የእህቴ የምርቃት ፕሮግራም

  Рет қаралды 252,368

Samtella ሳምቴላ

Samtella ሳምቴላ

Күн бұрын

Пікірлер: 534
@amalaledaili
@amalaledaili Жыл бұрын
ሲኖርህ ሁሉም ነገር ደሰ ዲምቅ ይላል 🎉🎉🎉 እኮንደሰ አላሺ ልእልቷ
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ።እኔም ብቸኛው በጣም የምወደው ታናሽ ወንድሜ 8ኛ ክፍል ተፈታኝ ነዉ❤የኔ አስተዋይ ከእድሜዉ በላይ አሳቢ ።እኔ ስደት ሆኜ እናቴን እንደሚያግዝልኝ ተስፋ የጣልኩበት ወንድሜ የኔ ቁምነገረኛ ዉድድድ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተስቦች እንኳን ደስ አላችሁ እህታችሁም ትልቅ ደረጃ ትድረስ🙏🏾❤️🇪🇹
@Mahifkr661
@Mahifkr661 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹሁ ምርጥ ቤተሰቦች ❤🎉 የኔ ቆንጆ መጀመራውን ያሰመረልሽ ፈጣሪ ምፃሜውንም ያሳምርልሽ ❤😍😘
@sunnight6406
@sunnight6406 Жыл бұрын
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ ለቁብ ነገር ያብቃት መጨረሻዋን ፈጣሪ ያሳምርላት አይለያቹ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
እንኳን ደስስስ አላችሁ ዳጊዬ አንች እናት ነሽ ከናትም በላይ ለውዱ ልጅሽም ለናቲ ለዚህ ክብር ያብቃልሽ ለትልቁ ምርቃት ደሞ ፈጣሪ ይርዳቸው❤❤❤❤
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
ለምን እንዳለቀስኩ አልገባኝም 😢ግን ማማዬ ትልቅ ደርጃ ድርሺ እመቤቴ የልብሽን መሻት ትፍፀምልሽ እግዚአብሔር ከክፍው ሁሉ ሰውሮ ሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ኖሮልን በፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው እምወዳችሁ ሁላችሁንም ምንም አልጠግባችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ አይለያችሁ ለ ሌላዉ ተምሳሌት ናችሁ ❤❤❤❤
@medi-f9y
@medi-f9y Жыл бұрын
መብሩክ ማሻ አላህ ጉበዝ አላህ ትልቅ ቦታ ያደርስሽ እና አንችንም እንድ ዳጊየ ለሀገርራችን ምርጥ ተምሳሌት ያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 Жыл бұрын
ይህንን ቤተሰብ በአሉባልታ ወሬ ለማሽማቀቅ የሚፈልግ ዳቢሎስ የተወጋ ይሁን። በጣም ታምራላቹ የዳጊ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አሁንም በረከቱን ያትረፍርፍላቹ። የሰው ልጅ ከፍ ከፍ ሲል ደስ ሊለን ነው የሚገባው የ666 ተከታይ ምናምን እያሉ ስም ማጥፋት ደስ አይልም በጣም ይደብራል።
@rahelloveTube
@rahelloveTube Жыл бұрын
ወይኔ ሳሰባችሁ ነበር ጠፋችሁ ምን ሆነው ነው እያልኩኝ ነበር ቋሚ ተመካቻችሁ ነኝ ግን አልኮምትም መኮመት አልወድም ለምን እንደሆነ አላውቅም😊❤❤ እንኳን ደስ አልሽ እህቴ መጨርሻሽን ፍጣሪ ያሳምርልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤ ወይ ምነው ጠፋችሁ በሰላም ነው እረ አትጥፉ ውዶቼ ❤❤ሀሌ ሉያ እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ ቆጆ ከዚህ ቡሀላ ደሞ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
@ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ
@ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤
@hananendryse1917
@hananendryse1917 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ የዳጊ ጥንካሪይ ነው የኔ ልእልት እንኮን ደስ አለሽይ
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 Жыл бұрын
እንኳን ለዚ አበቃሽ ትንሿ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ዳጊዬ እስኩዬ ሣምሩዬ አንኳን ደስ አላችው የኔ ውዶች ዳጊዬ መቸም በሠሙኑ ሁኔታ እንደኔ አልሆንሽም አይዞሽ በርች እህቴ
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ትንሿ ህልምሽን ያሳካልሽ በርቺ❤
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Жыл бұрын
ይሄንን ፍቅር እና ጨዋ የሆነ ቤተሰብ እንዴት እንደምወደው ቃል የለኝም ትለያላችሁ ሁል ጊዜ በፍቅር ኑሩልኝ አክባሪያችሁ ነኝ እንኳን ደስ ያለሽ ቅመሟ
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@mahraalzaabi4280
@mahraalzaabi4280 Жыл бұрын
Lekum Neger Yabkat Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enatem Enkan Des Alachu Yefkr Betesebochi
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህታችን❤❤
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 3 ай бұрын
እኔደ እድሜዋ ያልሆነች😢❤ትልቅ ሰው ነች❤ጥሩ ጭንቅላት ያላት❤ነገሮች በደንብ ምትረዳ❤
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
ዳጊን እያየሁ ይበልጥ ወደድኳቸው ወድሞቸን ጠካራ ሴት ሁኘ እኔም ትልቅ ደረጃ እደማደርሳቸው ተስፍ አለኝ ኢሽአሏህ
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj Жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ ማማዬ❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ሃሌ ሉያ ማማዬ ማማዬ እንካን ደስ ያለሽ ቤተስብሽን ሀገርሽን የምታኩሪ ትልቅ ደረጃ የምትደርሺ ልጅ እግዛቤር ያርግሽ እንካን ደስ ያላችሁ❤❤❤
@Nova_Ad
@Nova_Ad Жыл бұрын
I never thought that I'll end up crying by this video.... really um so in love with the love you guys have😍😍😍
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
ዳግዬ የኔ ልእልት እኳን ልፋትሽን እግዚአብሔር ርዳሽ ለእህትሽም ማስተዋል ይስጣት እምትፈልገው ሁሉ በሄወቷ ይከናወን ❤❤❤❤❤
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
ዳጊ ሳይጣን ናት
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 Жыл бұрын
ሁላችሁም ቆጆ አይደላችሁ የኔዋ ወሎየወችዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወሎየ ስቶን ፍቅር ነው❤❤❤❤
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ❤የኔ ጠንካራዎች እወዳችኋለሁ ቤተሰቦቿ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa Жыл бұрын
እነት ና አባትን በልጅነት አቷ በዚህ መልኩ ስብስብ ስትር ብሎ በፍቅር መኖር መታደል ነዉ በዚህ በበለጠ ፍቅራችሁንም ርዝቃችሁንም ዘራችሁንም አላህየ እንደባህር አሻዋ ብዝት ብዝዝት ያርግላችሁ የኔ ወሎየወች የእዉነት ወሎ ከቤታችሁ
@gatisohosiso1436
@gatisohosiso1436 Жыл бұрын
Congrats l love you emu and samtella FAM 😘😘😘😘
@beletbelay6721
@beletbelay6721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእኔም ታናሽ ወንድሜ ከደብረብርሃን ዩንቨርስቲ በኢንጅነሪንግ ይመረቃል ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 Жыл бұрын
Congratulations🙏🙏🙏🙏🙏🙏kidanemiret ekuwan lezhiy ken abekachelacu 🙏🙏🙏🙏
@hiwilove8293
@hiwilove8293 Жыл бұрын
እንኳንም ለዚህ አበቃሺ ኡፍፍፍ ደስ ሲል ምናለ ተምሬ ቢሆን 😢😢
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 Жыл бұрын
ትልቅ ቤተሰብ ፋቅራችሁ ደስ ሲል ዳጊን ዳሩዋት
@munamuunaa-vr3le
@munamuunaa-vr3le Жыл бұрын
እውነት ደስ ትላላችሁ በተለይ ይሄን የመሰለ ወድም የሚያስብልሽ የሚወድሽ ወድም ስላለሽ እድለኛነሽ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ
@Selina6648
@Selina6648 Жыл бұрын
ለምን እንደ ሆና ባላውቅም እንባዬ ፈረደ ፈሰሰ ይህን Video ሳይ ፍቅራችሁን ሲገላለጡ አይለያችሁ 😘 አይይይ የሁል ግዜ ምንኞቴ ተምሮ ተምርቆ ይህን ጋወን መልበሰ ነበር ግን ለእዚህ አልታደልኩም 😢ሰው ሲመረቅ ሳይ በጣም ሆድ ይብሰኛል እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም በሂወት በጤና አለው ተመሰገን
@ታናሸንናፋቂ
@ታናሸንናፋቂ Жыл бұрын
እኩዋንም ለዝህ አበቃሺ የኔ ፈንድሻ አላህ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ
@ሠላምንእፋቂ
@ሠላምንእፋቂ Жыл бұрын
እኳንም ለዚህ አበቃሽ የኔቆጆ ወላሂ የዚህ ቤሠብ ፍቅር በጣም ደሥሥሥሥ ይላሉ ወላሂ ቨጣምነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ ታድላችሁ የምር
@ፋኖ11
@ፋኖ11 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@lidacall4468
@lidacall4468 10 ай бұрын
እዲዉ በአጭሩ ሰወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘላለም ኑሩልኝ ዘላለም በደሰታ
@AkelesiaMogesAdugna
@AkelesiaMogesAdugna Жыл бұрын
Congra Haliloya i love you so much.🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@FoziyaomerFoziyaomer
@FoziyaomerFoziyaomer Жыл бұрын
ይሄን ቪዲዮ እያለቀስኩ ነው ያየሁትኝ እኔም ታናሽ እህቴ ዘንድሮ ተመራቂ ነበረች ግን ደሞ ሞት ክፉ ወሰዳት ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢😭congra🎉🕊🌹
@SAMTELLA.
@SAMTELLA. Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህታችን🙏
@የሰንበቴልጅነኝ
@የሰንበቴልጅነኝ Жыл бұрын
Bezhi yemimrrr betesebi eme amlaki diggg digggg yemiyal yemiyachawtachu lji tistachihu amaennn❤❤❤❤
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ግን 12/ኛ ክፍል ላይ ምርቃት አለ እንደ 😮😮😮😮😮😮😮😮
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
ሀሌ ሉያ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zdyoutube9583
@zdyoutube9583 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው የኔ የፍቅር ምሳሌ ናችው
@samiasamia6300
@samiasamia6300 Жыл бұрын
የኔውድ አተደሞ ለህቶችህ ያለህ ፍቅር ስትገልፅ የእውነት ያስቀናል
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
እንካዕ ደስ በለኪ ምቅርተይCongratulations sweet girl❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምናለ ከእናንተ ቤተሰብ ብወለድ😢😢😢😢😢😢😢😢ዘመድ ሁኑኝ ስከ😢😢😢😢😢😢
@midey2628
@midey2628 Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሙሉ ቤተሰቡን በጣም ነዉ የምወዳችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤ እኩዋን ዴስ አለሽ ትንሿ 🎉🎉❤❤❤❤
@getachewasmare9866
@getachewasmare9866 Жыл бұрын
Amen
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
Congratulations my beautiful❤️❤️❤️ሳምሪዬ ሽኮር ጠፋችሁ በሰላም ነው በጣም እንወዳችሀለን እትጥፉብን❤️❤️❤️❤️
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 Жыл бұрын
አይዞሽ ዳጊ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለች ያንቺ አርአያ ያላት እርግት ያለች ቆንጅዬ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ላሃገርሽ እንድጠቅሚ ያድርግሽ 🙏🙏🙏እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ እህት እና ወንድሟ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🌹🌹🌹🌹
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
እኳንዴስአላችሁ,የፍቅር,ተምሳሌቶች,ስወዳችሁእኮ,ሁሌምበፍቅር,ኑሩልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im Жыл бұрын
ጣፋጭ እ/ር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ congera🎉🎉🎉🎉
@nigistweledai
@nigistweledai Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ ያርግሽ🙏❤❤❤
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችህ የፍቅር ቤተሰብ
@orthodox2645
@orthodox2645 Жыл бұрын
Fekerachu desss yasejejale❤❤ hulum menew ye ewnte bewaded. Congrats🎉
@bettytamiru5363
@bettytamiru5363 Жыл бұрын
ጣፋጯዋ እንኳን ለዚ አበቃሽ እናተ ደሞ ምድነዉ እደዚ መጥፋት ተናፍቃችዋል
@GizemanFeyedu
@GizemanFeyedu Жыл бұрын
Congratulation wde batam des bilongal desyibalish❤❤❤❤❤❤❤
@amlesetabedi
@amlesetabedi Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማሬ❤❤❤🎉🎉🎉
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
Congratulations 🎉🎈🎊 to you all!!!👍🏽
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 Жыл бұрын
በጣምነው ምወዳቹ እንኳን ደሥ አላቹ መልካም የተምርት ዘመን ይሁንላት አይለያቹ ፍቅራቹ ያሥቀናል ዋው
@bintyimam-vt9hf
@bintyimam-vt9hf Жыл бұрын
አይይይ የሰኔ30ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ ማነውትዝታያለበት ጋይስ😢❤❤❤
@amalaledaili
@amalaledaili Жыл бұрын
እኔ ምንም ትዝታየለኝ ተከተማ ትምርት ሲዘጋ የፋይናል ፈተና ውጤቴን ይዤ ወደገጠር ጉዞላይ ነበርኩ ሁሉምቀርት ከመዳምዬ ጋር ፏ ፈሺ እየልኩነው አላሀምዲሊላህ ከ 10አመት ከተማርኩት 4አመት ሰደት ላይ የተማርኩት ገብቶኛል
@hyatt127
@hyatt127 Жыл бұрын
አይ ትዝታ አለብኝ
@anaabab188
@anaabab188 Жыл бұрын
እኔ የመጀመሪያ ልጄን የወድኩበት ቀን ነዉ ዉድ ልጄ ብዙ ነገር ያየሁብህ የሰዉ ፊት ያየሁብህ እንኳን ለ12ኛ አመት ልደትህ በሰላም አደረህ እድግ በልልኝ የእኔ ቆንጆ ዉድድ
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 Жыл бұрын
እኔ አይ ትዝታ ከትምህርት ጉዋዴኞቻችን ጋር የምንለያይበት ከመምህራን ጋር እር ስንቱ ትዝታ እህህህህህ
@KidistTesfaye-vc9xm
@KidistTesfaye-vc9xm Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ደስ አላቹ ውድ ቤተሠቦቻችን ዘመናቹ ይባረክ።
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ዉይ ደስ ስትሉ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 11 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 5 ай бұрын
Dagi Lebeteseb Yalesh Fiker Oh My God Anchim Tebarekiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ይመቻችሁ ስትአምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤ዳጊ ፍቅር ነሽ የእኔ መልካም ስወዳት ግንባርዋን ሳሙልኝ ቤተ ስብወች
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
የኔ ቆጅዬ ስታምር ደግሞ❤
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 7 ай бұрын
THANKS ♥TO GOD CONGRATULATION 🎊🙏❤❤❤FAMILY THANKS FOR SHARING ❤❤❤❤❤
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 11 ай бұрын
Congratuation 🎉🎉🎉🎉🎉
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ደስ የምትል እህት ነች. ሀይማኖተኛ ነች ደሞ ብቻ ደስ ትላላችሁ አቤል❤
@ethioandinet4345
@ethioandinet4345 Жыл бұрын
❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ እህቴዋ ደሜዋ ቀሪው ዘመንሽ ሁሉየተባረከይሁን❤
@PoL-q5w
@PoL-q5w Ай бұрын
ዳጋዪ ስ ሰማሽ አለቀስኩኝ እወዳችሆለሁ
@YorkabelYohannes-rl6ej
@YorkabelYohannes-rl6ej Жыл бұрын
Enkuan aderesash yenia konjo Egziabher Ytebksh
@kadeka2
@kadeka2 Жыл бұрын
ወይ ደስ ሲል እንዲህ አይነት ወድም ያብዛልን❤❤
@ፍቅርተስላሴዩቲብ
@ፍቅርተስላሴዩቲብ Жыл бұрын
እኳንም ደስስስ አለሽ አሙዬ❤ ፍቅር የበዛበት ቤተሰብ❤❤❤
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Жыл бұрын
ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ ከእህቷ ትዉረስ ጀግናእህትአላችሁ ያኑርላችሁ
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 Жыл бұрын
እደጊ ቸሩ መድህን አለም ከክፉ አይን ይጠብቅሽ እንኳን ደስ አለሽ congregation🎉🎉🎉🎉🎉
@samerass4680
@samerass4680 Жыл бұрын
እኮን ደስ አላቹህ መጨረሻዋን ያሳምርላት
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Enkwan des alachihu sewodachihu❤❤❤❤
@susutube8643
@susutube8643 Жыл бұрын
ተምሬ ነበረ ጅኦ ኬሚስትሪ ታዳ ምን ያደርጋል ሆኩኝ እሩዝ ሰራ😂😂😂😂😂😂🤕 የማዳም ቅመሞች አይዞን አላህ ሀሳባችንን አሳክቶ ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን
@Ethubia-r3h
@Ethubia-r3h Жыл бұрын
❤እኳንደስአለሽየምታምሩቤተሰብናችሁ
@embat4947
@embat4947 Жыл бұрын
እሙዬ ተመረቀች ዋውውውው🥰🥰🥰🥰አቤሎ🥰🥰
@wuduabiye8792
@wuduabiye8792 Жыл бұрын
Congratulations to the graduate and their proud family! This milestone is a testament to your perseverance and commitment. As you embark on this new chapter, may you continue to achieve great things and find endless opportunities. Wishing you success, happiness, and endless blessings as you step into a future filled with promise. Well, done to the graduate, and a heartfelt congratulations to the entire family!
@alemtsehayyegezaw1681
@alemtsehayyegezaw1681 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ❤🎉🎉🙏🙏🙏
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 11 ай бұрын
ይህ ቤተስብ በጣም ደስተኛ ነው ግን ይህ ሁሉ ያርገው እግዚአብሔርን ነው ለምን ማተብ አታስራም ሁለቱም እህት እና እህት ማተብ አላየሁ
@mohammedhassan-bb1cs
@mohammedhassan-bb1cs Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ እንኳን ደስስስስስ አለሺ❤❤❤❤❤❤😂😂
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 Жыл бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ for All family 💓💐
@goodnews7295
@goodnews7295 Жыл бұрын
This family is amazing the love you have each other is amazing Dagi you are amazing sister proud of you you’re brother and his wife are so kind and sweet beautiful family good example for Ethiopian Dagi is sweet love everything about her love you all ❤by the way congratulations dear may god bless you you’re sister is amazing lucky to have a sister like Dagi stay blessed
@edentadesse2578
@edentadesse2578 Жыл бұрын
ye wedemeneta &ye eheteneta tiga nachu keepit shuning best family❤
@taybahtaybah4536
@taybahtaybah4536 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ትንሿ❤❤❤
@efratahabte4758
@efratahabte4758 Жыл бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉 God bless your family
@gjyvng738
@gjyvng738 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝአላህያግዛቸው እኔምእህቴ ደሀናውጤትእንዲመጣላትዱአ አድርጎላት
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
እንካን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉❤❤❤
@yordim1240
@yordim1240 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ከይቅርታ ጋ ሐሌ ሉያ ማለት ያለና የነበረ አለምንም እሳልፎ ለዘላለም የሚኖር ማለት ነው የስም አወጣጥ ላይ እንዴት ነው
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ 🎉❤ በጠም ደስ ትለላቹ የሰብሽውን አለህ የሰከልሽ❤❤❤❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
@embetbrhane4696
@embetbrhane4696 Жыл бұрын
Wow enekan des alachu betam des yem telu betsib nachi ❤
@gatisohosiso1436
@gatisohosiso1436 Жыл бұрын
We miss you guys make a new video love you samtella❤
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ማብሩክ እኮን ደስ አለሽ እኮን አላህ ለዝ ቃን አበቃሽ እደግ ተመዳግ
ልደቴን ከቤተሰቦቼና ከጓደኞቼ ጋር በኩሪፍቱ
17:35
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 128 М.
ሳምሪን ያገባሁበት ቀን ይፀፅተኛል!!
18:58
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 245 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
የዳጊ ያልተጠበቀ ስጦታ ለታናሽ እህቷ
48:03
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 789 М.
ከኔ ሌላ ሴት | Samtella | Couple | Love | music reaction videos
35:09
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 117 М.
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 461 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН