የዳኜ ዋለ ሙሉ ኮንሰርት በቤልጂየም 🇧🇪 | ESCFE 2024

  Рет қаралды 184,890

Efi G

Efi G

Күн бұрын

Пікірлер: 412
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 2 ай бұрын
100ሺ ሰብስክራይብ ልንገባ ነው ቤተሠቦች 🔥 letsssgooo 🙌🏽
@Cristiano_ur
@Cristiano_ur 2 ай бұрын
Nafqen nbr nigaaa we love you ❤❤❤❤
@mikufasil6776
@mikufasil6776 2 ай бұрын
yadberiale mastine yaziat balmatia
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ትገባለህ የኔ ጎበዝ በርታ ሼር አርገናል❤❤❤❤
@mekwanntdesalgin7167
@mekwanntdesalgin7167 2 ай бұрын
ኤፊ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 ай бұрын
ይገባሃል ጎበዝ ከዚህም በላይ ይገባሃል አድናቃህ ነኝ ዋዎ❤❤❤❤❤
@yegeremalmesfin2176
@yegeremalmesfin2176 2 ай бұрын
አማራ እኮ የሀገር ኩራትና ድምቀት ነው ኢትዮጵያውያን በአንድነት ነው የሚያምርብን ለመላው የሀገራችን ህዝብ ሰለምን ፍቅርን ደስታን ይስጥልን። እንተባበር 💪🏾💪🏾💪🏾
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov Ай бұрын
አሜን ሰላም ይሰጠን
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 ай бұрын
ዳኝዬ, King of AMHARA 👑 ቀብራራው አማራ love you ደሜ ❤❤❤ ❤❤❤❤
@salmetaet
@salmetaet 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fano-16-1
@fano-16-1 2 ай бұрын
ሃገራችን ከዘር ከፖለቲካ ነፃ ሆና ሰው በሰውነቱ ተከባብሮና ተፋቅሮ የምንኖርባትን ኢትዮጵያ አምላክ ያሳየን ኢትዮጵያዬ እናቴ ውስጤ ነሽ
@GEEZSTUDIO-gg9mf
@GEEZSTUDIO-gg9mf 2 ай бұрын
የኔ comment ብቻ ነው like የማያገኘው 😔
@yordanossenay
@yordanossenay 2 ай бұрын
like amarehe yehew lante
@zeritessema9182
@zeritessema9182 2 ай бұрын
ምን ይሰራልሀል😂
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@godisoeromo1429
@godisoeromo1429 2 ай бұрын
አማራ ነኝ ከ south Africa
@zeritessema9182
@zeritessema9182 2 ай бұрын
እኔም ከ አሜሪካ ❤❤❤❤
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 2 ай бұрын
እኔም ከ south africa ፋኖ
@chernetmolla1367
@chernetmolla1367 2 ай бұрын
ይመቻችሁ ወገን
@GuxFrom
@GuxFrom Күн бұрын
አማራ ነኝ ከሳኡዲ❤❤
@GEZUWALEGEZUWALE
@GEZUWALEGEZUWALE 2 ай бұрын
ወገኔ ከጦርነት በድል አቸንፎ በህብረት ለመጨፈር ያብቃን
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
አሜንንን
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 2 ай бұрын
አሜን😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@frehiwetbelete9666
@frehiwetbelete9666 2 ай бұрын
አሜን
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 ай бұрын
እንደ አለቃቹህ ወያኔ ከባድ ወሬ አለባቹህ ! የቱን ጦርነት ነው የምታሸንፈው ? በጫንቃህ ተሸክመህና መንገድ እየመራህ አራት ኪሎ ያስገባሀው ወያኔ 27 አመት ሙሉ እየገደለህ፣እያሰረህ እናትና እህት ሚስትህን ማምከኛ መርፌ ስወጋልህ ፣በስደት ሲያንከራትትህና መሬትህን ቆርሶ ወስዶ አማራንና ኦርቶዶክስን ላይነሳ ሰብረነዋል ፣ አማራ ወሬ እንጂ ስራ መስራት አይችልም እያለ በአጸያፊ ስድብ እየሰደበ ለ27 አመት ሙሉ አንገትህ አስደፍቶ ኑሮ አሁን ጋላ ነጻ ሲያወጣህ ጦርነት ምናምን እያልክ በባዶ ታቅራራለህ እንዴ ! ጀለሴ ድድብናህን ልንገርህ አለቃህ ወያኔ ከአብይ ጋር ጦርነት ሲገጥም ጦርነቱን የራሱ ክልል እንዳይጎዳ አንተ ክልል አምጥቶ ተዋግቶ አባትህን ገድሎ እናትህን ለዳማ ደፍሮ ሀብት ንብረትህን ዘርፎ ክልልህን አውድሞልህ ድርድር ተቀምጦ ነፍሱን አዳነ ! ያኔ የት ነበርክ ? በእሱ ሳትማር ደግመህ አብይ ነብያችን ነው እያልክ ስታደነቁረን እንዳልነበረ አሁንም ነብይህን እስከነታንኩ የራስህ ክልል ድረስ ጋብዘህ ህዝብህንና ከወያኔ የተረፈችውን ንብረትህ ታወድማለህ ! የቱን ጦርነትህን ነው የምታሸንፈው ? እርስ በራስህ እየተበላላህ አይደል እንዴ ! ወያኔ ክልልህ ድረስ መቶ ሲዋጋ ከመላው አለም ትግሬ የተባለ በሱዳን በኩል በቦርደር ገብቶ ነበር ከትግራይ መንግስት ጋር ቁሞ ለትግሬ ህዝብ ሲዋጋ ለት የነበረው ! ራስህን ተመልከት እስቲ ሁለት ጦርነት በክልልህ እየተደረገ አንተ ግን በስደት ሀገርህ ቂጥህን ጥለህ ከሚስትህና ከልጆችህ ጋር ተኝተህ እያደርክ በየሶሻል ሚዲያው እየቀረብክ አማራ ነኝ ! እናሸንፋለን ከዛም በየሰፈሩ ጠላና አረቄያችንን እየቸበቸብን አብረን እንጨፍራለ 😅😅😅! እናትን ብዳ ! ስደታም ባንዳ ሁላ ! አይደለም በሌላው ክልል በራስህ ክልል አንገትህን ደፍተህ የምትኖርበትን ስራ ነው በቀይ ቀለም እየጻፍክ ያለሀው! አንድ ነገር ግን ልንገርህ አውቆም ሆነ ሳያውቅ የወያኔና የሻቢያ አገልጋይ የሆነ ደደብ አማራ ፋኖህ በጥይት የሚያልቀው አልቆ ለድርድር ሽምግልና ልኮ ከሸኔ ጋር ታርቆ እንደለመደው እዛው የጎጆና የጭቃ ቤቱ ውስጥ ገብቶ በቁርበት አፈር ላይ እየተኛ በልመና መተዳደር እንደሚጀምር በዘመንህ በአይንህ ታየዋለህ ! ምን ታመጣለህ ? በየ ሶሻል ሚዲያው በለው የሚል የተሸናፊነት ምልክትህ እያዘፈንክ እስክስታ ትመታለህ እንጂ !😅😅😅
@አጋይቱታደሠ
@አጋይቱታደሠ 2 ай бұрын
አማራዬ ይመቻችሁ ከወሎ ገራገሩ ሁኘ እያየሀ፣ችሁ ነው ደስስስስስስስስስስ ይላል✊✊✊✊👈
@حياةنور-ظ3ت
@حياةنور-ظ3ت 2 ай бұрын
ወሎ እንዴት ነው እህቴ ሰላም ነው
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
ዋው ዳኝነትኮ ይለያል የአማራ እንቁ ልጅ 💝💝💝💝💝💝🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@zeritessema9182
@zeritessema9182 2 ай бұрын
ወይኔ አማራ የኢትዮጲያ አምላክ በሄድክበት ዘርህ ይባረክ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 2 ай бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@emukal
@emukal 2 ай бұрын
የኔ ቀብራራ ዳኜ ዋሌ👌👌💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አማራዊያን በሙሉ የኔ የሰው ዘር ክፉ አይንካችሁ አማራ እኮ የአገር ኩራትን ድምቀት ነው ምንም ይሁን ምንም ያለ አማራ አይደምቅም
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 2 ай бұрын
ዳኜ ቀብራራው ተወዳጁ መኩርያችን💚💛❤💪
@GenetGochel
@GenetGochel 2 ай бұрын
Yehagri leji demerign Eski ades gebi negn
@dawitderibneh9777
@dawitderibneh9777 2 ай бұрын
አዎ ይሄ ህዝብ የቺን ምስኪን ሀገር ከነባንዲራዋ ለቅም ስላለ ነው ይሄ ሁሉ ግፍ የወረደበት .... ግን አማራ በልጅቹ ደም አጥንት ነፃ ይወጣል ፋኖ ፋኖ
@MISTEREMARYAMFASIL
@MISTEREMARYAMFASIL 2 ай бұрын
ይሄ ሁሉ የኢትዮጵያ ልጆች ታምራላችሁ እኔ እናት ነኝ ልጆች እንደዚህ ደስታችሁን ስመለከት በአዲስ አበባ ላይእኔንና ልጆቼን ደስ ባይለንም በእናንተ ደስታ ግን ደስ ብሎናል ።የኔ ፍቅሮች ታምራላችሁ ሰላም ያድርጋችሁ እላለሁ ።ዘውድነሽ ነኝ።አመሠግናለሁ ።ኢትዮጵያዊነት ከፍ ብሎ ልጆቿ በህብረት ስሟን ስትጠሩ አሁንም ሰላመን ያብዛልን ።አሜን አሜን አሜን።
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymaonttesfaw3622
@haymaonttesfaw3622 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏
@natuwinta
@natuwinta 2 ай бұрын
ይሄን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ባላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ🎉❤ በዛው ደምሩን 10k አስገቡን❤❤❤
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 ай бұрын
Amen
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 2 ай бұрын
አሚንሀገራችንሠላምይመለሥ
@TeshagerAdane-v1x
@TeshagerAdane-v1x 2 ай бұрын
ሰውየው አንድ ነው ድምጹ የሰላሳ ። የኢትዮጵያ ዘፋኝ የአማራው አንበሳ። ጀግናው ዳኘ ዋለ ሁልጊዜ ይወሳ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አለም ላይ ያለን ኢትዮጵያኖች እንወድሀለን❤❤❤ የአገር ባለውለታ❤❤❤🎉🎉🎉
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 2 ай бұрын
ኤሊሲ ዉዴ 😘💞🙏
@GetasewBirhan-oo1oz
@GetasewBirhan-oo1oz 2 ай бұрын
ሰዎች ኑማ እዩልኝ የዳኜን ኮንሰርት፣ እንዴት ነው ሚያምረው የሚስብ ሲመት፣ ዋው ለስሜታቹ ዳኚዬ በሉት፣ ለአለም ድንቅ ነው አማራዊነት፣ ለአለም ድንቅ ነው ኢትዮጵያዊነት.
@GechAm-ez1bq
@GechAm-ez1bq 2 ай бұрын
ዋው የጨነቀለት እየየ በለው ዋው ኢትዮ ቤልጀም ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 2 ай бұрын
Conglaturation my Dear FANO Wale🐯🦁🐯🦁
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 2 ай бұрын
ጀግናችን ዳኘ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅልን
@kalkidansinshaw7646
@kalkidansinshaw7646 2 ай бұрын
Thank you Efi, a great concert!
@YesatnayelgolEthiopia
@YesatnayelgolEthiopia 2 ай бұрын
እዲህ ስንሰባሰብ እዴት ደስ እንላለን መሰላችሁ ጀግና የጀግና ልጅ
@mulugenetu6988
@mulugenetu6988 2 ай бұрын
መብረቅ የሆነ ድምፅ ዳኝነት ኑርልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@MekidesWonde
@MekidesWonde 2 ай бұрын
Daguachen Ye Ethioipa Kurat Rejem Edimie Ke Tiena Gar Yisitik waw Abiey Demiket Des Sil Yemejeria Negun Lak Arigun Enidenie Des Yalew Kale 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ Fetariy Hoy Ethioipa Selam Yamitalin Ahuns Selam ,Fikir Betam Nafekegun 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🦁🦁🦁🦁
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 2 ай бұрын
ወይኔ እንዴት እንደቀናሁ ኧረ ዳኘዋ መቼ ነው USA የምትመጣው ❤🎉❤🎉❤🎉
@mylady9674
@mylady9674 2 ай бұрын
ዳኜ ዋለ ምርጥ የኢትዮዽያ ልጅ አንተን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል 💕🙏🏽
@dawitalemayehu4495
@dawitalemayehu4495 12 күн бұрын
This day is better than before but still remained much effort to start for being unity! I like this hero lad he is more than saying he is simply a singer !!!! 🎉🎉🎉
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 2 ай бұрын
አማራዬ የእኔ ቀብራራ ሙቼ ነዉ የምወዳችሁ 😘😘😘💚💛❤️🌹🌹🌹
@hirut7937
@hirut7937 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ የሀገረ ልጆች
@Jenberu-c9g
@Jenberu-c9g 2 ай бұрын
እንዲህ ነው እንጅ ፀጉርህን እንኳን ፈተኸው እንዲህ ነው የሚያምርብህ ኤፊ.
@ethio8774
@ethio8774 2 ай бұрын
አውሮፓን እንዲዞር እነ እንዲያነቃቃን ማድረግ ነው💪🏾💪🏾 እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አብቃው ወንድማችንን። 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕
@SimenehAzeze
@SimenehAzeze 2 ай бұрын
Long live my hero Dahmer wale. i am from Ethiopia
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 2 ай бұрын
አማራን አትንኩ ያልከው ዝም ብሎ አይደለም የውጭ አማራ ይገባልሀል አማራን የነካ የለውም በረካ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጽያ 💚 💛 ❤️
@M-yj5qv
@M-yj5qv 2 ай бұрын
ጀግኛ እንዲህ ይወደዳል አማራው ዳኜ ዋለ ለወገኑ ለሀገሩ ሟች ጀግና ነው ከሱ ዘር በመፈጠሬ እኮራለሁ
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 2 ай бұрын
አማራየ ነፍጠኞች ደሞቸ አይዞን በያለንበት ተሰብስበን እምንጨፍርበት እምንደሰትበት ቀን ቅርብ ነዉ ዉድ አማራዉያንንንን ዳኝነት ጀግናችን
@Melkamsew-tube7
@Melkamsew-tube7 2 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ👍💚💛❤️
@batamariam1350
@batamariam1350 2 ай бұрын
እናመስግናለን በጣም ደስስስስስስ ሚሊሊሊ ዝግጀት ነው የሙዚቃው ንጉስ እንቁ ዳኘ ዋለ አድናቂህ ነኝ
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 2 ай бұрын
ምርጡ የኢትዮዽያዉ አንበሳ አብይ አህመድን ቅዘን በቅዘን አድርገህ ቤልጅየም በመገኘትህ በጣም ደስ ብሎኛል። ከዚህ መርገምት ሰዉዬ መንጋጋ ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ። አሜን! አሜን! አሜን!
@ethio8774
@ethio8774 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@azvlog1129
@azvlog1129 2 ай бұрын
He has been overwhelmed with the support people showed to him, he deserves it.❤❤❤
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 2 ай бұрын
ኤፊ አንበሳው 🦁🦁
@makbel-ep
@makbel-ep 2 ай бұрын
ወደ ቤልጂየም ስትሄድ ብቀርፀው ሀሪፍ ነበር
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
THE BEST DAGNE WALE❤❤❤❤ OUR HEEO❤❤❤
@ShinaShina-v8k
@ShinaShina-v8k 2 ай бұрын
ዳኚነት 😇🧡❤️‍🔥
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 2 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@AlexWoldekidan
@AlexWoldekidan 2 ай бұрын
Efi Bro ትመቸኚአለክ የምር I like your energy, Keel it up,
@fasilgultnhe9608
@fasilgultnhe9608 2 ай бұрын
እባካችው ሰሜን አሜሪካ ላኩልን ዳኜ ዋለ ጀግናነው
@freahiwota8864
@freahiwota8864 2 ай бұрын
ምጣ እኛጋ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ 2 ай бұрын
ውይ ያማራ ፈርጥ ❤
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 2 ай бұрын
ዳኛነት❤❤❤❤❤
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 2 ай бұрын
The biggest Human being on earth the sprite of FANO The Holy mother land Ethiopia live forever and forever we prevail 100/100
@FireworkFiresura
@FireworkFiresura 4 күн бұрын
እፍፍፍፍፍ ድምቀቶቸ እንዴት እንደምታምሩ ድል ላማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 2 ай бұрын
ያማራ ልጅ ጀግና በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ethio8774
@ethio8774 2 ай бұрын
ድል ለጀግነው ፋኖ!!💚💛❤️
@dawittube1786
@dawittube1786 2 ай бұрын
ዋው በጣም ልዩ ነው።
@waffiki
@waffiki 2 ай бұрын
Excellent concert. 👍👍👍
@pamfalon-df9bs
@pamfalon-df9bs 2 ай бұрын
Efi G yechelal ❤ ✌️
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
ዳኝየ ❤ የእኛ ጨዋ ስወድህ
@hanahana2595
@hanahana2595 2 ай бұрын
ዳኜ #1💖🍾🍾🍾🍾👏
@bura7009
@bura7009 2 ай бұрын
'አማራነት ሀገርነት እንጂ ክልል ላይ ያለ ህዝብ አይመስልም እኮ ሁላ ። የመጪው ዘመን መሪ አማራነት ነው
@LamrotTamer
@LamrotTamer 2 ай бұрын
ዳኝዬ❤❤❤
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 2 ай бұрын
No words for the spirit of FANO except Ethiopianism patriots
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 2 ай бұрын
ዳኜ የጨነቀለት💪💪💪
@bahirualemayehuteshome6550
@bahirualemayehuteshome6550 2 ай бұрын
Hi
@YoditTesfaye-fw4tj
@YoditTesfaye-fw4tj 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ የሀገረ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ 2 ай бұрын
ዋውውውው❤
@HaftamHaftam-q4q
@HaftamHaftam-q4q 2 ай бұрын
wawu wawu Efi dagnachnn❤❤❤❤❤❤❤❤ love
@Mahaletgizaw-sg1kt
@Mahaletgizaw-sg1kt 2 ай бұрын
አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ💚💚💚💛💛💛💛💛❤ አች የአማራ እናት አይዞሽ አታልቅሽ አይበገሬነዉ ያጀግናዉ ልጅሽ እጠብቃት ባለ ከጥላቶች ሴራ እንብላ እጠጣ እንኑር በጋራ ንግስና ነዉጅ መችይገባዉ ነበር ጦርነት ላማራ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውዩ የአማራ ህዝብ በህደበት ሀገር አስደሳች ነው ኩራት ነው
@gracenatnael6841
@gracenatnael6841 2 ай бұрын
Efi u #1 thumbs up!
@genetnecho1109
@genetnecho1109 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ እንኳንም በሰላም አየነህ ወንድሜ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ደግሞም እንወድሀለን።
@Mezgie_Habesha
@Mezgie_Habesha 2 ай бұрын
ውዶቸ የዳኘ አድናቂዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ትለያላችሁ ❤❤❤❤ 10K አስገቡኝ አመሰግናለሁ
@MakiyaMakiya1
@MakiyaMakiya1 2 ай бұрын
ጀግናው ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 2 ай бұрын
ለንደን ነው ወይስ ጀርመን
@KdKd-m2f
@KdKd-m2f 2 ай бұрын
አማራ ሁሌም ድምቀት ነው❤
@Kirus_Entertainment
@Kirus_Entertainment 2 ай бұрын
I'm sure that you'll got 100k subscribers in this 5 days!!! Efi ma best KZbinr🎉
@MoriyamZenebe
@MoriyamZenebe 2 ай бұрын
Your beef with the woman next to you killed me ong😭😂😂
@TiiiG1
@TiiiG1 2 ай бұрын
Efi arife sewo nehe!!! Yechemere enehe negeroch
@Allamehara
@Allamehara 2 ай бұрын
ዳኙየጀግናየየአማራዩቱልጂ።
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm 2 ай бұрын
King dagne wale💚💚💛💛❤️❤️💪💪💪💚💚💛💛❤️❤️
@nattygirma1302
@nattygirma1302 2 ай бұрын
Efi is Baaaaaaaaaack 💪🎉🎉🎉
@hagermedia2770
@hagermedia2770 2 ай бұрын
Ahunim Amara Ethiopiawi, ende demeke new, Dagne should come to Australia.🎉🎉😮😮
@nebeethd9251
@nebeethd9251 2 ай бұрын
ዳኘነት ዘ ግሬት! ታምራላችሁ!
@ברכהאלמה-ה2מ
@ברכהאלמה-ה2מ 2 ай бұрын
የኢትዮጵያውያን ልጆች የመቻችሁ።
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 2 ай бұрын
Voice ❤️❤️
@AbebawBirhan-co3xf
@AbebawBirhan-co3xf 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ አማራየ
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 2 ай бұрын
ዳኜ ❤💙💙🔥🔥🔥
@godisoeromo1429
@godisoeromo1429 2 ай бұрын
የስንቱን የውድ አማራ ህዝብ ስሜት የገለጸ ጀግና
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 ай бұрын
በጣምምምምምምም ❤❤❤❤❤❤❤
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 2 ай бұрын
❤❤
@etetudejong8756
@etetudejong8756 2 ай бұрын
Jegna Dagne Wale Ye Abatu Lej❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 ай бұрын
ዳኘነት 💚💛❤💪
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 ай бұрын
ዋው፡ዳኘ፡የኔጀግና፡አማራዬ፡አቤት፡ውበት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jessicajone2229
@jessicajone2229 2 ай бұрын
ዳኜ The king of king 👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👌👌👌💕
@DanielAmare-l2w
@DanielAmare-l2w 2 ай бұрын
wow🎉❤ ድል ለፋኖ
@KidistFetene
@KidistFetene 2 ай бұрын
ዳኜ ዋለ❤❤❤
@caa_afiaa
@caa_afiaa 2 ай бұрын
ኧረ አንች ትለያለሽ አሁን ገና በአይኔ መተሽ አሰደምሽን ዳኝየን ስለሳየኸን አናመሰገናለን አብዛኛዉ ብሎግህን ሁሌ አከታተላለሁ ትንሽ ጊዜ ብቻ በ ኢንተርኔ ምክንያት ጠፍተኸኝ ነበር bro now U amassed me 10q 👏👏👏👏👏👏
@asteralemayehu8094
@asteralemayehu8094 Ай бұрын
Am a Proud Amhara ❤❤❤❤
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 2 ай бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!💪💪💪🐯🐯🐯💪💪💪🔥🔥🔥
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 2 ай бұрын
አ ዲታ አማራ አይፈራም ለይሆቱ ግን ትግስት አለው እንደ እስራኤል ህዝብ አስተዋይ ነው ያው ዘሩነው
@elizabethgezahegne9997
@elizabethgezahegne9997 2 ай бұрын
ለጀግናው ወርቁም አድርስልን አሜሪካ ኑልን
@Serkalem-dv8vf
@Serkalem-dv8vf 2 ай бұрын
አረ ጀግና ዉ በየት ገባህ wowwwwww
@Tyk15
@Tyk15 2 ай бұрын
Fano fano fano fano fano fano fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayalewzeleke8165
@ayalewzeleke8165 2 ай бұрын
ደኛነት ብርቱ❤
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 94 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,6 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 120 МЛН
Sona Takele - WARRA BOOLEE - (Official Music  Video)
4:55
Motessa Studio
Рет қаралды 9 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 94 МЛН