅተኝ ድረስ እና ከእምብርቴ በታች በጣም ነው የሚያመኝ በጣም መቆም ሁሉ ያቅተኛል ስለዚህ ብታብራራልኝ
@Alewya-ve8vp
@Alewya-ve8vp 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@ssaw408
@ssaw408 3 ай бұрын
በጣም ጡሩትምህርት በራሴ ስኮራኑሬ ከወንድርቂ ኑሬ ግን ድምየለኝም የሰርጌማታ የዘላለምስብራት😭ቤተሸቦቹጎደኘቹ ሲጠብቁ ደስታ እኔሳልሰራ እደሰራሁሆነብኝ 😭😭
@Tughf-j4o
@Tughf-j4o Ай бұрын
አብሺሪ ያጋጥማል😭😭😭😭😭😭
@sadajemal6410
@sadajemal6410 4 жыл бұрын
እኔምለው የወዶቹስ እደት ይታወቃል እነሱምኮ ድንግል አላቸው ግን በብዛት የሴት ልጅ ነው እዳላትና እደሌላት ማወቅ የሚቻለው እስካሁን የወድ ሲባል ሰምቸ አላውቅም
@ለንተሙርለንተሙር
@ለንተሙርለንተሙር 3 жыл бұрын
ሞክሪኝና አረጋግጭ ድንግልነኝ
@ያባቴልጅብቸኛዋ
@ያባቴልጅብቸኛዋ 2 жыл бұрын
@@ለንተሙርለንተሙር 😜😜😜😜
@ለንተሙርለንተሙር
@ለንተሙርለንተሙር 2 жыл бұрын
@@ያባቴልጅብቸኛዋ ነይ እናውራ
@halemabata7497
@halemabata7497 2 жыл бұрын
@@ለንተሙርለንተሙር ኪኪኪኪካ
@ለንተሙርለንተሙር
@ለንተሙርለንተሙር 2 жыл бұрын
@@halemabata7497 ወየ
@welelamehamed6372
@welelamehamed6372 3 жыл бұрын
ቤተሰብ አደረኩህ ትምህርቱ አሪፍ ነው አይ ዘድሮ የቤት ልጅ ሁሉ አይን ገለፀች ግን በጣም ያሳፍራል ዶክተር ስለትምህርቱ ቴኪው
@zuzuyoutube4965
@zuzuyoutube4965 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ግን እህቶች ይምር ክብራቸውን ጠብቀው ወንድ ልጅ በህይወቱ ማስደሰት ነገር የለም ከሱ ወጪ እኔ በራሴ ላይ አይቻለሁ በተለይ በጣም ከብር ትልቅ ቦታው ይሰጣል እኔ እጂ በምን እንደምገልፂላቸው ይምር
@mohajimi
@mohajimi 11 ай бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው የእህቶችህ ጭንቀተ ተረተህ ይህን እውነት ማስረዳትህ ያስመሰግንሀል ወድሜ እኔ ዶክተሮች ጋረ ሁላ ሄጄ መለስ አጥቼለት ነበረ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ለሰጠኸን መረጃ ቤተስብ ሆኛለሁ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ግን ዋሻ ያልከው ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ 🤣
@hargetuamenu474
@hargetuamenu474 2 жыл бұрын
እዉነት እናመሰግናለን
@ሠናይትዘኦርቶዶክስተዋሕዶ
@ሠናይትዘኦርቶዶክስተዋሕዶ 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት አድስ ነኝ ዶክተር አምላኬ ሆይ ከማንየው ይሆን የኔ የልቤን ከኔ በላይ አንተ ታውቃለህና አቤቱ ለቅድስት ሀገሬ አብቅተህኝ በተቀደሰው ደጅህ እንድፈጽም ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልኝ ውይ እንኳን ትንሽ ነገር አግኝቼ እንደው ቦቅቧቃ ነኝ የመዳም ሥራ አይይ ሁሉንም ላንተ ትቼዋለሁ የኔ ጌታ🥺🙏
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@ሴፌድሚድያ
@ሴፌድሚድያ Жыл бұрын
ፈጣሪ የልቦናሽን ይፈጽምልሽ
@fasa7843
@fasa7843 Жыл бұрын
እና ማን ነይ አለሽ አረብ ሀገር
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አስረክበናል በደና ግዜ የትኛው እደሆነ ባላቅም መከራ ነበር ሴሄድ ዶክተርየ በ እመብርሀን ልለምንህ እምጠይቅህን መልስልኝ እኔ በጣም እግሬን እያመመኝ ነው ውስጥግሬ በጣም ያቃጥለኛል ወጌቢንም ያመኛል
@DrTena
@DrTena 4 жыл бұрын
በፌስቡክ አናግሪኝ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 4 жыл бұрын
አድስ ነኝ ዶክተር እናመሰግናለን ወይኔ የኔ ድግልና ከማንኛው ይሆን አምላኬ እስከቅዱስ ጋብቻየ ድረስ አሁንም በቸርነትህ ጠብቀኝ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 4 жыл бұрын
Ameeeeen inemi dingli nagni gina sira baxmi bizunw 😂😂😂😂🤔
@user-Bezu
@user-Bezu 4 жыл бұрын
😂😂😂አሜን ፫ እኔም ወንድጋ ደርሼ አላቅም ፈጣሪ አደራውን ሁሌም እለምነዋለሁ🙏🙏
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 4 жыл бұрын
አይዞን ተወዳጆችየ😘😘 በፀሎት እንበርታ
@ቀብለልቀውሊወልአመልረቢዚ
@ቀብለልቀውሊወልአመልረቢዚ 2 жыл бұрын
ክክክክ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አይዞሽ 😁😁😁
@MakiTsegay-ie1uc
@MakiTsegay-ie1uc 6 ай бұрын
ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን እንተ እንዳልከው ከሆነ ድንግልናዬ እንዳለች አረጋግጫለሁ ተመስገን ከባለቤቴ ጋር ሁሉም ነገር ጨርሰን ተጋብተናል የቀረን ግብረ ስጋ ብቻ ነው እና አሁን ፆም ከወጣ በኃላ እናረጋለን ብለን እናስባለን እና በጣም ፈርቼ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል ድንግናዬ እንዳለች ስለ አረጋገጥኩ ባሌ እንኳን ደስ ያለህ 😂
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 4 ай бұрын
እንዴት ሆንሽ ዉዷ አለ ድግልናሽ😂
@MakiTsegay-ie1uc
@MakiTsegay-ie1uc 4 ай бұрын
@@weloyoutube5207 ተይ ባክሽ ባደባባይ አይጠየቅም 🤣
@AaA-w9g
@AaA-w9g 3 ай бұрын
​@@weloyoutube5207አሁን በባሌ ሞባይል ነው ምፅፍልሽ የምር በጣም ከባድ ነበረ 😢😢😢 ሁለት ቀን ሙሉ አልሄድም ብሎታል ሰውነቴ በጣም ነበረ የቆሰለው የኔ ድንግልና ከሌላ ሰው የተለየ እስኪመስለኝ ድረስ ሁለት ከሁለት ቀን በኃላ ግን በጣም ስለ ደከመኝ እንዳትጠጋኝ አልኩት መታኝ ና እራሴን ሳትኩ ከዛ ፈርቶ ዝም አለ ከ4 ቀን በኃላ ግን በግድ ከስንት ህመምና ድካም በኃላ ፈረሰች😂😂የነበረው ህመም ግን ልንገርሽ አልችልም ከቃላት በላይ ነው በጣም ይከብዳል 😢😢😢
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm 3 ай бұрын
በምን አርጋገጥሺ
@MakiTsegay-ie1uc
@MakiTsegay-ie1uc 3 ай бұрын
@@HyatHayat-mu9nm በነገራችን ላይ አሁን የለችም ከሄዴች አንድ ሳምንት ሆናት😁 በፊትም ዶክተር ካለው ተነስቼ እንዳለች አረጋግጨ ነበር አሁን ደሞ በባሌ አረጋግጫለሁ ግን ማርያምን በጣም ከባድ ነው 3 ቀን ሙሉ አልሄድም ብሎታል በ4ኛው ቀን ነው ሙሉ በሙሉ የወሰደው በጣም ስቃይ ነው 🥺
@HayaatiKulluhaalillah
@HayaatiKulluhaalillah Ай бұрын
Betam amasaginalew bezih vediok betam destanga hungealow mn biye enda mamsgenh alakem becha des blongal inda ante aynatun yebzalen wandime 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YadiT
@YadiT 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን! ጥያቄ የሆነብኝን መልስ አግኝቼበታለው
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 6 ай бұрын
እኔም መልስ ለግሳለው😊!!
@MekdesGeta-c9k
@MekdesGeta-c9k 11 ай бұрын
Ene d/r sarg amognal gin kemanim sew gar alarekum nebere esu gin alagegnwim alegn gin amognal gin aldemam thanks❤❤❤❤❤
@ኢስላምውስጤነው
@ኢስላምውስጤነው 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ወንድም
@wesilaseid3492
@wesilaseid3492 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሲቀጥል ድንግል ሁና ካረገዘችና በወሊድ ጊዜ ምን ችግር ያመጣል ወይም ምንድነው የሚደረገው
@zahramohammed5710
@zahramohammed5710 Жыл бұрын
ኢኔ ገና አለገበሁም ነገር ጊን ቢሊቴ ሁሌም ኢየስጨነቀኝ ነው ትርፍ ብልት የለኝ ይመስለኘል ሀኪም ቤት ሄጅ ልመርመር ቢዬ ኢየሰብኩኝ ነው ከቂንጢሬ ትነሽ ዝቅ ብሎ ሁለት የተንጠለጠለ ነገር አለቢኝ ከቢሊቴም አልፎ ትንሽ ጨፉ ይተይኘል ሚተውቁ ነገር ከለ ንገሩኝ
@Thebadboy376
@Thebadboy376 10 ай бұрын
Ena dmo anchin mtewawek efelgalw ychalal wde
@zahramohammed5710
@zahramohammed5710 10 ай бұрын
@@Thebadboy376 ለሚን ?
@Thebadboy376
@Thebadboy376 10 ай бұрын
@@zahramohammed5710 mne chegr alwe bntwawek habibti
@FuudHfufu-fi7ml
@FuudHfufu-fi7ml 9 ай бұрын
yebzu gize tyakeye temeleselign ene saynoregn new yeteweledkut malet new sorry yemejemeriya fkregnaye yemwedew alamenegnim bezih mknyat new yerakegn gin lemin
@ኢክሩነኝስደተኛዋ-ኘ3ቘ
@ኢክሩነኝስደተኛዋ-ኘ3ቘ 3 жыл бұрын
ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ መልስልኝ የመጀመርያየ ስሰማው አገር እያለሁኝ ሳላስበው ሳልስማማ የአስገዲዶ የተጠቀመብኝ ልጅ ነበር ግን ምንም አይነት ህመም የለኝም የመጀመርያየ ስለሆነ በሰአቱም ምንም ፈሳሽ የደም አይነት አላየሁም ግን ከዛ ሆደኔ በጣም ነፋኝ መቀሳቀስ ሁሉ እዳልችል አደረገኝ ህመም የለም ግን አሁን በጣም ፈርቻለሁኝ ሀይድ ስመጣኝ ደሞ ያመኛል እናም ህመም ሊተወኝ ስል የሆነ የስጋ አይነት ይፈሰኛል ከዛ ህመሙ የቆማል በአላህ የመጀመርያየ ግዜ ሚስጥሬን አወጣሁኝ እባክህ መልስልኝ
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
ከተደፈርሽ ስንት ጊዜ ሆነሽ? ህመሙ ከጀመረሽ ስንት ጊዜ ሆነሽ? የሚወጣው ደም መሳይ ከወር አበባ ይለያል? መቼ መቼ ነው የሚታይሽ
@ኢክሩነኝስደተኛዋ-ኘ3ቘ
@ኢክሩነኝስደተኛዋ-ኘ3ቘ 3 жыл бұрын
@@DrTena አይ በጣም ቆየሁኝ ቢንስ 4አመት ሆነኝ ከዛም ብሆላ ሙሉ ምርመራ አድርጌ ወደውጭ መጣሁኝ ግን አሁን ላይ ትክክል ለኛ ልሁን አልሁን አላውቅ ክብረንፅህናየን አለ ልብል የለም ልብል አላውቅም ምንም ነገር እዚህም መጥቸ ተመረመርኩኝ ምንም ነገር የለብኝም
@ኢክሩነኝስደተኛዋ-ኘ3ቘ
@ኢክሩነኝስደተኛዋ-ኘ3ቘ 3 жыл бұрын
አይ በወር አበባ ሳይ ነው የሚፈሰኝ ልክ ልጨርስ ስል በጣም ስለሚመኝ ከ3 ቀን ብሀላ የሆነ የስጋ አይነት ስፈሰኝ ህመም ያቆማል
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
የእርግዝና መከላከያ ትጠቀሚያለሽ?
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 4 жыл бұрын
እኔ ትምህርት ስማር እሩቅ ቦታ በሳይክል ነበር እየሄድኩ ምማረው ግን ድንግል ነኝ ብዬ ሳስብ ነበር ፍቅረኛ ይዤ ግንኙነት ሳደርግ ደም አልፈሰሰኝም ግን በጣም ግራ ተጋብቼ ነበር አሁን ግን ጥያቄዬ መልስ ያገኘው ይመስለኛል አመሰግናለው
@seidali6182
@seidali6182 2 жыл бұрын
የኔም ሳገባ ደም አልፈሰሰኝም ነበር ግራ ተጋብቸ ነበር አሁን መልስ አገኘሁ
@welela-n2m
@welela-n2m 3 ай бұрын
እኔም እደዛው ወደየትሂዶነውግን😂😂ግንቆጭቶኛል😢😢
@ZeiedTube
@ZeiedTube 4 жыл бұрын
እኔ ዲግልነኝ ፔረደ ሲመጣ ያመኛል ደሞ 7 ቀንሙሉ አይፈሠኝም ቢያስ 2 ቀን በደብ ከፈሰሰ በቃ ሌላዉ ዝብሎነዉ ስራ ከልጂነቴአስቸ ስራይበዛብኛል እዲሜየ21ነዉ ይኖርይሆን እፈፈፈ
@ቁረአንንእማዳመጥየሐበሻል
@ቁረአንንእማዳመጥየሐበሻል 4 жыл бұрын
እኔም እዳቺ ነኝ
@hikmaseid1093
@hikmaseid1093 3 жыл бұрын
Sister endanchi nat
@ለንተሙርለንተሙር
@ለንተሙርለንተሙር 3 жыл бұрын
እና ልዉሰድላችሁ ድንግልናችሁ ማለቴ ልተባበራችሁ
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ 3 жыл бұрын
ሰይጣን
@ayshaa8864
@ayshaa8864 2 жыл бұрын
@@ለንተሙርለንተሙር 😂😂😂😂
@MeretMeret-i3t
@MeretMeret-i3t Ай бұрын
እኔ ግን ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ጥያቄ ደም በጣም ነው የፈሰሰኝ ስቅምጥል በጣም ያመኛል ግንኝነት በምናደርግበት ሁሌ ከምነግርህ በላይ በጣም ያመኛል ለስራ ልላ ሀገር ፣በስራ ስንላያይ ለአንድ ዓመት ተለያይተን ከተገናኘን ተመልሶ ወደ ድንግልና ይቀየራል እንደ አድስ ደም ይፈሳል ፣ደግሞ እንደ ድንግልና ያመኛል ወደ ጤና ሕክምና ህጄ አላውቅም አፊራለሁ እባክ ወንድሜ መፍትሔውን ምንድ ነው ተረዳኝ
@አባይነሺጎንደሬዋ
@አባይነሺጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
ርኔሰ ተቸገርኩ የወርአበባየ ሲመጣ ህመሙን አልቻልኩም። በሰደት
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f Ай бұрын
እናመሰግናልን ወድማችን እውቀቱን ይጨምርልህ
@fasikaysma5904
@fasikaysma5904 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ እኔ በጣም ማወቅ እፈልግአለው ግን ማወቅ አልቻልኩም ከወራት በዋላ በተክሊል ላገባነው ጨንቆኛል አለ ወይስ የለም እያልክ
@seidali6182
@seidali6182 2 жыл бұрын
እኔ ምን ሆኩ መሠለሽ ሳገባ ደም አልፈሰሰኝም ነበርና የት አድርሰሽው ነው አይለኝም እኔ ለማንም አልሠጠሁ ብለው ሊያምነኝ ነው😄 እኔ እራሤ ግራ ስጋባ ነበር እድሜ ለይቱብ ቆይ ልገረውማ ለባሌ
@amaamm2678
@amaamm2678 2 ай бұрын
😂😂ንገሪው​@@seidali6182
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በቃ ድግል ነኝ በጣም እኮ ኮራሁ ፈጣሪ ጠብቅልኚ አንተ አደራ
@ሰአዲቢንትአደም
@ሰአዲቢንትአደም 2 жыл бұрын
እደት አወቅሽው ሀሀሀ
@Mariyam-b5i
@Mariyam-b5i 4 ай бұрын
😂😂😂​@@ሰአዲቢንትአደም
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 4 жыл бұрын
ዶክተር ጥሩ ትምርት ነው አመሰግናለው ግን ጥያቄ አለኝ ድንግልናን ከባባድ እቃ በማንሳት ይሄዳል ወይ እንዲ ሲባል ስለምሰማ ነው ።
@DrTena
@DrTena 4 жыл бұрын
ሊሄድ ይችላል
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 4 жыл бұрын
@@DrTena ok Thank you.
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 4 жыл бұрын
@@DrTena ዶክተር እንዲ ከሆነ ጉድ ሆንና ፡
@bhlole5835
@bhlole5835 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@sofiyaebrahim8597
@sofiyaebrahim8597 3 жыл бұрын
@@DrTena እሺ ሲሄድ ያስታውቃል ወይ እኔ አረብ ሀገር ነው የምሰራው ብዙ የሚያደክም ስራ አሳልፌለሁ መሄዱን ግን እረግጠኛ አይደለሁም ከዚህ በፊት ጌደኛም የለኝ ባለ ትዳርም አይደለሁም እና
@islamismylife5437
@islamismylife5437 Ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ አገላለጽ
@safeyimam7731
@safeyimam7731 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ለወዶች ብትነግርለን አሪፍነበር❤❤😂
@annajon1887
@annajon1887 Жыл бұрын
😭🙏😎☝️👍❤️🤲
@Toyba-oq6hu
@Toyba-oq6hu Ай бұрын
ወድሜ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተረዳን
@ኃይሌምዝማሬዬምእግዚአብሔ
@ኃይሌምዝማሬዬምእግዚአብሔ 3 жыл бұрын
ደስስስስ ስትል በማርያም ♥
@nigistiyitbarek8799
@nigistiyitbarek8799 4 ай бұрын
bzu baletdaroch yemifatut bezih mkinyat new beteley daqonat kihnetachewn yemiyafersut ,emnet yibeltal ,enamesegnalen
@yergalmeahlog984
@yergalmeahlog984 3 жыл бұрын
ዉንዶችየ በፈጠራችሁ ኑና ስሙ ግራ አታጋብን ኑና ተማሩ በቃ ሴቶችየ ሽር አዲርጉላቸዉ
@ሀሉሚቤተሰቦቿንናፍቂ
@ሀሉሚቤተሰቦቿንናፍቂ 3 жыл бұрын
ትክክል ይሄን ሳያውቁ ነውኮ የላትም እያሉ የሚጮሁት
@زمزم-ص6ص
@زمزم-ص6ص Жыл бұрын
እኮ ፈራሁ እኔ እጃልኝ😢😂
@ZaharaZara-nv3ew
@ZaharaZara-nv3ew 3 ай бұрын
​@@ሀሉሚቤተሰቦቿንናፍቂ😂😂 እጁን ገትቸ ነው እማመጣው እዝህ እድሰማ
@Hawaa-os6le
@Hawaa-os6le 4 ай бұрын
ወድሜእኔ እራሴንአላውቅም ነበር እደገና ነውአላህ ያተረፈኝ ምክንያቱም የወር አበባ አላይም ነበር በህፃነቴ ነው ድግልናየን ያጣሁት ግን ክብርነውአልሀምዱሊላ የልጅ እናትሆኛለሁ አሁንቢሆን አይገኝምነበር ፍቅራችን አሁንድረስ ከባለቤቴጋርክብርአለኝበስደት ነውያለሁት ቤተሰቦቸ በሙሉበዚህ አጋጣሚ እድሜያቸውን ያስረዝምልኝ ጀዛካላህ
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 2 жыл бұрын
እኔ ግን ከወንድ ተነካክቼ አላውቅም ግን የወር አበባ በግዜ አይመጣም ከመጣም አይፈስም ብቻ እኔጃ ግን እራሴን አረካ ነበር 😭😭😭 ለመረጃህ አመሰግናለሁ🙏
@HibaHiba-te5hc
@HibaHiba-te5hc 2 жыл бұрын
Aauzubilahi minashayitan erajin
@tinafarah4173
@tinafarah4173 2 жыл бұрын
Ayezoshi niseha gibe
@tube-jp2fb
@tube-jp2fb 11 ай бұрын
@MastewalSamuel-sb8ei
@MastewalSamuel-sb8ei Жыл бұрын
OOhh betam enamesegnalen tiru mereja new yesetehen..
@yu7789
@yu7789 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ገና ዛሬ አየሁህ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ የሚገርመዉ የኔን ጥያቄ ነዉ የተናገርከዉ አመሠግናለሁ
@yoeeran3286
@yoeeran3286 9 ай бұрын
እባክህ መልስልኝ ልጅ ተሆኖ የተደረገ ግንኙነት ድግልን ያሳጣልዲ ማለት በዛሰአት ደምየለባትም ህፆንናት ካደገች ግንኙነት አድርጋ አታውቅም ስለዚህ ድግልናት ወላ በናትህ መልስልኝ
@DrTena
@DrTena 9 ай бұрын
belijinet aytefam
@etabb981
@etabb981 6 ай бұрын
በየትኛውም እድሜ ውስጥ ብትሆን አንዲት ሴት ልጅ ድንግልና አንድ ጊዜ ከተወሰደ ድጋሚ ድንግል ልትሆን አትችልም። ❤አበቃ❤❤❤
@helenh6650
@helenh6650 Жыл бұрын
ዶክተር በልጅነቴ የእቃቃ ባል እያልን ስንጫወት ልጅ ሆነን ግንኙነት አርገናል ሊወስደው ይችላል እሱም ትንሽ ነው ቢያንስ እሱ12አመት ይሆነዋል እኔ ቢያንስ 10አመት ይሆነኛል😢😢😢😢😢😢😢
@fatoyeabdela4669
@fatoyeabdela4669 Жыл бұрын
10 አመትሽ ከሆነ ትልቅ ነሽኮ😂😂😂
@RfewDge
@RfewDge 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይሄድም ዉደ እኔም አድርጌ ነበር እዳች እዳለሁ አላቀዉም ጥቅሙንም ጉዳቱንም በእቃቃ ምክኒያት እና እህቴ በ13አመቴ ነበር ያገባሁ በ15ቀኔ ነዉ በግድ የወሰደዉ ባሌ ስት እባየን ጨርሸ ጫጉላ ቤት ለኔ የፈተና ጊዜየ ነበር😢እና አይሄድም ስልሽ ነዉ አትጨነቂ ሳታገቢ ደግሞ በምንም ተአምር እዳትሳሳች እግዚያብሄር ከመጥፎ መገድ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏
@Amina-w5s
@Amina-w5s 4 ай бұрын
እነየዋ
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 4 ай бұрын
​@@Amina-w5s😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@birhaneAssema
@birhaneAssema 6 ай бұрын
ዋሻ ከሆነ የለም በጣም ያስደነግጣል ፈጣሪ ከዚህ አይነቱ ይጠብቀን
@shewitnegasi5612
@shewitnegasi5612 6 ай бұрын
ወይኔ ሞትኩ 😂😂😂😂😂
@ZaharaZara-nv3ew
@ZaharaZara-nv3ew 3 ай бұрын
😂😂😂😮ዋይ ትግስቱን ስጠኝ
@edennatedug6615
@edennatedug6615 2 жыл бұрын
Doctor እባክህ አድራሻህን አስቀምጥልን ለህክምና መምጣት ፈልጌ ነበር እባክህ
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
ሚ ቱ
@ZAINABZ-tw9nl
@ZAINABZ-tw9nl 3 ай бұрын
አላህ ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ በጣም ነው የማመሠግነው እኔም ለ3 አመት ሙሉ ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን የጥያቄን መልስ አገኘሁ አልሀምዱሊላህ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 ай бұрын
የኔ የትኛው ይሆን ሳስበው 3ተኛው ነው😅😅መገንኔ ወላሂ አልሀምዱሊላህ 20አመቴ ወንድ ጫፍ ሄጀ አላቅም አላህ እዴኔም ሲግሉን ይስጠኝ
@GvGv-jb6od
@GvGv-jb6od 3 ай бұрын
አይዞን😢ግን??ጨቆኛል😢
@ZaharaZara-nv3ew
@ZaharaZara-nv3ew 3 ай бұрын
​@@GvGv-jb6odme too😢😂
@MameOumer
@MameOumer 2 ай бұрын
ማሻአላህ እውነት ከሆነ በጣምደስ ይላል ኩራቱለራስነውና
@JemalJemal-hp9dd
@JemalJemal-hp9dd 2 ай бұрын
ቢሄዱ ጉድ አለ አሁንኳ ተስፋ ሊኖረኝ ነው አለን ባዮች በዝተዋል ያረብ እዴኔ ያልተነካችውን እያልኩ ይያለሁ ዱአ 😂😂😂😂
@AhmedMohammed-i9f
@AhmedMohammed-i9f Ай бұрын
Smign
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 4 ай бұрын
ግኑኙነት ከረጂም ግዜ ቡሀላ ያለው።ስሜትስ እደት ይሆን ፣
@መዓዛቅዱሳን
@መዓዛቅዱሳን 2 жыл бұрын
ዋው ባለ ማዕተቡ Dr
@adineftawe5702
@adineftawe5702 Жыл бұрын
Betam thanks doctor gin 1 tyake mnm ayasteykm memermer ychalal
@marimamarima4951
@marimamarima4951 3 жыл бұрын
እኔ ምንም አይነት ግብራ ሰጋ ግንኙነት አድራጌ አለውቅም ግን መደም ቤት ስራ ይበዘብኛል በዝ ምክንያት ይጠፈል እንዴ ??????
@ለንተሙርለንተሙር
@ለንተሙርለንተሙር 3 жыл бұрын
በስራ ከመጥፋቱ በፊት እኔ ልዉሰደዉ
@truthteller9493
@truthteller9493 Жыл бұрын
@@ለንተሙርለንተሙር Ende ante ayinetu Simetun yemayiqotater naw Ethiopia wust setin Eyedefera yetechegernew control yourself!!
@ሀያተ-ፀ6ነ
@ሀያተ-ፀ6ነ 3 ай бұрын
​@@ለንተሙርለንተሙር😅😅😅
@abisiniyamulugeta3900
@abisiniyamulugeta3900 Ай бұрын
Dngl mhonuan mtawk set gngnunt stadrg mnm dm kalfsesat bmn tawkalchi mhonuan abruat yalw wend rasu liyamnat aychilm wshet nw mimslw lezih mls stegni Dr
@ሐያትጉራጌዋyoutube
@ሐያትጉራጌዋyoutube 3 жыл бұрын
እኔስ ይኑርም አይኑርም ብቻ እፈራለሑ ከወንድ ማድር አይመስለኝም
@taibaals2443
@taibaals2443 Жыл бұрын
ጓደኘ አለኘ ማለት ነው 😥😒
@yifdheg2368
@yifdheg2368 Ай бұрын
ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር የቴሌግራም ሥልክ አሥቀምጥልኝ
@ajaebatfereja8686
@ajaebatfereja8686 4 жыл бұрын
የወር አበባዬ ሲመጣ በጣም ያመኛል ወንድሜ መላ በለኝ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 жыл бұрын
ዝንጂብል አፍልተሽ ጠጪበት ህመሙን ይቀንስልሻል ማማዬ
@lubabaqtr
@lubabaqtr Ай бұрын
😂😂😂
@ملكهالنيل-ر3ذ
@ملكهالنيل-ر3ذ Жыл бұрын
Ene hemem tesemtignal gin mnm ayinet dem alwaredem
@sasbawdkmg3990
@sasbawdkmg3990 3 жыл бұрын
ኧረ እኔም ከተወለድኩ ጀምሮ አልሐምዱሊላሕ ግን ይኑር አይኑር አላውቅ እኔጃ ለራሴ የራሴን ያሰፈራኝ
@ለንተሙርለንተሙር
@ለንተሙርለንተሙር 3 жыл бұрын
ቸክ ላድርግልሺ በጥርጣሬና በፍርሀት ከምትኖሪ
@سلطانحلبي-م6ق
@سلطانحلبي-م6ق 3 жыл бұрын
@@ለንተሙርለንተሙር 😂😂😂😂
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
@@ለንተሙርለንተሙር እኔም እነጠረጠርኩነዉ😂
@NebaNeba-vc9ip
@NebaNeba-vc9ip Жыл бұрын
Doctor please slkhn bewst mesmr metykh teyake algn
@ማሪፋወሎየዋ
@ማሪፋወሎየዋ 4 жыл бұрын
ያስቸገረኝ ነገር ቢኖር እኔ ቤሬደ ሲመጣ ሙቸ ነው እምነሳው መላ ያላችሁ መላ በሉኝ እሚፈሰኝ ደግሞ በዛ ቢባል 4 ቀን
@agerehagereh4713
@agerehagereh4713 4 жыл бұрын
ማማየ አረብ ሀገር ከሆንሽ ስራ ስለሚበዛ ነው እኔም በጣም ያመኛል የሞቀ ውሀ በሆድሽ ያዥበት በጣም አሪፍ ነው
@ማሪፋወሎየዋ
@ማሪፋወሎየዋ 4 жыл бұрын
@@agerehagereh4713 አወ እህትዋየ አረብ ሀገር ነው ያለሁት የሞቀ ውሀ ያኔ አፍለቸ ማለት ነው
@ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
@ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 4 жыл бұрын
የተለማደ ነው ማማ 4 ቀን ብቻ ከሆነ 💖
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
@እናቴለኔሲልያኑርሽ 4 жыл бұрын
@@ማሪፋወሎየዋ አፍልተሽ በሆነእቃ አስገብተሽ ከሆድሽ ላይ አስቀምጭው ሙቅውሀ ስትባይ ከሆድሽ እዳታፈሽው ፈርቸነው
@ማርያምታማልዳለች-ቨ7መ
@ማርያምታማልዳለች-ቨ7መ 3 жыл бұрын
ሎሚ ጨምቀሽ ከውሃ ጋር ጠጭበት ህመሙንም ያቀልልሻል ያወርድልሻል
@fatimah-j7y
@fatimah-j7y 11 ай бұрын
እኔ በ16 አመቴ አገባሁ ግን ከዚያ በፊት ምንም አላቅም እዳገባሁ የለም የለሽም አለኚ ግን ላሥረዳዉ ብሞክር አላመነኚም ከዚያ አምሥት ወር ቆየን እኔም አልፈልግም አልሁ ተለያየን በቀን በቀኑ ግርም ይለኛል
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
የመዳሜ ብት ሰራ ያጠፋል ብዬ ነው ሚፈራው
@HaregeweynChere
@HaregeweynChere Ай бұрын
Dr thank you
@debebebebe8360
@debebebebe8360 4 жыл бұрын
ዶክተር የልገበ ነገር ለእኔ አንድ ሴት ልጅ ጪርሽ ከወንድ ጋር የልታገኝኞች ከሆነ ድንግልነት እንዴት አይኖረትም መልስ እፍልገሎ ? ____________(ስለ ትምህርት በጠም አመሰግነለሁ!
@DrTena
@DrTena 4 жыл бұрын
ከወንድ ልጅ ጋር ግንኙነት ከሌላት ድንግል ናት። ክብረንፅህና ግን ሊኖራትም ላይኖራትም ይችላል
@NebaNeba-vc9ip
@NebaNeba-vc9ip Жыл бұрын
Ene yemdfr adega dersobgn nbr tenshi dem fesognal keza amltku alasnkesgnm keza bhuala mnm hmm altesemagnm ahun dengl ngn malt chilalhu doc
@DrTena
@DrTena Жыл бұрын
ካልታየ መገመት ይከብዳል
@zenabozenab7036
@zenabozenab7036 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን አኔ አይሁት የራሴን በሙሉ ድፍን ነው ከጎን ና ከጎን የመርፌ ቀዳዳ ይመስላል አለው እናም ሴቶች እንደኔ ሞክሩ ገና በልጅነት ስደትን የቀመሳችሁ እንደኔ ወላሂ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ነበር ግን ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ በጣም እናመሰግናለን dr tena
@fasa7843
@fasa7843 Жыл бұрын
እረ እፍረት😂😂😂
@WerkieAbuhay
@WerkieAbuhay 4 ай бұрын
ይገረመሀል እኔም በቅረቡ ነው ያገባሁትና ህመም አለው ግን ደም የለውምና ሊለ ጓደኛ ነበረሽ እያለ ይጨቀጭቀኛል እኔ ደግሞ ሊላ አውቅም
@Sወሎየዋ-q9m
@Sወሎየዋ-q9m 2 жыл бұрын
ኮሜቶች እምትጲፉትን አስተውሉ አኡዙቢላህ ከሴት እማይወጣአትናገሩ አይብ ምክሩን አዳምጡ
@ቀብለልቀውሊወልአመልረቢዚ
@ቀብለልቀውሊወልአመልረቢዚ 2 жыл бұрын
ትክክል
@Sወሎየዋ-q9m
@Sወሎየዋ-q9m 2 жыл бұрын
@@ቀብለልቀውሊወልአመልረቢዚ እነሱ ላወሩ አፈርኩ
@ኡሙ
@ኡሙ 2 ай бұрын
እኔም ጥያቄነው የመለሥክልኝ አሥር አመት የሆነኛል ታገባሁ ያኔ አልደማም ወድም ነክቶኝ አያቅም ብዙም አላመመኝ እና ያኔ በሠአቱ ተግደርድሬ ተግደርድሬ ለመተኛት ፈርቸ ይገላልሁላ የመሥለኝነበር ቢጨቀኝ እሡኑ ባሌን ጠየቁት ለመጀመርያ ጊዜ ግንኙነት ሢደረግ ገሎያቃል አልኩት አትጃጃይ ወደገደለው እንግባ እያለ ይቆጣኛል እኔ ነብሤ ልወጣ ሥሞክረው ብዙም አላመመኝ ክክክክክክክክ
@ሀናንየስልጤልጅ
@ሀናንየስልጤልጅ 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ዶክተር አንዶ ጥያቄ አለኝ በአላህ ተፋዬን በጣም ያመኛል አና የኩላሊት ህመም ስሜቱ አንዴት ነው የሚጀመረው አገሬን ያመኛል ዝም አትበለኝ ህክምና መሄድ አልቻለም ስደት ነኝ
@DrTena
@DrTena 2 жыл бұрын
የታፋ ህመምና ኩላሊት አይገናኝም። የኩላሊት ህመም በጎን በኩል ህመም አለው። ሽንት ከለሩን ይቀይራል።
@ከወሎወግድ
@ከወሎወግድ 2 жыл бұрын
አላህያሽርሽአህትአለም ለአላህቀላሉነው ዲአአርጊ አብሽሪ
@ሀናንየስልጤልጅ
@ሀናንየስልጤልጅ 2 жыл бұрын
@@ከወሎወግድ ኢንሻአላህ እህቴ
@ከወሎወግድ
@ከወሎወግድ 2 жыл бұрын
@@ሀናንየስልጤልጅ ወድምሽነኝ
@ሀናንየስልጤልጅ
@ሀናንየስልጤልጅ 2 жыл бұрын
@@ከወሎወግድ አሺ ይቀርታ
@ŤïğŸëťäďë
@ŤïğŸëťäďë 20 күн бұрын
Doctor andit ehit hule kefikirenewa gar titegnalech tisasamalech gin sex ataderigim ena dingilinawa litefa yichilal?
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@Bushra-n5x
@Bushra-n5x 10 ай бұрын
መልካም ሰው እውነት ተናግሮ የሚያስተምር ሰው ደስ ይላል
@Eman-f7l
@Eman-f7l 4 ай бұрын
ወላሒ እኔምየለኝ ከማንምወንድጋ አልተኛሑም😢 የሠርጌቀንግን ድርግምብሎገባ😢 ቲሽ አላምንሽምአለኝ 😢
@Hayat-v2t
@Hayat-v2t 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Eman-f7l
@Eman-f7l 4 ай бұрын
@@Hayat-v2t ወላሂ የምሬንነው
@SurprisedHummingbird-je7vr
@SurprisedHummingbird-je7vr 2 ай бұрын
😂😂😂😂​@@Eman-f7l
@lubabaqtr
@lubabaqtr Ай бұрын
ወላሂ እናቴ ተወለደችኝ ወንድጋራ አልተኝሁም ግን ትዲር ተያሠኩ በሁላ ባሌ አላገኝብኝም እራሡገሰመኝ ወላሂ እደት ሊህደ ቻለ ዝምብሉ😊😊
@pisahosain6296
@pisahosain6296 3 ай бұрын
Alhamdulillah Galatoomi Dr. ☺☺
@hifahifa5351
@hifahifa5351 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን ግን ከሙሽራው ውጭ ሌላ አካል ያስፈልገዋል አልክሳ ድንግሉን ለመወሠድ ፈቃደኛ ይሆናል ብለህ ታስባለህ እዛ ይሞታልጅ 🤣🤣🤣🤣
@sesseae7128
@sesseae7128 2 жыл бұрын
😂😂😂
@pop.temecheshinabolas9051
@pop.temecheshinabolas9051 Жыл бұрын
እውነት ነው
@ሀያተ-ፀ6ነ
@ሀያተ-ፀ6ነ 3 ай бұрын
😅😅😅
@hanajad1416
@hanajad1416 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@JeuHdj
@JeuHdj 11 ай бұрын
በጣም እናመሠግናል
@fatimahussain639
@fatimahussain639 2 жыл бұрын
እኔ ያሣቀኝ ኮሜታትሮች እረ ዛሬ በሣቅ 🤣🤣🤣🤣
@samiraomal2034
@samiraomal2034 3 жыл бұрын
Betam thnks sefalgew yenbre teyaqeya nbre gen dese belognal tenshe yemyagez sew yalhew ngere aseferagn
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
ለቀልድ ያክል ነው
@samiraomal2034
@samiraomal2034 3 жыл бұрын
Ok d/r thnks
@ኢትዮጵያሀገሬእማዬነሽለኔ
@ኢትዮጵያሀገሬእማዬነሽለኔ 3 жыл бұрын
እኔ ከወድ ተገናኝቼ አላቅም ግን ሳገባ የለም አልደማም እስኪ ንገሩኝ
@ZzZz-iy2ns
@ZzZz-iy2ns 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ አልደማም ስፍር ጨረቃ ይባላል አሉ
@badochnkelatlebadoyirotal6842
@badochnkelatlebadoyirotal6842 3 жыл бұрын
enm endazawe nag
@sudiaarab1215
@sudiaarab1215 3 жыл бұрын
@@ZzZz-iy2ns 😂😂😂😂 እኔ በሳቅ ሞትሁ ኮመንት እያነበብሁ
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 2 жыл бұрын
ወይዘንድሮ
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 4 ай бұрын
​@ZzZz-iy2ns😂😂😂😂😂😂😂እደው በሳቅ
@GudtHjgk
@GudtHjgk 2 ай бұрын
እኔ ደሞ ህመም አለዉ 2 ቀን ያክል አልሄደም በ3ቀኔ ሄደ ግን ደም እሚባል የለም ማነዉ እደኔ ያጋጠመዉ
@mekdes271
@mekdes271 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር የኔን ድንግልና አውቄዋለሁ እሰይ ያርግልኝ😅 እውነት ከወንድ ጋር ሳወራ ድንግል መሆኔን እያወቅሁ አልናገርም ነበር አንድ ጓደኛ ነበረኝ ነው የምለው ካሁን በሗላ ግን ኮርቸ አወራለሁ በጣም ነው የማመሠግነው🙏🙏🙏ክበርልን 🥺
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እኔ ያየሁት አይነት ነውዴ ያንቺ 😂😂 መስታወት ስር ቁጭ ብየ በስልኬ ቀርጨ አየሁት 😂😂 ከዛ መሀል ላይ ሽንቁሮ አለው 🙈 ከታችና ከላይ ከጎን ሽፍን ነው
@mekdes271
@mekdes271 Жыл бұрын
@@ktube8920 እረ ማለቴ😜🤣🤣በቃ ጨርሽው😂
@mehrat7088
@mehrat7088 Жыл бұрын
​@@ktube8920😮😂😂😂
@Demuye-y8l
@Demuye-y8l 4 ай бұрын
😭እኔ ከማንም ጋር ጉኑኝት አላደርኩሙ እርግጠይኝ በራሱ ጊዜ ጠፋ ግን እንዴት 😭😭እባክህ መልስኝ 😭ግራ ገባኝ 😭 ?????????????
@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ
@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ፔረዴ ሲመጣ በጣም ያመኛል ድንግል ስለሆንኩ ከሆነ አረፍኩ በሽተኛ ሁኜነው ብየ እፈራነበር
@seadahusin634
@seadahusin634 2 жыл бұрын
ውይኔ እኔደሞአያመኝም
@טרונשאצנפה
@טרונשאצנפה 2 жыл бұрын
אני
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እኔም ልሞት ነው 😢😢😢😢
@mesita1638
@mesita1638 2 жыл бұрын
Doctor aychew mnm chereqa mimeslm washa mimeslm alayewm mnm ayitayeny ale melselny plzz
@DrTena
@DrTena 2 жыл бұрын
በዚህ ማብራሪያ ብቻ አለ የለም ማለት ይክብዳል፤
@mesita1638
@mesita1638 2 жыл бұрын
Mawek yefelekut yemedefer mukera dersobny nbr mulu lemulu aydelm ena semeremer be Gon bekul new teteberesew lelaw Dena new tebalku be Gon mibal ngr ale?
@NejatIslam
@NejatIslam 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@NejatIslam
@NejatIslam 2 ай бұрын
​@DrTena😂😂
@ketty14325
@ketty14325 2 жыл бұрын
ድንጊል ነኝ ያላችሁ እራሳችሁን ቼክ መድርገ ይቻላለ እኔ የለውበትም የአንድ ወንድ ልጀ እናት ነኝ ዳይይይይይ ኢጵ ታሽንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏃😉😉😉
How To Master Time Management - ADHD Skills Part 1
11:30
Dr. Tracey Marks
Рет қаралды 747 М.
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 31 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !
33:11
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 475 М.