No video

የዶ/ር ዐቢይን ቦታ እተካለሁ Hanna Yohannes: እኛ ቤት ከሐና ጋር

  Рет қаралды 34,545

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayoha...
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 104
@mogesneguse9404
@mogesneguse9404 Жыл бұрын
ሀኒቾ ይሄ ፕሮግራም ባንቺ ልክ የተሰፋ ካንቺ ውጪ ወደወጭ
@titjitube6024
@titjitube6024 Жыл бұрын
እውነት ነው ፕሮግራሙን እሚያደምቀው የሀኒ ድርጊቶች ናቸው ❤❤❤❤
@hannu7898
@hannu7898 Жыл бұрын
Lula also did it greatly 👍
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u Жыл бұрын
አዛኝቷን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ እመቤቴ ማርያም ሁሌ በዚህ ሳቅሽ በደስታ ታኑርሽ እህታለሜ💜🙏
@user-ys7xs8mc4f
@user-ys7xs8mc4f Жыл бұрын
ሐኒ ፈልቅልቅ የኔ ደረባባ ባለ ማህተብ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብቻ
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz Жыл бұрын
ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል❤ የሳምንት ሰው ይበለን 🙏
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
ሁሉም ነገር በአማራ ነው ሚያምረው:: ሀኒቾ😍😍
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
ሀኒ ቆጆ ❤3ይሁኑ ምን ይስተካከል ትየለ😞😥😢
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
አይገርምም እኔም 3 ቢሆኑ እያልኩ ነበር ይደምቃል
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Жыл бұрын
ኣንቺ ወይም ሦስተኛ ፈልጊ 😊
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ሀንየ ለዚህ ፖሮግራም የተመረጥሽ ምርጥ ሴት እኮነሽ ስወድሽ ❤❤
@user-sp9ej7mk3v
@user-sp9ej7mk3v Жыл бұрын
ሀንየኮ ትለያለሽ ጀግናኮ ነሽ ሁሉም በአንች ነው የሚያምረው ፍልቅልቅ❤
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
ማነዉ ሀንቾን ለማግኘት እደኔ ጉጉት ያለዉ❤❤❤❤ ፍልቅልቅ እኮ ናት
@emufamilytube
@emufamilytube Жыл бұрын
እንተዋወቃለን ወዬ ለለኒ ብቻ ተውላት የምር❤❤
@mrsvip8034
@mrsvip8034 Жыл бұрын
ወበሮችን ቀይሪ ሶስት ጥዶች አርጌጊ እንደ ኢቢኤስ እደዛ ሲሆን ይስባል ያምራል ሀኒ ይሄብዙም ረይስብም
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu Жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም አንች ብቻ ነሽ የሚያምርብሽ የኔ ፈንድሻ በጣም እወድሻለሁ ❤
@hofx8182
@hofx8182 Жыл бұрын
ሀንዬ እንዴምናለሽ ?ከነቤተሰቤ በጣም እንወድሻለን ፕሮግራምሽንም በፍቅር እንከታተላለን ፤ በEbs እንተዋወቃለን ዎይ? የሚለው በጣም የሚገርም ነበር ።አሁን ደግሞ በአባይ ቲቪ እኛ ቤት ከሐና ጋር የሚለው ዝግጅት ፕሮግራሙ ለአንቺ በአንቺ የተፈጠረ መሆኑን አይተንበታል ።ምናልባት ምክንያትም ባላውቀው ከሁለት ሶስት ባልናሚስትን ማቅረብ ብትችይ የተሟላ ይሆን ነበር ብዬ አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ ።ምክንያቱም የምናውቅሽ በሶስት ቤተሰብ ሆኖ አሁን በሁለት ስትመለሽ ጉድለት ያለ ስለመሰለኝ ነው ።
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht Жыл бұрын
The sound and picture are not in sync.
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
የኔ ውድ ይህንን ፕሮግራምሽን ስውደው እንኳን ስላም መጣሽ❤❤❤
@hayiba8581
@hayiba8581 Жыл бұрын
ሀኒዬ በ እንተዋወቃለን ወይ በሚለው ፕሮግራም በመጥፋትሽ ቅር ብሎኝ ነበር ❤❤❤
@sizerahmed3498
@sizerahmed3498 Жыл бұрын
ሶስት ብታደርጊው ወንበሩ ሀኒቾ
@user-em7je2lk2s
@user-em7je2lk2s Жыл бұрын
ሀኒዬ ፍልቅልቅዋ ስወድሽሽሽ❤❤❤❤❤
@ethiopianchristiansfellows5259
@ethiopianchristiansfellows5259 Жыл бұрын
Sound Quality please
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 Жыл бұрын
ሐኒዬ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤❤❤
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
አብይን የመሰለ ከሀዲ ከመተካት አለመወለድ ይሻላል
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
😂
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
ሀኒቶ የኔውድ እንትዋወቅአለን ባችሲአምርእርጂም እድሜእና ጤናፈጣሬይስጥሽ❤❤❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ሀኔአምሮብሻል ሁላችሁም ታምራላችሁ
@Hareg21
@Hareg21 Жыл бұрын
ዋዉ ሀንየ
@paleto3640
@paleto3640 Жыл бұрын
ሀንዬ እንተዋወቃለን በአንቺ ነዉ የሚያምረዉ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ሳቂታ እኔ ሳገባ አንቺጋ መቅረብ ምኞቴ ነዉ
@user-kq6on1ze8u
@user-kq6on1ze8u Жыл бұрын
ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን መጣሽ❤
@user-nr7dr5cb5z
@user-nr7dr5cb5z Жыл бұрын
ማሪያምን በሱዋ ብቻ ነው የሚያምርው ይሄ ፕሮግራም ሀኒ የኔ ደርባባ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ሀንቾ የኔፍልቅልቅ እንካን ደህና መጣሺ❤❤
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ሀንቾ የኔፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣሽ
@GiasBd-lt9sd
@GiasBd-lt9sd Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ❤ ሀኒ❤
@user-ct5mr8zr5e
@user-ct5mr8zr5e Жыл бұрын
የኔ ፈንድሻ ሀኒዬ ስወድሽ የኔ ሴት❤❤❤❤
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
ሀኒዬ 💞💞💕💕💕💞💞💞💞 ❤️💕💕💕💕💞💞💕💕💕💕💕💕
@ASSEB-268
@ASSEB-268 Жыл бұрын
ሃንቾ 👍👍👌👌❤
@fatimamohamhad3743
@fatimamohamhad3743 Жыл бұрын
ሀኒየ ሰላም ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
የኔም ባል እወድሻለሁ አይልም እንዴሚወዴኝ አውቃለሁ ግን ካፌ አጠብቂ ይለኛል ሀኒቾ ፈንድሻ ሥወድሽ
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u Жыл бұрын
ሀኒዬ 😍
@user-he3mu1ki4m
@user-he3mu1ki4m Жыл бұрын
ስዎድሽ
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Welcome Hanicho ❤❤❤
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
ሐናዬ እንኳን በሰላም መጣሽልን አዎ ሐናዬ ፈታ ዘና እያል ነው የምንከታተለሁ
@zaharz611
@zaharz611 Жыл бұрын
አንቾ እንወድሻለን❤❤❤❤
@ferozaawol2946
@ferozaawol2946 Жыл бұрын
Nice program 👍👏👌❤
@masreshakeleb-pq7eh
@masreshakeleb-pq7eh Жыл бұрын
ጀግና ሴት ሃና
@kassechalemayehu4850
@kassechalemayehu4850 Жыл бұрын
ሐንዬ ❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
የአብይ እቅድ እኮ አማራን መጨርስነው😢😢😢
@paleto3640
@paleto3640 Жыл бұрын
እሷ የሱ ደጋፊ ትሆናለች ምን ይታወቃል
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
@@paleto3640 ይሆናል አይታወቅም
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኘ እደት እደምወድሺኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቀሚሶችሺን ስወድልሺ ሀገሬ ሰላምሺን ያብዛው ቸሩ መድሀኒ አለም አሜንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏
@delamieri1747
@delamieri1747 Жыл бұрын
Mirt sew nesh, betam new emiwedish. Bezi program degme slayehush betam des blognal from 🇪🇷
@hayatabdrehman5498
@hayatabdrehman5498 Жыл бұрын
yene hani❤❤
@Azmera-hg9io
@Azmera-hg9io Жыл бұрын
ሐኒዬ ፐሮግራምሺ ደሰ ይላል❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
ሰላም ሀኒቾ እመቤቴ ትጠብቅሽ በጣምነው የማደቅሽ የምወድሽ
@tenagnework
@tenagnework Жыл бұрын
Yene konjo egzebhere tenan ena selame yesetshe
@meseretteka4524
@meseretteka4524 7 ай бұрын
Haniiiiiiiii konjo ❤❤
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Жыл бұрын
ሀኒ ቆጆ የኔ ፍልቅልቅ ❤
@hannu7898
@hannu7898 Жыл бұрын
Sound quality is poor...the applause is too loud...
@user-he3mu1ki4m
@user-he3mu1ki4m Жыл бұрын
ሀንቾ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ሃንዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ 🥰
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ሀኒየ😍😍😍😍🙏እስኪ ልያቸው😅
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 Жыл бұрын
ድምፁ
@halimaseid5226
@halimaseid5226 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 Жыл бұрын
ሀኒቾ❤❤❤
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x Жыл бұрын
ሀንቾ❤❤❤
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d Жыл бұрын
❤❤❤
@Habeshwit
@Habeshwit Жыл бұрын
Hanni Erguze nat ymitelew ejachehun awetew 🤣🤣🤣🤣 kehonech btam new des ymilew yewnt❤❤❤❤❤
@user-ys7xs8mc4f
@user-ys7xs8mc4f Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@webtube21
@webtube21 Жыл бұрын
መቸይ ከሽቃላነት ወደ ትዳርነት ካዛወረኝ ከዚህ ግሩፕ አልቀርም ሀኒቾ ምንም የቀረ የለም ሁሉዋንም እመልሳለሁ. ባሉ ይገኝ እጅ 😂
@aminaomar9899
@aminaomar9899 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
ሀኒ ለምን 4ሰው ብቻ አቀረብሽ
@marta-ll5ld
@marta-ll5ld Жыл бұрын
❤😘😘😘
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Жыл бұрын
ሀኒዬ ዛሬ እደ ድሮሺ አደለሺምሳ በደናሺ ነው 😢. ከባለ ስልጣናት ማነን ብተካ ደስ ይልሀል ስትባል የተከበሩ ምናም ብለህ አብይን ብተካ እና እሳቸው 10 አመት ነው እቅዳቸው እኔ ደግሞ የእሳቸው የጀመሩትን መልካም ነገር አሳካለሁ ያልከው ልጅ. አፈር ደሜ ብላ እሺ ለነገሩ ኦሮሞ ነህ ቤት ደርሶህ ይሆናል የአብይ እቅድ አማራን መጨረስ ነው ስለዝህ የእሱን እቅድ ልታሟላ ነው ለነገሩ አይሳካልህም. ቆሻሻ ነህ 😮😮
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs Жыл бұрын
አይዞን አትናደዱ ዉዶቸረ ሲጀመር ይሔ ቦርኮ ከሖዱ ዉጭ ምን ያቃል ብላቺሁ ነዉ😊
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Жыл бұрын
@@BBb-dk1gs ኧረ ይህ ቦርኬ ማን ይናደዳል ለሱ.
@wasansan5781
@wasansan5781 Жыл бұрын
.ዝምአትይዉምከቱ
@MeazaTasafay
@MeazaTasafay Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉
@wpwp3506
@wpwp3506 Жыл бұрын
ሶስት ቢሆኑ ጥሩ ነው
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹
@vinnivinni9708
@vinnivinni9708 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@wasansan5781
@wasansan5781 Жыл бұрын
ሀኒቾአጀማመረሺንአልወደድነዉምየበፊቱይሻላል
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 Жыл бұрын
ሀኒ ልቤ
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
👍
@user-vo6ov3is8w
@user-vo6ov3is8w Жыл бұрын
አጋፋዉ ዶክተር አብይ አላለም ቢሰማሕ አሑን ጅላፎ ነበር የሚልሕ 😂ፈጣሪ እሱን የመሰለ ሰይጣን እዳያመጣብን እሱንም ይቀልልን ሳናልቅ 😢
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂😂🤣🤣😂
@wasetube7653
@wasetube7653 Жыл бұрын
Haniyyee batam eko tinesh nigegerish malatim zeragna nesh kanchi man tabikew nigeger new buzu gizee mitinagarew enan new enjii lamanignawum barchew geta yetabikesh subscribe ye yemiaragish anchi yemidagifachew beher bicha Adelam ka mitisadabechewum beher new lamisale ene ba 2tum silke new yarakush❤
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ሀኒች ልብሶች ሲምሩ ❤እንተዋወቃለን ባንቺ ያምራል ebs ላይ ይደብራል ሉሉ ምረጥ ልጀ ናት ግን
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔are tawu getani izibota mamxati hoooooo
@neymalove9986
@neymalove9986 Жыл бұрын
ሃን
@almazderesse3287
@almazderesse3287 Жыл бұрын
ሀኒ አንዳንዴ ገንዘብ ሽልሚ እንጂ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ደምሩኘ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@KCCAT462
@KCCAT462 Жыл бұрын
እንኳን የእዲስ እበባ ክንቲባሆንህ ልታስተክክል ሲያዬህ ቤትህን መመራት ማስተካክል አትችልም ።
@emuyemom
@emuyemom Жыл бұрын
Ye sefar lija ayew ye hailiye lija
@sasibejigayehu203
@sasibejigayehu203 Жыл бұрын
Ayi abiyim fetonal.enikan lela 20 amet
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Hana ere tey sewochin yalhone politica wist atanagriyacheew. Ho ho
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Жыл бұрын
ብን ያድርግልኝ ኦነግ መሆን ፈልገህ ነው አራጂ የተመኘኸው🤔
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h Жыл бұрын
አንደኛ. አብይ ph.d የለውም❗️ ይሄንን እወቂ. ሁለተኛ, “ጎጂዬ” አታላዝኑ. እያላችሁ መጥተው ሲገሏችሁ አማራ ስለሆንን ነው ምትሉት እናንተ ናችሁ. ያንቺ ባል የአብይን ቦታ ለመያዝ መጀመራ መዋጋት አለበት❗️ መቼ ነው ካለፈው ስህተታችው ምትማሩት❓ አማራ ካልሆናችሁ ንገሩን.
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@haha-qw5se
@haha-qw5se Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 10 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 23 МЛН
July 15, 2024
15:46
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 60 М.
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 250 М.
ያጥር ወፍ አትስማሽ❤️❤️❤️
10:15
Bezu tube
Рет қаралды 315
ከebs ለምን ወጣ?
31:25
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 99 М.
ባለቤቴ የሚወደው ብልት ? Hanna Yohannes:
56:40
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 18 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 110 М.
ለምን አንደሚመታኝ አውቃለሁ Hanna Yohannes: -ጎጂዬ
50:08
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 30 М.
በጣም ነበር የምጠላው! - Hanna Yohannes:
1:06:48
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 24 М.