No video

የGust house ጉዳይ በዚህ መልኩ ብናየው ጥሩ ነው…!!መምህር ጌታቸው ምትኩ

  Рет қаралды 34,972

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

5 жыл бұрын

ክፍል ሁለት !
ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ !
መምህር ጌታቸው ምትኩ የከሳቴ ብርሃን ስብከተ ወንጌል ዘኢትዮጵያ ብሔራዊ አስተባባሪ እና የገድል ወይስ ገደል መፅሃፍ ፀሃፊ በልዩ ልዩ ወቅታዊና መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ቆይታ አድርገዋል ፡፡
ነቢይ ኢዩ ጩፋ ጋ ስለመሄዳቸው ምላሽ ሰጥተዋል .....ስለ Gust house አገልግሎትና ስለሌሎችም ጉዳዮች ያላቸውን ዕይታ አካፍለውናል ተከታተሉት፡፡
Nikodimos Show on GMM TV Hosted by Tigist Ejigu
Nikodimos Show - interview -
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2019

Пікірлер: 183
@abatebelachew9351
@abatebelachew9351 5 жыл бұрын
መምህር ጌተቻው በጣም ትልቅ ሰው ነህ አንተ ትክክለኛ የወንጌል ሰው ነህ እንድታስተምህረን ትልቅ ቦታ እመኛለው
@naseemtoys5827
@naseemtoys5827 4 жыл бұрын
በትክክል ገልዐኽዋል ስለገስታውት ልክነው እየሱስ ክርስስቶስ በነፃ የሰጠንን ፈውስ በገዘብ ባይለውጡት፡ ጥሩነው፡ ፡የሁሌጥያቄዬን ሰለመልስክልኝ ጌታ በምድር በረከት በሰማያውው በረከት ይባርክክ ፀጋው ኣይወሰድበክ ፡
@tigistgebremariam7451
@tigistgebremariam7451 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደ አይነት የእግዚአብሔር ቃል መረዳት ያሉ ለምድራችን አብዛልን ጌታ ዘመናት ይባረክ
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 5 жыл бұрын
በእውነት በባለፈውም ቃለ ምልልስ ላይ ኮመንት ሰጥቻለው በአውኑ ደግሞ ከምለው በላይ ሆኗል በእውነት መምህር አሳቦት በእውነት በውስጤ የተረዳውትን ነው ፍርጥ ርጥ አርጉም ነው ያቀረቡት ጌታ እየሱስ ይባርኮት እድሜሆን ያርዝምልኝ
@tedalmera8583
@tedalmera8583 5 жыл бұрын
የእግዛቤር ቃል እንዲህ ማር ያረጋል ምክሩ ተግሳፁ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ በዚህ ፀጋህ የቅድስና ትምርቶችን ብታስተምረን ደስተኞች ነን ተባረክ
@user-vx2zo5hy6u
@user-vx2zo5hy6u 5 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው በጣም ታላቅ ና አስተዋይ ሰው ነው እንደዚህ ያሉ አባቶች ቢኖሩ ኖሮ ወንጌል ምን ያህል ይሰፋ ነበር አሁን የተነሱትን አገልጋዮች በመምከር በማስተማር በመገፀፅ በመሳሰሉት ሊያስተምሯቸው ወደ ተሻለ ነገር ሊያደርሷቸው ይችሉ ነበር እግዚአብሔር ሆይ እንደ መምህር ጌታቸው ያሉ አስተዋይ አባቶች አብዛልን
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou 5 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው ጌታ ይባርክዎ። ነገሮችን በትክክለኛው ሚዛን ላይ አስቀምጠው አስይተዋል። ሚዛኑም መፅሐፍ ቅዱስ ነው። ለፈራጆችና ለከሳሾችም ይሁን ለተከሳሾችና ለተፈራጆች በቂ ትምህርት ስለተሰጠ የራሱ የሚያደርገው ይጠቀማል። በተለይ በተለይ የሚከሰሱት ራሳቸውን የሚያስተካክሉበት ይጠቀማሉ። ፈራጆችም መመዘኛቸው መፅሐፍ እንዲሆን ስለተነገራቸው ሥራ ከመፍታት ይታደጋቸዋል። ይህ talk show ትልልቅ ሥራዎችን እየሠራ ስለሆነ በአያሌው አመሠግናለሁ።
@sebleasers8942
@sebleasers8942 5 жыл бұрын
ይህ ሰዉ ለአገልጋዬች ሌክቸር መስጠት አለበት ጌታ ይባርክህ
@aazewde9394
@aazewde9394 5 жыл бұрын
ትክክል
@aatt1269
@aatt1269 5 жыл бұрын
መምራ መለት ከበደኝ ረሱ ጽሐፍ ነወ ታበረክ
@giftiwoldya4382
@giftiwoldya4382 5 жыл бұрын
ጥሩ መረዳት ነው ጌታ ይባርክዎት አብዝቶ!
@laylaganat6155
@laylaganat6155 5 жыл бұрын
ትክክል ወድሜ ለቤተ ክርስተያን መስረያ ስጡ መባል አለበት እጂ ክፈሉና እንጠልይላቹሀለን የሚባለው እናም እቃወማለሁ ጌታ ጸጋው የሰጠን በንጣ ነው ለቤተክርስተያን መስጠት ያለብን እራሳችን አስበን መስጠት አለብን ክፈልና ይጠለይልኝ ማለት የለበትም !!
@aazewde9394
@aazewde9394 5 жыл бұрын
ትግስት፡እጅጉ፡የአገራችን፡የምታኮሪ፡የምታስደስቺ፡የምታስተምሪ፡የቃለ፡ምልልስ፡አቅራቢ።የቤት፡ሥራሽን፡በሚገባ፡ሠርተሽ፡በጣም፡በትጋት፡ለኛ፡ለተመልካቾችሽ፡ጥያቄዎቻችንን፡በአክብሮት፡ ለእንግዶች፡የምታቀርቢልን፡የዘመንዋ፡ቁንጮ፡አዘጋጅ። ኑሪልን።
@lenas.m5209
@lenas.m5209 5 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጣም ጥሩ አርገህ አስተምረሀናል ለተጠየከው ጥያቄ በጣም አስተዋይ ሰውነህ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 5 жыл бұрын
ዘመኖት ይባረክ መጋቢ ጌታቸው
@fantujesusislord5871
@fantujesusislord5871 5 жыл бұрын
Wowww ጌታ ይባርክህ ዘመንክ ይባረክ አስተውሎ ለሰማ ትልቅ ትምህርት ነው
@haimanotgellaw2650
@haimanotgellaw2650 5 жыл бұрын
በሕይወት ዘመኔ እዚህ ደርሺ እንዲህ አይነት አስተማሪ በማየቴ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ
@shewayenegash9556
@shewayenegash9556 5 жыл бұрын
እባክህ ብዙ አስተምር እንድንሰማህ ንግግርህ ላይ ፈውስ እና በእውቀት መግለጥ አለ
@tesfut2863
@tesfut2863 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት
@seblenigussie8787
@seblenigussie8787 5 жыл бұрын
እ/ር ዘመንህን ይባርክ የሚገርም መረዳት ነው
@MT-lk1dg
@MT-lk1dg 5 жыл бұрын
You are just amazing teacher
@esetemariam995
@esetemariam995 5 жыл бұрын
ኡኡኡፍፍፍ በህይወቴ ሙሉ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ በእርስዎ ተመለሠልኝ:: እግዚአብሄር ይስጥዎት:: ወንጌል መድሀኒቴ ነው::
@girmakereyou1047
@girmakereyou1047 5 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው ትክክለኛ የጊዜው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክዎ
@addiswoled6526
@addiswoled6526 5 жыл бұрын
ዋው ጌታ ያባርክህ ጇሮ ዪለው ዪስማ በነፃ የተሰጠንን በነፃ መሰጠት አለብን የሚዪድ ነው የእየሱሱ ስም ነው
@mebrakfetwi1750
@mebrakfetwi1750 5 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው ጌታ አብዝቶ ይባርክዎት you are wise man of God!
@ok4757
@ok4757 5 жыл бұрын
Wowwww Kebere Le Geta yehune amen Tebareku bebuzu 🙌👏💯👍🙏😍🇪🇹
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
መምህር ፀጋና እድሜውን ይጨምሩሎት መባረክ የሚደንቅ መልእክት ነው
@fikrteshebiil8248
@fikrteshebiil8248 5 жыл бұрын
ተባረኩ፣ይባረካችሁ፣እግዛቤሄር፣ይባረክ፣ብዙ፣ተማርኩበት
@samuelokubamuchael5080
@samuelokubamuchael5080 5 жыл бұрын
Wwwwwwws It Is very true God bless you!!!
@habtamuabebe2498
@habtamuabebe2498 5 жыл бұрын
A critical evaluation of wrong christian experiences. Invaluable teachings. Memihir tebarek. This is one of the best interview teachings of this media. Thanks alot for bringing him upfront. Stay blessed presenter and memihir.
@sebleasers8942
@sebleasers8942 5 жыл бұрын
በዚህ መረዳትዎት ክርስቶስን እንዴት ይሰብኩት መስማት ተመኘሁ
@alemeyasuamen81
@alemeyasuamen81 5 жыл бұрын
HE IS ALREADY PREACHING YOU MEAN ON PLATFORM? GOD BLESS YOU
@asmeretmalu7141
@asmeretmalu7141 4 жыл бұрын
ብዙ ትምህርት ሰጠኸን እንዲህ ነው ወንጌል ። ዋዉ እንደዚህ አይነት ክርስትና የገባው አገልጋይ ይብዙልን።Amen Amen
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
ጌታ እዬሱስ .ዘመኖትን ይበኮት ምገርም አገለለጽ.ነዉ. ገነ ብዙ ትምህርት እንጠብቆተሌን ..ትግስትዬ ታበረኩ
@zea.6723
@zea.6723 5 жыл бұрын
May God pour His Holy Spirit in the hearts all Eritreans and Ethiopians in the Holy Name of Jesus Christ!
@MT-lk1dg
@MT-lk1dg 5 жыл бұрын
What an amazing teaching waww .....may the grace of God be upon you more abundantly dear brother!!!! I'm just speechless.
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
በጣጣም የማከብረው እና በብዙ ያተረፍኩበት መምህር ገራሚ እውቀት ያለው መምህር ነው ስለዚህ ወንድም ጌታ ይክበር በእውነት ቤተክርስቲያን ከእንደዚህ አይነት ሰው ብዙ መማር አለባት ስለሁሉም እግዚሐብሄር ይመስገን
@user-xx3ud9kp8d
@user-xx3ud9kp8d 5 жыл бұрын
ጌታኢየሱስይባርክህድንቅነው ጌታፀጋያብዛልክ
@teramajtaklu2180
@teramajtaklu2180 5 жыл бұрын
You are genuious! God bless you more.
@workenish.batamarifnawhabi505
@workenish.batamarifnawhabi505 2 жыл бұрын
የምገርም የእውነት ቀል እግዚአብሔር አምላክ ይበሪክህ የእግዚአብሔር ሰው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetserer9514
@genetserer9514 5 жыл бұрын
አሜን
@hailutilahun1055
@hailutilahun1055 Жыл бұрын
ወንድም ጋሼ አግዚአብሄር በአንተ ያለውን የሞላውን እውነት በመግለጥህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይባርክህ።
@laylaganat6155
@laylaganat6155 5 жыл бұрын
በክርስቶስ እየሱስ ስም ብቻ እጂ በማንም ስም አጋንንት ማውጣት አይቻልም የየሱስ ስም ከስሞች በላይ ነው !!!!
@astergudu4723
@astergudu4723 5 жыл бұрын
O may God bless u more.am satisfied.we got answer for all questions
@ferewberehe7069
@ferewberehe7069 5 жыл бұрын
God bless you
@tizita532
@tizita532 5 жыл бұрын
Amazing knowledge..... Bless u Both
@negash8632
@negash8632 4 жыл бұрын
ተባረክ በጣም የሚገርም ትምርት ነው
@workinehgood9423
@workinehgood9423 2 жыл бұрын
ይን ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው በብዙ አንጽቶኛል:እድሜና የጤና ይስጥልኝ!!
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር አዋቂ ነው በዘመናት ሁሉ ሰው አለው..ስንትብጊዜ ያስቆጠሩ ጥያቄዎቼን ብትንትንትን አድርገህ አስረዳኸኝ.. ይህንን የገለፀልክ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው እሱ ይባረክ..እባክህን አትጥፍብን ታስፈልገናለህ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ሚያስታጥቀን እንዳንተ ያሉ ያስፈልጉናል..ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ.. እግዚአብሔር አምላክ በበለጠ ይርዳህ. ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ እህቴ
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 5 жыл бұрын
MAY GOD BLESS YOU. MANY MANY MANY BLESSINGS
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 5 жыл бұрын
A hero of lord Jesus christ !! Bless you , Getu
@ganetgan1878
@ganetgan1878 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ አስተዋይ አባቶች አሉልን ተባረኩ❤
@kisingerketema7312
@kisingerketema7312 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት ነው ሰው ከራሱ ሀሳብ በመውጣት ወደ እግዚአብሔር ሀሳብ ሊገባ ይገባዋል ሁሉን ነገር ያለ ዕውቀት በጭፍን መናገር መልካም አይደለምና
@genetberhane9274
@genetberhane9274 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ጌታቸው በጣም አስተማሪ ውይይት ነው፡፡
@herutmekuriya6805
@herutmekuriya6805 3 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ በአንደበትህ የክስ ወይንም ( የጥላቻ መንፈስ በዉስጥህ ስለሌለ) ምክርህ በጣም ደስ ይላል እዳተ አይነት ይብዛልን ጌታ ማስታዋል ይስጠን አሜን
@abinetasefa5491
@abinetasefa5491 3 жыл бұрын
ነፍሴ እረሰረሰች ለመለመች ጌቾ ይሄንን ፀጋ የሰጠክ ክብሩን ይውሰድ ብዙ ደቀመዛሙርቶችን አብዛ
@gizawgetaneh8593
@gizawgetaneh8593 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከዎት መምህር።ፍረጃዎቻችንን በትክክለኛው ሚዛን በመፅሀፍ ቅዱስ ሁሉንም ስለመዘኑና በብርሀን ስላሳዩን እናመሰግናለን።ልክ ያንየ ገድላቱን በቅዱሱ ቃሉ ብርሀንነት ሰው ጨራሽ ገደል መሆናቸውን እንዳሳዩን በተመሳሳይ ሁኔታ እንክርዳዱን ከስንዴው እንድንለይ እንዲህ የጠለቀና የሰፋ ትምህርት ያስፈልገናል።ጆሮ ያለው ይስማ፥ሁሉም ሰው አስተሳሰቡን፥ትምህርቱን፥ንግግሩን፥ምልልሱን በቃሉ ይመዝን።ከፅንፈኝነትና ከፍረጃ ህይወት እንውጣ።ልጁን ከእንግዴ ልጅ ጋር እንደማይጣል እንዲሁ የሚገለጡ ፀጋዎችን ማሳደድ አቁመን ይልቅስ እንጠቀባቸው።አገልጋዮችን እንፀልይላቸው።ከቻልንም እንዲህ በቅንነት እንምከር፥መንገድ እናሳይ። ቲጂ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።ፀጋውንም ያብዛልሽ። ደግመሽ በወቅታዊ ጉዳይ (በአዋልድ መፅሀፍት ምክንያት በተነሳው ግርግር ዙሪያ)ብትጋብዣቸው ብዙ ተጠቃማዎች እንሆናለን።
@elsa1127
@elsa1127 2 жыл бұрын
እጅ ግ በጣም ጥሩ መረዳት ነውና መምህረ ጌታቸው እግዚአብሔሬ አብዝቶ ይባራክኽ በዚሁ ቀጥል።
@etyealemi2219
@etyealemi2219 5 жыл бұрын
እኔ የምለው ያው 24 ቲቪ አገልግሎት ክፍያው በጣም እጅግ በጣም ብዙ ስለሆነ በገስት ሀውስ ውስጥ ትክክለኛ አገልግሎት ከሆነ የሚሰጠው እኔ መጥፎ ሆኖ አይታየኘረም።የኔ አስተያየት ነው።
@alemeyasuamen81
@alemeyasuamen81 5 жыл бұрын
WOW wow more blessing
@fantahunabdi869
@fantahunabdi869 Жыл бұрын
ጌች ዘመንህ ይባረክ!! ትምህርትህ አይጠገብም፣ ከገሊላ መልካም ነገር ይወጣልን??? አወ፣ ጌችን የመሠለ ሰው አየን!!!
@EskedarTerefe
@EskedarTerefe 3 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው ጥልቅ አረዳድ ነው ያለህ:: ተባረክ! ያብዛህ! ስፋ! Wisdom, understanding, knowldge and good heart for gospel. This is my type of church!
@emebaemuti951
@emebaemuti951 Жыл бұрын
ቲጂ እናመሠግናለን !ግሩም ትምህርት አግኝቻለሁ ፡፡ መምህር ጤናን ይስጥልን !!
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 2 жыл бұрын
ቲጅ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው ግሩም አድርገው አስቀምጠውታል እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርኮት ድንቅ የሆነ አገላለፅ ነው ::
@senaittekelewould2517
@senaittekelewould2517 4 жыл бұрын
ትክክል መምህር ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
@emenettesfaye9166
@emenettesfaye9166 4 жыл бұрын
የሚገርም መረዳት እንደ አንተ አይነቱን እግዚአብሔር ለ ሀገራችን ያብዛልን በ ብዙ ተባረክ
@zenatadam621
@zenatadam621 4 жыл бұрын
ዋው ጌታ ኀሱስ ዘመነቸውን ይባርከው እንዳናንተ ያለውን የወንጌል አርበኛ የቃለ እውነት ቁልጭ ብሎ የበራለት ሰው ተባረኩ ፀጋው ይብዛለዎት ተባረኩ
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 жыл бұрын
ወንድም ጌታቸው ጌታ ይባርክህ ጥሩ ምክር ጥሩ ትምህርትና ስብከት ነው ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 5 жыл бұрын
Glory to his name to Jesus Chris bless you beloved brother
@dawitwubee4895
@dawitwubee4895 5 жыл бұрын
HE STAND FOR THE TRUTH ESPECIALLY WHEN HE WROTE (GEDEL WEYES GDLE) GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY
@azebmola4534
@azebmola4534 5 жыл бұрын
Be blessed
@getishasf
@getishasf 2 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 4 жыл бұрын
ላለው ይጨመርለታል እንደሚለው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ TG GOD bless u abundantly Love u
@hiwot4193
@hiwot4193 11 ай бұрын
Geta yebarkeh zemenh ylemlem ❤❤❤😊😊
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 2 жыл бұрын
Tebareku ,Thank you Memhir!
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
ሚዛናዊ የሆነ አገላለጽ ስለሆነ ጌታ የሚከብርበት ትምህርት ነው ።
@meztesh1997
@meztesh1997 4 жыл бұрын
You are such an amazing teacher. Those who judge and criticize these modern day prophets need to hear your explanations. Thank you.
@finotegebremichael3040
@finotegebremichael3040 4 жыл бұрын
The most balanced and matured response I have heard on the current issues of prophets ministry. Discipleship is the take away from this! Becoming a disciple of God before ministry is what we must seek first!
@shewayenegash9556
@shewayenegash9556 5 жыл бұрын
ይህ ሰዉ የዚ ዘመን ጳውሎስ ነው ፓስትሮች አዳምጡት ትምህርቱ በእውቀት የመግለጥ ነው
@abdulfetaadinan5014
@abdulfetaadinan5014 4 жыл бұрын
አዎ ጳውሎስ ለዚህ ዘመን አይመጥንም አለኮ። ይህ ማለት እሱ የጻፈው መጽሐፍስ ለዚህ ዘመን አይመጥንም እያለን ነው። ወይ አጋንንት ያስቀባጥረዋል።
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 Жыл бұрын
Really I love you so much
@alroemie9370
@alroemie9370 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እህቴም ተባረኪልኝ ደስ የሚል ሚዛናዊ እና እዉነተኛ ቃል ነዉ የሰማነዉ።
@aliyashko5996
@aliyashko5996 4 жыл бұрын
Tebarek bizu meredat aleh!
@mesfintefera4436
@mesfintefera4436 3 жыл бұрын
U r a great blessing.May God bless both of U.
@fritaaddis727
@fritaaddis727 5 жыл бұрын
እውነት ነው 🙏🙏🙏👏👏👏
@betelhemtemesgen1293
@betelhemtemesgen1293 4 жыл бұрын
የሚገርም መረዳት ተባረክ ግራ የሚያጋባ በዛ ደስ የሚል መረዳት ይብዛልህ
@sarababy1877
@sarababy1877 5 жыл бұрын
Tabaraku
@mereb7880
@mereb7880 2 жыл бұрын
ተባረክ
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@meselesisay7165
@meselesisay7165 4 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ሰው እንዴት ያለ የተባረከ ሰው ነውና እባክሽ በተለያዩ ርዕስቶች አወያይው ብዙ እንጠቀማለን።
@abatebelachew9351
@abatebelachew9351 5 жыл бұрын
መጋብ ኖት እርሶ የክርስቶስ ሙሹራ ኖት
@fikruwondafrash4300
@fikruwondafrash4300 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረዳት ነው ተባረክ አገልጋዮችና ቅዱሳን ቢያውቁት ሐሜት ይጠፋ ነበር ችግሩ ቅዱሳን መማር አይወዱም አገልጋዮች ማስተማር አይወዱም ዘመን እየመጣ ነው
@mehretumathewos2017
@mehretumathewos2017 5 жыл бұрын
Wowowwwwwwwwwwww ዘመንህ ይባረክ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 5 жыл бұрын
Abet Geta denk amlak endih ayinet yetatek yetemola eweneten yalefrehat ena yilugneta yeminager sew geta selasnesalen semu yibarek . Bertulen abatachin yegetan ewenet bemeglet tenageruna astemru bizu temehert enagegnalen . Zemenhun hulu Geta yibarkot
@tesfut2863
@tesfut2863 4 жыл бұрын
ተባረኩ መምህር
@solomonmasresha8896
@solomonmasresha8896 5 жыл бұрын
Bless you more
@solomonyokamo796
@solomonyokamo796 3 жыл бұрын
Ohh my Goodness! What a powerful speech! God bless you abundantly!!!
@mulumulu9510
@mulumulu9510 5 жыл бұрын
የሚጠጣ ውሀ ለእንግዳችሁ ማቅረብ አለባችሁ ቲጂየ ተባረኪ
@jesusislordsas8765
@jesusislordsas8765 5 жыл бұрын
min akil enidetabarkunye binagirachu alichilmi tabaraku
@birukawelela2327
@birukawelela2327 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር፣ይባርኮትንግግሮ፣ይጣፍጣል
@freweyninegash1432
@freweyninegash1432 5 жыл бұрын
Can i say only "WAW!" God is great.
@alemeyasuamen81
@alemeyasuamen81 5 жыл бұрын
ME TOO WOW !!!!!
@hiruttadese7357
@hiruttadese7357 5 жыл бұрын
ፀልዬ ገንዝብ ስጥ እቃወማለው
@ameneganemasebamgatahoyebo5299
@ameneganemasebamgatahoyebo5299 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክወት
@mastaweshatolosa2768
@mastaweshatolosa2768 2 жыл бұрын
It's really fully noulgebele God bless you
@getebekele8167
@getebekele8167 4 жыл бұрын
A great analysis! You are a man full of knowledge & understanding.
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው ተባረክ አቦ🙏🙏🙏
@misrakdeguma7053
@misrakdeguma7053 4 жыл бұрын
I learned a lot thank you and God bless you brother! Tg i love you so much God bless you keep the kingdom work!
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
12 August 2024 የኛ ቲቪ እንግዳ ነበርኩ
55:36
Bama Media
Рет қаралды 23 М.