የ ሀበሻ ምግብ ቤት ውስጥ ተጣላን (ሊዱ ደነገጠች😳)

  Рет қаралды 67,033

Rosiye

Rosiye

Күн бұрын

#youtube
#ebstv
#rosiye
#rosi KZbin
#ksi
#Rozi
#በጉግል መፈለግ
#Mrbeast #asm
#ትዕይንት ፍጥነት
#ካይ
#ቲክቶክ
#ብሎግ ማድረግ
#ትዊተር
#ethiopiancomedy
#ቢቢሲ
#ሲኤን
#ብሔራዊ ጂኦግራፊያዊ
#ሀገራዊ ዜና
#ኢትዮጵያዊ
#ethiopiamusic
#ኤርትራ ሙዚቃ
#የማበረታቻ ንግግር
#የፍቅር ታሪክ
#ኦፊሴላዊ
#አስቂኝ
#ድራማ
#youtube
#አዝማሚያ ቪዲዮ
#እሸቱመለሰ
#ዶንኪቲውብ
#donky

Пікірлер: 226
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 2 ай бұрын
ሮዚነ ሊዱ ትንሺነ ትልቅ እህታማቾች ነው የሚመሰለ😊
@MoriumMorium-f3c
@MoriumMorium-f3c 2 ай бұрын
የኔ ፍቅር እረጋ ያለች በአርሴማ ደሞ ሳልል የማላልፍ ነገር ቢኖር አርሴምዬ መጨረሻቹዉን ታሳምርላቹ❤❤❤
@edenbogale
@edenbogale 2 ай бұрын
ልጅቷ ደስ ስትል እርግት ያለች ልጅ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 2 ай бұрын
ፕራክ ፈን ነው😅😅 ግን በዚህ ልክ ሊዱን አታስቀይሟት አሁን ቶሎ ሰፕራይስ አርጓት ሊዱ ቆጆ አይዞሽ ሮዚ ጫወታ ስለምትወድ ነው አትቀየማቸው❤ ሰላማችሁ ይብዛ እንወዳቸዋለን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 ай бұрын
እሮዚዬ አንቺ ያለሽበት ሁሉም ነገር ደስ ይላል እህትሽ ነች ትመሳሰላላችሁ❤
@Samira123-vq2iw
@Samira123-vq2iw 2 ай бұрын
ሊዱና አሚር ምንናምን ናቸው ቀጣይ ይመለስልን የምትሉ
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 2 ай бұрын
ምርጥሰው አጋጥሞሻል ሮዚኢ ሊዱን ሰቶሻል ማርያምን❤🎉❤🎉❤🎉
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 2 ай бұрын
ሊዱ. የኔ ደርባባ. ስወዳት. ❤❤❤❤
@KalKidan-cq2vb
@KalKidan-cq2vb 2 ай бұрын
ሮዚዬ አንቺ የማታልቂ የፍቅር ፓኬጅ❤❤❤
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 2 ай бұрын
WoW Agelaletse Temechegn Yemer❤❤
@Firtunasintayehu
@Firtunasintayehu 2 ай бұрын
Enasa Enasa ❤❤
@sitrazee13
@sitrazee13 2 ай бұрын
ሊዱ ደስ ትያለሽ ቻያቸው እንግዲህ አይዞሽ አንቺም ስሪላቸው ለምን እነሱ ብቻ
@MaskaraDibba
@MaskaraDibba 2 ай бұрын
ሊድ ደረባባ ሰታምረ ቆጄ ደረባባ አረገ የለች ቆጄ ሰወድሸ❤❤❤
@kidi204
@kidi204 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@enat1821
@enat1821 Ай бұрын
ሊድዬ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ብቻ ይበቃል የኔ ውብ በሂወትሽ ሁሉ አላህ ይርዳሽ❤
@genet50
@genet50 2 ай бұрын
Yene konjo efff erigatawa yene chewa desss sitil guadegnaye bitihogni des yilegnal.
@tofikmohammed568
@tofikmohammed568 2 ай бұрын
ሊዱንኮ ስወዳት❤❤
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 2 ай бұрын
አቤት. ደስ. ስትሉ. እኔ. ማስቲካዬን. እያሞሰካሁ. ጨረስኳችሁ 😢😢
@RukiyaKedir-e2w
@RukiyaKedir-e2w 2 ай бұрын
ክትፎ በቆጮ ቢሆን ይመረጣል የተባርከ ምግብ ይሁንላቸሁ
@monimonasir4785
@monimonasir4785 2 ай бұрын
Roziya my little sis betam nw yemwedesh wellahi jegna neshe❤❤❤
@Benjamin-p6w
@Benjamin-p6w 2 ай бұрын
የእውነት በጣም ነው የተመቻችሁኝ 😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@ሰኢድ-ሰ7አ
@ሰኢድ-ሰ7አ 2 ай бұрын
እርግት ያለችናት ኢዱ❤❤❤😂😂
@EmebatdamtewuEmbat
@EmebatdamtewuEmbat 19 күн бұрын
ሮዝየ በጣም ነዉ እምወድሽ የኔ ዉድ ልጅ እና አንድ ነገር ላስቸግርሽ ልጄ እንግሊዝ ነዉ ያለዉ እና አንች ደግሞ እህት እንድትሆኝዉ እመኛለሁ ፈቃደኛ ከሆንሽ በአላህ መልሽልኝ
@Hasentube19
@Hasentube19 2 ай бұрын
ሊዱ ሮዚን የመሰለችዉ😂😂😂 ዪመሰለሉ ዎዪስ ታሰሰትኩ
@kidi204
@kidi204 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@najatbolo7755
@najatbolo7755 7 күн бұрын
እኔም እያሉኩ ነበረ😅😅
@nejataman6058
@nejataman6058 2 ай бұрын
ታው ሊዱን ግራ አተገቧት 2 እብዶች ሮዚዬ የገሬንልጅ ስድብሽብኝ ብዬ በጣም ተነድጄነበር ሁኔተቹ በጠም ያስደነግጥነበር
@Habeshwit
@Habeshwit 2 ай бұрын
Rosiye yewnt Ledu ehitesh new ymtmeslew aygermem?
@bezabezing7168
@bezabezing7168 2 ай бұрын
ሮዚ 😂 ቀሚሱ የማን ነው ሊዱ የለበሰችው 😂😂 ስታምሩ ❤😊
@Magi_koo
@Magi_koo 2 ай бұрын
ውይ ሊዱዬ እነዚ ልጆች ጤናሽን አሳጡሽ ውይ ስርአት በአካል የኔ ቆንጆ ለኛ ስትይ ይቅርታ ስላረግሽ እንወድሻለን አሚር ስገግም ፕራንክ እደሖነ እያሰብኩ ስትምሉ ደነገጥኩ ጨዋ እደሖንክ ያስታውቃል ዛሬግን የምር አስመሰልከው ግን ሊዱ ምንሕም አደለችም ? ስትከባበሩ ስትዋደዱ ደስ ስትሉ ሮዚ ከሊዱ ጋር የሚያስለቅስ ፕራንክ አርጉት ሊዱዬ 👸♥️♥️♥️♥️♥️ ሌላው ከዚ በኋላ ለፕራንክ የምትምሉትን መሓላ ማቆም አለባቹ !!!😡😡😡😡
@amhara74
@amhara74 2 ай бұрын
ሮዚ ድመት😂😂❤❤❤ሊዱ አንቺ ብቻሽን ሆነሽ ፕራንክ አድሪጊያቸው ብድርሽን እማ መመለስ አለብሽ😍😍
@semerezeneb
@semerezeneb 2 ай бұрын
አያሌዋ ማተቧን ከአንገቷ ገድግዳ ያለእምነቷ ከልጁጋ ግኑኝነት አላት😂
@MubarekAyalew_0
@MubarekAyalew_0 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ስወዳችሁ❤ ሊዱ አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ😢
@abdumuhammed8542
@abdumuhammed8542 2 ай бұрын
Where she is living this girl?
@fafitube1
@fafitube1 2 ай бұрын
ferst coment ሮዚ እብዶየ❤
@tirsitbrhanu7912
@tirsitbrhanu7912 2 ай бұрын
Lieu Anchem serelachew Arif Prank Adregyachew Enagezeshalen….Rozi gen🥰🥰🥰
@lilalove7282
@lilalove7282 2 ай бұрын
እሮዚ እግሊዘኛሽ ገዳይ ነው😂😂😂
@zegayetafese4829
@zegayetafese4829 2 ай бұрын
Lidu yene wed sekfash saye endt endekfagne............... ymr gn mejmeria sayew ,Amir Weha setedfabate Rosi react yaregechbet menged real nbr yemimeselew #Amir altechalekime tewena laye wow berata #Rosi yemer tenafekshale #Liduye ayezosh yene yewah
@IntisaarAhmed-p2f
@IntisaarAhmed-p2f 2 ай бұрын
ሮዚ❤❤ እብዶየ❤❤🎉🎉
@kidi204
@kidi204 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@elaela671
@elaela671 2 ай бұрын
በባህላችን እህል ቀርቦ ፕራን የእህሉ ግፍ ይስጣቹህ በምን እንደሚቀለድ ኣታውቁም ሮዚ ስስት ብለን እያየን ዘጋቹህን
@fireshegawufire3414
@fireshegawufire3414 2 ай бұрын
ሮዚየ ስወድሽ😍😍😍
@esraelbekalu1959
@esraelbekalu1959 2 ай бұрын
ሮዚዬ ልብሽ እርድናሽ በቂ ነው❤🎉❤
@kidi204
@kidi204 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 2 ай бұрын
ሮዚ በነዚህ ሁለትልጆች መሐል የምሰሪው ፕራንክ ጥሩ አደለም ይህ ነገር እናንተ ደም ያለያያችኋል ሮዚ ጓደኝነትሽን አክብሪ ሊዲ ጨዋ ሴት አንተ እረፍ😢
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 2 ай бұрын
ሊዱን. ስትፍሯት. ግን. ወይኔ. ሮዚ. በሳቅ 😂😂😂😂😂
@amhara74
@amhara74 2 ай бұрын
መፍራት ሳይሆን ታከብራታለች ሌላ አይደለም
@merertuabera2765
@merertuabera2765 2 ай бұрын
በእውነት ምግቡ አቀራረቡ ዋው 1ኛ ጎመጀሁ 😋😋😋
@AhmedHarun-lh2bc
@AhmedHarun-lh2bc 2 ай бұрын
አረ የምር መስሎኝ አምር ታመችቶኝ ነበር ሊዱዬ የምር ምርጥ ሰዉ ነሽ
@kidi204
@kidi204 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@Leul23268
@Leul23268 2 ай бұрын
የኔ የዋህ ማርያምን ስታዛዝን 🥰
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ቀሚሡን እየተዋዋሣችሁት አደም አይደል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አብራችሁ ነው የገዛችሁት እንበል😅😅😅
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد 2 ай бұрын
እድሚ ለሽኤን. ሞልቶል
@መኪነኝመኪነኝ
@መኪነኝመኪነኝ 2 ай бұрын
🥰🥰🥰መሸአለህ ሮዚ እሄ ከፍር ነው ያገበው🥰🥰🥰
@ma9546
@ma9546 2 ай бұрын
Lidia are you so beautiful ❤❤❤❤
@BetyBety-x3z
@BetyBety-x3z 2 ай бұрын
ሊዱ ደርባባዬ❤❤
@LamrilamLamrilam
@LamrilamLamrilam 2 ай бұрын
ሊዱዬ አይዞሽ ❤
@kidi204
@kidi204 2 ай бұрын
ደምሪኘ❤❤
@ሀናሀናኒ
@ሀናሀናኒ 2 ай бұрын
ሊዱ ጫዋታ ነዉ❤❤❤❤ ይቅር በያቸዉ
@Man-dp8bb
@Man-dp8bb 2 ай бұрын
ሊዱየ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤ ፕራክ ስትደረጊ ደግሞ ብዙም አታኩርፊ
@kidi204
@kidi204 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@Semiratube
@Semiratube 2 ай бұрын
ሊዱየ ጨዋናት ዋው
@kidi204
@kidi204 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤
@HadeenKaleen
@HadeenKaleen 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅አይ ሮዚ የምር በሳቅ ፍርስ
@Alex-et3pz
@Alex-et3pz 2 ай бұрын
Lidu is humble and wise girl❤❤❤
@AddisGeleta
@AddisGeleta 2 ай бұрын
ደስስትል ❤❤❤❤ልጅቷ
@genettesfaye6263
@genettesfaye6263 2 ай бұрын
Liduyee yenee wudd ayzosh anchim asibii gud argiyachewuu
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ስጋ ባድ ይበላሉ😂😂😂❤❤❤❤
@Jkvtt_rye
@Jkvtt_rye 2 ай бұрын
Betam sibeza liq neshe balega yesew lij beshetgha aybalem.
@bezabezing7168
@bezabezing7168 2 ай бұрын
ሊዱየ አይዞሽ❤
@Picolonati
@Picolonati 2 ай бұрын
Des setel erga yalech lej nat❤❤
@youngnipsey8414
@youngnipsey8414 2 ай бұрын
Rozi kefelekuj efeneketehalehu setey dengay ale ende enantega 😂😂😂😂😂😂😂
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 2 ай бұрын
ሊዱ የምር ሮዝይ ህትሽ ነው የምትመሰለው
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 2 ай бұрын
እኔ ያሳስበኝ በልታችው የተርፍውን ለምን ቴካወይ አታርጉም ትንሺ ቆቶ ሲርባችው ትሬንውስጥ እምትበሉት
@AberashiMisitafa-zt2eh
@AberashiMisitafa-zt2eh 2 ай бұрын
አየ ራዚ ቀዉሲ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@NeimaYimam-qn7ce
@NeimaYimam-qn7ce 2 ай бұрын
ሮዚየ የኔ ሴት❤❤❤❤❤
@Abdu-royal
@Abdu-royal 2 ай бұрын
ሮዚ ለሀለተኛ ግዜ ቤት አፀዱሽ አንዴ እና እስማኢል😂
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 ай бұрын
ሮዚ ተባኖብሻል አስሬ ይቅርታ አልሽ ለቤቱ ሰወች 😅
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 ай бұрын
በሰላም ነው. የናተ ፖራክ. አያልቅም. ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 2 ай бұрын
I MISS YOU ሮዚና❤❤
@samritame
@samritame 2 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ሊዱ ለማየት ነው ምመጣው እዚ ቻናል.
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ 2 ай бұрын
ሊዱ እና አሚር ይዘሽ ሁሌ ነይ❤❤❤❤
@22lijaddis11
@22lijaddis11 2 ай бұрын
You guys are so mean. Ayzosh ayzosh. I think you need new friends 😂😂😂😂😂😂😂😂
@khalidj9510
@khalidj9510 2 ай бұрын
Rozi ye restaurants mastawekeya eseralew bilesh tezertitesh endatkere
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 2 ай бұрын
ሊዱ ተሰቃየሽ ብድርሽን መልሽ
@samritame
@samritame 2 ай бұрын
አበዛቹት ለምንድን ነው ግን ሁሌሊዱ ላይ ፕራንክ ምትሰሩት ተዋት እስኪ ምስኪን ስታሳዝነኝ😂
@Tsedeniyabelachew
@Tsedeniyabelachew 2 ай бұрын
Respect Lidu otherwise you will loss her
@HappyKiwi-rw4rz
@HappyKiwi-rw4rz 2 ай бұрын
ሮዚ እባክሽ እዴት ወደ ቱርክ ሄድሽ
@HadeenKaleen
@HadeenKaleen 2 ай бұрын
ልጅቷ❤❤❤❤❤❤❤
@Jkvtt_rye
@Jkvtt_rye 2 ай бұрын
Weaw siyanseshe new ena bihon agechishen neber yemileshe gatewet.
@yostina2025
@yostina2025 2 ай бұрын
Ehitsh timesilalech welahi 😊
@1ያአለህ
@1ያአለህ 2 ай бұрын
ቆጆት ለቤትሽ አጅስ ነኝ❤❤❤❤❤❤
@madi2644
@madi2644 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ
@marysnite2894
@marysnite2894 2 ай бұрын
Lidu welahi sayhon maryamin bay yetim beminim huneta bethogni
@gebretekle5610
@gebretekle5610 2 ай бұрын
አይዞሸ ሊዱዬ አፅናኑኝ ሰላልሸ ነው
@kidi204
@kidi204 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 2 ай бұрын
አሺቄ
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 2 ай бұрын
You’re Sister Roiz The Same 😮❤
@btbt4487
@btbt4487 2 ай бұрын
ሰታምረ❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@Alex-et3pz
@Alex-et3pz 2 ай бұрын
Lidu walahi Bay, walahi 😅😅😅😅😅😅
@yemisrachmengistu2451
@yemisrachmengistu2451 2 ай бұрын
ሲጀመር ልጁ እራሱ አይመጥናችሁም ምን ይመስላል አውራ ዶሮ እኔ አንቺን ቢያደርገኝ ለዘላለም አላናግራቸውም እንደዚህ ዓይነት ሰፋጣ አንቺ ታምሪያለሽ አይመጥኑሽም
@indujed3236
@indujed3236 2 ай бұрын
😢😢men aynti sawu nachwu baellhe asznshnghe yedarbl atsznachmu edn😏yena konjo azoshi
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 2 ай бұрын
ሰላም ❤🎉🎉🎉🎉🎉 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@SelamMoges-s2u
@SelamMoges-s2u 2 ай бұрын
Yene konjo rozi yemetegrmi guwadegna neshi
@najatbolo7755
@najatbolo7755 7 күн бұрын
እህትሽ ናት እዴ ትመሳሰላቹ የምር😮😮
@sarinena4266
@sarinena4266 2 ай бұрын
በጥፊ ነበር መደርገም ያለብህ በወሀ አልነበርም
@ሻይቅምሻ
@ሻይቅምሻ 2 ай бұрын
Roye❤❤
@SamrawitAlebachew
@SamrawitAlebachew 2 ай бұрын
liduyeeeee enate ayzoshi 😍😍😍😍
@merertuabera2765
@merertuabera2765 2 ай бұрын
ሊዱና አሚሪ ጓደኛማቾች ናቸው
@MiraMira-fb2hc
@MiraMira-fb2hc Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰
@MeimunaSeid
@MeimunaSeid 11 күн бұрын
Liduuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu❤❤❤❤
@MelatHaftey
@MelatHaftey Ай бұрын
Sew ager endi aynet prank yasgemtal
@firdosmoha
@firdosmoha 2 ай бұрын
lidu betam mar yehonechi leji
@munafkr9639
@munafkr9639 2 ай бұрын
በውሸት አስሬ ወላሂ ወላሂ ኤጭ
እራት ጋበዝኩት ፍቅር ጀ.........
22:07
Rosiye
Рет қаралды 29 М.
🛑Rosiye LIVE ላይ ዶሮ🐓🍗 ሰራች🤩
18:57
Jon daniel
Рет қаралды 18 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 108 МЛН
ሮዚ ከ ኢትዮጵያ ምግብ መጣላት
22:20
Rosiye
Рет қаралды 88 М.
ወደ uk ተመለስኩ 😊
26:44
Rosiye
Рет қаралды 62 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ የወር አበባ ያየቺው ታዳጊ
42:05
🔴 ይቺን ሴት ማስቆም አለብን 2
35:30
babi VLOGS
Рет қаралды 66 М.