ያደጉበትን ቤት ውርስ አከፋፈሉን

  Рет қаралды 96,895

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

Күн бұрын

Пікірлер
@heniandtsi
@heniandtsi 11 ай бұрын
ለፋሲካ የሀገር ባህል ልብስ ቀድመው ለማሰራት በዚህ ሊንክ 👉 t.me/henokdesign ስራዎቻችንን አይተው 0911095545 ይደውሉ
@mekdesabate8349
@mekdesabate8349 10 ай бұрын
ሄኖክ ምን ነካችሁ ቤተሰቡ ሁሉ እነዚህ ሰውዬ ሳይኖሩ እንደሞቱ ነው የምቆጥረው እንዴት በእንደዚህ አይነት ቤት ውስጥ ይኖራሉ እናንተን የመሰለ ዘር አፍርተው እኔ በግሌ ሄኖክ በአባትክ ነው ያዘንኩት እስካሉ ድረስ መርቀዋችሁ እንዲኖሩ አድርጉ
@MesaMesaabera09
@MesaMesaabera09 11 ай бұрын
ቢያንስ ቤታቸውን አሳድሱላቸው በእህይወት እያሉ አስደስቷቸው
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 11 ай бұрын
እኮ ሁሉም ዩቲበርሆነዋል ተባብረው ቢያሳድሱላቸው አሪፍነው ዩቲብ ለሚከፍለው እኛ ለምናየው
@lailamehari3800
@lailamehari3800 2 ай бұрын
ትልቅ ሰው ራሱ የሰራው ቤት፣ራሱ የገዛው እቃ እንዲቀየር ኣይፈልግም ።
@ሰሙው
@ሰሙው 11 ай бұрын
ወይቁጂናአ የሄኖክ ሚስት ይሄሁሉን ልጂ ወልዳአ ቁጂናዋ ይገርማል የአቤላም ሚስትም ቆጆ ናት
@ahme9759
@ahme9759 2 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ይበክጣሉ በኑሮ ልጅ ሳይኖራቸው ወገን መውለድ ኑሮን አያሳምርም አለመውለድም አጎዶም እዲውም ሰው ያዝናል ይርዶል ሁሉም እግዛብሔር ስባርክነው።😢😢😢😢😢😢😢😢
@zenebechdulla4794
@zenebechdulla4794 4 ай бұрын
በሥማም እውነት ግና ዛሬተዘብክቹ እናተ እግዚያብሔር ይመሥገን እደዚ አምርባቹ እየኖራቹ አያታቹ እዛቤት ውሥጥ ማየት ያናድዳል ቤታቸው ይታደሥ የምትሉ እጅ አውጡ
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 11 ай бұрын
ከየአት ምርቃን በቀበል ከውርስም በላይ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ በፍቅር ያኑራችሁ እድለኛ ናችሁ. በእውነት
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 11 ай бұрын
እውነት ነው በህይወት ኖሮ 3 ትውልድ ማየት መታደል ነው፣ የአብዬ መስፍን አባት ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፣ ቤቴ ቅዱስ ሚካኤል ጓሮ ነው አሉ፣ የኔ አባት እግዚአብሄር ካላጣው ዕድሜና ጤና ይስጥዎት። " ዛሬ እንዲህ ተሰብስባችሁ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ " አሉ፣ እስከቻላችሁ እንደዛሬው እየሄዳችሁ አስደስቷቸው፣ የተመረቅኩ ሰው ነኝ ፣ እነ ሄኒ ቤቱን ግን ብታድሱላቸው
@kaleab298
@kaleab298 11 ай бұрын
ታድላቹ መታደል ል ነው ይሄ መመረጥ ነው መልካም መልካሙን ሁሉ ይግጠማቹ። መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ። የተረጋጉ አስተዋይ ቤተሰብ እመነታቹ መተሳሰባቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።❤❤❤❤🎉
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 11 ай бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴን አስታወሳችሁኚ አባዬ ነፍስህን ይማረው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@زينبتاديس
@زينبتاديس 11 ай бұрын
ምን አለበት ቤታቸውን አድሳቹ ብታስደስቷቸው ትመረቃላቹ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 11 ай бұрын
እዮብ ሐዲስ ሄኖክ አቤላ ኧረ ተው ተመሰቁ ቤታቸው አስውብላቸው አልጋ ግዙላቸው
@Elbethel167
@Elbethel167 11 ай бұрын
ልጅ በልጆቹ ተከቦ እየኖረ ወላጅ አባት ጉስቅል ባለቤት ውስጥ ማየት ልብ ይሰብራል፣ አሁንም አረፈደም ተባብራችሁ ቤቱ አድሳችሁ ላንድ ቀንም ቢሆን ጥሩ ቤት ውስጥ ኖረው ይለፉ የራስን ሳይረዱ ሌላን ማብላትና ማልበስ ስሜት አይሰጥም፣ እማማ ዝናሽ እንኳን እዝጋብሔር የማታ ሂወታቸውን ቀይሯል፣ እናንተም የዚህን ሰው ቀይራችሁ አሳዩን፣ ሄኖክ please ቆባቸውን አታውልቅ መብታቸውን ነው የምትጋፋው
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 11 ай бұрын
👍
@SosiAndarge-s1b
@SosiAndarge-s1b 10 ай бұрын
ልክ ነሽ ቤታቸውን አድሱላቸው እናተ እያላቹ እሳቸው እንደዚ ጉስቁል ያለ ቤት ውስጥ አትተዋቸው
@ayshah.885
@ayshah.885 11 ай бұрын
ይገርማል አዮባና ቃል እህትና ወድም ይመስላሊሉ❤❤❤
@ሀውለትሀበሻዊት
@ሀውለትሀበሻዊት 11 ай бұрын
አወ በደንብ ይቀራረባሉ
@NetsanetAlemu-t4m
@NetsanetAlemu-t4m 10 ай бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ ዘራችሁ ይብዛ እቴትዬ ግን አቦ ይመችሽ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@7yahgg280
@7yahgg280 11 ай бұрын
አቤላ እና እዮባ ቀልዳቸው አይጠገብም እኮ😂😂😁😁በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም😊❤
@esayasfaris76
@esayasfaris76 11 ай бұрын
ሁሉ ጥሩ ሆኖ ደስ የሚል አንድ ነገር በጣም ቅር ብሎኛል ከምር ያባታችንን ቤት ባለበት ሁኔታ ለምን አልታደሰም?ለኛም አባታችን ናቸው በጣም ነው ያዘንኩት በእውነት አሁንም ጊዜ አለ brothers ስራውን ለኢዬብ ሰጥቻለሁ ❤
@rozaroza5996
@rozaroza5996 11 ай бұрын
የተባረከ ቤተሠብ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥላችሁ
@AXUM13
@AXUM13 11 ай бұрын
ቤታቸው ኣሳድስላቸው የኔ ምስኪን አባት 😢
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 11 ай бұрын
ትልቅ በረከት እኮ ነው እግዚአብሔር ወላጆቻችሁን ረጅም እድሜ ያኑርላችሁ 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉።🙏🙏🙏
@selmejons5098
@selmejons5098 11 ай бұрын
ወይኔ መታደላችው በህይወት እሰካሉ ተደሰተው ይኑሩ ቤታቸውን አድሱላቸው የሚተኞበትን እንኳን ማርያምን የሳቸው ምርቃት እንኳን ለናንተ ለኛም ይተርፋል
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ግን ጠይቋቸው ሰው ካለ ነው መጠያዬቅ❤❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 11 ай бұрын
መመረጥ ነው በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@lidudxb8764
@lidudxb8764 10 ай бұрын
ወይኔኔኔኔ ኢዮባን ቁጭ መልካቸው ውይ እንደው እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርሎት❤
@fatimaa9853
@fatimaa9853 10 ай бұрын
እህ ያያቴ ቤት ትዝ አለኘ ወላህ እባየ መጣ እኔ በያያቴ ያደኮ ነኘ እደዝህ ስብስብ ስሉ እናቴ ወደሆላ ትቀራለይ የልጀ እናት ሰለሆነይ ይከፋኘል እኔ አያቴ ትመጣልይ አሁን ተለኘልይ ስመጣ ደስ ይለኘን አይ ስህድ ጭር ስል አያቴ አትውድም ተራ ህድ ትላለይ አይ ትዝታታ 2003 አመት ቀረ አይይ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 11 ай бұрын
የእውነት መፍሳዊ ቅናት አደርብኝ ፍቅራችሁ ተመስገን ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤
@FhdeechgrYerrft
@FhdeechgrYerrft 11 ай бұрын
ዋዉዉዉ ደሥ የሚል ቤተሠብ እግዚአቢሔር ይጠብቃችሁ እኛንም በሥደት ያልነዉ ለዚህ ክብር ያብቃን ❤❤❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ❤❤❤
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 11 ай бұрын
ቃልዬና እዮባ እህትና ወድም ነው የሚመስሉት ስታምሩ❤❤❤❤
@ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
@ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 11 ай бұрын
ደሰሰሰ ሰትሉ እባታችን እረጂም እደሜ ከጤና ጋር
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ፍቅራቹ ደስ ሲል ሰላማችሁ ይብዛ ❤ ምን አለ ቤቱን አሳድሳችሁ ብታስደስቱት የኔ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🥰
@mubarakakmel4633
@mubarakakmel4633 11 ай бұрын
በእውነት አያት በህይወት ኖሮ መያት መታደል ነው አሁንም ሰይሞት በምርቃት ተሸቀደደሙ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 11 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ በእውነት ታድላቹ ከቁጥር አትጉደሎ የምመኘው አኗኗር ነው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቤ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 9 ай бұрын
ዋው ደሥላል ፈጣሪ እዲሚናጤናውን ላያታችሁ
@ይሳኩር
@ይሳኩር 11 ай бұрын
እፍፍፍፍ በአዛኝቷ እንደት ደስስስስ እንደምትሉ አምከ ቅዱሳን መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ❤
@TeferiTilahun-b1j
@TeferiTilahun-b1j 11 ай бұрын
ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰🥰🥰1000 ዓመት ኑሩልኝ አብዬ እና እቴቴ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 11 ай бұрын
የአባታቸውን አባት ግን እደት አያውቁትም አባታቸው እደት እየወሰደ አያሳያቸውም ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነ እሩቅ እንኳን ቢሆን ከምር 😢😢😢
@onelove1703
@onelove1703 11 ай бұрын
በጣም ገርሞኛል ጉራጌ ነው ዘሩን ፈላጊ ዘር ቆጥሮ የሚሄድ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 11 ай бұрын
@@onelove1703 ሰው የጁን ያገኛል የሚባለው ለካ ከአንዳንዱ ቤት አይሰራም አባታቸው አባቱን አይጠይቅም ይሱ ግን በልጆቹ ተከቧል ምንስ ቢሆን ሰው እደት ወላጁን አይጠይቅም አባታቸው ቢጠይቅ ኑሮ አይደለም አድስና እዮባ የሄኖክ ልጆችም በዚህ እድሜአቸው ያውቁት ነበር
@emuyahya9351
@emuyahya9351 11 ай бұрын
ያገራችን ድሀ ስትሆን ማን ይፈልግሀል ጋቢ ለብሰው እየመረቁ ባማረ ቤቴ በተቀመጡ ነበር ሳትከባከብ ውርስ አታፍሩም ይልቁንስ ቤቱን አድሳቹ ጥሩ አልጋ መቀመጫ አርጋቹ አስደሱታቸው ❤❤
@nefisasemane
@nefisasemane 11 ай бұрын
ደነገትኩ አፈርኩ ለካመራ ብቻ መልካም ​@@emuyahya9351
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 11 ай бұрын
@@emuyahya9351 ኢዮባ አላውቀውም አለ መች ሂኖክ ትዝ ይለኛል ነው ያለው ግን የቤት ውርስ ሲጠየቅ ይከፋዋል አለ ደሞ መች ጠይቆ ይሆን ? ሰው ላውላውን ሲታይ ነውጅ ጤነኛ የለም ከምር በየቤቱ በስመአብ የነዚህ ደሞ ይለያል ሲያሳዝኑ ቤታቸውም እሳቸውም ተራቁተዋል
@tringotri6479
@tringotri6479 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስ ጥላችሁ❤
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 11 ай бұрын
አቤት መታድል ነው የቤተሰብ ብዛት ፍቅር❤❤❤
@MamituNegash
@MamituNegash 3 ай бұрын
Bewunet betamm yasazinal enante endezi aynet nuro eyenorachew ayatachew endezi kuzkul blew aznalew
@bareehadesta2162
@bareehadesta2162 11 ай бұрын
ደስስስስስ ስትሉ እንደናንተ አይነት ቤተሰብ ያብዛ❤❤❤❤
@gjhhjvug7852
@gjhhjvug7852 11 ай бұрын
እዩብና ቃል እህትና ወድም 😢😢😢
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቹ🎉
@lecylcanadilla9804
@lecylcanadilla9804 11 ай бұрын
መሻአላ ደስ ትላላችሁ 👍👍👍
@absabs9609
@absabs9609 11 ай бұрын
ለፍቅራችሁ ማሻ አላህ እነዴግሞእወዳችሁ አለሁ ግን ለኛም በሥዴት ለምንኖረዉ አሥቡልን ከወላጆቻችን ሥለራቅን ቅናት ያለነዉ ቢያሥ እዮብ ሥትሥማቸዉ ድምፅህን ቀንሥ ክክክ በተረፈ እወዳችሁአለሁ
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያኑራቸው የቤትድምቀቶችናቸው ❤❤❤
@adenawerku
@adenawerku 2 ай бұрын
እኔ በጣም ነዉ እማከብራችሁ ልጂ ግን ከዛ ባሀር ከሁነ ቤት እየኖረ ለምን አባቱን እደዚህ አሳዘነኝ ድሀን ማን ይወደዋል 😢
@roudha440
@roudha440 9 ай бұрын
አይለያቹ እድሜ እና ጤናይስጣቹ ውድድነው ማረጋቹ
@MymasMymas
@MymasMymas 10 ай бұрын
ታድላቹሕ አደለም ቅድመአያት አያትም አላቄ ❤❤❤❤😢እድሜአቸውን ያርዝምላሑችሕ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 11 ай бұрын
የኔ አባት ድሜ ጤናዉን አብዝቶ ይስጥላቹህ ደሥ ሲሉ ፍቅር የሆቸ ቤተሠብ እወዲቹሀለሁ ግን የት አካባቢ ነዉ ሀገሩ❤❤❤
@birtukanyitayew1015
@birtukanyitayew1015 4 ай бұрын
ከቃልዬ ጋር ማንም አይወዳደርም የኔ ቆንጆ
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 4 ай бұрын
Yeabel mist tamralech
@KalekaleKalekale-s8d
@KalekaleKalekale-s8d 4 ай бұрын
እድሜናአ ጤናአ ለአባታችን
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 11 ай бұрын
ያው እኛ ከመናገር መደኃላ አንልም ቤቱንኳ አሳድሱ ምን ነው ሸዋ ጠይቋቸው ሀራም በሂወት እያሉ ነው ሰው መጠያየቅ
@seada3423
@seada3423 8 ай бұрын
Meder ashekabachi betachew men hone degemo keflhager aytochachin edet edeminoru enawkaln edensu betseb melkam bfeker ymeor ylem welahi kometat yalbelachihun atekeku
@Brtukuan-jb1qe
@Brtukuan-jb1qe 11 ай бұрын
የአማትና የምራት ምቅር 👌
@zekitariku605
@zekitariku605 9 ай бұрын
በእርግጥ ከናንተ በላይ ባላቅም እንኳ ቢያንስ ጋቢ መውሰድ ነበረባችሁ ❤❤❤❤
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 11 ай бұрын
ማሻአላህ ደስስስትሉ አባባ አላህ እረጅምእደሰሜ ይስጣቸዉ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 9 ай бұрын
የረዱ ስትመጣ አራት ዋው❤❤❤❤
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 11 ай бұрын
ዉይ መታደል ያባታችዉ አባት፠በሂወት አሉ ማሻአላህ አላህ አሁንም፠ረጂም፩እድሜን ይሰጠወት ተከባከቧቸዉ
@Tikiklshamena
@Tikiklshamena 11 ай бұрын
Wuyyyy stamru eko mariyamn betam new mwedachu lezelalem nrulign🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yusufnurhussen2194
@yusufnurhussen2194 11 ай бұрын
Metyayek edme yarzema sisaye yabezal gobzoch Allah hideya yestachu
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 4 ай бұрын
የት አካባቢነው በጣም ያምራል ተባረኩ
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 11 ай бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አደረኩህ ምርጥ ቤተሠብ❤❤❤
@etechetech7158
@etechetech7158 11 ай бұрын
ፈጣሪ,የሰደግላቹዉ,የኔቆጁ❤❤❤❤
@sosaso4562
@sosaso4562 11 ай бұрын
Wowo bati zagahun hibizachu banti baxamii dasii ilaa batii ara hate nafiqaloo ehe kayahun dasii alanyi idaa irate many banti izaberi bazinya ye balaxe30 60 1000 nlelen hulachu wadaloo ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz 4 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ
@busyline1119
@busyline1119 11 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ. መታደል እሄ ነው ደስስሉ
@lemleayele4468
@lemleayele4468 11 ай бұрын
Des emil beteseb egziabher betbebu betsegawe yetebkachu❤❤❤❤❤❤❤
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ 11 ай бұрын
በጣም ጎንጆ ነበረች አላለም 😅😅 አሁንም ቆንጆ ናት ይላሉ ልጆቹ 😂በሳቅቅቅቅ😅😅😅
@WageyhSesy
@WageyhSesy 11 ай бұрын
ሄኔ በጣም ነው ምታምሩት ❤❤❤🎉🎉🎉
@KwKw-bt6od
@KwKw-bt6od 11 ай бұрын
መታደል፣በምራት፣መታጀብ፣ያሰላም፣ምራቶቺ፣ከነዚህ፣ተማሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amnhwwduw5258
@amnhwwduw5258 11 ай бұрын
ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 💗💗💗💗💗👍👍👍👍🙏
@brtukan8684
@brtukan8684 11 ай бұрын
ፈቅራችሁ ደስይላል የአዲስ ሚስት ግን wow አንደኛ ነች❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 11 ай бұрын
❤❤🎉ፈጣሪ ሰላማቹ ይብዛ❤🎉
@medinahusen9089
@medinahusen9089 11 ай бұрын
በጣም እመወዳችሁ በተሰብ ፍቅር እና ሳቅ ብቻ ነው እናተ ጋ.
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 11 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቾሁ❤❤❤
@wazalaadam8774
@wazalaadam8774 11 ай бұрын
Mino betu midino😭inate afatam afatam adelachum😭
@MichaelRaguel
@MichaelRaguel 11 ай бұрын
WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢😢😢😢😢
@alekaabedla3163
@alekaabedla3163 11 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው ምታምሩት አይለያቹ❤❤❤❤
@Tube-xi1qv
@Tube-xi1qv Ай бұрын
እናተ አስመሳዮች ናችሁ ምናለ ቤታቸውንኳን ብታስተካክሉላቸው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 9 ай бұрын
❤❤የኔአባቴ😢😢እድሜ ይስጦት❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 11 ай бұрын
ውይ ቁጭ አባታችውን እግዚአብሔር እደሜ ይስጣችው
@HawuaEtio
@HawuaEtio 11 күн бұрын
ሰወዳቹህ
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s 11 ай бұрын
የመጀመርያ ልጅ ሚስት አለማየሁ እኔ አማቴ አለሜ ነው የምትለኝ ሚስጥረኛየ❤
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 11 ай бұрын
የት ሀገር ነዉ በጣም ታምራላችሁ ማሻ አላህ
@EtfworkJobir
@EtfworkJobir 11 ай бұрын
ዎው በጣም ደስ ነው የምትሉት በጣም ነው የኮራውባችሁ አራታችሁም
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 11 ай бұрын
ወላሂ ቤተሰብ እድህ ሳዋዴድ በጣም ዴስ ይላል❤❤❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 9 ай бұрын
የኔ አባት❤❤❤❤❤
@sarayayi6928
@sarayayi6928 11 ай бұрын
ababaye.edeme.yestot.demeo.ulachewn.betam.ewdachwalew💚💚💚🌺🌺🌻💕💕💕💕💕
@z.d7914
@z.d7914 11 ай бұрын
የት ሀገር ነው መሻአላህ ደስ ሲሉ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዚያብሄር ከቁጥር አያጉላችሁ
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 11 ай бұрын
ፍቅር ቤተሰብ አይለያችሁ እድሜኤ ከጤናጋ❤❤❤❤
@tesfaneshmekuria8192
@tesfaneshmekuria8192 5 ай бұрын
ለባህል እየዙሮ ስትጠይቁ እቤታችሁ ያለውን አትደግፉም ስውየው አጥንታቸው ወጥቶል ምግብ ስጦቸው
@sasibejigayehu203
@sasibejigayehu203 11 ай бұрын
Good job heni
@jamilajamali5615
@jamilajamali5615 11 ай бұрын
Abet metadel mesheallah Mesheallah Mesheallah biyalehu
@amanueltube2101
@amanueltube2101 11 ай бұрын
Gin edew mins behon hayat adlu ede betachwn betadsulachw beteykuwachw min ale getan
@ShakiraShakira-f6f
@ShakiraShakira-f6f 11 ай бұрын
Tekekle nesh
@TesfaneshAbebe-nr6do
@TesfaneshAbebe-nr6do 11 ай бұрын
ምን አለ ቤታቸውን ብታድሱላቸው እና ቀሪ ዘመናቸውን ብታስደስቶቸው
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 11 ай бұрын
ብቻ የሆነ ደስ የሚል መንፈስ አለው
ወንድማችንን ተጫወትንበት
15:46
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 91 М.
በጣም ተጨነቀች ምግብሽ አይጥምም
19:13
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 124 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
የልጄ ጉድ ክፍል 5 l YALJA GUDE PARTE 5 Danya Tube
20:13
ጽናት || ክፍል 23 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
42:06
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 43 М.
ምርጥ የብረድስት ዳቦ አሰራር
5:19
ኤልሻዳይ
Рет қаралды 3,8 М.
ለወንድሞቼ ማርገዟን ሲሰሙ አበዱ
19:21
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 138 М.
በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን
13:55
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 239 М.
የእኛ ቀናት #132 የልጆቼ አባት ይቅርታ ጠየቀ!
22:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 294 М.
እኔም እወደዋለው ፕራንክ መስሎኝ እዳይጎዳኝ ፈርቼ ነው
20:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 244 М.