የሀገረ ስብከቱ ጉድ! | የተደራጀው ዝርፊያ | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun

  Рет қаралды 4,675

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@marysam9193
@marysam9193 29 күн бұрын
መምህር በቃ እኮ አባቶች አላማቸዉን ረስተዋል መንጋዋን እያስበሉ የተዋህዶን ማንነት በመናፋቃን እያስዋጡ ማንነቷን ለማስቀየር 10% ነዉ የቀራቸዉ ለዛም ነዉ በእግዛብሄርም በሰዉ ፊትም ሞገስ ያጡት በመጡት ጣጣ እኛም ተፈተንን አሁን እኮ ተዋህዶ እርሾዋ እንዳይንጠፈጠፋ እየጠበቀ ያለዉ ምእመኑ ነዉ እየሞተም እየተሳደደም ውይ ነዶ ተቃጠልን እባክህ ቤትህን አጽዳና ታረቀን ፈጣሪ!!!
@YoniHuy
@YoniHuy Ай бұрын
አቤቱ ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢😢
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Ай бұрын
አይዞን መምህር ፈንታሁን፣ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነው የሚሰርቁት፣በዘር ፣በጉቦ የሚሿሿሙት፣አባቶች ሳይሆኑ፣ በቤተክርስቲያን ውስጥ ተደብቀው የቆዩ የሲኖዶስን ቀኖና ህግ የማያቁ የዘር ካድሬዎች ናቸውና !!!
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 Ай бұрын
አሁንስ የዘረፋው ብዛት የብሩ መጠን መብዛትና ከልክና ከበቃኝ በላይ መሆኑና ለዛውም በራሳችን ትላልቅ አባቶች መሆኑ በሰማሁ ቁጥር በህልሜ እየመሰለኝ መጣ ምን ለወጣቸው እንደዚህ ጌታ ሆይ የልቦናችንን አይን አብራልን
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Ай бұрын
ድሮ ባማኙና ባባቶች በእ/ር ቸርነት ቆይቶአል አሁን ግን በጠንካራ አማኞችና በዝጋብሔር ቸርነት ቆማ ያለችው ።
@Aynalem-y2b
@Aynalem-y2b 29 күн бұрын
ተገርፈዉ ይዉጡ
@mulugetawubet3637
@mulugetawubet3637 28 күн бұрын
Birr yemtisetu sewoch makom alebachu
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 28 күн бұрын
በጣም የሚገርመው ሰው ይህን ያክል አፍን ከፍቶ መናገር ከየት የመጣ ነው ቤተክርስቲያን ለአነጋገራችን ብቻ አይደለም ለአመጋገባችን ሳይቀር ታስተምረናለች ይህ ሰው እውነት የቤተክርስቲያኗ ልጅ ነውን
@silish1900
@silish1900 27 күн бұрын
ለምን የካህናት ግድያው የቤተክርስቲያን ውድመት የጳጳሳቱ ለሆድ መገዛት የዳቢሎስ ወረራና ፈተና ለምን ተወገዘብኝ ነው ያንተ ለቅሶ???
@silish1900
@silish1900 27 күн бұрын
ከሱ የተሻለ የቤተ የክርስቲያን ልጅ የእግዚአንሔር መልክተኛ የለም በአሁኑ ሰአት የለም የቤተክርስቲያኗ እሱ እንደገለጸው በዳቢሎስ እየተፈተነች ነው።
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 27 күн бұрын
ጴንጤ ንጹህ ወንጌል እየሰበከ ህዝቡን ወደ ክርስትና እየመለሰ ነው እናንተ በከርሳችሁ በስልጣናችሁ ከንጹህ እና ስለመጽሀፍ ቅዱስ ቢጠየቅ ምንም ከማያውቀው ደሀ ህዝብ በሰበሰባችሁት ብር ትጣላላችሁ
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
የኮሎኔሉ ምስጢሮች ፤ በኤርትራ ፓስፖርት የተያዘው|ETHIO FORUM
17:56
ከንቲባ አዳነች አቤቤ አጥፍተዋል።ሃኪም አበበች
12:16
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 99 М.
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН