⭐️ለፀጉሬ ፈጣን እድገትና ብዛት‼️ ፀጉሬ ሲነቀል ብቻ እንደ መድሀኒት የምጠቀመው ውህዴ/ best homemade hair grow 100% result 

  Рет қаралды 224,108

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 707
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ ፀጉራቹ ከስሩ ለሚነቀል ምን ያህል አስጨናቂ እንደሆነ ስለማውቀው 1, የቫይታሚን ዲ እጥረት ካለባቹ አስተካክሉ 2,የጭንቀት እና እንቅልፍ መጠን አስተካክሉ የተለያዩ ለፀጉር መነቀል የሚረዱ ቅባትና ውህዶችን በመሳጅ ተጠቀሙ ብዙ አታበጥሩት ኮቪድ ይዟቹ ከነበርም ከ 1 ወር በኃላ መነቀል ስለሚጀምር ጥንቃቄ አድርጉ በዚ አላቆም ካለ 3,የታይሮይድና የተለያየ የውስጥ ችግር ካለ ብትታዩ ጥሩ ነው መልካም ቆይታ💖💖💖
@seadamahmud513
@seadamahmud513 2 жыл бұрын
መስኪየ እኔ ባይታሚን ዲ አለብኝ በምንድነው የማስተካክለው እስኪ የምታውቅ ከሆነ ሹክ በይኝ
@الحمدللهعلىكلحال-ع4ض
@الحمدللهعلىكلحال-ع4ض 2 жыл бұрын
እኔማ ሳበጥረው ከስሩ ብዛትነው ሚወጣው ግን ምንም አልጠቀምለትም ሚፈልገውን አላገኝም በአላህ ፍቃድ ሀገር ስገባ እንከባከበዋለው ሀገሬ ናፈቀኝ ዱኣ አድርጉልኝ ስደትላይ 10አመት 😭
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እንኳን ተሻለሽ እማኮ ስውድሽ
@helenrebeca1247
@helenrebeca1247 2 жыл бұрын
መስኪዬ ስራሽን በጣም ነው ምወደው እና ሁሌም እከታተልሻለሁ በጣም ምርጥ ዩቱበር ነሽ ስራሽን እናበረታታለን በርች በዚሁ ቀጥይ በጣምም አድናቅሽ ነኝ ገናም ወደፊትም ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን በርችልን እውነት ለመናገር ከዚህ በፊት comment አርገ አላውቅም ዛሬ ለመጀመሪያ ነው comment ሳረግ እና አሁንም ቢሆን ስራዎችሽን እናበረታታለን በርች ! እናም መስኪዬ ካላስቸገርኩሽ ጥያቄ ነበረኝ ከቻልሽ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል ስለ kojie san skn lightning soap ምታውቅው ነገር ካለ እባክሽ ላስቸግርሽ መስኪዬ ከይቅርታ ጋር comment አርግኝ ! በበበበበበበጣም እንወድሻለን!!! ተባረክልን !!!!!!!
@ነኝየራያዋቆቦ
@ነኝየራያዋቆቦ 2 жыл бұрын
መስኪ የጭቃውን ቅባት ስሙን ወይም ፈቶውን አስቀምጭልኝ የኔ ጽጉር እዳች ነው የሽኩርቱ ቅባት እውነት ነው ሀሪፍ ነው ግን ሽታው ይደብራል
@bezamesfin4592
@bezamesfin4592 2 жыл бұрын
ተሽሎሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ረዳሽ እስከመጨረሻው ይፈውስሽ❤❤❤❤
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ሰውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ
@Hahuhi1234
@Hahuhi1234 10 ай бұрын
ደምሩኝ ምን ማለት ነው ?🤔🤔🤔​@@sinteblog5870
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 Жыл бұрын
ሃይ መስኪ ለነጭ ሽንኩርት ለቀይ ሽንኩርት ሽታ በደቂቃ ያጠፋል ነጭ ሸንኩርት እንኩዋን ጥሬዉን በልተሽ ወዲያው አፕል ከበላሽ ወዲያው ሽታውን ያጠፈዋል አሁን ያዘጋጀሽውላይ አፕል ቆራርጠሽ ጨምሪበት ወይንም አፕሉን ፈጭተሽ ጁሱን እንደ እስፕሬይ ተጠቀሚና ለቤተሠብሽ ንገሪያቸው በጣም ነው ሠው ሁሉ የሚያመሠግንሽ መልካምቀን መስኪ::
@fioriteka5215
@fioriteka5215 2 жыл бұрын
መስኪዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እንደዚህ ነው የምንፈልግሽ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
🙏🏽💖💖💖💖💖
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
@@meskitube16 wude tsaguren parm kabichewlew ina iske idet makebakeb idalebign serech argesh video sirelin
@amhineamhine3719
@amhineamhine3719 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ የናይላየ እናት በጣም ሀሪፍ ነው ባለፈው በቅባት መልክ የሰራሽው ወላሂ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናል
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@efitaye8887
@efitaye8887 2 жыл бұрын
Enamesegenalen meskiye tsegure laye betam telek lawut eyayew new fetari selameshin yabezalesh dengel mareyam bet sebeshin tetabekilesh
@queenesther6744
@queenesther6744 2 жыл бұрын
የኔ ጸጉር በጣም ተነቃቅሎ አልቆ ነበር የሩዝ ውሃና ሽንኩት ከሁለት አመት በላይ እየተጠቀምኩት ነው ያለሁት በጣም አድጓል የተነቀለው ጸጉሬ ድሮ ከነበረኝ ጸጉር እጥፍ ሆኖ አድጎልኛል።
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@gechgech9601
@gechgech9601 2 жыл бұрын
እኔ የሩዝ ውሀ አልተመቼኝም ጸጉሬ ጫፍጫፉ ቁርጥ እያለ አጠረ
@HananHanan-bm5ny
@HananHanan-bm5ny 2 жыл бұрын
እህት አሰራሩን ንገሪኝ በአላህ
@ZeyinebaEndiris-mm7ex
@ZeyinebaEndiris-mm7ex Жыл бұрын
ሺንኩርት እንደትነው የምትጠቀሚው ንገርኝ እህት
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
መስኪ እና ተመልካቾችዋ የኦርትዶክስ ክርስትያኖች እምነት ተከታዬች በሙኑው እንኩዋን ለህማማቱው አደረሳችሁ ጾማችን በሰላም እንደጀመርን በሰላም ያስፈጽመን ሙስሊም ወገኖቼም በሰላም ያስፈጽማችሁ መስኪዬ እናመሠግናለን እኔም ወጥ አዲስ ቻናል ልከፍት ነው ጸጉሬ ስለተጎዳ አንቺ የምታሳይንን እየተጠቀምኩውኝ በዛው ለውጡን እያሳየሁ አንቺን ማመስገን እፈልጋለሁ እስከዛው የመስኪ ቤተሰቦች የያዝኩትን ቻናል አበረታቱኝ🙏
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን እህቴ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!@@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት እንደማመር እኔም በኮሜንት ብታሳውቁኝ ሰዓቴን ጠብቄ እመልሳለሁ
@inspirekids8328
@inspirekids8328 2 жыл бұрын
Egziabhear yimesgen meskiye enkuan lezih abekash
@abbm6326
@abbm6326 2 жыл бұрын
Hi Meski, I like your program thank you for the info. I always want to ask you where you buy the bottle you use to put the oil on your hair? Does it have a special name for it? Thank you.
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
Hello I buy it from Amazon the Name is oil applicant bottle🥰
@eldasamson9653
@eldasamson9653 2 жыл бұрын
MEskina egziabher ymarsh tebarekilg fkrkr nesh
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!! ፈጣሪ ይስጥልኝ
@etalembekele8831
@etalembekele8831 Жыл бұрын
መስኪዬ ሁሌም ስለምትሰጪን መልካም ምክርሽ ክብረት ይስጥልን።
@etetumamo264
@etetumamo264 2 жыл бұрын
Meski yena wede Egiziabher edmena tena yesetesh. Embeta dengel Mariam kana Lijiwa betesebeshinena anchin yetebekish. betammmmmmmm naw yamewedeshi.
@neimaawel2344
@neimaawel2344 2 жыл бұрын
allhamdulillah dena honesh selayehush des belognal meski eraseshen tebeki yene andegna nesh yanchi video ayeche tsegure testekaklolegnal 😍😍😍😍😍😍 ewedeshalhu meskiye
@yuesraal497
@yuesraal497 2 жыл бұрын
መስኪየ ውዴ በጣም ነው የምውድሽ የማከብርሽ የምታሳይን ነገር ሁሉ ታአምር ነው የኔም ጸጉር ተለወጠ ባንች
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@tsebaotayalew5458
@tsebaotayalew5458 2 жыл бұрын
መስክዬ በጣም ጎበዝ ነሽ አሁን በጣም ለውጥ አለው በርቺ እወድሻለው!!!
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@alem8102
@alem8102 5 ай бұрын
ፀጉሪ በጣም ደረቅ ወዝ የሌለው ነበር አሁን የኔ ፀጉር አይመሰለይም ማሪያምን ቀን ሰው ነሸ ፈጣሪ ሀሳብሸን ሁሉ ያሰተካክልልሸ ❤❤❤❤
@إِنَّالَّلهَمَعَاالصَبِيرِينْ
@إِنَّالَّلهَمَعَاالصَبِيرِينْ 2 жыл бұрын
ማስኪዬ ያኔ ልዩ እንኳን ፈጣሪ መራሽ። አላህ ሰላሚሺን ያብዛሊን።
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@sebr7407
@sebr7407 2 жыл бұрын
ለሽታው ቡና ያጠፋዋል መሥኪ እሥቲ ሞክሪዊ
@wesnaalmayhu3340
@wesnaalmayhu3340 2 жыл бұрын
Weda amesegenalew tebarki
@alemmekonin5919
@alemmekonin5919 2 жыл бұрын
yene konjo tebareki.
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ pls
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!! ፈጣሪ ይስጥልኝ
@Nadu.tube_r
@Nadu.tube_r 7 ай бұрын
Gobez yene ahun tenekaklowal ahun ende chalenj etekemewalew tnx
@fannyabera8254
@fannyabera8254 2 жыл бұрын
መሲየ ካንቺ ጋር እየሞኮርኩት ነው የሚታወቀኝ ውጤት እያገኘሁ ነኝ ለምልምልኝ የኛ ምርጥ እህት ♥️♥️♥️♥️
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@birtukanmulu6520
@birtukanmulu6520 2 жыл бұрын
Yene konjo betam arif nw mitasayin egzaber yibarkish
@mesimesi5465
@mesimesi5465 2 жыл бұрын
መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ የእኔ መልካም የኔ ከፊት እየተነቀቀላ አስቸግሮኛ ውዴ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@novacell348
@novacell348 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ።አበቃሽ እንኳንም በሠላም መጣሽ ሁሌም የምትሠሪያቸው።ስራዎች።አሪፍ።ነው።ሁሌም ኑሪልን❤❤❤❤❤
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ ሰላምሽን ያብዛዉ እንኳን ተሻለሽ እህቴ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@yonassamu2667
@yonassamu2667 2 жыл бұрын
Meskiy tseguri bachi erdata eyetenelese new thxs yhin degmo emokrewalew
@helentefera2903
@helentefera2903 2 жыл бұрын
መስክዬ እኖኮን ፈጣሪ መራሽ እነመሰግነሌን ዉህዱ በጣም አሪፊ ነዉ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@jamjamjamjam1491
@jamjamjamjam1491 Жыл бұрын
የናይላ እናት በጣም በጣም ነው ማመሰግንሽ ወላሂ ምትለቃቸው ቪድዮሽ ያጠነክራል ያበረታታል
@رهوهرهوه-ن3ز
@رهوهرهوه-ن3ز 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም መሲ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@almasahmad5494
@almasahmad5494 2 жыл бұрын
መስኪ፡ፈጣሪ፡እንኳኖ፡ማረሽ፡አውንሞ።እማምላክ፡ጨርሳ፡ትማርሽ።ውድ፡በሪቺ፡አይዞኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት እንደማመር እኔም በኮሜንት ብታሳውቁኝ ሰዓቴን ጠብቄ እመልሳለሁ
@getieminzebenu2224
@getieminzebenu2224 2 жыл бұрын
egezabher enkane maresh
@enishgrima
@enishgrima 8 ай бұрын
መስኪ የኔ ቆንጆ እህት በጣም አመሰግናለሁ🙏 በጣም እተነቃለ አስለቅሶል ከዚያ ያንቺን ቪዲዮ ሳይ መጠቀም ጀመርኩ እና ለውጥ አለው እና አመሰግናለሁ 🙏🎉👍🙏🌹🌹
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
መስክየ እንኳን ደህና ሆንሽልን እና በአዲስ በቪዲዮ ተገናኘን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 жыл бұрын
wooooowwww!! በጣም ያምራል ቆንጆ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 жыл бұрын
ደሞ ለቤትሽ እንግዳ ነኝኮ እና ቤትሽ በጣም ያምራል
@Sisay-x9b
@Sisay-x9b 9 ай бұрын
Beyasaminitu matatab chigir yelewum?ebakishin malis...
@TadeleKassaBushiso
@TadeleKassaBushiso 3 күн бұрын
Emokeralhu maskiya
@likefadi8985
@likefadi8985 2 жыл бұрын
Tigist yegeta lij • 5 min Mesk betam new miwodishi ene kanchi temire bexxami betsegure lewitt agegnihu thank you much i love you 😘😘
@yetnayethmariam380
@yetnayethmariam380 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ ስላነቃሽኝ አመሰግናለሁ የእውነት ፀጉሬ ለውጥ አምጥቶልኛል እና ብዙ ነገራችን ተመሳሳይ እየሆነብኝ ነው
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@habhabshi8454
@habhabshi8454 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ደህናነን እንኳን ተሻለሽ የኔ ሳበጥረው አየረገፈ አስቸገረኝ ምን ላርገው
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@letish3773
@letish3773 2 жыл бұрын
ምስኪየ ኣሰይ ተመስገን እንኳን ተሻለሽ ውድ መስክየ የኔ ፀጉር ጫፉ ቅባት ኣለው ውስጡ ቆዳየ ግን ይደርቃል ና እየተናቃቀለ ኣስሸገረኝ ምን ላድርግ ?
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@aydahalie8084
@aydahalie8084 2 жыл бұрын
መስክ በጣም ነው የማመሰግንሽ የፀጉሪን ለውጥ ተይው
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@SelamKibata
@SelamKibata Ай бұрын
መሲየ ቅቤ ኣርገህ መቅባት ይቻላል መልሱን ንገርኝ እየጠበኩ ነው
@hiwotchegen4067
@hiwotchegen4067 2 жыл бұрын
meski thank you
@ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ
@ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ በፀጉር ዙርያ ብዙ ዩቱበሮች እየሰሩ ቢሆንም አንቺን ነው የምከታተለው እናም በሁለት ወር ውስጥ ፀጉሬ ያመጣውን ለውጥ እንዴት ላሳይሽ ብቻ በጣም አስገርሞኛል የሩዝ ውሃ ተመችቶኛል ሽንኩርትም ምርጥዬ ነው ተባረኪልኝ🙏🙏🙏🙏
@Ft-hg2bf
@Ft-hg2bf 2 жыл бұрын
Be huleti weri lewxi yayeshiw endeti new mitixeqiwu shuk beyilny esti ehti
@ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ
@ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ 2 жыл бұрын
@@Ft-hg2bf ሩዝ በቅርንፉድ እና ብርቱካን ልጣጭ ቀቅዬ ውሃውን ካጠለልኩት በኋላ ቅርንፉዱን ውሃው ጋር አስቀምጠዋለው ሶስት ቀን ወይም አራት ቀን ካቆየሁት በኋላ ፀጉሬን እያፍታታሁ በደንብ ተቀብቼ ማሳጅ አደርጋለው ከዛ አሳድሬ በነጋታው ሽንኩርት እንቁላል እና ሬት አንድ ላይ ቀላቅዬ እቀባለው ።ከታጠብኩ በኋላ በእርጥበቱ ያለኝን ቅባቶች ቀላቅዬ ተቀብቼ እሰራዋለው ።ማየት ከፈለግሽ ቴሌግራም ላይ ነይልኝ
@SparkEntertainment45
@SparkEntertainment45 2 жыл бұрын
@@ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ ውዷ አድራሻሽን አስቀምጭልኝ ስወድሽ ወይም ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ቁጥሬን ውስጅ
@zuzu-j9w
@zuzu-j9w 2 жыл бұрын
@@ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ እንቁላልና ሽንኩርት ሲቀላቀል ሽታውስ
@ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ
@ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ 2 жыл бұрын
@@zuzu-j9w ሁለት ወዶ አይሆንማ ግን ሳይነስ ከሌለብሽ ያን ያክል አይደለም ሽታው እንዲቀንስ ቡና እድርጊበት በውሃ በጥብጠሽ አጥልይውና
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 2 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ስለ ተመለሽ የኔ እህት
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@samrifaso3667
@samrifaso3667 2 жыл бұрын
መስኪ ፀጉሬ ባልተለመደ ሁኔታ ተነቃቀለብኝ coconate oil ሞክሬ አሪፍ አድርጎልኛል ብዙ ቪዲዮች እከታተላለው ከሁሉም ከሁሉም ያስፈራኝ onion ውህድ ነው side effect ካለው ብዬ አልጠቀመውም
@foziyayesuf9337
@foziyayesuf9337 2 жыл бұрын
የናይል እናት እንኳን ተሻለሺ ሀያቲ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@tigstbiruk3856
@tigstbiruk3856 Жыл бұрын
Meski segure chaf chafu yiderikal. Min llitekem?
@alwogtube4499
@alwogtube4499 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ pls
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት እንደማመር እኔም በኮሜንት ብታሳውቁኝ ሰዓቴን ጠብቄ እመልሳለሁ!!!!
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 2 жыл бұрын
Thank you so much Mesky you did good job 👏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!
@lemlemtesfaye4219
@lemlemtesfaye4219 2 жыл бұрын
Selam meskiyeee lestegurish tikur azimudina kurunfude afilitesh wuhawun sprey betam arifff new menekakelun yakomal lebizatu leidigetum tiru new mokiriw.
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው እማ💖💖
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ፣ ግን በየምን ያህል ግዜው ነው የምንጠቀመው ? ልንታጠብ ስንፈልግ ነው ? ወይስ በየሳምንቱ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@ahhshshhshsjdj4188
@ahhshshhshsjdj4188 2 жыл бұрын
ውይይይይይ መሲ እኔ አንዲአመት ሙሉ ተከባክቢዉ አያዲም የኔ እኮን ማላ አለበት ለያዲግ ቃል ገብቷል
@HAREGU1
@HAREGU1 2 жыл бұрын
Thank you sweety ❤️💖🙏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@beti5918
@beti5918 2 жыл бұрын
መስክዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@elsamengestu6374
@elsamengestu6374 2 жыл бұрын
Teshalsh meskey
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!! ፈጣሪ ይስጥልኝ
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ መስኪዬ ቢደክመኝም በቃ ካልተቀባው የሆና ነገር አልታጠብም እንደበፊቱ እድሜ ላንቺ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@hilinamolla6132
@hilinamolla6132 2 жыл бұрын
Meski የኔ ም የልጆቼም ፁጉር ቆንጆ ነው ነገር ግን ከፊቱ ስስ እና የተሰባበረ ነው በምን ላስተካክለው?
@kalokalo609
@kalokalo609 2 жыл бұрын
ለሽንኩርት ሽታ ቡናና ሎሚ አሪፍ ነው ይህን ውህድ ሰሞኑን ስቀባው ነበር አሁን ከረመዳን ስራ ጋ አልተመቸኝም
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 2 жыл бұрын
selam meskeye yene konjo enkuan dehna metash teshalesh ema
@facadoalem610
@facadoalem610 2 жыл бұрын
መስኪ እኳን ደህና መጣሽ መስኪ እስኪ ሰለ ሄር ግሮ ንገሪን የግንባር የሸሸ ፀጉር ያሳድጋል ይላሉ ነገር ግን ተጓዳይን ችግር እዳያመጣ ፈራሁ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Meski enkuwan be selam metashe, egizabher yemasegan, tashalashe, ayzoshe berche
@kidaneadelohaile8868
@kidaneadelohaile8868 2 жыл бұрын
የምግብ ዘይት ጋር ቢሰራ ችግር አለው ማለትም ዝንጅብል ሮዝመር ቅሩፕድ
@hrititsegay242
@hrititsegay242 2 жыл бұрын
Enkan dehina metash meskiye teshlosh slayehsh ded blognal mare 😘😘😘
@hargtube216
@hargtube216 2 жыл бұрын
መስክዩ የኔ ውብ ፅጉሬ አንቺን እያየሁ አድጎልኛል ተባረኪ
@onelove4344
@onelove4344 2 жыл бұрын
Fetari cherso yimaresh ayzosh
@ethiopiagondr1649
@ethiopiagondr1649 2 жыл бұрын
Enamsgnaln ehita awo yena mahalu lay buff yale new meskiy mefcha yelgnm endat adrga letkmew??????nayla men serka new myafkat
@mekdesdek6474
@mekdesdek6474 2 жыл бұрын
Wow bexam gobz nesh 👌💖
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 Жыл бұрын
መስኪ ያሳሰበኝ የፀጉሪ ቁመት ማጠር ሳይሆን ብዛቱ ቀንበቀን መቀነሱነው ዌግ ላለመጠቀም ጥረት እያረኩነው ከፊቴም እየገበነው እንዲበዛልኝ ምኞቴነው
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
መስኪየ እንኳንም ተሻለሽ የኔ ዉድ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እኔ የእዉነት ፀጉሬ በደብ ነው የሚረግፈዉ ከስሩ ነው መስኪየ ግን የቫይታሚን እጥረት ነው ብየ አስባለሁ ምክንያቱም እክብካቤዉን አላቋረጥኩበትም
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 2 жыл бұрын
መስኪያ ሰላም እዴት ነሽ ተሻለሽ አይደል እግዚአብሔር ይመስገን ።የሚገርመው ፀጉሬን ልታጠብ እይያሰብኩ ዛሬ ምን ምግብ ልስራለት እያልኩ ከጎደኛዬ ጋር እያወራን እየተነቀለብኝ ነው ምን እደሆነ አላውቅም ተባብለን ይቱብ ስከፍት የሚገርም የምፈልገውን ነገር እያሳየሽን ነው በጣም ደስ አለኝ ወዲያው ሰርቼ ተቀባው ቢያንስ ለሁለት ወር በየሳምንቱ እቀባለው እየሰራው ለውጡንም እነግርሻለው አመሰግናለው መስኪዬ ተባረኪልን እንወድሻለን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@happy3202
@happy3202 2 жыл бұрын
Thank you meskiye
@yodtikebede3491
@yodtikebede3491 2 жыл бұрын
መስኪ እስኪ በቀለም ለተጎዳ ፀጉር ምን ትያለሽ
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 2 жыл бұрын
meskiya ine muz abukado inkula coconut oil inna olive oil and lay itekemallew, migerim lewux new yalew
@tsegaelias1787
@tsegaelias1787 2 жыл бұрын
እንኳን ተሸለሽ የኔ ትሑት አይዞሽ ምንም አትሆኝም መልከምነትሽ ብቻ ነው የተራፋሽ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@jfour4824
@jfour4824 2 жыл бұрын
አራት አመት ሆነኝ ስከተልሽ የሙዙን ውህድ ሶስት አመት ተጠቀምኩት ቅባትም መግዛት ተውኩኝ እራሴ እየሰራው የፀጉሬን ለውጥ ልነግርሽ አልችልም እወድሻለው መስኪዬ ይሄንንም ሞክሬ እኮምታለው😘😘😘😘
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 Жыл бұрын
እኔ በማህል አቋሚ ፀጉሪ በጣም ተጎዳ በዊግ ለመደበቅ እየሞከርኩ ፀጉሪን የበለጠጎዳውት መስኪ አሁንም መሸለም በይጋሚ መሸለም ይገባሸል ስለምከታተልሽ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ
@hawanikasahun8502
@hawanikasahun8502 2 жыл бұрын
Meskiye and ande be oromiya serelin please.
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@MarkosMesha
@MarkosMesha Жыл бұрын
Meski betame enamesgnale ye forofor treatment kalesh ngregn
@fitsumget3346
@fitsumget3346 2 жыл бұрын
Hi Meskiye I have fungi on my hair. What shall I do. I got it from my kid learning on KG and when they sleep through a pillow. She got fungi. I took hospital and they give medicine tablet.what shall I do for me.plz advise me
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
the most common medications used to treat fungal infections of the scalp is griseofulvin, an oral anti-fungal Did you try onion and garlic juice massage your scalp leave it for 20 min then rinse it apple cider is good too 2 spoon mix it with water and put it on you scalp
@TirhasLemma
@TirhasLemma 24 күн бұрын
ፀጉራችንእንዴትማደግይችላል
@tesgayegetu2441
@tesgayegetu2441 2 жыл бұрын
Mesiki endemin aleshi selami neshi bewineti betami newi yemadenkishi
@tesgayegetu2441
@tesgayegetu2441 2 жыл бұрын
መስኪ ለወንድ ይሆናል ብለሻል ሰርተነው ከተረፈ ማስቀመጥ ይቻላል
@lakshi5205
@lakshi5205 2 жыл бұрын
እሺ መስኪዬ የእግዚያብሄር ሰላም ይብዛልሽ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@lemlemsimeon4353
@lemlemsimeon4353 2 жыл бұрын
Video arif new gen ater ater lemadreg mokeri
@alayubire727
@alayubire727 2 жыл бұрын
mskiye btam new yemwedshi banchi letagure bzu tikim aginchalehu
@FikreFikreshishigu
@FikreFikreshishigu 8 ай бұрын
መስኪ የፎሮፎር መዳኒት ስሪልኝ
@etagegnsetotaw5409
@etagegnsetotaw5409 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ፀጉር በጣም ቆንጆ እና ብዛት ያለዉ ነበር ግን አሁን በጣም ዳሜጅ ሆኗል በጣም ነው የሚሰባበረው በጣም ይደርቃል ቅባት አይበቃውም እኔም መከባከቤን አልተውኩትም ግን ሊመለስ አልቻለም ከፊቴም ከጎን እና ከጎን መሳሳት ጀምሯል በጣም እየጨነቀኝ ነው መላ በይኝ መስኪዬ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
መሥክየ የኔ ዉድ እናመሠግናለን የናይላየ እናት💕💕💕
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@modelmaranata4941
@modelmaranata4941 Жыл бұрын
meski ebaksih mebla beygh tegura kelmh aelw ena yetlyaye negr mekbat kejmrku 1wer molghgn lewt yelwm
@ውዳሴነባዒትንፍቅሪ
@ውዳሴነባዒትንፍቅሪ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መስኪ ፀጉሬ በ 7ወር ውስጥ የሚገርም ለውጥ እድገት አስኛል አመሠግናለሁ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
የኔ መስኪ እናመሰግናለን 🙏❤🙏
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ
@alemneshgetaneh9439
@alemneshgetaneh9439 2 жыл бұрын
ሰላም መስክዬ ጎበዝ ነሽ በርቺ እኔ ፀጉሬ በጣም ከርዳዳ እና በራሱ ሰአት ዘለላው ይቋጠራ ይበጣጠሳል ምን ላድርግ እባክሽኝ እምታውቂው ካለ ተባበሪኝ ብዙ ሞክሪያለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@mimi7324
@mimi7324 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ እሰይ ተሽሎሻል እግዚአብሔር ይመስን🙏🙏🙏 ሰላምሽ ይብዛ😍😍😍
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!!!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@estertektel5987
@estertektel5987 2 жыл бұрын
መስኪዬ በሰአቱ ባላይሽም አሁን ስላዬሁሽ እጃግ ደስብሎል እኳን ተሻለሽ የኔመልካም ሰው ተባርኪ ቆጆስራ ነው የሰራሽው የኔ ፀጉር ግን ከቦታው እያለቀነው ምላደርግ?????😱
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ!! ፈጣሪ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@alemmohammed935
@alemmohammed935 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና ሆንሽ እህቴ እኔ እርጅም አመት 2 አመት ሆነኝ ግን ቁመቱ አይጨምርም ሁሉንም ሞክሪውአለሁ አቋርጭ አላውቅም ግን ቁመት አይጨምርም ብዛት ችግር የለበትም እስቴ እህት ቁመት ለመጨመር የተለየ ነገር ንገሪኝ ብዙ ሞከርኩ ሰለቸኝ
@melesechworknhe7409
@melesechworknhe7409 2 жыл бұрын
መስኪየ በመጀመሪያ አድናቂሽ ነኝ ጥያቄ ነበረኝ ፀጉሬ በጣም ብዙና እረጅም ነበረ አሁን በጣም ቀነሰ ቁመቱም ብዛቱም በቃ መላጣ ልሆነዉ በምታሳይን መሰረት እጠቀማለሁ ግን በጣም እየተነቃቀለ ተበጣጠሰ እባክሽ ምክርሽን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
@selamawitalex3087
@selamawitalex3087 2 жыл бұрын
አኔም የዚ ቹግር ሰለባ negni
@sitratube2441
@sitratube2441 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ነዉ የማመሠግንሽ በአንች ምክር መሠረት ፀጉሬ በሚገርም ሁኔታ የሩዝ ሜሪዉ ዉህድ ወላሂ በጣም ተዓምር ሁኖቦኛልም ደስም ብሎኛልም ወጉሬ የሚረግፈዉ ልክ ተዉ እንደተባለ ነገር መርገፋ መነቀሉ አቁሟል እንደገና ከፊቴም ባዶ የሆነዉ በሚገርም ሁኔታ እየበቀለነዉ ለዚህ ዉጤት ያበቃሽኝ ከአላህ በታች አንችነሽ በጣም ነዉ የማመሠግንሽ ባገኝሽ እና ሳምምም ባደርግሽ💋💐😘 ኮሜንተሮች ኑ ቤተሠብ እንሁን 👀👀
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት እንደማመር እኔም በኮሜንት ብታሳውቁኝ ሰዓቴን ጠብቄ እመልሳለሁ!!!!
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН