No video

የአብሽ ቀሪቦ(ጠላ) ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 40,435

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

Ingredients honey,turmuric,sugar,water and after 24 hours serve.

Пікірлер: 121
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ወድ የቻናሌ ተከታታዮች ክፍል ሁለት የአብሽ ቀሪቦ(ጠላ) አቅርቤአለሁ፣sub,like, share አድርጉ አመሰግናለሁ ።
@ranaheart9126
@ranaheart9126 5 жыл бұрын
Ok zed thanks 😘
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ዜድ
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 4 жыл бұрын
ማር ባይኖርን ስኳር ብቻ ብንጠቀምስ መልሽልኝ ከይቅርታ ጋር ውዴ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
@@user-rm6wm2lm8v ይቻላል አንደውም ማርና ቴምር አለ መጨመር ይሻላል፣እኔ በስኳር ብቻ የሰራሁት ይበልጣል ማር ያለው በጣም ሀይለኛ ሆነብኝ፣ ደሞ ከማወፈር፣በቀጭኑ መሥራት አሪፍ ነዉ፣በትነሹ ሞክሪ ፣አመሠግናለሁ።
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 4 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 በጣም አመሰግናለሁ
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 4 жыл бұрын
I love how you thoroughly explain the process! I’ve never seen anything like it. God bless you for sharing 🙏🏾
@wisechange5910
@wisechange5910 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የማላውቀውን አሰተማርሽኝ አመሰግናለሁ
@EteneshErigete
@EteneshErigete 5 жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ጌታ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ዋው ዜድዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ከለሩም እንዴት እንደሚያምር ተባረኪ ባለሙያ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 5 жыл бұрын
ዋውው ሞያይሉታል ገራሚ ነዉ👌👍👏👏
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Wawu yene gobez ijish yibarak zedi
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 5 жыл бұрын
ሲያዩት እራሱ እንዴት ደስ ይላል እናመሰግናለን 😊
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ዜድየ እጅሽ ይባረክ ከምር እያዳዱ ስራዎችሽን ደብተር ላይ ነው የማሰፍር ለዛ ነው የምጠይቅሽ አመሰግናለሁ አድ ቀን ስራላይ እደማውለው ተስፋ አለኝ።
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን👍👏👏👏
@messeret911
@messeret911 5 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘 thankyou for sharing you are great as I told you I can’t wait to make it and I will let you know thanks 🏆👍
@indiamon476
@indiamon476 5 жыл бұрын
የንቆጆ ባጣም ነው የሚናማሳጊንሽ እድመና ጤና ይስጥሽ
@user-kv8lk3rh4g
@user-kv8lk3rh4g 11 ай бұрын
ፍሪጂ ውስጥ ብናስቀምጠውስ አዘጋጂተን ስጨርስ በተረፈ ጎበዝነሺ በርቺ ማሻአላህ ብያለሁ
@user-hr8rk1jm7f
@user-hr8rk1jm7f 3 жыл бұрын
ማሻአላህእኔቆንጆ፡እኔምሞክርዋለሁ
@user-kp9ps9bd3x
@user-kp9ps9bd3x 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል እኔም ሰርቼ እሞክረዎለው
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 Жыл бұрын
Very thorough explanation! Thank you.
@rozaroza1120
@rozaroza1120 5 жыл бұрын
ejesh Yibarek yne Balmoya Yhen Mxex Lmjmerya Gize Sayew Ena Agre Sgba Mokrewalew Gen Xamu endet New
@selame913
@selame913 4 жыл бұрын
Betam tiru sera new tebareki! Yasekral? Weyis selamawi new.
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
ሙያ ከፀዳትጋ ደስ የሚል ስራ በርቸ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
@tigraytigraweyti6747
@tigraytigraweyti6747 4 жыл бұрын
እድሜና ጥና ይስጥሽ ሞያሽ የተባረከ ይሁን:
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
*እጅሽ ይባረክ ዜድ*
@selamrezeneselina8322
@selamrezeneselina8322 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት
@meseretdaba38
@meseretdaba38 3 жыл бұрын
አመስናልሁ ሞያ ስላስለመድሽኝ:: የሰርንሁትን ዛሬ ሞከርኩት:: እጅግ ቆንጆ ነው:: በርቺ
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ዜድ በጣም ያምራል። ጣሙስ እንዴት ነው አልነገርሽንም ይጣፍጣል ወይስ አብሽ አብሽ ይላል ?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Habesha habesha ይጣፍጣል ማርና ስኳር በደንብ ጨምሪበት፣ የኔ አንሶታልግን እኔ ወፈር አርጌዋለሁ አንቺ በቀጭኑ ስሪው ቀጭኑ በጣም አሪፍ ነው።ሰትሰሪ ጠረን አለው ከፈላ በኋላ የለውም እኔ የሰራሁት ለሰው ነው ማር ጨምረው ፍሪጅ ተጠቅመዋል ። በትንሹ ሞክሪ ትወጅዋለሽ።
@elsaberhe5884
@elsaberhe5884 5 жыл бұрын
እጅሽን ይባረኩ 👍❤❤
@hayatseid896
@hayatseid896 4 жыл бұрын
ማሽላ ተጨምሮ ነበር ኢትዮጵያ ለማንኖሩ ጥሩ መላ ነው እናመሰግናለን
@user-kv8lk3rh4g
@user-kv8lk3rh4g 11 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ስሙን ጠላአለችው እኔ ቡቅሪ ታቂከሆነ እደቡቅሪነው ወይስ ጠላነው የማስከር ባህሪአለው ፈራሁ
@etetutesfaye9689
@etetutesfaye9689 3 жыл бұрын
በጣም አምስግናልሁ ስርቼ ሞክረዋለሁ
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 4 ай бұрын
BETAM Gobez nesh Ene Belijenete Guadegnoche Muslemoch neberu ena azegejajetu endet endehone alawekem gen le Eid sekereb awekalehu betam bebezat new yemezegaje ende tela malet new enedu gen Lome yaregubetal yemeslegnal ketetash behuala Abesh Abesh endateye ena anche yazegajeshew lay gen lome yewem ayshetem malet nee? Amesegenalehu
@gy8086
@gy8086 5 жыл бұрын
Tank you my dear your so y!!
@dbbsyshh5139
@dbbsyshh5139 2 жыл бұрын
ያምራል ብቀምሰ ደስይለናል
@abebachanal1036
@abebachanal1036 5 жыл бұрын
እህቴ እናመስግናለን ግን ጣዕሙ እንዴት ነው አሪፍ ነው እንዴ ለመስቀል፡ልስራ ፍልጌ ነበረ?
@fkrhabtehiwetgerawerk7676
@fkrhabtehiwetgerawerk7676 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያምራል
@mamidecor4478
@mamidecor4478 4 жыл бұрын
Ejeshi yibarek zed😍
@lolo6489
@lolo6489 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ሀሪፍነው እዳልሽው በሀገራችን ከተማም ገጠሩም የብሽ መጠጥ ነው ሚያዘጋጁት ለሰርግ በሌላም አጠማመቅ አለውደ ማለት እዲህ ተዘፍዝፎ ለመፍጨት ይከብዳል ብዛት ስለሚኖረው ደግሞ ለአንዲወርም ሲሉነበር ማሽላም ኑጭ እህል ይጨመራል ሲሉ ሰምቻለሁ ካለ አሰይን ለናቴ ቪዶውን እዲልክላትነው
@haregdemeke7986
@haregdemeke7986 4 жыл бұрын
አንደኛ ኘው ተባረኪ የን ባለሞያ
@rahal2261
@rahal2261 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት, 👍👍👍
@AniTubeAnitubeethio
@AniTubeAnitubeethio 5 жыл бұрын
Enamsgnalen Wedy wow degom syamer
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ለመስራት ዝግጁ ነኝ ጣህሙ ግን ጠላ ጠላ ይላል ወይስ አብሽ አብሽ ይላል አልነገርሽንም በተረፈ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ዋውውው እናመስግን አለን
@theritheribmw1499
@theritheribmw1499 5 жыл бұрын
Wawww...wuy.men.aynet.balemuya.Enat.nat.yastemarechesh?!.yene.balemuya.berchi.betam.arif.newu.demo.Siyayut.yamral.
@yggdgdhg3583
@yggdgdhg3583 5 жыл бұрын
Balmeya nashe
@cucujubaedah6518
@cucujubaedah6518 4 жыл бұрын
Yene kongo keleru edet yamira enay lefasiganewu yemisera uphaaaaa
@selamhabesha
@selamhabesha 4 жыл бұрын
Waw mirt new endemitaft aminalehu
@TheEdlawit
@TheEdlawit 5 ай бұрын
❤❤❤
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማር
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጎበዝ በርች ባለሙያ ቀረቦአሰራር እፈልግነበር እድሁም ሀረርሶፊ ከገብስ የሚሰራው ብታሳይን የገብስጁዝ ጥቁሩ ድሮአቀውነበር አሁንጠፋብኝ በተረፈ ጎበዝ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Gora bey konjo
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Zahra Muhammad እሺ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Weye ene aqewem neber enamsgenalen siyamer demo berchilen
@seada616
@seada616 4 ай бұрын
ዜድ በዛው በሠራንበት እቃ ቢቀመጥስ❤ዉደ ማለቴ ሌላ እቃ ላይ ሣናሥቀምጥ❤
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል እስራው አለው
@queenb127
@queenb127 4 жыл бұрын
Wow never knew👏🏽👏🏽‼️
@betlihembantihun2202
@betlihembantihun2202 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ።ተሰርቶ ካለቀ በኋላ ፍሪጅ ዉስጥ ማስቀመጥ ይቻላል ?
@user-ko7yq4oc1g
@user-ko7yq4oc1g 2 жыл бұрын
Mejemerey amesgenalhu lemejemerey gezey serawet konjooo new ena gen kelfechaw ketzeleley bewala kerew endekerarey endegen ewa asgebechey tewekuet lek kewanaw yebeletey weferam telahy wetaw ena atedefew endegen atelhuen ewa adergesh asderew konjooo abesh tela yewetawal
@user-gq4fm8ip3h
@user-gq4fm8ip3h 4 ай бұрын
የኔ እህት እንዴት ነዉ የለካሹ ስንት ኩባያ አብሽ ??? ጻፍልኝ መጀመርያ ስካታተልሽ ነዉ የኔ ዉድ
@mekiamohammed362
@mekiamohammed362 4 жыл бұрын
እናት ቃላት የለኝም በጣም የምፍልገውን ሙያ ንው ያሳየሸኝ አመሰግናለሁ
@hibaheyab2873
@hibaheyab2873 5 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው።
@mekiamohammed9091
@mekiamohammed9091 3 жыл бұрын
ዋው
@fentaifentai3379
@fentaifentai3379 5 жыл бұрын
ይባረክሽ
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 2 жыл бұрын
Ena mokeraw alwotalgnm lemn endhone alawokum
@kuwaithomemaid1946
@kuwaithomemaid1946 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን አብሽ ሰውነት ያሸታል እኮ
@ranaheart9126
@ranaheart9126 5 жыл бұрын
Thanks 👍
@mygodbless7586
@mygodbless7586 4 жыл бұрын
Gobez berchi egzeabeher yerdash
@hayatlove7630
@hayatlove7630 2 жыл бұрын
ጠላ
@zerfiedejene7186
@zerfiedejene7186 4 жыл бұрын
አብሽ ሰውነት ያሽታል እና ይሄኛው አሰራርስ አያሽትም ወይ?
@messishewa7226
@messishewa7226 5 жыл бұрын
Metichalehu mare beetseb enihun
@faizabishr2352
@faizabishr2352 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@raudaawagmailcomw9872
@raudaawagmailcomw9872 4 жыл бұрын
Asaobaa
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 5 жыл бұрын
ዋውው
@user-yy1rr2mq3s
@user-yy1rr2mq3s 10 ай бұрын
መጀመሪያ አሳይን የተፈጨ ነው ወይ ጥሬ ነው
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 4 ай бұрын
Ena lek endasayeshen mokeraw befsum alwotalgnem ende tela alehonem ezaw yetedbekebeke new befsum fesashu aileim.
@jameelajamilajamila3222
@jameelajamilajamila3222 4 жыл бұрын
ገና አሁን ማየቴ ነው ግን የመጀመርያውን እንደት እንደቀላቀልሽው ማወቅ ይቻላል
@karimakarima6551
@karimakarima6551 3 жыл бұрын
መጄመሪያኮ. አላሰየሽንም ስትዘፈዝፊ
@agerdemeke4867
@agerdemeke4867 4 жыл бұрын
meficha mashin yelelew sew, abishune bemin mefichet yichilal???
@mamisolo9531
@mamisolo9531 4 жыл бұрын
Be Duket Abhi lisera yixalal
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
ድንቅ ነሽ ብያለሁ ። ተባረኪ ዜድዬ ።
@esate2005
@esate2005 3 жыл бұрын
ማር የማናገኝ ከሆነስ በስኳር አይቻልም?
@EteneshErigete
@EteneshErigete 5 жыл бұрын
ፍሪጅ ይቀመጣል ይቻላል
@fathimmafathimma4786
@fathimmafathimma4786 4 жыл бұрын
.እህት የተፈጨአብሽአይሆንምእደ ገጠር ላይለሠርግተፈላጊነው አብሽሽ እናማሽላ የተፈጨ ነው መሠል ገጠር የሚጠቀሙት መልሽልኝ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ድፍድፉን ከምን ስራሽው ክድፍድፉ ነው የጅመርሽው እህቴ ውይስ ተሳስቻለሁ?
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 4 ай бұрын
አብሹውን ዘፍዝፍማሠለኝ
@feruzneim4764
@feruzneim4764 4 жыл бұрын
👍👍👍👍www
@Toyb-ln9qv
@Toyb-ln9qv 4 жыл бұрын
በዱቄቱ አሣይን ዜዷ ለባእል ባሌ ሥሪልኝ ብሎኝ አላቅም ብየው እርፍ
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Amazing I want to try to make it because I’m breastfeeding to make more milk for my baby
@Haset176
@Haset176 3 жыл бұрын
የተፈጨ ነወ ጥሬ ነው?
@seadatube1805
@seadatube1805 4 жыл бұрын
አስካሪ ነዉ አይደለም እስኪ ንገሩኝ ከሆነ አይሆነኝም ካልሆነ ልሰራ ፈልጌ ነዉ ለበአል የምታዉቁ መልሱልኝ ፕሊስ ስሙ ለምን የአብሽ ጠላ ሆነ እኔ የማዉቀዉ አብሽ ነዉ እሱም አያሰክርም
@ayantuhabib8013
@ayantuhabib8013 4 жыл бұрын
Halal new siriw mashaallah betam tiwejiwalesh
@tghabtu2589
@tghabtu2589 4 жыл бұрын
ምን ምን ጨመርሽአላይንም የሚያስፈልገውንአሳይን እንጅስታቦኪ
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
ክፍል አንድ አለዉ እኮ ፔጆ ላይ እይ
@nesritube6099
@nesritube6099 11 ай бұрын
አስካሪ አይደለም ኣ?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 11 ай бұрын
አዎ
@user-hx6oy2nq6v
@user-hx6oy2nq6v 4 жыл бұрын
ማር ባንጠቀም ምን ችግር አለው?
@muridamuri689
@muridamuri689 3 жыл бұрын
ይመራል
@raudaawagmailcomw9872
@raudaawagmailcomw9872 4 жыл бұрын
Asooba
@raudaawagmailcomw9872
@raudaawagmailcomw9872 4 жыл бұрын
Asaobaa
@raudaawagmailcomw9872
@raudaawagmailcomw9872 4 жыл бұрын
Raudaa
@raudaawagmailcomw9872
@raudaawagmailcomw9872 4 жыл бұрын
Raudaa wagmail com
@bengobezu8353
@bengobezu8353 3 жыл бұрын
Is this alcoholic drink?
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Considered but this my first time seeing this
@gigimamo9453
@gigimamo9453 5 жыл бұрын
ብርታትን ይስጥሽ ጌታ
@shola7687
@shola7687 3 жыл бұрын
አያሸትም!
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 жыл бұрын
ጠላ ያማረው ማነው??? 🤣 ልዩ የሆነ ፊልተር ጠላ እናንተም እስቲ New York ብቅ ብላችሁ ቅመሱልን:: ተጠርቶ መቅረት የለም ታዲያ 😍 kzbin.info/www/bejne/rqvMh4x_gL-bbJI
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
የአብሽ ጠላ(ቀሪቦ) ክፍል አንድ የድፍድፍ አሠራር (Ethiopian drink)
13:04
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 38 М.
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,3 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
26:08
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 21 М.
የገና ኪኔቶ አሰራር How to make kinito
16:29
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 30 М.
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 593 М.
ቀሪቦ ወይም ቡቅሪ (Ethiopian drink
24:03
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 40 М.
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН