የሃገራችን ምርጥ 10 ሆስፒታሎች - Top 10 Best Ethiopian Hospitals @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

  Рет қаралды 25,930

Hulu Daily

Hulu Daily

Күн бұрын

Пікірлер
@mulukengetachewu9186
@mulukengetachewu9186 2 ай бұрын
መልካም መረጃ ነዉ
@gsurgetube950
@gsurgetube950 Жыл бұрын
ድፍረት ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ መረጃ መሰብሰብ ያስፈልጋል። Terminlogy ደሞ ከጤናባለሙያ ብትሰማ ጥሩ ነው።
@the_enun1981
@the_enun1981 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ዘገባ ማቅረብ ትልቅ ስህተት ይመስለኛል፣ ደረጃ መዳቢ ተቋም ሳይኖር ደረጃ መስጠት የህብረተሰቡን ጤና ምርጫ ያዛባል፣ ከጤና ውጭ በሌላ ርእስ ብትቋመሩ ይሻላል
@abouteverything9829
@abouteverything9829 Жыл бұрын
Weym bevideow wust ye expert opinion ena mircha endalhone ena beminim menger suggestion yesete endalhone begilts mawrat new
@HaileysusYakob
@HaileysusYakob Жыл бұрын
በኢቲዮጱያ የሚለውን በአዲስ አበባ በሚለው ቢለወጥ ጥሩ ምዘናአ ነው
@girmasadore
@girmasadore Жыл бұрын
KKkkkkkk Ethiopia lezam konow daha yehonech
@በጎአሳቢTube
@በጎአሳቢTube 2 ай бұрын
ሠላም ወንድማለም
@yaredabebe7521
@yaredabebe7521 Жыл бұрын
እንኳንስ የቀሩት ያልካቸውንም በትክክል አብራርተህ አልገለፅካቸውም ሌላው ቢቀር የተነገረለት የወራቤ ኮምፕሬንሲፍ ሆስፒታል አታካትትም ቅድሚያ የመረጃ አሰባሰብ ይቀርሃል
@NamsuDemha
@NamsuDemha Жыл бұрын
መጀመሪያ ከአማኑኤል የአእምሮ ህክምና ሄስፒታል ህክምናህን ጨሪሰህ ተሰናበት ይማርህ 7ዓመት ይፈጅብሃል
@esayasdagne6116
@esayasdagne6116 Жыл бұрын
ወንድሜ መረጃ መሥጠት ጥሩ ቢሆንም በግለሠብ ደረጃ መሥጠት ትንሽ ያስቸግራል ለሌላ ጊዜ አትዳፈር ምክንያቱም ሠወችን ታስታለክ ለምሳሌ:- 1-ቅዱስ ገብርኤል ሆስቲታል ቦሌ አካባቢ አይደለም ያለው 2-አንድ ደረጃ ሲወጣ የተለያየ መስፈርቶች ይኖሩታል ከትንሹ ስንነሳ የግልና የመንግስት በአንድ ላይ አይወዳደርም ስለዚህ ሰውች በዚ መረጃ ስለሚሳሳቱ ቪዲዮውን አውርደው ስለትብብርክ አመሰጌናለሁ።
@mekonnenfentaw
@mekonnenfentaw Жыл бұрын
አለርት ሆ/ል ተረስቷል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እናመሰግናል ስለምትሰጠን መረጃ
@Koket123
@Koket123 Жыл бұрын
🎉Adama Général Hospital
@kidisturgesa2861
@kidisturgesa2861 8 ай бұрын
😅😅😅😅 that's so poor
@betremariam5662
@betremariam5662 Жыл бұрын
በአዲስ አበባ ካሉት የግል ሆስፒታሎች ውስጥ ሆኖ መመዘኛ መስፈርቱ በግልፅ ቢቀመጥ ። ቅዱስ ጳውሎስ የመንግሥት ሆኖ በቀ.ኃ.ሥ የተመሠረተው ለድሆች ተብሎ ነው አሁን መርካቶ መናኸሪያ ያለበት ቦታ ላይ በ1950 ዎቹ ውስጥ የተቋቋመ ነው ። መናኸሪያው አመዴ ገበያ የነበረበት ስፍራ ላይ ነበር ። አዲሱ የጳውሎስ ሆስፒታል ቆይቶ አሁን ያለበት ስፍራ በሕንፃ ተሠራ ።
@bilalsultan1229
@bilalsultan1229 Жыл бұрын
ምነው ወራቤ ሆስፒታልን እርሳከው
@HgdHds-lc7hd
@HgdHds-lc7hd 7 ай бұрын
ሁሉም አድስ አበባ ብቻ ሌላ ክልል ሰው የለም የተባሉ ይመስላሉ
@MohammedKasim-xx8il
@MohammedKasim-xx8il Ай бұрын
yadisaban bicha new zorzor bilak yayehaw ena yakiflahagaruns
@derebeeshete4373
@derebeeshete4373 Жыл бұрын
ቀሐሥ ሆስፒታል ምንሊክ ሆሰፒታል የት ሄዱ ተደናብረሀል መሰለኝ
@yordanossenay
@yordanossenay Жыл бұрын
Merejaw ye Addis Abeba health office mehone alebet zeme belachu ye hospital dereja ataweredu hager west yaluten alu yetebalu Hospitaloch eko mecheresha aderegachuachew eko
@masoreNukuro-xc4vr
@masoreNukuro-xc4vr Жыл бұрын
ተድየ ኢትዮጰየ:አትባሊ:አድሰ:አበበ:በሊ ኢንጂ።
@TewodrosTsegaye-n2o
@TewodrosTsegaye-n2o 13 күн бұрын
የጥራት ምዘና ነዉ ጥራት ወይስ ጥራቱን ያወጣህዉ በራስህ ምዘናነዉ ደግም አዲስ አበባ ዙራ ለማለት እትዮጵያ ያልከዉ 😅
@woldekidane13
@woldekidane13 Жыл бұрын
ከፍተኛ ገንዘብ በማሰከፈል ወይስ ጥራት ያለው ህክምና በመስጠት ፣በንፅፅር ይመዝገብ፣፣
@yordanossenay
@yordanossenay Жыл бұрын
Merejaw yemanew zembelachu ye hospital dereja ataweredu
@yordanossenay
@yordanossenay Жыл бұрын
Demo Ende europian akotater belehe awera admache yetazebehal
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 Жыл бұрын
ዋጋቸውን እረሥተኸዋል Bro
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 Жыл бұрын
Hospital teg Bet mselh
@Meseretawdewawdew
@Meseretawdewawdew 8 ай бұрын
አለርት ሆስፒታል ተረስቶል
@fbeyene91
@fbeyene91 Жыл бұрын
አፄ ሀይለስላሴ 1968 አልነበሩም።
@dadatadesse
@dadatadesse Жыл бұрын
ላንድማርክ ሆስፒታል ሥራ የጀመረው በ2005 ዓ.ም ነው። አርም!!
@abdurezak4802
@abdurezak4802 Жыл бұрын
ህ ቱልቱላ
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 Жыл бұрын
Ye zeregoch medicine bertu Ye jealously gossipers medicine gobez
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 Жыл бұрын
First you have to understand medicine
@Yemariam7122
@Yemariam7122 Жыл бұрын
ቀዳዳ ያቋቋመውን ሰው እንኳን አታውቅም
@user-bz5vf1ks2d
@user-bz5vf1ks2d Жыл бұрын
1958 ዓም ጳውሎስ ሆስፐታል ተቋቋመ
@chuchubezabihtekileyes877
@chuchubezabihtekileyes877 Жыл бұрын
ግንዛቤ የለህም አለዚያም በግምት መስሎኛል አለዚያም አንዱ በራሱ አመለካከት ያወጣውን ደረጃ ትዘረዝራለህ። ይልቁን ልንገርህ በአንዳንድ የውስጥ ተራ ሰራተኝምች ከካርድ ክፍል ጀምሮ እያበላሹት ይገኛሉ እንጂ በኢትዮጵያ ሞዴል ሆኖ የውጪ ሃገርን ህክምና እስከማስቀረት እየተሰራበት ያለው ሞዴል ሆስፒታል ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል ነው በ1ኛ ደረጃ የተቀመጠው። የአለም ጤና ድርጅት WHO እንኳን በኢትዮጵያ ያለውን የጤና አገልግሎት ለመጎብኘት ሲመጣ ቅዱስ ጴጥሮስ ነው የተመረጠው።
@user-em7gz8kw5f
@user-em7gz8kw5f Жыл бұрын
ቆለጣም መስፈርት ይኑርክ መጀመሪያ
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 Жыл бұрын
ብትሞት ይሻልሃል ቱ
@NamsuDemha
@NamsuDemha Жыл бұрын
1968 ዓምእና1972ዓም ያንተው አፄ እንኳን በስልጣን በህወትም የለልህም ይህም መረጃህን አወናብደህ ታወራለህ?ኢትዮ ጠቢብመች ተቋቋመም? መረጃ የለህም ድንብርብር ህን እርም ድንብር ውሽታም
@BaharZehara
@BaharZehara Жыл бұрын
ዉሸታም
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН