No video

🛑 የ Ebs ቴሌቪዥን ከባድ ስህተት እና የመንሱር ጀማል አነጋጋሪ ኢንተርቪው || seifu on Ebs

  Рет қаралды 118,876

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

Жыл бұрын

#Eregnaye#benjatube#ethiopianmovie
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Benja does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring othe
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 252
@gklidya9351
@gklidya9351 Жыл бұрын
ወይ መንሱር አረ በዛ እኔ ሀብታም እንዲ እወቁኝ እወቁኝ ሲል አይቼም አላውቅ ወይ ጉራ ወንድሜ አቀራረብህ ደስ ይላል ሪች ታድላ በርታ
@rozikonjo2980
@rozikonjo2980 Жыл бұрын
ብንጃዬ የምታቀርበው ነገር የምር አስተማሪና አዝናኝ ነው በርታ ውንድሜ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የምወድልክ እርጋታክን ሱብሀን አላህ ጀምሬ እስክጨርስ ፈዝዤ ነዉ የማይክ በዚህ ዘመን የተረጋጋ ሰዉ ማዬት እንደ ብርቅ ሆኖብናልኮ ክበርልን አባትዬ🥰🥰🥰😍
@etanutube
@etanutube Жыл бұрын
አይ መንሱር የማሜ ፕሬዝዳንት ምትክ እሱን መሰልከኝ እኛ ፋሽን ተከታይ መንግስት አላማረንም ኢትዮጵያን ቀና የሚያደርጋት እንጂ
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Жыл бұрын
ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን ግን መንሱር ለሰላም ያርግለት የማይሆን የሌለ ነገር ነው የሚወራው ዛሬ ማደራችንን በሰላም የነገዋን ፀሐይ ማየታችንን ማንም አያውቅም ልቦና ይስጠን ብቻ ብዙ ነው ጣጣችን
@rahelfikreab1722
@rahelfikreab1722 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ እረጋ ያለ ፕሮግራም ምጥን ጥፍጥ ያለ በርታ ለሌላ ጊዜ ግን መንሱር ሚባለውን ሰውዬ ምንም ቦታ አትክተተው አንተ ግን በርታ🙏
@nanatiye6844
@nanatiye6844 Жыл бұрын
"ሁሉም ከንቱ ነው" በልልኝ ለመንሱሬ😭😭
@eyerusalemworku4928
@eyerusalemworku4928 Жыл бұрын
መንሱር ከ አንተ ጋር ተቆጥረን ኢትዮጵያዊ መባል ያሳፍራል
@amanuelmebratu8368
@amanuelmebratu8368 Жыл бұрын
eko ere gude nw afe sekfet chneklate yetayeale ante enem aferku eko
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ተባረክ እርግት ያልክ ስርአት ያለህ ቁጥብ ሰው ነህ በርታ በርታ ወንድምአለም
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
መንሱር አረ መሬት ያዝ ግዴለህም ኢትዮጵያ እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኘ ያመጣል አረ ቢሊየነሩ ምንቴን እየው እዩኝ አይልም አያወራም እንዳንተ አንተ ማለት ባዶ ጀሪካን ነህ
@etanutube
@etanutube Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቤጃዬ ሆ ትግስቱን ስጠኝ ግን ይሔ የኛ ጉዳይ ሚድያ እውነትን ነው የሚያቀርበው
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
ምታቀርበዉ መልክት አሪፍነዉ አድሺ ሲያሥህነዉ በርታ ወድሜ
@diborafitsum6783
@diborafitsum6783 Жыл бұрын
ቤንጃ respect
@celinesamira2109
@celinesamira2109 Жыл бұрын
😳😳😀😂መንሱርን.የማላይበት.የት.ልሂድ.ውው
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
እኮ😂
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 Жыл бұрын
ይህ ጉራ ከየት መጣ በፊት የሌለ ሶሻል ሚዲያ ላይ ነው የሚውለው ምን አይነት ቢስነስ ነው የሚሰራው ይህ የመንግስት ተቀላቢ ነው
@alemalem424
@alemalem424 Жыл бұрын
አባቴ ምችት ይበልህ በተለይ ስርዓትህ በጣም ደስ ይለኛል
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 Жыл бұрын
አይ መሱር ምነው እንዲህ አናፋህብን ኪኪኪኪኪ
@selenahenery1512
@selenahenery1512 Жыл бұрын
ቤንጃ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እኔ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ በተለይ እርጋታህ እና ስነስረአትህን በዚ አጋጣሚ ሣላደንቅ አላልፍም ወንድሜ ክብር በልልኝ እኔ በቪዲዮችህ እዝናናበታለሁም እማርበታለሁም ምክንያቱም የምታቀርባቸው ቪዲዮዎች በተለይ ሶሻል ሚዲያን እንዴት መጠቀም እንዳለብን እያሳየኸኝ ስለሆነ በጣም አመሠግናለሁ እረጅም እድሜ ይስጥልን ግን አንዳንድ ዮቱበሮች ሶሻል ሚዲያላይ የሚያቀርቡት ቪዲዮ በጣም አስቀያሚና ለኛ ለትውልዱ ምንም ትምህት የማይሰጡ ናቸው እስክሪብት እየሠጡ የኛን አንጎል ከማዞር ው ጪ ምንም ትርጉም የማይሠጡ ናቸው አሁን ዛሬ ተሠፋሁ ወይም ሠፋኝ የምትለዋ ሴትዮ የምር ቤንጃዬ የትነሽ በልልኝ አገጯን በቦክስ እንዳወልቃት ሰው እንዴት ለገንዘብ ብሎ ክብሩን የሸጣል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
ቤንጃዬ❤❤ አይ መንሱር ጉረኛ ነህ ሲበዛ ዛሬ መኖርህን ሳታቅ ገና ስለ አስር አመት ታስባለህ 😄😄😄ምርጥ ጋዜጠኛ😄😄😄😄
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አረ በሊየነር ምንቴ ይግደለኝ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
@@hanagosaye4686 ደሞ ምንቴ ማነው ዘንድሮ ሀብታም በዛ😄😄
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
@@user-gh2vy7ll3o ቢሊየነር ምንቴ ሀብታም ነው ግን እንደ እዚ አለቅላቂ ልታይ ልታይ አይልም የኔ ንብረት የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት ነው ብሎ ነው ሚያስበው በጠም ነው የሚገርመው አሰተሳሰቡ አሌክስ ዩቱበር ለቤተሰቦቹ ሙሉ የቤት እቃ ስጦታ አበርክቷል በጣም ትልቅ ሰው ነው ልጅ ማይኮ አንግዳ አድርጎ ጋብዞት ነበረ ሚኮ ማይኮ አሱ ጋር ሲሄድ ጋቢ አልብሶ ስም ሰይሞለት ነበረ በጠም ትልቅ ሰው ነው ምንቴ እንደዚ ጉረኛ በየ ሚድያው እየሄደ አይለፈልፍም
@user-xu8us6kl6u
@user-xu8us6kl6u Жыл бұрын
አይ እርጥቡ መንሱር ያቺን ምርጥ ሸገርዬ እንዳተ የወንድሰገጤ ይዋኝባታል አይ ሸገርዬ አይአራዳ የእርጥቡ መንሱርመጫወቻአደርገህ ሚጢጢሃብት ይዘህያዙኝልቀቁኝ ትላለህ በአባገዳበሬቼጥንቆላየመጣመኪናህን መከራ አሳየኸን ሌባ
@sitotawmeshesha6690
@sitotawmeshesha6690 Жыл бұрын
በርታ ያዝናናሉ ቪዲዮችህ!
@tilahunhana262
@tilahunhana262 Жыл бұрын
‹‹ደሃ ወርቅ አያግኝ ካገኘም ይጥፋበት›› የሚባለው ለአንተ አይነቱ ነው መንሱሬ፤ እቺ እዩኝ እዩኝ በኋላ ደብቁኝ
@yonathanyealala
@yonathanyealala Жыл бұрын
ቢኒዬ እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎኝ የምከታተለው ቻናል ነው በርታ በጣም ደስ ትላለህ እንደ ምክር ግን እባክህ ይሄ መንሱር የተባለ ሰውዬ ኢግኖር እናድርገው በቃ ባይቀርብ ደስ ይለኛል
@shemseiasultan5854
@shemseiasultan5854 Жыл бұрын
እውነትህን ነው አይ መንሱር እኔ ባለጌ አይደለሁም እንጂ ከዛሬ 3አመት በፊት ተገናኝተን ነበር ብዙ የማውቀው የሡ ታሪክ አለኝ ግን ባወራው በጣም ነው የሚዋረደው የራሱ የግል መኖርያ የሌለው ተጣጥሮ ሠኪና ገዝቶ ይሐው በሶሻል ሚዲያ እየወጣ እያቅራራ ብር ይሰበስባል ባሐሐብትማ አለኝ ብሎ አያቅራራም
@yonathanyealala
@yonathanyealala Жыл бұрын
@@shemseiasultan5854 አዎ ስለዚህ እሱን ኢግኖር ማድረግ ጥሩ መሰለኝ ከውሸታም ጋር አብሮ መፍሰስ ምንም አይጠቅምም
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
ወንድሜ ከተናጋሪዋ የሚገርመኝ የአቅራቢው ነው በዚህ መልኩ ትውልድ ገደል እየገባነው። ከዚህ በፊት በዚሁ ቻናል ላይ እጅግ ለመስማት የሚዘገንን ዝግጅት ነበረው። አስተማሪ ነው ይሉሃል።😭😭😭😭😭😭
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
ቢሊየነር ምንቴ ይግደለን አረ የሄማ የሆነ ቀዳዳ ነው ሰጡጣው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
She are Liar l don't test she is Lier Lier
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you vows Like cat
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበል ወንድሜ
@mawinaamegashie4742
@mawinaamegashie4742 Жыл бұрын
እራስን ከፍ አድርጎ የማየት መንፈስ እግዛብሔር ይገስጽህ።
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Жыл бұрын
ትክክል ነውብዙዋቹ አይገቡኝም አንዳንድ ግዜ ዝም ብዬ ላይክ ይኔ ላይክ አይጠቅምም ወይንም አይጎዳም እያልኩ ግን ተጠራሞ ሳንቲም ከሆነላቸው ይርዳቸዉ ቢሆን ብዬ አስባለሁ ቤት ገዛን አርገዘች አልጋላይ ወጣን አልወጣንም ወደቀች አለቀስ መከላኪያ ተጠቀመች አልተጠቀመች እናቴ እንጀራ መጋገር አሳየቻት እግሬን አጠበች ማንበቡየወርደም ቢሆን አነበዋለሁ ግን ትምህርት አላገኝበትም የእናንተ አሜርካ መሄድ ዱባይ መሄድ ለእናንተ መልእክት አለው እኔን ምን ያስተምርኛል ባቢ ሚስት ያዘ ተለያየ ብቻ ማን እንብብ አለህ ትሉኝ ይሆናል ጥሩም ሆነ መጥፎ ከአልተነበበ ማወቅ እይቻልም መርፌ መወጋት አይደለም እሾክም ሲወጋ ይታያቹህ ሱማሌዋቹ በበህሐላቸው ይስፍሉ ግን ብዙ ሰውይዘዋቸ ነው አትቀልዱ
@callmesamry7777
@callmesamry7777 Жыл бұрын
Benjaye betam nw miwodeh😍😘😘
@enuloveyedillaenuloveyedil1205
@enuloveyedillaenuloveyedil1205 Жыл бұрын
ያለ ዕውቀት ብትታወቅ ምን ዋጋ አለው መንሱር
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 Жыл бұрын
💚💛❤አላወክም፣እኛአረብሐገር፣በብራንድ፣ሽቶነው፣እጃችንን፣እምንታጠበው፣ደሞለሽቶ😂😂😂
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
😂😂😂
@Tewahedo
@Tewahedo Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@hoyboys974
@hoyboys974 Жыл бұрын
Mashahlla betam new des yemtln berta wedm
@Solzna
@Solzna Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ እዉነት ከሆነ ግን እግዚአብሔር የስራዉን ይስጠዉ!አይ መንሱር ብራንድ ሽቶና መኪና በመንዳት ከሆነማ ባለጸግነት እኛም መንግስት እንሆን ነበር ቱሪናፋ ነገር ነዉ🙄እወነት ነዉ EBSሶች ጥፍት አጥፍተዋል ይቅርታ መጠየቅ አለባቸዉ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነዉ እደሁሌዉ በርታ ቤንጃችን🤗 share
@benjatube
@benjatube Жыл бұрын
አመሰግናለው ማእዚ
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
አረ መኑሱር ምነው አበዛከው /ይፈላልኝ አልክሳ 😒 አንተ ግን ሳላድቅ አላልፍም የኔ አስተዋይ 🥰🥰 ያፓስተር ደሞ እሱን ብሎ መካሪ ደሞ ንስሃ ግባ ይለዋል ግን ጋልዜጠኛውን ሳላደንቀው አላልፍም በጣም ነዉ የተመቸኝ ያውሸታም አሳፈረው
@alazarmulugeta5606
@alazarmulugeta5606 Жыл бұрын
ጌታ በሚያውቀው እኔ አላየውም ባንተ ኘሮግራም ገና ሰማውት ጭራሽ የማይመቹኝ ሶሻል ሚዲያላይ ሰዎች አሉ የማይመቹኝ ስልክ የማያንፁኝ
@mamaminas502
@mamaminas502 Жыл бұрын
ተሰፋሁ የምትለው ሴት ይህንን እና ይህንን መሰል ነገሮች ሆን ተብሎ በተጠና መልኩ ሆን ተብሎ የሚቀርቡ ነገሮች ናቸው አላማውንም የሚሰሩት ሰዎች ያውቁታል ፤ በማሕበረስባችን አዕምሮ ከባድ የሚባሉትን ነገሮች ለማለማመድ ሆን ተብሎ ነው
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አረ እየዋሸች ነው ትራስ አንስቶ አፈነኝ አለች ትራሰሰ ሲያነሳ በርግጫ ማለቱ አቸልም አረ እየዋሸች ነው ቀዳዳ ነት
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 Жыл бұрын
እና እኛ ምን እናድርግ ከሱጋር ፎቶ መነሳት ብርቅ አደረገው ድቄት ሲያስጠላኝ
@fetyaahmed5827
@fetyaahmed5827 Жыл бұрын
Benja magn Selam new serawochu Arif nachew Berta 1gna lij
@yemariam628
@yemariam628 Жыл бұрын
መሱሬ ይመችህ የለፋህበት ነው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you guys way het mensoer
@emuyadesya
@emuyadesya Жыл бұрын
አለን ቤንጁ
@etsegenetdaddi2354
@etsegenetdaddi2354 Жыл бұрын
Hiiii ቤንጃ ሰላም ነው እኔማ ላይክ ሰብስክራይብ ሳላረግህ አልፌ አላውቅም በእውነት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ወይ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ , ዘንድሮ እማንሰማው የለ 🙄
@melakudesta6523
@melakudesta6523 Жыл бұрын
በታዋቂነት ካንተ የሚበልጡ
@shewithagos9433
@shewithagos9433 Жыл бұрын
I swear your calmness is so.... amazing that's why I subscribe you!!!!
@OhioHustle
@OhioHustle Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቤጃዬ
@l.s8646
@l.s8646 Жыл бұрын
ውሸቱንነው እየተባለነው አታውቅም እንዴ ወሬ ብቻ መንሱር
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
👍🏾
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 Жыл бұрын
ስት እጅነው ያለው አፎን በትራስ የሜያፍነው ብልቶን የሜሰፋበት
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 Жыл бұрын
Keep it up brother
@firehiwotrohma9453
@firehiwotrohma9453 Жыл бұрын
You're Good person continue bless
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 Жыл бұрын
ዘንድሮ ማን የማይቦጠረቅ አለ አንዱ ያለምግብ 9አመት ኖረ አንዱ 18 አመት ተረግዞ ተወለደ መቼም ጆሮ የማይችለዉ የለም
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kiddybae5423
@kiddybae5423 Жыл бұрын
Benjamin ergatah tehtna awerarh wow new bro beziwo ketlbet🙏❤️
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 Жыл бұрын
ሲጀመር ሀብት ያለው ስው አያወራም ጉረኛ ነው ምንም የለውም
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አረ ቢሊየነር መንቴ ይግደለን እዩኝ የማይል ይሄማ ኮካ ይፈላልኝ በረዶ ይቆላልኝ አለ የሆነ ወፈፌ
@natnaelworkalemahu346
@natnaelworkalemahu346 Жыл бұрын
Hi like the way you talk you have a southing voice
@habtomamanual9660
@habtomamanual9660 Жыл бұрын
ተመችቶኛል።
@jotube7021
@jotube7021 Жыл бұрын
What a cool guy is this....i like u...ebakeh.....coooool
@tsinumedia
@tsinumedia Жыл бұрын
ወየው ወዴት ወዴት እየሔድንነው
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Жыл бұрын
በርታ
@taedeyeticha7990
@taedeyeticha7990 Жыл бұрын
benja beralen akebrehallew discipline yallehe sew .
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 Жыл бұрын
አዎ የአፋር ሴት እንደ ባህልም ነው ይሰፋሉ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
ወንድማችን:እማምላክ:ትጨምርልክ:እርጋታህ:ደስስስስስስ:ሲልታድለህ
@ranajamal8603
@ranajamal8603 Жыл бұрын
Wow👌👌😘😘
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 Жыл бұрын
bro እኔም "የኛ ጉዳይ"ሊያስተምር ይችል ይሆናል መልእክቱ ግን 95% ስክሪፕት ነው ሚመስለኝ።ገጥሞ ሳይሆን እንደዚ እንደዚ በይ ተብለው ሚመጡ ሰቶች/ ወንዶች ናቸው።ኣድረሳቸው እና የፋሚልይ ሁኔታቸው ሲናገሩ በተለይ ይደብረኛል።ያን ያክል ዝርዝር ስላንተ ማውራት ስምህን እንኳም ባትናገር የታወቀ ነው።እና ልብወለድ መሆኑ ነው ማምነው የኛ ጉዳይ የሚል ሾው።
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r Жыл бұрын
ማርያምን እኔ ግን መንሱርን በጣም ነው የምወደው ሳክሱም ልቤን ደስ ያሰኘዋል😂😂😂 😘💚💛❤
@enattayelign4545
@enattayelign4545 Жыл бұрын
አይ መንሱር ጀማል ብትቀቀልም አትበስልም
@kalaboss9896
@kalaboss9896 Жыл бұрын
Bertaln bro
@tinaabebe3892
@tinaabebe3892 Жыл бұрын
ያልመጣ የጅማ ወጣት የለም ይላል እንዴ መተ ነበር እንዴ🤔😀😀😀
@neimaosman2656
@neimaosman2656 Жыл бұрын
መንሱር ጀማል ጉራ ብቻ ገጠር ላሉ ቤተሰቦችህ አካፍል በሉልኝ
@romanamulugeta2331
@romanamulugeta2331 Жыл бұрын
ያ ድንጋይ ራስ ጋዜጠኛ ድንጋይ ተሸክሞ አቅርቦ ለ ፓስተሩ እስቲ ወርቅ አድርግ ይለዋል እንዴ ጉድ እኮ ነው ስንት ድንጋይ ራስ አለ ። ሌላው ቢቀር ሁሉም ክርስቲያን የሚያውቀውን ጥቅስ እንዴት አያስታውስም ። ( አምላክህን አትፈታተን ። ) እቃቃ የሚጫወት ነው የመሰለው ። ፓስተሩ ጥሩ መልስ ነው የሰጠው ።
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 Жыл бұрын
በስማም
@hananetube5560
@hananetube5560 Жыл бұрын
መሱር ይሄን የተናገረበት ምንያት አለው መሱር ሙስሊም ነው በሙስሊም ኩራት እጅግ በጣም የተጠላ ነው የተምር ፍሬ ያክል ኩራት ወይም ጉራ ያለው ሰው ጀነት አይገባም ነው ሚለው
@phun4379
@phun4379 Жыл бұрын
በጆሮህና በአይኖችህ የግድ ካልሆነ ክፉን በፍላጎትህ አትይ: የስቃይ አጋንንት ይዋረሱሃል ለመጪው የአጋንንት ቶርመንቴሽን ጥፋቱ የግልህ ብቻ ይሆናል የዝሙትም ስታይ ቴረር ም ስታይ ይዋረሱሃል:: Gateway ከፈትክላቸው ማለት ነው እነሱ በፈቃድህ ስለሆነ መላእክት ዞር ይላሉ አይራዱህም:: ዓለም የምናየውና የማናየው ስለሆነ ተጠንቀቁ!!
@senaitg773
@senaitg773 Жыл бұрын
Bless you.
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
this guy crazy
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
really his rech l don't trust him
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
he don't rech
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're right about that tanks
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're not his stoped
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
ከሃብት ቀጥሎ የሚመጣው ነገር ዝና ፍለጋ ነው:: እንደዚህ አይነት ስዎች ፍላጎታቸው ምን እንደሆነ የሥነ ልቦና ባለሙያዎችን ጠይቃችሁ መልሱን ብትስጡን ?
@ayubhussein7316
@ayubhussein7316 Жыл бұрын
ቤንጃ እኔ እችን ዪቱብ ላይ ቀርባ ባላቤቴ ብልቴን ሰፋው የሚትለውን ባላታሪክም ሆነ ዩቱቤሩን አላምናቸውም። ዝም ብለው በዩቱብ ገንዘብ ለማግኘት የለለ ነገር እየቀባጠሩ ህዝብ ያጃጅላሉ።
@batebety4455
@batebety4455 Жыл бұрын
እር አባቴ ብቻዬን መስጠት ብቺል እሰጥክ ነበር10000
@yegnasefer2802
@yegnasefer2802 Жыл бұрын
Betan new mitmechew benjaye...
@mimishajohn1540
@mimishajohn1540 Жыл бұрын
ለመንሡር ይህችን የመፅሐፍ ቅዱስ፡ክፍል አንብቡለት ሉቃስ፡12:16-21
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 Жыл бұрын
Well come bro
@meaziglove4204
@meaziglove4204 Жыл бұрын
ለመሱር የሚመካ በእግዛቤር በእዛቤር ይመካ በልልኝ ምኑ ቀዳዳ ነው በጌታ አፍህ ሲከፈት የጭቅላትህ ባዶነት ታየን
@nardosteklemariam7410
@nardosteklemariam7410 Жыл бұрын
I like r show
@mamaminas502
@mamaminas502 Жыл бұрын
ፕሬዝዳንታችን መንሱር : ምናልባት አንተ #ታዋቂ ትሆን ይሆንስል ግን #አዋቂ አለመሆንህም እያስመሰከርክ ነው ፤ ሌላው ደሞ አንተ በጥራቃ የኢትዮጵያ ሕዝብ #ቅኔ_ነው አብሮኝ ፎቶ ተነሳ ብለህ አትፏልል :) እሱን ብቻ እንዳትረሳ
@sitotawmeshesha6690
@sitotawmeshesha6690 Жыл бұрын
አንገትህ ላይ ያለችው ነገር ብዙ አልተመቸችንም ሙስሊምም ሆንክ ክርስቲያን ለእምነት የተፈቀደ ነገር ብታደርግ ጥሩ ነው የሄ የ በአድ አምልኮ ነው!
@honitube1221
@honitube1221 Жыл бұрын
THANK YOU BINI ቆይ ግን ለምንድን ነው የመንሱርን ስልክ ማትስጠኝ😄😄😄😄
@bedriaibrahim2727
@bedriaibrahim2727 Жыл бұрын
Am GeBere!💝
@jotube7021
@jotube7021 Жыл бұрын
Wise
@rosadarcangelo9153
@rosadarcangelo9153 Жыл бұрын
ለምሳሌ እኔ ከነስምህም አንተንም አላውቅህም ሁሉም ያቁኛል ማለት አትችልም በሃብትና በመንቀባረር ከሞት አያዳንምና ቀዝቀዝ በል።
@sitotawmeshesha6690
@sitotawmeshesha6690 Жыл бұрын
ወይኔ መንሱር ዘጋኝ ዘጋኝ! አክክክ!😭😭
@janakidani2567
@janakidani2567 Жыл бұрын
ታድያ ለምንድን ነው ሼህ አላሞዲን ፕሬዝዳንት ያልሆኑት
@sisco19
@sisco19 Жыл бұрын
የምን ጉድ ነው🤔🤔 የመስፋቱ ጉዳይ
@user-cu2fz2ml3j
@user-cu2fz2ml3j Жыл бұрын
መንሱር ግን ምን እይሆነ ነው ዛሬ ነው የአይውት እኔምን ቆጠረኝ አልኩ ደግማ
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ailfarisailfaris1391
@ailfarisailfaris1391 Жыл бұрын
Benja bro egerni kaftwu atedngeti noremale new 😂🥰❤️🙏
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl Жыл бұрын
እኔ ካወኩት ወር አይሞላኝም ስራው ግን ምንድነው የዚህ መንሱር የሚባለው ????
@user-gz6qv8wq8l
@user-gz6qv8wq8l Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር አንዳንድ ወንዶች አለ በሳውዲ አረቢያ የተፈጠረ ነገር አለ ለጂቷል ደብድቦ እራሷን ከሳተች ቡሀላ ሰፍቷታል
@melakudesta6523
@melakudesta6523 Жыл бұрын
ይህ ያልተፈጠረ ነው ይህ ች ልጅ የሴክስ ትረካ ትተርካለች
@bilelegntiruweha6748
@bilelegntiruweha6748 Жыл бұрын
አንድ ቀን አንድ ጉዋደኛዬ በተደጋጋሚ ይህን መሰል ቻናል ፊትዋ የተሸፈነች ልጅ ስስማ ስብሮኝ እያዳመጠ ቆይቶ በሻቱ ነች እንዴ? አለኝ አይደለችም ብዬው ብቻዬን ማዳመጤን ቀጠልኩ፡፡በሳምንቱ ሌላ አይነት ችግር የደረሰባትን ልጅ ሳዳምጥ ያ ጓደኛዬ መጥቶ አብሮኝ እያዳመጠ ቆየና፤ ቆይ አንተ ከበሻቱ ፍቅር ይዞሃል እንዴ? አይለኝም፡፡ ገብቶሃል ?
@seadiethiopia6616
@seadiethiopia6616 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@alemkebede5614
@alemkebede5614 Жыл бұрын
አይይይ አለመማር ድንቁርና መንሱር ሞት እንዳለ እረሳኸው መሰለኝ አንተ የሳልከው ኢሜጅ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ቼክ አያደርግህም በናትህ ለካስ መነሻህን ረስተኽዋል!!!!!!😭😭😭😭😭😭😭ሞትም አለና አትፈተግ ብዙ
@akberetfoto3360
@akberetfoto3360 Жыл бұрын
❤️❤️🙏🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
እኔ መቼም ምንም ቢሆን በፍፁም ሊሆን የማይችል ንው በመርፊ ስፍኝ በፍፁም ሊሆን የማይችል ገና ስትናገር ስውንቴን ወርርኝ ምን ያህል ሴንሴቲፍ ንገር እንደሆን ሴቶች ታውቃላችሁ እርርርርርርርበስመአም ምንጉድ ንው
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 32 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
🛑 ውስጡ የሰው ጣት ያለበት በርገር ቅርጥፍ አርጋ በላች
10:58
ለብቻዋ መኖር የጀመረችው ልጅ ምን አጋጠማት?
12:48
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ
Рет қаралды 10 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН