የመንግሥት ግዴለሽነት የተፈረመው የዐመጽ ፊርማ የአዉሬዉ መንፈስ በኢትዮጵያ።

  Рет қаралды 41,643

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Күн бұрын

Пікірлер: 146
@marthademissie802
@marthademissie802 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን!አገራችንን ኢትዮጵያን ከክፉ መንፈስ ጠብቃት።
@Getuabebe-o5z
@Getuabebe-o5z 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያውያን እንንቃ የዘመኑ ፍፃሜ ደርሷልና ኦርቶዶክሳውያን በይበልጥ እንንቃ እንበርታ እንፀልይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ በቤተክርስቲያናችን ነወና።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 10 ай бұрын
መምህራችን አገራችን ፈተናዋ በዛ በእኛ ኃጢያት 😭😭😭
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 10 ай бұрын
ይህ ሁሉ በእኔ ምክንያት ይመስለኛል በእኔ ሃጢያት ፣በእኔ በደል፣ በእኔ ተንኮል፣ በእኔ ዉሸት ፣በእኔ ቅጥፈት በአጠቃላይ እኔ ያሣዘንኩትን ቆጥሬ አልዘልቀዉም ይህ ሁሉ መከራ ይህ ሁሉ የሃገርና የቤተ እምነት መከራ በእያንዳንዳችን ሃጢያት ነዉ ለንስሃ ያብቃን እና ምህረት ያድርግልን
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከምንሰማው ከምናነየው ነገር ይጠብቀን🤲🏾አሜን
@weredewoshike5505
@weredewoshike5505 10 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ማስተዋልን ስጠን።ሊሆን ግድ ከሆነው ሁሉ ሀገራችንን ታደግልን አንተው ጠብቀን ማረን ይቅርም በለን።
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 9 ай бұрын
የሀፂያት መቅጫ ነው ይሔ መግስት እግዚአብሔር ያስወግድልን😢😢😢😢😢😢
@genetaredo7255
@genetaredo7255 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@bizuategaw
@bizuategaw 10 ай бұрын
ለኛ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ሁሉ ነውር ከነውርም ነውር ነው፡፡ ወዮ !
@meseretbelay3491
@meseretbelay3491 10 ай бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን እመብርሃን በቀሚሷ ትሸፍንልን መምህር
@teklesibhatu3879
@teklesibhatu3879 10 ай бұрын
እንካን ደህና መታ መምህር
@rahelmulugeta1528
@rahelmulugeta1528 10 ай бұрын
አቤቱ እየሆነብን ያለውን ተመልከት። ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከክፉ መንፈስ ጠብቅልን😢😢
@tinawolde9826
@tinawolde9826 10 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ, አቤቱ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን. አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር በፀሎትዎ ያስቡን.
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 10 ай бұрын
አሜን
@Meysaw12
@Meysaw12 10 ай бұрын
እግዚኦ:ማርነ:ክርስቶስ !!! በቃ:በለን:ፈጣሪ
@weyniwasihun3256
@weyniwasihun3256 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የድንግል ልጅ ይቅር በለን
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ እጃችንን ወደ አንተ እንዘረጋለን አንተ እራራልን 🤐🤐😭😭😭😭😭✝️🙏
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቁት የሀገራችን ነገር በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሳለች እግዚአብሔር ይታደጋት😢😢
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህችንን ሀገራችንን ለእናትህ ለድንግል ማርያም አስራት አድርገህ የሰጠሀትን ኢትዮጵያ አስብ
@almaz7677
@almaz7677 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቆት ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይሸፍኖት
@Emebetgatte
@Emebetgatte 10 күн бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህ ነብሴን ከስጋየ ለይልኝ
@solomonerifo629
@solomonerifo629 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን!!!
@חיהסמאי
@חיהסמאי 10 ай бұрын
እህ ምድሪቱን ሲኦል አረጓት እነዚህ አውሬ ሀይል እድሜአቸው ይጠር አሜን አሜን አሜን
@negussieadale8921
@negussieadale8921 10 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ያድልህ አሜን
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 10 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እነዚህን የጥፋት እርኩሰቶች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጌታ ይቀልልን እኔንስ አሁንስ አመመኝ ኦ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ አስበን ደስታችንና ሰላማችንን ነጥቀውናል መጨረሻችንን አሳምር 💚💛❤️🙏😭
@marthakelemework6355
@marthakelemework6355 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋል እና ጥበብን አድለን።አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ።
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 10 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 10 ай бұрын
መምህር መሰፍንዬ በእውነት ምነው እግዚአብሔር ዝም አለን ይሄንን መንግሥት ከኢትዮጵያ ምድር መቼ ነው አሚደፍልን ቃለ ህይወትን የሰማልን 🙏🙏🙏
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 10 ай бұрын
መስፍንዬ እግዚአብሄር ከክፉ ይከልልህ ጴንጤ ብሆንም ሁሌ ፕሮግራምህን እከታተላለው ስወድህ እኮ ወንድምዬ እርጋታህ እጅግ ደስስስስ ይለኛል ኑርልን
@mekdeshabtey5070
@mekdeshabtey5070 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ኦ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አድነን
@assegidtiru8703
@assegidtiru8703 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን !! በጎውን ዘመን ያምጣልን !!
@onesecond4186
@onesecond4186 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eliasworku7092
@eliasworku7092 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ::
@חיהסמאי
@חיהסמאי 10 ай бұрын
ትክክል መምህር ተግባራቸው አውሬ ሀይል ጌታን እማይፈሩ ሀይል ከቤተ መንግስቱ ተቀመጡ ፈጣሪ ንጉስ ዛሬ ቀን ይንቀላቸው አሜን አሜን አሜን በሀይሉ የአማራ ህዝብ ግፍ ደም አሜን አሜን አሜን
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 9 ай бұрын
መምህራችንእግዚአብሔርድሜናጤናውንአብዝቶይስጥኽ!!!ይኽአብይየሴጣንፍረስአገራችንንበሴጣንፍረሱጋለባት፡እግዚአብሔርሆይአንተኤልሻዳይአምላክነኽናኢትዮጲያንንሕዝቦቾንጎብኘልንፍጣሪዋ፡በቃችሁበለን፡አብይእግዚአብሔርእሳቱንያውርድብኽ
@Kelem-td2vd
@Kelem-td2vd 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሃገራችንን እና ህዝቦችዋንም ታደግ!!! ቃለ ህይዎት ያሰማልን።
@AddisuGudisa-em5po
@AddisuGudisa-em5po 9 ай бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትህ አስበን
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰመዐልና እግዚአብሔር አምላክ በአይኔ ምህረቱ ይመልከተን
@yeshialula3203
@yeshialula3203 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ በይቅርታው ይጎብኘን
@mtkumtku17
@mtkumtku17 10 ай бұрын
ጾምና ጸሎት ከቤተክርስቲያናችን ታውጆ ልናለቅስ ይገባናል አምላካችን በበደላችን ነው ለክፉዎች አሣልፎ የሰጠን ይቅርታ ጠይቀን ልንመለስ ይገባል።
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 10 ай бұрын
ይህንን ያደረጉ ሰዋች ፍርድ አለባቸዉ ፍርድ ይቀበላሉ ከእግዚሐብሄር ፍርድ አለባቸዉ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 10 ай бұрын
አቤቱ ማረን 😢🙏
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 9 ай бұрын
Ohh God Have Mercy upon us! May God 🙏 hear us and till then May God strengthen us?
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያውቃል❤
@kalkal5842
@kalkal5842 10 ай бұрын
ቃለህዎትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@messaybereket7525
@messaybereket7525 9 ай бұрын
ዕውነት ነው chips ማስተከል already ተጀምሮአል, መ/ር መሥፍን የኢ/ያ ወጣቶች እንዳይሸወዱ እግዚአብሔር መልዕክቱንና ማሥጠንቀቂያውን በአንተ አድሮ ሥላስተላለፈ ይክበር ይመሥገን, ኑርልን......
@tesfadenisa8510
@tesfadenisa8510 10 ай бұрын
Kale Hiywet Yasemalen
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 10 ай бұрын
እግዚኦኦ ማህረነ ክርስቶስ 🤲🤲🤲
@mimebeza3240
@mimebeza3240 10 ай бұрын
ውይ ውይ ባድማጣው ጊዮርጊስ እደፈራሁት ውይ በስመአብ የሰው ሀገር ቢከፋን ሀገራችንም እዳንገባ ሆንን ጌታ ሆይ የመልካም ነገር መገለጫ አድርገኝ እንጂ የትንቢት መፈጸምዬ አታድርገኝ አደራህን
@dawitgebremichael1095
@dawitgebremichael1095 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን የምንፈፅምበትን ሀይል እግዚአብሔር ይስጠን
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 9 ай бұрын
የቅዠት አለም የሚኖሩ ናቸው እየሰመጡ መፈራገጥ ይባላል የነዚህ ገዥዎች ነገር💚💛❤🙏
@חיהסמאי
@חיהסמאי 10 ай бұрын
ትክክል መምህር
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@sdgs6877
@sdgs6877 10 ай бұрын
አሜንን አሜንንን አሜንንንን አሜንን
@jdcell63
@jdcell63 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ በቃ በለን የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ደንዝዟል😭😭😭
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 10 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤🤲🤲🙏🙏👏👏
@fraolmulu8225
@fraolmulu8225 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እጅን ያንሳልን!
@mekonnen74
@mekonnen74 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@habtamumulugeta9210
@habtamumulugeta9210 10 ай бұрын
አሜን
@almaz7677
@almaz7677 10 ай бұрын
🎉
@Star-ep9pz
@Star-ep9pz 9 ай бұрын
Amenamen❤❤❤❤❤
@degolabraha9972
@degolabraha9972 10 ай бұрын
ሰላም መምህር በረከትዎ ይደርብን እናመሰግናለን
@solomonreda8456
@solomonreda8456 10 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰምልን እውነት ነው እግዚአብሄር ይርዳን
@AsryNagash
@AsryNagash 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@AbdulmenanSeifu
@AbdulmenanSeifu 10 ай бұрын
ወደፈጣሪ እንጩህ እሱም ይሰማናል በርቱልን
@almaz7677
@almaz7677 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 10 ай бұрын
በሌሎች እምነት አለን ባዮች ግብረ ሰዶማውያንን ይደግፋሉ ማለት ነው ? ኦርቶዶክስ ብቻ ነች በዚህ ጉዳይ እያስተማረች ያለችዉ ባአንድ ሆነን ይህንን አፀያፊ ተግባር ልንቃወመዉ ይገባል ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@alemneshhnebese2127
@alemneshhnebese2127 10 ай бұрын
Amen amen amen 🥰 🙏🏻
@Srukutemarym
@Srukutemarym 10 ай бұрын
እመብርሃን፡እባክሺን፡ድረሺልን፡ሚስኪን፡አርሶአደሮቺ፡እያለቁብንነው።
@tesfadenisa8510
@tesfadenisa8510 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 10 ай бұрын
መምህር ሁላችሁም ተፅኖ ፈጥራቹ የመጣብንን መቅሰፍት አስቁሙ እኔ ግን አጥያት ባጎደፈው አደበቴ መድሐኒዓለምን የምለምነው የነ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን አምላክ የነ ፃድቁ አባ ተክለሐይማኖት አምላክ የቅዱሳን ሁሉ አምላክ የነብያት የሰማህታት አምላክ የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒዓለም አገራችንን እዝባችንን እኛንም ከዲያቢሎስ ፍላፃ ታደግልን ተለመነን
@melat-yh3yx
@melat-yh3yx 9 ай бұрын
Sad 😢😢😢
@dagnachewberhanu7923
@dagnachewberhanu7923 10 ай бұрын
ህዝቡ ሁሉ ይህን አፀያፊ ተግባር በአንድነት መቃወም አሀበት። አኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን።።።።።።፡
@bossuae7497
@bossuae7497 Ай бұрын
😢😢😢😢Becha kebadi nawe fexare yerdane
@tgqatar8324
@tgqatar8324 9 ай бұрын
😢😢
@hanogg8115
@hanogg8115 10 ай бұрын
Amennnn amennnn amennnn 🤲 kale hiweten yasemalen 🙏
@imblessed7396
@imblessed7396 10 ай бұрын
For us who leaves outside of Ethiopian I wish we have a way to sign the petition. If you have any info please share with us so we can help our country and kids. God Bless you
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 10 ай бұрын
Wendimachin ...talak Kilbir alegn lante egziabher yitebikat hagerachinin
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 10 ай бұрын
እንዴት ሰነበቱ መምህራችን❤❤❤
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 10 ай бұрын
በዚህ ዘመን ከመኖር የሞተ አረፈ እውነት ፈተናችን በዛ።😭😭😭😭😭😭😭
@hanogg8115
@hanogg8115 10 ай бұрын
Ere Geta hoy tolo naaa🤲🤲 😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@meronkebede2709
@meronkebede2709 10 ай бұрын
Abetu yehonenbinin asib
@Davalmu8262
@Davalmu8262 9 ай бұрын
Ena ketesafe men enaderg. Yetsafe lifsem gedylale.
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እኔ ጨነቀኝ አቤቱ ታረቀኝ ሁሉም ይበል።
@ኤልጋቦር
@ኤልጋቦር 10 ай бұрын
😭😭😭😭 ግን ለምን? የሰው ልጆች እንዲህ ከፋን?😭
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 ай бұрын
አቤቱ ማረን በኢትዮጵያ ላይ ይሄ ክፋ ስራ አይፈፀምም
@meronkebede2709
@meronkebede2709 10 ай бұрын
Err ahuniis beza wuyiii
@frehiwotmammo213
@frehiwotmammo213 10 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin menigisite semayi yawiricilin memihir.
@TemesgenAlene-c1m
@TemesgenAlene-c1m 10 ай бұрын
የተከበረክ መምህራችን ሆይ ዛሬ የቀረን ቀብር ብቻ ነው ከሞት እኮ ዘመናት አልፏል ማርክሲስቶችቤ/ያን ገብተው ሲማስሉ ቀኖናዋ ደግማዋ አንድ በአንድ እያወጡ ሲያብጠለጥሉ ሃይ ባይ ጠፍቶ አብረን እያጨ -በጨብን አለማወቅ ሳይሆ ለሥጋ አያደላን ለሥጋም ሳይሆን ቋንቋን እሰቀደምን ኢዮጵያን ጥለን (ጠልተን) ቀበሌን (ጎጥን) ወደን ማሰብ ተስኖን ግራገብቶን ገዳማትን አድባራትን ክቡር የሰው አካል በእሳ ሲጠበስ ገዳማውያን አባቶች እማቶች ስንት መከራ ሲደርስባቸው ከማዘንና ከማልቀስ ምን ድንነው ?እንዴ የተባለው የተዘረፈ የተሰረቀ የቅ/ያሬድ መጽሐፍ እንኳ ን አባ ሊቁ ምን ነበር ያሉ? መምህር ወንድሜ እዛ ማዶ ሄደው ቢፈረሙ ከሃዲዎች አገር ሻጮች ምን ይገርማል የ፶ - ዓመታት ጉዞ ፍጻሜው (ንግስናው) ነው ሙሴ ተብሎ የተጨበጨበለት ከኢአማኝ መሪ ምን ተጠብቆ ኖሯል ? መስቀላችሁ በትመኩበት ጊዮን ወንዛችሁ በጫማዬ ረገጥኩት ምን ታመጣለችሁ አለን እኮ መምህር - - - ማን የትኛው ይቅር ይበለን ለሁችን ፈጣሬ ኩሉዓለም !!!!
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 10 ай бұрын
መድሃኒዓለም በደሙ ይሸፍንህ ያለው አውሬ መንግሥት ነው የሚነጋ ምሽት ያለ አልመሰላቸው ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ መልስ ይሰጣል አንጠራጠርም።
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu 10 ай бұрын
እነዚህ መናፍቃን ከህዝብ ጋር ብሽሽቅ ነው የያዙት..መጭዉ ጊዜን ወይ መፀለይ አሊያም ከነዚህ ሰወች ጋር መዋጋት አለብን..
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 10 ай бұрын
💚💚💚🧡🧡🧡❤️❤️❤️
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@asterkiros2549
@asterkiros2549 10 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም ያሳዝናል ይሄ የማናኛውም ሀይማኖት የሚቀበለው አደለም ስለዚ ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን በአንድነት ለተቃውሞ መቆም አለብን መንግስት ግን እንዴት ሰው ንቋል ሰው እንዲ እየተራበ ከራሀብ አልፎ ለሴጣን አሳልፎ ከመስጠት ስልጣኑ ይቅርብኝ ብሎ መልቀቅ እኮ አዋቂነት ነው ገና ለገና ህዝብን ወደ ማይፈልገው የሴጣን መንገድ ከመውሰድ አምላክ ሆይ እባክህ ህዝብህን ድረስለት!!
@bezawit1148
@bezawit1148 10 ай бұрын
መንግሰት እምነት የለውም እኮ መምህረ ለምን ትለፋለህ ይልቁኑሰ ወደፈጣርያችን እንድን ጮህ እኛን ብትለምነን ይሻላል አውቆ የተኛ ነው ነገሩ እመቤት ቅድሰት ድንግል ማረያም ሆይ በልጅሸ ደም ሸፊኝን ተንኮል ያሰቡብንን በኛ ላይ አይምሮቸው ይቅበዝበዝ ራሳቸውን ጠልፎ ይጣላቸው
@aschenakimelese8861
@aschenakimelese8861 4 ай бұрын
ይድረስ ለኢትዮጵያ ባለስሥጣናት
@henimak2727
@henimak2727 10 ай бұрын
Fxarey hoy ykre blane mhrthene awered😢😢
@middatayye8578
@middatayye8578 9 ай бұрын
አንተሰው ሕግዚሐቤርእድሜናጤናይስጥልንይህሰው በዙፍኑላይ ያለሰውፈራአምላክ የለውም ይህንአትጠራጠሩ የኢትዮጵያአምላክአመድያርገው ከፈጠረን አምላክ የሚለየን ስለሆነ ወደሌላ ጦርነትመግባታችን አይቀሬነውለምንብትሉኝበቁማችን ቀብሮናል
@Srukutemarym
@Srukutemarym 10 ай бұрын
እነዚህ፡ሃይማኖትየለሾቺናቸው፡ቅድስትሃገርኢትዮጲያላይ፡ይህንማድረጋቸው፡ፍፁም፡ክህደትነው፡መምህር፡ጪራቆቺመተውብናል፡እማምላክ፡ትድረስልን።
የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ
48:48
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 156 М.
የጨለማው ዘመን ማለቂያ የወርቅ ማኅተም
36:02
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 17 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 64 МЛН
ዳግማዊት ባቢሎን ተገለጠች አሜሪካ ሰው ሰራሽ ምጽአት ልታደርግ ነው
47:28
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 79 М.
በፀሐይ መካከል የሚቆመው ነጻ አውጪ መላዕክ ወደ ኢትዮጵያ እየመጣ ነው
26:20
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 29 М.
የአፍሪካና የኢትዮጵያ ለሁለት መከፈል አዲሱ አህጉር
35:46
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 121 М.
በኢየሱስ ስም የመጣው ሰው ሰራሹ ማሽንና የዚች ዓለም ፍጻሜ......ይቺ ዓለም ወዴት እየሄደች ነው?
56:38
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 98 М.
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 144 М.
Beyond the Debate | Dr. Zakir Naik | 142
3:14:33
بودكاست بدون ورق
Рет қаралды 1,4 МЛН
በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል
51:19
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 117 М.
/በስንቱ/ Besintu  "እጅ ከፍንጅ "
49:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 579 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН