Рет қаралды 120,022
ከግንቦት 12-14/2014 በአዲስ አበባ ሰበካ በጎፋ አጥቢያ በተደረገው ታላቅ ጉባዔ የአቃቂ እና ቃሊቲ ንዑስ ጥምር መዘምራን ያቀረቡት መዝሙር
ግጥም/Lyrics
አቤት እጅህ አገኘችኝ ምሕረትህ
ነፍሴን ማረካት ከመልካምነት
እኔም ቤት ምስጋና አለ ምስክርነት
ቆሜ በአደባባይ የማወራለት
ነቅንቆ መዘነልኝ
አትረፍርፎ ሰፈረልኝ
እንደቸርነቱ መጠን ባረከኝ
እየጨመረ |2x|
ደግሞ የሚበዛ ሰላም ሰጠኝ