የዶሮ አገነጣጠል How to cut chicken for Doro Wot

  Рет қаралды 63,712

Addis Kitchen

Addis Kitchen

Күн бұрын

#ethiopiafood#ethiopia
Music used
Flow of Life by Jonny Easton
Link: • Emotional Piano Music ...
Check out his channel
Link: / jonnyeaston
• የበዓል ህብስት Hibsit Ethio...
• ፈጣን የእርጎ አሰራር Ethiopia...
• አልጫ ሽሮ Alicha Shiro Ve...
• የፆም ቀላል ፓስቴ /ብስኩት Ethi...
• የፆም ሎሚ ኬክ Ethiopian fo...
• የቲማቲም ወጥ አስራር Ethiopia...
• Ethiopian Genfo/ Porri...
• ስፔሻል ፉል አሰራር /ቀዝቀዝ ያለ ...
• የፆም ቂጣ ፍርፍር /ጨጨብሳ Ethi...
• ምርጥ ተጋቢኖ ሽሮ! Ethiopian...
• መኮሮኒ በሠላጣ Ethiopian Fo...
• Video
• የፆም ባምያ በሩዝ Ethiopian ...
• Video
• Video
Music no copyright
Check out my instagram
/ addiskitchen

Пікірлер: 142
@hayathayat7292
@hayathayat7292 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን የእዉነት እደዚህ የሚቸግርንን ማሥተማረ እያለ ብዙዋቹ ሌላ ያወራሉ ተባረኪ ዳይወላድ አረጎ የሚልክልኝ ባገኘሁ
@ilove251
@ilove251 5 жыл бұрын
Ene vedon elklshalew esun eyayesh tilemamjiyalesh kechalsh kuturushn laklgn
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እህቴ የናት ትምህርት ይመስላል ፀጥ፣ብለሽ ደስ ስትይ
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 5 жыл бұрын
በጣም ጎባዝ ነሽ ሀገናታተልሽ ልክ እንደ እናቴ ነው የመሰለኝ
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሺ ክልብ እናመስግናለን እህታችን ጥሩ ትምህርት ነው ደስ የሚል
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 5 жыл бұрын
ለማንኛውም video ሸን ሎድ አድርጌ ሀገር ይዜ ልገባነበር አንድ አይደለችም ይቺኮ ጣጣየጨረሰችነች እናመሠግናል ጎበዝ የናት ሙያ ይመሥላል እናቴ ሰታሰተምር ፀጥብላነው ጎበዝዝዝዝዝ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ሙያ ከጎረቤት ድሮ ቀረ ሊባል ነው መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያስ እድሜ ለKZbin በጣም አሪፍ ነው ሚስቶቻችን መሳቀቅ ቀረላቹ ።።። አመስግኗት ።።።ኸረ እኔም ላመስግንሽ ።።።።
@Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል
@Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል 5 жыл бұрын
የአረብ ሀገር ዶሮ እኮ እትላጃ(ፍሪጅ)ውስጥ የበሠሉ ናቸው ቢገነጠሉ 12 ብልት አይወጣቸውም በዛላይ እሽ ብሉ አይገነጠልም ብጥስጥስ ነው እሚለው።ለማንኛውም ጎበዝ ነሽ👍👍👏👏👏👏
@celincocargo5054
@celincocargo5054 5 жыл бұрын
አየ ዶርየ እኛ ሥንጫወትብሺ ምንውለው ኢትዮ ቃኑንሺ መብዛቱ 😃
@hikma7117
@hikma7117 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk እነደኔ ገርሞሻል
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 5 жыл бұрын
Thank you so much. Happy Happy Happy Ethiopian Orthodox Tewahido Easter to All.
@jujuetopia8738
@jujuetopia8738 5 жыл бұрын
እጅሽይባረክ።
@አብዱበላቤቴንናፈቂ
@አብዱበላቤቴንናፈቂ 5 жыл бұрын
ውይ ምርጥ ሰው በጠም ደስ ይለል
@Life12558
@Life12558 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ ካንች ብዙ ነገር አይቸ ሰርቻለሁ አሁን ደግሞ videoሽን ዳዉንሎድ አድርጌ እሞክራለሁ ለመስራት ከቻልኩ ዶሮ በሰረዉ ቁጥር ሳላመሰግንሽ አላልፍም
@ፎዚያየአላህባሪያ
@ፎዚያየአላህባሪያ 5 жыл бұрын
በርች በጣም አሪፍ ነዉ
@almeyegetalijealmeyegetali9439
@almeyegetalijealmeyegetali9439 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ጎበዝ የእትዮ በለሙያ√√√
@twakegelila8251
@twakegelila8251 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ሠላም ለእዚህ ቤት እህታችን እንኩዋን ለስቅለት አደረሰሽ በጣም ጥሩ ነው ተምረንበታል አመሠግናለሁ
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
ግን ትክክለኛ አገነጣጠል አቅም ችሎታ እምጠይቀው የሃገራችን ዶሮ ነች ይሄ በማሽን የታረደውን ማንኛውም ሰው ይነጥለዋል የኢትዩጲያይቱ ዶሮኮ አንገቶ እራሱ ሁለት ይሆናል አይኑ ሳይፈርጥብን እደት ማውጣት እዳለብን ከዛ ውስጦ ደግሞ ምንም ሳናበላሽ አንጀት አለ የምግብ ማጣሪያዋ አለ እሱ ችሎታ ይጠይቃል በዚህ በማሽን በታረደች ምንም ችሎታአይጠይቅም
@rokyayassin7718
@rokyayassin7718 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 5 жыл бұрын
ቴክክልነሽ
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 5 жыл бұрын
ትክክል ነሺ
@maydergham8496
@maydergham8496 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማር
@SaraSara-xg5mf
@SaraSara-xg5mf 5 жыл бұрын
ጥሩ ሄደሽነበር ግን የዶሮ ጥፍር አብሮ አይሰራም የእጁን ጥፍር መቁረጥ አለብሽ እህት
@hanahana7890
@hanahana7890 5 жыл бұрын
በትክክል 👍
@kalimola8427
@kalimola8427 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔም አንድ ስተት ብቻ ነበር ያየሁት እሱም አንቺ የጠቀሽውን
@ወለተሚካኤል-ኀ8ጘ
@ወለተሚካኤል-ኀ8ጘ 5 жыл бұрын
Enamesegenalenn tebarekee
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@abebachanal1036
@abebachanal1036 5 жыл бұрын
እኔ እንጀራ መጋገር ና ደሮ መስራት አልችልም ልክክክክክክክክክክ አሁን አንቺ አይቼ የመዳም ደሮ እለማመድበታለሁ ስጋባ አማቴ እንዳትስቅብኝ
@ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
@ሃናማርያምጋልሰላሴሃና 5 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔም
@asdh7028
@asdh7028 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@Life12558
@Life12558 5 жыл бұрын
Me to
@mirrym8719
@mirrym8719 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@samasungmobile841
@samasungmobile841 5 жыл бұрын
ጎበዛች ልክ ነው
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ረስቼው ነበረ ድሮ እናቴ ስትሰራ አፍጥጬ አይ እና ከዛ በሌላ በአል ፣ እኔ ቆዳዋን ካስለቀኩኝ ወድያ 12 አይነት የሚለው ነገር ስለሚደቀንብኝ ጥፍት ይልብኛል በእጄ እያሳየችኝ እገነጣጥላለሁ በሌላ ግዜ ደሚ ዜሮ ውይ ፈተነችም ወይ ዶሮ
@martejesusloveyou6547
@martejesusloveyou6547 5 жыл бұрын
Wowowow
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ዋውውውውው የኔ ባለሙያ የእናት ልጅ ነሸ
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን ወገቡን ለምን ለሁለት ቆረጥሽው 12 እንዲሞላ ነውዴ😊😊
@ኢትያለዘላለምትኑርሁሉበሱ
@ኢትያለዘላለምትኑርሁሉበሱ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@abebabeb4943
@abebabeb4943 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 5 жыл бұрын
የሳኡዲ ዶሮዎች ጭራሽ ለመገነጣጠል አይመቹኝም እየተጨማለቁ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ሙያ ያስፍልጋል እሱስ ድሮ ድሮ ናችው ማርይ ክክክክክ
@hayatabdullah9687
@hayatabdullah9687 5 жыл бұрын
@@አይናችንነሽማሪያምአንችን ዋውውውው በጣምምም ጎበዝ ነሽ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
@@hayatabdullah9687 ማርይ እኔ እኮ አልችልም ክክክክክክክክክክክ የምን ጎበዝ አመጣሽ እናታችን ስታስትምርናልች አግር ስንግባ ፍጣሬ እርጅም ጤና ይስጣችው ለእናቶቻችን
@ኦርቶዶኦክስመዝሙር
@ኦርቶዶኦክስመዝሙር 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@susususutube6787
@susususutube6787 5 жыл бұрын
ወላሂ አው ገና በጅ ሲነካ ቡኮ ነው የሚሆነው ከከከከከከ
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 5 жыл бұрын
ጉበዝ በርቺ
@alshammri8429
@alshammri8429 5 жыл бұрын
ያርብአገርዶሮአዘነጣጠል. ተለመደ አልተለመደ የሚያስቸግርው ያገራቺን ነው
@Aa-bd3qd
@Aa-bd3qd 5 жыл бұрын
በጣም
@seblasebla3592
@seblasebla3592 5 жыл бұрын
Tikikil
@hiruttesfaye7175
@hiruttesfaye7175 5 жыл бұрын
እህቴ እግዜር ይስጥሽ ፈረስ ኛው እሚባለው ነው ማውጣት እሚያቅተኝ አሁን ያንችን ቪድዬ ዳውሎድ አርጌ ሁሌ አየዋለው
@jujuetopia8738
@jujuetopia8738 5 жыл бұрын
እኔመሰግናለን።
@haregmare3223
@haregmare3223 5 жыл бұрын
Wowowow 10Q
@adonai2761
@adonai2761 5 жыл бұрын
Derow gn ye ethio aydelem jacketu yastawukal ha
@misraknagewo7543
@misraknagewo7543 5 жыл бұрын
Thank you
@እግዚአብሔርጠባቂየነ-ጀ7ሠ
@እግዚአብሔርጠባቂየነ-ጀ7ሠ 5 жыл бұрын
ሳላደንቅሽ አላልፉም ጎበዝ እናመሰግናል
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እናመሰግናል
@momye2437
@momye2437 5 жыл бұрын
Thank you mamaye
@tube6465
@tube6465 5 жыл бұрын
መሸአላህ
@myesazenebe3209
@myesazenebe3209 5 жыл бұрын
መቆደሻው የት ገባ ነው የላትም
@ኩሩሀበሻነኚ-ጘ3ቐ
@ኩሩሀበሻነኚ-ጘ3ቐ 5 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኛለሁ ይመችሽ ምርጤ👍👍👍👍🆗🆗🆗🆗
@mulluneshbulli7171
@mulluneshbulli7171 5 жыл бұрын
Wow
@milenyemane4769
@milenyemane4769 5 жыл бұрын
Tebarki ✋❤
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 5 жыл бұрын
👍
@neimakedir6560
@neimakedir6560 5 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ግን ለምንዲነዉ ደር ባዋን የቆራረጥሽዉ
@alemwoldemichael3189
@alemwoldemichael3189 5 жыл бұрын
እኔም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ግን ድስት እንዲበቃን እንዲሁም ለማማሰል እንዲመቸን ጥሩ ነው ብዬ እገምታለሁ
@tgtigi6843
@tgtigi6843 5 жыл бұрын
ጥሩ ነበር ግን መቋደሻ ያየ አለ? ነው የፈረንጅ ዶሮ መቋደሻ የለውም
@maskeremtadese6424
@maskeremtadese6424 5 жыл бұрын
መች ይሁን እኔም አስራውለት ቦታ ምቆራርጠው እኔ ጋር ሚሆኑት ስድስ ወይም ሰባት
@monaysuf4658
@monaysuf4658 5 жыл бұрын
ስድስት፣ቦታ፣ጎበዝ፣በሁለት፣አባዢው፣አስራሁለት፣ይሆናል
@ASTUTUBE21
@ASTUTUBE21 5 жыл бұрын
👍👍👍👌
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
እድሽ ይበረክ
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 5 жыл бұрын
Masha allah
@ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ
@ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ 5 жыл бұрын
እናመሰግናል ሀሪፍ ነው ግን ዶሮ ስትገነጣጠል 12 ሁለተረ ነው መሆን ያለባት አንች ግን 13 ነው የእንቁላል ማቀፊያውን ለሁለት መክፈል አልነበረብሽም ይመስለኛል
@አገሬመርሳናፈቀኝወሎመርሳ
@አገሬመርሳናፈቀኝወሎመርሳ 5 жыл бұрын
መጀመርያ አች እራስሽ በደብ ተማሪ
@ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ
@ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ 5 жыл бұрын
@@አገሬመርሳናፈቀኝወሎመርሳ ካላወቅሽ እራስሽ ጠይቂ እኔ የማቀው በርግጠኝነት ዶሮ ከ12 እደምትገነጠል ነው ስለኔ ማወቅ ደሞ አንች አነግሪኝም
@saadarida1665
@saadarida1665 5 жыл бұрын
አገነጣጠልሽን ሳልጨርሰው በቆዳው አነሳስሽ ብቻ ጎበዝ ብየሻለው
@ሀያትአብዲ
@ሀያትአብዲ 5 жыл бұрын
Mashallehh
@bachcell2414
@bachcell2414 5 жыл бұрын
አሪፈ ነው ግን 14 ኡኮ ነው ዬገንጠጠልሽ ዬዴሮ ቢልት 12 አይደል እንዴ♥
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
👌👍👍👍
@vidhyadhilip3665
@vidhyadhilip3665 5 жыл бұрын
Super
@edlawetworku2844
@edlawetworku2844 5 жыл бұрын
tank's very very mahe
@ቤዛየድንግልማርያምልጀ
@ቤዛየድንግልማርያምልጀ 5 жыл бұрын
እኔሰ እድሜ ለማዳም ሶጡር እራትጋ እቆርጥና ነው እምሰራት
@seadaseada1457
@seadaseada1457 5 жыл бұрын
balun salagegne doro esethalehu wey bye asbalehu elemd yhon edme le harb hager mafe muya
@ilove251
@ilove251 5 жыл бұрын
Kkkkkk bela fi muya ahun yihn eyayesh tisryalesh
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 5 жыл бұрын
ማሚ እደዚ ነበር እዴ ሥታደርግ ያየሗት ክክክክ ጠፍቶኛል እኔ
@habibahabib4262
@habibahabib4262 5 жыл бұрын
Enamsgnalen mar
@yegiwonlij9622
@yegiwonlij9622 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ግን እናቴ አስተምራኝ እቺላለሁ ሁለት ዶሮ አበላሺቼ ከዛ ቻልኩ 😊
@hasnayusuf7288
@hasnayusuf7288 5 жыл бұрын
kkkkkkk Diro
@g-gzawg-gzaw6140
@g-gzawg-gzaw6140 4 жыл бұрын
Wew
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን እድሜ ለናቴ እሷ ስሰራ አይ ነበር እናም እችላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ግን እኮ ገነጠልሽ አይባልም ምክንያቱም ታርዶ ሁሉም ነገሩ የተስተካከለ ስለ ሆነ የ ኢትዮጵያ ዶሮ ናቸው ምያስቸግሩት
@ritalove7418
@ritalove7418 5 жыл бұрын
ዶሮ ሳይሆን የበሬ ስጋ ነዉ የሚመስለዉ ሲገርም
@amina4369
@amina4369 5 жыл бұрын
ማሻአላ ጀገና እኔ ባለትዳር ነኝ ግን አልቺልም ከከከከከከከከከከከከከከከከከከ። በረቺ
@susususutube6787
@susususutube6787 5 жыл бұрын
ጥሩ ሂደሽ,ወገቡን አፍር ከደሜ አደረግሽው,ቅመም
@ابراشابراش
@ابراشابراش 5 жыл бұрын
Thanks
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 5 жыл бұрын
Betam gobez neshe melekam facika ye ne konjo
@mamelove1845
@mamelove1845 5 жыл бұрын
የኢትዩጵያ ዶሮ አሳዩን እንደት እንደምትገሸር ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ይሄማ አንገት የለው
@hanahana7890
@hanahana7890 5 жыл бұрын
አንቺ እራሱ በደብ መልመድ አለብሽ እደምንም ቆራርጠሽ 12አስገባሽው በፍጹም ልክ አይደለሽም ያው ግን ለሰነፎቹ ይሆናቸዋል😂😂😂
@AsAs-ou8yf
@AsAs-ou8yf 5 жыл бұрын
Ere le Artistoch asayachwo bnatssh ye derochu sayehonu ahune zamne yamtachwo mbelekaketi bcha....
@mhnuser9879
@mhnuser9879 5 жыл бұрын
ክክክክ እናተ አስተምራናል እነካ ዶሮ በራ እግነጥለዋለሁ
@hanachemeda775
@hanachemeda775 5 жыл бұрын
Mekuwadeshawe esaa yetali
@Puqueen
@Puqueen 5 жыл бұрын
ደህና መተሽ ስታበቂ ወገቡን ለምን. ለሁለት. ቆረጥሽው
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 5 жыл бұрын
የለበሰችውን ልብስ የምታወጭላት ነው የሚ መስለው
@sofiasofia7975
@sofiasofia7975 5 жыл бұрын
እግዳ፣ተመቸሽኝ
@sofiasofia7975
@sofiasofia7975 5 жыл бұрын
ልብስአሰመሰለቺዉ፣
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 5 жыл бұрын
ሀገር ጀምሪ እችልበት ነበር ባለፈው እረፍት ወጥቸ ዶሮ ልሰራ ፈልጌ እዴት ብሎ እዴ ሀገራችን ይሁንልኝ የሆ ብጥስጥስ እያለ አምለጨለጨኝ ዝም ብየ ቆቁርጥርጥ አድርጌ ሰራሁን እሱ ጋ ማን ሲጃጃል
@Mina-hr7bu
@Mina-hr7bu 5 жыл бұрын
በልጅነቴ ስደት ወጥቼ ሳለምድ
@hikma7117
@hikma7117 5 жыл бұрын
እኔም እንደችው😭
@elishadayteshome3763
@elishadayteshome3763 5 жыл бұрын
መዳሻ የሚባለው የቱ ነው
@ሳምራዋትአስፍሳምራዋት
@ሳምራዋትአስፍሳምራዋት 5 жыл бұрын
ይህ የለውም የሆድ እቃውን አውጥተው ስለሚአመጡት
@hayuhayu2015
@hayuhayu2015 5 жыл бұрын
Weyo ena ma 100geza degagema bayow enqan alcelowm betam tekebdegalec dero mewetatat sent baloc hidu mesles doro mesrat alcelem selacew bezaw welek belew yekeralu😱😕😕😕
@ረዋንረዛንለያን
@ረዋንረዛንለያን 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ደሞ 13 ሆነ እንዴ
@ducgcvhcgx1302
@ducgcvhcgx1302 5 жыл бұрын
ውዱ ባሌ ናሙያ ተማር አተኳ ብትሻል
@amenittube3506
@amenittube3506 5 жыл бұрын
ከከከከከ
@hadiyahadiya7602
@hadiyahadiya7602 5 жыл бұрын
እገባኝነበር መጨረሻላይ ግር አለኝ
@ነጻነትይትባረክ
@ነጻነትይትባረክ 5 жыл бұрын
10q agenetatelish inaten asitawesegn
@Puqueen
@Puqueen 5 жыл бұрын
መልሱልኝ?
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*እኔም አሁን ግባሁ ለመግንጣጥር !*
@keryodtube
@keryodtube 5 жыл бұрын
መገጠልሽ አይከፋም ግእ የሚወጡ ብልቶች ጨረሰሽ አላወጣሽም ለምሳሌ ታፋው ውስጥ የመወጣ ብለት አላወጣሽውም
@terezatereza3970
@terezatereza3970 5 жыл бұрын
ምነው ሆድ ካለው ጽዳት የለውም
@alphacomputersolutions2314
@alphacomputersolutions2314 2 жыл бұрын
this is not doro its turkey
@seadaanwer5068
@seadaanwer5068 5 жыл бұрын
ተዋናይዩ ሁላ በዊግ ስው ሆነው ዶሮ መገንጠል አናቅም አሉ በኡደባባይ ቱ እኔ _16አመቴ አሳምሬ እገነጥልነበር
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ 5 жыл бұрын
እኔ ዶሮ መገጠል መቸም አይገባኝ 😏😏
@አሚናየሱፍ
@አሚናየሱፍ 5 жыл бұрын
ምንአድስአለውታድያይሄንየማያውቅአለእንዴይሄነውየታከተኝእባክሽን
@esamsaedmake669
@esamsaedmake669 5 жыл бұрын
Minaw bilitu 14 aragishew
@zadhussen3050
@zadhussen3050 5 жыл бұрын
ዶሮው በፍሬዘር ሟሙቷል
@نورررالجنوب
@نورررالجنوب 5 жыл бұрын
በነትሽ እህት በዋትሳብ ላኪልኛ
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 5 жыл бұрын
ዶሮ ማ አይደለችም እች
@abebabeb4943
@abebabeb4943 5 жыл бұрын
እናቶቻችን እዳያዩሺ ተደበቂ ገንጠልሺ ባልሆነ የሚባለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@መጨረሻዬአሳምርልኝ
@መጨረሻዬአሳምርልኝ 5 жыл бұрын
መዳም ቤት 4ቦታ እየቆረጥሽ እየጨመርሽ እህትሽን ታናንቃለሽ እንዴ ሼም ነው
@abebabeb4943
@abebabeb4943 5 жыл бұрын
@@መጨረሻዬአሳምርልኝ አረ ዝብይ ይቺንኮ ወዶችም ይሰሯታል ሰንት ቦታ እዳረገቻት ቁጠሪያትማ 😂😂
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 5 жыл бұрын
ጉበዝ በርቺ
@terezatereza3970
@terezatereza3970 5 жыл бұрын
Wow
How to cut whole chicken Ethiopian way የዶሮ አገነጣጠል (ye doro agenetatel)
13:10
Seble Cooking show ሰብለ ኩኪንግ ሾው
Рет қаралды 792 М.
How To Make Spicy Ethiopian Chicken Stew: Doro Wat
10:31
Munchies
Рет қаралды 2,5 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 26 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 19 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 64 МЛН
Best Ethiopian Chicken Stew Recipe || Doro Wot English
5:29
Gifti Meron
Рет қаралды 211 М.
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
22:21
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
CREAMY CHICKEN PASTEL l NAPAKA DALING LUTUIN I ENJOY!
5:33
PH Kapampangan Cooking
Рет қаралды 1,3 МЛН
የበዓል ህብስት Hibsit Ethiopian steamed bread
10:21
Addis Kitchen
Рет қаралды 601 М.
ምርጥ የዶሮ ወጥ አሰራር || Best Doro Wot Recipe
10:41
Dantel Sira
Рет қаралды 1,3 МЛН
የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe
13:06
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 26 МЛН