||የህፃናት ምግቦች 3 አይነት ከፍራፍሬና አትክልት ከ4ወር እና6ወር ጀምሮ |BabyFood ||DenkeneshEthiopia |ድንቅነሽ

  Рет қаралды 94,750

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 233
@ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ
@ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ 5 жыл бұрын
ህጻን ልጅ የለኝም ግን ስለ እርግዝና እና ስለልጆች የምተለቂውን አከታተላለው በጣም ብዙ እወድሻለው!! ቆንጆ ነሽ ደግሞ !!
@alemtelewawachalemtelewawa5462
@alemtelewawachalemtelewawa5462 5 жыл бұрын
ይሄንን ቪዲዮሽን ከዚህ በፊት አይቼው ላይክ አድርጌልሽ ነበር አሁን ደሞ ልጄ ምግብ መመገብ ስለጀመረ በድጋሚ እያየሁት ነው፡፡ እውነትም ድንቅቅቅቅ ነሽ! በርቺ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏🤗
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
የኔ ልጆች 1 እና 2 አመታቸው ነው። ቀይ ስር አብልቻቸው አላውቅም እንኳን አስታውሽኝ። እናመሰግናለን።
@hiymanotzewedu7245
@hiymanotzewedu7245 4 жыл бұрын
በጣም ጣፋጭ ነው የሆነው ቀይ ስሩ ሞከርኩት አልወደደውም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
ካልወደደው አታስገድጂው ወይንም በብርትኳን ሞክሪው 😉😘😘
@zemzem4178
@zemzem4178 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ እናት ነሽ አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰🥰
@ሶፊወሎየዋዴሴ
@ሶፊወሎየዋዴሴ 5 жыл бұрын
ውይ ድቅነሺ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል ቆጆው እስኪ ልማር ለወደፊት ባሉ ስገኝ ቢጠቅም እጀይ ገና ላጤ ነኝ
@አንተነህአምላኬተስፋዬ
@አንተነህአምላኬተስፋዬ 2 жыл бұрын
የኔ በለሙያ በጣም ደስ የምል ትምህረት ነው በርች ቀጥይበት
@rahelhailu1999
@rahelhailu1999 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ዛሬ ነው ያየሁት የዩትዩብ ቻናልሽ ን የምትሰሪያቸው የልጆች ምግቦችሽ በጣም ወድጃቸዋለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ምግቦቹን ከሰራሽ በሁዋላ በጠርሙስ አሽገሽ ፍሪዘር ነው የምታስቀምጭው ወይንስ እታች ማቀዝቀዝው ላይ .. አመሰግናለሁ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
እኔ ቶሎ ስለምጠወምበት ከታች ዝም ብዮ ፍቲጅ ውስጥ ፍቲዘር ማረግ ከፈለግሽ በትንንሽ ፕላስቲክ እቃዎች ማድረግ ይሻላል 😉
@የማርያም-ቨ9ኸ
@የማርያም-ቨ9ኸ 8 ай бұрын
እውነትም ድንቅ ነሽ አመሰግናለው ውዴ
@samsungsung4262
@samsungsung4262 5 жыл бұрын
Betam thank you . ቀጽልዮ ኣብ ቀጻሊ ካ ስጋ ዓሳ ኣሰራርሓ ን ህጻናት ንገርና የከንየልና
@MekdiA
@MekdiA 5 жыл бұрын
Konjye betam arif new ene gin mango tsegurun ante new yemifechew ena yemisetachew le hodachew tiru new fiber silehone dirket endayizachew yiredal enesum yibelulignal.
@yeneworkandualem2247
@yeneworkandualem2247 2 жыл бұрын
ድንቅየ ደህና ነሽ እንዴት ነሽ ሁሉ ሰላም ነው? 10Q
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 3 жыл бұрын
የኔ ማር መፍጫውን ለመጠቀም የቤት አከራዬ አትፈቅድም። እንዴት ማድረግ ይኖርብኛል?💖💖💖
@zinashgetachewzinu4464
@zinashgetachewzinu4464 2 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ግን እዚህ የሌለው በርኔ ከሌለን ለቀይ ስሩ ምን ልጨምርበት
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ሙዝ መጨመር ይቺያለሽ ወይንም ማንጎ ፓፓያ ጥሬያቸውን ልክ ልትመግቢው ስቲይ ቢሆን ይመረጣል 😉
@yedudegu7814
@yedudegu7814 2 жыл бұрын
እንዴት ነሽ ውዴ ፍሪጅ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ ይቀመጣል በረዶ ቤት ነው ሚቀመጠው?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ፍሪጅ ውስጥ ሳምንት መቄይፕት ይችላል ፍሮዝን ሳይሆብ አንዴ ከከፈትሽው ግብ ቶሎ መበላት አለበት
@genetb4173
@genetb4173 4 жыл бұрын
Wow Thank you konjo bezu tamerlawe le leja mabelate negar chenkogne neber
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗😘
@fsy1999
@fsy1999 5 жыл бұрын
አረቦች ኬሚድራ ይሉታል😋እናመሰግናለን
@markanmaraki1604
@markanmaraki1604 3 жыл бұрын
እንዴት ነሽ በጣም ጠቃሚ ምክር ስለምትሰጭን እናመሰግናለን ልጄ ስምንት ወሩ ነዉ ግን እንቁላል አልበላ አለኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
እንቁላል ትንሽ ከፍ ሲል ይሻለዋል ይከብዳቸዋል ከፍ ሲል ቀቅለሽ ወይ በኬክም በሌላም ነገር አርገሽ መመገብ ትቺያለ ላአሁን ግን ቢቀርበት ምንም አይደል የኔ ልጆች ስለሚያስመልሳቸው አልሰጣቸውም ነበር
@markanmaraki1604
@markanmaraki1604 3 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia አዎ የኔም ወደላይ ይለዋል
@markanmaraki1604
@markanmaraki1604 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏
@birtukaneshete1216
@birtukaneshete1216 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ፍሪጅ ውስጥ ለሰንት ቀን ነው መቀመጥ ያለበት ? ምንም ችግር አያመጣም?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia Жыл бұрын
ሳምንት ማቆየት ትቺያለሽ ምንም አይሆንም ከከፈትሽው ግን በአንድ ሁለት ቀን ውስጥ ማለቅ አለበት ግን ብዙ አትስሪ, ንሽ ትንሽ ስሪ ያለዛ ፍሮዝን አርጊው 😉
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ካዝሚር ነው የሚባለው ሌላ ስም ሊኖረው ይችል ይሆናል በርቺ
@mahletyohanes8253
@mahletyohanes8253 4 жыл бұрын
Betam arif nw yene konjo ketiybet lelje hule kanchi ayche emseralet
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗😘😘
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
ስወልድ ያንቺን ቪድዮ እየገባሁ አያለሁ አሁን ባሉም የለም... እናመሰግናለን ፈቲ ቆንጆ
@آلحمدلله-و7غ6ج
@آلحمدلله-و7غ6ج 4 жыл бұрын
ማማዬ በርቺ ጥሩ ነዉ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ማንጎ ወይም የብርቱካን ጁስ ስትሰሪ ግደታ እሳት መካት አለበትደ ዉይይይይይይይ እኔ ልጄ 7 ወሩ ነዉ ግን ሳላፈላ ነዉ የምሰጠዉ ከቻልሽ መልሽልኝ ሀያቲ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
አይ የለበትም ለማቆየት ከፈለግሽ ብቻ ነው እሳት ማስነካት ያለብሽ ብርትኳን እሳት ላይ ከቆየ ይመራል ተጠንቀቂ 😘😘
@umukalidalhamdulillah6597
@umukalidalhamdulillah6597 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፍፍዬ በጣም ምፈልገው ነበር 6 ወሩ ነው ካሮት ድንች ሥሞክረው እቢ እያለነው በግድ ሥለው እያሥመለሠው ነው ልተው ወይሥ አብሽ ጥሩ ነው እና ጨው እሥከስት ወይ እሥኪሞላቸው ድረሥ አይጨመርም ዶሮም ጥሩ ነው አሉ ተፈጭቶ ልሞክረው ይቅርታ ጥቄ አበዛሁበሽ የመጀመርዬ ነው ለዛ ነው 😂😂😘😘💓💓
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
ምንም ችግር የለም አታስቢ የፈለግሽው ጠይቂኝ በግድ ሳይሄን ወዶት እንዲመገብ ነው መድረግ ያለብሽ አትክልቱን ከጠላ ፍራፍሬዎችን ሞክሪው ብዙ ቪዲዮ ሰርቻለው እንዴት ፍራፍሬ ለልጆች እንደሚዘጋጁ የሚያሳይ የዴሮም ስጋ አሳም እንዴት ርንደምሰራ ቪፊዮ ስፕርቼ ነበር ለማየት ሞክሪ ጨውና ስኳር ለህፃን ልጅ ምንም መጨመር የለበትም ፍራፍሬዎች ውስጥ ያለው ድኳር በቂ ነው የጨውንም ጣአም ገና ስለማያውቁት ማስለመድ አያስፈልግን ከፍ ሲሉ ካዋቂ ጋር መመገብ ሲጀምሩ ያው ምግቡ ጨው ስለሚኖረው የመመገብ ፍላጌታቸውን ይጨምረዋል አሁን ግን አያስፈልጋቸውም 😉😘🤗
@umukalidalhamdulillah6597
@umukalidalhamdulillah6597 4 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እሺ ፉፉዬ አመሠግናለው😍😘😘
@hanahailu4062
@hanahailu4062 3 жыл бұрын
selam denkishi bemejemerya enedsemishi denki yehone perogram new yalushii lene begele tekemogale. teyakiye kekeyeseru gar yaderkeshi menden new malet leleje lesera felge new ene switherland new yalewt ena begermenga menden new yemibalew?
@anwarmaruf9204
@anwarmaruf9204 5 жыл бұрын
Thank u Fatty yene konjo betam Thank u setabikish nebar yerasashiw masilogni naber
@bezashiberu2557
@bezashiberu2557 4 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የማመስግነው ይሄንን ምግብ ውደደችልኝ በጣም ተቸግሬ ነበር Danke
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
🤗😘😘
@bizuayehutesfaye8855
@bizuayehutesfaye8855 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አመሰግናለሁ ጥያቄ አለኝ ልጄን ሰንቴ ላብላው በቀን
@hewanadam7946
@hewanadam7946 4 жыл бұрын
Thank you Dekensh, I learn a lot from this video how to prepare for my baby. Keep up the good work!
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
😍🙏🙏🤗😘😘
@judecolin207
@judecolin207 3 жыл бұрын
you all prolly dont give a shit but does anybody know a way to get back into an Instagram account..? I was stupid forgot the login password. I appreciate any assistance you can offer me
@elsagirmay5353
@elsagirmay5353 5 жыл бұрын
Thank you betam gobez nesh esrawalehu
@martamarta5391
@martamarta5391 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በርቺልን
@amantube2265
@amantube2265 5 жыл бұрын
ዛሬ ሜካፕሽ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ቆንጆ
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
ልጄ 5 ወሩ ነው ምግብ ልጀምርለት እችላለሁ ?
@bilenkibret3715
@bilenkibret3715 3 жыл бұрын
Mangow esat lay men yakel mekoyet alebet?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ማቆየት ከፈለግሽ ብቻ ነው እሳት ማስነካት ያለብሽ ልክ መንተክት ሲጀምር ወዲያው ማንሳት ወዲያው ለመመገብ ማሞቅ አያስፈልግሽም ጥሬውን መመገብ የተሻለ የጤና ጥቅም አለው 🤗
@betyworkneh2736
@betyworkneh2736 4 жыл бұрын
1ስታሽጊ 3 ወይም 4 ልታሽጊ ትቺያለሽ ያሸግሽውን ሳምንት ታበያታለሽ ወይስ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
😍አዎ ሳምንት ድረስ ካልተከፈተ አይበላሽም አቀዝቅዞ ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ብቻ ነው ። እኔ ግን አንድ ቀን አንዱን በሚቀጥለው ቀን ሌላኛውን ነበር የምሰራው ሁሉንም ባንዴ አልሰራም ቩዱዮውን በተለያየ ቀን ነው የቀረፅኩት 😉😘😘
@bilenkibret3715
@bilenkibret3715 3 жыл бұрын
Yehonsh mert enat mesh wedddd new yemaregesh berchilen
@ሱብሀንአላህአልሀምዱሊላ
@ሱብሀንአላህአልሀምዱሊላ 5 жыл бұрын
አመሰግናለው ፈቲ በጣም ስጠብቅ ነበር
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 5 жыл бұрын
Beka serahut asra yelije migeb mesrat endat endmiyselch it's easy sirbachew mok argo mestet gin sent ken makoyet yechalale freje west denkye ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
መቆየቱን ከሳምንት በላይ ይቆያል ግን ከከፈትሽው በኋላ ግን ቢበዛ አንድ ቀን ነው ማደር ያለበት ያውም ቀንሰሽ ካሞቅሽው ከነጠርሙሱ ካሞቅሽው ምራቅ አለበት አለበለዚያ ግን መስጠት የለብሽም
@fetyaethiopia8481
@fetyaethiopia8481 5 жыл бұрын
Masha Allah endet endanarebsh lelaw keyser betam arif new ene erasu trewnn kefrut gar fechche etetawalehu ebelawalahu video lay yayehut yemakew neger bihonm yemtawkiwn slemtakafin Amesegnalehu betam ✌️😘
@fhcjdhcfcbvgcf8765
@fhcjdhcfcbvgcf8765 4 жыл бұрын
ከፊሪጂ አውጥተን ማሞቅ አለብን ወይስ ቀዝቃዛውን?please
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
አዎ በጡጦ ማሞቂያ ወይንም በድስጥ ውሃ ጥደሽ በሌላ ጠርሙስ እየቀነስሽ ማሞቅና መመገብ 😉😘😘
@jerusalemtuji4126
@jerusalemtuji4126 3 жыл бұрын
sehr gut dankeschön
@umuyusra922
@umuyusra922 5 жыл бұрын
Hi amesegnalehu Termusochu yet magegnet yichalal mangnawm termus yihonal? Selasteshashegum bedenb betasayn beterefe berchi
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ማንኛውም የምግብ ማሸጊያ ጠርሙስ ይሆናል ዋናው የቆርቆሮ ማሸጊያ ያለውና በደንብ መዘጋት የሚችል ይሁን ሌላው ትንንሽ ጠርሙሶችን መጠቀም ተመራጭ ነው መግዛት ከፈልግሽ ጀርመን ዴኤም አለልሽ
@saronabi1387
@saronabi1387 5 жыл бұрын
Yene gobez berechi.yelejoch megeb be amaregna yelem u tube betecheye eseke 2 amet beteserilen.ene betam efelegneber u tube lesera bezi lay selelele malete new.thank uu.
@weldabhabte3577
@weldabhabte3577 5 жыл бұрын
Dnknesh can i give these fruits to my 4 months old son
@MesiBeauty
@MesiBeauty 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@adufeleke9904
@adufeleke9904 4 жыл бұрын
Zari 6wer molate leja beka lasjmerate new Yana konjo des setye teru enate berchi mamaye mejmerya bemne lasjmerate holome yehonale gen more yetshale yemtygni kalshi thank you for baby's food process
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
እያንዳንዱ ቪዲዮ ላይ አየተናገርኩ ስለሆነ የምሰራው እያየሽ መምረጥ ትቺያለሽ ለ6ወር ልጅ ሁሉን የሚሄን ነው አታስቢ😉
@samrawitbelay6172
@samrawitbelay6172 26 күн бұрын
6 ወር ልጅ ቡርቱካን ብቻውን መብላት ይችላል???
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 26 күн бұрын
አዎ ልጠን ከሰጠናቸው እንፋይውጡት እይጠበቅን ራሱ በእጁ ይዞ እንዲመጥ ማበረታታት ይቻላል ።
@8246mw
@8246mw 5 жыл бұрын
እንዴት ነሽ ኘሮግራሙን እከታተላለው, ልጄ ገና 5 ወሩ ነው ግን አሁን ምግብ ላስጀምረው ነው። አሁን ምተይቅሽ ሴሪላክ ቤት ውስት ለማዘጋጀት እፈልጋለው እና ምታውቂ ከሆነ? አመሰግናለው።
@8246mw
@8246mw 5 жыл бұрын
Please
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
እንደሱ አይነት ነገሮችን የሚተካው አጥሚት ወይንም የበሶ እህል ነው የተለያዩ እህል ግን እንደበሶ ጥራጥሬ እያሉ አብስለሽ "ቆልተሽ" በመፍጨት (በማስፈጨት) ማዘጋጀት ትችያለሽ አጃ ገብስ ማሽላ በቆሌ ሩዝ ስንዴ የመሳሰሉትን ማለት ነው እናቶቻችን እንደሚያዘጋጁት
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 4 жыл бұрын
Wonderful..I like it!!
@hayatsirg1776
@hayatsirg1776 5 жыл бұрын
Feti konjo messanger lay lagiysh alchalkum benatsh endat new lagiysh yemichlew hoday🙌
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
Fetyhabesha new ye facebook seme
@hayatseid9507
@hayatseid9507 5 жыл бұрын
Hi feti lesebat wer baby orange juice liteta ychlal wey
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ጨምቀሽ ማጠጣት እንኳን ይበዛል ባይሆን ልጠሽ ስፋት ስው ምንም ችግር ካላመጣበት/ባት ሳታበዢ ትንሽ ትንሽ ብታጠጫት ምንም ችግር የለውም
@riurfuj9319
@riurfuj9319 2 жыл бұрын
አቡካዶ ከስንት ወር ጀምሮ ነው የሚሰጥ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ምግብ መመገብ ከጀመረ ጀምሮ መስጠት ትቺያለሽ
@riurfuj9319
@riurfuj9319 2 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ እህቴ
@hanapcoo4475
@hanapcoo4475 Жыл бұрын
ልጅ 4ወር ናት ስንት ማንኪያ ልስጣት
@natanlovelove5201
@natanlovelove5201 5 жыл бұрын
የሁለት አመት ልጅ አለኝ ድንችና ሽሮ በእንጀራ ፈት ፍቺ ነውማበለው ሌላ ምንም አይበለው ምን ባደርግ ይሻለኛል እስክ ንገሪኝ sister
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ሌሎች አትክልቶችንና ስጋ አሳ ዶሮ እየጨመርሽ እንደ ሽሮ "ሾርባ" እየሰራሽ በእንጀራ እየፈተፈትሽ አብይው ቀሽ እያሽ ትንሽ ትንሽ አለማምጂው ሁሌ ተስፋ ሳትቄርጪ ከሰጠሽው ይለምዳል አትጨነቂ የማይቻል ነገር የለም ትንሽ ክሬቲቭ ሁኚ😉
@fitsumregassa8113
@fitsumregassa8113 4 жыл бұрын
Yene mare ahun gena nw subscribe yaderekush geta yibarikish lije 5 weruwa nw ye 3 ametim liji alegn gin bizun gize betam esekayalew seriche yemisetew neger gira eye gebagn
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
እነዚህን ምግቦች ፍሮዝን ማድተግም ይቻላል ግን ስታሞቂ በጠርሙስ መሆን አለበት ፕልልስቲክ እንዳትጠቀሚ 🤗😘😘
@fitsumregassa8113
@fitsumregassa8113 4 жыл бұрын
Denknesh Ethiopia ameseginalew tebarekilign yene mare
@Tiyashow
@Tiyashow 5 жыл бұрын
wow feti betam enamasignalen
@amirajibril1654
@amirajibril1654 5 жыл бұрын
Betam tero nw , betam amorbehal fetye make up betam ademekoshal ke workezebo shorabo gar masallh
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ወርቀዘቦ ...ሃሃሃ
@mahamohammed7712
@mahamohammed7712 3 жыл бұрын
ማንጎ አንተተከሽ እንዴ ?እንዲሁ አይሰጥም እንዴ መብሰሉ ግድ ነው ፈቲ??
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ይሰጣል ወዲያው ካላተበላ እንዳይበላሽ ነው
@kasskassa1805
@kasskassa1805 4 жыл бұрын
እኔ ልጅ የለኚም ኝ ደስ ትይኛለሽ እናመሰግናለን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል::
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
😍አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏😘😘
@kasskassa1805
@kasskassa1805 4 жыл бұрын
10Q, እኔ የተማርኩበት ሰፈር ፀሐይ ጮራ አካባቢ ነው የተወለድሺው ሰው የሚያከብር ሰው ሁሉ ደስ ይለኛል እራሱን እያዳነቀ ሌላውን ዝቅ የማያደርግ ጋር ግን ቦታ የለኚም ለዛ ነው እህት አለምዬ!!!!!!!
@heldanabereda9453
@heldanabereda9453 2 жыл бұрын
Thank you yene konjo
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 жыл бұрын
Apple lemen yibalal le lejochi feti ??
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ፖም በፋይበር ፣ በቫይታሚን ሲ እና የተለያዩ ፀረ-ባክቴሪያ ንጥረነገሮች በውስጡ በብዛት ይዟል። እንዲሁም ዝቅተኛ የካሎሪ ስላለው ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ፖም መብላት ለጤንነት ብዙ ጥቅሞች አሉት ።
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia feteye lemen yibeselal malete new selegezesh amesegnalehu betam
@jerryyemariam7075
@jerryyemariam7075 3 жыл бұрын
ልጀ 5 ወሯ ነው እና ጥጦ አለምድልኝ አለች ምን ላድርግ ?
@mlyoutube9341
@mlyoutube9341 3 жыл бұрын
Edtenshe.selam
@yewubdarfithamelak728
@yewubdarfithamelak728 4 жыл бұрын
በርኔ የሚባለውን ሊተካ የሚችል ነገር ካለ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
ሙዝ ወይንም ስትሮቨሪ ማንጎ ብርትኳንም መጠቀም ትቺያለሽ
@t.a.rtemesgen5645
@t.a.rtemesgen5645 5 жыл бұрын
Fetiye leja zare 4werua new beken sente new mabelat yalebegn wede?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
የተወሰነ ማንኪያ አብልተሽ እያት ከወደደችው እያየች መጨመር ነው ማንጎ ወይንም አፕል ከሆነ የምትጀምሪላት እርግጠኛ ነኝ ሁሉንም ካልበላሁ ብላ ታለቅሳለች ሃሃሃ...
@t.a.rtemesgen5645
@t.a.rtemesgen5645 5 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia eshi mare
@seasfffdfshh3035
@seasfffdfshh3035 5 жыл бұрын
masga allah betam arif new gen yenye leji 9wruwa new gen menm negr ateblam asechgeragn alechi kemgebowa chawu mechemr ychalan beallah kayeshiwu mleshil gn ader techgeryenew mar
@rabiaendris6845
@rabiaendris6845 4 жыл бұрын
ድንቅ ነሽ ዉዴ ልጀ ቀጭን ነው ምን ልመግበው፮ ወሩ ነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
ጤነኛ ልጅ ፈጣሩ ሳሰሰጠሽ አመስግኚና ዬለሽን እየመገብሽ አሳድሁው ወፈረ ቀጠነ ዋናው ጤነኛና ደስተኛ ይሁንልሽ 😉😘😘
@tube1530
@tube1530 2 жыл бұрын
ሰላም እህት እባክሽ ላገኝሽ እፈልጋለሁ በግል እደምትመልሽልኝ ተስፋ አረጋለሁ
@መዲናየአላህባረያነኛ
@መዲናየአላህባረያነኛ 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yayne7001
@yayne7001 5 жыл бұрын
Ye 10 wer lij alegn dirket ligelew new mela kalesh?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
Fenchen እንስላል Fenugreg አብሽ Tee በቀጭኑ ሻይ አፍልተሽ ስጪው ያላላለታል
@Feker4
@Feker4 5 жыл бұрын
Betam terwo temarata now yasyashen thank you bezawo ketyabeat
@pascalegebru1296
@pascalegebru1296 2 жыл бұрын
ምንድነው ይህ ሁሉ ለ4ወር ልጅ ነዉ ደሞ ከ6ወር በፊት ምግብ ይመክራል???
@mahletdereje449
@mahletdereje449 4 жыл бұрын
ፍሪጅ ውስጥ የቆየ ምግብ ህፃናትን መመገብ ችግር የለውም? አንድን ጠርሙስ ለስንት ጊዜ ትጠቀሚዋለሽ? እሽጎቹ ምን ያህል ጊዜ ፍሪጅ ውስጥ ቢቀመጡ ችግር የለውም?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
እሽጉን እስካልከፈትነው ድረስ ፍሪጅ ውስጥ እስከ ሳምንት ማቆየት ይቻላል ግን በየቀኑ የተለያዩ ጥቂት ጠርሙስ ምግቦችን ብቻ ስለማበስል ብዙውን ግዜ ከሶስት ቀን በላይ አይቆይም 😉 አንዱን ጠርሙስ ለሁለት ግዜ ነው የምጠቀመው በሌላ ተመሳሳይ ጠርሙስ ቀንሶ በጡጦ መሞቂያ ወይንም በድስጥ ውሃ አፍልቶ ከነጠርሙሱ ማሞቅና መመገብ 😉😘😘
@mahletdereje449
@mahletdereje449 4 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እሺ እናት በጣም አመሰግናለው!
@azebkahsay1288
@azebkahsay1288 5 жыл бұрын
Berchi
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@tititekie479
@tititekie479 5 жыл бұрын
Thnaks mar
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
You welcome
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 5 жыл бұрын
Berch gobez thank you
@adambhketbhket8814
@adambhketbhket8814 5 жыл бұрын
Tnx konjo
@kaleabbeamlak3026
@kaleabbeamlak3026 4 жыл бұрын
Betam arife new
@nejatmohammed3779
@nejatmohammed3779 5 жыл бұрын
Danke
@birtukaneshete1216
@birtukaneshete1216 2 жыл бұрын
ለ4ወር ህፃንልጅ በቀን ሰንት ግዜ ነው የሞናበላቸው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
በቀን ሶስቴ ቁርስ ምሳ እራት ጠዋት ላይ የእህል ዘሮች እንደ አጥሚት ነገር ለውዝ የሌላው ከገብስና ከአጃ ብቻ ከተዘጋጀ ከፍራፍሬጭማቂጋ ከአራት ማንኪያ ያልበለጠ ለማለማመድ ያክል በቂ ነው ከዛ እንደሁኔታውና ፍላጎታቸው እያየን መጨመር ምሳና እራት ደግሞ በድንችና ካሮት ጀምረን ቀስ እያልን ከስድስት ወር በኋላ ሌሎች አትክልት ስጋ ዶሮና አሳ መጨመር እንችላለን ብዙ ነገር ባንዴ ከማብደላችን በፊት በነጠላ እያንዳንዱን አይነት መግበት ምንም አይነት አለርጂም ሄነ ያለመስመማት ምልክት እንደሌላቸው ስናረጋግጥ ቀላቅለን ማብሰል ይመረጣል 🤗
@birtukaneshete1216
@birtukaneshete1216 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia አመሰግናለሁ
@yorudajosue8110
@yorudajosue8110 5 жыл бұрын
Enamesegenalene betame tekemonale teberke fete
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 5 жыл бұрын
Amsagnalew gin adiss 4war new emokeralew.thanks
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ከመጀመርሽ በፊት ግን አለርጂ እንዳለበትና እንደሌለበት ለማረጋገጥ አንድ አይነት አትክልት ለብቻ መግበሽ አረጋግጪ የመመገፍ ፍላጎት እንዳለው እንደሌለውም ለመረዳት ሞክሪ ሌላው ትንሽ ትንሽ እየሰጠሽ አለማምጂው ባንዴ ብዙ መመገብ አንጀቱ አይችልን 😉
@ermiasteshome1018
@ermiasteshome1018 4 жыл бұрын
Enen emokirewalehu wide
@MekdiA
@MekdiA 5 жыл бұрын
We can share babies food ideas yanchin lene yenen lanchi mekeyayer enchilalen if you are interested. Beterefe I love you and you look gorgeous as usually
@tigistwelde9150
@tigistwelde9150 5 жыл бұрын
እኔ ግን ምለው የልጅ ምግብ ሲሰራ ጨው አይገባም እንዴ ሰርቼ ስለማላቅ ነው ለማወቅ ያክል ብትነግሩኝ
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
አዎ ጨው አይገባም my dear
@fatumaseid6424
@fatumaseid6424 5 жыл бұрын
አይገባም
@tigistwelde9150
@tigistwelde9150 5 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው እህቶቼ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ምንም አይነት ጨውም ሆነ ስኳር የህፃናት ምግብ ውስጥ መጨመር የለበትም
@yuanryan1933
@yuanryan1933 3 жыл бұрын
እኔምልሽ ከ4ወር ይሄን ብጀምር ችግር አለው?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ይህችን ሃኪም አማክሪና ልጅሽ የመመገብ ፍላጎት ካለው መጀመር ትቺያለሽ
@maranatamaranata917
@maranatamaranata917 5 жыл бұрын
Good job!
@hanadesta6761
@hanadesta6761 5 жыл бұрын
Amesegenalew ulume yemtakerbew temert True new berci yenay konjo 😍😘👍
@yetimwonde9652
@yetimwonde9652 2 жыл бұрын
አንድ የ 6ወር ልጅ በ1ግዜ ስንት ሚሊ ጡጦ ይጠባል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ኡ እንደህፃኑ ክብደት ይወሰናል ሃኪም ብትጠይቂ ይነግርሻል ወይ ጎግል አርጊ 😉
@hiwattsegaye6188
@hiwattsegaye6188 5 жыл бұрын
ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው
@አማኑኤልሞላ
@አማኑኤልሞላ 3 жыл бұрын
ሠላም እህቴ የኔ ልጂ 6 ወሯ ነው ግን ምንም ነገር አላበላሀትም እየፈራሁ ሆዷን እዳያማት ያለሁት በስደት ነው ምን ላብላት ደግሞ ትንሽየ ናት በጣም ቀጭን ጢጦም አትጠባም በደንብ ከቻልሽ መልሽልኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ድንችና ካሮት ቀቅለሽ ትንሽ ቀጠን አርገሽ ፍጪና ትንሽ ትንሽ በየቀኑ ከሁለት ማንኪያ እስከ አራት ማንኪያ እዬበላሽ አለማምጃት ሄዷን ሚያማት ጠት ብቻ ሲሆን ነው እንጂ ምግብ ምንም አይላቸውም ካልደረቀ በቀር አትፍሪ ጡጦውንም በቀጭን ፍራፍሬ ሻይ አለመምጃት 😉
@አማኑኤልሞላ
@አማኑኤልሞላ 3 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia ፈጣሪ ያክብርሽ አመሠግን አለሁ እሽ እሞክራት አለሁ ከሢርላኩ ና ከዚህ ማንኞው ይሻላታን ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ሴሩላክ ከምትመግቢ የአጥሚት ወይ የገንፎ እህል በቀጭኑ እያብፕሰልሽ መግቢ የተሻለ የጤና ጥቅም አለሁ😉
@አማኑኤልሞላ
@አማኑኤልሞላ 3 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እሽ የኔ ቆጆ ፈጣራ ከነ ሞላ ቤተሠብሽ ይጠብቅሽ ሠላምሽን ያብዛልኝ 💘
@meazakefeyalew3981
@meazakefeyalew3981 5 жыл бұрын
Waw berchi
@soifamohd9720
@soifamohd9720 4 жыл бұрын
ዋዉ. ቆንጆነዉ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
😍አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏🤗😘😘
@samuzenhadi8839
@samuzenhadi8839 4 жыл бұрын
Key ser bechawen bihones
@hadraend6023
@hadraend6023 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሞክሬው እመለሣለሁ
@umutofiktube
@umutofiktube 5 жыл бұрын
ቆንጆ ባለሙያ እናአመሠግን ማር
@helenfessh6971
@helenfessh6971 5 жыл бұрын
Perfekt
@hdhhricf8614
@hdhhricf8614 3 жыл бұрын
ህፃናት 1ወርጀምሮ ልጋግእና ትንታ ይበዛብታል መፍትሄው ምንድነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ካጸባሽው በኋላ ደረትሽ ላይ ካፍችረርገሽ በማቀፍ ማስሃሳትና ማስተኛት ወዲያው ካስተኛሽው ልጋግ ያልሽው ማቀርሸቱን ይመስለኛል የትንታው ምክንያት እሱ ይመስለኛል አፉ እስጥ ምራቅ ወይንም ሌላ ፈሳሽ ኖሮ ለማልቀስ ወይ ድምፅ ለማውጣት ሲሞክር ነው ትን የሚለው የኔም ልጆች ትንታ አጋጥሞኛል በጣም አስደንጋጭ ነው ግን ሲከሰት ተረጋግተሽ ከተኛበት ኣንስተሽ ቀና ለማድረግ ሞክሪ በተረፈ ከህፃናት ሃኪምጋ ተነጋገሪ ይህ የኔ ተሞክሮ ብቻ ነው 😉😘
@hdhhricf8614
@hdhhricf8614 3 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia እሺ አወን ቅርሻትነው ጠብቶ እዳጎት ብጥስጥስ ያለ ይውጠዋል አዳደም እዳለ ወተቱ በጎን ፋስስይላል የዛኔ ጭንቅይለኛል በጣም አመሰግናለሁ
@mercybiru6769
@mercybiru6769 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው:: 🌟💚💚💚💚🌟💚🌟 🌟💚🌟🌟💚🌟💚🌟
@gelilazewde3269
@gelilazewde3269 3 жыл бұрын
Selam wde wede vidiow temelsh wedehwala lmelssh new please pernewn bcha be formula fechiten bnsetachews chgr alew lje 6 werwa new ?ebaksh beljoch mgb temelsesh vidio sri ke 6 wer belayi wde ketemokrosh akafiyin
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 3 жыл бұрын
ወተቱን ስለሚጠጡ በውሃ ብቻ ማዘጋጀት ተመራጭ ነው ውሃ ለሰውነታቸው በጣም አስገላጊ ነው ሌሎች ብዙ ቪዲዮዎችም አሉ ቼክ አርሂያቸው እሺ እኔም ተጨማሪ ለመስራት ሞክራለሁ 😘😘
@masartgizwi1974
@masartgizwi1974 5 жыл бұрын
Woww👍👌
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 94 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 13)
37:02
ለዛ
Рет қаралды 41 М.
የአብሽ ቀሪቦ(ጠላ) ክፍል ሁለት
15:15
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 40 М.
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17