No video

⭐️የኤዥያና አረብ ሴቶች ከርድ የእርጎ የፀጉር ማስክ ምስጢር ለፈጣን እድገትና ጤነኛ ቆዳ yogurt hair mask healthy and fast growing

  Рет қаралды 127,840

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

#Ethiopia
#Hairgrowth
#naturalhair

Пікірлер: 210
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የተባረከ መልካም የምንሰማበት ቀን ይሁንልን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን መልካም ቆይታ🕊💕🕊💕🕊💕🕊💕🕊💕
@madinamadina4749
@madinamadina4749 2 жыл бұрын
የኔዉዲየምታሰተላልፊዉነገርበጣምጥሩነዉ እኔ አንዲ ቅባለመግዛትም በልመና ነዉ የምፈልገዉንነገር ማግኘት አልቺልም እ ዲረቅ ብሎአሰቸግሮኛል🥰
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 жыл бұрын
አሜን የኔ መልካም
@beyenechferede5514
@beyenechferede5514 2 жыл бұрын
Wowo😍💐👌👍😘
@efetahtube
@efetahtube 2 жыл бұрын
ሀይ መስኪዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በመቀጠል ኤርትራዊ ስሆን አዲስ የምግብ ቻናል አለኝ ለሞኒታይዝ እንዲጠቅመኝ አንድ ቪድዮ ዩትዩብ ኮሚኒቲ ላይ ሼር አድርጊልኝ በፈጠረሽ መልስሽን እጠብቃለው አመሰግናለው
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 Hulu indachi behoni yina astewaye
@user-bc7ro9bb7x
@user-bc7ro9bb7x 2 жыл бұрын
መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳንም ላኣመቱ ቅዱስ ሚካኤል በኣል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እንድሁም ዬምግብ ሰራ ለመለማመድ ለምትፈልጉ ፍሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑ 👏
@user-to9ft8is6t
@user-to9ft8is6t 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@fityaabdlia3365
@fityaabdlia3365 2 жыл бұрын
ሰለም እህቴ ሰብስክራይብ አርጌሸለሁ
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ እሺ sub አደርጋለው👍
@bitu91
@bitu91 14 күн бұрын
Amen(3)❤❤❤
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ መስኪዬ የኔ ውድ የተዋህ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@user-to9ft8is6t
@user-to9ft8is6t 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 жыл бұрын
ምስል የኔ መልካም ሠላምሽ ይብዛ እውነት በአንቺ በኩል ነው ፀጉሬ የሰው ፀጉር የመስለው አመስግንሻለሁ አንቺን ብቻ ነው አምኚ ምጠቀመው😍😍😍
@ruhamabekale1788
@ruhamabekale1788 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ፀጉር ተለውጣል ትሁት ነሽ ተባረኪ
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 жыл бұрын
መስኪየ መልካምና ያላትን እውቅትና እውነትን ለማያውቁ በግልፅነት በደስታ በፍላጎት በፍቅር እምታካፍል ምርጥ ስው እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ እውነት ነው እኔ ውስጤ ጥሩ አይደለም የምታሳይኝን ሁሉ አንድም አያልፈኝም ግን ፀጉሬ ከመነቃቀል ከመሳሳት አላቆመም
@yedingil
@yedingil 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን👏💞
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 жыл бұрын
መሰክየ የኔ ውድ እመቤቴ ትጠብቅሺ ያሰብሺው ሁሉ ይሳካልሺ የኔ መልካምውድድድ💕🌹😘
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ ጸጉሬ እንደ ጉድ ይረግፋል😭ምን ልሁን የምታሳይያቸውን ሁሉንም እጠቀማለሁ ያጎዳልኩት ነገር የለም ግን ገና በእጄ ስነካ ነው የምረግፍው እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ህመም የለብኝም ግራ ገባኝ ከዛሬ ነገ የተዋል ስል ግን ምንም መላ አጣሁ ምን ትመክርኛለሽ😍
@meryem9377
@meryem9377 2 жыл бұрын
ሰላም መሲዬ እናመሰግናለን 👍✅ ምርጥ ነው 🥰 እኔም ተቀብቸዋለሁ✅✅
@lawitetube
@lawitetube 2 жыл бұрын
ዋውውውውው መስክየ የምር በጣም ብዙ ለውጥ አለው ፀጉርሽ እናመሰግናለን የኔ መልካም👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@mekdasmamaru705
@mekdasmamaru705 2 жыл бұрын
ሰ ላምሽ ይብዛልኝ መስክዬ አመሰግናለሁ መልካም ተሞክሮሽን በራስሽ ሥለምታሳይን ውዲ እግዜአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ❤❤
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 2 жыл бұрын
መስኪዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እዴት ነሽልን ሁሉ ሰላም ለይላዬ ሰላም ናት ሳሚልን እናመሰግናለን ተባረኪልን
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 жыл бұрын
መስክዬ በጣም እናመሰግናለን
@hairme5723
@hairme5723 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት መስኪዬ እንኩዋነረ ሰላም መጣሽልን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉው እንኩዋን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረበአል በሰል አደረሰን አደረሳችሁ መስኪዬ ብርታት ሆነሽኝ ለጸጉሬ ጥረት እንዲኖረኝ ስላረግሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ እሄ ለራሴ ተጠቅሜ ስው ልጠቅምበት ነው እና ፕሮፋይኔን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉው አበረታቱኝ 🙏
@abcdfato8968
@abcdfato8968 Ай бұрын
መሲየ የኔመልካም ❤❤❤❤❤❤ሰላምሺብዝት ይበል ባለሺበት
@tseghish
@tseghish 2 жыл бұрын
Thank you so much my dear 😘 please pass my greetings to Naila
@kyzlove3865
@kyzlove3865 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እምታውቂውን ስለምታካፍይን
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም ትክክል ነሽ ❤️
@hewatsshefaro4028
@hewatsshefaro4028 2 жыл бұрын
ውድድ በትክክል ነሸ እህቴ
@meheretlemma1102
@meheretlemma1102 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ
@hiwot8978
@hiwot8978 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ይበል🌺🌺🥀🥀🌷🌷😘😘
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያምጣልን የኢትዮጵያ ነገር ያማል ምህረቱን ያውርድልን መስኪዬ እስቲ እሞክረዋለሁ እርጎ ፊቴን ነው የምቀባው በለተይ ፀሀይ ተቃጥዬ ስገባ ሙቀቱ እየመጣ ስለሆነ ፀሀዩ ሀይለኛ ነው ተባረኪ❤️
@kokobasma
@kokobasma 2 жыл бұрын
Woww it's so nice my lovely sister 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@ferossalem4081
@ferossalem4081 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለንበርቺ
@yeshikehdy2956
@yeshikehdy2956 2 жыл бұрын
መሥኪ በጣም እናመሠግናለን
@tube7534
@tube7534 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ስወድሽሽሽ😍
@tsegasemere8414
@tsegasemere8414 2 жыл бұрын
Wawwww betam konjo srah admen tanan yhabki egziabiher amlak
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን መስኪዬ ጎበዝ ነሽ በእውነት በጣም ነው የማደንቅሽ ለኛም ብርታታችን ነሽ በርች የኔ ውድ 😘❤
@senayetgonder-youtube5458
@senayetgonder-youtube5458 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ማማዬ❤❤😘🙏
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 8 ай бұрын
መሲየ እስኪ መልሺልኝ እርጎብቻውን ከቅባትጋ ብጠቀመውስ አች እምታዘጋጃቸውን አላገኝም እቁላሉም ሙዙም አያመጡ
@user-vd7dl9ci3v
@user-vd7dl9ci3v 3 ай бұрын
መስኪ ፀጉርሽን በምን አይነት ሣሙና ነው የምትታጠቢው
@helanhelan50
@helanhelan50 2 жыл бұрын
የምር አጠገብሺ በሆኩ ብየ ተመኘሁ የኔቆጆ በጣም ያምራል ጸጉርሺ እሞክርውና ውጤቱን እነግርሻለሁ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኘ ❤❤❤❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@merimatadese9126
@merimatadese9126 2 жыл бұрын
ትክክክ የኔ ማር ፊጣሪ ይጠብቅሸ
@awelfedlu2231
@awelfedlu2231 2 жыл бұрын
መሰኪ እንዴትነሸ በጣምጥሮ ነው በርቺ አናመሰገናልን ።(ለሸበት የሜኦን ወህደ ስሪልኘ) እንወደሻለን
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
የመሰኪ ቤተሰቦች በቀንነት ሰብስክራይብ በማድረግ አብረታቱኝ
@foz2810
@foz2810 2 жыл бұрын
እኔስ መስኪዬ በነገርሸኝ ፀጉራ አጭራ አይደልም ብዙ ነው በዛ ላይ ቶሉ አበጥራው ቶሉ ነው የሚያያዘው ተተለይ የማሀሉማ እና የፉት ፀጉራ ሸሻ ወይ ምን እንደማረገው አላቅም ምን ይሻለኛል
@meseretshewaye885
@meseretshewaye885 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ መልካም ሰው አሜን የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን በቃ ይበለን ሁሉ ነገር በጣም ያሳዝናል ያማል እየሆነ ያለው
@genateahmed9803
@genateahmed9803 2 жыл бұрын
መስክ በ ቨይታምን E ፈንተ ቨይታሚን A ብንጠቀም ምን ችግር አሌ
@letish3773
@letish3773 2 жыл бұрын
መስኪየ እናመሰግናለን ❤️❤️
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
የመሰኪ ቤተሰቦች በቀንነት ሰብስክራይብ በማድረግ አብረታቱኝ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@AzalechKetema-kf9yb
@AzalechKetema-kf9yb Жыл бұрын
selam endet nesh maski ye qibat makebeya ekawun yet new yemagegnaw ebakesh negaregn betam new yemefalegaw
@beziyemaryamlji4833
@beziyemaryamlji4833 2 жыл бұрын
Ene Betami Newu Yemitekemewu Arifi Newu Miski 👌👌👌👌Ahun Gin Teguren Betami Yasakikegnal Mela Beyegni 😔😔
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 2 жыл бұрын
መስክ በፆም መጠቀም ይቻላል ወይስ ከሰራሽው ቆይተሻል እንቁላሉና እርጎው በተረፈ እናመሰግናለን
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
የመሰኪ ቤተሰቦች በቀንነት ሰብስክራይብ በማድረግ አብረታቱኝ
@kalkidanydnek9718
@kalkidanydnek9718 2 жыл бұрын
Meskisha endet neshln kechalsh description back lay zrzrun askemchiln Please 🥰🥰🥰🥰🥰😍
@marilove3638
@marilove3638 2 жыл бұрын
Era wed betam stwuker eykwruruetel men eshilenge betam ebatatasele
@selamtube7565
@selamtube7565 2 жыл бұрын
selamshey yebzalgi wed❤enkuwn adrshe❤❤
@rahimatube2982
@rahimatube2982 2 жыл бұрын
መስኪዬ ግን ያንቺ ዞማ ነው አደለ የኔ ደረቅ ከርዳዳ ብዙ አጭር ቁመት አይጨምርም አይለሰልስም እከታተልሻለሁ ግን ያረብ ቤት ስራ ነኝ ጊዜ ብቻ ሳይሆን አረቦች ቅናተኛ ናቸው
@hanilovesweet8941
@hanilovesweet8941 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በሀበሻ ፀጉር ነዉ ሚቀኑት
@emusarah7132
@emusarah7132 9 ай бұрын
የናይላዬ እናት እናመሰግናለን
@addissinabiblenutrition2922
@addissinabiblenutrition2922 2 жыл бұрын
Wow!! 👍 I will try it
@fevenfeven248
@fevenfeven248 2 жыл бұрын
Thanks
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ይበጣጠሳ ምን ባደርግ ይሻለኛል ? ምክርሽን ለግሽኝ እባክሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ።
@kukukuku6303
@kukukuku6303 2 жыл бұрын
Meski thankyou
@aumueiman
@aumueiman 2 жыл бұрын
ከደኛ እሥኪ ጎራበሉ ወደኔም አበረታቱኝ
@ensratube
@ensratube 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ መስክዬ እናመሰግናለን ኧረ እኔ ምንም እየተነቃቀለ ተቸግሬለሁ😢😢😢
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 2 жыл бұрын
Inamesgenalen meski eghitachine
@mehdimuhammed5548
@mehdimuhammed5548 Жыл бұрын
የምራል
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
Wowowo 👍❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
እውነት፡ብለሻል፡የሰው፡ዩ፡ውስጡን፡ይመስላል፡ስለደረሰብኝነው
@selams.m4009
@selams.m4009 2 жыл бұрын
የፀጉር ብዛት እና ለማሳደግ ምን ማረግ አለብኝ
@kidistatnafu5185
@kidistatnafu5185 2 жыл бұрын
Hi meski hulum shampoo tseguren yaderkebegnal gen demo samuna becha setekem tsegure koshashaw ayeteralegnm mene laderg
@enatm4585
@enatm4585 2 жыл бұрын
Love love ❤️ Love 💕
@adisalme4599
@adisalme4599 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
Yen qimemi meskushaaa siwodish enkwani dena mexashi 😍😍😍💝💝💝💝💝👈 Nayila 💋💋👌
@yordanossete1032
@yordanossete1032 2 жыл бұрын
Meski ene coconut etekemalhu sheta yalewn Ena be snt kn letkmew?
@yesuffafiyoutube1800
@yesuffafiyoutube1800 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ኧረ ፀጉሬ ምንም ባደርገው እየተነቀለ አስቸገረኝ ጫፉም ይረግፋል ከስሩም ይነቀላል ምን ልሁን
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ምንም ብትቀቢ አይመለስም ከስር ለሚነቀል ፀጉር ውስጣችንን ማስተካከል አለብን መጀመርያ የቫይታሚን ዲ እጥረት ካለ ጭንቀት ታይሮይድ እንቅልፍ ማጣት ኮቪድ ይዞሽ ከነበር
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
የሩዝ ውሀ ሞክሪ እስኪ እኔ መነቀሉ እየቆመልኝ ነው
@elshadayelshaday2736
@elshadayelshaday2736 2 жыл бұрын
miskey yene wude berche ene banch meknyt bexgure lay lewt aychalhu gen ebksh ፎረፎር teguren chrsew pls erjegn
@turakedir5669
@turakedir5669 Жыл бұрын
Maskye indet nash lign tsagure hule sitaxbi iqablwu bizumi Lawix alyim ina fangs albign min bargwu xenma Tsagur ye honi lignal inate nigarign
@redite2415
@redite2415 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ እባክሽ ሰውነቴ በጣም ይደርቃል ሻወር ከወሰድኩ በኃላ ይሰነጣጠቃል እና በተቻለሽ አቅም አግዢኝ አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
የሽያ በተር ክሬም አሪፍ ነው ለደረቅ ሰውነት ጎልድ ቦንድ ሎሽንም ታጥበሽ በፎጣ ሳታደርቂ ቆዳሽ ሳይደርቅ በእርጥቡ ተቀቢ ክሬሞችን
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
የመሰኪ ቤተሰቦች በቀንነት ሰብስክራይብ በማድረግ አብረታቱኝ
@user-bt7je7jw3n
@user-bt7je7jw3n 2 жыл бұрын
መስኪየ. ከሆላሽ. ተነስቸ. የኔጸጉር. በለጠሽ. እድሜላች
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
🥰😍😍😍
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
የመሰኪ ቤተሰቦች በቀንነት ሰብስክራይብ በማድረግ አብረታቱኝ
@nigatnigat7809
@nigatnigat7809 2 жыл бұрын
❤❤❤❤woowww❤❤👌
@nnN-fm4uw
@nnN-fm4uw Жыл бұрын
መሲዬ መላ በይኝ ፅጉሬ ጫፉ ሳሳብኝ ማህሉ ብዙ ነው ጫፉ ግን ባዶ ሆነ
@merongetachew5368
@merongetachew5368 2 жыл бұрын
Meski ebakishe be mariyam le derek segur yemihone koda min cream likebawe
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ለደረቅ ፀጉር ዛላውን በእርጥቡ ጭቃ ቅባት ቀብተሽ ስሪው በየ 2 ቀኑ አለስልሽው
@user-gg6fp1is5h
@user-gg6fp1is5h 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@SenyitSenyit-jh3iy
@SenyitSenyit-jh3iy Жыл бұрын
Salam nshi ehite baxam naw yamiwdis xagure baxam yinaqaqlal man Ayinat samun naw yametixaqmiw
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
መሥኪየ የኔ ዉድ ትለያለሽ እኮ የናይላየ እናት መስኪየ ቻሌጅ እንጀምር እሥኪ ፀጉሬን መከባከብ አቁማለሁ አንችን ሳይ ነበር የምከባከብ
@aumueiman
@aumueiman 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም የመሢበተሠቦች መሢም አደነሽ ውደ
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 2 жыл бұрын
Hulu Selam New ❤
@wreksewethiopan5575
@wreksewethiopan5575 2 жыл бұрын
መስኪየ
@yeshikehdy2956
@yeshikehdy2956 2 жыл бұрын
መሥኪ ሥለሂና ጥቅም ሥሪልን እስቲ ሠዉ አምጣልኚ አጠቃቀሙን አላቅም
@user-ed5je2ky5w
@user-ed5je2ky5w 9 ай бұрын
Meski ya setamri Fetri kaci gari yehuni
@amenendale5157
@amenendale5157 Жыл бұрын
Meski love tenx 💕
@ahmedyoutb2876
@ahmedyoutb2876 2 жыл бұрын
Hi
@sofiabaze677
@sofiabaze677 2 жыл бұрын
የጠፋሰው አብሮ ይስጥልኝ መሲ ሰላም ነሺ ቤየብ እዴት ነች አደገች ወድም ግድነው
@asdfghjklasdfghjkl9484
@asdfghjklasdfghjkl9484 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እኔ ምልሽ የወይራ ዘይት ከታጠኩት በኃላ ብጠቀመው ቾግር አለው
@redaitgetachew2234
@redaitgetachew2234 Жыл бұрын
Meskye yene wd gobes lebzuwochachn Tru tmrt eyeseteshn new
@hayuhussietube4956
@hayuhussietube4956 2 жыл бұрын
መስኪዬ እዴት ነሽልኝ ናኢላ እዴት ናት ሰላም ሁኚልኝ እኔ ምለው መስኪ Jonson የልጆች ሻንፖ ኬሚካሉ አነስተኛ ይመስለኛል ፀጉሬ እየተነቃቀለ እና እየሳሳ ስለመጣ እሱን ለመጠቀም አስባለሁ ምን ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ ሰላም ቆይሊኝ
@user-sw3rd9ii3y
@user-sw3rd9ii3y 2 жыл бұрын
መስኪየ እንኳን ደህና ወጣሽ የኔ መልካም መስኪየ ሁሌም እከታተልሻለሁ የኔ ፀጉር እርዝመት በጣም ጨምሯን ግን ከግዜ ወደ ጊዜ ብዛቱ በጣም እየቀነሰ ነው ምን ላድርግ? መፍትሄ ካላቹሁ ሹክ በሉኝ እስቲ?
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
የመሰኪ ቤተሰቦች በቀንነት ሰብስክራይብ በማድረግ አብረታቱኝ
@eteneshetenesh4796
@eteneshetenesh4796 2 жыл бұрын
Masi yene batam Iya takareta asichagironyal
@wertyugldc2846
@wertyugldc2846 2 жыл бұрын
መስኪየእኔጸጉርአላድግብሎኛልእምትመክሪኝነገርካለሸ
@debreaalemayehu6720
@debreaalemayehu6720 Жыл бұрын
መስኪ ፀጉሬ በምንም አልቀየርም አለኝ
@user-pj3ry1qk1h
@user-pj3ry1qk1h 2 жыл бұрын
የምወድሽ መስክዬ የኔ መልካም
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
የመሰኪ ቤተሰቦች በቀንነት ሰብስክራይብ በማድረግ አብረታቱኝ
@mastewalgirma7281
@mastewalgirma7281 2 жыл бұрын
Ere meski challenge enjemr
@alinaalina212
@alinaalina212 2 жыл бұрын
ሠላም መሥኪየ ወላሒ ፀጉሬ ልክ እዳንች ነዉ ግን ጫፍ ጫፉ ተበላሽ ምን ላርገዉ ሢቀጥል ይሠበሠባል አረበአላሕ ምን ላርገዉ
@wobalemgebrekidan2993
@wobalemgebrekidan2993 2 жыл бұрын
ሰሴሚ ዘይት መጠቀም ይቻላል
@aynideju1112
@aynideju1112 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መስኪ ❤❤❤❤
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 2 жыл бұрын
Slame nesh meskiy endit nesh
@rahimatube2982
@rahimatube2982 2 жыл бұрын
የገላ ሳሙና ስጠቀም ቆዳዬ አይፀዳም ፀጉሬ ይከረድዳል
@filerafileradachasa9046
@filerafileradachasa9046 2 жыл бұрын
Meski maxqora negarenyi
@marilove3638
@marilove3638 2 жыл бұрын
Yen wed
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
የመሰኪ ቤተሰቦች በቀንነት ሰብስክራይብ በማድረግ አብረታቱኝ
@hayatihayatihayatihayati6839
@hayatihayatihayatihayati6839 2 жыл бұрын
Meskiye be meriyem tsegure betem cream tekebechew ahun endale alekebeg mela beyeg bemeriyem
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
መስኪ እኔ የዛን ያህል ንዴት ብስጭት የለብኝም የከፋ አይደለም ፡ነገር ግን ለኔ ፀጉር ምንም አይሆንም አይሰራም አሁን የባለፈውን ጀምሬአለው ዝንጅብል እና ሎሚውን እስቲ አየዋለው ከቻልኩ በሳምንት ሁለቴ ካልሆነ አንዴ ፍሪጅ ውስጥ ቢቀመጥ ችግር አለው ?
@alinaalina212
@alinaalina212 2 жыл бұрын
ላይላን አምጭልን ወላሒ ናፍቃኛለች ሣሚልኝ ናይላን እና መልክቴን መልሽልኝ አደራሽን ቫዝሊን የሬቱን እጠቀማለሑ ግን የጫፉ ተበላሽ
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 28 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 91 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 31 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 28 МЛН