የአስቴር አወቀን የመድረክ ቀሚስ አገኘነው/ ሀገር ፍቅርና ያልተሰሙ ታሪኮች/ትዝታችን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 42,750

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#EBS_What's_New
tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 26
@Davidm127
@Davidm127 Жыл бұрын
ትዝታችን በ EBS ይለያል ምክንያቱም አቅራቢው ዮኒ ብስንካ የሁለት ዘመን ሰው ስለሆነ የዚህ ዘመን እና የዱሮ ሰውን ይተካል ዮኒ ሺ አመት ኑሪልን 🥰
@bedilugossaye477
@bedilugossaye477 Жыл бұрын
በቅርስነት የተያዙት ፎቶ ግራፍና መሰል ነገሮች ከመሬት ተነስተው ከፍ ወደ ሆነ ቦታ ቢቀመጡ
@zewditu1735
@zewditu1735 Жыл бұрын
ሰላም ዮኒ ትዝታን አስታዋሽ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 Жыл бұрын
Wow የ Queen አስቴር የዉዝዋዜ ቀሚስ ❤👑👍👏 Good job yonas ebs 👏
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 Жыл бұрын
ባዳነች አበቤ አይን እንዳይገባ ልማት ብላ እንዳታነሳው😅😅😅
@bekitube6985
@bekitube6985 Жыл бұрын
ዮኒ ስልክ ቁጥርህን አጥቼ ነው ቀለም አምባ ት/ቤት 50ኛ የምስረታ በአሉን ለማክበር በዝግጅት ላይ ስለሆነ እስፖንሰር እንድትሆነን በማክበር እጠይቀሀለሁ። አድራሻ እሩፋኤል ሺህ ኦደሌመስኪድ
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu Жыл бұрын
This is how the rope that bridges 3 generations and beyond gives life to everyone who is watching.. Great program Yoni, tnx for covering our history!
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ውይ ትዝታየየየየየ በጣም የምወደው ቦይ ፍሬንዴ ጋ እንገባ ነበር ።
@kieruhabibi6456
@kieruhabibi6456 Жыл бұрын
ትክክል ተመሳሳይ ህንጻ በ አስመራ አለ
@Seya_ebro
@Seya_ebro Жыл бұрын
ፕሊስ ዮኒ የሙዚቀኛውን ስም ወይ ሙዚቃውን በጣም እምፈልገው ሙዚቃ ነው እሚያቅም ካለ ፕሊስ ❤❤❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
ልብሶቹ ግን በሆነ ማስቀመጫ በስነስርዓቱ እንዳይበላሽ: የሰው እጅና አቧራ እንዳያበላሸው የግድ ያስፈልጋል። ይሰሙ ይሆን???
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h Жыл бұрын
ባቺ አባ ነበሴ ጉራጌ ነው አሰታረም አወቀ ጉራጌ ናት የተ አገር ነው ያሳያቹን
@amarsiyum3020
@amarsiyum3020 Жыл бұрын
የማይገጥም ፁሑፍ ፃፍክ
@Yeshyemerelij
@Yeshyemerelij Жыл бұрын
Yen konjo aster awk amhra nch eko
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 2 ай бұрын
ፋንድያዎች የማይጫኑ አህዮች
@fhddfhad4800
@fhddfhad4800 Жыл бұрын
ትዝታዬ
@kassayeabebe21
@kassayeabebe21 Жыл бұрын
ሠፈሩን ሥወደው ብዙ ያየሁበትነዉና
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 ай бұрын
ኧረ ።።እስቲ አጫውተን ስለ ገርሎችህ 😂
@nebilabeauty
@nebilabeauty Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 2 ай бұрын
ዝንጀሮ
@bedilugossaye477
@bedilugossaye477 Жыл бұрын
ቡዳ ሊበላው መሰለኝ ፈራው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ዮኒ አስጎብኝው መጀመሪያ መግቢያው ላይ ስትገቡ በስተቀኝ በትልቅ ፍሬም መሬት ላይ የቆመው ፎቶ ገለጻ ሳያደርግበት አለፈ ዮኒም አላየህውም አሰገደች አላምረው ነች። አንጋፋ ዘፋኞች በሷ ስር ነው አልፈው ለዚህ የደረሱት በፍላጎታቸው ተቀብላ እሷጋ ይዘፍኑ ነበር። አያሌው መስፍን ሙልቀን ጥላሁን ጌታቸው ካሳ እሷቤት ከሰሩ በኋላ ነው ወደሌላ እየተቀጠሩ የወጡት ከሷቤት ትልቅ ማስታወሻነው ፎቶ እዛ መኖሩ።
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 Жыл бұрын
Thank u Duniiiii
@Seya_ebro
@Seya_ebro 6 ай бұрын
የማጀቢያ ሙዚቃ ዘፋኙን ካወክ እባክህ ያሀገር ፍቅር ትዝታው እሚለውን
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 2 ай бұрын
አሮጊት ውሻ
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,7 МЛН
የጉርድ ሾላ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
37:48
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,3 МЛН
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 38 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 21 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН