የአደራ ልጅ - Ethiopian Movie Yadera Lij 2021 Full Length Ethiopian Film YeAdera Lej 2021

  Рет қаралды 713,564

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 жыл бұрын

የአደራ ልጅ - Ethiopian Movie Yadera Lij 2021 Full Length Ethiopian Film YeAdera Lej 2021
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 381
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ የሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ ዉድ ያጋሬ ልጆች
@betybetty7470
@betybetty7470 3 жыл бұрын
አሜን
@rodaroda1170
@rodaroda1170 3 жыл бұрын
አሚን
@sameraaaa4688
@sameraaaa4688 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@Buruktube
@Buruktube 3 жыл бұрын
አሜን
@Buruktube
@Buruktube 3 жыл бұрын
አሜን
@hayatnesire4083
@hayatnesire4083 3 жыл бұрын
እንደኔ ጣፋጭን የሚወዳት የኔ ማር እድግ በይልኝ
@ttmtube5486
@ttmtube5486 3 жыл бұрын
yene mar idig bay
@meronmammo6124
@meronmammo6124 3 жыл бұрын
Ende telk sew enedetenager baaydereguwat nebera
@zaminuryazaminurya1649
@zaminuryazaminurya1649 3 жыл бұрын
😍😘😘😘
@ethiocomedy7496
@ethiocomedy7496 3 жыл бұрын
Best nechu
@user-xu2rw2bm4m
@user-xu2rw2bm4m 3 жыл бұрын
ማነው የሰው ደስታ የሚያስተው ዛሬ ደስ ብሎኛል
@kgtrak6084
@kgtrak6084 3 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሺ
@horyathehoor9402
@horyathehoor9402 3 жыл бұрын
ቀሪዘመንሽን በደስታ ያኑርሽ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@danceafrica1238
@danceafrica1238 3 жыл бұрын
Welemi dasi yibalishi yenew wedd 😘😘😘
@user-dz1sj4zq6l
@user-dz1sj4zq6l 3 жыл бұрын
እኔ የኔማር 💞💞💞💞
@happymedia7268
@happymedia7268 3 жыл бұрын
የሸዋፈራው አድናቂ እስኪ ማን ነው? 👍
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
@topFaris
@topFaris 3 жыл бұрын
ይሄ ራቁት እራስ .. በየፊልሙ ይጮካል ይሄ ዎንበዴ 🙃
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 2 жыл бұрын
አንቺ ብቻ ነሽ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ታማኝነት ትልቅነት ነው አደራን መወጣት መታደልነው በማንነት ማመንና መኩራት እርካታነው ሙዚቃውም ተመችቶኛል ሆድየደማማማማማማ
@miftahdenisultani3563
@miftahdenisultani3563 3 жыл бұрын
ሺወፈረንና መክቤልን የሚየደንቀቸው መነው
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 3 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘፈኑ ግን ዘ ይገርም ነው ይመቻችሁ !! ጣፋጭዬ እሙሙሙሙማ !!
@kasinatube9170
@kasinatube9170 3 жыл бұрын
ህፃናቱ ታላቀቸውን እዴት ማናገር እዳለባቸው ብታስተምሩ ጥሩ ነው ጣፉጭ ንግግሯ ከባድ ነው
@abiy541
@abiy541 3 жыл бұрын
No yetsetat bahrew new she knew everything ok
@user-ev6ij7pv5i
@user-ev6ij7pv5i 3 жыл бұрын
@@abiy541 ሁሉንም ነገር ልታውቅ አትችልም ግዴታ ታላላቆችን ማክበር ሊነገራት ይገባል ልጅ ስለሆነች የምትሰራው ነገር ሊዋሃዳት ይችላል
@yedelayele340
@yedelayele340 3 жыл бұрын
Ewnet new
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 3 жыл бұрын
ቲክቶኩ ተቆረጦ አይቸው youtube ስገባ ነፀብራቅ ከቸፍ እስኪ ልሹፈው ሄድ መለስ እያልኩ ያው ስራ ነው🇪🇹ሰላምሽ ትብዛ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
የኔ ማር ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እዲህ እያየንሽ አችም እደዬብ ታድጊያለሽ ❤
@beniman7409
@beniman7409 3 жыл бұрын
ጣፋጭዬ ምንም ሆና መስራት ትችላለች ብቃቱ አላት ግን አንዳንድ ቃላቶችን እንድትጠቀም ባታደርጓት ጥሩ ነው የእሷ እኩዬች በጉጉት ፊልሟን ሊያዩት ስለሚችሉ
@kasinatube9170
@kasinatube9170 3 жыл бұрын
ትክክል
@yeabtech9809
@yeabtech9809 3 жыл бұрын
Awo
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 3 жыл бұрын
በትክክል
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 3 жыл бұрын
ሀረፍ ነው ታማኝነትንነ ክህዴትን ያስተምራል ዘፈኑን ወድጀዋለሁ
@helulove8941
@helulove8941 3 жыл бұрын
ምን እንማር ከዚ ፊልም ደራሲዉ ምን ነካህ ልጆች ታላላቃቸዉን እንዲያከብሩ ማስተማር እንጂ ልጅ ትልቅ ሰዉን ከፍዝቅ ማድረግ የለባትም በተረፈ በርቱ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
የኔ ማርርርርር የኔጣፋጭ ምን ላርግሽ እድድድድድግ በይልን ፈጣሪ ያሳድግሽ ደናደረጃ ያድርስሽ በጣም ውድድድ ነው ማረግሽ
@user-vx4mf9qy9y
@user-vx4mf9qy9y 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ማነው እንደኔ የሀገሩ ሠላም የናፈቀው
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
፧የሚጣዬ ካራክተር በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ
@nadanbombe7144
@nadanbombe7144 3 жыл бұрын
ምርጥ ፈልም አሚንዬ እድግ በይ😍😘
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ሠላም ለሀገሬ ለወገኔ የሰውልጅ መጨረሻው ሲያምረ ነውና ደሰ የሚለው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረልን🤲🤲
@hiwot9827
@hiwot9827 3 жыл бұрын
Amen!
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 3 жыл бұрын
አሜን በውነት
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@eamameyeamamey3575 አሜን
@mikalkelati3167
@mikalkelati3167 3 жыл бұрын
Amen
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
የአደራ ልጅ ፡-አስተማሪ ፣አዝናኝ ፣አስቂኝና ፣የለም የሚባል ነገር የለም ሁሉም ነገር ያለበት ነው !!!!
@sebleseble7844
@sebleseble7844 3 жыл бұрын
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ያምራል ሙዚቃው አንደኛ
@smilessmiled2784
@smilessmiled2784 3 жыл бұрын
ኧረ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር ስርዓት ማስይዛት። ህጻን ልጅ ከአቅሙ በላይ ሲሆን ደስ አይልም!!! አሜንዬ ግን እድግ በይ: የካራክተሯ ሙጢነተ እንዳይጋባብሽ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@abiy541
@abiy541 3 жыл бұрын
Sgte neha anet nen srak kedada
@dagitube4552
@dagitube4552 3 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች አሉ በሌላቸዉ ማንነት አራዳ ለመምሰል የሚሰቃዩ ሰገጤዎች
@user-my5fp5mx3b
@user-my5fp5mx3b 3 жыл бұрын
ከትልቅ ሰው መኖር ግን ይከብዳል ክክክክክክክክ ኣሪፍ ነው ኣሜንየይ ስወድሽ እድግ በይልኝ
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ነው አደራ በጣም ከባድ ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍👍
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 жыл бұрын
ዋው ይመቻችሁ ምርጥ ፊልም ነው
@Mo-hk1sm
@Mo-hk1sm 3 жыл бұрын
I Love this Movie ! There are great guys Keep it up !*****
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 3 жыл бұрын
ያራዳው ቋንቋ በዛ ደበረ ሽዋፈራሁና ጣፍጭ ያሉበት ፊልም ደስ ይል ነበረ ሁለቱ አራዳ ነን ባዮች አበላሹት
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k 3 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ያለውን ዘፈን ቁረጡልእ ቲክቶክ ላይ ልቀቁልኝ😢❤❤
@helentube325
@helentube325 3 жыл бұрын
የሽዋፍራ እና የጣፋጭዬ አድናቂውች የት ናቸሁ ኑ በቅንነት እንደመር
@haymanotcherenet9757
@haymanotcherenet9757 3 жыл бұрын
ዛሬ መዳም የለችም ፈታ ብዬ ፋንድሻዬን እየበሏሁ ፈታ ብዬ አያየሁ ነው
@mmesrak2379
@mmesrak2379 3 жыл бұрын
yimechishi medamishi filmun sacherishiw indatimeta kkk
@haymanotcherenet9757
@haymanotcherenet9757 3 жыл бұрын
ጸልይልኝ የኔ ውድ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
ሁሌም ይመችሽ
@ZahraZahra-ge3dm
@ZahraZahra-ge3dm 3 жыл бұрын
ክክክክ
@haymanotcherenet9757
@haymanotcherenet9757 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ባህሉንና ማንነቱን እያጣ እየረሳ ለመጣው ትውልድ አስተማሪ ነው ሌላው ባላገር ማለት ስድብ ለሚመስላቸው እንዲያውቁት ያደርጋል ለእምነቱ እና ለቃሉ ታማኝ ነው ባላገር ባላገር ባለሀገር ማለት ነው የራሱ ባህል ወግ እና ቱፊት ያለው ነው በአጠቃላይ ፊልሙ በደንብ ይገልፀዋል ማንነቱ ለጠፋበት
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ወይ ጣፋጪየ ስወድሺ እንደው አወራርሺ የትንሺትልቅ እኮነሺእድግበይ ውድድድነውእማረግሺ
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
የገንዘቤ (የፌቨን) ቁንጅና የተመቸው በተለይ ጉንጩዋ ስርጉድጉድ ማለቱ
@user-sw2cu6lk1g
@user-sw2cu6lk1g 3 жыл бұрын
ኑ የመዲም ቅመሞች እንሹፈው አድስ ነው መሰል 🌹
@tiringoyearsemaaneng1549
@tiringoyearsemaaneng1549 3 жыл бұрын
Wowww betam desiyilal 😍😍😍😍
@Amy-ku4wm
@Amy-ku4wm 3 жыл бұрын
አንቺ ቆንጆ ያገሬ ልጅ ከጎጃም ነሽ ከሸገር ነሽ 🤣🤣🤣🤣 አይ እራፕ ተመችቶኛል 🙈 ማሚ ግን ማሚን ስትቆጣ አይደብራቸውም አላለም 🤣🙈 መጨረሻላይ ሙዚቃው ዋዉ ነው ❤
@tsehaytube777
@tsehaytube777 3 жыл бұрын
Thank you
@TT-mu1zl
@TT-mu1zl 2 жыл бұрын
እኳን ለደብረ ዘይት አደረሳችሁ ተወዳጆች እስኪ ላይክ ገጭ ገጭ አርጉኝ የመዳም ቅመሞች
@helenyenatelijneg803
@helenyenatelijneg803 3 жыл бұрын
አንደኛ ነው በተለይ መጨረሻው በ ሀገር እና ሚስት ቀልድ የለም ግን አሜን ካቅሙዋ በላይ ነው አስተካክሉላት
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
ሑሉም ጣፋጭ.... እፎይታ-ሙሉውን ፊልም እና መጽሃፍ ገጽ በ ገጽ በግጥም እነሆ ቀረበ!
@humble305
@humble305 3 жыл бұрын
anything that include ሽዋፈራው is amazing
@selamiii1909
@selamiii1909 3 жыл бұрын
ሙዚቃዉደስይላንድምፅህበሙዚቃእንጠብቅሀለንባላገሩ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Waw new zafacite yene qimem yeliji tilq idig beyilin
@getty4542
@getty4542 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ጎበዥ ነሽ እድግ በይልን
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርታ ዘፋኙ ቆንጆ ነዉ
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 3 жыл бұрын
ነፀብራቅ በጣም የምወደው ፔጅ ነው በ3ም ስልኮቼ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት።
@fiyametann1659
@fiyametann1659 3 жыл бұрын
3 slk alegn lemalet asmeeselbesh
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
ፕሮፋይል ፒክቼርሽን ስዎድው
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 3 жыл бұрын
@@katihalala3201 💋
@user-fn7mf9oy2j
@user-fn7mf9oy2j 3 жыл бұрын
መጨረሻው ላይ ሙዚቃው ተመችቶኛል
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 3 жыл бұрын
ወይኔ እደት እደተመቻችሁኝ አጠይቁኝ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ዋውውው አሪፍ ፊልምነው በርቱ
@ttmtube5486
@ttmtube5486 3 жыл бұрын
Nice movies keep it up
@aminayimam4398
@aminayimam4398 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም
@bluesticker3762
@bluesticker3762 3 жыл бұрын
ድራፍት የምትጠጣ 😜 ዱለት የምትበላ ኢንፖርተር አይቼ አላቅም😂😂😂😂
@melkamalemayaehu5764
@melkamalemayaehu5764 Жыл бұрын
I like this movie.
@biruk754
@biruk754 3 жыл бұрын
Best movie best finishing. ...
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
አማረኝ ፍቅርርርርርር አማረኝኝኝኝኝኝኝ ምነው እደፊልሙ ፍቅር ቀላል በሆነ
@user-ss6mx5tc3i
@user-ss6mx5tc3i 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው
@ruthandualem2456
@ruthandualem2456 3 жыл бұрын
New
@tewebechtesfaye5411
@tewebechtesfaye5411 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@amazingtube9935
@amazingtube9935 3 жыл бұрын
መች ነው ፊልም የምታሰሩኝ:
@meskeremtilahun9390
@meskeremtilahun9390 Жыл бұрын
በጣምተመችቶኛል
@mez245
@mez245 3 жыл бұрын
Betam arif new
@maeritube2651
@maeritube2651 3 жыл бұрын
Yane mertoche wowwwwww wonza balgeru ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 3 жыл бұрын
የመጨረሻው ሙዚቃ የማነው የምታውቁ ሹክ በሉኝ
@kasinatube9170
@kasinatube9170 3 жыл бұрын
ሰገጤው ሰገጤ ሲል ተመችቶኛል ዶድራንት ጠይቆ ስልክ 🤣 የጣፉጭን ግን በጣም አብዛችሁባት የምትናገረው ከእድሜዋ ጋር አይሄድም
@Tube-wz3on
@Tube-wz3on 3 жыл бұрын
የጣፋጭ አድናቂ እስኪ
@salamweldu7185
@salamweldu7185 3 жыл бұрын
የኔ ጠፋጭ ሲወድሽ አሚንዬ በእመቤቴ ስትይ ልቤ ደስ አለኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@surafelgebremeskel5951
@surafelgebremeskel5951 3 жыл бұрын
Please don't add any music on the movies please it's disturbing us we can't hear the voice fully please please
@mansahassen3719
@mansahassen3719 3 жыл бұрын
አድበረቱላይ ሙሉ ሙዚቃባትጋብዙን መጨረሻውን በጉጉት እንጠብቅ ነበር
@etalemgebeyaw8366
@etalemgebeyaw8366 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ
@kiddulemelam8017
@kiddulemelam8017 2 жыл бұрын
Aradaw lij betam gobez new betam new miyaskew. Ere na yager sew...
@mariemaria5441
@mariemaria5441 3 жыл бұрын
ዋው ነው ግን የደላላዋ ድምፅ ሲያምር 🥰🥰🥰
@makibel8327
@makibel8327 3 жыл бұрын
ምንም አይልም አሪፍነው።
@tsiyonchernettesfaziontera9407
@tsiyonchernettesfaziontera9407 3 жыл бұрын
በማንነት መኩራት ጥሩ ነው። ግን ቢቻል ህፃናት ተዋናዮችን ስድብ ባታስለምዱ ጭራሽ ባይሉ ልጆቻችን ከሚያዩት ከሚሰሙት ነገር ነው በጥቂቱም ቢሆን መማራቸው አይቀርም።
@mrchu5492
@mrchu5492 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉን የምትሉ ሰገጦች እስኪ ሰርታቹ ብሉ የህልም እንጀራ ይቅርባቹ አመሰግናለሁ።
@user-jw6uz6pc7v
@user-jw6uz6pc7v 3 жыл бұрын
🤣😂🤣😂😜😋😝
@tigtasfaetasfae3287
@tigtasfaetasfae3287 3 жыл бұрын
@@user-jw6uz6pc7v kkkkkkkkk
@eyorikatube4404
@eyorikatube4404 3 жыл бұрын
አሜንዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ
@user-xh2xu5qy1z
@user-xh2xu5qy1z 3 жыл бұрын
ዋው አደኛ
@user-xh2xu5qy1z
@user-xh2xu5qy1z 3 жыл бұрын
ሙዚቃው አደኛ
@user-wd2uz7xr9l
@user-wd2uz7xr9l 2 жыл бұрын
ማንነቴን ይበልጥ ዛሬ በደንብ ወደድኩት ለካ አበሻነቴ ክብሬ ነው 🇪🇹❤🙏
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ህፃን ልጅ ታላቅን ሠው እንደት ማዋራትና ማክበር እንዳለባቸው አድርጋችው ካራክተሩን አሰሯቸው ይደብራል ይህን ፊልም ልጆች ሊያዩት ይችላሉ ብላችው አስቡ አልበለዛ ልጆች ይበላሻሉ ከሚያዩት ነገር
@asnakucharu1241
@asnakucharu1241 3 жыл бұрын
ዋው፡መጨረሻ፡ላይ፡ዘፈኑ፡ተመቸኝ
@philmon3937
@philmon3937 3 жыл бұрын
Sheferaw betam migerm sew new beka ✌️♥
@coffeebuna3410
@coffeebuna3410 3 жыл бұрын
ምርጥዬ ነዉ ይቻማቹ
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤God bless everyone.
@qwer7510
@qwer7510 3 жыл бұрын
ዋውውደሥይላል
@noornoo2813
@noornoo2813 3 жыл бұрын
ምርጥ
@haphap3845
@haphap3845 3 жыл бұрын
ዋውደስየሚልነው
@user-qm7uj5uz7x
@user-qm7uj5uz7x 3 жыл бұрын
ዋዉ ነዉ ፊልሙ ጣፊጭዬ ስወድሽሽሽሽሽ
@arisamabekele2301
@arisamabekele2301 3 жыл бұрын
ዋው ነው
@tigistworkiye330
@tigistworkiye330 3 жыл бұрын
ማክ የኔ ቆጆ አንች የምሰራበት ፊልም ፍለጋ ለይ ነኝ በጣም 1ኛ ነሽ ለኔ
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 3 жыл бұрын
ጣፍጪየ የኔ ቆንጆ አደገች😍
@kalrefaat7767
@kalrefaat7767 3 жыл бұрын
nice
@tebarksara6529
@tebarksara6529 Жыл бұрын
ማክቤል የኔውድ ቀጥይበት😚😚
@azariagemecheis7133
@azariagemecheis7133 3 жыл бұрын
Hare like
@mekdesasrat7873
@mekdesasrat7873 3 жыл бұрын
Yene konjo tafachi gobez nesh hode
@emmanuelbambe5826
@emmanuelbambe5826 3 жыл бұрын
Wow! Des sil😘😘😘
@tube-zu1oq
@tube-zu1oq 3 жыл бұрын
ይህ ፊልም እውነት አለው እንደዚህ ነው አቀናባሪዎች የሰው ገንዘብ እሚቀበሉት አማረ አላማረ ግድ የላቸውም ማስተካከል እንኳ እንደማይፈልጉ ያስታውቃል ክሊፑ ሲወጣ
@mmesrak2379
@mmesrak2379 3 жыл бұрын
yaw hulum akenabariwachi ayidelum gin alu indezi miyaregu
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 3 жыл бұрын
የኔ ጣፉጭ ስወድሽ እኮ❤️❤️❤️❤️
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 82 МЛН
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
3:04:09
Arada Movies
Рет қаралды 193 М.
ፍርድ ቤት የዘረፈው ሌባ
5:59
Aliz-media
Рет қаралды 803
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
1:46:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 943 М.
Постель #китай #товары #прикол #shorts
0:36
😳 МНЕ НУЖЕН ЕЩЕ 1 ПОДПИСЧИК !
0:28
Настя, это где?
Рет қаралды 6 МЛН
Can a Bear Trap Actually Cut Off Your Hand?
0:48
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Зу-зу Күлпәш.Түс (16 бөлім)
40:42
ASTANATV Movie
Рет қаралды 853 М.