የአገር ቤት ጣእም እና ከለር ያለው ቅቤ አነጣጠር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 152,123

Bahlie Tube

Bahlie Tube

4 жыл бұрын

Heavy Cream
Water
Koseret
Black seed
White seed
Cardamom
Fenugreek Seed

Пікірлер: 240
@sossinadinku3558
@sossinadinku3558 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሸ። ግን ትንሸ ሃሳብ ለመጨመር ያህል ቅቤ ሲነጎር ኮሰረት አይጨመርም። ኮሰረትና ትንሸ ጦሰኝ ቅቤው ተነጥሮ ሊወጣ ሲል መጨመርና ተንተክቶ አረፋውን ሲጨርሰ ማውጣት ነው። ለማንኛውም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሄር ይሰጥልን እናመሰግናለን።
@woine123
@woine123 4 жыл бұрын
ትርጉሙ ላይ አንቺ አብሽ ያልሽውን ቱረሚክ ተብሎ ተፅፏል :: ቱረሚክ እርድ ነው::
@osternbelte2045
@osternbelte2045 4 жыл бұрын
እናትሽ ወልዳለች ልጅ ስንት አለን ምንም የማናውቅ አድሜ ለፌስቡክ ስንቱን አስተማረኝ
@Zmamleka
@Zmamleka 4 жыл бұрын
👍👍👍💗💗👌
@azebyideru8968
@azebyideru8968 3 жыл бұрын
ለምን አብሽ ይጨመርል???
@fatumam6528
@fatumam6528 3 жыл бұрын
እኔምለው ከውሰረትማለት ስሙተቀየረእጂ ከሴነው እኔእደማቀው ነው ሌላተክል ነው በተረፈበርች አሪፍነው።
@sadahaji7949
@sadahaji7949 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@tsehayalemahu8871
@tsehayalemahu8871 4 жыл бұрын
መዓዛ ስለ ቅቤ አነጣጠር ያቀረብሽውን ቪዲዮ አየሁት በጣም ጥሩ ነው። ግን ስንት ሊትር heavy cream ወተት እንደተጠቀምሽ ላውቅ አልቻልኩም አንቺ ያወጣሽውን ይህል ቅቤ ለማውጣት። ስለዚህ የአደረ ቅቤ ነበር ያልሽውና እየሰራሽ ያሳየሽን በድምሩ ምን ይህል heavy cream በሊትር እንደሆነ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ።
@betelihemketema7859
@betelihemketema7859 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህቴ እጅሽ ይባረክ 🙌🏽
@karma3681
@karma3681 3 жыл бұрын
ከስንት ካርቶን heavy cream ነው ይህ ሁሉ ቅቤ ያገኘሽው ??
@user-sv3qd5ts1i
@user-sv3qd5ts1i 4 жыл бұрын
አናመሰግናለን ሞያሽንም ሳላደቅ አላልፍም በርቺ
@kewakebit
@kewakebit 4 жыл бұрын
Thank you ! It helps a lot at this moment when we can't bring from Ethiopia like before 😘🙏
@selfwatube
@selfwatube 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ምርጥ አርገሽ ነው ያነጠርሽው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@roseteye6457
@roseteye6457 4 жыл бұрын
Thank you Mazi. Betam konjo kbie endehone yastawkal. Keep doing the good job sister.
@rahelalemu
@rahelalemu Жыл бұрын
ሞያ እስኪረጁ ነው.thank you
@RoofG
@RoofG 4 жыл бұрын
WOW ...she is ባለሙያ። WOW WOW
@lovehaile8876
@lovehaile8876 3 жыл бұрын
Thanks, it's helpfull ,keep going
@user-he3dj7lh2u
@user-he3dj7lh2u 3 жыл бұрын
እጅ ይባረክ👌👍🙏
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 3 жыл бұрын
Wow! Ejish ybarek
@mimigech9585
@mimigech9585 4 жыл бұрын
This is amazing
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 160 М.
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 45 МЛН
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,5 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
Ethiopian Cooking - Kibe Mangor/Anegwagor - የቅቤ አነጓጎር
12:20
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 149 М.
ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine
26:25
Mama's Kitchen Melat
Рет қаралды 126 М.
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 45 МЛН