ይድረስ ለቴዎድሮስ ፀጋዬ

  Рет қаралды 67,510

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 815
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 2 жыл бұрын
ሞገስ ሰው ነው! እንደ ሰው ያስባል፣ እንደ ሰው ይናገራል፣ እንደ ሰው ያዳምጣል…..በቃ ሞገስ ሰው ነው!!! የማይርመጠመጥ፣ ፍትሃዊ ሰው ነው፣ ጎጥ ጎጥ የማይሸት፣ ጽድት ያለ ሰው ነው፡፡ ተባረክ ወንድማችን ጨዋ ነህ፡፡
@tripscenery9690
@tripscenery9690 2 жыл бұрын
You’re one of the most professional well informed person. No doubt you’re well balanced and unbiased political analyst
@azeb7204
@azeb7204 2 жыл бұрын
በጣም!
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
That's way aby ahemd administration don't like people guineas
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo 2 жыл бұрын
Great👍🏽 🔆💛🔆 Thanks 🙏🏽
@glorytogod7071
@glorytogod7071 2 жыл бұрын
You’re one of the best! I just love you ❤️
@kunigebre7360
@kunigebre7360 2 жыл бұрын
Thank you Mr Moges for your service for the people in need. keep it going!! You ended are a better person than those who trying to get their way by letting other people down, because they can't do better than that.
@BOBMBestofBestModels
@BOBMBestofBestModels 2 жыл бұрын
Wow, you killed it with great decency and integrity. May God bless 🙌
@wesenyel
@wesenyel 2 жыл бұрын
ወንድሜ በደንብ ነው የተማርከው ።በደንብ ነው እውቀት ያለክ ። የጥሩ ስነምግባር ባለቤትም ነክ ። ሚዛናዊም ነክ።
@sswy494
@sswy494 2 жыл бұрын
Tigray has two hungry idiots Getachew Redda and Teodros Tsegaye.
@fathifathi9214
@fathifathi9214 2 жыл бұрын
ወንድሜበደንብነዉየተማርከውበ....ነምግቦ
@thaile9751
@thaile9751 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ....እውቀት ያለክ .....ባለቤትም ነክ..... ሚዛናዊም ነክ እያልክ የጻፍከው:: ነክ ..... ነክ......ነክ ነክ ማለት አንድን ነገር መንካት ማለት ነው::
@alemayehuliben6645
@alemayehuliben6645 Жыл бұрын
Moges I am really proud of your humbled response....keep on your professional forgot the toxic people....
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 2 жыл бұрын
Great response. Thank you for addressing the issue with respect 🙏. God bless you 🙏
@devoweldegebriel1971
@devoweldegebriel1971 2 жыл бұрын
እኔ ትግረዋይ ነኝ መጎስ ቅን ሰህ ነህ በእውነት በኢትዮ 360 እከታተልሀለው በጣም ራሽናል ነህ ቀጥልበት ከተማረ ሰው ምንሰማው ትንታኔ ኣንተ ቁጥር ኣንድ ነህ ቀጥልበት
@serawarkdesta8896
@serawarkdesta8896 2 жыл бұрын
maybe u r BANDA
@littlemushraams3402
@littlemushraams3402 2 жыл бұрын
እንደስምህ ሞገስ ነነህ ወንድማችን we appreciate you ! ጨዋ ሰው ነህ በዛ ላይ በሳል አስተዋይ ። በርታልን !
@Mobile-rf3cq
@Mobile-rf3cq 2 жыл бұрын
ይሄ ባንዳ ነው
@littlemushraams3402
@littlemushraams3402 2 жыл бұрын
@@Mobile-rf3cq ባንዳ አንተ ነህ ። ከዛም በላይ ደደብ ጭቃ ነህ ! አፍህን እንደ አይምሮህ ይዝጋው ። ዝገት ነገር ነህ !
@Mobile-rf3cq
@Mobile-rf3cq 2 жыл бұрын
@@littlemushraams3402 ህውሀት ይከፍለዋል ወይም የስነልቦና ጫና ያሳድርበታል። ርዮት ላይ ቀርቦ ሲንበጫበጭ አላየከውም። የሆነ ነገር የያዙበት ነው የሚ መስለው
@littlemushraams3402
@littlemushraams3402 2 жыл бұрын
@@Mobile-rf3cq አንተ ርዮት ሚዲያን የምታዳምጠው የወያኔ ተፅኖ ስላለብህ ነው ወይስ ስለተከፈለህ 🤔 ጭር በል አቦ !
@Mercy777-y7x
@Mercy777-y7x 2 жыл бұрын
ሞገስ ወንድማችን በርታልን ከዘረኝነት የጸዳ እንደ አንተ አይነቱን ፈጣሪ ለሀገራችን ያብዛልን!!
@GebremichaelHagosBerhe
@GebremichaelHagosBerhe Жыл бұрын
Hey Moga great for what you are doing be patient thanks for balancing for your country. And I even followed you when i was in Mekell. Your friend G/Michael Hagos from Addis Ababa woelo sefer. Happy birthday bete enbosa for your media
@staypostive6611
@staypostive6611 2 жыл бұрын
ቀላል ተምረሃል ! ብዙ ይጠበቅብሃል!! You are so humble too!! May our God father bless you from zion!
@sagesamel962
@sagesamel962 Жыл бұрын
Too bad I didn't know about your KZbin channel before! What a great character and fair person you are! Glad you two have resolved the issue and moved on . Well said Moges 👍🏾
@yoditagebremedhin4187
@yoditagebremedhin4187 Жыл бұрын
You are a matured person, we know how credible and responsible you are.
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
ሞገሳችን በርታልን 🙏 እውነትን ይዘህ ወደፊት ብቻ ነው ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@gezegeta923
@gezegeta923 2 жыл бұрын
Would you please share with us the article you wrote and mentioned in the video. (The one you mentioned about "Structural Causes of the War"). Can you please narrate it here or post the link. Thank you.
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 2 жыл бұрын
Here it is:www.ethiopia-insight.com/2021/10/20/we-must-end-the-civil-war-to-save-ethiopia/
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 2 жыл бұрын
You’re one of the most professional person MOGES ! Everyone know that, all the time very respectful when you talk ! GOD bless you!
@shineAllTime
@shineAllTime 2 жыл бұрын
U r brilliant Moges, u r very knowledgeable and humble person💐💐💐💐
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 2 жыл бұрын
Brilliant , Moges👍 ከቴዎድሮስ ጋር የነበረህንም ቆይታ አይቼዋለሁ(የኔትወርክ ችግሩ እንዳለ ሆኖ)። ጥሩ ውይይት ነበር። ቴዲ ከመሃል ጠቅልሎ ወደዛኛው ጥግ መሄዱ ግን ያሳዝናል።
@bezusene7122
@bezusene7122 Жыл бұрын
Thank you Moges, this is a wonderful lesson and evidence that you are a well educated person. It is a fantastic example to show it is possible to express your thought with out insulting and calling names, a wake up call to those who have that bad habit !! Thanks again dear !!!! Leb Yalew, Leb Yebel
@teklemariamasfaw7100
@teklemariamasfaw7100 2 жыл бұрын
አዎ ድብን አድርገህ ተምረሀል፡፡ የምትሰጠው ግምገማ/ሀሳብ ተሰምቶ አይጠገብም፡፡ በርታልን
@hiwotgetnet7612
@hiwotgetnet7612 2 жыл бұрын
ሞገስ ለአገርህና ለህዝብህ በጣም ቅን እና አስተዋይ አስተዋይ ሰው ነህ ለቅንነትህ አመሰግንሃለሁ ። አገራችን በሰሜኑ ጦርነትና በኦሮሚያ ኢትዮጵያን ለሚደርስባቸው ለሁሉም እኩል ወገንተኝነትህን አደንቃለሁ ። ለሰላም ያለህን ቅንነትም እንዲሁ ቅንነትህን ሰዎች ሰዎች በክፋታቸው እንዳይቀሙህ እግዚሐብሔር ይጠብቅህ። ቴዲ ፀጋዬ በአገራችን የጋራ ሰው የጋራ ጀግና እንዳይኖረን ተግቶ እየተሳደበ እና ስም እያጠፋ ነው። ቴዲ አዋቂ ሰው ነበር ግን ኢትዮጵያ አሏት የተባሉትን ሰዎች እየዞረ እንደ እብድ ውሻ መርዝ በሆነ አንደበቱ ይነክሳል ።
@solomonelias1732
@solomonelias1732 2 жыл бұрын
absolutely you are right and perfect respond .....
@habtamuseifu9219
@habtamuseifu9219 2 жыл бұрын
ሞገስዬ እግዚያብሔር ይባርክህ ቆንጆና እጅግ በጣም ቅንነት የተሞላበት መልስ ነው ፡፡ ቴድሮስ ዘረኛ እና በርዘኛ እባብ ነው አይን ሳይኖረው እንደዚ ዘረኛና መርዘኛ የሆነ አይን ቢኖረውማ አያስቀምጠንም ነበር ለአንድ ቡድን ብቻ የቆመ ጠባብ ነው፡፡
@yosephbekele809
@yosephbekele809 2 жыл бұрын
Wow korahubhe Betam ...Truly speaking didn't expect you that far.
@rahelsolt
@rahelsolt 2 жыл бұрын
ወንድም ሞገስ በርታ we stand with you!💚💛❤
@s12564
@s12564 2 жыл бұрын
Lol you don’t have to stand by him , they r not in court, he very well know how to defend himself. ይስማማሉ አቃጣሪ😂
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
@@s12564 ሁለቱም በህዝብ አይን በህዝብ እሳቤ ውሰጥ ለፍርድ ቀርበዋል😊
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 2 жыл бұрын
ጎብዝ የኔ ሰው ጎበዝ!!!! ውድድድድድ ትክክል መልስ very intelligent
@zewdiewoldetsadik5482
@zewdiewoldetsadik5482 2 жыл бұрын
አንተ የኔ ደግሞም የኢትዮጵያውያን ኩራት ነህ በርታልንደ እወድሃለሁ !!!አከብርሃለሁ!!!
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 2 жыл бұрын
ሞገስ በትህትና የሰጠህው መልስ ለሌሎቹም እንዴት መተቻቸት እንደሚቻል ይማሩበታል።
@haylaymehari8710
@haylaymehari8710 Жыл бұрын
ወንድማችን የህሊና እና የመርህ ሰው ነህ🙏🙏🙏በርታ እውነት ታሸንፋለች ታሪክ መስራትህ ቀጥልበት አድናቂህ ነኝ!!!
@12ke883
@12ke883 2 жыл бұрын
ልጅ ሞገስ ድንቅ ሰው ነህ ብሩህ ቴዎድሮስ ፀገዬ ከዚህም ከዚያም እየተላተመ ብዙ ሰዎች እርቀውታል እርሱ ብቻ መስማት የሚፈልግውን ካልሆነ ሰዎች ሃሳባቸውን የሚያቀርባቸው ሰዎች እርቀዋል ሌላው ከእርሱ የበለጡ በእውቀት መኖራቸውን የሚገንዘብ አይደለም ሞገስ ዘውዴ ዋጋውን ሰጥተኽዋል ተገቢው ነው ደካማ ሰው ነው ከእርሱ ውጭ ሌሎች እዋቂ አሉ ብሎ አያስብም ይህ ሰው ለብዙ ሰዎች ተውሳክ ሆኗል ሞገስ ድንቅ ሰው ብሩህ
@nigistmekonnen1163
@nigistmekonnen1163 2 жыл бұрын
ማንም የራቀው የለም ከመቸውም የበለጠ ብዙ ምሁራን ሰዎች አሉት። ሳተላይት ላይ በቅርቡ እናደርሰዋለን። እውነተኛ ሰው ነው።
@abraham9531
@abraham9531 2 жыл бұрын
I'm so proud of you moges.
@solomongebre4774
@solomongebre4774 2 жыл бұрын
አቦ ሞጎስ እንደዚህ መነጋገርና መደማመጥ የጠፋው ተባረክ፡፡
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 2 жыл бұрын
ጀግና ልጅ
@aanshow
@aanshow 2 жыл бұрын
We love you and you should know that there are many people who evaluate everyone in the media. You are one of those respected individuals we know in recent times. Keep it up knowing people know the character of public individuals.
@nikolalegro1517
@nikolalegro1517 2 жыл бұрын
Moges you are very humble guy stay excited and stay humble and good things will come
@biruktesfaye3451
@biruktesfaye3451 2 жыл бұрын
Excellent! This is a big lesson for all other midias.Ethiopia has really educated people!!!
@kebeduyimam7856
@kebeduyimam7856 2 жыл бұрын
በጣም ጨዋ ሰው ነህ ከንግግርህ በጣም ታስታውቃለህ ለእናት አገርህና ለእውነት ቀጥል ከእግዚአብሄር ታገኘዋለህ በርታ ተዋቸው ለተበደለ ህዝብ ድምፅ ናችሁ the storm clear your path and gives you strength it does not destroy you Keep it up I am sorry brother
@woinshatemulate6277
@woinshatemulate6277 2 жыл бұрын
Hi, I'm proud of you. Just explain to me the difference between humanitarian service and humanitarian aid. In terms of politics, timing and main purpose.
@woinshatemulate6277
@woinshatemulate6277 2 жыл бұрын
I forgot to say thank you.
@legasusitotaw8676
@legasusitotaw8676 2 жыл бұрын
proud, for ur confident in describing things
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 2 жыл бұрын
በጣም አክባሪህ ነኝ ። ልጅ ሞገሰ ፣ ዘወትር እከታተላችዋለሁ በታላቁ ሚድያ Ethio 360 ..ትልቅ ሰው ነህ ሐምላክ ይባርክህ
@fitsum2220
@fitsum2220 2 жыл бұрын
Can you explain the use of "and" and "or" in statements. I thought you consider use of an "and" as an optional or mutually exclusive.
@ethiopianliteraturelanguages
@ethiopianliteraturelanguages 2 жыл бұрын
Thanks Moges!
@emuyetola8690
@emuyetola8690 2 жыл бұрын
Moges Zewdu 💚💛❤ you have a great knowledge politics 💚💛❤
@afwrkge79
@afwrkge79 2 жыл бұрын
I have listened both of you. No comment about you and Teddy arguments. But ጠረንጴዛ መደብደብ isn't a big issue.
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
How do you know?? talking about you?? to give back answer???
@zelalemeshetu325
@zelalemeshetu325 Жыл бұрын
ሞገስ ከሰውም ሰው ነው! እንደ ሰው ያስባል፣ እንደ ሰው ይናገራል፣ እንደ ሰው ያዳምጣል…..በቃ ሞገስ ሰው ነው!!! የማይርመጠመጥ፣ የማያሽቃብጥ ፍትሃዊ ሰው ነው፣ ጎጥ ጎጥ የማይሸት፣ ዘረኛ ያልሆነ ጽድት ያለ ሰው ነው፡፡ ተባረክ ወንድማችን ጨዋ ነህ!!!
@purity34
@purity34 2 жыл бұрын
Bravo you nailed it!!!
@tsige8325
@tsige8325 2 жыл бұрын
You are brilliant and genius person.
@yenesewmuche6313
@yenesewmuche6313 2 жыл бұрын
It's great response. Thankyou.
@yarab4997
@yarab4997 2 жыл бұрын
ማነው እንዴኔ ሞገስን የሚደንቀው በላይክ አሳዮ
@getfacttube6279
@getfacttube6279 2 жыл бұрын
ሞገስ በጣም አድናቂህ ነኝ ገበዝ ሰው ነህ ነገር ግን ከእዬዬ666 ጋር በምታደርገው ነገር ደስ አይለኝም ደረጃዎችህ አደሉም እነሱ በክህደት የተሞሉ ናቸው አንተ እውቀት ነው የምትሰራው ሚናህን ለይ ለሀገርህ ብዙ መስራት እየቻልክ በነሱ ስምህ ለምን ይጠለሻል እወቅበት በራስህ ሚዲያ እንዲህ ስራ በርታ 4ዲግሪ ዋው 💝💝💝
@alemerge6434
@alemerge6434 2 жыл бұрын
very professional and educated person good response ❤️❤️❤️
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ሞገስ የልጅ አስተዋይ እንዳንተ አይነት የዛሬና የነገ የኢትዮዽያ ተስፋዎችን በማየቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ በርታ ወንድሜ ከ360ዎች ጋር ሁሌ በጉጉት የማዳምጥህ ቁጥብና ጠንቃቃ የመርህ ሰው ነህ በድጋሜ በርታ!
@eliyaszemene8291
@eliyaszemene8291 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሞጌ subscriber አድርጌሃለሁ
@tadessegirma2225
@tadessegirma2225 2 жыл бұрын
You are so brilliant and gentle man!!
@melontadesse8967
@melontadesse8967 Жыл бұрын
ያልተረዱህ ሰዎች ብዙ ሊሉህ ይችላሉ ፕሮግራምህን ከEthio 360 ጀምሮ ስከታተልህ በኔ አረዳድ በብሄር ውስጥ ለመደበቅ የማትሞክር ምርጥ የፖለቲካ ተንታኝ ነህ መልስ ለመመለስም ብዙ መቸገር የለብህም በርግጥ ቴዲም ምርጥ ተንታኝ ነው ሁለታችሁ ቀድማችሁ ብትነጋገሩ ጥሩ ነበር
@MilkiiAbdii-hx9gh
@MilkiiAbdii-hx9gh Жыл бұрын
Dear mogose I am one of your programs followers I are defending yourself very well.
@user-hm6ex5mq4m
@user-hm6ex5mq4m 2 жыл бұрын
Very true! መማር ያኮራል እንጂ አያሸማቀቅም !! Well done Moges !!
@max-nd7um
@max-nd7um 2 жыл бұрын
We need more people like you. I don’t know what you stand for and I am not sure if I understand or agree with you since I have not follows you until today, but your composure and intellect looks good
@AbduKedir-v1s
@AbduKedir-v1s Жыл бұрын
ሞገስ ጀግና በርታ ሰው ከፍ እያለ ስሄድ ለማውረድ ጠጠር ለሚወረውሩት ቦታ አይኑርህ! ወደኋላ አትእይ አንተ ጀግና ነህ! keep it up!!!
@sololmongessesseaddisu9487
@sololmongessesseaddisu9487 2 жыл бұрын
Fair enough and you made your point, brother Moges. You gave a lesson to everyone.
@Fzegeye
@Fzegeye 2 жыл бұрын
ኤረ ሞገስ አይዞህ፡፡ አንተ በርታልን፡፡ በጣም ብዙ እውቀት እያገኘሁ ስለሆነ እከታተልሀለሁ፡፡ በርታልኝ፡፡
@molladesta9922
@molladesta9922 Жыл бұрын
Mogess I know how much you are humble. Why would like to defend yourself. Just do what you believe. If needed you can communicate with the individual. What we have suffering is more than that of you contradict on. Please calm down and do what your have been doing. You're strong, knowledgeable and have commitment to visual a democratic Ethiopia. Keep going on it. Thanks
@yihunieayele8124
@yihunieayele8124 2 жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር ወደ 360 ጎራ የምለው የአንተን ትንታኔና ምልከታ ለመከታተል ነው፡፡ you are matured and well groomed. በዚህ አጋጣሚ የምታወራውን ነገር በእውቀትና በእውነት ላይ የተመሰረተ መሆኑን ለማረጋገጥ የቀረብህባቸውን ፕሮግራሞች ወደ ኋላ ሔዶ ማየት በቂ ነው፡፡ በርታ!
@abachilatdemeke8998
@abachilatdemeke8998 2 жыл бұрын
ስለ ሞገስ ያለኝ አድናቆት ከበፊቱ አሁን ጨመረ። በርታ አንበሳችን።
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 2 жыл бұрын
Thanks a lot moges 👍🏾 👍🏾 👍🏾 👍🏾 👍🏾
@jjthekid1781
@jjthekid1781 2 жыл бұрын
ድንቅ ሥራ እንደጠየቀው ትቀርብለታለህ ብየ ስግቼ ነበር አሁን ግን ተገቢ በሆነ መልኩ ስለመለስክለት ጎብዝ ብያለሁ ይኸው ነው ሞገስ
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 2 жыл бұрын
ሞገስ ወንድሜ አከብርሃለሁ፣ አሁን ግን ይበልጥ አክብሮቴ ጨምሯል። በእርግጥም ጨዋ፣ ደግሞም ታላቅ ምሁር ነህ። በርታ ፅና!
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
How you complain you are so smart thank you!any way you can spiking to Teddy 💜❤️ peace ✌️🕊️
@MM-pk7ne
@MM-pk7ne 2 жыл бұрын
Moges Tedi bfitsum slante metifo altinagrem endwem yakibrehal so please
@ephremlakew5
@ephremlakew5 2 жыл бұрын
ውድ ሞገስ በጣም ምክኒያታዊና በእውቀት መሠረት ብቻ የምትሰራ ስለሆነ፣ በርታ! መልስ መስጠትህም ትክክል ነህ፡፡ ከዚህ ውጪ ከመርህ ጋር በርትተ ቀጥል፡፡
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
ሞገስ እናመሰግናለን ለህዝባችን ሚዛናዊ ሆናችው ያምታገለግሉ ክብር አለን
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Жыл бұрын
Mogese, thank you !! Its clear brother, manqorqoriaw wist gebto eko new yesekerew, tewodros asmesay new. Yante hasab sayigebaw endaymeslih!! Libum tedefnual
@henokw124
@henokw124 2 жыл бұрын
Moges many thanks for your fair and necessary response.
@hamideyasin4123
@hamideyasin4123 2 жыл бұрын
Jabaadhu moges rabbi isin haagargaaruu itti fufaa!
@aynalemmoges2021
@aynalemmoges2021 Жыл бұрын
ሞገስ ይሄ ሰውዬ ፍጹም አይመጥንህም ቴድሮስ ማለት የጋሪ ፈረስ ያለ ትግራይ ኢትዮጵያ ሌላ ህዝብ የሌላት ይመስል ፍፁም ዘረኛ የሆነ ሰው ነው ልቡ መጥፎ ነው we respect you!!! You are so intelligent!!!
@haileseged1124
@haileseged1124 2 жыл бұрын
ሞጎስ አታስመስል !!! በሀበሻ ፕርድካስት የተናገርከው የጥላቻና በህዝብ ላይ ንቀት ተመልሰህ እየው ለማነኛው ቴዲ ዲ/ወያነ ሆኖ አያቅም ህወሐትም ደግፎ አያቅም ለትግራይ ህዝብ ግን እሱ ብቻ ሳይሆን ማንም ህሊና ያለው ይደግፋል ቴዲ ለአማራ ኢ/ያን እያለ እድሜ ሙሉ ታግለዋል
@haileseged1124
@haileseged1124 2 жыл бұрын
@@tesematuto4262 ሙጄላም ! ምን ታቃለህ ስለ ሚዲያ ? የመተታም ዘር !
@ezugoyeab9768
@ezugoyeab9768 2 жыл бұрын
I admire your ethics. Education without ethics is nothing. I respect you.
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 2 жыл бұрын
ሞገስ👉 ምለው ባጣ ይሄንን ብቻ አልሁ " #ሰው " ። ሞገስ ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏🙏🙏💚💛♥ ይቅርታ ሌላው ነገር ለቤተሰቦችህም ትልቅ አክብሮትም አለኝ 🙏🙏🙏💚💛♥
@kumelachew4609
@kumelachew4609 2 жыл бұрын
Moges Great Man. We are in your side.
@judietariku612
@judietariku612 2 жыл бұрын
Side ayasfelegem.
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo 2 жыл бұрын
ሞገስ ጨዋ ሰው ነህ። ጎበዝ ስኬታማና ምሁርም ነህ። ቴዲን ለብዙ ዓመታት አውቀዋለሁ። በጭፍን ሰውን የሚያማ በክፋት የተሞላ ምላስ ባለቤት የሆነ ክፉ ግለሰብ ነው።
@yohanes814
@yohanes814 2 жыл бұрын
ሞገሴ እጅግ አስተዋይ በሳል ነህ ወንድማችን እንዲህ ነው ስነ ስርዓት ጠብቆ መልስ መስጠት ይህ ለሁላችንም ትምህርት ነው በርታ ሞገሳችን
@yibeyingebremedhin6035
@yibeyingebremedhin6035 2 жыл бұрын
I appreciate your level of understanding and rationality keep going. I see you are always stands for all innocent civilian Ethiopians
@sonbetodadi6989
@sonbetodadi6989 2 жыл бұрын
bero !!!! yemchike
@abasicnumberwaveforms2297
@abasicnumberwaveforms2297 2 жыл бұрын
የጨዋ ጥግ! ታላቅ ክብር አለኝ!!!
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 2 жыл бұрын
ለማንኛውም ቴዲ በትህትና በሚድያው ቀርበህ እንድትናገር ጋብዞሃል።ቴዲ በዚህ ልክ ትሁት ሆኖ ጥያቄ ሲያቀርብ ሰምቼው አላውቅም እና ብትቀርብ ጥሩ ነው።
@shimoy1473
@shimoy1473 2 жыл бұрын
እረ ቴዲ በጣም አስተዋይ ሰው ና ባለ ራእይ ነው የቴዲ እትዮጵያ እንዲት እንደ ምትናፍቀኝ
@sabahn2749
@sabahn2749 Жыл бұрын
U r reasonable fair person my friend 🙏🙏🙏
@negashbabu9942
@negashbabu9942 2 жыл бұрын
You hv not yet addressed the core issue he was discussing
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
አንተን መከታተል ከጀመርኩ ትንሽ ቆየት አልኩኝ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ ትልቅ ተስፉ ከጣልኩባቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነህ በጣም ትልቅ ብቃት አለህ። ሆኖም ግን የኢትዮጵያ ፓለቲካ በጣም ከባድ ነው ገና ከባህላዊ አስተሳሰብ ያልተላቀቀ ነውና ይህን ለማዘመን ገና ብዙ ጊዜ ገንዘብ የስው ሀይል ይፈልጋል በርታ ። የመጣህበት ሚዲያ Ethio 360 ላንተ ይመጥናል ብዬ አላስብም ከነሱ ስትጀምር የተወስነ አይነት ጥለህ ነው የጀመርከውና አካሄድህን አስተካክል ይህ የኔ ሀሳብ ነው ግድ መቀበል የለብህም ለምን ያን አልኩኝ Ethio 360 በኢትዮጵያ ስም ፅንፈኛ የሆነ የአንድ ብሄር አስተሳሰብ ነው የሚያራምዱት። የአንድ ግብርን ሀሳብ ብቻ ማራመድ ችግሬ አይደለም ልክ ሊሆን ይችላል ሆኖም ግን በኡትዮጵያዊነት ስም ተደብቆ መሄኑ ላይ ነው ስህተቱ ብሄር ተኛ ከሄኑ ብሄርተኛ ነን ማለት መልካም ነው ስለዚያ ነው አይመጥንህም ያልኩት ምንም እንኩዋን የዛ ማህበረስብ አካል ብትሆን ኢትዮጵያን ካልክ ሌሎችን ማቀፍ ስለሚጠይቅ።
@afeweld5291
@afeweld5291 2 жыл бұрын
*ሰው ሲሳሳት በደንብ ደስ ይለኛል፣ምክንያቱም ሠርቷል። የስህተት ክፉ ሲደጋገም፣ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ባለፈው መስከረም አበራን የወረፈበት ጠረጴዛ የመታበት፣ ትምህርቷን ያሳነሰበት፣ ነጥብ ምን እንደሆነ አልገባኝም?! ደህና ሰው ሲበላሽ.... በእውነቱ የመስከረም አበራ መልስ ግን እጅግ አስደሳችና የጨዋ ምክር አዘል ነበር። ቴዎድሮስ ፀጋዬ በዚህ ሁለት ዓመት ውስጥ የነበረውን ዕውቀት፣ ስብዕብና ጨዋነት እና ፀጋ አውልቆ ጥሏል። በጣም ያሳዝናል! * እዚህ በሞገስ ዘውዱ ላይ መድገሙ ያበሳጫል። በዚህ አጋጣሚ ሞገስ ዘውዱ በመስከረም አበራና ልደቱ አያሌው ውይይት ጥሩ ስነ ምግባርን ያሳየ ጥሩ አድማጭ ስለሆነ አስደምሞኛል። *በዚህ በደረሰበት ነቀፌታም በጣም አዝናለሁ፣ መማርን በቃላት ከመዘርዘር በተግባሩ መረዳት ያሳምናል። ቴዎድሮስ ፀጋዬ ወደነበረበት ቀልቡ መረጋጋትና ማገናዘብን ይላበስ ዘንድ የማሻሻያ ሀሳብና የይቅርታ ሀሳቦችን ቢሰጥ ጥሩ ነው፣ ካልሆነም ሁልግዜ ጨዋ ስለማይገጥመው ባያሰልስ ይመከራል። * ወንድም ሞገስ ሠላም ለአንተ ይሁን በርታ!
@afeweld5291
@afeweld5291 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jWrMZ3aoa5l0hJo
@MegaWondimu
@MegaWondimu 2 жыл бұрын
I am filled with hope after I see this video. Thank you for standing for truth and fairness. I know this time, everybody wants to drag you to his/her block, but stay strong with your own stand. God bless you.
@amichemedianetwork7324
@amichemedianetwork7324 2 жыл бұрын
አዎ ድብን አድርገህ ተምረሀል፡፡ የምትሰጠው ግምገማ/ሀሳብ ተሰምቶ አይጠገብም፡፡ YES MOGES, KEEP IT UP UR INTELIGENCE.
@MsBcarolina
@MsBcarolina 2 жыл бұрын
It has been an excellent opportunity to launch your Professional Brand! I hope that you are one of a guide at the country level you are so brilliant, person.
@melat6874
@melat6874 2 жыл бұрын
Just wow👏🏾👏🏾👏🏾. Proud of you brother . I continue to learn from you . That is the integrity ETHIOPIA needs someone who stands for the People !! If we all open our eyes and conscious , Ethiopia would have been in a better place . It is amazing that the people of Ethiopia are suffering because of people worshiping political figures to a point they are putting 100’s thousands to war and Death . A Tigrayan that points out TPLF’s Cruelty and a Non Tigrayan that opposes the Abuse done by PP is what we need . We have millions who otherwise praise these warlords. The voiceless Ethiopian thank you!! 💚💛❤️
@myview2809
@myview2809 2 жыл бұрын
Very Hamble and Rational Man keep up doing your best
@alexfentaw7328
@alexfentaw7328 2 жыл бұрын
Tewodros Tsegaye's heart, like his eyes, is blind. He is in the womb of TPLF. Never can he see facts out of TPLF's line. The good thing is TPLF is dissolved. Moges, I am proud of you. What you speak is evidence and principle based. Your critical view is impressive. As you are an outstanding scholar, you may face problems worse than what Tewodros said. Thus, take care of yourself.
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 2 жыл бұрын
ሞገሶ አክባሪህ ነኝ 🙏🏽 ማብራሪያህም አስፈላጊ ነው ትችቱን አለማሳለፍህ ተገቢ ነው🙏🏽
ታላቅ የክርክር መድረክ!
3:35:22
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 39 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ታላቅ የክርክር መድረክ
2:54:53
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 40 М.
ፃድቃን ያፀደቁት የአብይ መንግስት! ትግራይ የምትሞሽረው "አየለ ጫሚሶ"
1:58:46
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
ታሪካዊ ውይይት ሲታወስ፣ ልደቱ እና መስከረም አበራ#amhara #fano #oromo
1:19:00
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН